እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
👆
ረቂቅ አዋጁ ፀደቀ‼
የህ/ተ/ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ረቂቅ አዋጁ ላይ ከተወያየ በኋላ ረቂቅ አዋጁ፤ አዋጅ ቁጥር 1357/2017 ሆኖ በሁለት ተቃውሞና በአንድ ድምፀ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል።
ዛሬ በምክር ቤት የፀደቀው ረቂቅ አዋጅ የሪል ስቴት አልሚ ድርጅት ያለደንበኛው ፍላጎትና ፈቃድ አጠቃላይ ግንባታው ቢያንስ 80 በመቶ ያልተጠናቀቀ ቤት ለደንበኞች ሊያስተላልፍ እንደማይችል አስቀምጧል።
በተጨማሪ በሪል ስቴት ልማት ላይ የሚሳተፍ ማንኛውም አካል የውሸት ማስታወቂያ ማስነገር እንደማይችልም አስቀምጧል።
የሪል ስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ ምን ይላል ?
👉 የሪል ስቴት አልሚ የቦታና የተናጠል ይዞታ ማረጋገጫ አሰጣጥን በተመለከተ ፦
1) በከተሞች ለሪል ስቴት ልማት የሚውል ቦታ በሚከተለው አግባብ የሚቀርብ ይሆናል፤
ሀ. በአዲስ አበባ ከ5 ሺህ በላይ ቤት የሚገነባና የሚያስተላልፍ ወይም፤
ለ. እንደከተሞች ተጨባጭ የቤት ፍላጎትና ኢንዱስትሪ ፓርክ ያለበት አካባቢ ባለ ከተሞች ከ1 ሺህ በላይ ቤት የሚገነባና የሚያስተላልፍ ወይም፣
ሐ. ከነዚህ ባነሰ ስፋት ቤት ለሚፈልጉ ከተሞች ደግሞ 500 ቤት በላይ የሚገነባና የሚያስተላልፍ የሪል ስቴት አልሚ መሬት ቅድሚያ ተሰጥቶት በስፋት እንዲቀርብለት ይደረጋል።
2) የሪል ስቴት አልሚው የገነባውን ቤት በተናጠል ለቤት ፈላጊ በሽያጭ ለማስተላለፍ ግንባታው የተፈቀደለትን መስፈርት አሟልቶ 80 በመቶ ሲጠናቀቅ ለየቤቱ የተናጠል የይዞታ ባለቤትነት ማረጋገጫ እንዲሰጠው ሊጠይቅ ይችላል፤
👉 የሪል ስቴት አልሚ ግዴታዎች ምንድናቸው ?
የሪልስቴት አልሚ በውል ሰነዱ በህንጻ እዋጁ እና በሌሎች የህግ ማዕቀፎች የተመላከቱ ግዴታዎችን ማክበር እንደተጠበቀ ሆኖ በተጨማሪነት የሚከተሉት ግዴታዎች ይኖሩታል ፡-
1) ያለደንበኛው ፍላጎትና ፈቃድ አጠቃላይ ግንባታው ቢያንስ 80 በመቶ ያልተጠናቀቀ ቤት ለደንበኞች ሊያስተላልፍ አይችልም፡፡
2) በሪል ስቴት ልማት ላይ የሚሳተፍ ማንኛውም አካል የውሸት ማስታወቂያ ማስነገር አይችልም፡፡
3) ቤቶቹን ለመገንባት የሚያስችለውን የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ እና የግንባታ ፈቃድ ከሚመለከተው አካል ከመረከቡ በፊት ደንበኞችን መመዝገብና ቅድመ ክፍያዎችን መሰብሰብ አይችልም፡፡
4) በሕጋዊ መንገድ የተረከበው መሬት ሊያስተናግድ ከሚችለዉ የቤት ደንበኛ በላይ መመዝገብ አይችልም።
5) የመኖሪያ ቤት ገዢ ደንበኞች ማኀበር እንዲያቋቋም ያበረታታል ፤ የህንጻ መግለጫ ያስረክባል።
6) ከሚመለከተው የመንግሥት አካል የተሰጠውን የይዞታ ማረጋገጫ፣ የቤቱ የግንባታ ዕቃዎች ዓይነት፣ አርክቴክቸራል፤ ሳኒተሪ ፣ ስትራክቸራል እና ኤሌክትሪካል ዲዛይን፤ የግንባታ ፍቃድና የሪል ስቴት ልማት ፍቃዱን ቅጂዎች ከውል ሰነዱ ጋር አያይዞ ለደንበኛው መስጠት አለበት።
7) ደንበኛው ለከፈለው ገንዘብ ሕጋዊ ደረሰኝ መስጠት አለበት።
👉 ዋስትና ስለመስጠት ፦
የአገር ውስጥ አልሚ ቤቱን ሳይገነባ ለቤት ፈላጊዎች በቅድሚያ በሚሽጥበት ወቅት የሚከተሉትን የዋስትና ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት አለበት፡፡
1) የሪል ስቴት አልሚው በቤት ቅድሚያ ሽያጭ ስልት ለመስራት መፈለጉን አግባብ ላለው አካለ አሳውቆ ፈቃድ ማግኘት፡፡
2) ከቤት ገዥዎች የሚሰበስበውን ገንዘብ አግባብ ካለው አካለ ፈቃድ መሰረት በሚከፈተው የዝግ የባንክ ሂሳብ ገቢ ማደረግ ወይም ማስያዝ፣
3) የሪል ስቴት አልሚው በቅድሚያ መሽጥ የሚፈልገውን ቤት የመስሪያ ቦታ የይዞታ ማስረጃ ቤቱ ለተጠቃሚዎች ተገንብቶ እስከሚተላለፍ ድረስ በሚመለከተው አካል እንዳይሽጥ እንዳይለወጥ እንዲታገድ ማድረግ፤
📌 በዝግ የባንክ ሂሳብ ገቢ የተደረገው ገንዘብ የሚለቀቅበት ሁኔታ በደንብ ይወሰናል፡፡
አዋጁ ከላይ በ PDF ተቀምጧል።
(ቲክቫህ ኢትዮጵያ)
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
መቀሌ‼
የዶ/ር ደብረፂዮን ህውሃት በመጭው እሁድ ሠልፍ ለማድረግ ጥያቄ አቀረበ
ለመቀሌ ከተማ አስተዳደር በተጻፈው ደብዳቤ እንደተገለጸው፤ ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም፤ በትጥቅ የተደገፈ የአስተዳደር ፈረሳ በመከናወኑ ይህን ለመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ እናደርጋለን ብሏል።
በመቀሌ ከተማ ምክር ቤት አማካኝነት የተመረጠውን አስተዳደር፤ በጌታቸው ረዳ የሚመራው ቡድን በኃይል አፍርሶታል ሲል፤ ደብረጺዮን ገብረሚካኤል(ዶ/ር) የሚመራው የህወሃት ክንፍ ከሰሞኑ መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል።
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
Update
አቶ ታዬ ደንደዓ ዛሬ መኖርያ ቤታቸዉ ገቡ።
ከቤተሰቦቻቸው ጋርም ተቀላቅለዋል።
ትናንት አመሻሹን ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ተለቀው ቤተሰቦቻቸውን ሳይቀላቀሉ ከማረሚያ ቤቱ በራፍ በጸጥታ ኃይሎች መወሰዳቸው ይታወሳል።
በኃልም የተወሰዱት ሜክሲኮ የወንጀል ምርመራ እነደነበር ታውቋል።
ዛሬ እኩለ ቀን ደግሞ ሜክሲኮ ከሚገኘው የወንጅል ምርመራ ማዕከል ተለቀው ቤታቸው መድረሳቸውን ባለቤታቸው ወ/ሮ ስንታየሁ ዓለማየሁ ለዶይቼ ቬለ ሬድዮ ተናግረዋል፡፡
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ከእስር ቢለቀቁም “ማስክ ባደረጉና በታጠቁ ሰዎች ተወስደዋል ተባለ፡፡
አቶ ታዬ ደንደዓ ዛሬ ህዳር 25 ቀን 2017 ዓ.ም. አመሻሹን ከማረሚያ ቤት ቢለቀቁም ቤተሰቦቻቸውን ሳይቀላቀሉ ከማረሚያ ቤቱ በራፍ በጸጥታ ኃይሎች መወሰዳቸውን ቤተሰቦቻቸው ለዶይቼ ቬለ ገለጹ፡፡
ክስ ተመስርቶባቸው በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ታዬ ደንደዓ ከትናንት በስቲያ ሰኞ ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም. የዋስትና መብት ተጠብቆላቸው ከእስር እንዲለቀቁ በፌዴራሉ ሰበር ሰሚ ችሎት መወሰኑ ይታወሳል፡፡
በተወሰነላቸውም መሰረት ቤተሰቦቻቸው በፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ መሰረት የሕግ ሂደቶቹን ባለፉት ሁለት ቀናት አጠናቀው አቶ ታዬ ዛሬ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር አመሻሹን 11 ሰዓት ላይ ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ብለቀቁም የፀጥታ ኃይሎች የማረሚያ ቤቱ በራፍ ላይ ጠብቀው ወዳልታወቀ ስፍራ እንደወሰዱዋቸው ባለቤታቸው ወ/ሮ ስንታየሁ ዓለማየሁ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል፡፡
“ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ስንመጣ ፊትለፊቱ ሁለት ፓትሮሎች ነበሩ” ያሉት ወ/ሮ ስንታየሁ “ማስክ ያደረጉ የደህንነት ሰዎች የሚመስሉ ሲቪል የለበሱና የታጠቁ አካላት ልክ አቶ ታዬ ከማረሚያ ቤቱ ወጥተው ደጅ ላይ ልንቀበለው ስንሄድበት መኪና አዘጋጅተሃል ወይ አሉትና ከዚያም አስቀድሞም እንደተጠራጠርነው ለሌላ ጉዳይ ትፈለጋለህ ብለውት ያዙት” ብለዋል፡፡
የአቶ ታዬ ባለቤት ወ/ሮ ስንታየሁ አክለው እንዳሉት ባለፈው ሰኞ የፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት አቶ ታዬ እስካሁንም የዋስትና መብታቸው “በጠባብ የህግ ትርጉም ሳይጠበቅ መቆየቱን” አስረድቶ በ20 ሺህ ብር ዋስትና ክሳቸውን ከውጪ መከታተል እንዲችሉ ነበር ያለው፡፡
በዚሁ መሰረት ትናንትና የአቶ ታዬ ቤተሰቦች ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ስያቀኑ በፍርድ ቤቱ የተላለፈላቸው ትዕዛዝ የቀንና የቁጥር ስህተት ያለው በመሆኑ እንዲስተካከል በተባለው መሰረት ዛሬ ከፍርድ ቤቱ ያንኑን አስተካክለው ወደ ማረሚያ ቤት ተመልሰው ሂደቱን አጠናቀው ማረሚያ ቤቱ በፍረድ ቤቱ ትዕዛዝ መሰረት ብለቃቸውም ከወጡ በኋላ መወሰዳቸውን አሳዛን ሲሉ ገልጸውታልም፡፡
“ችሎቱ የተቻለውን ብያደርግም የምናየው ነገር በጣም ያሳዝናል” ያሉት ወ/ሮ ስንታየሁ “ደብዳቤው ታርሞ በመምጣቱ ማረሚያ ቤት ቢለቃቸውም በውሉ ሰላምታ እንኳ ሳንባባል ነው ውጪው ላይ ከመሃላችን ነጥቀው የወሰዱት” በማለት የት እንደሚወስዱዋቸውም እንዳልተነገራቸው አስረድተዋል፡፡
via Dw Amharic
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ይፍጠኑ‼
ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት 📍ደሴ ገራዶ ጡንጅት አምባ ለ5 ቀናት ብቻ የሚቆይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ በ 120 ሽህ ብር ለሽያጭ ያቀረበው ሳይት ተጠናቋል።እናመሠግናለን‼
የተወሰነ እጣ ሽያጭ የቀራቸው ከታች የተገለፁት መሆናቸውን እናሳውቀቃለን።
📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ ግቢ የንግድ ማዕከል ለአንድ አባል የሚደርሰው 2 ሱቅ እና 3 የጋራ መጠቀሚያ ያላቸው ወለሎች ለአንድ አባል 400 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና 250ሺ ግማሽ ክፍያ አማራጮች
📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ 1 የንግድ ሱቅ ከ 1 ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ለ5 ቀናት፥ በሚቆይ ሙሉ ክፍያ በ 350 ሺህ ብር ወይም ግማሽ ክፍያ በ200 ሺህ ብር አሁኑኑ ይግዙ‼
ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ለተጨማሪ መረጃ 0937411111
0938411111
0914328862
0916895933
0914738879 ይደውሉ።
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0
ጌ ሠ ም
አዲስ መፅሃፍ በገበያ ላይ ውሏል።የመፅሃፉ ረዕስ "ከሰሜን ሠማይ ስር ጌሠም"የተሰኜ ሲሆን ደራሲው ልዑል ዩሃንስ ነው።
ደራሲው በመፅሃፉ የሽያጭ ገቢ ቤተመፅሃፍት ለመገንባት ያሰበ በመሆኑ ከመፅሃፍት መደብሮች በመግዛት ያበረታቱ።
የቀለሜ መነሻ ጥቅል
👉ከእርሳስ አያያዝ ችሎታ ጀምሮ ልጆችን ማንበብ ፣ መፃፍ ፣ ማዳመጥ እና ማንበብ ችሎታቸውን በተቀናጀ መልኩ በምስል ፣ በድምፅና በተግባር የሚለማመዱበት አስደናቂ ጥቅል
👉በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ
👉የልጆችን መማር ፍላጎት የሚያነሳሱ 68 መማሪያዎችን ግልፅ ከሆነ አጠቃቀም መመሪያ ጋር የያዘ
👉ደጋግመው የሚጠቀሙባቸው 11 መፃህፍት
👉 ባለ ድምፅ መማሪያ መነሻዬ ፓድ
👉 2 በ1 ሰሌዳ
👉 ኤሌክትሮኒክ ሰሌዳ
👉 የሰዓት መማሪያ ቦርድ
👉ከ20 በላይ ማርከሮችና ጠመኔዎች
👉 በዶ/ር ኢዮብ ማሞ ተዘጋጅቱ ለወላጆች ከመነሻዬ ከተበረከተ ስጦታ ጋር
የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye
ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334
አድራሻ፦ 1.ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር
2. ፒያሳ ካንትሪ ታወር
በተጨማሪም 👉 ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት
#meneshaye #መነሻዬ #kidsmaths #kids #success #focus #children #education #science #knowledge #math #maths #mathematics #concentration #primaryeducation #braindevelopment #kidsimagination
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
ዶሮና የዶሮ ውጤት:-
✅ እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥ የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።
የእንስሳት መኖ:-
✅ ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤ ለበሬ ማድለቢያ፥ ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን
✅ በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡
✅ በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡
✅ ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ
📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼
አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡
ስልክ ቁጥር :- 0910097080
0944125879
0919977639
Email: metenie1974@gmail.com
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0
ቪዲዬ👇
<<ልጆቼን የማበላቸው አጣሁ ' የሚሉ አዛውንቶች፣ ' ጋሽዬ ቁራሽ የዳቦ መግዣ ስጠኝ ራበኝ ' የሚሉ አንጀት የሚበሉ በርካታ ህጻናትን ማየት በከተማችን እየተለመደ መጥቷል።>>የህ/ተ/ም/ቤት አባላት
በኑሮ ውድነቱ ጎዳና ወጥተው “ልጆቼን የማበላቸሁ አጣሁ የሚሉ አዛውንቶች እና ራበኝ የሚሉ አንጀት የሚበሉ ህጻናት በከተማችን ቁጥራቸው እየጨመረ ነዉ" ሲሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሉ የተከበሩ አቶ አበረ አዳሙ ተናገሩ፡፡
የተከበሩ አቶ አበረ ይህን የተናገሩት የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ከምክር ቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት በተሰየሙበት መድረክ ላይ ነው፡፡
‘’የሀገር ውስጥ ምርቶች ላይ የሚደረገው ያለ ምክንያት ጭማሪ የህዝቡን ኑሮ እንዲመሰቃቀል እያደረገው ነው" ያሉት የተከበሩ አቶ አበረ "ይህን ለመፍታት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ምን እየሰራ ነው?’’ ሲሉ ጠይቀዋል፡፡
በመስሪያ ቤቱ የሚወሰዱ እርምጃዎችም ምን ውጤት አምጥተዋል? ሲሉም የምክር ቤት አባሉ ጠይቀዋል፡፡
የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር) ‘’የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋት ባለፉት አስር ዓመታት ተወስዶ የማይታወቅ እርምጃ ወስደናል’’ ብለዋል፡፡
ሚኒስቴሩ ዋጋ ግሽበቱ ቋሚ ገቢ ያላቸው ሰዎች ላይ ጠንካራ ክንዱን እያሰረፈ መሆኑን አምኗል፡፡
ድሬዳዋን ጨምሮ በሁሉም ክልሎች ያሉ 283 ህገ-ወጥ ኬላዎች አሉ እነዚህ ኬላዎች የዋጋ ንረቱ ላይ ተጽዕኖ እያሳደሩ በመሆናቸው ፓርላማው መፍትሄ እንዲሰጥ ሚኒስትሩ ጠይቀዋል፡፡
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
በአንድ ቀን አሰሳ ከ120 ማደያዎች 6ቱ ብቻ አገልግሎት ሲሰጡ ተገኙ
በአዲስ አበባ አንድ ቀን በተደረገ አሰሳ ከ120 ማደያዎች ስድስቱ ብቻ አገልግሎት ሲሰጡ መገኘታቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ዛሬ በተካሄደው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስምንተኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ በነዳጅ የአቅርቦት እና የስርጭት ችግር መኖሩን ገልጸዋል፡፡
የሥርጭት ችግርን ለመቅረፍ የተለያዩ ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑን የጠቀሱት ካሳሁን (ዶ/ር)፤ አክለውም 68 የሚሆኑ ነዳጅ ማደያዎች ነዳጅ እያላቸው የለም ሲሉ መገኘታቸውንም አብራርተዋል ሲል ኢፕድ ዘግቧል፡፡
ከ105 ሺህ በላይ ነጋዴዎች ላይ በመላው ሀገሪቱ እርምጃ መወሰዱንና ከዚህ ወስጥ ከአንድ ሺህ በላይ የሚሆኑት በእስራት አንዲቀጡ ተደርጓል።
መንግስት ከፍተኛ በጀት በመመደብ በሚያስገባው ነዳጅ ላይ እንዲህ ዓይነት አካሄዶች ሊቀጥሉ አይገባም ያሉት ሚኒስትሩ፤ ቁጥጥር እየተደረገ ጠንካራ እርምጃ የሚወሰድ ይሆናል ሲሉ አስጠንቅቀዋል።
✅ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
✅አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
✅ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
በመዲናችን የሚገኝ አንድ በርበሬ ከባዕድ ነገር ጋር ተቀላቅሎ የሚመረትበት መጋዘን ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገልጿል‼️
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ የሚገኘው ይኸው መጋዘን በህገወጥ መልኩ በርበሬን ከባዕድ ነገር ጋር በመቀላቀል ምርት ሲመረት በቁጥጥር ስር መዋሉን ከወረዳው ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘሁት መረጃ ያመላክታል።
✅ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
✅አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
✅ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ቤልጂየም‼
ቤልጂየም በሰኔ ወር 2024 የወሲብ ንግድን እንደ ማንኛውም የስራ ዘርፍ በህጋዊ መንገድ መስራት እንዲቻል ፈቅዳለች፡፡
ሀገሪቱ ዜጎች ወደ ወሲብ ንግድ ለመግባት ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ መያዝን እንደ መስፈርት ያስቀመጠች ሲሆን ህጉ መጽደቁ በድብቅ ሲሰሩ የነበሩ ግለሰቦችና ተቋማትን ማስደሰቱ ተገልጿል።
በዚህ ህግ በወሲብ ንግድ የተሰማሩ ሰዎች አገልግሎቱን ለደንበኞቻቸው ለመስጠት ከተቋቋሙ ድርጅቶች እና ፈላጊዎች ጋር መዋዋል እንዲችሉ ተፈቅዶላቸዋል፡፡
ብራሰልስ አሁን ደግሞ በዚህ ስራ የተሰማሩ ዜጎች እንደ ማንኛውም ሰራተኛ የጡረታ፣ የጤና ደህንነት ክፍያ፣ ዓመታዊ እረፍት፣ የህመም እና የወሊድ ፈቃድ ማግኘት እንዲችሉ ፈቅዳለች፡፡
✅አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
በኡጋንዳ ባጋጠመ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሟቾች ቁጥር 28 መድረሱ ተሰማ
በሀገሪቱ ምስራቃዊ ክፍል ከሳምንታት በፊት በደረሰ የመሬት መንሸራተት ከ100 በላይ ሰዎች እስካሁን ደብዛቸዉ ጠፍቷል።
የሟቾች ቁጥር እስካሁን 28 መድረሱ የገለፀዉ የሀገሪቱ ፖሊሲ ከሟቾቹ ዉስጥ ህፃናትም ይገኙበታል ብለዋል።
የዩጋንዳ ቀይ መስቀል ማህበር የነፍስ አድን ስራዎች እየሰራ ቢሆንም የሟቾች ቁጥር ከዚህ ከፍ ሊል እንደሚችል ስጋቱን ገልፆል።
ከጥቅምት ወር ጀምሮ ሀገሪቱ ያስተናገደችዉ ከባድ ዝናብ በተለያዩ አካባቢዎች የጎርፍ መጥለቅለቅ እና የመሬት መንሸራተት አስከትሏል።
አሁን አደጋዉ ባጋጠመበት አካባቢ በ ፈረንጆች 2010 የሰዎችን ህይወት የቀጠፈ ተመሳሳይ አደጋ ያጋጠመበት ነዉ ተብሏል።
የሀገሪቱ ባለስልጣናት የአካባቢውን ነዋሪ ከአደጋ ለመጠበቅ ጥረት ቢያደርግም የተሳካ አለመሆኑ ተጠቅሷል።
ዘገባዉ የ ሮይተርስ ነዉ።
✅አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
መነሻዬ ድክድክ
👉መናገር ላልጀመሩ እና መናገር ለሚቸገሩ ልጆች እንደንግግር መለማመጃነት የሚረዳ
👉የልጆች የማዳመጥ ፣ የመመልከት እና የመገንዘብ ችሎታን በእጅጉ የሚያሻሽል
👉በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ እየቀያየሩ መጠቀም የሚያስችል
👉የአማርኛና እንግሊዘኛ ፊደላት ፣ ቁጥሮች፣ ከለሮችና ቅርፆች ፣ እንስሳት ፣ የሰውነት ክፍሎች ፣ የቤተሰብ አባላት እና የመሳሰሉ በርካታ ትምህርቶች ያካተተ
🧒ለልጆች ሳቢና ማራኪ በሆነ ቀለማት ያሸበረቁ 150 ካርዶች ያሉት
🧒በቻርጅም ሆነ በባትሪ የሚሰራ
🧒ለአጠቃቀም ምቹና በቀላሉ ለመንቀሳቀስ ማንገቻ ያለው
🧒የወላጅና የልጅ ግንኙነት የሚያጠናክር አሳታፊ ትምህርቶችና ሙዚቃዎችን የያዘ
የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye
ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334
አድራሻ፦ 1.ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር
2. ፒያሳ ካንትሪ ታወር
በተጨማሪም 👉 ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት
#meneshaye #መነሻዬ #kidsmaths #kids #success #focus #children #education #science #knowledge #math #maths #mathematics #concentration #primaryeducation #braindevelopment #kidsimagination
ይፍጠኑ‼
ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት 📍ደሴ ገራዶ ጡንጅት አምባ ለ5 ቀናት ብቻ የሚቆይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ በ 120 ሽህ ብር ለሽያጭ ያቀረበው ሳይት ተጠናቋል።እናመሠግናለን‼
የተወሰነ እጣ ሽያጭ የቀራቸው ከታች የተገለፁት መሆናቸውን እናሳውቀቃለን።
📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ ግቢ የንግድ ማዕከል ለአንድ አባል የሚደርሰው 2 ሱቅ እና 3 የጋራ መጠቀሚያ ያላቸው ወለሎች ለአንድ አባል 400 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና 250ሺ ግማሽ ክፍያ አማራጮች
📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ 1 የንግድ ሱቅ ከ 1 ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ለ5 ቀናት፥ በሚቆይ ሙሉ ክፍያ በ 350 ሺህ ብር ወይም ግማሽ ክፍያ በ200 ሺህ ብር አሁኑኑ ይግዙ‼
ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ለተጨማሪ መረጃ 0937411111
0938411111
0914328862
0916895933
0914738879 ይደውሉ።
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0
በዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው የህወሓት ቡድን የአቶ ጌታቸው ረዳን የፕሬዚዳንትነት ውክልና አንስቻለሁ ሲል ማስታወቁ ተሰምቷል።
በዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው ህወሓት ትላንት ምሽት ባወጣዉ መግለጫ ለአቶ ጌታቸው ረዳ ሰጥቷቸው የነበረውን የፕሬዚዳንትነት ውክልና ማንሳቱን ገልጿል፡፡ በመሆኑም በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሰረት እንዴት እና በማን እንደሚተኩ ከፌደራል መንግስት ጋር እየተወያየበት እንደሚገኝ አስታዉቋል።
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ሠላሌ - አዲስ አበባ‼
📌ከኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ራሱን በማግለል ከኦሮሚያ ክልል ጋር የሠላም ስምምነት የተፈራረመው የጃል ሰኚ ነጋሳ ቡድን በሰላሌ በኩል ታጣቂዎቹ እንደገቡ እና እነ ጃል ሰኒም አጂስ አበባን እንደጎበኙ ከወ/ሮ አዳነች ጋር እንደተወያዩ ከመንግስታዊ ሚዲያዎች ዘገባ ተመልክተናል።
📌በጃል መሮ የሚመራው ቡደን እነዚህ መንግስት ያዘጋጃቸው እንጅ የእኛ ታጣቂዎች አይደሉም ሲል መግለጫ አውጥቷል።
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር በመጪው ሰኔ ወር 21 ባቡሮች በተጨማሪነት የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጡ እንደሚያደርቅ ዛሬ አስታውቋል፡፡ ከሰሞኑ 100% የታሪፍ ጭማሪ ማድረጉ ይታወሳል።
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ከማረሚያ ቤት አመለጡ‼
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሀዲያ ዞን የቀድሞ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ሀላፊ የነበሩት አቶ ጥላሁን ሞላ ሥልጣንን ያለ አግባብ በመጠቀም ወንጀል ተጠርጥረዉ በህግ ጥላ ስር ውለው በፖሊስ ምርመራ እየተጣራባቸዉ ካለበት ፖሊስ ጣቢያ ማምለጣቸው ተገለጸ፡፡
አቶ ጥላሁን ሞላ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከታሰሩበት ከሀዲያ ዞን ፖሊስ መምሪያ ከእስረኛ ማቆያ ህዳር 08 ቀን 2017 ዓ.ም በግምት ከምሽቱ 2 ሰዓት አከባቢ አምልጠው መጥፋታቸውን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል።
በእለቱ የጥበቃ ተረኛ ፖሊስ አባሎችም በቁጥጥር ስር በማድረግ በህግ እንዲጠየቁ ተደርጓል ብሏል።
የሀዲያ ዞን ፖሊስ አዛዥ ዋ/ኢ/ር ተሾመ ባቲሶ ማንም ከህግ የሚያመልጥ እንደሌለ በመግለጽ ጥፋተኛ እና በወንጀል የሚጠረጠር ሁሉ በህግ እንዲጠየቅ ለማድረግ ፖሊስ ብርቱ ክትትል ላይ እንደሚገኝ ገልጸዋል።
የተጠርጣሪውን ለመያዝ ፖሊስ የቅርብ የሚባሉ ሰዎችንም እየመረመረ እንደሚገኝና እስካሁን ግን ምንም የተገኘ ፍንጭ እንደሌለም አዲስ አስነብቧል።
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ሰኞ ዕለት በፍ/ቤት የዋስትና መብታቸው የተከበረላቸው አቶ ታየ ደንዳ ከማረሚያ ቤት እንዳልተፈቱ ታውቋል።
በፍርድ ቤቱ ዉሳኔ መሠረት ሰኞ ከሰዓት ከእስር መዉጣት የነበረባባቸዉ አቶ ታዬ ደንዳ ከእስር ሳይለቀቁ መቅረታቸው ተሰምቷል።
የአቶ ታየ ቤተሰቦች እስረኛው እንዲለቀቁ የሚያስችላቸውን ሙሉ ሂደት አሞልተዉ ቢቀርቡም ተከሳሹን ያሰረዉ ማረሚያ ቤት ግን አቶ ታየ እንዲፈቱ ትእዛዝ የተሰጠበት ደብዳቤ የቀን ስህተት ስላለበት አይፈቱም በሚል ምላሺ እንደተሰጠ ተነግሯል።
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ቴሌግራም የህጻናት ወሲባዊ ይዘቶች እንዳይሰራጩ ከሚቆጣጠረው አለማቀፍ ኩባንያ ጋር በትብብር ለመስራት ተስማማ።
ታዋቂው የመልዕክት መለዋወጫ ለአመታት ሲቀርብለት የነበረውን ጥያቄ ተቀብሎ "ኢንተርኔት ዋች ፋውንዴሽን" ከተሰኘው ተቋም ጋር ለመስራት መስማማቱን አስታውቋል።
"አይደብሊውኤፍ" የህጻናት ወሲባዊ ቪዲዮዎች እና ምስሎችን የሚለይና እንዳይሰራጩ የሚያፍግድ ስርአት ያለው ሲሆን፥ ከተለያዩ የኦንላይን አገልግሎት ከሚሰጡ ተቋማት ጋር ይሰራል።
ከ950 ሚሊየን በላይ ተጠቃሚ ያለው ቴሌግራም ቅድሚያ ለደንበኞቼ ግላዊ ነጻነትና ደህንነት እሰጣለሁ በሚል እንደ "አይደብሊውኤፍ" ካሉ ተቋማት ሲቀርቡለት የነበሩ ጥያቄዎችን ውድቅ አድርጓል።
መተግበሪያው የበዛ ነጻነት መስጠቱ የህጻናት ወሲባዊ ይዘቶች በፍጥነት እንዲሰራጩ አድርጓል፤ የወንጀለኞችና የእጽ አዘዋዋሪዎች መደበቂያ እንዲሆን ምክንያት ሆኗል የሚሉ ክሶችም ሲቀርቡበት መቆየቱን ቢቢሲ በዘገባው አስታውሷል።
መስራቹና ዋና ስራ አስፈጻሚው ፓቨል ዱሮቭ በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ በቁጥጥር ስር ውሎ ክሶች ከተመሰረቱበት በኋላ ግን የተለያዩ ማሻሻያዎችን ለማድረግ ተገዷል።
የህጻናት ወሲባዊ ይዘቶች ስርጭትን የሚያግደው ተቋም "ኢንተርኔት ዋች ፋውንዴሽን" የቴሌግራም ውሳኔ ጥሩ ጅምር ቢሆንም "ገና ረጅም ጉዞ አለው" ሲል ገልጿል።
የቴሌግራም ጊዜያዊ ስራ አስፈጻሚ ደሬክ ሂል መተግበሪያው "አይደብሊውኤፍ"ን በመቀላቀሉ የህጻናት ወሲባዊ ይዘቶች እንዳይጋሩ ያደርጋል ብለዋል።
የቴሌግራም ባለቤት ፓቨል ዱሮቭ በነሃሴ ወር ከፓሪስ በስተሰሜን በአውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ በቁጥጥር ስር ሲውል መተግበሪያው የህጻናት ወሲባዊ ይዘቶች እና የእጽ ዝውውር ማከናወኛ ሆኗል በሚል ለሚቀርቡ ክሶች ምላሽ አይሰጥም፤ ከህግ አስከባሪዎች ጋርም አይተባበርም ሲል ተወቅሷል።
የፈረንሳይ ዳኞች የ40 አመቱ ዱሮቭ ከሀገሪቱ እንዳይወጣ ማገዳቸውን ተከትሎ ቴሌግራም ለአመታት ጠንካራ አቋም ይዞባቸው ከነበሩ ጉዳዮች ሸርተት ብሏል።
የመልዕክት መለዋወጫ መተግበሪያው በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን ስልክ ቁጥር ለህግ አካላት አሳልፎ ለመስጠት ተስማምቷል።
በቅርብ ርቀት የሚገኙ ሰዎችን የሚጠቁመው "ፒፕል ኒርባይ" የተሰኘ ፊቸሩንም የመረጃ መንታፊዎች ኢላማ ይሆናል በሚል ማስወገዱ ይታወሳል።
መተግበሪያው ከመርሁ ውጪ የሆኑ ምን ያህል ይዘቶችን እንዳስወገደ የሚጠቁም ሪፖርትንም በየጊዜው ለማቅረብ ከስምምነት ላይ ደርሷል።
ቴሌግራም የአለማቀፉ የህጻናት ወሲባዊ ይዘቶች ተቆጣጣሪ ተቋም አባል ከመሆኑ በፊት በየወሩ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ይዘቶችን በራሱ ስርአት አማካኝነት ለይቶ ሲያስወግድ መቆየቱን በመጥቀስ "አይደብሊውኤፍ"ን መቀላቀሉ ይህንኑ ጥረቱን እንደሚያግዝ ገልጿል።
"ትችት የበዛበትን ቴሌግራም ወደቀደመ ክብሩ እንመልሰዋለን" የሚሉት መስራቹና ስራ አሰፈጻሚው ፓቨል ዱሮቭ እየተደረጉ የሚገኙ ማሻሻያዎች የሚነሱትን ቅሬታዎች እንደሚቀርፉ ያምናሉ።(አልዓይን)
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ሸዋሮቢት ከተማ ዙሪያ ከማለዳ ጀምሮ የተኩስ ድምፅ እየተሰማ በመሆኑ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ ጉዞ የምታደርጉ መንገደኞች ሰለ ዋናው መስመር ደህንነት እያረጋገጣችሁ ቢሆን ይመከራል።
Читать полностью…የቡድን መሪው ጉቦ በመቀበል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡
በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቅንጫፍ ጽህፈት ቤት የይዞታ ማስተካከል ቡድን መሪ መረጃ በማጉደል እና ጉቦ በመጠየቅ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የፌደራል ፖሊስ ገለፀ፡፡
አሸብር አበባው የተባለው ግለሰብ መረጃ በማጉደል፣ሥልጣንን ያለአግባብ በመገልገል እና ጉቦ በመቀበል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተገልጿል፡፡
ተጠርጣሪው የወ/ሮ ሙሉ ካህሺን ሕጋዊ ወኪል የሆኑት አቶ ደራራ ዲንሳ ኢረና በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የሚገኝ የቦታ ይዞታቸው በመሬት ይዞታ ምዝገባ ኤጀንሲ እንዲረጋገጥላቸው ለቅንጫፍ ጽህፈት ቤቱ አመልክተው፤ተጠርጣሪው የማይገባ ጥቅም በመፈለግ ከአመልካች ማኅደር ላይ መረጃ በማጉደል እና ጉዳያቸውን በማጓተት ሲያጉላላቸው ከቆየ በኋላ መረጃውን አሟልቶ ወደሚመለከተው አካል ለመላክ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ጉቦ መጠየቁን የምርመራ ቡድን ደርሶበታል፡፡
ባለጉዳዩ የተጠቁትን ገንዘብ ወደ ተጠርጣሪው የባንክ ሂሳብ ነሐሴ 27 ቀን 2016 ዓ.ም ያስገቡ መሆናቸውን ሕዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም ለምርመራ ቡድኑ ጥቆማ አቅርበው ተጠርጣሪው በቁጥጥር ሥር ሊውል መቻሉን የፌራል ፖሊስ መረጃ አመላክቷል፡፡
የምርመራ ቡድኑ የተጠርጣሪውን የእምነት ክህደት ቃል በመቀበል፣ የሰውና የሰነድ ማስረጃዎችን በማሰባሰብ ተጨማሪ የምርመራ ማጣሪያ የጊዜ ቀጠሮ ጠይቆ የ10 ቀን የምርመራ ማጣሪያ እስከ ሕዳር 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት መፍቀዱ ተገልጿል፡፡
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
በቀሪዎቹ ላይ ፍጠኑ‼
ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት 📍ደሴ ገራዶ ጡንጅት አምባ ለ5 ቀናት ብቻ የሚቆይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ በ 120 ሽህ ብር ለሽያጭ ያቀረበው ሳይት ተጠናቋል።እናመሠግናለን‼
የተወሰነ እጣ ሽያጭ የቀራቸው ከታች የተገለፁት መሆናቸውን እናሳውቀቃለን።
📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ ግቢ የንግድ ማዕከል ለአንድ አባል የሚደርሰው 2 ሱቅ እና 3 የጋራ መጠቀሚያ ያላቸው ወለሎች ለአንድ አባል 400 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና 250ሺ ግማሽ ክፍያ አማራጮች
📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ 1 የንግድ ሱቅ ከ 1 ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ለ5 ቀናት፥ በሚቆይ ሙሉ ክፍያ በ 350 ሺህ ብር ወይም ግማሽ ክፍያ በ200 ሺህ ብር አሁኑኑ ይግዙ‼
ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ለተጨማሪ መረጃ 0937411111
0938411111
0914328862
0916895933
0914738879 ይደውሉ።
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
ዶሮና የዶሮ ውጤት:-
✅ እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥ የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።
የእንስሳት መኖ:-
✅ ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤ ለበሬ ማድለቢያ፥ ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን
✅ በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡
✅ በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡
✅ ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ
📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼
አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡
ስልክ ቁጥር :- 0910097080
0944125879
0919977639
Email: metenie1974@gmail.com
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0
ሂሳብ የአለም ቋንቋ ነው!
ይህን ጥቅል በመሸመት ልጆዎን ከአለም ጋር ያስተዋዉቁ።
👉 እስከ 10 አመት ላሉ ልጆች የቀረበ
👉 ቁጥሮችን ከመለየት ጀምሮ ሂሳብን በጨዋታ መልክ የሚማሩበት
👉 የመደመር፣ መቀነስ፣ ማባዛትና ማካፈል ስሌቶች በተግባር የሚማሩበት
👉 ሂሳብን ከእለት ተእለት ህይወታቸው ጋር የሚያዋህዱበት
👉 ከ 200 በላይ የቁጥር መለማመጃዎችን የያዘ
👉 50 ሂሳባዊ ጨዋታዎች ያሉት
👉 በምስል የተደገፈ ግልፅ ማኑዋል ያለው
👉 አጨዋወቱን የሚያሳይ የቪዲዮ መተግበሪያ