wasulife | Unsorted

Telegram-канал wasulife - Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

221547

እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Subscribe to a channel

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በአውሮፓ ስምንት ዩኒቨርሲቲዎች የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ኮርስ ይሰጣል‼️

ታዋቂው የጀርመኑ ሀምቡርግ ዩኒቨርሲቲ አማርኛን ለማስተማር ከሰሞኑ እንቅስቃሴ ጀምሯል።
የኢትዮጵያው አማርኛ ቋንቋ በአውሮፓ ባሉ ዩንቨርሲቲዎች ማስተማር ከተጀመረ አንድ ክፍለ ዘመን አልፎታል፡፡
ከሰሞኑ ደግሞ የጀርመኑ ሐምቡርግ ዩንቨርሲቲ በአማርኛ ቋንቋ ዙሪያ ባዘጋጀው ጉባኤ ላይ እንደገለጸው በሴሜቲክ ቋንቋዎች ምድብ ስር ካሉ ቋንቋዎች ውስጥ አማርኛ በተናጋሪ ብዛት ከአረብኛ በመቀጠል ሁለተኛው ነው፡፡
ቋንቋው ከሚሰጥባቸው ሀገራት መካከል ጀርመን፣ ጣልያን፣ ፈረንሳይ፣ ብሪታንያ፣ ሩሲያ እና ሌሎችም ሀገራት ዋነኞቹ ናቸው፡፡
የጀርመኖቹ በርሊን እና ሐምቡርግ ዩንቨርሲቲዎች አማርኛ ቋንቋን ከሚያስተምሩት መካከል ሲጠቀሱ ኔፕልስ፣ ፓሪስ፣ ዋርሶው፣ ቅዱስ ፒተርስበርግ እና ለንደን ዩንቨርሲቲዎችም በማስተማር ላይ ይገኛሉ ተብሏል፡፡
የዓለማችን ቁጥር ሁለት ልዕለ ሀያል ሀገር የሆነችው ቻይና አማርኛን ከሚያስተምሩት ሀገራት መካከል አንዷ ስትሆን ሩሲያ ደግሞ ከዩንቨርሲቲ ባለፈ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ በማስተማር ላይ ትገኛለች ።
#አል አይን
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አዲስ አበባ ለመኖር ውድ ከተባሉ ከተሞች ተርታ ተመደበች።

ሜርሴር የተባለው የከተሞችን ደረጃ በዋጋ መዝኖ የሚያወጣ ድረ-ገፅ የአውሮፓውያኑ 2024 መገባደድን ተከትሎ የ226 ከተሞችን ሰንጠረዥ ይፋ አድርጓል።

ለመኖር እጅግ ውድ ከሚባሉት የማይቀመሱ ከተሞች ጀምሮ ኑሮ በጣም ርካሽ የሆነባቸው ከተማዎች በዝርዝሩ ውስጥ ተካተዋል።

📌አዲስ አበባ፣
📌ዳካር (ሴኔጋል)፣
📌ሜክሲኮ ሲቲ (ሜክሲኮ) እና
📌 ኤደንብራ (ስኮትላንድ) ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር ደረጃቸው በኑሮ ውድነት ደረጃቸው ትልቅ ለውጥ ካሳዩ ከተማዎች መካከል ሆነዋል።

ቀድሞ ለኑሮ አመቺ እና ብዙም ውድ ያልሆነች ትባል የነበረችው አዲስ አበባ ውድ ከሚባሉ የአህጉሪቱ ከተሞች መካከል ተደልድላለች።

በአፍሪካ ኑሮ በጣም ውድ የሆነባቸው 10 ከተሞችን በተለመከተ የሚወጡ ዘገባዎች ወጥነት ባይኖራቸውም ለምሳሌ ስታቲስታ የተባለው ድረ-ገፅ በአውሮፓውያኑ 2024 አዲስ አበባ ከአፍሪካ ከተማዎች እጅግ ውዷ ናት ይላል።

ኑምቤዮ የተባለው የከተሞችን የኑሮ ውድነት ዋጋን የሚያሰላ የቀመር ቋት ደግሞ ኢትዮጵያ በ2024 በኑሮ ውድነት ከአፍሪካ ሦስተኛ ናት ይላል።

ሜርሴር በበኩሉ አዲስ አበባ ለኑሮ ውድ ከሆኑ 10 ከተሞች መካከል ባትካተትም በ2024 ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ካሳዩ አምስት የዓለማችን ከተማዎች መካከል አዲስ አበባ አንዷ እንደሆነች ይጠቅሳል።

ባለፈው 2023 የአውሮፓውያኑ ዓመት በኑሮ ውድነት 194ኛ ደረጃ ላይ የነበረችው አዲስ አበባ ዘንድሮ ወደ 138 ከፍ ብላለች።
📌 አክራ (ጋና)፣
📌ኢስታንቡል (ቱርክ)፣
📌ቲራና (አልቤኒያ) እና
📌ካይሮ (ግብፅ) ሌሎች በአንድ ዓመት ውስጥ ትልቅ ለውጣ ያሳዩ አሊያም የዋጋ ግሽበታቸው ከፍ ያሉ ከተሞች ናቸው።
Via Ethiopian Link
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አራት ተጠርጣሪዎች ችሎት ላይ አልተገኙም።

በእነ ዶክተር ወንደሰን አሰፋ መዝገብ ስር በሽብር ወንጀል በተከሰሱ ተጠርጣሪዎች ላይ የምስክር ቃል መሰማት ተጀመረ፡፡

የሽብር ወንጀል ለመከላከል የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1176/12 አንቀጽ 3/2 ሀ ላይ የተደነገገውን ህግ ጥሰዋል በሚል የሽብር ወንጀል ክስ የተመሰረተባቸው 51 ተጠርጣሪዎች ላይ የምስክሮች ቃል መሰማት ዛሬ ተጀምሯል፡፡

የምስክር ቃል መሰማት የተጀመረው በአዲስ አበባ ልደታ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ጸረ ሽብር እና ህገ መንግስታዊ ችሎት ሲሆን በእስር ላይ ካሉት 23 ተከሳሾች ውስጥ አራቱ ማለትም ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ እና ዶክተር ገብረአብ አለሙ በህመም ምክንያት እንዲሁም ዮርዳኖስ አለሜ እና ረዳት ፕሮፌሰር ማዕረጉ ባያበይን የታሰሩበት ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ደግሞ ታራሚዎችን ከቦታ ቦታ እያዘዋወርኩ ነው ማለቱን ተከትሎ ችሎቱ ላይ ሳይቀርቡ መቅረታቸውን የተከሳሾች ጠበቃ ሰለሞን ገዛኸኝ መናገራቸውን የዘገበው አል አይን ነው፡፡

እንደ ጠበቃ ሰለሞን ገለጻ በዛሬው ችሎት አቃቢ ህግ በሶስት ተከሳሾች ላይ ማለትም ዳዊት እባቡ ፣ሞላልኝ ሲሳይ እና አብርሃም ጌትነት ላይ አምስት ምስክሮችን አቅርቧል፡፡

አምስቱ ምስክሮች በችሎቱ ተገኝተው ቃለ መሀላ የፈጸሙ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ ሶስቱ ምስክሮች የደረጃ ምስክር ቃላቸውን ወይም የእማኝነት ምስክር ቃል ሰጥተዋል ተብሏል፡፡

ከመስካሪዎች ውስጥ አንዱ የፖሊስ ባልደረባ ሌላኛው ተመሳሳይ ምስክር ደግሞ የተከሳሽ መኖሪያ ቤት አከራይ ሲሆን በቁጥጥር ስር በዋሉበት ወቅት ቤት ሲፈተሸ ያልተመዘገበ ሽጉጥ መያዙን ለችሎቱ ማስረዳታቸውን፣ ነገር ግን ተያዘ የተባለው ሽጉጥ የክሱ አካል እንዳልሆነ እና በኢግዚቢትነት አለመቅረቡን ጠበቃ ሰለሞን አክለዋል፡፡

አቃቢ ህግ ሁለቱ ቀሪ ምስክሮቹ ከሶስቱ የተለየ የምስክርነት ቃል አይሰጡልኝም በሚል ቃላቸውን እንዳይሰጡ ለችሎቱ ማስረዳቱን ተከትሎ ቃላቸውን እንዳልሰጡም ጠበቃ ሰለሞን ተናግረዋል፡፡

የአቃቢ ህግ 96 ምስክሮች ቃል መሰማት ቀጠሮ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ታህሳስ 17 ቀን 2017 ድረስ እንዲሰሙ ችሎቱ የፈቀደ ሲሆን ነገ እና በቀጣዮቹ ቀናት በተከሳሾች ላይ የምስክሮች ቃል መሰማቱ ይቀጥላልም ብለዋል፡፡
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

እርምጃ የተወሰደባቸው ባንኮች ለኮሪደር ልማት ክፍያ ተጠይቀው ባለመክፈላቸው አይደለም ተብሏል።

ለጉዳዩ ሐረሮች ምላሽ ሰጥተዋል።
👇
<<...Wasu Mohammed እንዴት አመሸህ?ሀረር ከተማ ለኮሪደር ልማት ብር አላዋጣችሁም ተብለው ባንኮች እንደታሸጉ የሚገልጽ የተላለፈው መረጃ እንዲታረም መረጃ ለመስጠት ነው::

እርምጃ የተወሰደባቸው ክፍያ ተጠይቀው ያልከፈሉ ባንኮች ሳይሆኑ ባላለቀ ሕንጻ ላይ ያለመጠቀሚያ ፍቃድ ተከራይተው ያሉ እና ሕንጻ ግንባታ ሳያጠናቅቁ ወደ ስራ የገቡት ላይ ነው እንጂ ከክፍያ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለውም ያለቀ ሕንጻ ላይ እየሰሩ ያሉ አንድም ባንክ የተዘጋ የለም።

ለኢንቨስተሮች ሕንጻቸውን እንዲያጠናቅቁ ከሶስት ወር በፊት ደብዳቤ ተጽፎላቸው ተነግራቸው ነበር እነዚህ ባንኮችም ሌሎች ተቋማትም የተጠናቀቀ ሕንጻ እንዲከራዩ ተብሎ ሦስት ወር የጊዜ ገደብ ተሰጥታቸው ነበር እንጂ የክልሉ መንግሥት ለኮሪደር ልማት ብር አላዋጣችሁም ብሎ እርምጃ እንደወሰደ መገለጹ ፍጹም ስህተት እና ሊታረም የሚገባው የተዛባ መረጃ መሆኑን ለመግለጽ እወዳለሁ።>>
👉መረጃውን ያደረሱኝ ሰዉ የስራ ኃላፊነታቸውን ባይገልፁም ለማብራሪያው ከልብ አመሠግናለሁ።ሌሎችም ከዚህ ተማሩ።ግልፀኝነት ይጠቅማል።ሐረር❤️🙏
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

''ሶማሊያ አደገኛ ጦርነትን ማስቀረት ችላለች'' - አድቡረህማን የሱፍ አል አብደላህ

የሶማሊያ የመረጃ፣ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ድዔታ አድቡረህማን የሱፍ አል አብደላህ የአንካራውን ስምምነት በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል።

በዚህም መንግስት በሶማሊያ ብሔራዊ ደህንነት ላይ ያንዣበበን ጦርነት ማስቀረት ችሏል ብለዋል፡፡

''ከአንድ አመት ጠንካራ ሥራ በኋላ አደገኛ ሙከራን አክሽፈናል'' ሲሉም ተናግረዋል።

የሶማሊያ መንግስት ከኢትዮያ ጋር የተፈጠረውን አለመግባባት ለመፍታት የሄደበትን ርቀት ሲገልጹት ''አስቸጋሪ እና ፍሪያማ ነበር'' ብለውታል፡፡

ሚኒስር ድዔታው፣ ''ሁሉም ምስጋና ለፈጣሪ ይሁን፤ ባለስልጣትና የሶማሊያ ህዝብ በህብረትና በጠንካራ አቋም ሀገራቸውን ተከላክለዋል፤ ኢንሻ አላህ ሀገራችን ታሸንፋለች፤ ፈተናዎችን ታልፋለች'' ነው ያሉት።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ሱለይማን አብደላ ኢትዮጵያ ገብቷል።ከቤተሰቡም ጋር ተቀላቅሏል።

ከአመት በላይ በውጭ ታስሮ የቆየው ሱለይማን አብደላ ወደሐገሩ እንደገባ ቀጥታ ከቤተሰቡ ጋር ተቀላቅሏል።"እንኳን መታፈንና መታሰር አንድም ሰው አልገላመጠውም"ሲሉ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ሠዎች ገልፀዋል።
via Ethiopian Link
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ይሄ ግፍ ነው‼

ደሴ እና ኮምቦልቻ ከ20 ያላነሱ የነዳጅ ማደያዎች ይገኛሉ።

ባለማደያዎቹ ቤንዚን ቀን ያወርዳሉ ሌሊት ከከተማ አስተዳደሮቹ የፀጥታና የንግድ ተቋማት ተቆጣጣሪዎች ጋር ተመሳጥረው በበርሚል ሽጠውት ያድራሉ።

ሠርቶ አደር የባጃጅና ታክሲ አገልግሎት ሰጭዎች በበርሚል ከገዙት በየሰፈሩ ለመቅዳት ተገደዋል።

ደሴ ከተማ አንድ ሰሞን ሂደቱ በከንቲባ ጽ/ቤት መመራት ጀምሮ ከተስተካከለ በኋላ ሆድ አደሮች አሸንፈው ደሃ ሰርቶ እንዳኖር እንደፈለጉ እየተጫዎቱበት ይገኛል።

ዛሬን እንዲኖር ህግ ላልተከበረለት ሰርቶ አደር ዜጋ ኮሪደር ምን ይሰራለታል? ግርም የሚለው ሁለቱም ከተሞች ለለውጥ እንተጋለን የሚሉ ከንቲባዎች አላሏቸው:አመራሩም ቢሆን ሲሮጥ ይታያል።

በማደያ 93 ብር የሆነ ቤንዚን በጀሪካን ከባዕድ ነገር ጋር 200 ብር ሲሸጥ ህግ ካላስከበራችሁ የምትሯሯጡት ለህዝብ ሳይሆን ለግል ጥቅማችሁ እንደሆነ ለመረዳት ቀላል ይሆናል ማለት ነው።

ይሄ በአይሱዙ ተጭኖ ሲንቀሳቀስ የተያዘው ቤንዚን ኮምቦልቻ ሲሆን ሲቀዳ ዝም ብለውት ከቀዳ በኋላ የጠየቁትን ገንዘብ ባለመክፈሉ የተያዘ ነው።ቢከፍል አይያዝም ነበር ተግባባን?ምን እንድናስብ ጠብቃችሁ ነበር።

ልብ በሉ ሁሉም ማደያዎች አስፓልት ላይ ይገኛሉ።አይደለም ለወንጀል አነፍናፊው ፖሊስ ለመንገደኛ ግልፅ ናቸው።

📌ይሄ ጉዳይ እዚህ በስም ያልጠቀስኳቸውንም ከተሞች ይመለከታል።ሐዋሳ ችግሩ የከፋ ነበር :አመራራ ተጠያቂ ሲደረግ:የተወሰኑት ሲታሰሩ ድርጊቱ ቆመ።አሁን አንፃራዊ መሻሻል አለ።

ባለቤቷን የተማመነች በግ ላቷን ውጭ አሳደረች ነው ነገሩ።ባለማደያዎች አመራሩን ሳይዙ በዚህ ልክ በህዝብ ላይ ያልተገባ ችግር አይፈጥሩም።
#ለግሩፕ_ሼር
Wasu Mohammed
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ኤርዶጋን‼

የቱርኩ ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን በ2025 የመጀመሪያዎቹ 2 ወራት ውስጥ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን እንደሚጎበኙ አስታውቀዋል።

አናዶሉ እንደዘገበው በሁለቱ ሀገራት ለ1 አመት ውጥረት የፈጠረ ቁርሾን ያስቀረ ሽምግልና ባሳለፍነው ሳምንት ማድረጋቸው ይታወሳል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ቢሊየነሩ ገደል ገብተው አረፉ

ሀብታቸው 99 ቢልየን ብር የሚገመተው የዛራ ብራንድ ልብስ ባለቤት ስፔናዊ ከተራራ ገደል ላይ ወድቀው ህይወታቸው አለፈ

በዓለም ዙሪያ ወደ 2,800 የሚጠጉ ሱቆች ያለው የስፔን አልባሳት ቸርቻሪ እና የማንጎ ኩባንያ እና የዛራ ብራንድ ልብስ መስራች እና ባለቤት ኢሳክ አንዲች በተራራ አደጋ ህይወታቸው  ማለፉን ኩባንያው እና ፖሊስ ገልፀዋል ።

የ71 አመቱ ነጋዴ ቅዳሜ እለት ባርሴሎና አቅራቢያ በሚገኘው በሞንትሴራት ዋሻዎች ውስጥ ከዘመዶቻቸው ጋር በእግር  ለመዝናናት ሲጓዙ ከ100 ከፍታ ካለው ገደል ላይ ተንሸራተው ወድቀው ህይወታቸው ያለፈው ።

በቱርኪ ኢስታንቡል የተወለዱት አንዲች ከቤተሰቦቻቸው ጋር በ1960ዎቹ ወደ ሰሜን ምስራቅ እስፓኝ ካታሎኒያ ተዛውረው  ማንጎ ኩባንያን በፈረንጆቹ በ1984 መሰረቱ

እንደ ፎርብስ ዘገባ ሀብታቸው 4.5 ቢሊዮን ዶላር ወይም 99 ቢልየን ብር  ይገመታል ።

የዓለማችን ትልቁ የፋሽን ልብስ ቸርቻሪ እና የታዋቂው የዛራ ብራንድ ባለቤት ማንጎ ኩባንያ በዋነኝነት ምርቱ በኤዥያ እና በቱርክ ገበያ ላይ  ይሸጣል ።ማንጎ አንድ ብራንድ ብቻ ነው ያለው እና ምንም አይነት ፋብሪካ የሌለው ኩባንያ ነው።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ከላይ የሚታየው ከሐረር የደረሰኝ ጥቆመ ነው።

የሐረር ከተማ አስተዳደር በከተማው ለሚሰራ የኮሪደር ልማት የተጠየቁትን ብር አላዋጡም ያላቸውን የግል ባንኮች ማሸጉን የሚገልፁ በረካታ ጥቆማዎች መጥተው ተመልክቻለሁ።

ይሄ አካሄድ ተገቢ አይመስለኝም።የኮሪደር ልማትን በልመና ለመተግበር ከባድ ነው።

በእቅድ በጀት ይዞ መስራት ሲገባ የንግዱን ዘርፍ ያልተገባ ጫና ውስጥ ማስገባት ተገቢ አይደለም።

መሠረተ ልማቱ የሚወደድ ቢሆንም ከተሞች የገንዘብ ምንጩ ላይ ጥንቃቄ አድርጉበት።ባንክን ያክል ትልቅ ተቋም እስከማሸግ የሚያደርስ ግብግብ ውስጥ መግባት አይገባም።
Wasu Mohammed
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ያሳዝናል‼

  እነዚህ ፎቶዎች የተላኩልኝ ከአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ ነው።

📌በአካባቢው ርሃብ መከሰቱን ተከትሎ ሴቶችና ህፃናት በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ እንደሚገኝ የአካባቢው ተወላጆች ነግረውኛል።

📌በወረዳው ጉሊሃ ታልኩል:ብርኮ, እብሉ: አምደ ሚካኤል ቀይ ወንዝ:ቢሮ ከከተማው:ታልኩል በተባሉ ቀበሌዎች ችግሩ እንደጠናም ተናግረዋል።

📌የተጠቀሰውና ርሃብ ተከስቶበታል የተባለው ቡግና ወረዳ ከአመት በላይ በፋኖ ሀይሎች በቁጥጥር ስር እንደሚገኝም የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል።

📌"ለረዲኤት ድረጅቶች በር ባለመከፈቱ በዚህ ዘመን ህፃናት በረሀብ እየሞቱ ነው" ያሉት ተወላጆቹ ለችግሩ መፍትሄ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።

📌ለእነዚህ የቡግና ወረዳ በስርዓተ ምግብ እጥረት ለተጎዱ ህፃናት አስቸኳይ መፍትሄ ሊሰጥ ይገባል።
Wasu Mohammed

https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በጃል ሰኝ የሚመራው የኦነስ ኃይል ከሰላም ስምምነቱ በኋላ ከሰሜን ሸዋ ወጭ አጋጣሚውን በመጠቀም ከወለጋ የጃል መሮ ልጆችም እየገቡ መሆኑን ከተለያዩ የኦሮሚያ ክልል መረጃ ምንጮች ለመመልከት ተችሏል።

ታጣቂዎቹ ከጊምቢ: ከሆሮጉዱሩና ሻምቡ የወለጋ አካባቢዎች እና ከሰሜን ሸዋ: ወረ ጃርሶ :ያያ ጉለሌ እንደዚሁም ፈንታሌ እየተሰባሰቡ ወደ ተሐዲሶ ተቋማት እየተላኩ ነው ተብሏል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
📌ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

"የቴክኒክ ችግሩ በመጣራት ላይ ይገኛል" የኢትዮጵያ አየር መንገድ

📌የበረራ ቁጥሩ ET 612 የሆነ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ትናንት ታህሳስ 05 ቀን 2017 ዓ.ም. ከአዲስ አበባ ወደ ዱባይ በሚያደርገው በረራ ከተነሳ ከ30 ደቂቃ በኋላ የቴክኒክ ችግር አጋጥሞታል።

📌በዚህም አውሮፕላኑ ወደ አዲስ አበባ ተመልሶ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በሰላም አርፏል።

📌ለጥንቃቄ ሲባል መንገደኞች እና የበረራ ሠራተኞች በአስቸኳይ ከአውሮፕላኑ እንዲወርዱ መደረጉን አየር መንገዱ አሳውዋል።

📌" ሁልጊዜም ለመንገደኞቼ ደህንነት ቅድሚያ  እሰጣለሁ " ያለው አየር መንገዱ መንገደኞች ለደረሰባቸው መጉላላት አየር ይቅርታ ጠይቋል።የቴክኒክ ችግሩ በመጣራት ላይ መሆኑንም ገልጿል።
📌ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በደብረ ማርቆስ‼

አማራ ክልል ደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር መንቆረር ክ/ከተማ የቦ አርጀና ቀበሌ በተሰበሰበ የአርሶ አደር የስንዴ ክምር ላይ ጉዳት መድረሱን ከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል።
 
አርሶ አደሮች አመት የደከሙበት 9 የስንዴ ክምርና የተሰበሰበ የከብቶች መኖ ጭምር ታህሳስ 5ቀን 2017 ዓ.ም ሆን ተብሎ እንዲወድም እንደተደረገ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን በገፁ ላይ አስፍሮ ተመለክተናል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
📌ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

‹‹ወደቡን ኢትዮጵያ ሙሉ ለሙሉ እንድትጠቀምበት ሐሳብ አቅርበናል፣ አሁንም ድረስ የኢትዮጵያን ምላሽ እየተጠባበቅን ነው››ጂቡቲ

የጂቡቲ መንግሥት የኢትዮጵያና የሶማሊያን ውጥረት ለማርገብ ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ የታጁራን ወደብ በማስተዳደር እንድትጠቀምበት ያቀረበው ሐሳብ እስካሁን ምላሽ አለማግኘቱን አስታወቀ።

የጂቡቲ መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሐመድ ዓሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽንን ለመምራት እየተደረገ ባለው ውድድር ላይ ዕጩነታቸውን በሚመለከት፣ አዲስ አበባ በሚገኘው የአገሪቱ ኤምባሲ ሐሙስ ታኅሳስ 3 ቀን 2016 ዓ.ም. በሰጡት መግለጫ ወቅት ነው ይህ የተነገረው።

አገራቸው ለኢትዮጵያ ያቀረበችውን ወደብ አስመልክቶ ከሪፖርተር ጥያቄ የቀረበላቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፣ ‹‹ወደቡን በጋራ ለማስተዳደርና ኢትዮጵያ ሙሉ ለሙሉ እንድትጠቀምበት ሐሳብ አቅርበናል፣ አሁንም ድረስ የኢትዮጵያን ምላሽ እየተጠባበቅን ነው፤›› ብለዋል።

ሚኒስትሩ በነሐሴ ወር አገራቸው ኢትዮጵያ ወደቡን እንድትጠቀምበት የሚለውን ሐሳብ ባቀረበችበት ወቅት በሰጡት ማብራሪያ፣ ‹‹በአሁኑ ወቅት ከታጁራ ወደብ የሚገባንን ጥቅም እያገኘን አይደለም። በሁለት ወራት ውስጥ አንድ መርከብ ብቻ ነው እያስተናገደ የሚገኘው። የጂቡቲ መንግሥት ይህንን ወደብ ለመገንባት 60 ሚሊዮን ዶላር ወጪ አድርጓል። ከታጁራ ወደብ እስከ ባሎህ ግዛት ድረስ ያለውን መንገድ ለመገንባት ደግሞ 110 ሚሊዮን ዶላር ወጪ አድርጓል። በታጁራ ወደብ ለሠራተኞች ደመወዝ እየተከፈለ ያለው ከዶላሌ ወደብ ከሚገኝ ገቢ ነው። ይህ መሆኑ ትክክል ነው ትላላችሁ? አይደለም፤›› ማለታቸው ይታወሳል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በቱርኪዬ አመቻችነት ባለፈው ሳምንት በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) እና በሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሸኪህ መሐመድ መካከል ስምምነት በመፈረሙ መደሰታቸውን ገልጸው፣ ድንበራቸው በየብስ የተከለለ አገሮች በዓለም አቀፍ ሕግጋት መሠረት የባህር በር የማግኘት መብት ላይ ያላቸውን ምልከታም አብራርተዋል።

‹‹የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የባህር በር ማግኘትን የተመለከተው ኮንቬንሽን በጣም ግልጽ ድንጋጌዎችን የያዘ ነው። ወሰናቸው በየብስ የተከበበ አገሮች ነፃ፣ መተንበይ የሚቻልና ያልተደናቀፈ የባህር በር የማግኘትና የመጠቀም መብት አላቸው። በዓለም አቀፉ የሕግ ማዕቀፍ መሠረት የእነዚህ አገሮች መብት በትክክል በተግባር ላይ እንዲውል ጠንክረን መሥራት ያለብን ይመስለኛል፤›› ብለዋል።

ሚኒስትሩ አገራቸው ለኢትዮጵያ የታጁራ ወደብን በአማራጭነት ማቅረቧንም አስታውሰዋል። ‹‹የባህር በር ተጠቃሚነትን በተመለከተ ጂቡቲ ከጎረቤቶቿ ጋር በአጋርነትና በትብብር ለመሥራት ሁሌም ክፍት ናት። ነገር ግን በአገሮች መካከል የሚደረጉ የግልግል ዳኝነቶች በዓለም አቀፍ ሕጎች መሠረት መከናወናቸው ጠቀሜታው የላቀ ነው፤›› ብለዋል።(ሪፖርተር)
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
📌ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

📌30% ከፍለው 25% ቅናሽ ያገኛሉ

📍ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቀሪውን በ ረጅም ዙር የሚከፍሉት

በመሀል ፒያሳ ሊሴ ትምህርት ቤት ጀርባ በ 1200ካሬ ላይ ያረፈ በግንባታ ላይ ያሉ ቅንጡ አፓርትመንቶችን  በተመጣጣኝ ዋጋ ከ TEMER ሪል እስቴት ለሽያጭ አቅርበናል።

አፓርትመንቶች

👉 ከ ስቱዲዮ እስከ ባለ 3 መኝታ 46 - 141ካሬ
👉የንግድ ሱቆች ፒያሳ ላይ ከ20 ካሬ ጀምሮ
     
❇️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ አፓርትመት::

❇️ በዘመናዊ የግንባታ ጥበብ የሚገነባ

❇️በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
☞ 4 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር
☞የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ
☞  ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
☞ ለደስታ/ለሀዘን ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ አዳራሽ
☞ የኤሌክትሪክ መኪኖች ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ የተዘጋጀለት
☞የ24 ሰአት የካሜራ አገልግሎት(CCTV Service )
❇️በተጨማሪም

           👉 አያት
            👉ጋርመንት
            👉ሱማሌተራ አፓርትመንት ቤቶች

ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙን አትርፈው ይመለሳሉ።

ለበለጠ መረጃ:
☎️ 0942996771

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በጅማ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች ባረፉበት ሆቴል ላይ የቦንብ ጥቃት መፈፀሙ ተሰምቷል።

በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ጅማ ከተማ የሚካሄደውን የመንገድ ኮሪደር ልማት ለመጎብኘት የሄዱ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ባረፉበት አንድ ሆቴል ላይ ትላንት ምሽት ሁለት ሰዓት ገደማ የቦምብ ጥቃት እንደተፈጸመባቸው ተነግሯል።

፣ በከተማው በተለምዶ መርካቶ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ወደ ስታዲዮም በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኝ አንድ ሆቴል የተፈፀመ ጥቃት ነው።

በጥቃቱ በሰዎች እና በንብረት ላይ የደረሰ ጉዳት ይኑር አይኑር አልታወቀም።

የቦምብ ፍንዳታው በተከሰተበት ወቅት በአካባቢው ከፍተኛ መደናገጥ ተፈጥሮ ነበር ተብሏል።

ኾኖም ፖሊስ ከጥቃቱ በኋላ ተጠርጣሪ ናቸው ያላቸውን በርካታ ሰዎች ማሠሩን ከዋዜማ ሬዲዬ ዘገባ ተመልከተናል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

"እኔ ከኃላፊነት ሳልነሳ አፍሪካ ቋሚ መቀመጫ ይኖራታል" - አንቶኒዮ ጉተሬዝ

📌የተ.መ.ድ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በእሳቸው የስልጣን ዘመን አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ቢያንስ ሁለት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት እሰራለሁ ብለዋል።

📌አንቶኒዮ ጉተሬዝ፣ "እኔ ከኃላፊነት ሳልነሳ አፍሪካ ቋሚ መቀመጫ ይኖራታል" ነው ያሉት።

📌ይህን ለማድረግም በአምስቱ ቋሚ የምክር ቤት አባላት መካከል መግባባት ላይ ተደርሷል ሲሉም አክለዋል።

📌ዋና ፀሐፊው ይህን ያሉት በቅርቡ ወደደቡብ አፍሪካ ባቀኑበት ወቅት ነው።
via Ethiopian Link
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

💥ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ ለጥቂት ቀናት ብቻ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ  ✅Jenboro real estate.
👉አፓርትመንት እና የንግድ ሱቆች በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ 📞 0909210806 / 0932610115

💥 የአፓርትመንት ዋጋ
👉108 ካሬ 2 መኝታ = 12,305,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,230,500
👉123 ካሬ 2 መኝታ = 14,145,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,414,500
👉150 ካሬ 3 መኝታ = 17,250,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,725,000
👉183 ካሬ 3 መኝታ = 21,045,000
10% ቅድመ ክፍያ = 2,104,500

💥 የሱቆች ዋጋ
👉16 ካሬ= ሙሉ ክፍያ 4,944,000 , 10% = 494,000
👉 18 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 5,562,000 , 10% = 556,200
👉 20 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 6,180,000 , 10% = 618,000
👉 23 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 7,107,000 , 10% = 710,700
👉 25 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 7,725,000 , 10% = 772,500
👉 28 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 8,652,000 , 10% = 862,500

💥ከ30% በላይ ለሚከፍሉ ልዩ ቅናሽ አለው
👉ለጥቂት ቤቶች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ስለሆነ ፈጥነው ይጠቀሙ።
📞0909210806  /  0932610115

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አስደሳች ዜና ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ

👉1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ400 ሽህ ብር ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጮች

👉2ኛ.150 ሺህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የምትጀምር ውሱን እጣ የቀረው ለ 5 ቀን ብቻ የሚቆይ

ማሳሰቢያ -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የቀለሜ መነሻ ጥቅል

👉ከእርሳስ አያያዝ ችሎታ ጀምሮ ልጆችን ማንበብ ፣ መፃፍ ፣ ማዳመጥ እና ማንበብ  ችሎታቸውን በተቀናጀ መልኩ በምስል ፣ በድምፅና በተግባር የሚለማመዱበት አስደናቂ ጥቅል

👉በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ
👉የልጆችን መማር ፍላጎት የሚያነሳሱ 68 መማሪያዎችን ግልፅ ከሆነ አጠቃቀም መመሪያ ጋር የያዘ


👉ደጋግመው የሚጠቀሙባቸው 11 መፃህፍት
👉 ባለ ድምፅ መማሪያ መነሻዬ ፓድ
👉 2 በ1 ሰሌዳ
👉 ኤሌክትሮኒክ ሰሌዳ
👉 የሰዓት መማሪያ ቦርድ
👉ከ20 በላይ ማርከሮችና ጠመኔዎች
👉 በዶ/ር ኢዮብ ማሞ ተዘጋጅቱ ለወላጆች ከመነሻዬ ከተበረከተ ስጦታ ጋር


የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye

ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334

አድራሻ፦ 1.ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር
               2. ፒያሳ ካንትሪ ታወር
በተጨማሪም 👉 ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት

#meneshaye #መነሻዬ #kidsmaths #kids #success #focus #children #education  #science #knowledge #math #maths #mathematics #concentration   #primaryeducation  #braindevelopment #kidsimagination

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

📌30% ከፍለው 25% ቅናሽ ያገኛሉ

📍ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቀሪውን በ ረጅም ዙር የሚከፍሉት

በመሀል ፒያሳ ሊሴ ትምህርት ቤት ጀርባ በ 1200ካሬ ላይ ያረፈ በግንባታ ላይ ያሉ ቅንጡ አፓርትመንቶችን  በተመጣጣኝ ዋጋ ከ TEMER ሪል እስቴት ለሽያጭ አቅርበናል።

አፓርትመንቶች

👉 ከ ስቱዲዮ እስከ ባለ 3 መኝታ 46 - 141ካሬ
👉የንግድ ሱቆች ፒያሳ ላይ ከ20 ካሬ ጀምሮ
     
❇️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ አፓርትመት::

❇️ በዘመናዊ የግንባታ ጥበብ የሚገነባ

❇️በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
☞ 4 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር
☞የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ
☞  ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
☞ ለደስታ/ለሀዘን ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ አዳራሽ
☞ የኤሌክትሪክ መኪኖች ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ የተዘጋጀለት
☞የ24 ሰአት የካሜራ አገልግሎት(CCTV Service )
❇️በተጨማሪም

           👉 አያት
            👉ጋርመንት
            👉ሱማሌተራ አፓርትመንት ቤቶች

ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙን አትርፈው ይመለሳሉ።

ለበለጠ መረጃ:
☎️ 0942996771

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የቡልጋሪያ ጠንቋይ😳
👇
ባባ ቫንጋ በቀጣዩ የፈረንጆች አመት 2025 ምን ይከሰታል ብለው ተነበዩ?
ታዋቂዋ የቡልጋሪያ ጠንቋይ "ሶሪያ በአሸናፊዎች እጅ ትገባለች፤ በምስራቁ ምዕራባውያንን የሚያጠፋ ሶስተኛው የአለም ጦርነት ይጀመራል" ብለዋል‼️

ከ28 አመት በፊት ህይወታቸው ያለፈው ባባ ቫንጋ እስከ 2030 ድረስ አለማችን የምታስተናግዳቸውን አበይት ክስተቶች ተንብየዋል
ቫንገሊያ ፓንዴቫ ጉሽቴሮቫ ወይም በተለምዶ ባባ ቫንጋ እየተባሉ የሚጠሩት ቡልጋሪያዊት ጠንቋይ አዲስ አመት ሲቃረብ የመገናኛ ብዙሃንን ትኩረት ይስባሉ።
አይነስውሯ ባባ ቫንጋ በ85 አመታቸው በፈረንጆቹ 1996 ህይወታቸው ቢያልፍም እስከ 2030 አለማችን የምታስተናግዳቸውን አበይት ክስተት ተንብየዋልና አሁንም ድረስ ይነሳሉ።
በ12 አመታቸው የአይን ብርሃናቸው ካጡ በኋላ የወደፊቱን የመተንበይ ብቃት እንዳዳበሩ የሚናገሩት ባባ ቫንጋ የመስከረም 11ዱን የኒውዮርክ መንትያ ህንጻዎች ጥቃት፤ የሶቪየት ህብረት መፈራረስና ካንሰር የተባለ በሽታ ቀጣይ ስጋትነትን አስቀድመው ተንብየዋል።
ከ16 ቀናት በኋላ በሚገባው 2025ም በአለማችን የሚከሰቱ ዋና ዋና ጉዳዮችን ከህልፈታቸው በፊት ተንብየዋል ብሏል ዴይሊ ታር በዘገባው።
የአውሮፓ ጥፋት
ባባ ቫንጋ የፈረንጆቹ 2025 ምዕራባውያንን ክፉኛ የሚጎዳ አስከፊ ጦርነት የሚከሰትበት መሆኑን ተንብየዋል። በሶሪያ ጉዳይ አስቀድመው ተናገሩት የተባለውም የቡልጋሪያዊቷን እንስት የመተንበይ ችሎታ በጉልህ አሳይቷል። "ሶሪያ በመጨረሻ በአሸናፊዎች እጅ ትወድቃለች፤ አሸናፊው ግን አንድ አይሆንም" ያሉት ባባ ቫንጋ፥ "በምስራቁ ምዕራባውያንን የሚያጠፋ ሶስተኛ የአለም ጦርነት ይጀመራል" ሲሉ ተንብየዋል።
ከዮፎ ጋር ግንኙነት
ባባ ቫንጋ "በ2025 የሰው ልጆች ምንነታቸው ከማይታወቁ በራሪዎች (ዮፎ) ጋር ግንኙነት ይጀምራሉ፤ ይህም ምናልባትም አለማቀፍ ቀውስ ያስከትላል" ይላሉ።
የአሜሪካዋ ኒው ጀርሲ ከአንድ ወር በላይ ዩፎ ይሁኑ ድሮኖች እስካሁን በውል ያልተለዩ በረሪ አካላት በሰማይ እያንዣበቡባት ነው።
ዶናልድ ትራምፕ በምርጫ ቅስቀሳቸው ካሸነፉ የአሜሪካ መንግስት በዩፎዎች ዙሪያ ያለውን ዝርዝር መረጃ ይፋ እንደሚያደርጉ ቃል መግባታቸው ይታወሳል። የትራምፕ መመረጥም የባባ ቫንጋ ትንበያ እውን ሊሆን እንደሚችል አመላካች ነው ተብሏል።
Via Alain
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አስደሳች ዜና ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ

👉1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ400 ሽህ ብር ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጮች

👉2ኛ.150 ሺህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የምትጀምር ውሱን እጣ የቀረው ለ 5 ቀን ብቻ የሚቆይ

ማሳሰቢያ -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

💥ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ ለጥቂት ቀናት ብቻ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ  ✅Jenboro real estate.
👉አፓርትመንት እና የንግድ ሱቆች በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ 📞 0909210806 / 0932610115

💥 የአፓርትመንት ዋጋ
👉108 ካሬ 2 መኝታ = 12,305,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,230,500
👉123 ካሬ 2 መኝታ = 14,145,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,414,500
👉150 ካሬ 3 መኝታ = 17,250,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,725,000
👉183 ካሬ 3 መኝታ = 21,045,000
10% ቅድመ ክፍያ = 2,104,500

💥 የሱቆች ዋጋ
👉16 ካሬ= ሙሉ ክፍያ 4,944,000 , 10% = 494,000
👉 18 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 5,562,000 , 10% = 556,200
👉 20 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 6,180,000 , 10% = 618,000
👉 23 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 7,107,000 , 10% = 710,700
👉 25 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 7,725,000 , 10% = 772,500
👉 28 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 8,652,000 , 10% = 862,500

💥ከ30% በላይ ለሚከፍሉ ልዩ ቅናሽ አለው
👉ለጥቂት ቤቶች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ስለሆነ ፈጥነው ይጠቀሙ።
📞0909210806  /  0932610115

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ሂሳብ የአለም ቋንቋ ነው!
ይህን ጥቅል በመሸመት ልጆዎን ከአለም ጋር ያስተዋዉቁ።

👉 እስከ 10 አመት ላሉ ልጆች የቀረበ
👉 ቁጥሮችን ከመለየት ጀምሮ ሂሳብን በጨዋታ መልክ የሚማሩበት
👉 የመደመር፣ መቀነስ፣ ማባዛትና ማካፈል ስሌቶች በተግባር የሚማሩበት
👉 ሂሳብን ከእለት ተእለት ህይወታቸው ጋር የሚያዋህዱበት

👉 ከ 200 በላይ የቁጥር መለማመጃዎችን የያዘ
👉 50 ሂሳባዊ ጨዋታዎች ያሉት
👉 በምስል የተደገፈ ግልፅ ማኑዋል ያለው
👉 አጨዋወቱን የሚያሳይ የቪዲዮ መተግበሪያ

የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye

ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334

አድራሻ፦ 1.ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር
               2. ፒያሳ ካንትሪ ታወር
በተጨማሪም 👉 ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት

#meneshaye #መነሻዬ #kidsmaths #kids #success #focus #children #education  #science #knowledge #math #maths #mathematics #concentration   #primaryeducation  #braindevelopment #kidsimagination

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

📌30% ከፍለው 25% ቅናሽ ያገኛሉ

📍ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቀሪውን በ ረጅም ዙር የሚከፍሉት

በመሀል ፒያሳ ሊሴ ትምህርት ቤት ጀርባ በ 1200ካሬ ላይ ያረፈ በግንባታ ላይ ያሉ ቅንጡ አፓርትመንቶችን  በተመጣጣኝ ዋጋ ከ TEMER ሪል እስቴት ለሽያጭ አቅርበናል።

አፓርትመንቶች

👉 ከ ስቱዲዮ እስከ ባለ 3 መኝታ 46 - 141ካሬ
👉የንግድ ሱቆች ፒያሳ ላይ ከ20 ካሬ ጀምሮ
     
❇️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ አፓርትመት::

❇️ በዘመናዊ የግንባታ ጥበብ የሚገነባ

❇️በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
☞ 4 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር
☞የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ
☞  ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
☞ ለደስታ/ለሀዘን ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ አዳራሽ
☞ የኤሌክትሪክ መኪኖች ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ የተዘጋጀለት
☞የ24 ሰአት የካሜራ አገልግሎት(CCTV Service )
❇️በተጨማሪም

           👉 አያት
            👉ጋርመንት
            👉ሱማሌተራ አፓርትመንት ቤቶች

ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙን አትርፈው ይመለሳሉ።

ለበለጠ መረጃ:
☎️ 0942996771

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አስደሳች ዜና ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ

👉1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ400 ሽህ ብር ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጮች

👉2ኛ.150 ሺህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የምትጀምር ውሱን እጣ የቀረው ለ 5 ቀን ብቻ የሚቆይ

ማሳሰቢያ -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…
Subscribe to a channel