wasulife | Unsorted

Telegram-канал wasulife - Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

221547

እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Subscribe to a channel

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የመምህራን ሆስፒታል እየተገነባ ነው‼

በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ መምህራን ለከተማ መስተዳድሩ ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት፤ ለመምህራን አገልግሎት የሚውል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት መጀመሩን የአዲስ አበባ መምህራን ማሕበር አስታውቋል።

ፕሮጀክቱ ለመምህራን ልዩ ድጋፍ ለማድረግ ያለመ ሲሆን፤ ሆስፒታልን ጨምሮ ለንግድ ሥራ የሚውል ሁለገብ ሕንፃ በግንባታ ላይ መሆኑን የማሕበሩ የኮሙኒኬሽን ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ሙሴ ለአሐዱ ተናግረዋል።

በአዲስ አበባ ይገነባል የተባለውን የመምህራን ሁለገብ ሕንፃ ኡራኤል አካባቢ የሚገነባ ሲሆን፤ ከአዲስአበባ ከተማ መስተዳድር 50 ሚልየን ብር ድጋፍ እንደተደረገለት አቶ ሳሙኤል ሙሴ ገልጸዋል።

ሕንፃው በ36 ሺሕ ካሬ ሜትር መሬት ላይ ያረፈ ስለመሆኑም ተናግረዋል።

የመምህራን ሆስፒታሉ ማስገንብያ መዋእለ ንዋይ ከህብረተሰቡና ከደጋፊ ተቋማት ለማሰባሰብ ውጥን የተያዘለት መሆኑን ተጠቁሟል።

ለመምህራን የቤት ግንባታ አበዳሪ የፋይናንስ ተቋምና አነስተኛ ወለድ የሚያገኙበት ባንክ በማፈላለግ ላይ መሆኑንም ማሕበሩ ገልጿል።

ከመምህራን የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመፍታት ማሕበሩ በብርቱ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የገለጹት የኮሚኬሽን ኃላፊው፤ ከዚህ በተጨማሪም የመምህራን ባንክ ለማቋቋም ውጥን መያዙንም አንስተዋል።

በአዲስ አበባ ከተማ መምህራን ማሕበር በሥሩ ወደ 33 ሺሕ የሚጠጉ አባላት ያለው መሆኑንና፤ በየጊዜው ከመምህራን የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመፍታት እየሰራ መሆኑን የኮሙኒኬሽን ኃላፊው እንደነገሩት አሐዱ አስደምጧል።

በኢትዮጵያ ተቋቁመው ሥራ ላይ ከሚገኙ የሙያ ማሕበራት መካከል የአዲስ አበባ ከተማ መምህራን ማሕበር ግንባር ቀደሙ ተጠቃሽ መሆኑን ይታወቃል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መርካቶ የንግድ እንቅስቃሴው ዛሬ ተጀምሯል።ከሰሞኑ ከደረሰኝ ጋር በተያያዘ የስራ ማቆም አድማ ተደርጎ ነበር።

⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መምህራን ሊፈተኑ ነው‼

ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ መምህራንን ፈተና ለመፈተን እየተዘጋጀ መሆኑ ተሰማ።

ትምህርት ሚኒስቴር፤ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚያስተምሩ መምህራንን ብቃት ለመመዘን ፈተና ለመፈተን ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል።

በሚኒስቴሩ የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አገልግሎት ዳይሬክተር የሆኑት እዮብ አየነው(ዶ/ር ) ለሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬድዮ በሰጡት ቃል ፥ " የመምህራን ፈተና ከዚህ በፊት በአንደኛ ደረጃ በሚያስተምሩት ላይ ተሞክሮ ነበረ በመሆኑም አልተጀመረም ማለት አይቻልም " ብለዋል።

አሁን ግን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራንን ለመፈተን ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነ አስረድተዋል።

ዝግጅቱ እንዳለቀ በዚህ ዓመት ወይም በቀጣዩ 2018 ዓመት ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መመህራን ፈተና መሰጠት ይጀምራል ሲሉ ለሬድዮ ጣቢያው ገልጸዋል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አሜሪካ በዩክሬን ኪየቭ የሚገኘውን ኤምባሲዋን በስጋት ዘጋች።ከሩሲያ የሚሰነዘርን ጥቃት በመስነጋት ነው ኤምባሲው በጊዜያዊነት የተዘጋው ተብሏል።

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ነገሩ ተካሯል።ሁሉንም አስፈርቷል።ዩክሬን ትናንት በአሜሪካ ትዕዛዝ ወደ ራሽያ 6 ረጅም ርቀት ሚሳኤል ተኩሳ ነበር።5ቱ ከሽፎ አንዱ ጉዳት ማድረሱን ተከትሎ ፑቲን አስፈሪውን የዘመነ የኑክሌር ሰነድ በፊርማቸው አፅድቀዋል።

ሩሲያ ለራሷ እና ለቤላሩስ ሉዓላዊነት እና ግዛታዊ አንድነት አደገኛ ከሆነ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ልትጠቀም ትችላለች ተብሏል።ይህ የሚወሰነው በሩሲያ ፕሬዚዳንት ፑቲን ነው::
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ጎንደር‼

ዛሬ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ እና ቀዳሚዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ በጎንደር ከተማ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።

📌የመገጭ ግድብ

📌የአዘዞ ጎንደር አርበኞች አደባባይ የመንግድ ፕሮጀክት

📌 የጎንደር አብያተ መንግሥታት ጥገና ሥራ እና በከተማዋ እየተሰሩ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን መጎብኘታቸው ታውቋል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በደሴ ከተማ ገራዶ  ህጋዊ ሱቅ እና ቤት ከፈለጉ ወደ ዶ/ር አብዱ ዶክተር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ጎራ በማለት ከ200 ሺህ ጀምሮ የመረጡትን ይግዙ።

👉ገራዶ ጡንጅት አምባ ከአዲሱ መናከሪያ 800ሜ ከክሬቸሩ ጎን መጀመሪያ ላይ የምትገኝ 30 ሜትር ዋና መንገድ እና 15 ሜትር ሁለተኛ መንገድ የሚያዋስናት ፕላን የጀመረ ውሱን እጣወች የቀራት ምርጥ ሳይት ለአንድ አባል 1ሱቅ  እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ

👉ጡንጅት አምባ የ 3 ወር ወርሀዊ መዋጮ የጀመረ ፕላን እየጨረሰ ያለ 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ በ 2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር

👉ጡንጅት አምባ ከመናኸሪያው 800 ሜ ርቀት ላይ ቅርብ የሆነ ሳይት 1 ሱቅ እና  ባለ 2መኝታ አፓርታማ: ፕላን እየጨረሰ ያለ 7 ወር ወርሀዊ የቆጠበ ዋጋ = 280 ሽህ በ2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር እና

👉ተመሳሳይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ እና 1 ሱቅ 7ወር የቆጠበ ዋጋ= 325 ሺህ ይሄም በ2 ወር ግንባታ የሚጀምር
👉ገራዶ በሬ ተራ አለፍ ብሎ ጃእፈር መስጅድ ጀርባ 2 ሱቅ እና  ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ግንባታ የጀመረ = 850ሺ ብዛት 1 አጣ ብቻ የቀረው

👉ሌላው ከጎን እዚያው ገራዶ ጃእፈር መስጅድ  የመሰረት ግንባታ የጀመረ ለአንድ አባል 3 ሱቅ እና ባለ 1 መኝታ አፓርታማ =750 ሺ  ብዛት 3 እጣ ብቻ የቀረው

ደሴና ሐይቅ ከተሞች ቤት እንዳቅምዎ በህጋዊ መንገድ ለማግኘት እኛን ምርጫዎ ያድርጉ‼
0938411111
0937411111
ግሩፕ📍
/channel/+VfSY5Ph1dFtkZmQ8
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር
           ደሴ::

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ

👉 በ432,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ

👉#እስከ 30% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ

👉#50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት

  🏠ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ መንደር በለቡ መብራት ኃይል...

👉#እስቱዲዮ 56.6 ካሬ

👉#በለ 1 መኝታ
        ከ 69 ካሬ - 85 ካሬ ድረስ

👉#ባለ 2 መኝታ
        ከ 99 ካሬ - እስከ 155 ካሬ

👉#ባለ 3 መኝታ
       ከ 139 ካሬ እና 181 ካሬ

👉 #ባለ 4 መኚታ 177 ካሬ, 183 ካሬ & 190 ካሬ

ለበለጠ ☎️ +251940262682
           
#realestate #dmcrealestate #realestateinadisabeba #travel #ethiopianairline #hotelinadisabeba #adisabebaethiopia #house #apartment #shop #guesthouse #friendshippark #unitypark #insurance

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ

ዶሮና የዶሮ ውጤት:-

እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥  የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።

የእንስሳት መኖ:-

ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤  ለበሬ ማድለቢያ፥  ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን

በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡

በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡

ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ

📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼

አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ  ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡

ስልክ ቁጥር :- 0910097080
                        0944125879
                        0919977639
  Email: metenie1974@gmail.com
 
 መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
 

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ታላቅ የምስራች ቤት ለመግዛት በ 200,000 ብር መመዝገብ ተፈቀዷል

👉200,000 ብር ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ የፈለጉትን ቤት ይምረጡ

👉#25% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ

  በከተማችን እምብርት ቦታ ላይ ከወዳጅነት ፓርክ እና ከ ሸራተን አዲስ በቅርብ እርቀት ከሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት አጠገብ እንሆ ብለናል

👉#በለ 1 መኝታ
        ከ 46ካሬ -71 ካሬ ድረስ

👉# ባለ 2 መኝታ
        ከ 75ካሬ -99 ካሬ

👉# ባለ 3 መኝታ
       106 ካሬ እና 111 ካሬ

ለበለጠ ☎️+251927963337
            ☎️+251907845454
#realestate #temerproperty #adisbebaethiopia #house #apartment #shop

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አየር ላይ ሕይወቱ አለፈ‼

ባሳለፍነው አርብ ሕዳር 6 ቀን 2017 ከአዲስ አበባ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ፣ በበረራ ቁጥር ET 500፣ በኤርባስ ኤ350 አውሮፕላን ተሳፋሮ በመጓዝ ላይ የነበረ፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አንድ መንገደኛ አየር ላይ እንዳለ ባጋጠመው ድንገተኛ ህመም ሕይወቱ ማለፉ ተሰምቷል።

እድሜው ከ45 እስከ 50 ዓመት የሚገመተው አቶ ወንደሰን መኮንን፤ ከእህቱ አጠገብ አብሮ ቁጭ ብሎ በመብረር ላይ እያለ ባጋጠመው ድንገተኛ ህመም ምክንያት ሕይወቱ ማለፉን መዝናኛ መጽሔት ዋሽንግተን ዲሲ ዘግቧል።

በዚህም አውሮፕላኑ ነዳጅ ሞልቶ እና የበረራ ሰራተኞችን አሳፍሮ ከሮም፣ ጣልያን ተነስቶ ወደ አሜሪካ ጉዞ ከጀመረ ከአንድ ሰዓት በኋላ እህቱ ለበረራ አስተናጋጆች ወንድሟ የመተንፈስ ችግር እንዳጋጠመው የነገረቻቸው ሲሆን፤ የበረራ አስተናጋጆቹም "የሕክምና ባለሙያዎች ካላችሁ ለእርዳታ እንፈልጋችኋለን" ብለዉ ጥሪ ማቅረባቸው ተነግሯል።

በበረራው ዉስጥ የነበሩ ወደ 5 የሚጠጉ የሕክምና ባለሙያዎች ወደ ግለሰቡ መጥተው ሕይወቱን ለማትረፍ ተረባርበው የመጀመሪያ የሕክምና እርዳታ ቢሰጡትም ግለሰቡ አየር ላይ ሕይወቱ ሊያልፍ መቻሉን በበረራ ላይ የነበሩ ተሳፋሪዎች ለመዝናኛ ሚዲያው አስታውቀዋል።

የአቶ ወንደሰን መኮንን ፀሎተ ፍትሀት ነገ ሕዳር 11 ቀን 2017 ዓ.ም. ቨርጂንያ በሚገኘው ደብረ ኀይል ቅዱስ ራጉኤል ካቴድራል የሚከናወን ሲሆን፤ የቀብር ሥነስርአቱም በማግስቱ ሕዳር 12 በበፌርፋክስ ሚሞሪያል ፓርክ እንደሚፈጸም ታውቋል ሲል አሐዱ ዘግቦ ተመልክተናል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ያለመከሰስ መብታቸው ተነሳ

የአዲስ አበባ ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ተኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤው የአንድ አባሉን ያለመከሰስ መብት አንሥቷል። 

የምክር ቤቱ አባል ሰዒድ ዓሊ ከማል ያለመከሰስ መብትን የተነሣው በፍትሕ ሚኒስቴር በቀረበ ጥያቄ መሠረት መሆኑን በምክር ቤቱ የሰላም፣ የፍትሕ እና መልካም አስተዳደር ቋሚ ኮሚቴ አስታውቋል።

ቋሚ ኮሚቴው በሚኒስቴሩ የቀረበውን የሙስና ክስ በመመርመር የደረሰበትን ውጤት ለምክር ቤቱ ዝርዝር ሪፖርት አቅርቧል።

ምክር ቤቱ የቀረበው ሪፖርትን በመመልከት አባሉ በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል በሕግ እንዲጠየቁ ለማድረግ ያለመከሰስ መብታቸው እንዲነሳ በሙሉ ድምፅ መወሰኑን ከአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የመምህራን ባንክ ለቋቋም መሆኑ ተሰማ

  📌ትምህርት ሚኒስትር ባንኩን ለማቋቋም ሀሳብ እንዳለዉ ጠቁሟል

ወደ መምህርነት ሙያ የሚገቡ ሰዎች ቁጥር ዝቅተኛ መሆኑን የገለፀው ትምህርት ሚኒስትር መምህራን "በአገሪቱ የፋይናንስ ሥርዓት ውስጥ የራሳቸው ድርሻ እንዲኖራቸው የሚያስችል የመምህራን ባንክ" የማቋቋም ሀሳብ እንዳለዉ ፍንጭ ሰጥቷል።

ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ ( ፕ/ር) እንደተናገሩት ወደ መምህርነት ሙያ የሚገቡ ሰዎች ቁጥር ዝቅተኛ በመሆኑ ይህንን ለማስተካከል " ዘርፈ ብዙ የማትጊያ ስርዓቶች ይዘረጋሉ" ብለዋል።

እንደ ሚኒስትሩ ገለፃ የትምህርት ጥራት ችግርን ለመቅረፍ በመንግሥትና በግል ትምህርት ቤቶች መካከል ያለውን ልዩነት ማጥበብ እንደሚገባም አስረድተዋል ።

ይህ የተባለዉ የትምህርት ሚኒስቴርን የበጀት ዓመቱ የ3 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ዙሪያ በሚመለከት ከሚመለከተዉ አካል ጋር ዉይይት ባደረገበት ወቀት ነዉ ሲል ካፒታል አስነብበል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በደሴ ከተማ ገራዶ  ህጋዊ ሱቅ እና ቤት ከፈለጉ ወደ ዶ/ር አብዱ ዶክተር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ጎራ በማለት ከ200 ሺህ ጀምሮ የመረጡትን ይግዙ።

👉ገራዶ ጡንጅት አምባ ከአዲሱ መናከሪያ 800ሜ ከክሬቸሩ ጎን መጀመሪያ ላይ የምትገኝ 30 ሜትር ዋና መንገድ እና 15 ሜትር ሁለተኛ መንገድ የሚያዋስናት ፕላን የጀመረ ውሱን እጣወች የቀራት ምርጥ ሳይት ለአንድ አባል 1ሱቅ  እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ

👉ጡንጅት አምባ የ 3 ወር ወርሀዊ መዋጮ የጀመረ ፕላን እየጨረሰ ያለ 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ በ 2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር

👉ጡንጅት አምባ ከመናኸሪያው 800 ሜ ርቀት ላይ ቅርብ የሆነ ሳይት 1 ሱቅ እና  ባለ 2መኝታ አፓርታማ: ፕላን እየጨረሰ ያለ 7 ወር ወርሀዊ የቆጠበ ዋጋ = 280 ሽህ በ2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር እና

👉ተመሳሳይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ እና 1 ሱቅ 7ወር የቆጠበ ዋጋ= 325 ሺህ ይሄም በ2 ወር ግንባታ የሚጀምር
👉ገራዶ በሬ ተራ አለፍ ብሎ ጃእፈር መስጅድ ጀርባ 2 ሱቅ እና  ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ግንባታ የጀመረ = 850ሺ ብዛት 1 አጣ ብቻ የቀረው

👉ሌላው ከጎን እዚያው ገራዶ ጃእፈር መስጅድ  የመሰረት ግንባታ የጀመረ ለአንድ አባል 3 ሱቅ እና ባለ 1 መኝታ አፓርታማ =750 ሺ  ብዛት 3 እጣ ብቻ የቀረው

ደሴና ሐይቅ ከተሞች ቤት እንዳቅምዎ በህጋዊ መንገድ ለማግኘት እኛን ምርጫዎ ያድርጉ‼
0938411111
0937411111
ግሩፕ📍
/channel/+VfSY5Ph1dFtkZmQ8
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር
           ደሴ::

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ

👉 በ432,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ

👉#እስከ 30% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ

👉#50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት

  🏠ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ መንደር በለቡ መብራት ኃይል...

👉#እስቱዲዮ 56.6 ካሬ

👉#በለ 1 መኝታ
        ከ 69 ካሬ - 85 ካሬ ድረስ

👉#ባለ 2 መኝታ
        ከ 99 ካሬ - እስከ 155 ካሬ

👉#ባለ 3 መኝታ
       ከ 139 ካሬ እና 181 ካሬ

👉 #ባለ 4 መኚታ 177 ካሬ, 183 ካሬ & 190 ካሬ

ለበለጠ ☎️ +251940262682
           
#realestate #dmcrealestate #realestateinadisabeba #travel #ethiopianairline #hotelinadisabeba #adisabebaethiopia #house #apartment #shop #guesthouse #friendshippark #unitypark #insurance

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ

ዶሮና የዶሮ ውጤት:-

እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥  የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።

የእንስሳት መኖ:-

ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤  ለበሬ ማድለቢያ፥  ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን

በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡

በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡

ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ

📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼

አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ  ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡

ስልክ ቁጥር :- 0910097080
                        0944125879
                        0919977639
  Email: metenie1974@gmail.com
 
 መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
 

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ታላቅ የምስራች ቤት ለመግዛት በ 200,000 ብር መመዝገብ ተፈቀዷል

👉200,000 ብር ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ የፈለጉትን ቤት ይምረጡ

👉#25% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ

  በከተማችን እምብርት ቦታ ላይ ከወዳጅነት ፓርክ እና ከ ሸራተን አዲስ በቅርብ እርቀት ከሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት አጠገብ እንሆ ብለናል

👉#በለ 1 መኝታ
        ከ 46ካሬ -71 ካሬ ድረስ

👉# ባለ 2 መኝታ
        ከ 75ካሬ -99 ካሬ

👉# ባለ 3 መኝታ
       106 ካሬ እና 111 ካሬ

ለበለጠ ☎️+251927963337
            ☎️+251907845454
#realestate #temerproperty #adisbebaethiopia #house #apartment #shop

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አሚባራ ፕሮፐርቲስ!

      ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር
አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን
በፍል ውሃ በወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት በ36,000 ካሬ ያረፈ መንደር ።
በኪነ -ሕንፃ ሙያቸው የሚታወቁ የውጭ እውቅ ባለሙያዎች
የሳተፉበት ቅንጡ መንደር።
የግንባታ ደረጃ ከ10%- 70% በላይ የደረሰ ።
በካሬ 110,000 ብር የፈለጉትን ቤት ይመረጡ።
በ10%  ቅድመ ክፍያ እንካቹሁ ይለናል!!!
የካሬ አማራጭ 
ባለ 1 መኝታ 71 - 91 ካሬ
ባለ 2 መኘታ 115 - 142 ካሬ
ባለ 3 መኘታ 157 - 187 ካሬ
ባለ 4 መኘታ 211 - 267 ካሬ
ከተጨማሪ ፔንትሃውስ ጋር
ቅድመ ክፍያ 10 % ብቻ።
20% -30% ለሚከፍሉ ልዩ ቅናሽ አቅረበናል።

የቀሩን ቤቶች ትንሽ ስለህኑ ይፍጠኑ ይህ እድል አያምልጦዎ።
አሚባራ ፕሮፐርቲስ በልዩነት የተገነባ!

ለበለጠ መረጃ በ 0911175162 ይደውሉ።

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አዋጁ ፀድቋል

📌 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል መንግስት ሠራተኞች ረቂቅ አዋጅን ለማሻሻል የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ አጽድቋል፡፡

📌ረቂቅ አዋጁ የጸደቀው 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ስብሰባውን ባካሄደበት ወቅት ነው።

📌ረቅቅ አዋጁ የመንግስት ሰራተኛ የሰው ሀይል ምልመላ ግልጸኝነት ባለው ውድድርና ብቃት ላይ እንዲመሰረት፣ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የተሰጣቸውን ሀላፊነት በብቃት እንዲወጡ፣ ቀልጣፋ የመንግስት አገልግሎት ለመስጠት የሚስችል ስርዓት ለመዘርጋት የሚረዳ ነው ተብሏል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ከፍተኛ አመራር ከተቃጣባቸው የግድያ ሙከራ ማምለጣቸውን ተሰምቷል።

የጊዚያዊ አስተዳደሩ የማእከላዊ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሰለሙን መዓሾ ባለፈው እሁድ ህዳር 8/2017 ዓ.ም ከስራ ባለደርቦቻቸው ጋር ከአክሱም ወደ መቐለ ሰጓዙ የግድያ ሙከራ እንደ ተቃጣባቸውና ከግድያ ሙከራው እንደተረፉ ተናግረዋል።

የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ለቪኦኤ በሰጡት ቃል ከአክሱም ወደ መቐለ ሲመለሱ ማይቅነጣል ፈላፍል በተባለ ቦታ ሲደርሱ መኪናቸው ላይ ተኩስ እንደተከፍተባቸው ገልጸዋል።

ለጊዜው እነማን እንደተኮሱባቸው ማንነታቸውን / የታጣቂዎችን ማንነት ማወቅ እንዳልቻሉ ገልጸው በተተኮሰባቸው ጥይቶች መኪናቸው ላይ ጉዳት መድረሱን አስረድተዋል።

በጥይት የተመታው መኪናቸውን የሚያሳይ ፎቶም ይፋ አድርገዋል።

በመኪናው ውስጥ ከእሳቸው በተጨማሪ ጥበቃቸው እና የመኪናው ሹፌር ነበሩ።

ዋና አስተዳዳሪው የደረሰባቸው አካላዊ ጉዳት እንደሌለ አረጋግጠዋል።

እሁድ ህዳር 8 ቀን 2017 ዓ.ም በዋና አስተዳዳሪ ሰለሙን መዓሾ የመግደል ሙከራ መደረጉ በማህበራዊ የትስስር ገፆች ላይ በስፋት ከተሰራጨ በኃላ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ወደ ማይቅነጣል ወረዳ ስልክ ቢደውልም ጉዳዩ የሚያረጋግጥ አካል አልተገኘም ነበር።

የዞኑ መቀመጫ ወደሆነችው አክሱም የሚገኝ ፓሊስ ማዘዣ ስልክ ቢደወልም የተጣራ መረጃ ማግኘት አልተቻለም።

ይህ በእንዲህ እያለ የመግደል መከራ ተቃጥቶበታል የተባለው ቦታ የሚያስተዳድረው የማይ ቅነጣል ወረዳ " ጉዳዩ አልተፈፀመም " የሚል መግለጫ አውጥቷል።

የማይቅነጣል ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ገብረ ተክለሃይማኖት ለቪኦኤ በሰጡት ቃል ደግሞ ፣ ጉዳዩን ከወረዳው የጸጥታና ፖሊስ አባላት ማጣራታቸውን ገልፀው፣ " መረጃው ከእውነት የራቀ ነው። የተኮሰበት ሰው የለም " ብለዋል።

ከዚህ ባለፈ " በአከባቢው አለ ጉዳዩ ፈፅሞታል " ተብሎ በማህበራዊ የትስስር ገፅ ተጠቃሚዎች ተደጋግሞ የተጠቀሰው የትግራይ ሰራዊት አርሚ 60 አዛዥ ጀነራል ህንፃ ወ/ጊዮርጊስ እሳቸው የሚያዙት በፀሃፊዎቹ የተገለፀው ሰራዊት በአከባቢው እንደሌለ በመግለፅ " ፓለቲከኞች የልዩነታችሁ ጣጣችሁን እዛው ጨርሱት ወደ ሰራዊቱ አታጋቡት " ሲሉ ተጠምደዋል።

ከአሁን በፊት በተለያዩ ጊዚያት መሰል የግደያ ሙከራዎች በጊዜያዊ አስተዳደሩ ከፍተኛ ሹማመንት በየነ መኩሩ ፣ ነጋ ኣሰፋ ፣ ሰሎሙን ትኩእ እንዲሁም በአክሱም ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራር መደረጋቸው የተነገረ ቢሆንም እስካሁን የድርጊቱ ፈፃሚዎች ተጣርተው የተወሰደ እርምጃ አለመኖሩን ቪኦኤ ትግርኛን በመጥቀስ ቲክቫህ ኢትዮጵያ አስነብቧል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ዛሬ በደሴ ከተማ የኮሪደር ልማት የማስጀመሪያ መርሀ ግብር ተሂዷል።

📌የኮሪደር ልማቱ ከቧንቧ ውሀ እስከ ወሎ ባህል አምባ የሚደርስ ነው ተብሏል።

📌ርዝመቱ 1.8 ኪሎ ሜትር ሲሆን 46.8 ሜትር የመንገድ ስፋት ያለው ነው።

📌የመንገድ ስራውን የአማራ መንገድ ስራዎች ድርጅት ፣ከመንገድ ስራው ውጭ ያለውን ልማት የደሴ ከተማ መንገድ ባለስልጣን እና የደሴ ዕድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ይሰራሉ ተብሏል።

📌ጠቅላላ ወጭው 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር እንደሆነ ተነግሯል፡፡
Wasu Mohammed
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ከንቲባ አዳነች አበቤ መርካቶን በተመለከተ ዛሬ በምክር ቤት ተጠይቀው ተከታዩን ምላሽ ሰጥተዋል።

📌 "እንደ ሀገር ያለውን የግብይት ስርዓት በዘላቂነት ለማስተካከል የምናደርገውን ጥረት በጥናት ላይ ተመርኩዘን ክትትል ስናደርግ የቆየን ሲሆን፤ ያገኘነው ግኝት በርካታ ሕገ ወጥ የሆኑ አሰራሮች እንዳሉ ተመልክተናል"

📌 "ግማሹ ግብር እየከፈለ ሌላው የማይከፍልበት አሰራር መኖሩን ከነጋዴዎች ጋር ባደረግነው ውይይት እና ክትትል ተገንዝበናል።ግብር ለማስከፈል እና ደረሰኝ እንዲቆርጡ ለማድረግ በተደረገው ሂደት፤ በሀሰት ውዥንብር በመንዛትና መጋዘኖችን በመዝጋት በምሽት እቃዎች ሲጫኑ ነበር።ይህ ፍፁም ስህተት ነው።"

📌"በቀጣይ ሕጋዊ ስርዓት በመዘርጋት እና ለእያንዳንዱ ግብይት ደረሰኝ እንዲቆርጡ በማድረግ ግብርን በአግባቡ መሰብሰባችንን አጠናክረን እንቀጥላለን" ብለዋል
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ዛሬ ያፀደቃቸው ሹመቶች

📌ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ - በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ሥራ አስኪያጅ

📌አቶ ታንኳይ ጆክ - የመንግሥት ልማት ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር

📌አቶ ይመር ከበደ ይማም - የኀብረተሰብ ተሳትፎ እና በጎ ፈቃድ ኮሚሽን ኮሚሽነር ናቸው።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ዶናልድ ትራምፕ ሰነድ አልባ ስደተኞችን በገፍ በጅምላ ከሀገር ለማባረር ጦሩን (መከላከያውን) ሊጠቀሙ ይችላሉ ተብሏል።

ተመራጩ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ ፤ በምርጫ ዘመቻ ወቅት ለደጋፊዎቻቸው በገቡት ቃል መሰረት ሰነድ የሌላቸውን በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ስደተኞች ወደየመጡበት ሀገር ያባርራሉ።

ለዚህም በመላ ሀገሪቱ አስቸኳይ የአደጋ ጊዜ አዋጅ ሊያውጁ እንደሚችሉ እንዲሁም ስደተኞቹን ለማባረር የአሜሪካን ጦር ሃብት ሊጠቀሙ እንደሚችሉ ተነግሯል።

የጁዲሻል ዋች ፕሬዜዳንት የሆኑት ቶም ፊቶን ፥ ከዛሬ 10 ቀናት በፊት ትሩዝ በተሰኘው የትራንፕ የማህበራዊ ሚዲያው ላይ ቀጣዩ አስታዳደር በገፍ ስደተኞችን ከሀገር ለማባረር ብሄራዊ የአደጋ ጊዜ ሊያውጅ እና ወታደራዊ ንብረቶችንም ሊጠቀም እንደሚችል ፅፏል።

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ሶማሊላንድ መረጠች‼

ሶማሊላንድ ባካሄደችው ምርጫ አብዲራህማን ሞሀመድ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል‼

ኮሚሽኑ ይፋ ባደረገው ውጤት መሠረት የወቅቱ ፕሬዝደንት ሙሴ ቤሂ በሰፊ ልዩነት ተሸንፈዋል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መነሻዬ✍️

የቀለሜ መነሻ ጥቅል
እነዚህን ሁሉ በአንድ ያካተተ!!


👉 ደጋግመው የሚጠቀሙባቸው 11 መፃህፍት
👉 ባለ ድምፅ መማሪያ መነሻዬ ፓድ
👉 2 በ1 ሰሌዳ
👉 ኤሌክትሮኒክ ሰሌዳ
👉 የሰዓት መማሪያ ቦርድ
👉ከ20 በላይ ማርከሮችና ጠመኔዎች
👉 በዶ/ር ኢዮብ ማሞ ተዘጋጅቱ ለወላጆች ከመነሻዬ ከተበረከተ ስጦታ ጋር

ማስፈንጠሪያውን👇
http://meneshaye-official.com/registration  ተጭነው አሁኑኑ ይመዝገቡ ፤10% ቅናሽ ያግኙ!!

አድራሻ :-
1,ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር 3ኛ ፎቅ
2, ፒያሳ ካንትሪ ታወር 2ኛ ፎቅ
3. ጀሞ 1 ዲሊና ህንፃ
4.ገርጂ መብራት ሀይል

መነሻዬ የልጅዎን መነሻ ያቅልሉ!!

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አሚባራ ፕሮፐርቲስ!

      ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር
አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን
በፍል ውሃ በወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት በ36,000 ካሬ ያረፈ መንደር ።
በኪነ -ሕንፃ ሙያቸው የሚታወቁ የውጭ እውቅ ባለሙያዎች
የሳተፉበት ቅንጡ መንደር።
የግንባታ ደረጃ ከ10%- 70% በላይ የደረሰ ።
በካሬ 110,000 ብር የፈለጉትን ቤት ይመረጡ።
በ10%  ቅድመ ክፍያ እንካቹሁ ይለናል!!!
የካሬ አማራጭ 
ባለ 1 መኝታ 71 - 91 ካሬ
ባለ 2 መኘታ 115 - 142 ካሬ
ባለ 3 መኘታ 157 - 187 ካሬ
ባለ 4 መኘታ 211 - 267 ካሬ
ከተጨማሪ ፔንትሃውስ ጋር
ቅድመ ክፍያ 10 % ብቻ።
20% -30% ለሚከፍሉ ልዩ ቅናሽ አቅረበናል።

የቀሩን ቤቶች ትንሽ ስለህኑ ይፍጠኑ ይህ እድል አያምልጦዎ።
አሚባራ ፕሮፐርቲስ በልዩነት የተገነባ!

ለበለጠ መረጃ በ 0911175162 ይደውሉ።

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ይሄም አለ‼

በውስጥ የደረሰኝ ጥቆማ ነው‼

የፌደራል ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒሰቴር በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት በሰሜንና ደቡብ ወሎ ዞኖች ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች ማገገሚያና የተሃድሶ ማዕከል ለመገንባት በ50 ሚሊዮን ብር በ2015 ዓ.ም ደሴ ከተማ አስዳደር ላይ የመሠረት ድንጋይ አስቀመጠ።

ለግንባታው ማስጀመሪያ የሚሆንም በመጀመሪያ ዙር በአማራ ክልላዊ መንግሥት የሴቶች ፣ሕፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አማካይነት ለዚህ ዓላማ ተብሎ በተከፈተ አካውንት 30 ሚሊዮን ብር ገቢ ተደረገ።

ሆኖም ምክንያቱ ባልታወቀ ምክንያት አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ገንዘቡን መልሱልኝ አለ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር።ክልሉም 30 ሚሊዮን ብሩን መለሰ።

በቅርቡ ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሱፐርቪዥን ቡድን ወደ ደሴ ከተማ አስተዳደር የመስክ ምልከታ ለማድረግ ይሄዳሉ።

በዚህ ወቅት ከተማ አስተዳደሩ ቃላችሁን አጠብቁም ለምን መጣችሁ የሚል ጥያቄ ያነሳል፣ ባህርዳርም ተመሳሳይ ጥያቄ ይቀርብለታል የሱፐርቪዥን ቡድኑ ቡድኑ ተመልሶ ግኝቱን ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ያቀርባል።

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሌላ ቡድን አዋቅሮ አባላቱ በአውሮፕላን ወደ ኮምቦልቻ ሁለት መኪና(ፕራዶና ላንድ ክሩዘር) እንዲከተላቸው አድርገው ይሄዳሉ።

በመጨረሻም የፋኖ ታጣቂ አስሮን መኪናዎችን ወስዶ እኛን ለቅቀን የሚል ሪፖርታቸውን ይዘው ከካዛንቺስ ከች አሉ።

የ50 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት ደሴ ከተማ የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠው ኋላም ቃላቸው አጥፈው ገንዘቡን ወደሌላ እነሱ ወሚፈልጉት ቦታ የወሰዱት እነዚሁ ሰዎች ወደ ቢሮ ሲሄዱ እንኳንስ መኪና ሻንጣ የጠፋባቸው አይመስሉም ነበር ሲሉ ወዳጆቼ መረጃውን አጋርተውኛል።የተቋሙ ኃላፊዎችም ስለሁኔታው ማጣራት ወይም መጠየቅ አልቻሉም።ለመሆኑ መኪኖቹ የት ገቡ?!!

ጥቆማው "የመሠረት ድንጋይ ከደሴ ነቅለው የተለቀቀ በጀት አስመልሰው የራሳቸውን ፍላጎት ለማሟላት ይልንን የፈፀሙ ሰዎች እንኳንስ መኪና የተቋሙንም ህንፃ ሰነድ ቢያገኙት አይምሩም"በሚል ተቋጭቷል።

Wasu Mohammed
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለጥንቃቄ ተጠቀሙበት‼

መርካቶ ከመኪና ላይ እቃ ጭናችሁ አንድም ሰው ከኋላ አስቀምጡ ሁለትም በሸራ ሸፍናችሁ በማሰር ስርቆትን ተከላከሉ።በነገራችን ላይ ዛሬ መርካቶ ሱቆች ሁሉ እስካሁን ተዘግተዋል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…
Subscribe to a channel