እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
#Update
📌ውሳኔ ተሰጥቷል‼
" ባለቤቷን ጨምሮ ታስራ እንድትደበደብ ውሳኔ ያሳለፉ ሽማግሌዎች የፍርድ ውሳኔ ተላልፎባቸዋል " - የወረዳው አቃቤ ሕግ
በምስራቅ ቦራና በውጫሌ ወረዳ የ3 ልጆች እናት የሆነችውን ገበያ መሀል አስረው ግርፋት የፈጸሙ ግለሰቦች በእስራት መቀጣታቸው ተገልጿል።
ወ/ሮ ኩሹ ቦናያ በገበያ ቦታ ላይ ከዛፍ ጋር ታስራ በባለቤቷ በአሰቃቂ ሁኔታ ስትደበደብ የሚያሳይ ቪዲዮ ከታየ በኋላ በርካቶችን ማስቆጣቱ ይታወሳል።
ይህ ግርፋት የተፈጸመው ደግሞ በአካባቢ ሽማግሌዎች ትዕዛዝ ሲሆን፣ የታሰረችውም በርካታ ሰዎች ቆመው በሚያዩበት የገበያ ስፍራ ነበር።
ጉዳዩን ሲመለከት የቆየው የዋጪሌ ወረዳ ፍርድ ቤት ድርጊቱን በመፈፀም እና በመተባበር የተከሰሱ አራት ግለሰቦች ላይ ሕዳር 19 /2017 ዓ.ም. በዋለው ችሎት ከ7 እስከ 4 ዓመት የሚደርስ እስራት ወስኗል።
የወረዳው አቃቤ ሕግ የሆኑት አቶ ጉያ አሬሮ ምን አሉ ?
" ጥቃቱን በመፈጸም የመጀመሪያ ተከሳሽ ሆኖ የቀረበው ድብደባውን የፈጸመው ባለቤቷ ጋልጋሎ ዋሪዮ ነው።
ሁለተኛ እና ሦስተኛ ተከሳሾች ታስራ እንድትደበደብ ውሳኔ ያሳለፉ ሽማግሌዎች ናቸው።
በዚህም መሰረት አንደኛ እና ሁለተኛ ተከሳሽ በ6 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወስኗል።
ሦስተኛው ተከሳሽ የሆኑት የአካባቢ ሽማግሌ ከዛፍ ጋር ታስራ እንድትገረፍ ብቻ ሳይሆን፣ ከግርፋቱ በኋላም ታስራ እንድትቆይ በመወሰናቸው 7 ዓመት ከ2 ወር እስራት ተፈርዶባቸዋል።
አራተኛው ተከሳሽ የቃቃሎ መንደር የሰላም እና ሚሊሻ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ናቸው።
ሽማግሌዎቹ በግርፋት እንድትቀጣ ሲወስኑ ሚስትየው ወደዚህ ግለሰብ ሄዳ ጣልቃ እንዲገባ እና እንዲያስቆም ብትጠይቅም ኃላፊነታቸውን ለመወጣት ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀርተዋል።
ተበዳይ በወቅቱ ኃላፊውን ' አንተ የሕግ ሰው ነህና አስቁምልኝ ' ስትል ብትጠይቃቸውም ' በፍርዳቸው ጣልቃ መግባት አልችልም ' በማለት መልሷል።
ድብደባ ከተፈጸመባት በኋለ ' ሚሊሻዎቹ ሴትዮዋን ይዘው ወደ ማቆያ ጣቢያ እንዲወስዷት አዟል ' በሚል በሁለት ወንጀል ተከሷል።
በግለሰቡ ላይ ፍርድ ቤት የ4 አመት እስራት እና 5ሺህ 500 ብር እንዲከፍል የቅጣት ውሳኔውን አስተላልፏል " ብለዋል።
ተበዳይ አሁን በምን ሁኔታ ላይ ትገኛለች ?
ስለ ወቅታዊ ሁኔታ የተጠየቀው የወረዳው አቃቤ ሕግ በሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገላት መሆኑ አሳውቀዋል።
" አሁን በሕክምና ሕይወቷን ማትረፍ ተችሏል " ብለው በጥሩ ጤንነት ላይ መሆኗን እና ብይኑ ሲሰጥም በችሎቱ ላይ መገኘቷን ተናግረዋል።
የ3 ልጆች እናት የሆነችውን ሴት የሽማግሌዎችን ትዕዛዝ አላከበረችም በሚል ዋጪሌ ገበያ ላይ አስሮ የመግረፉ ድርጊት የተፈጸመው መስከረም 9/ 2017 ዓ.ም. ነበር።
መረጃው ከቢቢሲ አፋን ኦሮሞእና ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተወሰደ ነው።
Video👇
/channel/wasulife/33748?single
✅ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
✅አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
✅ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ብርጋዲየር ጄኔራል ሰይፈ ኢንጊ ጉራሮ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ
በ1982 ዓ.ም ወደ ውትድርናው ዓለም የተቀላቀሉት ብርጋዲየር ጄኔራል ሰይፈ ኢንጊ በተለያዩ የውትድርና አመራር እርከኖች ሀገራቸውን በታማኝነት፣ በቅንነትና በጀግንነት መገልገላቸውን መከላከያ በሀዘን መግለጫው ላይ ገልጧል፡፡
ለ35 ዓመታት ሀገራቸውንና ህዝባቸውን በታማኝነትና በቅንነት ያገለገሉት ብርጋዲየር ጄኔራል ሰይፈ ኢንጊ ቤተሰብ አስተዳዳሪና የአንዲት ሴት ልጅ አባትም ነበሩ።
ጄኔራል መኮንኑ ባደረባቸው ህመም በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር በህክምና ሲረዱ ቆይተው ህዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ም በተወለዱ በ55 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል፡፡
ስርዓተ ቀብራቸውም የሰራዊቱ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦችና አመራሮችን ጨምሮ ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት በኮልፌ የሙስሊሞች መካነ መቃብር ዛሬ ህዳር 21 ቀን 2017 ዓ.ም ተፈፅሟል፡፡
የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው፣ ለስራ ባልደረቦቻቸው እና ለጓዶቻቸው መፅናናትን ተመኝቷል፡
✅ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
✅አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
✅ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
Ads.
ፍቅር እስከ ጀነት ኢስላማዊ ቤተሰብ አመሰራረት፣ ሸሪዓዊ የልጆች አስተዳደግ፣ የረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እና የተከታዮቻቸው እርስ በእርስ ያለ ውዴታ የሚዳስስ ቻናል ነው።
እንዲሁ የትዳር አመሰራረትና ትዳር ውስጥ ስለሚኖረን ግንኙነት ጥሩ ጥቆማዎችን እና ሀሳቦችን የሚያነሳ ሲሆን ቻናሉን ተቀላቅላችሁ ተጠቀሙበት ።
👇 👇 👇
t.me/FKR_ESKE_JENET
t.me/FKR_ESKE_JENET
t.me/FKR_ESKE_JENET
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
ዶሮና የዶሮ ውጤት:-
✅ እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥ የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።
የእንስሳት መኖ:-
✅ ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤ ለበሬ ማድለቢያ፥ ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን
✅ በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡
✅ በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡
✅ ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ
📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼
አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡
ስልክ ቁጥር :- 0910097080
0944125879
0919977639
Email: metenie1974@gmail.com
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
ታላቅ የምስራች ቤት ለመግዛት በ 200,000 ብር መመዝገብ ተፈቀዷል
👉200,000 ብር ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ የፈለጉትን ቤት ይምረጡ
👉#25% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ
በከተማችን እምብርት ቦታ ላይ ከወዳጅነት ፓርክ እና ከ ሸራተን አዲስ በቅርብ እርቀት ከሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት አጠገብ እንሆ ብለናል
👉#በለ 1 መኝታ
ከ 46ካሬ -71 ካሬ ድረስ
👉# ባለ 2 መኝታ
ከ 75ካሬ -99 ካሬ
👉# ባለ 3 መኝታ
106 ካሬ እና 111 ካሬ
ለበለጠ ☎️+251927963337
☎️+251907845454
#realestate #temerproperty #adisbebaethiopia #house #apartment #shop
ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት 📍ደሴ ገራዶ ጡንጅት አምባ ለ5 ቀናት ብቻ የሚቆይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ በ 120 ሽህ ብር ለሽያጭ ያቀረበው ሳይት ተጠናቋል።እናመሠግናለን‼
የተወሰነ እጣ ሽያጭ የቀራቸው ከታች የተገለፁት መሆናቸውን እናሳውቀቃለን።
📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ ግቢ የንግድ ማዕከል ለአንድ አባል የሚደርሰው 2 ሱቅ እና 3 የጋራ መጠቀሚያ ያላቸው ወለሎች ለአንድ አባል 400 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና 250ሺ ግማሽ ክፍያ አማራጮች
📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ 1 የንግድ ሱቅ ከ 1 ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ለ5 ቀናት፥ በሚቆይ ሙሉ ክፍያ በ 350 ሺህ ብር ወይም ግማሽ ክፍያ በ200 ሺህ ብር አሁኑኑ ይግዙ‼
ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ለተጨማሪ መረጃ 0937411111
0938411111
0914328862
0916895933
0914738879 ይደውሉ።
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0
ዘጠኝ ሰዎች በታጣቂዎች መገደላቸው ተሰማ
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ሐሙስ ዕለት ታጣቂዎች ዘጠኝ ሰዎችን ከቤታቸው በመውሰድ መግደላቸውን የተጎጂ ቤተሰቦች እና ነዋሪዎች ተናገሩ።
ግድያው የተፈጸመው ሐሙስ ኅዳር 19/ 2017 ዓ.ም. ከሌሊቱ 6፡00 አካባቢ መሆኑን ቤተሰቦች ገልጸው፤ ታጣቂዎቹ ዘጠኝ ወንዶችን ከቤታቸው ከወሰዱ በኋላ ወንዝ አካባቢ እንደገደሏቸው ገልጸዋል።
ቤተሰቦች እንሚሉት ግድያው የተፈጸመው በአካባቢው በተደጋጋሚ ተመሳሳይ ጥቃቶችን ይፈጽማል ባሉት “በሸኔ ታጣቂዎች” መሆኑን ተናግረዋል።
✅ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
✅አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
✅ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
የተለያዩ-የድሮን ጥቃት በአማራ ክልል ያደረሰዉ ጉዳት
የኢትዮጵያ መንግሥት ሠራዊትና በአማራ ክልል የሸመቁት የፋኖ ታጣቂዎች ዉጊያ ከገጠሙ ወዲሕ የመንግሥት ጦር በሰዉ አልባ አዉሮፕላኖች (ድሮን) ባደረሰዉ ተደጋጋሚ ጥቃት በትንሹ 450 ያክል ሰዎች መገደላቸዉ ተዘገበ።
የኢትዮጵያ ፒስ ኦብዘርቫቶሪ የተሰኘዉ ተቋም እንደሚለዉ ከሚያዝያ 2015 እስከ ሕዳር 2017 ባለው ጊዜ ዉስጥ በአማራ ክልል 54 የድሮን እና የአየር ጥቃቶች መፈጸማቸውን መዝግቧል።
ይሁንና “ራቅ ባሉ የሀገሪቷ አካባቢዎች የሚፈፀሙ የድሮን ጥቃቶችን ለመዘገብ ያለው አስቸጋሪ ሁኔታ ሲታይ ይህ አሃዝ ዝቅተኛ ግምት” ሊሆን እንደሚችል ፒስ ኦብዘርቫቶሪ አስታውቋል።
በጥቃቶቹ የፋኖ ታጣቂዎች እና ሰላማዊ ሰዎችን ጨምሮ 449 ሰዎች መገደላቸው ሪፖርት እንደተደረገ በኢትዮጵያ ፒስ ኦብዘርቫቶሪ ተመዝግቧል።
የአማራ ማኅበር በሰሜን አሜሪካ የአድቮኬሲ ዳይሬክተር ሆነ ማንደፍሮ ደግሞ በአማራ በሚደረገዉ ጦርነት የመንግሥት ሥልት “በከፍተኛ ደረጃ ድሮን መሠረት ያደረገ” በመሆኑ “ንጹኃን ዜጎች ላይ ከፍተኛ ሰብአዊ ጉዳት እየደረሰ ነው” ሲሉ ይናገራሉ።
ጥቃቶቹ ሰዎች የሚሰበሰቡባቸው አደባባዮች፣ የትምህርት፣ የጤና እና የዕምነት ተቋማት ዒላማ ማድረጋቸውን የሚናገሩት አቶ ሆነ “ ከጦርነቱ ጋር ግንኙነት የሌላቸውን ንጹኃኖችን እየጨፈጨፉ ነው። ይኸ ደግሞ በስሕተት አይደለም” ሲሉ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል።
ማኅበራቸው ከጥቅምት 5 ቀን 2016 እስከ ሕዳር 14 ቀን 2017 ባለው ጊዜ ውስጥ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጸሙ 125 የድሮን እና የአየር ጥቃቶች 754 ሰዎች መገደላቸውን እና 223 መጎዳታቸውን መዝግቧል።
“እኛ የምንመዘግባቸው የድሮን ጥቃቶች በሰላማዊ ሰዎች ላይ ብቻ ዒላማ ያደረጉ ናቸው” የሚሉት አቶ ሆነ “ተዋጊ ኃይሎች ላይ የድሮን ጥቃት ከደረሰ አንመዘግብም” ሲሉ አስረድተዋል።(via:-DW)
✅ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
✅አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
✅ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ቄራው ስህተቱን ካላረመ ከቦታው እንዲነሳ በፍርድ ቤት ተወሰነ
ከ30 ዓመታት በላይ አካባቢ ሲበክልና ለሰው ጤና ጎጂ የሆነ በካይ ፍሳሽ ቆሻሻ በዘፈቀደ ሲለቅ ነበር የተባለው የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ብክለቱን ማቆም ካልቻለ ከቦታው እንዲነሳ በፍርድ ቤት ተወሰነበት፡፡
ለሕዝብ ጥቅም ሲባል በፍርድ ቤት ተቋሙን ላይ ክስ በመመስረትና ለ5 ዓመታት በመሞገት የተጠቀሰው ውሳኔ እንዲሰጥ ምክንያት የሆነው ‘’ቁም ለአካባቢ’’ የተሰኘ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው፡፡
በጎ ፈቃደኛ የህግ ባለሞያዎች የአካባቢ ብክለትን በተመለከተ መሰል ስራዎችን የሚከውነው ቁም ለአካባቢ፤ ከዚህ ቀደምም በ7 ተቋማት ላይ ተመሳሳይ ውሳኔ በፍርድ ቤት መገኘቱን ነግሮናል፡፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ብክለቱተን ማቆም ካልቻለ አሁን ካለበት ቦታ ተነስቶ ሌላ ቦታ ላይ ደረጃውን የጠበቀና ዘመናዊ የእንስሳት እርድ የሚከውነበት ቦታ እንዲያዘጋጅ በፍርድ ቤት ተወስኖበታል፡፡
✅ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
✅አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
✅ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍ ላይ ጭማሪ ተደረገ።
አሁን አገልግሎት እየተሰጠበት ያለው 10 ብር ሲሆን ወደ 20 ብር ጭማሪ እንደተደረገ ታውቋል።
የታሪፍ ጭማሪው ከታኅሣስ 1/ 2017 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ከአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የተገኘው መረጃ ያሳያል።
✅ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
✅አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
✅ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
በሀገሪቱ ሠላም ያላመጣው ሠላም ሚንስቴር ለአዲስ ተሿሚ ተላልፏል
አቶ መሃመድ እድሪስ የሰላም ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ
በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው ሲያገለግሉ የቁዩት አቶ መሃመድ እድሪስ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ
አቶ መሃመድ እድሪስ ከኀዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ጠቅላይ ሚስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር ) መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዷለም የት እንደተመደቡ ለማወቅ አልተቻለም፡፡
በፓርላማ ጭምር ከፍተኛ ነቀፌታ የሚቀርብበትና ‹‹ አስፈላጊነቱ ላይ ›› ጥያቄ የሚነሳበት ሰላም ሚኒስቴር በጀቱ ሁሉ ታጥፎ ለሌሎች ተቋማት እንዲውል ተጠይቆ ነበር፡፡
✅ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
✅አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
✅ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
አዲስ አበባ የሚገኙ ኤርትራውያን ከለላ ጠያቂዎች አፋር ክልል ሊሰፍሩ ነው ተብሏል
አዲስ አበባ የሚገኙ ከለላ ጠያቂ ኤርትራውያንን በመመዝገብ፣ አፋር ክልል ውስጥ በሚዘጋጅ መጠለያ ጣቢያ ለማስፈር ማቀዱን የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት ማስታወቁን ቪኦኤ ዘግቧል።
አዲስ አበባ የሚገኙ ኤርትራውያን፣ ሕጋዊ ሰነድ ማቅረብ ባለመቻላቸው ለእስር መዳረጋቸውን ለጣቢያው ተናግረዋል።
ኤርትራውያን ከለላ ተያቂዎች፣ ለዘፈቀደ እስር መዳረጋቸውን ያስታወቀው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፣ ከሀገር የመባረር አደጋ እንደተጋረጠባቸውም ጠቁሟል።
✅ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
✅አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
✅ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ፊንጫ ስኳር ፋብሪካ የእሳት አደጋ እንዳጋጠመው ተነገረ
በኦሮሚያ ክልል ፣ሆሮጉድሩ ወለጋ ዞን ፣ የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ንብረት የሆነና ከ60 ሔክታር በላይ በሚሆን መሬት ላይ የለማ ሸንኮራ አገዳ ሙሉ ለሙሉ በእሳት መውደሙ ተሰምቷል።
ሸንኮራ አገዳው በሦስት የተለያዩ ቦታዎች ላይ የለማ መሆኑን የጠቀሱት ሰራተኞቹ፣ አደጋው የተከሰተው ትላንት ኅዳር 19/2017 ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 አካባቢ መሆኑን ገልጸዋል።
ከሸንኮራ አገዳው በተጨማሪ ንብረትነቱ የስኳር ፋብሪካው የሆነ ዋጋው እስከ 40 ሚሊዮን ብር የሚገመት ማሽን በእሳቱ ተቃጥሎ ከጥቅም ውጪ መሆኑን ዋዜማ ሬዲዬ በገፁ ዘግቦ ተመልክተናል።
ሰራተኞቹ እሳቱን ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ከስድስት ሰዓታት በላይ እንደፈጀና ምሽት 1 ሰዓት አካባቢ ማጥፋት መቻላቸውን ጠቁመዋል።
ከዚህ ቀደም በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች በሸንኮራ ልማቱ ላይ በተደጋጋሚ የእሳት ጥቃት ፈፅመው ያውቃሉ። የአሁኑ አደጋ መንስኤ እስካሁን በይፋ አልታወቀም ሲል ዋዜማ ጨምሯል።
✅ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
✅አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
✅ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
የህዳሴ ግድቡ ቀንና ሌሊት በሚሠሩ ጠንካራ ሠራተኞች ጥረት አብዝሃኛው ስራ መጠናቀቁ ተሰምቷል።ይሄ መልካም ነገር ነው‼
✅ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
✅አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
✅ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ማሳሰቢያ‼
ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት 📍ደሴ ገራዶ ጡንጅት አምባ ለ5 ቀናት ብቻ የሚቆይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ በ 120 ሽህ ብር ለሽያጭ ያቀረበው ሳይት ተጠናቋል።እናመሠግናለን‼
የተወሰነ እጣ ሽያጭ የቀራቸው ከታች የተገለፁት መሆናቸውን እናሳውቀቃለን።
📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ ግቢ የንግድ ማዕከል ለአንድ አባል የሚደርሰው 2 ሱቅ እና 3 የጋራ መጠቀሚያ ያላቸው ወለሎች ለአንድ አባል 400 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና 250ሺ ግማሽ ክፍያ አማራጮች
📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ 1 የንግድ ሱቅ ከ 1 ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ለ5 ቀናት፥ በሚቆይ ሙሉ ክፍያ በ 350 ሺህ ብር ወይም ግማሽ ክፍያ በ200 ሺህ ብር አሁኑኑ ይግዙ‼
ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ለተጨማሪ መረጃ 0937411111
0938411111
0914328862
0916895933
0914738879 ይደውሉ።
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0
ደምስ አገናኝ
አዲስ አበባ ውስጥ ምን ይፈልጋሉ?
👉የመኖሪያ እና የንግድ ቤት?
👉አፓርትመንት ይሁን ቪላ?
👉ለግንባታ የተዘጋጁ ቦታዎች?
👉ሆቴል?
👉የተለያዩ ህንፃዎች? ይንገሩን ምን ይፈልጋሉ?
ደምስ ብለው ይደውሉ።ወደ ቴሌግራም ቻናሉ ጎራ ይበሉ።የግሩፑ አባል ይሁኑ።
ደምስ የልብ አድርስ፣በመልካምነት ለፍላጎትዎ መሟላት ይሰራል።👇
/channel/DemisAgent_Channel
/channel/DemisAgent_Group
📍https://maps.app.goo.gl/294ezwTdKZSp1MFT9
✍ @DemiseTadese
📲0911482467
📲0911267441
‘’በኦሮሚያም ይሁን በአማራ ያሉ ታጣቂዎች ሺህ ዓመት ቢዋጉን አያሸንፉንም’’ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት የብልፅግና ፓርቲን 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ማጠቃለያ መርሃ ግብር ላይ በአድዋ ሙዚየም ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ነው፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአማራም ይሁን በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ሀይሎች በውጊያ እንደማያሸንፉ አውቀው በንግግር ቢገቡ ይሻላችኋል ብለዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ንግግራቸው የብልፅግና ፓርቲ አባላት ቁጥር 15.7 ሚሊዮን በላይ መድረሱን፣ ይህ በአፍሪካ ግዙፉ ፓርቲ ነው ብለዋል፡፡
📌ቪዲዬው ከላይ ተያይዟል።
✅ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
✅አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
✅ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
አንብቡት‼
የድንበር ተሻጋሪ አሸከርካሪዎች ተከታዩ ማሳሰቢያ ተሠጥቷል።
<ድሬዳዋ-ደወሌ የክፍያ መንገድ ከታህሳስ 01/2017 ጀምሮ የክብደት ቁጥጥር የሚጀመር ሲሆን ይህን አውቃቸሁ ጭነት እንድታስተካክሉ እየገለፅን ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ ትርፍ ጭኖ የተገኘ ተሸከርካሪ ጭነቱን አስተካክሎ የሚለቀቅ በመሆኑ በተፈቀደው የክብደት መጠን ጭነታችሁን እንድታስተካክሉ ተቋሙ በጥብቅ ያሳስባል፡፡>
✅ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
✅አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
✅ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበረው የአክሱም ፅዮን ንግስ በዓል ዛሬ በአክሱም ከተማ እየተከረ ይገኛል።ከመላው ሀገሪቱ በርካታ ምዕመን በበዓሉ ላይ መገኘቱ ታውቋል።
✅ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
✅አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
✅ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
📌ከ2004 ወዲህ የተሰሩ ህገወጥ ይዞታዎች ሊወረሱ ነው ተብሏል።
📌በከተማ ውስጥ የተካለሉ በነባር/በወል የተያዙ ጭምር ወደ ሊዝ እንዲዛወሩ የሚፈቅድ ህግ በአዲሱ ረቂቅ አዋጅ ተካቷል።
✅ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
✅አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
✅ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
#Update
ትናንት ከሞቀድሾ ጋር ግንኙነቷንጨበይፋ ያቋረጠችው ጁባላንድ ዛሬ ማስጠንቀቂያ ሰጥታለች።
የሱማሊያዋ ፌደራል ግዛት ጁባላንድ፣ ፕሬዝዳንት አሐመድ ማዶቤ፣ የሞቃዲሾ ፌደራል መንግሥት ወደ ግዛቲቷ ድንበር ያስገባቸውን ወታደሮቹን በ15 ቀናት ውስጥ እንዲያስወጣ ጠይቀዋል።
ማዶቤ፣ ፌደራል መንግሥቱ ወታደሮቹን በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ከድንበር ካላስወጣ፣ በቀጣይ ለሚፈጠረው ችግር ሃላፊነቱን ይወስዳሉ በማለት ማዶቤ አስጠንቅቀዋል።
ማዴቤ ጁባላንድ ሱማሊያን ከኢትዮጵያና ኬንያ ጋር የምታገናኝ መኾኗን በመጥቀስ፣ ፌደራል መንግሥቱ ኹኔታውን በግዴለሽነት ማየቱን እንዲያቆም አሳስበዋል።
ማዶቤ ይህን ማስጠንቀቂያና ማሳሰቢያ ያስተላለፉት፣ ከምርጫ ውዝግብና ከሕገመንግሥት ማሻሻያ ጋር በተያያዘ ከሞቃዲሾ ጋር በገባችበት ውዝግብ ሳቢያ ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ኹሉንም ግንኙነቶች ማቋረጧን ባስታወቀች ማግስት ነው።
✅ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
✅አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
✅ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ
👉 በ432,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ
👉#እስከ 30% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ
👉#50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
🏠ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ መንደር በለቡ መብራት ኃይል...
👉#እስቱዲዮ 56.6 ካሬ
👉#በለ 1 መኝታ
ከ 69 ካሬ - 85 ካሬ ድረስ
👉#ባለ 2 መኝታ
ከ 99 ካሬ - እስከ 155 ካሬ
👉#ባለ 3 መኝታ
ከ 139 ካሬ እና 181 ካሬ
👉 #ባለ 4 መኚታ 177 ካሬ, 183 ካሬ & 190 ካሬ
ለበለጠ ☎️ +251940262682
#realestate #dmcrealestate #realestateinadisabeba #travel #ethiopianairline #hotelinadisabeba #adisabebaethiopia #house #apartment #shop #guesthouse #friendshippark #unitypark #insurance
Ads.
ፍቅር እስከ ጀነት ኢስላማዊ ቤተሰብ አመሰራረት፣ ሸሪዓዊ የልጆች አስተዳደግ፣ የረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እና የተከታዮቻቸው እርስ በእርስ ያለ ውዴታ የሚዳስስ ቻናል ነው።
እንዲሁ የትዳር አመሰራረትና ትዳር ውስጥ ስለሚኖረን ግንኙነት ጥሩ ጥቆማዎችን እና ሀሳቦችን የሚያነሳ ሲሆን ቻናሉን ተቀላቅላችሁ ተጠቀሙበት ።
👇 👇 👇
t.me/FKR_ESKE_JENET
t.me/FKR_ESKE_JENET
t.me/FKR_ESKE_JENET
ማሳሰቢያ‼
ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት 📍ደሴ ገራዶ ጡንጅት አምባ ለ5 ቀናት ብቻ የሚቆይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ በ 120 ሽህ ብር ለሽያጭ ያቀረበው ሳይት ተጠናቋል።እናመሠግናለን‼
የተወሰነ እጣ ሽያጭ የቀራቸው ከታች የተገለፁት መሆናቸውን እናሳውቀቃለን።
📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ ግቢ የንግድ ማዕከል ለአንድ አባል የሚደርሰው 2 ሱቅ እና 3 የጋራ መጠቀሚያ ያላቸው ወለሎች ለአንድ አባል 400 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና 250ሺ ግማሽ ክፍያ አማራጮች
📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ 1 የንግድ ሱቅ ከ 1 ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ለ5 ቀናት፥ በሚቆይ ሙሉ ክፍያ በ 350 ሺህ ብር ወይም ግማሽ ክፍያ በ200 ሺህ ብር አሁኑኑ ይግዙ‼
ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ለተጨማሪ መረጃ 0937411111
0938411111
0914328862
0916895933
0914738879 ይደውሉ።
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0
ደምስ አገናኝ
አዲስ አበባ ውስጥ ምን ይፈልጋሉ?
👉የመኖሪያ እና የንግድ ቤት?
👉አፓርትመንት ይሁን ቪላ?
👉ለግንባታ የተዘጋጁ ቦታዎች?
👉ሆቴል?
👉የተለያዩ ህንፃዎች? ይንገሩን ምን ይፈልጋሉ?
ደምስ ብለው ይደውሉ።ወደ ቴሌግራም ቻናሉ ጎራ ይበሉ።የግሩፑ አባል ይሁኑ።
ደምስ የልብ አድርስ፣በመልካምነት ለፍላጎትዎ መሟላት ይሰራል።👇
/channel/DemisAgent_Channel
/channel/DemisAgent_Group
📍https://maps.app.goo.gl/294ezwTdKZSp1MFT9
✍ @DemiseTadese
📲0911482467
📲0911267441
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
ዶሮና የዶሮ ውጤት:-
✅ እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥ የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።
የእንስሳት መኖ:-
✅ ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤ ለበሬ ማድለቢያ፥ ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን
✅ በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡
✅ በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡
✅ ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ
📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼
አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡
ስልክ ቁጥር :- 0910097080
0944125879
0919977639
Email: metenie1974@gmail.com
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
ታላቅ የምስራች ቤት ለመግዛት በ 200,000 ብር መመዝገብ ተፈቀዷል
👉200,000 ብር ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ የፈለጉትን ቤት ይምረጡ
👉#25% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ
በከተማችን እምብርት ቦታ ላይ ከወዳጅነት ፓርክ እና ከ ሸራተን አዲስ በቅርብ እርቀት ከሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት አጠገብ እንሆ ብለናል
👉#በለ 1 መኝታ
ከ 46ካሬ -71 ካሬ ድረስ
👉# ባለ 2 መኝታ
ከ 75ካሬ -99 ካሬ
👉# ባለ 3 መኝታ
106 ካሬ እና 111 ካሬ
ለበለጠ ☎️+251927963337
☎️+251907845454
#realestate #temerproperty #adisbebaethiopia #house #apartment #shop
ሂሳብ የአለም ቋንቋ ነው!
ይህን ጥቅል በመሸመት ልጆዎን ከአለም ጋር ያስተዋዉቁ።
👉 እስከ 10 አመት ላሉ ልጆች የቀረበ
👉 ቁጥሮችን ከመለየት ጀምሮ ሂሳብን በጨዋታ መልክ የሚማሩበት
👉 የመደመር፣ መቀነስ፣ ማባዛትና ማካፈል ስሌቶች በተግባር የሚማሩበት
👉 ሂሳብን ከእለት ተእለት ህይወታቸው ጋር የሚያዋህዱበት
👉 ከ 200 በላይ የቁጥር መለማመጃዎችን የያዘ
👉 50 ሂሳባዊ ጨዋታዎች ያሉት
👉 በምስል የተደገፈ ግልፅ ማኑዋል ያለው
👉 አጨዋወቱን የሚያሳይ የቪዲዮ መተግበሪያ
የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye
ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334
አድራሻ፦ 1.ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር
2. ፒያሳ ካንትሪ ታወር
በተጨማሪም 👉 ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት
#meneshaye #መነሻዬ #kidsmaths #kids #success #focus #children #education #science #knowledge #math #maths #mathematics #concentration #primaryeducation #braindevelopment #kidsimagination