🌎News 🙉Amazing things #የአለማችን አስገራሚ ጉዳዮች እዚው Channel ላይ ጉዱን #ይስሙ_ያንብቡ_ይምልከቱ📜🗞📰 አለማችን እጅግ ለማመን ቀርቶ ለማሰብ እንኳን በሚከብዱ ጉዶች የተሞላች ነች 💡 ይህንን የአለማችን አስገራሚ ጉዶች❕❕እንዲሁም አስተማሪና ጠቃሚ የሆኑ ጉዳዮች የምንማማርበት ቻናል ነው🎗 🌎የማናውቀውን እንወቅ እናሳውቅ❕❕ ~~~~
ድሀ ስልጣን ያግኝ✊✊
✍እፁብ ዘመቻ
በድሀው ህዝብ ላይ ሀብታም እየመራ፣
ለምደናል ስቃይን ለምደናል መከራ።
እኛ በመረጥነው ሹማምንት ቢከብሩም፣
የህዝቡ ጥያቄ ጆሮ አልተሰጠውም።
ብንጮህ ባንሰማ ስናንጋጥ ብንታይ፣
ለምድር እርቀን ቀርበናል ለሰማይ።
ችግራችን በዝቶ ካገር ብንጠፋ፣
ስለኛ ተጨንቆ ሚመልሰን ጠፋ።
መንገዳችን ጠፋቶ ከጃቸው ብንገባ፣
የሳቅ መሰላቸው ምናነባው እንባ።
ምንቀምሰው አተን በራብ ብናዛጋ፣
አፋችን ተከፍቶ በራችን ተዘጋ።
ዳሩስ ጥንቱን ነገር፣
እኛ ብንጠማ እኛ ብንቸገር፣
ማንስ ግድ ይለዋል ማንስ ይጨንቀዋል፣
ድሀ በበረደው ሀብታም ይሞቀዋል።
ከጅ እየነጠቁ ከአፍ እየቀሙ፣
እንኳንስ ለህዝቡ ላ'ገር አልጠቀሙ።
አላወቁት እንጁ……
ህዝቡ ዝቅ ብሎ ሹማምንት ቢከብሩ፣
በድሀው አፈር ነው ያ'ብታም መቃብሩ።
ለወንበር ቢሻሙ ለሀብት ቢታነቁ፣
ድሀ ካላነባ እነሱም አይስቁ።
ታድያ እስከመቼ ድሀ ተሰቃይቶ፣
የሰራበትን ወግ የላቡን ልክ አቶ።
በህልሙ እንጀራ ባልጨበጠው ተስፋ፣
ባልሳቀበት ጥርሱ ስለምን ይከፋ።
ከሰራን ለከንቱ ከለመን መከራ፣
እቺ ምስኪን ሀገር በድሀ ትመራ።
ችግራችን ገብቶት ስንጮህ እንዲረዳን፣
ሆዱ ያልጠገበ የተራበ ይምራን።
ቢሆንም ቢሆንም……
በማንኪያ እየሰጠ ባካፋ መውሰዱ፣
የቀረበት እንደው ሁነኛ ልማዱ።
ድሀ እግዜር ብሎ ስልጣን ቢሰጠውም፣
የምስኪኑ ጉርሻ ሀብታም አይጥመውም።
ቢሆንም ቢሆንም……
ቢጥመው ባይጥመው እኛ ግድ የለንም፣
የሹማምንት ጉርሻ ለኛም አልጣመንም!!!
ድሀ ስልጣን ያግኝ✊✊
✍እፁብ ዘመቻ
age 17
join us @et12sub
👉 @et12sub
✥ የዐቢይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንት ✥
• በመምህር ዶ/ር ዘነበ ለማ •
═════●◉❖◉●══════
✥ ዘወረደ ✥
═════●◉❖◉●══════
✢ Share ✢
💚 @Tofunjoinit
🏵 አድዋ ለኛ ባርነት ወይስ ነፃነት?
አባቶቻችን ወራሪውን የጣሊያን ጦር በመመከት ትውልዳቸውን ከባርነት ቀንበር ነፃ አውጥተዋል፤ ታሪካቸውንም አስጠብቀዋል። ከመላ ኢትዮጵያ የተመሙ ጀግኖች ዛሬ ድረስ ዓለምን በሚያስደምም መልኩ በጦርና ጎራዴ ዘመናዊ መሳሪያ የታጠቀውን የጣሊያን (የምዕራባውያን) ጦር በመደምሰስ ታላቅ ጀብዱ ሰርተው የሀገራቸውን ነፃነት አስከብረው በነፃነት መኖር ችለዋል።
እኛ የዚህ ዘመን ትውልዶች አድዋን አስበን እንደ አርበኛ አባትና እናቶቻችን ለብሰን በየአደባባዩ ተገኝተን ስናከብረው ወደር የለንም። የኛ ብቻ ሳይሆን የመላ ጥቁር መለያ (brand) ነውና አድምቀን ማክበራችን እሰየው ነው። የኔ ጥያቄ ግን ወዲህ ነው። እውነት ዛሬ ያለነው ትውልድ ከጠላቶቻችን ነፃ የወጣን ነን ወይ? እውነት ትላንት አባቶቻችን ደጋግመው የመለሷቸው ጠላቶቻችን ዛሬ እየገዙን አደለም ወይ? በዘመናዊነት ስም ምዕራባውያኑ በእጅ አዙር ነፃነታችንን ነጥቀው ባሪያቸው እያደረጉን አደለም ወይ?
- ቋንቋችንና ፊደላችንን አስጥለው በነሱ እንግሊዘኛ ከተኩት ቆይተዋል። 60% በላይ የኢትዮጵያ ቋንቋ በላቲኑ ፊደል ነው ዛሬ ላይ የሚፃፈው።
- የትምህርት ስርዓታችንን ሙሉ በሙሉ አክስመው በነሱ ስርዓት ተክተውታል ሌላው ቀርቶ በነጮቹ ቋንቋ ነው አብዛኛው ትምህርት የሚሰጠው።
- ከተፈጥሮ ተቀምመው የሚሰሩት ፍቱን መድሃኒቶቻችንን ተነጥቀው በአሜሪካኑ አርቴፊሻል ህክምና ከተተኩ ሰነባብተዋል። ስኳሩም ካንሰሩም ከዛ በኋላ በዝቶብናል።
- የረቀቀ ጥበብ የተሞላውን ግዕዛችንን አስጥለው በእንግዘኛቸው ተክተውታል።
- የወጣቱን ጊዜና አይምሮ በኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግና ቁማር ወጥረው ስለ ታሪኩ ፣ ሀገሩና ሀይማኖቱ የሚአሰላስል ወጣት አሳጥተውናል።
- ትውልዱ ከራሱ ታሪክና ትውፊት ይልቅ በሆሊውድ ዝነኞች ትውፊት እየተማረከ ማንነቱን እንዲክድና አልባሌ ነገሮች ላይ እንዲወድቅ ብዙ ተግብረውብናል።
- ባዶእግሩን ከሚማቅቀው ወገኑ ይልቅ የአንጄሊና ጁሊና የክርስቲያኖ ሮናልዶ የትዳር ውሎ የሚያሳስበው ወጣት ፈጥረዋል።
- በተፈጥሮ ከበለፀገው የራሳችንን መዋቢያ አርቀው አስጥለው በምዕራባውያኑ ሂውማን ሄርና ሜካፕ መጌጥ ካስጀመሩን ሰነባብተዋል።
- የትም የማይገኙ የተፈጥሮ ምግቦቻችንን ነጥቀው ዘመን አመጣሽ ድቅል ዝርያና የኬሚካል ማዳበሪያ ተመጋቢ ካረጉን ዓመታት እየተቆጠሩ ነው።
- በቋንቋና ነገድ ፣ በሀይማኖትና አስተሳሰብ ከፋፍለው በዚህም በዛም እያስታጠቁ ከባድ ደም እያቃቡን እያወዳደሙን ይገኛሉ።
- መልካም መስለው በገፍ በሚሰጡን ብድርና እርዳታቸው ቋሚ ጥገኛቸው አርገው በባርነት ቀንበር ካሰሩን ይሄው አስርት ዓመታት አልፈውናል።
👉 ታዲያ ጣሊያን ብገዛን ኖሮ ከዚህ የተለየ ምን ታረገን ነበር። ቋንቋችንን ከማስጣል ፣ ትምህርታችንን ከመቀየር ፣ ህክምናችንን ከመንጠቅ ፣ እሴቶቻችንን ከማክሰም ፣ ታሪካችንን ከማውደም ፣ የትውልዱን አስተሳሰብ ከመመረዝ ውጭ ጣሊያን ምን ታረገን ነበር?
ባይገባን ነው እንጂ የዛሬ ትውልዶች ተገዝተናል! የኛ ትውልድ ሳያውቀው ተምበርክኳል። አደዋን አርበኛ መስለን ደምቀን ስላከበርን ብቻ ነፃ ህዝብ እንደሆንን አናስብ ወገን። 'አደዋ ነፃነት' እያልን ስንዘፍን የሚሰሙን ምዕራባውያን ከት ብለው ነው የሚስቁብን! በትላንት በሬ ላይታረስ ዛሬ እያሉ ነው የሚያፌዙብን። በአባቶቻችን የደረሰባቸውን ውርደት ተበቅለውናልና። አድፍጠው በእጅ አዙር በዘመናዊነትና ስልጣኔ ስም ያኔ ያቀዱትን ዛሬ ፈፅመውብናልና። እንንቃ! ወገን እንንቃ! በባርነት ቀንበር ውስጥ እንዳለን ይግባን መጀመሪያ። እሱን ከተረዳን ዳግም ነፃ መውጣት አይከብደንምና! ዳግም የአባቶቻችንን ጥበብና ስርዓት ፣ እሴቶችና ፊደላት አበልፅገን መመለስ አያቅተንምና።
👉 ዳይ እንግዲ ትውልዴ ታሪክህን ገልጠህ ማንበብ ጀምር ፣ ዶክተሩም የአባቶችህን የህክምና ጥበብ መርምረህ አዘምን ፣ መሃንዲሱ የዱባዩን ህንፃ መቅዳት ትተህ ኢትዮጵያዊ ህንፃዎችን አንፅ ፣ መምህሩ ኢንግሊዝኛን ጥለህ ተማሪዎችህን ረቂቁን ግዕዝ አስተምር ፣ ገበሬው ድቃይ ዝርያችሁን ውሰዱልኝ ካንሰራሙን ማደበሪያቹሁን አልፈልግም በል ፣ ኢኮኖሚስቱ የሀገርህን እምቅ ሀብት ተጠቅመህ ሀገርህን ከእዳ አውጣ ፣ ፅሃፊው ትውልዱን በራሱ ማንነት ቅረፅው ፣ የኪነጥበብ ሰዎች ሆሊውድን ሳይሆን እራሳችሁን ሆናቹ ትውልዱን ቅረፁ ወዘተ.....
#ያኔ ነፃ ትውልድ እንባላለን። በደም የተሰጠንን የአደዋ ነፃነትም እናስቀጥላለን።
@Tofunjoinit
➕➕ስለ ታቦት መፅሀፍ ቅዱስ ምን ይላል?➕➕
ቤተመቅደስን ቤተ መቅደስ የእግዚያብሄር ማደሪያ የሚያሰኘው የቃል ኪዳኑ ታቦት ነው::በሰው ፈቃድ የተደረገ ሳይሆን በራሱ በእግዚያብሄር ፈቃድ የሰው ልጅ ያደርገው ዘንድና እርሱን ያመልክበት ዘንድ የተሰጠ ነው::ይህም ሰውና እግዚያብሄር ይገናኙበት ዘንድ ነውና::
👉ታቦት የፅላት መያዣ ሲሆን
👉 ፅላት ደግሞ ህጉ የተቀረፀበት ታቦቱ ውስጥ የሚኖር ነው
ይህ በእግዚያብሄር ለዘላለም ቃል ኪዳን ይሆን ዘንድ ለህዝቡ ማምለኪያ በሙሴ አማካኝነት የተሰጠ ነው::
👉ዘፀ 31:18 "እግዚያብሄርም ከሙሴ ጋር በሲና ተራራ የተናገረውን በፈፀመ ጊዜ በእግዚያብሄር ጣት የተፃፈባቸውን ከድንጋይ የሆኑ ሁለቱን የምስክር ፅላቶች ሰጠው::"
ይህን የእግዚያብሄር ራል ስንመለከት ስለ ታቦት እውቀት ይኖረናል
1.ታቦቱ(ፅላቱ) የተሰጠበት ቦታ ደብረ ሲና
2. .ታቦቱ(ፅላቱ) የሰጠ እግዚያብሄር አምላክ
3. የተሰጠው ለሚያምኑ ሁሉ
4.የተቀበለው የ እግዚያብሄር ሰው ሊቀ ነብያት ሙሴ
5.ባዶ ሳይሆን በእግዚያብሄር የተፃፉ ትዕዛዛት
👇ለምን ሙሴ ሁለት ታቦት ብቻ ተሰጠው?👇
ምክንያቱም
1.በላዩ የተፃፈበት አስርቱ ትዕዛዛት በሁለት ስለሚከፈሉ እግዚያብሄርን መውደድና ስሙን መውደድ
2.ለሙሴ በሁለቱም እጅ እንዲበቀል አድርጎታል ይህም የእግዚያብሄርን ትዕዛዝ በሙሉ ልባችን መቀበል እንዳለብን የሚያሳዩ ነው::
ሊቀ ነቢያት ሙሴ በመጀመሪያ የተቀበለው የምስክር ፅላት በእስራኤል ኃጢያት ምክንያት ተሰብሯል ሌላ ታቦት ከየት መጣ ብለው መናፍቃን ይሟገታሉ ነገር ግን ወረድ ብለው ካነበቡት በምትኩ ሌላ ይሰራ ዘንድ እግዚያብሄር አዞታል::
👉ዘፀ 34:1-4 ""እግዚያብሄርም ሙሴን አለው:-ሁለት ፅላቶች እንደበፊተኛው አድርገህ ጥረብ በሰበርካቸው በፊተኞቹ ፅላቶች የነበሩትን ቃሎች እፅፍባቸዋለሁ ነገም የተዘጋጀህ ሁን በማለዳም ወደ ሲና ወጠህ በዚያ በተራራው ራስ ላይ በፊቴ ቁም::ከአንተም ጋር ማንም ሰው አይውጣ በተራራውም ሁሉ ምንም አይታይ መንጎችና ከብቶችም በዚያ ተራራ ፊት አይሰማሩ::ሙሴም እንደፊተኞቹ አድርጎ ሁለት ድንጋዮችን ጠረበ : በነጋውም ማልዶ እግዚያብሄር እንዳዘዘው ወደ ሲና ተራራ ወጣ ሁለቱንም የድንጋይ ፅላቶች በእጅ ወሰደ"""::
☝️መናፍቃን ለሙሴ ከሆነ ታቦት እንዲቀርፅ ስልጣን የተሰጠው ለምን ዛሬ ይሰራል ብለው ይሟገታሉ..ነገር ግን እግዚያብሄር ከሙሴ ውጭ መስራት እንደሚችሉ ስልጣን ሰጥቷል
👉 ዘፀ 31:1-8"እግዚያብሄርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው እይ ከይሁዳ ነገድ የሚሆን የሆር የልጅ ልጅ የኡሪ ልጅ ባስልኤል "" ታቦትን እንዲያዘጋጅ ታዟል:::ዛሬም ተዋህዶ ይህን ህግ ይዛ ታቦትን ታዘጋጃለች::
👇የታቦት ሀይል👇
👉በኢያሱ 3:15 እንደተፃፈ እስራኤል የዮርዳኖስ ወንዝ ሞልቶባቸው መሻገር ባቃታቸው ጊዜ እንዲህ ሆነ::""ታቦቶቹንም የተሸከሙት የካህናቱ እግሮች በውሀው ዳር ሲጠልቁ ከላይ የሚወርደው ውሀ ቆመ"
👉በእያሱ 6 ላይ ካህናቱ ታቦቱን ይዘው 7 ጊዜ ሲዞሩ ጠንካራ የነበረው በጦር ኃይል ሊፈርስ የማይችለው የእያሪኮ ግንብ በእግዚያብሄር ታቦት የተነሳ ወደቀ::
👉መፅ ሳሙኤል 5 ፍልስጤማውያን የእግዚያብሄርን ታቦት ንቀው አቃለው ከጣኦት አንድ ነን ብለው ዳጎን ቤት ቢያስገቡት ታቦቱ ጣዖቱን ሰባበረው አደቀቀው::
👉1ኛ ዜና 13:9 ዖዛ ስልጣነ ክህነት ሳይኖረው ታቦቱን በድፍረት ቢነካ ተቀጣ : ተሰበረ ::ታቦት የሚሸከመው ካህን ብቻ ነው ዲያቆን እንኳን የተቀመጠበትን መንበር መንካት አይችልም::
👇 ታቦት በአዲስ ኪዳን👇
እግዚያብሄር ይህን ቅዱስ ማደሪያውን መገለጫውን ለሙሴ ሲሰጥ ጊዚያዊ ሳይሆን ዘላለማዊ ነው::
የሚገርመው ነገር ታቦት ራሱ በሰማይ እንዳለ ቅዱስ ቃሉ ይነግረናል::
👉 ራዕ 11:19"የእግዚያብሄር መቅደስ ተከፈተ የኪዳኑም ታቦት በመቅደሱ ታየ" ለዚያ ነበር እግዚያብሄር ለሙሴ የሰማይን መቅደስ ሚስጥር ገልፆ የምድሩንም በዚያ አምሳል እንዲራ ያዘዘው
👉ዘፀ 25:9" እኔ እንደማሳይህ ሁሉ እንደ ማደሪያውም ምሳሌ እንደ ዕቃውም ሁሉ ምሳሌ እንዲሁ ስሩት""::
ወንድሞቼ እህቶቼ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እውነተኛ መሆኗን በግልፅ ያሳያል.....ዛሬ መናፍቃን ታቦትን ጣኦት እያሉ ሲሰናከሉበትም እያየን ነው::ለዚህም
👉በ ዕብ 13:9""ልዩ ልዩ አይነት በሆነ እንግዳዊ ትምህርት አትወሰዱ"" የሚለውን ቃል በማስተዋል በእምነታችን እንፅና እግዚአብሄር ያፅናን:::
ወሰብሀት ለእግዚያብሄር!!
@Tofunjoinit
Nov 18
አንድ የቻይና ፈላስፋ 551-479BC
ዓለም በ ምልክት እንጂ በ ቃል እና በሕግ አትመራም ብሎ ነበር ::
አዎ አሁንም ቢሆን ዓለምን በምልክት እና በ ሚስጥራዊ ቃላቶች ነው እየመሯት ያሉት ነገር ግን ለእኛ በሕግ እና በቃላት እንደምትመራ ነው ሚያስመስሉት or እያስተማሩን ያሉት ::
“Signs and symbols rule the world, not words nor laws.”
― Confuciuse
Confucius was a Chinese thinker and social philosopher, whose teachings and philosophy have deeply influenced Chinese, Korean, Japanese, and Vietnamese thought and life. Born 551 BC - Died 479 BC (aged 71–72).
ይሄን ሁሉ እያልኩ ያልሁት ያለ ምክንያት እነዚህ ድብቅ ማህበራት or secret society or illuminati ዎች ዓለምን በ
Confuciuse ideology እየመሯት ነው ብዬ አምናለሁ ::
አሜሪካ በ freemasonryዎች እንደተመሰረተች እናቃለን አሁንም በሚስጥራዊው ሕቡዕ ቡድን እንደምትመራ ግልፅ ነው ::
Gematria
1=A 14=N
2=B 15=O
3=C. 16=P
4=D. 17=Q
5=E. 18=R
6=F. 19=S
7=G. 20=T
8=H. 21=U
9= I 22=V
10=J 23=W
11=K 24=X
12=L. 25=Y
13=M. 26=Z
Gematria ማለት ከላይ ያስቀመጥኩት ጋ እንደምታዬት ለሁሉም letters numerical value ይሰጣቸዋል ከዛ 1 letter ሰንት የቁጥር ዋጋ እንዳለው ማየት ይቻላል that is what we call it gematria.
👉 ለjoe biden የተሰጠው የSMS vote address እና ዓመቱ (2020)
እና የ Corona gematria result round up አድርገን ብናየው አጠራጣሪ ነገር እናያለን
@Tofunjoinit
@Tofunjoinit
ጴጥሮስን ለታላቅ ንስሓ የቀሰቀሰው የዶሮ ጩኸት ነበር ... ‹የዶሮ ጩኸት ጴጥሮስን ለንስሓ አበቃው› የሚለው ታሪክ ከዶሮ ጩኸት አልፎ እልፍ ሰባኪያን ‹ንስሓ ግቡ› እያሉ ሲጮኹ እየሰማን ምንም ለማይመስለን ለእኛ ለልበ ደንዳኖቹ መልእክቱ ምን ይሆን? የዶሮዎቹን ጩኸት ሰምቶ በመመለስ ፈንታ የዶሮዎቹን የአጯጯህ ስልት እያወዳደርን ሰባኪያን ለምናማርጥ ለእኛ መልእክቱ በእርግጥ ምን ይሆን?
በእርግጥ የዶሮውም እድል የሚያስቀና ነው፡፡ አንድ ጊዜ ጮኾ የወደቀውን ጴጥሮስ እንዲነሣ መቀስቀስ መቻሉ የታደለ ሰባኪ ያደርገዋል፡፡ ብዙ ጊዜ ስንጮኽ ውለን አንድ ሰው ለንስሓ ማብቃት ላልቻልን ሰባኪያን ይህ ዶሮ ምንኛ የሚያስቀና ነው? ለነገሩ በልማዱ ዶሮ ጮኾ ሌሎቹን ከማስነሣቱ በፊት እሱ ተነሥቶ ክንፉን እያርገበገበ ከፍ ከፍ ይላል፡፡ እኛ ግን ራሳችን በኃጢአት ተኝተን ሌላውን ለንስሓ ለመቀስቀስ የምንሞክር እንቅልፋም ዶሮዎች ስለሆንን በጩኸታችን የረበሽነው እንጂ የቀሰቀስነው ሰው የለም፡፡
@Tofunjoinit
#ETHIOPIA|~ አንዳንድ ጉዳዮች...!!
የግብፅ ታንክ የሱዳንን መዲና ካርቱምን አልፎ ገላባትን ጥሰው ሱዳን ከኢትዮጵያ የቃሸችው አልፋሻጋ ድንበር ላይ ሰፍሯል።የሱዳን ታንክም በአቅሚቲ መቀላቀሉን ሰምተናል።
ነገር ግን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
" በመጨረሻ ዘመን መንግስት በመንግስት ላይ ህዝብም በህዝብ ላይ አገርም በአገር ላይ ይነሳል።እስክንድሪያ የግብፅ መንግስት ሸንበቆ ምርኩዞቿ ጋር በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ትነሳለች።ነገር ግን የኢትዮጵያ መንግስት በእስክንድርያ መንግስት ላይ ፈፅሞ ድል ትፀናለች።ትበረታለችም።" መፅሀፈ መቃብያን 34:1
ሰው ለምንድን ነው የሚከተበው? ሲጀመር ሰው የሚከተበው በበሽታ እንዳይያዝ ነው። ስለዚህ አንድ የተከተበ ሰው ሌሎች ሰዎች ተከተቡ አልተከተቡ ሊያሳስበው አይገባም ማለት ነው። በሽታውን የፈራ ሰው ይከተብ፤ በሽታውን ያልፈራ ሰው ደሞ አልከተብም ካለ መብቱ ነው። ሌሎች በግድ ይከተቡ ማለት፤ ምንም ሳይንሳዊ መሠረት የለውም፤ እንደውም ሌሎች ሰዎች ካልተከተቡ የተከተቡትን ሰዎች አደጋ ላይ ይጥላሉ ማለት፣ ክትባቱ አይሠራም ብሎ እንደመከራከር ነው፤ ይህ ማለት ደግሞ፣ ክትባቱ እንደማይሠራ እያወቃችሁ ግን በግድ ተከተቡ ማለት ነው። ይሄን ሳይንሳዊ ሀቅ የሚሞግት ምክንያታዊ መከራከሪያ ካላችሁ አምጡ። አለበዚያ ጥንቆላን በግድ ተቀበሉ ማለት ነውር ነው
@Tofunjoinit
ወንድማዊ ምክር
ፕሌቶ፣ አሪስቶትል፣ ፓይታጎረስ፣ ሂፖክራተስ እና ሌሎችም ደጋግመው እንደተናገሩት የወንድ ልጅ የዘር ፈሳሽ (Semen) ከአእምሮ እና መንፈሳዊ ጤንነት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት እንዳለው ነው። ለተማሪዎቻቸውም እንዳያባክኑ ደጋግመው ያስተምሩና ይገስጹ ነበር።
የወንድ የዘር ፈሳሽ (Semen, Virya) = የህይወት መድሃኒት (Elixir of life)
ይህ ፈሳሽ የአእምሮአችንን ክፍሎች ለማነቃቃት ይጠቅማል፤ በሌላም መንገድ ድንግልናን መጠበቅ ከተቻለ የአካላችንን የሀይል ምንጮችን ለማዳበርና ለማነቃቃት ያግዛል። ይሄንን ሃይል በምናባክነው ጊዜ ሰውነታችን መድከም ብቻ ሳይሆን መንፈሳችንንም ይጎዳናል፤ ከህይወት እንድንርቅና በማይሆን ጭንቀትና ድካም ውስጥ እንድንዳክር ያደርጋል። ይሄንን ፈሳሽ በምንፈልግበት ጊዜ ብቻ ማለትም ልጅ ለመውለድ፣ ከጊዜ ብዛት ለማስወጣት በመቆጣጠር አላስፈላጊ ብክነትን እናስወግድ።
ለዘመናት ሰው ለስጋዊ ስሜቱ ባርያ እንዲሆን ከመማሩ በላይ እንደ ትክክለኛ መንገድ ይመለከተዋል፤ ይሄንንም እንዲብስ ሙሉቀን ፖርኖግራፊ እንዲመለከት ሁሉም ቀላል ተደርጎለታል። ምክንያቱም አቅሙን በራሱ ያጣ፣ ለራሱ የማያስብ፣ ለትንሽ ደስታ ራሱን ባርያ ያደረገን ሰው ለመግዛትና ለመቆጣጠር ቀላል ነው።
ይሄንን ሃይል ሲባክን እንቅልፍ እንቅልፍ፣ የፍላጎት ማጣት በአጠቃላይ የባዶነት ስሜት መጨመርና የብቸኝነት ስሜት፤ ይሄንን ለማስወገድ የዚህ ተግባር ባርያ መሆን ሁላችንም የምናውቀው ነው።
ወንድሜ ልምከርህ ማንም ስላንተ ውስጣዊ ሁኔታ ከአንተ በላይ ሊጨነቅልህና ሊያስብልህ አይችልም ስለዚህ በማያስፈልግ ነገር አቅምህን ሀይልህን አታባክን። ይሄንን የዘር ፈሳሽ መቆጣጠርና Semen Retention በመለማመድ ያጣነውን ሃይል መመለስ፤ አቅምህን ማጠንከር ትችላለህና አታባክነው። ይሄንን የሰውነት ጠቃሚ ንጥረነገር ባለማባከን ለወደፊቱ ማንነትህ ውለታ ዋልለት።
ሃይሉን ከምናባክን ለምንፈልገው ነገር ማዋል እንችላለን፤ በጣም ሃይል ያለውና በቀላሉ የማይደክም ሰው እንሆናለን። በጣም ንቁ፣ አስተዋይና የፈለገውን ከማድረግ ወደ ኋላ እንዳንል የሚያደርገን ይሄንን ሃይል በውስጣችን በማቆየትና ባለማባከን ነው።
መልካም ጊዜ!
@Tofunjoinit
በክፍል ሁለት ላይ በ ያንዴክስ ድረ ላይ ስለ ሚገኙት የ ህፃናት ፎቶ የተለጠፍበት ምክንያት አሁን ላይ ፣ በዚህ ደረጃ ፣ ያን ያህል ሳይደበቅ ምን እየተሰራ እንዳለ እንድታውቁ ታስቦ ሲሆን፣ ነገር ግን ምስሎቹ ለማንኛውም ጤነኛ ሰው ለማየትም የሚረብሹ , የሚከብዱ ስለሆነ ከ ቻናሉ ላይ ተነስተዋል ።
የመጨረሻው ክፍል( 3 )
በ ቤት እቃዎች መሸጫ ስም የተከፈተው ነገር ግን በጀርባው የተሰረቁ ልጆች እንደ እቃ order አርገው የ ሚገበያዩበትን ሌላኛው የ ድብቁን የ ህፃናት የ online መሻሻጫ ማዕከል እንመለከታለን ።
ይህ ሳይት Wayfair ይባላል። የ furniture የቤት እቃዎች በስፋት በመሸጥ ይታቀቃል ድርጅቱ የተከፈተው በ 2002 ሲሆነ የ ዋና መስሪያ ቤቱ
Boston, Massachusetts, United States ውስጥ ይገኛል ።
በዚ company ድረ ገጽ ላይ ብገቡ የተለያዩ ምንጣፍ፣ አልባሳት፣ የቁምሣጥን, አልጋ ፣ የ ቤት ማስዋቢያ ምርቶች በብዛት ፎቶ ከመሸጫ ዋጋቸው ጋ ታያላቹ። ነገር ግን ከጀርባ ስለሚሰራው የ ሰዎች ንግድ ፣ ግብይት access ለማረግ በ ሆም ፔጁ መፈለጊያ ሰርች ቦክስ ላይ ይሄን ሚመስል ኮድ W001848799 ፣ W በማስቀደም ማስገባት ይጠበቅባችኋል ። .. በ Wayfair ላይ ሊገዙት የ ሚፈልጉት ልጅ በ ክፍል አንድና ሁለት እንዴት እንደሚፈልጉ እንዳየነው እንደ SRC USA እንዲሁም የተለያዩ የ መፈለጊያ ኮዶችን ይጠቀማሉ.. ከዛም የፈለጉትን ሰው ካዩ በኋላ፣ ከፎቶው ጎ አብሮት ከተቀመጠው ኮድ ቁጥር፣ መገኛ አድራሻ በመውሰድ ያን ኮድና ቁጥር ቀጥታ በ Wayfair የመፈለጊያ ቦክስ በማስገባት book ያረጋሉ። በ ያንዴክስ መፈለጊያ search engine ላይ ለተለያዩ የ Pedophilia ኮድ ስሞችን ስትጽፉ ያሉትን የልጆች ፎቶ እንደሚያመጣላቹ Wayfair ግን እንደዛ አይደለም ሚሰራው፣ ያም ምን እየተከናወነ እንዳለ ስራቸውን እንዳይጋለጥ በመጠኑም እረድቷቸዋል። በ Wayfair መፈለጊያ ሳጥን ውስጥ እነዛን በያንዴክስ ላይ ለመሸጥ የተቀመጡትን የ ልጆች ኮድ ቁጥር አስገብትቹ ስትፈልጉ ልክ ያንዴክስ እንደሚያረገው exact የልጆቹ ምስል አይደለም ሚመጣላቹ … ነገር ግን የ ለልጆቹ ስም ያለበት ቁም ሳጥን ፣ አልጋ ፣ ምንጣፍ ፣ ትርሃስ ፣ ከ መሸጫ ዋጋቸው ጋር ይመጣላቹሃል…
በጣም የሚገርመው ነገር ከላይ ለመግለጽ እንደሞከርኩት በcompanኒው ድረ ገጽ ላይ ስትገቡ ምንጣፍ፣ አልባሳት፣ የቁምሣጥን, አልጋ ፣ የ ቤት ማስዋቢያ ምርቶች በብዛት ፎቶ ከመሸጫ ዋጋቸው ጋ ታያላቹ፣ የ ነዚም እቃዎች ዋጋ ግን ፣ 200፣ 450፣ 600፣ maximum ቢበዛ ከ 100$ 5000$ በላይ አይሆንም፣ ነገር ግን ከላይ በያንዴክስ ላይ የ ልጆች ኮድ ቁጥር በ Wayfair ላይ አስገብታቹ ስትፈልጉ የ ለልጆቹ ስም ያለበት ቁም ሳጥን ወይም አልጋ ወይም ምንጣፍ ወይም ትርሃስ ይመጣላቹሃል ነገር ግን ዋጋው እጅጉን ከመጀመሪያ home page ላይ ከተቀመጠው የተለየ ነው። ከታችም የሚፃፍባቸው ዋጋ እስከ 40 000$፣ 80000$ ይመጣላቹሃል፣ የትም ሃገር 1 አልጋ 40000$ አይሸጥም እንደዚ አይነት ውጤት ከመጣላቹ የፈለጋችሁት order ሰው ነው ማለት ነው።
በዚ ድረ ገፅ ላይ በዙ የጠፉ የተሰረቁ፣ ልጆች ፣ ስማቸውን ከ ቤት እቃ ጋር በማስመሰል ሲሸጡ ተደርሶባቸዋል፣ ከታች ያን የሚያሳይ አንዳንድ ፎቶዎችን ቪዲዮ ለቅላችኋለው ።
/channel/tofunjoinit
#ADEGAW
ክፍል 1
በዓለማችን ላይ በአስፈሪ ደረጃ እየተስፋፋ ስላለው የ ህፃናት የወሲብ ንግድ፣ global epidemic of child sexual abuse and trafficking
የምንኖርባት አለም እንደምናስበውና እንደሚነገን መልካምነቷ ያየለ አይደለችም፣ ከምታስቡት በላይ ዘግናኝ የሰው ልጅ አይምሮ መቀበል ከሚችለው በላይ የሆኑ ስራዎች የሚፈጸሙባት ስፍራ ናት ። ከዚ በፊት በዚ ቻላን በጥቂቱም ቢሆን ስለዚ እርእስ ምንነት ለመግለጽ ተሞክሯል Hebephile Ephebophilia Pedophilia Tradegirl11 Minor attracted Boy lover Pizzagate Rbv036, Pedotopia av4s የተባሉት ስሞች በብዛት በህፃናት አዘዋዋሪዎችና ደንበኞች በኩል የሚጠቀሙበት የሚስጥር ስሞች ናቸው ። ጥቂቶቹን በብዛት የሚጠቀሙበትን ለምሳሌነት ብናይ እንኳን
ephebophilia የሚለውን ስም እድሚያቸው 14-18 ዓመት የሞላቸውን ልጆች ለውሲብ ንግድ ለሚመርጡት ሰዎች መጠሪያነት ሚያገለግል ስም ነው። Hebephile ሲሆነ ደሞ እድሚያቸው 11-14 ዓመት ይሆናል ። Pedophilia ከሆነ ደሞ እስከ 11 ዓመት እድሜ ያላቸውን ልጆችን ፈላጊዎችን ይወክላል.. እንዲ እንዲ እያሉ የ በየ እድሜ መጠን ፣ በየ ፆታ አይነት ተክፋፍለው በሚስጥር ስም ለገባያ ይቅርባሉ።
ለዛሬ በዚ ድርጊት ከሚሳተፉት እውቅ የ Hollywood አክተሮች ውስጥ ስለ Tom Hanks እንመለከታለን:: tom hankን ብዙዎቻቹ ትውዱት አድናቂዎቹ ም ትሆኑ ይሆናል ። ነገር ግን ከዚ መረጃ በኋል ያ ሁሉ ያበቃል። በ Tom Hanks የ Instagram account ብትገቡና ከዚ በፊት የለጠፋቸውን ፎቶዎች ብታዩ የተለያዩ መሬት ላይ የወደቁ 1 እግር ጫማ፣ 1 እጅ ጓንት 1 እግር ካልሲ ትመለከታላቹ … ታዲያ ይሄ እሱ Pedophilia ከመሆኑ ጋር ምን ያገናኘዋል ብላቹ ልትጠይቁ ትችላላቹ.. ነገሩ እንዲ ነው Hank እንደነገርኳቹ አዘውትሮ እንደሚያረገው መሬት ላይ የወደቁ የ 1 እጅ ጓንት በ ኢንስታግራም አካውንቱ ላይ ለጥፎ ነበር ፣ ነገር ግን ያን ጊዜ ዝምብሎ ጓንት ብቻ አልነበረም.. ከጎኑ SRC USA የሚል ጽሁፍ አብሮት ነበር.. ታዲያ ይህ SRC USA ሚለው ቃል ምን ማለት ነው ? መልሱ በቀጣይ እንመለከታለ ፣ በዚው ግን አንድ ሌላ ሰው ላስተዋውቃቹ ስሙ Isaac Kappy ይባላል.. ይህ ሰው አክተር ሲሆን በተለይ በ Thor ፣ Terminator Salvation እንዲሁም Breaking Bad በተሰኙት ፊልሞች ላይ ይታወቃል. ካፒ እንደሊሎቹ የ Hollywood puppet አክተሮች ሳይሆን ደፋር ፣ በተለይ በ ሆሊውድ ውስጥ ስለሚተገበሩት የህፃናት የወሲብ ንግድ ሚናገር ፣ መረጃ ሚያወጣ ሰው ነበር. ነገሩ እንዲ ነው የ ቶም ሃንክ የ ኢንስታግራም አካውንትና SRC USA የሚለው ቃል ምንነት የወደቁት ካልሲ ጓንት ትርጉም ከመታወቁ በፊት Isaac Kappy በለቀቀው የቀጥታ ስርጭት ቪዲዮ መልክቱን ለዓለም ህዝብ Tom Hanks ፊልም ላይ እንደምታዩት ፣ famous , መልካም ሰው እንዳልሆነ እንዲሁም በህጻናት የ ወሲብ ንግድ ውስጥ የሚሳተፍ ዋነኛ Pedophilia እንደሆነ አስደንጋጭ መረጃ ለቆ ነበር። ከተፈለገም ያለውን ነግር ሚያረጋግጥ መረጃ እንዳለው መረጃውን መልቀቅ እንደሚችል ተናግሮ ነበር፣ ነገሩ የጀመረው እዚው ላይ ነው ..
ይህ አስደንጋጭ መረጃ በተሰማበት ጊዜ ላይ ደሞ sarah ruth ashcraft የተባለች ልጅ ለ ቶም ሃንክ ከ ገዛ አባቷ ተሽጣ እንደነበርና በልጅነቷ ብዙ ነገር እንደደረሰባት ከ ድብቁ የ ህፃናት sex trafficking Victims አንዷ እንደነበረች መረጃ ለቀቀች ። በዚ ሰዓት ነገሮች ስሜት መስጠት ጀመሩ… Isaac Kappy ከ ቶም ሃንክ በተጨማሪ በዚ ስራውስጥ የሚሳተፉትን ሌሎች ሰዎችን ማጋለጡንን ቀጥሎ ነበር፣ በዚም ስራው ብዙ ማስፈራሪያ እየደረሰው እንደሆነ ሊሞት እንደሚችል ሊገሉት ሙከራ እንደሚያረጉ፣ ከሞተም የሞቱን ምክንያት እራሱን አጥፍቶ እንደሆነ እንደሚያስመስሉ ሲናገር ነብር , እንዳለውም አልቆየም ፣ ካፒ ን የመጨረሻ መረጃውን እንዳስተላለፈ ከ 3 ቀን በኋል በ አሪዞና አስፓልት ላይ ተገደል፣ ነገር ግን ዜና ላይ ከ ድልድይ ላይ ዘሎ እራሱ እንዳጠፋ ነበር የተገለጸው። ያው ሁሌም እንደሚያረጉት .. መረጃቸውን ያወጣ ያጋለጠ ማንንም ሰው ከመግደል ወደ ኋላ አይሉም. Isaac Kappy ቶም ሃንክንና ሊሎች ብዙ አርቲስቶችን በማጋለጡ በዚ መልኩ ህይወቱን አጣ፣ በዚም ሁኔታ የ ካፒ ግድያ ከ ቶም ሃንክና መረጃው ጋር ቀጥተኛ ግኝኑነት እንዳለው ያሳበቀ ነበር። በክፍል ሁለት በ ቶም ሃንክስ የ ኢንስታግራም አካውንት ላይ ስለተለጠፍፈው የ ጓንት ፎቶ ና SRC USA ስለሚለው ፖስት ትርጉም ምንነት እንመለከታለን ።
#ይቀጥላል...
ከታች በቪዲዮ መልክ Isaac Kappy ና sarah ruth ሰለ ቶም ሃንክ የተናገሩትን የሰጡትን ቃል መመልከት ትችላላቹ፣ እስከ ክፍል ሁለት ድረስ ደሞ ቶም ሃንክስ በ ኢንስታግራም አካውንት ላይ ስለለጠፍፈው የ ጓንት ፎቶ ና SRC USA ፖስት በዚ ሊንክ በመጠቅም እያያቹ https://www.instagram.com/p/BIAVJqnDz-B/ የዛ ፖስት ትርጉሙ ምን እንደሚመስላቹ ሃሳባችሁን በኮመንት ላይ ማስቀመጥ ትችላላቹ።
ክፍል 2
ቶም ሃንክስ የ ኢንስታግራም አካውንት ላይ የለጠፍፈው የ ጓንት ፎቶ ና SRC USA የሚለው ፖስት ትርጉም ምንነት..?
ይቀጥላል..
/channel/tofunjoinit
በመሰላሉ ወደታች እንዳትወርድ
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬ትሰማኛለህ? ተው ወደታች አትውረድ
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬ሃሎ...? ተው አትሂድ ብያለሁ
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═
╬═╬ቁም!ከዚህ በታች አትውረድ!
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬እሺ፣ምን ይደረጋል እንግዲህ ጨክነህ መውረድ ከፈለክ ውረድ።
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬እምቢ አልክ አይደል?ዝም ብለህ እየወረድክ ነው?
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬ከዚህ በሗላ ሁለተኛ አልናገርህም።ምን አገባኝ
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬ …ተው ግን የመጨረሻ ልለምንህ አትውረድ ላንተ ጥሩ አይደለም።
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬ኧረ እባክህን ስማኝ ?
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬መስሚያ የለህም እንዴ? ተው ይቅርብህ…
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬እሺ።ይህ የመጨረሻ ነው። ተው አትውረድ!
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬....የምሬን ነው። በቃህ!!
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬አሁንም እየወረድክ ነው?
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬የመጨረሻ እድል ልስጥህ…አቁም!
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
በቃ ጨክነህ መጣህ?
ስራ ፈት!
ምን ይገኛል ብለህ ነው እዚህ ድረስ የተንከራተትከው?
…እንግዲያውስ ከመጣህ ላይቀር በል ይህንን ፖስት ለ15 ሰው ሼር አድርግ::
@Tofunjoinit
Watch "አዳዲስ ወቅታዊ ድብቅ ነገሮች 🌍" on YouTube
https://youtube.com/channel/UCz3-9Qkvc0AX4w81OU-Lbwg
ሰላም እንዴት አመሻችሁ የአዲስ ቤተሰቦች።
ዛሬ ጥያቄ ይዜ መጥቻለሁ የፖልዩ ፐርፌክት የተባለ ሁለት ግዜ በወር ልዩነት የሚሰጥ ክትባት ብለው በሚድያም ቤት ለቤትን እየዞሩ ነው የምታውቁት ነገር ካለ ብታካፍሉኝ ልጄን አላስወጋም ስላልኩ ስሜን ከቤት ቁጥሬ ጋር መዝግበው ሄደዋል
ዐቢይ ጾም
ዐቢይ ለምን ተባለ ቢሉ ‹‹ዐበየ›› ማለት ከፍ አለ ማለት ሲሆን ከዚህም ግስ አቢይ የሚለው ቅጽል ይገኛል፡፡ ዐቢይ ማለት ከፍ ያለ ትልቅ ማለት ነው፡፡
ዐቢይ ጾም የተባለበት ምክንያት፡-
ሀ. ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የጾመው ጾም ስለሆነ
ለ. በቀኑ ቁጥር ከሌሎች አጽዋማት የሚበልጥ ስለሆነ
ሐ. ሦስቱ ታላላቅ የሰይጣን ፈተናዎች ማለትም 'ትዕቢት' 'ስስት' 'ፍቅረ ነዋይ' ድል የተመቱበት ስለሆነ ነው፡፡
በቤተክርስቲያን ስያሜ መሰረት በዐቢይ ጾም ውስጥ የሚውሉ ሰንበታት እያንዳንዳቸው መጠሪያ ስም ሲኖራቸው እነርሱም፡-
1. ዘወረደ
የዐቢይ ጾም የመጀመሪያው ሰንበት ሲሆን ይህም ቅድመ ዓለም የነበረ ዓለምን ፈጥሮ የሚኖር አልፋና ኦሜጋ ከሰማየ ሰማያት መውረዱንና ከእመቤታችን ከቅድስተ ቅዱሳን ከንጽሕተ ንጹሐን ከድንግል ማርያም መወለዱን የሚያመለክት ሥያሜ ነው፡፡
2. ቅድስት
ይህ የሁለተኛው ሰንበት ስያሜ ሲሆን የተባለበትም ምክንያት ስለ ዕለተ ሰንበት ቅድስና ስለሚያወሳ ነው፡፡ እንዲሁም ይህ ዕለት ዕለተ እግዚአብሔር የተባለች የሰንበት ክርስቲያን ቅድስናን ያመለክታል ምክንያቱም የዚች ዕለት ጌታ እርሱ ቅዱስ እግዚአብሔር ነውና ስለዚህም ዕለተ ሰንበት ቅድስት ተብላለች፡፡
3. ምኩራብ
ይህ የሦስተኛው ሰንበት ስያሜ ሲሆን በዚህ ሰንበት ጌታ በመዋዕለ ትምህርቱ በምኩራብ ገብቶ ማስተማሩ ይነገራል፡፡ እንዲሁም ይህች ዕለት መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምኩራብ ገብቶ እንዳስተማረ የሚታሰብበት ዕለት ነው፡፡ ምኩራብ ማለት የቤተ አይሁዳውያን የጸሎት ቤት ነው፡፡
4. መጻጉዕ
ይህ የአራተኛው ሰንበት መጠሪያ ሲሆን ይህም ዕለት ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ድውያንን መፈወሱ እውራንን ማብራቱ ለምጻምን ማንጻቱ ሽባዎችን መተርተሩ የሚያነሳ መዝሙር የሚዘመርበት እንዲሁም እነዚህ ሁሉ ድንቅ ገቢራተ ታምራቶች የሚዘከሩበት ዕለት ነው፡፡
5. ደብረ ዘይት
ይህ የአምስተኛው ሰንበት መጠሪያ ሲሆን ይህም ዕለት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ሆኖ ነገረ ምጽአቱን እንዳስተማረ የሚወሳበት ሰንበት ነው፡፡ ደብረ ዘይት ማለት ወይራ የበዛበት ተራራ ማለት ነው፡፡
6. ገብርኄር
ይህ የስድስተኛው ሳምንት ሰንበት ስያሜ ሲሆን ይህም ዕለት ለጌታው ታማኝና በጎ የሆነው ባርያ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ ተብሎ እንደተመሰገነ የሚነገርበት ዕለት ነው፡፡
7. ኒቆዲሞስ
ይህ የሰባተኛው ሰንበት ስያሜ ነው፡፡ ይህም ዕለት ኒቆዲሞስ የተባለው የአይሁድ መምህር በሌሊት ወደ ጌታው ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ እየመጣ ይማር እንደነበረ ይታሰብበታል በዚም ዕለት የኒቆዲሞስን ታሪክ የሚያስታውስ መዝሙር ይዘመርበታል፡፡
8. ሆሳዕና
ይህ የስምንተኛው ሳምንት ሰንበት መጠሪያ ሲሆን ይህም ዕለት በነቢዩ በዘካርያስ ላይ የተጻፈው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ጌታችም መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያይቷ እና በውርንጭላይቷ ላይ ተቀምጦ ሆሳዕና በአርያም ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ ተብ እየተመሰገነ ወደ ቤተ መቅደስ መግባቱ የሚተሰብበት ዕለት ነው፡፡ ሆሳዕና ማለት ‹‹እባክህ አሁን አድን አሁን ባርከን›› ማለት ነው፡፡ በሰሙነ ሕማማት ጸሎተ ፍትሃት ጸሎተ አስተስርዮ ስለማይፈጸም ጸሎተ ፍትሃትና አስተስርዮ የሚደረገው በዚሁ ዕለት ነው::
ጾሙን የበረከት ጾም ያድርግልን፡፡
💛 @Tofunjoinit💛
❤️ @Tofunjoinit❤️
✅ሃሎዊን(Halloween)
ሃሎዊን በመባል በብዛት በሰሜን አሜሪካ የሚታወቀው በዓል ጥቅምት 31 የሚከበር ሲሆን በዓሉ ከመንፈሳዊ ፍጥረታት ጋር ለመገናኘት የሚደረግ ክብረ በዓል ነው ፡፡ከዚህ ጋር ተያይዘው በፊልሞችና ሙዚቃዎች ላይ እንደምናየው ከሙታን መናፍስት ጋር ለመገናኘት ፤ እንዲሁም ከአድባራት ፣ጠንቋዮችና አጋንንት ጋር ለመገናኘት ሲባል የሚከበር ሰይጣናዊ በዓል ነው።
✅በዓሉን የሚያከብሩት ሰወችም አስፈሪ ፍጡራንን ፤ በብዛት ቫምፓየሮችን ለምምሰል ይጥራሉ።ከረሜላና የተቀረፀ ዱባንም ከዚህ በዓል ጋር በተያያዘ በስፋት ይጠቀሙበታል ።
✅ሰይጣናዊ ሰው የሆነው Anton LaVey በሰይጣን መፅሐፍ ላይ "after one's own birthday ,the two major satanic holidays are walpurgisnacht and Halloween" ብሎ ነበር ።
✅ነገር ግን በሚያሳዝን ሁኔታ ይህ በዓል በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ብዙ ክርስትያኖች እያከበሩት እንደሆነ አንዲት
ጠንቋይ ነኝ የምትል ሴት “ክርስቲያኖች ልብ ሳይሉት የእኛን በዓል
አብረውን እያከበሩ ነው። . . . በዚህም ተደስተናል” በማለት ተናግራለች ።
“ሟርተኛ፣ ወይም መተተኛ፣ ሞራ ገ[ላ]ጭ፣ ጠንቋይ ወይም
በድግምት የሚጠነቍል፤ መናፍስት ጠሪ ወይም ሙት አነጋጋሪ
በመካከልህ ከቶ አይገኝ።”— ዘዳግም 18:10, 11 ፤ በተጨማሪም
ዘሌዋውያን 19:31 ን እና ገላትያ 5:19-21
@Tofunjoinit
የፍቅረኞች (Valentines) ቀን በዓል- ድብቅ ሠይጣናዊ ሴራ
================================
ስንቶቻችን ይሆን የቫለንታይን ቀን(የፍቅረኞች ቀን ብለን የምናከብረው) የሚከበርበት ምክንያትና መነሻው የምናውቀው? ወይስ ሰው ስለ አከበረውና የስልጣኔ መገለጫ መስሎን ነው የምናከብረው?
ክርስቶስ ከመወለዱ ከብዙ ክፍለ ዘመናት በፊት አረማዊ ሮማውያን የካቲት 14 ማታና የካቲት 15 "የተኩላ አዳኙ"ለሚሉት ሉፐርኩስ(Lupercus) ክብር በማለት በጣኦት አምልኮ ያከብሩት ነበር። ሮማውያን ይህ በዓል ሉፐርካልያ (Lupercalia) ይሉታል። ንጉሥ ቆንጠንጢኖስ ክርስትና
የሮማውያን ይፋዊ ሃይማኖት መሆኑ በማወጁ ማንኛውም የጣኦት አምልኮ እንዲቀር ቢያስጠነቅቅም የተወስኑ ሮማውያን ሰዎች ግን በዓሉን ማክበር አልተዉም። ይህንን አረማዊ በዓል ማለትም ሉፐርካልያ የሮማው ጳጳስ ገላስዮስ ክርስትያናዊ በዓል ሆኖ እንዲከበር አደረጉ። ጳጳስ ገላስዮስ የካቲት 15 ሲከበር የነበረው በዓል የቅዱስ ቫለንታይን ቀን በሚል አዲስ ስያሜ የካቲት 14 እንዲከበር አደረጉ።
እንዴት ይህ አረማዊ በዓል የቅዱስ ቫለንታይን ቀን የሚል ስያሜ ተሰጠው?
ቫለንታይን የሚል ስም በሮማውያን ዘንድ የተለመደ ስያሜ ነው። ቫላንታይን ጥንታዊው ታዋቂው ሉፐርኩስ ነው። ሉፐርኩስ በግሪካውያን ፓን(pan) ተብሎ ይጠራል። በጥንታውያን አይሁድ ደግሞ ባል(Baal) በሚል ስያሜ ይታወቃል። ባል በመጽሓፍ ቅዱስ ዘፍጥረት 10-9 ላይ ታላቁ አዳኝ ተብሎ ለተገለጸው ኒምሮድ ሌላኛው መጠርያው ነው። ኒምሮድ የሮማውያን የተኩላ አዳኙ ሉፐርኩስ ነበር። በዚህ መሠረትም የቅዱስ ቫለንታይን ቀን የአረማውያን ለኒምሮድ ክብር የሚያከብሩት የጣኦት አምልኮ ነው።
ቫለንታይን የሚል ቃል ቫለንቲኑስ(valentinus) ቫለንስ ከሚል የላቲን ቃል የመጣ ነው። ቀጥተኛ ትርጉሙ ጠንካራ፣ ሃይለኛ ታላቅ ማለት ነው። ዘፍጥረት10 - 9 ላይ እንደምናነበው " እርሱም በእግዚአብሔር ፊት አዳኝ ነበረ ፤ ስለዚህም በእግዚአብሔር ፊት ሃያል አዳኝ እንደ ኒምሮድ ተባለ።" ኒምሮድ የሮማውያን ጀግና ሃይለኛ ሰው ቫለንታይን ነበር።
ሌላኛው የኒምሮድ ስም ሳንክቱስ(Sancutus) ወይ ሳንታ (santa) ነው ሳይንት(saint) የሚል የእግሊዝኛ ትርጉም አለው። ማለትም ቅዱስ የሮማውያን ሉፐርካልያ በመጨረሻ ቅዱስ ቫለንታይን የሚል ስያሜ ያዘ ማለት ነው።
ጥንታውያን ሮማውያን ከባቢሎናውያን በቀዱት አረማዊ የልብ(heart) ምልክት ይጠቀማሉ። በባቢሎናውያን ባል(bal) ልብ የሚል ፍቺ ነው ያለው። በአሁኑ ጊዜ ይህ አረማዊ የልብ ምልክት ለቫለንታይን ቀን(የፍቅረኛሞች ቀንየምንለው) መገለጫ እንጠቀምበታለን። ባል የባቢሎናውያን የጣኦት ጌታ ነበር። በሌላ መንገድም ኒምሮድ ወይም ቅዱስ ቫለንታይን ሳተርን ተብሎ ይጠራል። ሳተርን የሮማ-ባቢሎን ከአባራሮዎቹ ለመሸሽ በምስጥራዊ ቦታ የሚደበቅ ጣኦት ነው። ሳተርን የሚል የላቲን ቃል ሴመቲክ(አይሁድ) ቋንቋ ከሚናገሩ ባቢሎናውያን የተገኝ ነው። መደበቅ፣ራስን መደበቅ የሚል ፍቺ አለው። በጥንታዊ እምነትም ኒምሮድ(ሳተርን) ከአባራሮዎቹ በመሸሽ ወደ ጣልያን እንደተጓዘ ይነገራል።የአፐኒን ተራራ ስያሜው ወደ ኔምብሮድ ወይም ኒምሮድ ተቀየረ። ይህ ተራራ ኒምሮድ በጣልያን የተሸሸገበት ቦታ ነበር። ሮማም በዚ ተራራ ላይ እንደ ተመሰረተች ይታወቃል። ሮም ፈርሳ እንደገና ከመሰራትዋ 753ዓ/ዓ በፊት ሳቹርንያ (ሳተርን፡ኒምሮድ የተደበቀባት ቦታ) የሚል ስያሜ ነበራት። ኒምሮድ በዚህ ቦታ ተይዞ በፈጸመው ወንጀል ተገደለ። በንጉሥ ቆንጠንጦኖስ ጊዜም ክርስትያናዊ ሰማዕት የሚል የውሸት ክብር ተሰጥቶት በሮም ካቶሊክ ቤተ ክርስትያን መዘከር ጀመረ። ኒምሮድ፣ ባል፣ ቫለንታይን፣ ታላቁ አዳኝ፣ ፋውኑስና ሉፐርክስ 31ኛ፣32ኛና 33ኛና ደረጃ (ዲግሪ) ላይ ያሉ
ፍሪማሶኖሪዎች ከሚያመልኩት ባፎሜት(የሜንደዝ ፍየል) ጋር የሚስተካከል ነው።
እንግዲህ በሰላቢ እጆች (ኢሊሙናቲ) ሴራ ዘመናዊነት ተላብሶ ድብቅ ጣኦት የሚመለክበት የቅዱስ ቫለንታይን ቀን እኛ ደግሞ የፍቅረኛሞች ቀን በማለት እያከበርን ማለትም እያመለክን ነው። አንድ በአል የሚከበርበትን ምክንያትና አስፈላጊነት ሊኖረው ግድ ነው። ሆኖም የምናከብረውን በአል የምናከብርበትን ምክንያትና አስፈላጊነት ሳናውቅ ከሴሮኞች ድብቅ አላማ ማስፈጸምያ ከመሆን መቆጠብ ይበጃል።
@Tofunjoinit
#አሳዛኝ_ዜና!
**
የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ዛሬ በወይብላ ማሪያም ሰንበት ትምህርት ቤት መዘመራንና በምዕመናኑ ላይ በከፈቱት ተኩስ ከ20 በላይ ክርስቲያኖች በጥይትና በጭስ ቦንብ ጉዳት ያደረሰ ሲሖን ሁለት ወጣቶች አሁን አመሻሹ ላይ ሒዎታቸው አልፏል። በአለርት ሆስፒታል የህክምና ድጋፍ ለማድረግ ቢሞከረም በጥይት የደረሰባቸው ጉዳት ከባድ በመሆኑ ህይወታቸውን ማትረፍ አልተቻለም።
ለቤተሰባቸውና ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖት ተከታዮች መፅናናትን እንመኛለን።
@Tofunjoinit
♥#የምወደው_ልጄ_ይህ_ነው!! ♥
በጥምቀት በዓል በታላቅ ፍቅር ሲያመሰግኑ በነበሩት ወጣቶች አንጻር የሚከተለው #ተግሳጽ ከእግዚአብሔር ዘንድ ወጣ- "የምወደው ልጄ ይህ ነው!"
<< የምወደው ልጄ ይህ ነው! ባንተስ ደስ የምለኝ መቼ ነው?? >>
( በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ) ❤
♥በእርግጥ ያንተን ያህል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ መውጣት አይችልም፤ ኦሪት ዘፍጥረት የቱ ጋር እንደሆነ, ዜና መዋእልም የት እንደሚገኝ አያውቅም። ምናልባት ከራእይ ዮሐንስ ሀይለ ቃል ለማንበብ መዝ.ዳዊት ላይ ገልጦ ይዳክር ይሆናል፤ ምንም ምስጥር አያውቅም፤ ለአንድምታው,ለትርጓመውም እንግዳ ይሆናል፤ መላእክት ጻድቃን ሰማዕታትን አይለይም።
♥ ጊዮርጊስ ሰማዕቱን ከመላእክት አንዱ አድርጎ ያስበዋል፤ ለየትኛውም ሃይማኖታዊ ጥያቄ መልስ መስጠት አይችልም፤ ዛሬም የእርሱ ጥያቄ ዓሣ ፆም አለው ወይስ የለውም ? የምል ልሆን ይችላል፤ በማህሌት እና በሰዓታት በቅዳሴና በወረብ መካከል ያለው ልዩነት አይገባውም! ለእርሱ በቤ/ክን ውስጥ የሚሰማ ዜማ ሁሉ ቅዳሴ ነው፤ ስለ ስርዓተ ቤ/ክን ምንም አያውቅም በእርሱ አስተሳሰብ በፆም ቀን ፀበል መጠጣት ፆሙን አያፈርስም፤ የምያማትበውም አንተ በምታውቀውና በምታብራራው ሥርዓት ሳይሆን እጅን በማወዛወዝ ልሆን ይችላል፤ የሰንበት ት/ቤትን ተከታታይ ት/ት አልተማረም ፤ በጉባኤ አባልነትም አልተመዘገበም፤ በየትኛውም ምድብ አያገለግልም፤ ከየተኛው መንፈሳዊ ት/ቤት አልተመረቀም፤ ይሁንና የምወደው ልጄ ይህ ነው።
♥የሚዘምረው መዝሙርም ሥርዓተ ቤ/ክን ያልጠበቀ ነው፤ ሽብሸባውም እንዲሁ፤ አለባበሱም ብዙ ጉድለት አለበት፤ ነጠላውን እንደዋዛ ይጠመጥመዋል እንጅ በትምህርተ መስቀል አያደርግም፤ አረማመዱም የምንፈሳዊ ሰው አይደለም ፀጉሩን የተንጨባረረ እና የተጠቀለለ ነው፤ የምውልበት ሥፍራ መልካም ላይሆን ይችላል፤ በሰው ሁሉ የተጠላ የተተፋ፤ ይሁን ግን ልንገርህ -የምወደው ልጄ ይህ ነው።♥
አናንያ ሆይ < የሳኦልን ክፉ አትንገረኝ ፤ የእርሱን የቀደመ ጭካኔውንና በሰው ዘንድ ያለውን ክፉ ስም አትንገረኝ፤ ጌታ ሆይ መጥፎ ነው >እያልክ አትወትውተኝ ሁሉንም አውቀዋለሁ፤ ነገር ግን ካንተ ይልቅ የሚሰማኝ የምፈራኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው።♥
♥አንተ በቤቴ ኖረህ ሳትሰማኝ ቃሌንና ትእዛዜን ተለማምደህ ቸል ብለህ ስትኖር፣ የተናገርኩትን ትእዛዝ ቸል ሳይል የምፈፅም የእኔ ምርጥ እቃ- የምወደው ልጄ ይህ ነው።
አንተ የለመድከውን አንተ የተዳፈርከውን መቅደሴን በሩቅ እያየ የምፈራ የምንቀጠቅጥ ሳነሳው የምነሳ ሳስቀምጠው የምቀመጥ ምርጥ እቃዬ -የምወደው ልጄ ይህ ነው።♥
እርግጥ ነው ዜማ አያውቅም እኔን ግን ያውቀኛል፤ ምንም ጥቅስ አልያዘም ትህትናን ግን ይዙዋል፤ የቅዳሴን ተሰጦ አይመልስም እኔ ስጠራው ግን ይመልስልኛል: እኔ ግን ይፈራኛል: ስለ ስሜ ስተጋ አይታክትም፤ ስለ ክብሬ ሲንከራተት አልተማረረም፤ ያንተን ቸልተኛውን ትእዛዝና ተገሳፅ በትህትና ተቀበለ እንጅ እኔን አክብሮ አከበረህ እንጅ ለታቦት ማለፍያ መንገድ ስደለድል፤ ቆሻሻ ሲዝቅ አፈር ሲሸከም ካንተ ያገኘውን ጥቅስ በየመንገዱ ሲሰቅል ድንጋይ ሲሸከም በፊቱ ላይ ደስታን እንጅ አንዳች ምሬት አላየሁበትም። ስሜታዊ ሆኖ ነው: ስላልበሰለ ነው አትበለኝ የቤቴ ቅናት የምትበላው ለእኔ የታመነ የምወደው ልጄ ይህ ነው።♥
♥ስሜታዊ መሆንስ እንዳንተ ማንቀላፋት ነው፤ መብሰልስ ቸልተኝነት ነው ስምኦን ሆይ ስለሱ አንዳች ክፉ አትንገረኝ ኃጥአተኛ ነው እንድህ አድርጓል አትበለኝ አንተ ያልሠራሀውን አልሠራም እኔ ያየሁትን ክፋቱን አይደለም፤ በንስሐ በትህትና ማጎንበሱን ነው። ለክብሩ ሳይሳሳ በእንባ እግሮቼን አጥቧል ምንጣፍ አንጥፎ ሳር ጎዝጉዞ በአደባባይ ከፊቴ ስደፋ ያን ጊዜ ነው የልጄን ልብ ያየሁት:: ስለሱ አንዳች ክፉ አትንገረኝ - የምወደው ልጄ ይህ ነው።♥
♦አንተ መዘመር ሰልችቶሃል ፤ ማጨብጨብም ደክሞሃል፤ እርሱ ግን ስያመሰግን ብውል ብያድር አይጠግብም። ምናልባት ጀማሪ ስለሆነ ነው ትል ይሆናል፤ አንተ ፈፃሚ ስለሆንክ ነው የተሰላቸህው? አንተ መዝሙር ምታጠናው ከበሮ ለመምታት ብቻ ይሆናል ፤እርሱ ግን በባዶ እጁ በማመስገኑ ደስተኛ ነው። አንተ እንዴት እንደምሸበሸብ እያወክ ታበላሸዋለህ ፤ እርሱ ግን ላገኘው ሁሉ እንዲህ ነው የሚሸበሸበው እያለ ይጨነቃል፤ ልክ ነህ ጀማሪ ነው፥ ስሜታዊ ነው፤ ያልበሰለ ነው ፤ ነገር ግን የምወደው ልጄ ይህ ነው። ባንተ ደስ አልተሰኘሁም፤ በተማርኸው መጠን አልኖርክም በዘራሀው መጠን አላፈራህም፤ ስለ ቅናቱ በእርሱ ደስ የምለኝ - የምወደው ልጄ ይህ ነው። ♥ባንተስ ደስ የምለኝ መቼ ነው????????????
♥ይህን የእግዚአብሔር ተግሳጽ ከመቀበል ጋር አንድ መልእክት ይቀራል:: እነዚህ ወጣቶች ቀድሞም በቃለ እግዚአብሔር ተኮትኩቶው አላደጉም:: ምንም በጥሩ ምግባር ባይታወቁም በልባቸው ግን እንደ እሳት የሚንቀለቀል ሃይማኖት አላቸው:: ፈሪሃ እግዚአብሔር አላቸው::
♥ እኛ ወደ እነርሱ ባንሄድ እነሱ ግን ወደኛ መጥተዋል:: ሌላ ምን እንላለን:: ነብዩ <መንፈሱ ሰብስባቸዋልና ከነዚህ አንድ አትጠፋም > እንዳለ ያለ ቀሽቃሽ የሰበሰባቸው የእግዚአብሔር መንፈስ እንዲጠብቃቸው እንዲያጸናቸው እንመኛለን:: በጎች ኑረው በረት ጠበባ አይባልምና ቤተ ክርስቲያንም መዋቅሯን አጠናክራ እንደምትቀበላቸው ተስፋ እናደርጋለን::
♥ለወጣቶቹ ግን < ምንነው ለጥምቀት ብቻ > ከሚል ምክር ጋር አንድ ቃለ ሐዋርያ እንጥቀስ::
" እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለም። " ዕብራውያን 6፥10
♥ወጣት ሆይ! አንብበህ ስታበቃ ተገሳፁ ላንተ እንደሆነ አስተውል!! "እኛስ ለታቦት ሥራ አለብን" ብለው እራሳቸውን ዝቅ ያደረጉ ወንድሞችህ "የምወደው ልጄ ይህ ነው" ተብለዋል። አንተም ከእነርሱ ተማርና የምወደው ልጄ አንተ ነህ ለመባል ያብቃህ!♥
@Tofunjoinit
#የፍቅረኞች ቀን እና የሴጣናዊ ኣምልኮሽ ድብቅ ሴራ በየኛ ታሪኮች
@Tofunjoinit
የፍቅረኞች (Valentines) ቀን በዓል- ድብቅ ሠይጣናዊ ሴራ
================================
ስንቶቻችን ይሆን የቫለንታይን ቀን(የፍቅረኞች ቀን ብለን
የምናከብረው) የሚከበርበት ምክንያትና መነሻው የምናውቀው?
ወይስ ሰው ስለ አከበረውና የስልጣኔ መገለጫ መስሎን ነው
የምናከብረው?
ክርስቶስ ከመወለዱ ከብዙ ክፍለ ዘመናት በፊት
አረማዊ ሮማውያን የካቲት 14 ማታና የካቲት 15 "የተኩላ
አዳኙ"ለሚሉት ሉፐርኩስ(Lupercus) ክብር በማለት በጣኦት
አምልኮ ያከብሩት ነበር።ሮማውያን ይህ በዓል ሉፐርካልያ
(Lupercalia) ይሉታል።ንጉሥ ቆንጠንጢኖስ ክርስትና
የሮማውያን ይፋዊ ሃይማኖት መሆኑ በማወጁ ማነኛውም
የጣኦት አምልኮ እንዲቀር ቢያስጠነቅቅም የተወስኑ ሮማውያን
ሰዎች ግን በዓሉን ማክበር አልተዉም።ይህንን አረማዊ በዓል
ማለትም ሉፐርካልያ የሮማው ጳጳስ ገላስዮስ ክርስትያናዊ በዓል
ሆኖ እንዲከበር አደረጉ።ጳጳስ ገላስዮስ ለካቲት 15 ሲከበር
የነበረው በዓል የቅዱስ ቫለንታይን ቀን በሚል አዲስ ስያሜ
የካቲት 14 እንዲከበር አደረጉ።
እንዴት ይህ አረማዊ በዓል የቅዱስ ቫለንታይን ቀን የሚል
ስያሜ ተሰጠው?
ቫለንታይን የሚል ስም በሮማውያን ዘንድ የተለመደ ስያሜ
ነው።ቫላንታይን ጥንታዊው ታዋቂው ሉፐርኩስ ነው።ሉፐርኩስ
በግሪካውያን ፓን(pan) ተብሎ ይጠራል።በጥንታውያን አይሁድ
ደግሞ ባል(Baal) በሚል ስያሜ ይታወቃል።ባል
በመጽሓፍ ቅዱስ ዘፍጥረት 10-9 ላይ ታላቁ አዳኝ ተብሎ
ለተገለጸው ኒምሮድ ሌላኛው መጠርያው ነው።ኒምሮድ
የሮማውያን የተኩላ አዳኙ ሉፐርኩስ ነበር።በዚህ መሠረትም
የቅዱስ ቫለንታይን ቀን የአረማውያን ለኒምሮድ ክብር
የሚያከብሩት የጣኦት አምልኮ ነው።
ቫለንታይን የሚል ቃል ቫለንቲኑስ(valentinus) ቫለንስ ከሚል
የላቲን ቃል የመጣ ነው።ቀጥተኛ ትርጉሙ ጠንካራ፣ሃይለኛ
ታላቅ ማለት ነው።ዘፍጥረት10-9 ላይ እንደምናነበው " እርሱም
በእግዚአብሔር ፊት አዳኝ ነበረ ፤ ስለዚህም በእግዚአብሔር
ፊት ሃያል አዳኝ እንደ ኒምሮድ ተባለ።" ኒምሮድ የሮማውያን
ጀግና ሃይለኛ ሰው ቫለንታይን ነበር።
ሌላኛው የኒምሮድ ስም ሳንክቱስ(Sancutus) ወይ ሳንታ
(santa) ነው ሳይንት(saint) የሚል የእግሊዝኛ ትርጉምአለው
ማለትም ቅዱስ።የሮማውያን ሉፐርካልያ በመጨረሻ ቅዱስ
ቫለንታይን የሚል ስያሜያዘ ማለት ነው።
ጥንታውያን ሮማውያን ከባቢሎናውያን በቀዱት አረማዊ የልብ
(heart) ምልክት ይጠቀማሉ።በባቢሎናውያን ባል(bal) ልብ
የሚል ፍቺ ነው ያለው።በአሁኑ ጊዜ ይህ አረማዊ የልብ ምልክት
ለቫለንታይን ቀን(የፍቅረኛሞች ቀንየምንለው) መገለጫ
እንጠቀምበታለን።ባል የባቢሎናውያን የጣኦት ጌታ ነበር።በሌላ
መንገድም ኒምሮድ ወይም ቅዱስ ቫለንታይን ሳተርን ተብሎ
ይጠራል።ሳተርን የሮማ-ባቢሎን ከአባራሮዎቹ ለመሸሽ
በምስጥራዊ ቦታ የሚደበቅ ጣኦት ነው።ሳተርን የሚል የላቲን
ቃል ሴመቲክ(አይሁድ) ቋንቋ ከሚናገሩ ባቢሎናውያን የተገኝ
ነው።መደበቅ፣ራስን መደበቅ የሚል ፍቺ አለው።
በጥንታዊ እምነትም ኒምሮድ(ሳተርን) ከአባራሮዎቹ በመሸሽ
ወደ ጣልያን እንደተጓዘይነገራል።የአፐኒን ተራራ ስያሜው ወደ
ኔምብሮድ ወይም ኒምሮድ ተቀየረ።ይህ ተራራ ኒምሮድ
በጣልያን የተሸሸገበት ቦታ ነበር።ሮማም በዚ ተራራ ላይ እንደ
ተመሰረተች ይታወቃል።ሮም ፈርሳ እንደገና ከመሰራትዋ 753ዓ/
ዓ በፊት ሳቹርንያ (ሳተርን፡ኒምሮድ የተደበቀባት ቦታ) የሚል
ስያሜ ነበራት።ኒምሮድ በዚህ ቦታ ተይዞበፈጸመው ወንጀል
ተገደለ።በንጉሥ ቆንጠንጦኖስ ጊዜም ክርስትያናዊ ሰማዕት
የሚል የውሸት ክብር ተሰጥቶት በሮም ካቶሊክ ቤተ ክርስትያን
መዘከር ጀመረ።ኒምሮድ፣ባል፣ቫለንታይን፣ታላቁ አዳኝ፣ፋውኑስና
ሉፐርክስ 31ኛ፣32ኛና 33ኛና ደረጃ (ዲግሪ) ላይ ያሉ
ፍሪማሶኖሪዎች ከሚያመልኩትባፎሜት(የሜንደዝ ፍየል) ጋር
የሚስተካከል ነው።
እንግዲህ በሰላቢ እጆች (ኢሊሙናቲ) ሴራ ዘመናዊነት ተላብሶ
ድብቅ ጣኦት የሚመለክበት የቅዱስ ቫለንታይን ቀን እኛ ደግሞ
የፍቅረኛሞች ቀን በማለት እያከበርን ማለትም እያመለክን
ነው።አንድ በአል የሚከበርበትን ምክንያትና አስፈላጊነት ሊኖረው
ግድ ነው።ሆኖም የምናከብረውን በአል የምናከብርበትን
ምክንያትና አስፈላጊነት ሳናውቅ ከሴሮኞች ድብቅ አላማ
ማስፈጸምያ ከመሆን መቆጠብ ይበጃል።
🔵 @Tofunjoinit
@Tofunjoinit
ዘመን ብቻውን እንዳይቀየር እኛም ለለውጥ እንትጋ።
ሴራው ግልጽ ነው!!!
◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍
፣ ማሳያዎች፡
፩. በጀመሪያው ውጊያ (ህዎሃት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት ሲሰነዝር)፤ የአማራ ልዩ ኃይልና ፋኖ በወሰደው የፀረ ማጥቃት እርምጃ መከላከያው እንዲተርፍና ራሱን እንደገና አዘጋጅቶ እንዲያጠቃ ማስቻሉን፣ አብይን ጨምሮ ብዙ ኢትዮጵያዊያን መስክረዋል። እኛም በጀግኖቻችን ኮርተን ደስ ብሎን ሸልለናል ፎክረናል፤ ወልቃይትና ራያም ወደ አማራ ተመልሰው ነበር።
በተቃራኒው፣ እንደነ አቶ ታዬ ደንደዓ ያሉ የኦሮሚያ ብልጽግና ቁልፍ ሰዎች (ልብ በሉ ሊቀመንበሩ አብይ ነው) በአማራ ልዩ ኃይል ቀንተው፣ 'ልዩ ኃይሉ ርስት አስመላሽ ነው" እያሉ እርር ድብን ብለው በአደባባይ ተንጨርጭረውም ነበር። ይባስ ብሎ ታየ ደንደዓ "ርስት እናስመልስ ከተባለ፣ ከኬሚሴ ጀምሮ እስከ ራያ የኦሮሞ ነው" እያለ ይፋዊ በሆነና በተመዘገ የፌስቡክ ገፁ ሲያስተጋባ ነበር።
፪. የተኩስ አቁሙን በተመለከተ፣ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የውጭ ጫና ስለነበረባት ተኩስ አቁም ማድረጓ ተገቢና ትክክል መሆኑን አምናለሁ። ነገር ግን ተኩስ አቁሙ ሲደረግ መንግስት "ህዎሃት አብቅቶለታል፣ ለአማራ ህዝብም ሆነ ለኢትዮጵያ ስጋት ሊሆን ከቶ አይችልም፣ ተበትኗል ዱቄት ነው" እያለ በአደባባይ ሲነግረን ነበር።ዛሬ ደግሞ ተራ የመንደር ሽፍታ ነው የጦርነት መለማመጃ እናደርገዋለን የሚል ጦርነቱን በእያንዳንዳችን ቤት ይገባ ዘንድ ሌላኛው ማዘናጊያ መሆኑ ነው¡¡¡¡
እንግድህ ልብ በሉ፣ ዱቄት ነው የተባለው ኃይል ከኮረም ጀምሮ አለማጣና ቆቦን ለመቆጣጠር አንድ ሳምንት አልወሰደበትም ነበር፤ እሺ ተኩስ አቁሙ አለዓቀፍ ጫናን ለመቀነስ ተደረገ፣ መከላከያና የአማራ ልዩ ኃይል የአማራ ክልልን ድንበር ለቅቆ እስከ ደብረ ብርሃን ማፈግፈግ ነበረበት? ከትግራይ ከወጣ አይበቃም ነበር? ለምን ጦርነቱ አማራ ክልል ላይ ተደረገ? ለእነ አብይ አህመድ ከአማራ ነፍስ የትግሬ ነፍስ ይበልጣል ማለት ይሆን ትርጉሙ?
፫. በቃ ተኩስ አቁሙ የተናጠል ስለነበር፣ መመከት አልተፈለገም ወይም ስልታዊ ነበር እንበል (እነሱ እንደሚቀልዱት)፣ ወልድያና ጋይንት ድረስ ገብተው ንፁኃንን ሲጨፈጭፋና፣ በህይወት የተረፈው አማራ ለአስር ዓመታት በድህነት እንድማቅቅ ሲያደርጉት፣ ባዶ ናቸው ምንም የላቸውም የተባሉት ህዎሃቶች ታንክ ይዘው፣ መድፍ ይዘው ሲዋጉና ከተማ ሲያስለቅቁ በዓይንህ እያየህ፣ ከየ ክልሉ ኃይል ተላከ፣ አዲስ ተመርቆ ተቀላቀለ ከተባለ በኋላ፣ አሁንም ህዝብ የሚያድነውና የሚታደገው አጥቶ ሲጨፈጨፍና ሲፈናቀል በዓይንህ አይተህ እንዴት ሴራ አለ ብለህ መጠርጠርህ እንደ ሀጢያት ይቆጠርብሃል???
/channel/tofunjoinit
የአውሬውን መርዝ (ምራቅ) ክቡር በሆነው የሰው ልጅ ነፍስና ሥጋ ላይ አዋሕዶ ለገሃነመ እሳት የመጨረሻውን ግዳይ የመጣሉ ቁማር እንደቀጠለ ነው ።
‼️የተከተበ እንኳን በሥጋው በነፍሱም አይድንም‼️
እስከሞት ድረስ ለእግዚአብሔር የታመንኽ እንድትሆን በዚህም ሕይወት እንዲሆንልህ ዛሬውኑ ወደፈጣሪህ በእንባ በጸጸት ቅረብ።
ራእይ 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ ታናናሾችና ታላላቆችም ባለ ጠጋዎችና ድሆችም ጌታዎችና ባሪያዎችም ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው ምልክትን እንዲቀበሉ፥
¹⁷ የአውሬውም ስም ወይም የስሙ ቍጥር ያለው ምልክት የሌለበት ማንም ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንዳይችል ያደርጋል። ጥበብ በዚህ አለ።
¹⁸ አእምሮ ያለው የአውሬውን ቍጥር ይቍጠረው፤ ቍጥሩ የሰው ቍጥር ነውና፥ ቍጥሩም ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነው።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
/channel/tofunjoinit
/channel/tofunjoinit
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
143 ሰዎች መርዙን ተቀብለው ብዙ ሳይቆዩ እዛው ሙተዋል፤ ለመድሀኒት ፋብሪካና ለጤና ባለሞያዎቹ ግን ቢዝነስና ገንዘብ ስለሆነ በተወጋ ሰው መጠን ገንዘባቸው ከፍ ስለሚል የመርዙን ነገር ማመን አይፈልጉም። እንዴት ያምናሉ ከመጀመርያውም አላማቸው ይሄ አይደል።
ያንተ መሞት ለነሱ የገንዘብ ምንጭ። ያሳዝናል
https://www.thesun.co.uk/news/13956949/143-brits-died-covid-jab-but-vaccines-safe/
/channel/Tofunjoinit
👉ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነበር ወይ?
በውስጥ መስመር ተደጋግመው የመጡልኝን ጥያቄዎች ወደ ቻናል አወጣቸዋለው
✍ወደ መልሱ እንሂድ እና ብዙ ግዜ ሙስሊም ወገኖቻችን ለቅጥፈታቸው እንደመረጃ አድርገው ከሚያቀርቡት የሞኝ ፍልስፍና አንዱ ይህ ነው
ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነው በማለት ብዙ ግዜ ሲናገሩ ይደመጣሉ።
ነገር ግን እስልምና የተመሰረተው የዛሬ 1400 በአረብ ሰው ነው እሱ ራሱ በቁርአኑ ላይ እኔ የእስልምና መስራች ነኝ ብሎል ሱረት አል አንዓም 6:14 ሱረት አል አንዓም 6:163 ሱረት አል ዘሙር 39:12 የመጀመርያ ሙስሊም እንድ ሆን ታዘዝኩ ስለዚህ በዚህ የቁርአን ማስረጃዎች የእስልምና መስራችና ጀማሪ መሀመድ የአረብ ሰው የግመል እረኛ ኢቢን አሚና ነው ስለዚ ሙሀመድ እስልምናን ከመቀበሉ በፊት እስልምና የሚባል ታሪክ የለም ይሄ ፍልስፍናቸው ፉርሽ ይሆናል።
✍እኛ ግን መልሳችን ሰው ሲወለድ ሙስሊም አይደለም አንድ ሰው ሙስሊም የሚባለው አላህን አምላክ መሀመድን ነቢይ ብሎ ካመነና ከተቀበለ በኋላ ነው ይህን ያላደረገ ማንኛውም ሰው ሙስሊም አይባልም
ሰው ሙስሊም የሚባለው ባለመጠመቁ ከሆነማ እኮ በአለም ላይ ሳይጠመቁ የየራሳቸው የእምነት ድርጅት መስርተው የሚኖሩ ብዙ አሉ ለምሳሌ ያህል በህንድና በቻይና ሀገር ያሉ ሰዎችን መመልከት ብቻ በቂ ነው።
ታድያ ? ስላልተጠመቁ ብቻ ሙስሊም የሚያስብላቸው ከሆነ? እነዚህ ህዝቦች ሙስሊሞች ናቸውን??
አይደሉም ለምን ይዋሻል?
በብሉይ ኪዳን ዘመን እስራኤላውያን ጥምቀት በ40 ናበ80፡ቀናቸው አልነበራቸውም
ግን? እስራኤላውያን ሙስሊሞች ነበሩን?
አልነበሩም
ታድያ ለምን ሙስሊም ወገኖቻችን ይዋሻሉ?
እስራኤል ከአህዛብ የሚለዩበት በዘመነ ብሉይ ግዝረት ነበራቸው የአብርሃም ልጆች ለመሆናቸው በተወለዱ በስምንተኛው ቀን ይገረዙ ነበር
ያ ግዝረት ደግሞ በሐዲስ ኪዳን በጥምቀት ተተክቷል ክርስቶስ ተጠምቆ እኛንም እንድንጠመቅ አዝዞናል፡ማር፡16:16
ከአብርሃም በተቀበሉበት ሥርአት መሰረት እስራኤላውያን በመገረዝ እራሳቸውን ከአህዛብነት ለይተው የአብርሃም የጽድቅ ልጆች የተስፋው ወራሾች ተብለው እንደተጠሩት ሁሉ
እኛም ዛሬ በክርስቶስ ክርስቲያን ተብለን የተጠራን በሙሉ የክርስቶስ ለመሆናችንና ፍፁም ድህነት አግንተን የመንግስቱ ወራሾች ለመሆን እንጠመቃለን እንጂ
ገና ክርስትናን በጥምቀት ለመጀመር አይደለም የክርስቲያን ልጅ ክርስቲያን ነው የሙስሊም ልጅም ሙስሊም ነው።
አንድ ሙስሊም ከርስቲያን ለመሆን አብርሃም እራሱን ለእግዚአብሔር ከለየ በኋላ እንደተገረዘ ሁሉ እርሱም ለክርስቶስ ለመሆኑ ማህተሙ ጥምቀት ነው መጠመቅ ያስፈልገዋል ሳይጠመቅ ድህነት ሊያገኝ የመንግሥቱ ወራሽ ሊሆን አይችልም።
ስለዚህ ሰው የሚጠመቀው ክርስቲያን ለመሆን ሳይሆን ለመዳን ነው የመዳን መንገድ አንዱ ክርስተቶስ ኢየሱስ የባህርይ አምላክ እንደሆነ አምኖ መጠመቅ ነው።
መጠመቅ በራሱ ክርስቶስ አምላክ ወልደ አምላክ መሆኑን መመስከር ነው።
ይህን ለመመስከር ደግሞ የግድ መጠመቅ ያስፈልጋል አንድ አምላክ በሆነው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ማቴ፡28:19
በመጨረሻም ተራ ተረት ተረት ወደሆነው ወደ ሙስሊም ወገኖቻችን ሀሳብ ስንሄድ እንኳን ሰው ሲወለድ ሙስሊም መሆን አይደለም ሰው ሲፈጠር የተፈጠረው ከተጠመቀ ዐፈር ነው
እንዲሁም የእግዚአብሔር መንፈስ ሰፎ ከነበረበት ውሃም ጭምር
ምክንያቱም መጽሐፍ እንዲህ ይላልና
(ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 1)
----------
1፤ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።
2፤ ምድርም ባዶ ነበረች፥ አንዳችም አልነበረባትም፤ ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበረ፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር።
ስለዚህ የሙስሊሞች ፍልስፍና ያለፈ ነገር ቁምነገር የለውም።
ይህን መልስ ለ 30 ወዳጆ ማጋራት አይዘንጉ መልካም ቀን
share👇join👇share
@Tofunjoinit
@Tofunjoinit
ክፍል ሁለት
https://www.instagram.com/p/BIAVJqnDz-B/ በ ዚ የ ሃንክስ ን ኢንስታግራም ፖስት ላይ እንዳያችሁት ከጓንቱ በስተቀኝ በኩል በግልጽ የሚታይ SRC USA የሚል ፅሁፍ ይታያል ። ይህን ጽሁፍ መጀመሪያ ላየው ሰው ትርጉሙ ምን እንደሆነ ለመናገር ይከብዳል ፣ ስለዚ እናንተ ብትሆኑ የዚን ቃል ትርጉም ለማወቅ መጀመሪያ ምታረጉት ጉግል ላይ በመጻፍ ለመፈለግ መሞከር ነው። ሆኖም ይህን ቃል ጉግል ላይ ጽፋቹ ብትፈልጉ የተለያዩ የቤት የእቃ ምስሎች ብቻ ታገኛላቹ .. በዚህም የምትፈልጉትን መረጃ አታገኙም ፣ DUCK DUCK go search engineንም ብተጠቀሙ እንደዛው ተመሳሳይ ትርጉም የሌለው መልስ ነው ምታዩት። ነገሩ ግን እንዲ ነው በ ህፃናት የ ወሲብ ንግድ ውስጥ የሚሳተፉት አባላት ለገበያ የሚያወጧቸውን ልጆ የሚያስተዋውቁበት ፣ ሚያሳዩበት በዚ ድርጊት ውስጥ የሚሳተፉት ደንበኞች ብቻ ሚያቁት የመገበያያ ኮድ ስም አላቸው ። SRC USA የሚለው ቃልም የሚያመለክተው የ ኮድ ስም መሆኑን ነው። ነገር ግን ይህን ቃል በ ራሺያው የ ሰርች ኢንጂን Yandex ላይ ገብታቹ ብትፈልጉት ምትፈልጉትን መልስ ታገኛላቹ ። SRC USA ከሚለው ቃል ከፊት ያለው SRC ኮዱን ሲያመለክት USA ሚለው ደሞ የምትፈልጉት ቦታ ሃገር ይወክላል። ስለዚ ይህን ቃል በያንዴክስ ላይ ስትፈልጉ USA ላይ ያሉ የሚሸጡ ለገበያ የወጡ naked ልጆችን ፎቶ ትመለከታላቹ. tom hanks በ ኢንስታግራም ገጹ ሲያስተላለፍ የነበረውም ይህን ነበር በዚ የ ቀጥታ የ ሕፃናት የ ኢንተርኔት ሽያጭ በ ራሺያው ሰርች እንጂን Yandex በመጠቀም የራሳቸውን የመገበያያ መረብ ከፍተው ሲጠቀሙ ቆይተው ነበር፣ በዚ ጊዜ የ ቶም ሃንክስ የ ኢንስታግራም ገፁ በ Pedophilia ስድቦች ተጥለቅልቆ ነበር ፣SRC USA በሚለው ፖስቱማ ከ 30ሺ በላይ ስድቦችንና ትችቶችን ተሰቶበታል ። ሆኖም ሃንክስ በተለያዩ ቃለ መጠይቆች ላይ ቀርቦ በ ኢንስታግራም ገጹ በለቀቃቸው ምስሎች ይሄን ያህል ስድብ ለምን እያስተናገደ እንዲሁም በገጹ የለጠፋቸው የ 1 እግር ካልሲዎቹ፣ ጓንቱ ትርጉም ምን እንደሆነ ተጠይቆ ነብር። እሱም ለጥያቄው ቀጥተኛ መልስ ሳይሰጥ መንገድ ላይ ቤቱ አካባቢ አይቷቸው ፎቶ እንዳንሳቸውና እንደለጠፈው ፣ ማይመስል መልስ ሰቶ ነበር ።ነገሩ ግን የኮዱ ትርጉም እንደገባቹ ሁሉ፣ በገጹ የለጠፋቸው የ 1 እግር ካልሲዎቹ፣ ጓንቱ፥ ጫማ የሚያመለክቱት ፣ የተወሰዱ፣ የጠፉ ፣የተለያዩ፣ የተሰረቁ መሆናቸውን ነበር።
፣ በጊዘው የዚ ኮድ ስም መልክት ምንነት የገባቸው የ Pedophilia ኮድ ስም መሆኑን የተረዱ ብዙ ሰዎች Yandex ይህን ነገር እንዲመረምረው እናም ከገፃቸው ላይ እንዲያጠፉት ረፖፕርት ሲያረጉ ቆይተዋል ። ሆኖም ሙሉ ለሙሉ ለማለት ባይቻልም በ ከፊል SRC USA የፍለጋ ውጤት ከ Yandex መፈለጊያ ውጤት ላይ ጠፍቶ ነበር።
Yandex የ SRC USA የሚለውን የ Pedophilia ኮድ የህፃናት የውሲብ ንግድ naked ፎቶዎችን ከ ገጹ ከማጥፋቱ በፊት የነበሩትን ፣ search ስታረጉ ሚያመጣላቹ የነበረውን ውጤት ከታች ለጥፍላቹሃለው። ሆኖም ግን የ SRC USA ሚለው አንዱ የህፃናት የውሲብ ንግድ መፈለጊያ የ Pedophilia ኮድ ቀረ እንጂ still አሁንም ድረስ ያሉ alternative ግልጋሎት እየሰጡ ያሉ ሌሎች ብዙ መፈለጊያ ኮድ ስሞች ይገኛሉ ።
ለምሳሌ ከታች የተቀመጡትን የሚስጥ ቃልት ምስል በመፈልጊያ ሳጥን ውስጥ ብትፈልጉ እንደ SRC USA አይነት ከተለያዩ ሃገሮች የተወሰዱ የገበያ የቀረቡ ልጆች ፎቶ ይመጣላችኋል። Karat10, b9.eu.is. pollyfan/ архивач Abg SD 18 , cuties, Biquínis infantis, little lg gololopic, trade girl 11, Pedophilia Instagram , Hebephile, viperteens cc Ephebophile , Pedotopia , Boylover Dark web, Boy puberty Spy, Pjk RF s00, Lildiddler9090 , Cabe-Cabean SD , Anak SD abg sma LG , Smp CD , Sma Pamer CD , 12 Tahun , smp ganteng sd , Cabean smp , Bokep siswi smp Bugil እኘዚ ጥቂቶቹ የመፈለጊያ ኮድ ስሞች ናችው፣ ሆኖም እነዚን ኮድ ስሞች ፍልጋቹ ፣ ከምስሎቹ ጎን ደሞ ከየት እንደተገኘ ማግኘት የሚችሉበት የአቅራቢው ድረ ግጽ ወይም መገኛ further link ይቀመጣሉ። ያም በቀላሉ order እንዲያደርጉ ያስችላቸዋል ።
በሚቀጥለው ክፍል( 3 )
በ ቤት እቃዎች መሸጫ ስም የተከፈተው ነገር ግን በጀርባው የተሰረቁ ልጆች እንደ እቃ order አርገው የ ሚገበያዩበትን ሌላኛው የ ድብቁን የ ህፃናት የ online መሻሻጫ ማዕከል እንመለከታለን ።
@tofunjoinit
#ADEGAW
Recorded by XRecorder: https://recorder.page.link/Best
Читать полностью…another vaccinated member collapses live on air...
/channel/tofunjoinit