እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
💥ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ ለጥቂት ቀናት ብቻ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ✅Jenboro real estate.
👉አፓርትመንት እና የንግድ ሱቆች በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ 📞 0909210806 / 0932610115
💥 የአፓርትመንት ዋጋ
👉108 ካሬ 2 መኝታ = 12,305,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,230,500
👉123 ካሬ 2 መኝታ = 14,145,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,414,500
👉150 ካሬ 3 መኝታ = 17,250,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,725,000
👉183 ካሬ 3 መኝታ = 21,045,000
10% ቅድመ ክፍያ = 2,104,500
💥 የሱቆች ዋጋ
👉16 ካሬ= ሙሉ ክፍያ 4,944,000 , 10% = 494,000
👉 18 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 5,562,000 , 10% = 556,200
👉 20 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 6,180,000 , 10% = 618,000
👉 23 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 7,107,000 , 10% = 710,700
👉 25 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 7,725,000 , 10% = 772,500
👉 28 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 8,652,000 , 10% = 862,500
💥ከ30% በላይ ለሚከፍሉ ልዩ ቅናሽ አለው
👉ለጥቂት ቤቶች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ስለሆነ ፈጥነው ይጠቀሙ።
📞0909210806 / 0932610115
የሂሳብ ሊቅ መነሻ ጥቅል!!
ልጆች በጨዋታ ከቁጥሮች ሲዋደዱ
የሂሳብ ሊቅ ለመሆን ምቹ ነው መንገዱ!
👉 እስከ 10 አመት ላሉ ልጆች የቀረበ
👉 ቁጥሮችን ከመለየት ጀምሮ ሂሳብን በጨዋታ መልክ የሚማሩበት
👉 የመደመር፣ መቀነስ፣ ማባዛትና ማካፈል ስሌቶች በተግባር የሚማሩበት
👉 ሂሳብን ከእለት ተእለት ህይወታቸው ጋር የሚያዋህዱበት
👉 ከ 200 በላይ የቁጥር መለማመጃዎችን የያዘ
👉 50 ሂሳባዊ ጨዋታዎች ያሉት
👉 በምስል የተደገፈ ግልፅ ማኑዋል ያለው
👉 አጨዋወቱን የሚያሳይ የቪዲዮ መተግበሪያ
የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye
ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334
አድራሻ፦ 1.ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር
2. ፒያሳ ካንትሪ ታወር
በተጨማሪም 👉 ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት
#meneshaye #መነሻዬ #kidsmaths #kids #success #focus #children #education #science #knowledge #math #maths #mathematics #concentration #primaryeducation #braindevelopment #kidsimagination
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0
🚫 ይፍጠኑ ፒያሳ ተሽጦ እያለቀ ነው
አድዋ 00 ሙዚየም ፊትለፊት ወይም ሀገር ፍቅር ቲያትር አጠገብ ድጋሚ የማይገኝ ዕድል 4700 ካሬ ላይ ያረፈ G+5 ግዙፍ የንግድ ሞል ሱቆችን ከ 900,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እየሸጥን እንገኛለን።
ቴምር ሪልስቴት ጋር ሲመጡ ግን 900,000 ብር ቅድመ ክፉያ አዋጭ ሱቅ መግዛት ይችላል
❗️ በኢትዮጵያ ብር ብቻ የሚዋዋሉት በ 18 ወር የሚያልቅ
ያውም በወር ከ 80,000 ብር ጀምሮ ገቢ የሚያስገኝ ሱቅ በ ማህል ፒያሳ
ከ 20 ካሬ ጀምሮ እስከ ሚፈልጉት ካሬ ድረስ ሱቆች አሉን
ይምጡ እና ትርፋማ ኢንቨስትመንት ላይ ጥሪትዎን ያውሉ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0942996771 ይደውሉ
Update
ታጣቂዎቹ ወደ ተሃድሶ ስልጠና መግባት ጀመሩ‼
በአፋር ክልል የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ተሃድሶ ስልጠና ማዕከል የማስገባት ስራ በይፋ መጀመሩን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታወቀ።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ጄኔራል መኮንኖች እና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ኅዳር 6 ቀን 2017 የቀድሞ ታጣቂዎች ትጥቅ በማስረከብ የተሃድሶ ስልጠና ተሰጥቷቸው መደበኛ ሕይወታቸውን እንዲመሩ ስምምነት ላይ ተደርሷል።
በዕለቱም የአፋር ፌዴራላዊ ዴሞክራሲ ፓርቲ የቀድሞ ታጣቂዎች ትጥቃቸውን በማስረከብ ለሰላምና ልማት ቁርጠኛ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።
በመሆኑም በክልሉ ካሉት 1 ሺህ 750 የቀድሞ ታጣቂዎች መካከል የመጀመሪያው ዙር ሰልጣኞች ወደ አብዓላ የተሃድሶ ስልጠና ማዕከል የማስገባት ስራ በይፋ ተጀምሯል።
የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን የፕሮግራም ዕቅድና ክትትል ዳይሬክተር ኮሎኔል በላይ አበበ፤ በክልሉ የቀድሞ ታጣቂዎችን የተሃድሶ ማዕከል ስልጠና በመስጠት የመልሶ ማቋቋም ስራ መጀመሩን ተናግረዋል።
በዚህም መሰረት ለስድስት ቀናት የተሃድሶ ስልጠና ከወሰዱ በኋላ በመልሶ ማቋቋሚያ ወደ መደበኛ ሕይወታቸው እንዲመለሱ ይደረጋል ብለዋል።
በተሃድሶ ስልጠና የሚያልፉ የቀድሞ ታጣቂዎች የሚሰጣቸው ትምህርትና ስልጠና እንዲሁም የሚደረግላቸው የገንዘብ ድጋፍ ለቀጣይ ሕይወታቸው መሰረት የሚያኖር መሆኑንም ገልጸዋል።
በኅዳር 12 ቀን 2017 በመጀመሪያው ምዕራፍ 75 ሺህ የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎችን የተሃድሶ ስልጠና በመስጠት የመልሶ ማቋቋም ስራ በይፋ መጀመሩ ይታወሳል ሲል የዘገበው ኢዜአ ነው።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት መሰጠት ሊጀመር ነው‼
በስልጤ ዞን በሚገኙ 45 ትምህርት ቤቶች ላይ የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ለመስጠር ዝግጅት መጠናቀቁን የዞኑ ትምህርት መምሪያ አስታዉቋል።
የስልጤ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ሹክራላ አወል እንደገለፁት በዞኑ ካሉ ትምህርት ቤቶች መካከል በ45 ትምህርት ቤቶች የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ለማስጀመር ዝግጅት ተጠናቋል።
በአሁኑ ወቅት ከ1 እስከ 3ኛ ክፍል ማስተማሪያ መጽሃፍት ዝግጅት ተጠናቋል ያሉት ሀላፊው ለማስተማር ለተመለመሉ መምህራን የመማሪያ መፅሀፍ ትውውቅ ስልጠና መስጠቱን ገልጸዋል፡፡
የአረብኛ ቋንቋን ለማስተማር ለተመለመሉ መምህራን ስልጠናው በሚገባ መሰጠቱን መምሪያው ጨምሮ ገልጿል፡፡ተማሪዎች ከእንግሊዝኛ ቋንቋ በተጨማሪ ሌሎች የውጭ ሀገራር ቋንቋ ትምህርቶችን ቢማሩ ከራሳቸው አልፎ ለሀገር ከፍተኛ ጠቀሜታ እንደሚኖረዉም አቶ ሹክራላ አብራርተዋል።
አቶ ሹክራላ አክለውም ከአረቡ ሀገራት እየተስፋፋ ካለዉ ሰፊ የስራ ዕድል ተጠቃሚነት አንፃር አረብኛን ቋንቋ ከታች ጀምሮ ተማሪዎች ቢማሩ ተመራጭ ነዉ ሲሉ ተናግረዋል ።
እንዲሁም ኢትዮጵያ ከአጎራባች ሀገራት ጋር በተለይም ከአረቡ ዓለም ጋር ታለምታደርገዉ የጋራ ጥቅምን መሰረት ያደረገ መልካም ግንኙነት ለመመስረት አጋዥና መሰረት ሊሆን ስለሚችል የአረብኛ ቋንቋ ተማሪዎች መማር ፋይዳዉ ከፍተኛ እንደሆነ ጠቅሰዋል።
(መረጃው የብስራት ሬድዮና ቴሌቪዥን ነው)
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መንግሥት እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሽርክና ያቋቋሙት የኮንጎ አየር መንገድ ሥራ ጀመረ።
የኮንጎ አየር መንገድ በሁለት ቦይንግ 737 አውሮፕላኖች በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ውስጥ ባሉ ሰባት ኤርፖርቶች በረራ በማድረግ አገልግሎት መጀመሩን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋ ያደረገው ትናንት ማክሰኞ ነው።
በኮንጎ አየር መንገድ ውስጥ የኢትዮጵያ አየር መንገድ 49 በመቶ፣ የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መንግሥት 51 በመቶ ድርሻ አላቸው።
ሁለቱ ሸሪኮች የተፈራረሙት ሥምምነት የአውሮፕላን ኪራይ እና አጠቃላይ ቴክኒካዊ ድጋፍን እንደሚያጠቃልል የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታውቋል።
በስምምነቱ መሠረት የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ዜጎች የአውሮፕላን አብራሪዎች፣ የበረራ አስተናጋጆች፣ የአገልግሎት ሠራተኞች እና የቴክኒክ ባለሙያዎች እንዲሆኑ ያሰለጥናል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ፎቶ:-📌ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ መካሄዱን ከወጡ መረጃዎቸ ለማወቅ ተችሏል።
📌ሠልፎቹ "ሠላምን"የሚጠይቁ:ጦርነት ይብቃ የሚሉ እንደሆነም ተመልክተናል።
📌ባህርዳር: ደሴ: ደብረብርሃን: ጊምባ: ወልዲያና ሌሎችም።
📌 ሠላማዊ ሠልፎቹ በአብዝሃኛው በአስተዳደሮች አስገዳጅነት የካሄዱ እንደሆኑ ጥቆማዎች አሉ።
📌የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ በሁሉም አካባቢ ሠልፉ በሰላም ጠናቋል ብሏል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
መቀሌ‼
በዶ/ር ደብረፂዮን የሚመራው ህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ በመቀሌ ስብሰባ ተቀምጧል።
የውይይት መድረኩ የተዘጋጀው የሰላማዊ ፖለቲካ ትግል ስትራቴጂዎች ከከፍተኛ አመራሩ ጋር ለመወያየት ነው ተብሏል።
እነዶ/ር ደብረፂዮን ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ጋር በብዙ ጉዳይ ባለመግባባት ላይ መሆናቸው በስፋት ይነገራል።በቅርቡም በመቀሌ ሰልፍና ስብሰባ ተከልክሎ ነበር።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ሀላባ ቁሊቶ‼
በበርበሬ ምርቷ የምትታወቀው ሀላባ ቁሊቶ ዘንድሮ በርከት ያለ የበርበሬ ምርት ወደ ገበያ እያስገባች መሆኑ ተሰምቷል።ይህ ገበያን በማረጋጋት በኩል የድርሻውን እንደሚወጣ ይጠበቃል።ሀላባዎች በርቱ‼
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ሕፃን ልጅ በማገት 4 ሚሊየን ብር የጠየቀው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ዋለ
ከአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ለሚ ከተማ የ11 ዓመት ሕፃን ልጅ በማገት 4 ሚሊየን ብር የጠየቀው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ።
አበራ አላዩ የተባለው ግለሰብ ከሚኖርበት ሸገር ከተማ በመነሳት አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ዎኮ ፍቅረሰላም ቀበሌ ከሚኖር ገብረመድህን አላዩ ከተባለ ወንድሙ ጋር በመሆን ህዳር 21 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 4:30 እገታውን መፈፀማቸው ተገልጿል፡፡
ድርጊቱንም በወረዳው ለሚ ከተማ የሚገኘውን አውሌ ገብሩ የተባሉ ግለሰብ መኖሪያ ቤትን ሰብረው በመግባት ጥይት ተኩሰው በማስፈራራት የታጋቹን እናትና እህቶቹን እጅ በገመድ በማሰር ሕፃን ባሳዝነው አውሌን አግተው መውሰዳቸው ተመላክቷል፡፡
ሕፃኑንም ለሦስት ቀናት ዋሻ ውስጥ በማሳደርም ይዘው በእግር እስከ ፍቼ ከተጓዙ በኋላ ሁለተኛው አጋች ገብረመድን አላዩ ወደ አማራ ክልል መመለሱም ተገልጿል፡፡
አጋቹ ሕፃኑን ህመምተኛ በማስመሰል በብርድልብስ በመሸፈን በሕዝብ ትራንስፖርት ከፍቼ ከተማ ወደ ሸገር ከተማ ቡራዩ ክ/ከተማ በማድረስ በተከራየው መኖሪያ ቤት ውስጥ በመደበቅ ለሕፃኑ አባት ስልክ በመደወል 4 ሚሊየን ብር እንዲከፍል ጠይቋል ነው የተባለው ።
ይህ ካልሆነ ግን ሕፃኑን በሕይወት እንደማያገኘው በማስፈራራት ላይ እንዳለ ጉዳዩን የሰማው አዲስ አበባ ከተማ የሚኖረው የሕፃኑ አጎት ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ መረጃውን ማድረሱም ተገልጿል፡፡
በዚህም ፖሊስ መረጃውን መነሻ በማድረግ ተጠርጣሪውን ተከታትሎ በተከራየው መኖሪያ ቤት ውስጥ ከተባባሪ ባለቤቱ ጋር እጅ ከፍንጅ በመያዝ በቁጥጥር ስር አውሎ የሕፃኑን ሕይወት መታደግ መቻሉን የፌደራል ፖሊስ መረጃ አመላክቷል፡፡
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ከፍተኛ የሩሲያ ጄኔራል በቦንብ ጥቃት ተገደሉ
በርካታ የዩክሬን የቴሌግራም ቻናሎች የሩሲያ የራዲዮሎጂካል፣ ኬሚካል እና ባዮሎጂካል ኃይል አዛዥ ሌተናንት ጄኔራል ኢጎር ኪሪሎቭ የተገደሉበትን የሽብር ጥቃት የሚያሳይ ቪዲዮ በተመሳሳይ ጊዜ ለቀዋል።
ተንቀሳቃሽ ምስሉ የኤሌክትሪክ ስኩተር ላይ ፈንጂ እንደተጠመደ ያሳያል።
ከሩሲያ የራዲዮሎጂካል፣ ኬሚካል እና ባዮሎጂካል ኃይል አዛዥ ግድያ ጀርባ የዩክሬን የጸጥታ አካላት እንዳሉ ምንጮቹን ጠቅሶ ሮይተርስ ቀደም ብሎ ዘግቧል።(ስትኩኒ)
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ከአዲስ አበባ ወደ አክሱም‼
በሕገ-ወጥ መንገድ ስድስት ነጥብ ሁለት ኪሎ ግራም ወርቅ ሲያዘዋውሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በቁጥጥር ሥር ውለዋል፡፡
ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር ሊውሉ የቻሉት በህገ-ወጥ መንገድ ለመበልፀግ በማሰብ ከአዲስ አበባ ወደ አክሱም በሚጓዝ የሰላም ባስ ውስጠኛ ክፍል ውስጥ 6.2 ኪሎ ግራም ወርቅ በመደበቅ ለማሳለፍ ሲሞክሩ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አባላት ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሠራተኞች ጋር ባደረጉት ጠንካራ ክትትልና ፍተሻ ነው፡፡
በወንጀሉ የተጠረጠሩት ገብረ ስላሴ የኋንስ እና አለማየሁ ሰማሞ የተባሉ ሾፌር እና ረዳት ከነኢግዚቢቱ ታህሳስ 5 ቀን 2017 ዓ.ም በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እያተጣራባቸው እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ያጋራው መረጃ ያመላክታል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
እስከ ታህሳስ 15/2017 ድረስ የቃሊቲ ታራሚዎችን መጠየቅ አይቻልም ተብሏል።
📌ታራሚዎችን ወደ ሌላ ወህኒ ቤት ሊዛወሩ ነው!!
የቃሊቲ ወህኒ ቤት እሥረኞች ከዛሬ ጀምሮ ወደ ሌላ እሥር ቤት እንደሚዛወሩ የፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን አስታወቀ።
እስረኞቹን ገላን አካባቢ ወደ ተሰራው ማረሚያ ቤት የማዛወሩ ሥራ እስከ ታህሳስ 13/2017 እስኪጠናቀቅ ቤተሰብ ታራሚዎችን መጠየቅ እንደማይችልም አስታውቋል።
የፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን እስረኞቹ የሚዛወሩበትን ምክንያት እና የቤተብ ጥየቃ የሚመለስበትንም ቀን ባወጣው መግለጫ አመልክቷል።
ከመጪው ሰኞ ታህሳስ 14/2017 ጀምሮ መደበኛው አገልግሎት እንደሚቀጥል እና ቤተሰብ እስረኞቹን መጠየቅ እንደሚችልም ኮሚሽኑ አስታውቋል።
Via:- ሉዓላዊ ሚዲያ
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
Update
በፓርላማው ታዘዘ‼
የወሎ ዩኒቨርሲቲ ኦዲቱ ሳይጠናቀቅ አልረከብም ያለውን የተሪሸሪ ሆስፒታልን ለመረከብ ዝግጁ እንዲሆን በፓርላማው ታዘዘ
የወሎ ተርሸሪ ኬር የህክምናና የማስተማሪያ ሆስፒታልን የወሎ ዩኒቨርሲቲ ለመረከብ ዝግጁ መሆን አለበት ሲል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ፣ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አቅጣጫ ማስቀመጡ ተገለጸ።
ሆስፒታሉ መቼና በምን ሁኔታ ለዩኒቨርስቲው እንደሚያስተላልፍ የድርጊት መርሃ-ግብር አዘጋጅቶ እስከ ጥር 15 ቀን 2017 ዓ.ም. ድረስ ለቋሚ ኮሚቴው እንዲቀርብ ትዕዛዝ መተላለፉም ተጠቁሟል።
ለወሎ ተርሸሪ ኬር የሕክምናና ማስተማሪያ ሆስፒታል ግንባታ የተሰበሰበው 23 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር ወደ ባንክ አለመግባቱን ዋና ኦዲተር ማስታወቁን መዘገባችን ይታወሳል።
የሆስፒታ ግንባታ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤቱ ለወሎ ዩኒቨርሲቲ አስረክቦ እንዲወጣ ቢወሰንም ዩኒቨርሲቲው አልረከብም ማለቱን እርክክቡ ሳይፈጸም መቅረቱ በዘገባው ተካቶ ነበር፤ የወሎ ዩኒቨርሲቲ አልረከብም ያለበት ምክንያትም የጽህፈት ቤቱ ሀብት በአግባቡ ኦዲት ተደርጎና አስፈላጊውን ሕግ ተከትሎ አልተከናወነም የሚል ነበር።
የጽህፈት ቤቱ ሀብት በአግባቡ ኦዲት ተደርጎና አስፈላጊውን ሕግ ተከትሎ ከተከናወነ የሆስፒታሉን ግንባታ ተረክቦ ግንባታ ለማከናወን ዝግጁ መሆኑን ዩኒቨርስቲው ህዳር 30 ቀን 2017 ዓ.ም በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ባካሄደው የክዋኔ ኦዲት ሪፖርት ምክክር ላይ መግለጹ ይታወሳል።(AddisStandard)
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ሚስጥራዊ የቻይና ፖሊስ ጣቢያዎች በአሜሪካ ተገኙ
በኒውዮርክ ከ2022 ጀምሮ ስራ ላይ ነበር የተባለው ፖሊስ ጣቢያ በቻይና የህዝብ ደህንነት ሚኒስቴር የተደራጀ ነው ተብሏል።
የአሜሪካ ዜግነት ያለው ግለሰብ በኒውዮርክ ከተማ በቻይና መንግስት የተቋቋመ ድብቅ ፖሊስ ጣቢያን በማስተዳደር ተከሷል፡፡
ቼን ጂንፒንግ የተባለው አሜሪካዊ ከሌላ አንድ የስራ አጋሩ ጋር በመሆን በማንሀታን ቻይና ታውን ከሁለት አመታት በላይ ድብቅ ፖሊስ ጣቢያውን ሲያስተዳድሩ መቆየታቸውን በአቃቤ ህግ የክስ ምዝገብ ላይ ተጠቅሷል፡፡
ቤጂንግ አሜሪካን ጨምሮ በ53 ሀገራት 100 ተመሳሳይ ፖሊስ ጣቢያዎችን በድብቅ ማደራጀቷን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
ዘገባው ፖሊስ ጣቢያዎቹ በዋናነት የመንግስት ተቃዋሚዎችን እንዲሁም የዴሞክራሲ አቀንቃኝ ቻይናውያንን መከታተል እና ማስፈራረት ላይ የሚሰሩ መሆናቸውን አስነብቧል ፡፡
ጉዳዩን ያስተባበለችው ቻይና ፖሊስ ጣቢያ የተባሉት ቢሮዎች በውጭ ሀገራት ለሚኖሩ ዜጎች አስተዳደራዊ አገልግሎቶችን ለማቅረብ የተመሰረቱ ናቸው ብላለች፡፡
የአሜሪካ ፍትህ ሚኒስቴር ምክትል ጠቅላይ አቃቤህግ ማቲው ኦልሴን ድርጊቱ የአሜሪካ ሉአላዊነትን የጣሰ እና የዜጎችን ደህንነት አደጋ ላይ የጣለ ከፍተኛ ጥፋት ነው ሲሉ አብራርተዋል፡፡
በቻይና የሀገር ውስጥ ደህንነት ሚኒስቴር የተቋቋሙ ናቸው የተባሉት እነኚህ ድብቅ ፖሊስ ጣቢያዎች አስተዳደራዊ አገልግሎቶችን ለመሰጠት የተከፈቱ ናቸው ይባል እንጂ ይፋዊ የስራ ሰአት የሌላቸው እና የአሜሪካ ዜግነት ባለቸው ግለሰቦች የሚመሩ ናቸው ተብሏል፡፡
የአሜሪካ የፌደራል የወንጀል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) በኒውዮርክ የሚገኘውን ጣቢያ በሀላፊነት ሲመራ ነበር የተባለው ቼን ጂንፒንግ እና የስራ አጋሩ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከመዋላቸው በፊት ከቻይና የሀገር ውስጥ ደህንነት ሚኒስቴር ጋር ሲያደርጉት የነበረውን የጽሁፍ መልዕክት ልውውጥ ከስልካቸው ላይ እንዳጠፉት ደርሰንበታል ብሏል፡፡
ከዚህ ባለፈም በዋናነት በመንግስት የሚፈለጉ ግለሰቦችን፣ ተቃዋሚዎችን ጨምሮ ከቻይና መንግስት በሚላክላቸው የስም ዝርዝር መሰረት ሰዎችን አፈላልጎ በማግኘት ዛቻ እና ማስፈራሪያዎችን ማድረስ ላይ ይሰሩ እንደነበር ተገልጿል፡፡
ግለሰቦቹ በድብቅ ስለላ በቀረበባቸው ክስ ጥፋተኛ መሆናቸውን አምነዋል፤ ይህን ተከትሎም እስከ አምስት አመት ድረስ እስር ይጠብቃቸዋል ተብሏል፡፡
@አል አይን
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
በኦሮሚያ ክልል ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን 320 ተወካዮች ተመረጡ።
በምክክር መድረኩ የአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራን ለማከናወን ከ7 ሺህ በላይ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተወካዮች ውስጥ 320 ተወካዮች ዛሬ ተመርጠዋል።
እነዚህ የተመረጡ የኅብረተሰብ ተወካዮች ታኅሣሥ 13/2017 ዓ.ም ጀምሮ የባለድርሻ አካላት የምክክር እና የአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራ ላይ እንደሚሳተፉ ነው የተገለጸው።
የምክክር እና የአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራውም ለአምስት ተከታታይ ቀናት እንደሚቀጥል የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አብራርቷል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
“አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ስለ ምርጫ ማውራት ዋጋ የለውም” አቶ ጃዋር መሐመድ
📌ጃዋር 'አልጸጸትም' የተሰኘውን መጽሐፍ ዛሬ ታህሳስ 10/ 2017 ዓ.ም በኬንያዋ መዲና ናይሮቢ ያስመርቃል።
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ አመራሩ ጃዋር መሃመድ “ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ምርጫ ቅንጦት ነው” ሲሉ ተናግረዋል። “አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ስለ ምርጫ ማውራት ዋጋ የለውም” ሲሉም አስታውቀዋል።
አቶ ጃዋር መሃመድ ይህንን የተናገሩት በአገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ፣ በቀጣይ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ስለሚኖረው ሚና፣ አገሪቱ ስላለችበት ሁኔታ ከቢቢሲ አማርኛ ጋር ባደረገው ቆይታ ላይ ነው።
“አማራ ክልል ውስጥ መንግሥት ባህር ዳር እና የተወሰኑ ጥቂት ቦታዎች እንጂ ክልሉ በቁጥጥሩ ስር አይደለም” ሲሉ የተናገሩት አቶ ጃዋር “በኦሮሚያ ክልል ውስጥም ከተወሰኑ ዋና ዋና ከተሞች ውጪ ሌላው የአማፂያን መፈንጫ ነው” ሲሉ ገልጸዋል፤ ስለዚህ አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ስለ ምርጫ ማውራት ዋጋ የለውም ሲል ምላሹን ሰጥቷል።
አገሪቱ አሁንም ወደ ዲሞክራሲ የመመለስ፣ አገሪቱን ወደ መስመር የመመለስ እድል አለ ብለህ ታምናለህ? ተብለው የተጠየቁት ጃዋር ቢጠብም እድል አለ ብለዋል። ብልጽግናዎች በያዙት አመለካከት ወደ መስመር መመለስ አንችልም ሲሉ ገልጸዋል።
ከእስር ቤት ከወጡ በኋላ ለምን መንግስትን መተቸት እንዳቆሙ የተጠየቁት ጃዋር ወጥቼ ወደ አክቲቭዝም እና ወደ ትችት ብመለስ በእሳቱ ላይ ሌላ ቤንዚን መጨመር ሆኖ ታየኝ ብለዋል።
ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ያለውን ሁኔታ ስትመለከት የበለጠ የሚያሳስብህ እንቅልፍ የሚነሳህ የሚያስጨንቅህ ነገር ምንድን ነው ተብሎ የተጠየቀው ጃዋር የአገር መበተን ነው ሲል ምላሹን ሰጥተዋል።
“የአገር መፍረስ አደጋው በጣም አደገኛ ደረጃ ላይ ነው” ሲሉ የተናገሩት አቶ ጃዋር “ኢትዮጵያ አትፈርስም የሚሉ ሰዎች በየዕለቱ እያፈረሷት ነው” ሲሉ አሳስበዋል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
300 ኤርትራዊያን ስደተኞች ከቱርክ ተባረሩ‼
ቱርክ 300 ኤርትራዊያን ስደተኞችን ወደ አገራቸው ማባረሯን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰሞኑን ባወጣው አንድ ሪፖርቱ አመልክቷል።
የድርጅቱ የሰብዓዊ መብቶች ራፖርተሮች፣ የቱርክ መንግሥት በኤርትራዊያን ስደተኞች ላይ በሚፈጽመው የዘፈቀደ እስርና አስገድዶ የመመለስ ድርጊት ዙሪያ ለአገሪቱ መንግሥት ጥያቄ ያቀረቡ ሲኾን፣ አኹንም ቱርክ 50 ኤርትራዊያን ስደተኞችን አስገድዶ ወደ አገራቸው ሊመለስ የሚችልበት ኹኔታ እንዳለ ገልጸዋል።
በግዳጅ የተመለሱት ኤርትራዊያን ግርፋትና ኢሰብዓዊ አያያዝ ሊጠብቃቸው እንደሚችልና በርካቶችም ታስረዋል ወይም በግዳጅ ለውትድርና ተመልምለዋል መባሉን የጠቀሱት ራፖርተሮቹ፣ የቱርክ ድርጊት የዓለማቀፍ ሰብዓዊ መብቶችን ድንጋጌዎችና የስደተኞች መብቶችን የጣሰ እንደኾነ ገልጸዋል።ቱርክ ኤርትራዊያን ስደተኞችን በግዳጅ ወደ አገራቸው መመለስ ባስቸኳይ እንድታቆምም ራፖርተሮቹ ጠይቀዋል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ለ8 ቀናት ብቻ የሚቆይ የዋጋ ማስተካከያ ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ
📌1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ ማእከል በ400 ሽህ ብር ሲሸጥ የነበረው 420 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጭ
📌2ኛ.150 ሺህ ብር ሲሸጥ የነበረው በ160 ሽህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀመር ውስን እጣ የቀረው
ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼
አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት
ስልክ 0937411111
0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0
💥ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ ለጥቂት ቀናት ብቻ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ✅Jenboro real estate.
👉አፓርትመንት እና የንግድ ሱቆች በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ 📞 0909210806 / 0932610115
💥 የአፓርትመንት ዋጋ
👉108 ካሬ 2 መኝታ = 12,305,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,230,500
👉123 ካሬ 2 መኝታ = 14,145,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,414,500
👉150 ካሬ 3 መኝታ = 17,250,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,725,000
👉183 ካሬ 3 መኝታ = 21,045,000
10% ቅድመ ክፍያ = 2,104,500
💥 የሱቆች ዋጋ
👉16 ካሬ= ሙሉ ክፍያ 4,944,000 , 10% = 494,000
👉 18 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 5,562,000 , 10% = 556,200
👉 20 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 6,180,000 , 10% = 618,000
👉 23 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 7,107,000 , 10% = 710,700
👉 25 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 7,725,000 , 10% = 772,500
👉 28 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 8,652,000 , 10% = 862,500
💥ከ30% በላይ ለሚከፍሉ ልዩ ቅናሽ አለው
👉ለጥቂት ቤቶች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ስለሆነ ፈጥነው ይጠቀሙ።
📞0909210806 / 0932610115
የቀለሜ መነሻ ጥቅል
ልጆች እየወደዱ የሚማሩበት ፤ ሳይሰላቹ የሚያጠኑበት!!
ውስጡ በሚገኙት 68 መማሪያዎች
👉 ልጆች ከእርሳስ አያያዝ ጀምሮ መፃፍ ፣ ማንበብ፣ መስማትና መናገርን በቀላሉ የሚለማመዱበት
👉 የአማርኛ እና እንግሊዘኛ ፊደላትን ፣ ቁጥሮች ፣ ቅርፆችንና ከለሮችን እንዲሁም ሌሎች በመጀመሪያ ትምርህርት ዘመን ማወቅ ያለባቸውን ሁሉ የሚያውቁበት
👉 የሰአት አቆጣጠርን የሚማሩበት
👉 የስዕል ችሎታቸውን የሚያዳብሩበት
👉 ባለ ድምፅ መማሪያ መነሻዬ ፓድ
👉 11 እየፃፉና እያጠፉ የሚለማመዱባቸው መፃህፍት
👉 ኤሌክትሮኒክ ሰሌዳና 2በ1 ሰሌዳ
👉 የሰዓት መማሪያ ቦርድ
👉 ከ20 በላይ ማርከሮችና ጠመኔዎችን ያካተተ
የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye
ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334
አድራሻ፦ ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር ፤ ፒያሳ ካንትሪ ታወር ፤ ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት
#መነሻዬ #kids #education #new
#education #learning #school #students #study #motivation #student #teacher #college #science #children #kids #knowledge # #teaching #teachers # #learn #community #success #instagram #training #instagood #technology #career #english
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0
🚫 ይፍጠኑ ፒያሳ ተሽጦ እያለቀ ነው
አድዋ 00 ሙዚየም ፊትለፊት ወይም ሀገር ፍቅር ቲያትር አጠገብ ድጋሚ የማይገኝ ዕድል 4700 ካሬ ላይ ያረፈ G+5 ግዙፍ የንግድ ሞል ሱቆችን ከ 900,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እየሸጥን እንገኛለን።
ቴምር ሪልስቴት ጋር ሲመጡ ግን 900,000 ብር ቅድመ ክፉያ አዋጭ ሱቅ መግዛት ይችላል
❗️ በኢትዮጵያ ብር ብቻ የሚዋዋሉት በ 18 ወር የሚያልቅ
ያውም በወር ከ 80,000 ብር ጀምሮ ገቢ የሚያስገኝ ሱቅ በ ማህል ፒያሳ
ከ 20 ካሬ ጀምሮ እስከ ሚፈልጉት ካሬ ድረስ ሱቆች አሉን
ይምጡ እና ትርፋማ ኢንቨስትመንት ላይ ጥሪትዎን ያውሉ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0942996771 ይደውሉ
ካርድ “አሰራሩን ባለማስተካከሉ” እና “ከዚህ ቀደም የፈጸማቸውን ጥፋቶች ቀጥሎ በመገኘቱ "በሚል ድጋሜ መታገዱ ተነግሯል።
በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የተጣለበት እገዳ ባለፈው ሳምንት ተነስቶለት የነበረው የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) በድጋሚ መታገዱ ተሰምቷል።
የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሳምሶን ቢራቱ ፊርማ ያረፈበት የእግድ ደብዳቤ የተጻፈው በትላንትናው ዕለት ቢሆንም፤ ለካርድ አመራሮች የደረሰው ዛሬ ማክሰኞ ታህሳስ 8/ 2017 መሆኑን ጉዳዩን በቅርበት የሚከታተሉ ምንጮች ገልጸዋል።
ደብዳቤው ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በካርድ ላይ ባደረገው “የክትትል እና “የግምገማ ስራዎች”፤ ድርጅቱ ፈጽሟቸዋል ያላቸውን “የህግ ጥሰቶች” በመዘርዝር ማስጠንቀቂያ ሰጥቶ እንደነበር አስታውሷል። በዚህ መሰረት ድርጅቱ “በተቋቋመበት ዓላማ መሰረት”፤ “ህጋዊ ሂደትን ጠብቆ እንዲሰራ” “በጥብቅ ማሳሰቡንም” እንደጠቀሰ ኢንሳይደር ዘግቧል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ለ8 ቀናት ብቻ የሚቆይ የዋጋ ማስተካከያ ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ
📌1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ ማእከል በ400 ሽህ ብር ሲሸጥ የነበረው 420 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጭ
📌2ኛ.150 ሺህ ብር ሲሸጥ የነበረው በ160 ሽህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀመር ውስን እጣ የቀረው
ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼
አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት
ስልክ 0937411111
0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0
አስደሳች ዜና ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ
👉1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ ማእከል በ400 ሽህ ብር ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጮች
👉2ኛ.150 ሺህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የምትጀምር ውሱን እጣ የቀረው ለ 5 ቀን ብቻ የሚቆይ
ማሳሰቢያ -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው