wasulife | Unsorted

Telegram-канал wasulife - Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

221547

እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Subscribe to a channel

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ተኩስ አቁሙ ተጣሰ‼

የእስራዔልና የሃመስ የተኩስ አቁም ስምምነት ለሁለት ወራት ይቆያል ቢባልም በሁለተኛው ቀን ተጥሷል፡፡

📌ለተኩስ አቁም ስምምነቱ መጣስ አንዱ ሌላኛውን ተጠያቂ እያደረገ ሲሆን፣ ሂዝቦላህ ከስምምነቱ በኋላ የሮኬት ጥቃት ማድረሱ ተዘግቧል፡፡

📌በስምምነቱ መሰረት እስራዔል ጦሯን ሙሉ በሙሉ ከሊባኖስ እንድታስወጣ፤ በተመሳሳይ መልኩ ሂዝቦላህ ደግሞ የሊታኒ ወንዝ ሰሜናዊ ክፍልን ለቆ እንድወጣ ተደርጎ ነበር፡፡
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለአንድ ከተማ ሁለት ከንቲባ ተሾመ😳

ትግራይ ክልል ዓዲግራት ከተማ ሁለት ከንቲባዎች ተሾሙባት

📌የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከትላንት በስቲያ አቶ ዓለም አረጋዊ ለዓዲግራት ከተማ "ከንቲባ" አድርጎ የሾመ ሲሆን፣

📌 በዶ.ር ደብረ ጽዮን ገብረሚካኤል የሚመራው የህወሓት ቡድን ደግሞ ዛሬ ባካሄደው የምክር ቤት ጉባኤ አቶ ረዳኢ ገብረእግዚኣብሄር ለዓዲግራት ከተማ "ከንቲባ" አድርጎ መሾሙን የአሜሪካ ድምፅ ሲዘግብ ዘምተናል።
ሁለቱንም ተሿሚዎች አነጋግረናል።

👉በጊዜያዊ አስተዳደሩ የተሾሙት አቶ ዓለም <<ጊዜያዊ አስታዳደሩ በተቋቋመበት ህግ እና አሰራር መሰረት ወደ ስራ ገብቻለሁ አሁን ላይ በፅ/ቤት ስራ ርክክብ እያደረኩ ነው>> ብለዋል።

👉የእነ ዶ/ር ደብረፂዮን ተሿሚ አቶ ረዳኢ ሹመቱን አረጋግጠው <<TPLF ተወዳድሮ በተመረጠበት ትግራይ እስካሁን ያለው የTPLF ም/ቤት አባላት ናቸው ፤ እኔም እንደ TPLF አንድ አካል ተወካይ ሆኜ ነው የቀረብኩት>> ሲሉ ሹመቱ በም/ቤት እንደፀደቀላቸው ለጣቢያው ተናግረዋል።
ይገርማል😳
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ''ጸሐይ 2'' የተሰኘች አውሮፕላን ሠርቶ ለበረራ ማብቃቱን ጠ/ሚ ዐቢይ ዛሬ በገፃቸው አጋርተው ተመልክተናል።🚁

📌አየር ኃይሉ 89ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ባለበት በዚህ ወቅት ''ጸሐይ 2'' የተሰኘችና በአየር ኃይሉ የተሰራች አውሮፕላን ለበረራ ብቁ ማድረጉን የገተፁት ጠ/ሚንስትሩ አውሮፕላኗ ግዳጅን በብቃት መፈጸም የሚያስችል ቴክኖሎጂ የታጠቀች ናት ብለዋል፡፡

📌ይህም አየር ኃይሉ በ2030 በአፍሪካ ስመጥር አየር ኃይል ለመሆን የያዘውን ራዕይ እውን ለማድረግ በትክክለኛ ጎዳና ላይ መሆኑን የሚያመላክት ነው ብለዋል፡፡

📌ኢትዮጵያ ፀሐይ የተሰኘች አውሮፕላን እ.ኤ.አ በ1935 ዓ.ም መስራቷ እና ለ80 ዓመታት በጣሊያን ቆይታ በቅርቡ ወደ ሀገር ውስጥ ተመልሳ አድዋ ሙዚየም እንድትቀመጥ መደረጉ ይታወሳል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

🆕
📍
አስደሳች መረጃ ለቤት እና ሱቅ ፈላጊዎች

ለጥቂት ቀናት የሚቆይ ልዩ ቅናሽ

    ለበርካቶች የቤት እና ሱቅ እድል ተጠቃሚ የሆኑበት ሪልስቴት ማህበራችን ተጨማሪ አዳዲስ አባላትን በማይታመን ልዩ ቅናሽ እድል ይዞ ቀርቧል።

📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ ግቢ  የንግድ ማዕከል ለአንድ አባል የሚደርሰው 2 ሱቅ እና 3 የጋራ መጠቀሚያ ያላቸው ወለሎች ለአንድ አባል 400 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና 250ሺ ግማሽ ክፍያ አማራጮች

📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ 1 የንግድ ሱቅ ከ 1 ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ለ5 ቀናት በሚቆይ ሙሉ ክፍያ በ 350 ሺህ ብር ወይም ግማሽ ክፍያ በ200 ሺህ ብር ብቻ

  📍ደሴ ገራዶ ጡንጅት አምባ ለ5 ቀናት ብቻ የሚቆይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ  በ 120 ሽህ ብር ብቻ

ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ለተጨማሪ መረጃ  0937411111
                           0938411111
                           0914328862
                           0916895933
                           0914738879  ይደውሉ።
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ደምስ አገናኝ
አዲስ አበባ ውስጥ ምን ይፈልጋሉ?
👉የመኖሪያ እና የንግድ ቤት?
👉አፓርትመንት ይሁን ቪላ?
👉ለግንባታ የተዘጋጁ ቦታዎች?
👉ሆቴል?
👉የተለያዩ ህንፃዎች? ይንገሩን ምን ይፈልጋሉ?
ደምስ ብለው ይደውሉ።ወደ ቴሌግራም ቻናሉ ጎራ ይበሉ።የግሩፑ አባል ይሁኑ።
ደምስ የልብ አድርስ፣በመልካምነት ለፍላጎትዎ መሟላት ይሰራል።👇
/channel/DemisAgent_Channel
/channel/DemisAgent_Group
📍https://maps.app.goo.gl/294ezwTdKZSp1MFT9
✍ @DemiseTadese
📲0911482467
📲0911267441

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ

ዶሮና የዶሮ ውጤት:-

እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥  የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።

የእንስሳት መኖ:-

ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤  ለበሬ ማድለቢያ፥  ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን

በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡

በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡

ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ

📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼

አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ  ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡

ስልክ ቁጥር :- 0910097080
                        0944125879
                        0919977639
  Email: metenie1974@gmail.com
 
 መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
 

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ታላቅ የምስራች ቤት ለመግዛት በ 200,000 ብር መመዝገብ ተፈቀዷል

👉200,000 ብር ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ የፈለጉትን ቤት ይምረጡ

👉#25% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ

  በከተማችን እምብርት ቦታ ላይ ከወዳጅነት ፓርክ እና ከ ሸራተን አዲስ በቅርብ እርቀት ከሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት አጠገብ እንሆ ብለናል

👉#በለ 1 መኝታ
        ከ 46ካሬ -71 ካሬ ድረስ

👉# ባለ 2 መኝታ
        ከ 75ካሬ -99 ካሬ

👉# ባለ 3 መኝታ
       106 ካሬ እና 111 ካሬ

ለበለጠ ☎️+251927963337
            ☎️+251907845454
#realestate #temerproperty #adisbebaethiopia #house #apartment #shop

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

🆕
📍
አስደሳች መረጃ ለቤት እና ሱቅ ፈላጊዎች

ለጥቂት ቀናት የሚቆይ ልዩ ቅናሽ

    ለበርካቶች የቤት እና ሱቅ እድል ተጠቃሚ የሆኑበት ሪልስቴት ማህበራችን ተጨማሪ አዳዲስ አባላትን በማይታመን ልዩ ቅናሽ እድል ይዞ ቀርቧል።

📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ ግቢ  የንግድ ማዕከል ለአንድ አባል የሚደርሰው 2 ሱቅ እና 3 የጋራ መጠቀሚያ ያላቸው ወለሎች ለአንድ አባል 400 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና 250ሺ ግማሽ ክፍያ አማራጮች

📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ 1 የንግድ ሱቅ ከ 1 ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ለ5 ቀናት በሚቆይ ሙሉ ክፍያ በ 350 ሺህ ብር ወይም ግማሽ ክፍያ በ200 ሺህ ብር ብቻ

  📍ደሴ ገራዶ ጡንጅት አምባ ለ5 ቀናት ብቻ የሚቆይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ  በ 120 ሽህ ብር ብቻ

ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ለተጨማሪ መረጃ  0937411111
                           0938411111
                           0914328862
                           0916895933
                           0914738879  ይደውሉ።
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ጥቆማ ስጡ ተብሏል

በፎቶው የተያያዙትን ተጠርጣሪዎች ህብረተሰቡ ሲመለከት ጥቆማ እንዲሰጠው የፌደራል ፖሊስ ጠይቋል።

📌ከባንክ እንደተደወለ አስመስለው የተለያዩ ስልኮችን በመጠቀም የግለሰቦችን የባንክ ሚስጥር ቁጥር በመቀበል በማጭበርበር ከግለሰቦች አካውንት ብር ከሚመዘብሩ ወንጀለኞች ህብረተሰቡ እንዲጠበቅ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል።

📌ሕብረተሰቡም ከእንዲህ አይነት የመጭበርበር ወንጀል እራሱን በመጠበቅ ከዚህ በታች በስምና በፎቶ ግራፍ የተገለጹትን ጠርጣሪዎች ሲመለከት ተቋሙ ያበለፀገውን የዜጎች ተሳትፎ መተግበሪያን (EFPApp) በመጠቀም ወይም በነፃ የስልክ መስመር 991 በመደወል በፍጥነት ጥቆማ በመስጠት ወይም መረጃውን በአካባቢው ለሚገኙ የፀጥታና ደኅንነት አካላት በአካል በማድረስ የድርሻውን እንዲወጣ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ጥሪውን አቅርቧል፡፡

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ከዚህ ተቋም የሚሰማው ምንድነው?

ኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ከፓስፖርት ቅጣት የተሰበሰበው ወደ 18 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ገንዘብ በግለሰብ አካዉንት ገቢ ሲደረግ እንደነበር በኦዲት መረጋገጡ ተሰምቷል‼️

ኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የፓስፖርት ቅጣት ክፍያን የመሰብሰብ ፍቃድ ሳይሰጠዉ የራሱን የመመሪያ ተመን በማዉጣት ሲሰራ እንደነበር ተገልጿል ።

ስልጣን ሳይሰጠዉ ከፓስፖርት የሚገኝ የቅጣት ገንዘብን እየሰበሰበ ይገኛል የተባለው አገልግሎቱ የገንዘብ ሚኒስትርን ሳያስፈቅድ የራሱን አካዉንት በመክፈት 17 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር ገደማ ገቢ አድርጓል ተብሏል።

በራሱ የተመን መመሪያ ቅጣት ሲጥል የነበረዉ ተቋሙ ከ 1 ሺህ እስከ 1500 ብር እያስከፍል ነበር ተብሏል።

ይህ ገንዘብ ገቢ ሲደረግ የነበረዉ በግለሰቦች አካዉንት ተከፍቶ ነበር ያለዉ የፌዴራል ዋና ኦዲተር የተከፈተው " የባንክ አካዉንት ወደ ሰራተኞች መረዳጃ እድር ተቀይሯል ብሏል" ።

በዚህ ባልተፈቀደ አካዉንት ገቢ ተደርጓል ከተባለው ገንዘብ ዉስጥ 9 ነጥብ 3 ሚሊዮን የሚሆነው ለትርፍ ሰዓት ክፍያ እና ለበዓል ወጪ መደረጉን እና 8 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር ደግሞ በአካዉንቱ ላይ እንደሚገኝ ገልጿል።

የፌዴራል ዋና ኦዲተር በፓርላማ ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ በቅጣት የተገኘው ገቢ ወደ መንግስት መተላለፍ የነበረበት ያለ ሲሆን ይህ ባለመሆኑ ህጉ መጣሱና ድርጊቱን የፈፀሙ አካላት ሊጠየቁ ይገባል ብሏል።

ይህ የተገለፀዉ ቋሚ ኮሚቴው የ2015 እና 2016 በጀት ዓመት የፓስፖርት አገልግሎት አሰጣጥና ውጤታማነትን በተመለከተ የክዋኔ የኦዲት ሪፖርት ላይ ዉይይት ባደረገበት ወቀት ነዉ።

የኦዲት ግኝቱን በሚመለከት አሁን በአመራር ላይ የሚገኙ ኃላፊዎች አዲስ መሆናቸዉን ከመግለፅ ዉጪ በጉዳዩ ላይ ዝርዝር ምላሽ ያልሰጠው ተቋሙ ያሉበትን የአሰራር ክፍተቶች ማሻሻል ማድረግ እንደሚገባው ማሳሰቢያ መሠጠቱን ካፒታል ጋዜጣ ዘግቦ ተመልክተናል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ

👉 በ432,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ

👉#እስከ 30% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ

👉#50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት

  🏠ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ መንደር በለቡ መብራት ኃይል...

👉#እስቱዲዮ 56.6 ካሬ

👉#በለ 1 መኝታ
        ከ 69 ካሬ - 85 ካሬ ድረስ

👉#ባለ 2 መኝታ
        ከ 99 ካሬ - እስከ 155 ካሬ

👉#ባለ 3 መኝታ
       ከ 139 ካሬ እና 181 ካሬ

👉 #ባለ 4 መኚታ 177 ካሬ, 183 ካሬ & 190 ካሬ

ለበለጠ ☎️ +251940262682
           
#realestate #dmcrealestate #realestateinadisabeba #travel #ethiopianairline #hotelinadisabeba #adisabebaethiopia #house #apartment #shop #guesthouse #friendshippark #unitypark #insurance

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

🆕
📍
አስደሳች መረጃ ለቤት እና ሱቅ ፈላጊዎች

ለጥቂት ቀናት የሚቆይ ልዩ ቅናሽ

    ለበርካቶች የቤት እና ሱቅ እድል ተጠቃሚ የሆኑበት ሪልስቴት ማህበራችን ተጨማሪ አዳዲስ አባላትን በማይታመን ልዩ ቅናሽ እድል ይዞ ቀርቧል።

📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ ግቢ  የንግድ ማዕከል ለአንድ አባል የሚደርሰው 2 ሱቅ እና 3 የጋራ መጠቀሚያ ያላቸው ወለሎች ለአንድ አባል 400 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና 250ሺ ግማሽ ክፍያ አማራጮች

📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ 1 የንግድ ሱቅ ከ 1 ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ለ5 ቀናት በሚቆይ ሙሉ ክፍያ በ 350 ሺህ ብር ወይም ግማሽ ክፍያ በ200 ሺህ ብር ብቻ

  📍ደሴ ገራዶ ጡንጅት አምባ ለ5 ቀናት ብቻ የሚቆይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ  በ 120 ሽህ ብር ብቻ

ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ለተጨማሪ መረጃ  0937411111
                           0938411111
                           0914328862
                           0916895933
                           0914738879  ይደውሉ።
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የቀለሜ መነሻ ጥቅል
ልጆች እየወደዱ የሚማሩበት ፤ ሳይሰላቹ የሚያጠኑበት!!

ውስጡ በሚገኙት 68 መማሪያዎች
👉 ልጆች ከእርሳስ አያያዝ ጀምሮ መፃፍ ፣ ማንበብ፣ መስማትና መናገርን በቀላሉ የሚለማመዱበት
👉 የአማርኛ እና እንግሊዘኛ ፊደላትን ፣ ቁጥሮች ፣ ቅርፆችንና ከለሮችን እንዲሁም ሌሎች በመጀመሪያ ትምርህርት ዘመን ማወቅ ያለባቸውን ሁሉ የሚያውቁበት
👉 የሰአት አቆጣጠርን የሚማሩበት
👉 የስዕል ችሎታቸውን የሚያዳብሩበት
👉 ባለ ድምፅ መማሪያ መነሻዬ ፓድ
👉 11 እየፃፉና እያጠፉ የሚለማመዱባቸው መፃህፍት
👉 ኤሌክትሮኒክ ሰሌዳና 2በ1 ሰሌዳ
👉 የሰዓት መማሪያ ቦርድ
👉 ከ20 በላይ ማርከሮችና ጠመኔዎችን ያካተተ

የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye

ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334

አድራሻ፦ ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር ፤ ፒያሳ ካንትሪ ታወር ፤ ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት
#መነሻዬ #kids #education #new
#education #learning #school #students #study #motivation #student #teacher #college #science #children #kids #knowledge # #teaching #teachers # #learn #community  #success #instagram #training #instagood #technology #career  #english

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

🆕
📍
አስደሳች መረጃ ለቤት እና ሱቅ ፈላጊዎች

ለጥቂት ቀናት የሚቆይ ልዩ ቅናሽ

    ለበርካቶች የቤት እና ሱቅ እድል ተጠቃሚ የሆኑበት ሪልስቴት ማህበራችን ተጨማሪ አዳዲስ አባላትን በማይታመን ልዩ ቅናሽ እድል ይዞ ቀርቧል።

📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ ግቢ  የንግድ ማዕከል ለአንድ አባል የሚደርሰው 2 ሱቅ እና 3 የጋራ መጠቀሚያ ያላቸው ወለሎች ለአንድ አባል 400 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና 250ሺ ግማሽ ክፍያ አማራጮች

📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ 1 የንግድ ሱቅ ከ 1 ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ለ5 ቀናት በሚቆይ ሙሉ ክፍያ በ 350 ሺህ ብር ወይም ግማሽ ክፍያ በ200 ሺህ ብር ብቻ

  📍ደሴ ገራዶ ጡንጅት አምባ ለ5 ቀናት ብቻ የሚቆይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ  በ 120 ሽህ ብር ብቻ

ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ለተጨማሪ መረጃ  0937411111
                           0938411111
                           0914328862
                           0916895933
                           0914738879  ይደውሉ።
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

"🔴 ጨካኝ አጋች ጠላፊዎች❗️

📍"በእናት ላይ በዚህ ልክ ጨካኞች ናቸው"

ኮረዳዋ እህት በእረፍቷ ቀን ቅዳሜ ልጇን ይዛ ወላጆቿን ለመጠየቅ ወደ ወላጇቿ ቤት ሄደች ።

ቅዳሜ(14/03/2017) ምሽት ሰላም ብላ ከወላጆቿ ጋር ስትጫዎት መሳሪያ የታጠቁ አጋቾች በገጠሯ መንደር የምትገኘውን ቤት በር አንኳኩ ።

በር ሲከፈት መሳሪያ ተኩሰው አባት ከመቀመጫቸው እንዳይነሱ አዘው ደጋግመው እየተኮሱ ወደ ቤት ዘለቁ ።
ሁሉም የቤተሰብ አባላት ተኩሱን ፈርተውና ተደናግጠው መሬት ላይ ተኙ።በዚህ መካከል የምታለቅስ ህጻን ልጇን አቅፋ ስታለቅስ የነበረችው እንግዳዋ ኮረዳ በጠላፊዎች እጅ ወደቀች ። ጨካኞች ልጇን ከእቅፏ ነጥቀው ለእናቷ(ለህፃኗ አያት) ሰጥተው ተንበርክከው " በወላድ አምላክ ልጄን ተውልኝ " እያሉ የሚማጸኗቸን ደካማ እናት ክፉ ጨካኞች ተሳለቁባቸው ።

ከመሳለቅ አልፈው እናቷን በሰደፍ መትተውና ረግጠው ደብድበዋቸው ልጃቸውን በኃይል ጠልፈው ሄዱ ...😭

⭕️ አጋቾች በወላጆቿ እጅ ገብቶ የማያውቀውን ገንዘብ ጠይቀው ገንዘብ ካልሰጡ እርምጃ እንደሚወስዱ አሳዎቁ ...

📍 የእኛ ጉዶች የእኛ አጋች ጠላፊዎች በእናት ላይ የማይራሩ በዚህ ልክ ጨካኞች ናቸው ❗️

እስኪ ቸር ያሰማን ..."በማለት አሳዛኙን አጋጣሚ ያጋራን ጋዜጠኛ ነቢዩ ሲራክ ነው።

ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

👉 ነገሩ ተባብሷል‼

#NewsUpdate

የጁባላንድ መንግሥት ከሶማሊያ ፌዴራሉ መንግሥት ጋር ያለውን ግንኙነት ማቋረጡን ይፋ አደረገ።

የጁባላንድ ካቢኔ ስብሰባ ካደረገ በኃላ ይፋ እንዳደረገው " ሙሉ በሙሉና በይፋ ከሶማሊያ የፌዴራል መንግሥት ጋር ያለውን የስራም ሆነ ማንኛውንም ግንኙነት " አቋርጧል።

የጁባላድ መንግሥት ፕሬዜዳንት ሀሰን ሼክ ሙሀሙድን ፦
- ኃይላቸውን ያለ አግባብ በመጠቀም
- የእርስ በእርስ ጦርነት በማነሳሳት
- ሰራዊትን በማውደም
- በሙስና ... ከሷል።

ሕገመንግስቱን በማጣስ ወንጅሎም " በፌዴራል መንግሥት የተደረጉ የሕገመንግስት ማሻሻያዎችን አንቀበልም " ሲል አሳውቋል።

ቀደም ሲል ፕሬዜዳንት ሀሰን ሼክ ሙሀሙድ በጁባላንድ ፕሬዝዳንት አሕመድ ማዴቦ ላይ የእስር ማዘዣ አውጥቷል።

የጁባላንድ መንግሥት በተመሳሳይ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሙሀሙድ እንዲታሰሩ የእስር ትዕዛዝ አውጥቷል።

በፌዴራል መንግሥቱ እና በጁባላንድ መንግሥት መካከል ውጥረቱ መባባሱ ተሰምቷል።

NB. ባለፈው አመት የፑንትላንድ መንግሥት ከማዕከላዊው የሶማሊያ መንግሥት ጋር ያለውን ግንኙነት ሙሉ በሙሉ ማቋረጡን ይፋ ማድረጉ ይታወሳል።(ቲክቫህ)
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የ15 ዓመት ታዳጊ አስገድዶ የደፈረዉ ግለሰብ በ7 አመት ፅኑ እስራት ተቀጣ።

የኢሊባቡር ዞን ፖሊስ መምሪያ  እንደገለፀው የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው በኢሊባቡር ዞን ቡሬ ወረዳ ሰኞ ገበያ የሚባል አከባቢ ነው።

ተከሳሽ ታደለ ፈለቀ የ15 አመቷን ታዳጊ ገበያ ዉስጥ ሲከታተል ቆይቶ ምሽት ላይ ወደ ቤታ በመመለስ ላይ ሳለች አብሯት በመጓዝ እያዋራት የበቆሎ እርሻ ጋር ሲደርሱ የእጅ ስልኳን ነጥቆ በመዉሰድ  ወደ እርሻ ዉስጥ  በመግባት ነይ ዉሰጂ በማለት ወደ እርሻዉ ጎትቶ ካስገባ በኋላ ጥቃቱን እንዳደረሰባት ተገልጿል።

ጥቃቱ የተፈፀመባት ታዳጊበነጋታዉ የደረሰባትን ጥቃት ለቤተሰቦቸ‍ኧ በማሳወቋ ቤተሰቦቿ ወደ ቡሬ ፖሊስ ፅህፈት ቤት በማምራት በማመልከት ፖሊስ ልጅቷን ለምርመራ ወደ ጤና ጣቢያ በመላክ ተከሳሹን በቁጥጥር ስር አዉሎታል።

ፖሊስም ግለሰቡን በቁጥጥር ስር ከዋለ በኋላ ከጤና ጣቢያ የተገኘዉን መረጃ ለአቃቤ ህግ የላከ ሲሆን አቃቤ ህግም በወንጀለኛ መቅጫ ህግ 621 ንዑስ አንቀፅ 2 መሠረት ዕድሜያቸዉ ከ18 አመት በታች በሆኑ ሴቶች ላይ የሚፈፀመውን ጥቃት በመጥቀስ ክስ መስርቷል።

ክሱን ሲመለከት የቆየዉ የኢሊባቦር ዞን ከፍተኛ ፍርድቤት ህዳር 13 ቀን 2017 ዓ.ም በዋለዉ ችሎት ተከሳሽ ታደለ ፈለቀ ጥፋተኛ መሆኑ በመረጋገጡ በ7 አመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ወስኖበታል ተብሏል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለኤች አይ ቪ ኤድስ አዲስ መድሃኒት በስኬታማ ሁኔታ ተሞከረ

በሚመጣው እሁድ ወይም በጎርጎሮሲያኑ ታህሳስ 1 ቀን  የዓለም የኤድስ ቀን ታስቦ ይውላል። በሽታው በ1980ዎቹ መጀመሪያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በጣም በመስፋፋቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በዓለም አቀፍ ደረጃ በተህዋሲው የሚያዙ እና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ቀንሷል።

ይሁንና ኤች አይ ቪ ኤድስ አሁንም አልጠፋም።  የሙያው ተመራማሪዎች አሁንም መድሃኒት ፍለጋውን ቀጥለዋል።  በየሳምንቱ  በጤና ጉዳይ ላይ የሚዘግበው "ኒው ኢንግላንድ ጆርናል ኦቭ ሜዲስን" ይፋ እንዳደረገው ሌናካፓቪር (Lenacapavir) የተባለ መድሃኒት በየስድስት ወራት መከተብ በ ኤችአይቪ ተህዋሲ መያዝን በተሳካ ሁኔታ ይከላከላል።

በአሁኑ ጊዜ ኤች አይ ቪን ለመከላከል በተህዋሲው የተያዙ ሰዎች በየቀኑ መድሃኒት መወሰድ ግድ ይላቸዋል። ይሁንና አዲሱ የሌናካፓቪር  ሕክምና በዓመት በሰው 42,000 ዶላር ያህል ወጪ ስለሚያስወጣ እጅጉን ውድ ነው ተብሎለታል።

እንደ ተባበሩት መንግስታት የኤድስ ፕሮግራም UNAIDS ባለፈው የጎርጎሮሲያውያን ዓመት 1.3 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች በኤች አይ ቪ ተህዋሲ ተይዘዋል።

630,000 የሚጠጉ ሰዎች ደግሞ የኤድስ ታማሚዎችን ይበልጥ በሚያጠቁ በሽታዎች ሞተዋል።

ለንፅፅር ከ 20 ዓመት በፊት በበሽታው የሞቱት ሰዎች ቁጥር 2.1 ሚሊዮን ነበር።(DW)
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ‼

አንዱ በአንዱ ላይ የእስር ማዘዣ አውጥተዋል‼

በሶማሊያ የፌዴራል መንግሥት እና በክልላዊው ጁባላንድ መሪዎች መካከል ያለው ውጥረት እየተባባሰ መጥቷል።

የሶማሊያ ማዕከላዊ መንግሥት የጁባላንዱ ፕሬዝደንት በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ የእስር ትዕዛዝ ያወጣ ሲሆን፣ በተመሳሳይ የጁባላንድ መንግሥት የሶማሊያው ፕሬዝደንት ላይ የእስር ማዘዣ አውጥቷል።

በዋና ከተማዋ የሞቃዲሾው የሚገኘው ባናዲር ክልላዊ ፍርድ ቤት የጁባላንዱ ፕሬዝደንት አሕመድ ማዶቤን በሀገር ክህደት ከሷቸዋል።

የጁባላንድ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ደግሞ የሶማሊያው ፕሬዝደንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ ሕገ-መንግሥቱን በመጣስ እና አመፅ እንዲቀሰቀስ ምክንያት ሆነዋል ሲል ክስ አቅርቧል።

በባናዲር ክልላዊ ችሎት በአሕመድ ማዶቤ ላይ የወጣው የእስር ማዘዣ ፍርድ ቤቱ የሶማሊያ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ያቀረበውን ክስ እና የይታሰሩ ጥያቄን ከተቀበለው በኋላ ነው።

በእስር ትዕዛዙ መሠረት የሶማሊያ ብሔራዊ ፖሊስ አዛዥ የጁባላንዱን ፕሬዝደንት አሕመድ ሞሐመድ ኢስላም አሊያም በቅፅል ስማቸው አሕመድ ማዶቤን በቁጥጥር ሥር አውሎ ፍርድ ቤት እንዲያቀረብ ታዟል።

የክስ መዛግብት እንደሚያሳዩት ማዶቤ በብሔራዊ አንድነት እንዲሁም በሶማሊያ ሉዓላዊነት ላይ ወንጀል ፈፅመዋል የሚሉ ክሶች ቀርበውባቸዋል።
ማዶቤ ከሀገር ክህደት በተጨማሪ ምሥጢራዊ የሚባሉ መረጃዎችን ለሌሎች ሀገራት አሳልፈው በመስጠት ከሀገሪቱ ሕገ-መንግሥት እና ሕግ ውጪ የሆነ ድርጊት ፈፅማል ተብለው ተከሰዋል።

ይህ በሶማሊያ ፌደራል መንግሥት እና በጁባላንድ ራስገዝ አስተዳደር መሪዎች መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ምክንያቱ በአገሪቱ ተግባራዊ ሲደረግ የቆየውን ክልላዊ የውክልና ምርጫ በማስቀረት አገራዊ ምርጫ እንኪካሄድ የፌደራል መንግሥቱ መወሰኑን ተከትሎ ነው።

የጁባላንድ መሪዎች ግን ይህ ውሳኔ የአገሪቱን ሕገ መንግሥት የሚጥስ ነው በማለት በተናጠል ክልላዊ ምርጫ ለማድረግ በመወስን ከቀናት በፊት በተካሄደው ምርጫ አሕመድ ማዶቤ ለሦስተኛ ጊዜ በመሪነት ተመርጠዋል።

ይህን የእስር ትዕዛዝ ተከትሎ የጁባላንድ ቴሌቪዥን ባወጣው መግለጫ የሶማሊያ ፌደራል መንግሥት ፕሬዝደንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ ማዘዣ ወጥቷል ከማለት ውጭ ያለው ነገር የለም።

በአውሮፓውያኑ 2012 የጁባላንድ ፕሬዝደንት ሆነው የተመረጡት ማዶቤ ባለንበት ኅዳር ወር ለሦስተኛ ጊዜ የክልሉ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል።
የሶማሊያም ማዕከላዊው መንግሥት ግን ማዶቤ ለሦስተኛ ዙር የሥልጣን ዘመን መመረጣቸው ሕገ-መንግሥታዊ አይደለም ሲል ይሞግታል።

በክልላዊው አስተዳደር እና በሶማሊያ ፌደራል መንግሥት መካከል ያለው ውጥረት ተጋግሎ የፌዴራሉ ወታደሮች ራስ ካምቦኒ ወደተባለችው ኬንያ ድንበር ላይ በምትዋስን ከተማ ላይ ሰፍሯል።
ማዕከላዊው መንግሥት ጦሩን ማደራጀቱን የተመለከቱት የጁባላንድ ወታደሮችም ለሚፈጸም የፌደራል መንግሥቱ ጥቃት ምላሽ ለመስጠት በተጠንቀቅ መቆማቸው ተሰምቷል።

የተባበሩት መንግሥታት፣ የአፍሪካ ኅብረት እና የአውሮፓ ኅብረት ጁባላንድ እና ማዕከላዊው መንግሥት ከግጭት ተቆጥበው ውይይት በማድረግ ውጥረታቸውን እንዲያረግቡ ጥሪ አቅርበዋል።
የሶማሊያ ዓለም አቀፍ አጋሮች ባለፈው ሳምንት በጋራ ባወጡት መግለጫ ጁባላንድ እራሷን ወዳገለለችበት ብሔራዊ የምክክር ጉባኤ በመመለስ በፌደራል ምንግሥቱ እና በግዛቲቱ መካከል ያለውን አለመግባባት እንዲፈቱ ጥሪ አቅርበዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ውስጥ የሚንቀሳቀሰው የአጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) በጁባላንድ ያለው ውጥረት እጅግ እንዳሳሰበው ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
ግንባሩ በተለይም ራስ ካያምቦኒ በተባለ አካባቢ የሶማሊያ ፌደራል ኃይሎች መሰማራታቸውን ተከትሎ የጁባላንድ አስተዳደር ኃይሎችም መንቀሳቀሳቸውን በማንሳት ውጥረቱ መባባሱን ገልጿል።

እየተቀሰቀሰ ያለው ቀውስ የጁባላንድን እና አጠቃላዩን የሶማሊያ ቀጣናን መረጋጋት ከፍተኛ ስጋት ላይ እንደሚጥል ተናግሯል።
እየተባባሰ የመጣው መቃቃር የንጹሃንን ሕይወት አደጋ ላይ መጣል ብቻ ሳይሆን አፍራሽ ኃይሎች ሁኔታውን እንደ ምቹ አጋጣሚ በመውሰድ በቀጣናው ደኅንነት እና ልማት ላይ ተጽዕኖ ሊያደርሱ ይችላሉም ብሏል።
ኦብነግ በሶማሊያ ወገኖች መካከል ያለው ልዩነት በሰላማዊ መንገድ ይፈታል የሚል እምነት እንዳለውም ገልጿል።
በመሆኑም ያለው ግንባሩ ሶማሊያ ፌደራል መንግሥት እና የጁባላንድ አስተዳደር ለአገር አንድነት እና የጋራ ዓላማ ሲሉ ልዩነታቸውን በምክክር እና ድርድር እንዲፈቱ ጠይቋል።
ግንባሩ አክሎም በአፍሪካ ቀንድ የሚገኙ ሁሉም ሶማሌዎች ውጥረቱ እንዲረግብ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርቧል።via BBC
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የስቶቭ ምድጃ ፈንድቶ 6 መኖሪያ ቤቶችን አቃጠለ

በጉራጌ ዞን በእኖር ኤነር መገር ወረዳ በትናንትናው እለት በታርቤ እሽኩራ ቀበሌ ታርቤ መንደር ላይ መነሻው በኩሽና ቤት ተጥዶ በነበረ የስቶቭ ምድጃ ፈንድቶ በተቀጣጠለ እሳት 6(ስድስት ) ቤቶች ሙሉ በሙሉ መውደማቸው ተገልጿል፡፡

የተከሰተው እሳት የቤት ቁሳቁስና የተሰበሰቡ ሰብሎችን አውድሟል ነው የተባለው፡፡

የከብት ቤትና የእሳት ማንደጃ መለየት፣ተቀጣጣይ ፈሳሾችን ከእሳት አካባቢ ማራቅ፣የኤሌክትሪክ ማንደጃዎች በትክክልና በጥንቃቄ መጠቀም፣እሳት ለማቀጣጠል ከጎረቤት እሳት አለመዋስ፣ክብሪት መጠቀምና መሰል የጥንቃቄ እርምጃዎች መውሰድ እንደ ሚያስፈልግ ተጠቁሟል ሲል የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ኮሙኒኬሽን ዘግቧል፡፡
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

" በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ቡድን ህወሓትን በአመፅ ለመበተን ወጣቶችን እያሰለጠነ ነው" አማኑኤል አሰፋ

በደብረጽዮን ገብረሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ህወሓት ባካሄደው ጉባኤ ምክትል ሊቀመንበር ሆነው የተመረጡት አቶ አማኑኤል አሰፋ  መግለጫ ሰጥተው ነበር።

በዚህ መግለጫቸው ላይ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በባለፈው ጉባኤ ከሥልጣን የተነሱ በመሆናቸው "ፕሬዝደንትነታቸውን አንቀበልም" ብለዋል።

አቶ አማኑኤል "የጊዚያዊ አስተዳደሩ አመራሮች ህወሓትን በአመፅ ለመበተን ወጣቶች እያሰለጠኑ ናቸው" ሲሉ ወንጅለዋል።

" የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ለሁለት ዓመት ያለ እቅድ እየተመራ ይገኛል "  በማለትም ገልፀዋል ።(ቲክቫህ)
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ጥቆማ ስጡ ተብሏል

በግሩፕ ላይ ሼር አድርጉት

በፎቶው የተያያዙትን ተጠርጣሪዎች ህብረተሰቡ ሲመለከት ጥቆማ እንዲሰጠው የፌደራል ፖሊስ ጠይቋል።

📌ከባንክ እንደተደወለ አስመስለው የተለያዩ ስልኮችን በመጠቀም የግለሰቦችን የባንክ ሚስጥር ቁጥር በመቀበል በማጭበርበር ከግለሰቦች አካውንት ብር ከሚመዘብሩ ወንጀለኞች ህብረተሰቡ እንዲጠበቅ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል።

📌ሕብረተሰቡም ከእንዲህ አይነት የመጭበርበር ወንጀል እራሱን በመጠበቅ ከዚህ በታች በስምና በፎቶ ግራፍ የተገለጹትን ጠርጣሪዎች ሲመለከት ተቋሙ ያበለፀገውን የዜጎች ተሳትፎ መተግበሪያን (EFPApp) በመጠቀም ወይም በነፃ የስልክ መስመር 991 በመደወል በፍጥነት ጥቆማ በመስጠት ወይም መረጃውን በአካባቢው ለሚገኙ የፀጥታና ደኅንነት አካላት በአካል በማድረስ የድርሻውን እንዲወጣ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ጥሪውን አቅርቧል፡፡
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ተረጋግታችሁ አሽከርክሩ‼

Join👉 @wasulife

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

"ጥንቃቄ አድርጉ" ፖሊስ

ከባንክ እንደተደወለ አስመስለው ከግለሰቦች አካውንት ብር ከሚመዘብሩ ወንጀለኞች ህብረተሰቡ እንዲጠበቅ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ

ከባንክ እንደተደወለ አስመስለው የተለያዩ ስልኮችን በመጠቀም የግለሰቦችን የባንክ ሚስጥር ቁጥር በመቀበል በማጭበርበር ከግለሰቦች አካውንት ብር ከሚመዘብሩ ወንጀለኞች ህብረተሰቡ እንዲጠበቅ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል።

በሀገራችን ከጊዜ ወደ ጊዜ በተለያዩ የባንክ ስሞችን በመጠቀም ለግለሰቦች በመደወል የባንክ አካውንቱን በመናገር ሲስተም እያስተካከልን ነው፣ የባንካችን ተሸላሚ ደንበኛ በመሆንዎ በማለት እና የተለያዩ የማጭበርበሪያ መንገዶችን በመጠቀም የሞባይል ባንኪግ ኮድ እንዲያስገቡ በማግባባት በአካውንት የተቀመጠ ገንዘብን ወደራሳቸው የሚወስዱ አጭበርባሪዎች መበራከታቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ደርሶበታል።

ሕብረተሰቡም ከእንዲህ አይነት የመጭበርበር ወንጀል እራሱን በመጠበቅ ከዚህ በታች በስምና በፎቶ ግራፍ የተገለጹትን ጠርጣሪዎች ሲመለከት ተቋሙ ያበለፀገውን የዜጎች ተሳትፎ መተግበሪያን (EFPApp) በመጠቀም ወይም በነፃ የስልክ መስመር 991 በመደወል በፍጥነት ጥቆማ በመስጠት ወይም መረጃውን በአካባቢው ለሚገኙ የፀጥታና ደኅንነት አካላት በአካል በማድረስ የድርሻውን እንዲወጣ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ጥሪውን አቅርቧል፡፡
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ወሎ - ከሚሴ‼

ትንሽም ይሁን ትልቅ መልካም ሠሪዎችን ስናበረታታ የመልካም ሰዎች ቁጥር ይጨምራል።

በምስሉ የሚታዩት ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የትራፊክ ክፍል ኃላፊ ናቸው።ኮማንደር ሰይድ እብራሂም ይባላሉ።

ከአሽከርካሪዎች 50 እና 100 ብር የሚለቅሙ አንዳንድ የትራፊክ ፖሊስ አባላት ባሉበት እሳቸው ከሰሞኑ በእግር እየተንቀሳቀሱ ባለበት ግምቱጨከ120,000 ብር በላይ የሆነ ስልክ ወድቆ አግኝተው ባለቤቱን በማፈላለግ መልሰዋል።

የፖሊስነት ኃላፊነታቸው እንዳለ ሆኖ ለመልካም ስራቸው ልናመሠግናቸው እንወዳለን።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

📌" ቅስም ይሰብራል ! " - የሕግ ባለሙያና ጠበቃ አንዷለም በውቀቱ

📌 " ሰፈሩ መፍረሱና መልሶ መልማቱ ላይ ተቃውሞ የሌለውን ኮሚኒቲ በ2 እና በ3 ሰአት እያዋከቡ ማስወጣት መውደቂያውን ሳያውቅ ማሳቀቅ መጨረሻው ይሄ ነው !! "

የሕግ ባለሙያና ጠበቃ የሆኑት አንዷለም በውቀቱ ዛሬ እጅግ ቅስማቸውን የሰበረ ክስተት እንደገጠማቸው ገልጸዋል።

ነገሩ እንዲህ ነው ...

ባለፈው አርብ " ፒኮክ መናፈሻ " አካባቢ አትክልት በማምረት ስራ የሚተዳደሩ ቤተሰቦችና ልጆቻቸው ቢሯቸው ይመጣሉ።

እነዚሁ ነዋሪዎች " ሰፈሩ ለልማት ሊነሳ ነው እየተባለ ነው። ከወላጆቻችን ዘመን ጀምሮ በአካባቢው ለ73 አመታት ቆይተናል። ድንገት ተነሱ ብንባል ምን ይዋጠን!? " ሲሉ ይገልጹላቸዋል።

እሳቸውም " መጀመሪያ የምትሄዱበትን ቦታ ማመቻቸት የመንግስት ግዴታ ነው። ያ ሳይሆን ለማስነሳት እንቅስቃሴ የሚደረግ ቢሆን ለፍርድ ቤት አቤቱታ አቅርቤ እግድ እንዲሰጣችሁ አደርጋለሁ ! " ብለዋቸው ይለያያሉ።

ቅዳሜ ጉዳዩ የሚታይበትን አግባብ ሲያዘጋጁ እንደዋሉ የሚናገሩት የሕግ ባለሙያው ፤ እሁድ ጠዋት ግን ስልክ ይደወልላቸው። በዚህም " ከቤተክርስትያን ስንመለስ ቤታችን እየፈረሰ አገኘነው " ሲሉ እነዚሁ ቤተሰቦች ይነግሯቸዋል።

እሳቸውም ከባልደረባቸው ጋር ወደ ቦታው ሄዱ።

አፅናንተዋቸው " መትረፍ የሚችለውን ለማስቆም እንሞክራለን " ይሏቸዋል።

እስከ ማታ ድረስ ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ጨምሮ ለሚመለከታቸው አካላት የህግ አቤቱታዎችን ሲያዘጋጁ ያመሻሉ።

ሰኞ ጠዋት ኮሚኒቲው ህጋዊ የህብረት ስራ ማህበር ያላቸው በመሆኑ በማህበራቸው ስም ሊቀመንበሩ አቶ ዱላ ኑርጋ ውክልና እንዲሰጧቸው እንደተነጋገሩ የሕግ ባለሙያው አመክተዋል።

ትላንት ከሰአት ሊቀመንበሩ የጠበቃ ውክልና ለመስጠት የማህበሩን የመመስረቻ ጽሁፍ ስላጡት ለማክሰኞ ጠዋት እንደሚሰጧቸው ቀጥሮ ይይዛሉ።

ዛሬ ጠዋት ሊቀመንበሩ አቶ ዱላ ከቤታቸው ሲወጡ ግን የማህበሩ አባላት ሰፈር ውስጥ ለማፍረሻ የመጣ ዶዘር ቆሟል።

ሌሎች አባላቶች ውክልና ለመስጠት ውልና ማስረጃ እየጠበቋቸው ነበር።

እንደ ሕግ ባለሙያው ማብራሪያ ሊቀመንበሩ አብራቸው ከቤት የወጡትን ባለቤታቸውን " መጣሁ እየሄድሽ ጠብቂኝ ! " ብለዋቸው ወደ ቤት ይመለሳሉ።

በኃላም በአንዲት ቀጭን ሲባጎ እራሳቸውን አንጠልጥለው እንደተገኘ አስረድተዋል።

የሕግ ባለሙያው ዛሬ ጠዋት 3:00 ላይ አቤቱታውን ይዘው የአቶ ዱላን ስልክ ሲጠብቁ እንደነበር ገልጸዋል። መጨረሻው ግን ፍጹም አሳዛኝ ነው የሆነ።

" ሰፈሩ መፍረሱና መልሶ መልማቱ ላይ ተቃውሞ የሌለውን ኮሚኒቲ በ2 እና በ3 ሰአት እያዋከቡ ማስወጣት መውደቂያውን ሳያውቅ ማሳቀቅ መጨረሻው ይሄ ነው " ሲሉ የሕግ ባለሙያው ሁኔታውን በሀዘን ገልጸዋል።

" አቶ ዱላ ለ20 አመት ያህል በሊቀመንበርነት ያገለገሉትን ከ70 አመት በላይ በአንድ ቦታ የቆየውን ለፍቶ አዳሪ ማህበረሰብ ' ፌይል አደርጌያቸዋለሁ ' ብለው እራሳቸውን አጥፍተዋል " ያሉት የሕግ ባለሙያው " እኔም ያንን ኮሚኒቲ ፌይል አድርጌዋለሁ። ትላንት አቤቱታውን ባስገባ ምናልባት ሊቀመንበሩ ከውሳኔው ይቆጠብ ይሆን?! ከጠዋት ጀምሮ በሰቀቀን ውስጥ ነኝ! ቀብራቸው ነገ ይፈጸማል! ነፍሳቸውን ፈጣሪ ይቀበላት!! " ሲሉ ቃላቸውን ደምድመዋል።(ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ገፅ የተወሰደ)
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ደባርቅ

በአማራ ክልል ደባርቅ ከተማ አሥተዳደር የገጠር ቀበሌዎች በጣለው ከባድ በረዶ ምክንያት ሰብላቸው ሙሉ በሙሉ በመውደሙ ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን አርሶ አደሮች ተናግረዋል።

ኅዳር 14/2017 ዓ.ም ከቀኑ ስምንት ሰዓት ጀምሮ ለ30 ደቂቃ የጣለው ከባድ በረዶ የቀላቀለ ዝናብ በሶስት ቀበሌዎች ከ500 ሄክታር መሬት በላይ የደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት አድርሷል።

ጉዳቱ በተለያዩ የሰብል አይነቶች ላይ የደረሰ ሲሆን ስንዴ፣ ገብስ፣ ጤፍና ጥራጥሬ ሰብሎች ይገኙበታል።

አርሶ አደሮቹም በአካባቢው ባሕል መሰረት ሰብላቸውን በደቦ ለመሰብሰብ ነገ ዛሬ በሚሉበት ወቅት ድንገት የጣለው በረዶ ሰብላቸውን ሙሉ በሙሉ እንዳወደመባቸው ተናግረዋል።

አቶ ራራ ደሴ የተባሉ የጉዳቱ ሰለባ የሆኑ አርሶ አደር በደረሰው ጉዳት በማዘንና በመደናገጥ በርካታ አርሶ አደሮች ለከፋ የጤና ቀውስ መዳረጋቸውን አንስተዋል።

"ጉዳቱ ያልተጠበቀ ነው፤ እንኳን እኛ እንስሳቱ ራሱ የሚበሉት ድርቆሽ ሳር አልተረፈም" ሲሉ አርሶ አደሩ ማሬ ታረቀኝ ለአሚኮ ተናግረዋል።

የሰሜን ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ የሰብል ልማት ባለሙያው ጥላሁን ዓለም ለአሚኮ እንደገለጹት ከ600 በላይ አርሶ አደሮች ጉዳት ደርሶባቸዋል። በፍጥነት መልሶ የማቋቋም ሥራ መሠራት እንዳለበትም ጠቁመዋል።

የደረሰው ጉዳት ከባድ በመኾኑ አርሶ አደሮችን መልሶ የማቋቋም ሥራ በመሥራት በበጋ መስኖ ሰብል ልማት ምርቱን እንዲያካክሱ ለማድረግ ጥረት እንደሚደረግ የደባርቅ ከተማ አሥተዳደር ግብርና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ በዕውቀት አየነው ተናግረዋል።

በጎ ፈቃደኛ ግለሰቦችም ሆኑ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች አርሶ አደሮችን መልሶ በማቋቋም ሥራው ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ መቅረቡን በአሚኮ ዘገባ ተመልክተናል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

"የ3 ሰብዓዊ መብት ድርጅቶች መታገድ የሲቪል ቦታ እየወረደ መምጣቱን ያሳያል"  - አምነስቲ ኢንተርናሽናል

አለማቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋም የኢትዮጵያ መንግስት በቅርቡ ሶስት  የሲቪክ ማህበራት መዝጋቱን ተቃውሟል።

መንግስት፣ "የፓለቲካ ገለልተኝነት የላቸውም" ያላቸውን AHRE, CARD እና LHR ስራቸውን እንድያቆሙ ለተቋማቱ በፃፈው በደብዳቤ አሳስቧል።

ይህን ተከትሎም አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ "የ3 ሰብዓዊ መብት ድርጅቶች መታገድ የሲቪል ቦታ እየወረደ መምጣቱን ያሳያል" ብሏል።

እንደዚህ አይነት ምክንያቶች የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ተቋማት ስራ ላይ ጫና ለማሳደር ሲጠቀሙበት የቆየ መሆኑንም ገልጿል።

መንግስት ውሳኔውን እንድቀለብስና እገዳውን እንዲያነሳም ድርጅቱ ጠይቋል።(borkena)
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…
Subscribe to a channel