tikvahuniversity | Unsorted

Telegram-канал tikvahuniversity - Tikvah-University

308824

Subscribe to a channel

Tikvah-University

7ኛ ዙር IFRS and Asset Valuation ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ በምዝገባ ላይ ነን።

👉 IFRS + Peachtree + Asset Valuation + IFRS Conversion + IPSAS + Quick Book በአንድ ላይ 
👉 ስልጠናው ሙሉ በሙሉ በተግባር የተደገፈና ፒስትሪ (Peachtree Software) ላይ የሚሰጥ ነው።

☎️   0906777799 / 0906777755

አድራሻ
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ተደረገ።

የ2017 ትምህርት ዘመን ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ / የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት መርሃ ግብር ይፋ ተደርጓል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ ባደረገው መርሃ ግብር ፈተናው ከሰኔ 23/2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 8/2017 ዓ/ም የሚሰጥ ይሆናል።

በወረቀት የሚፈተኑ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 21 እና 22/2017 ዓ/ም እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 29 እና 30/2017 ዓ/ም ወደሚፈተኑበት ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ይሆናል፡፡

በበይነ መረብ የሚፈተኑ ተፈታኞች ከመኖሪያ ቤታቸው በየቀኑ እየተመላለሱ በተመደቡበት መፈተኛ ማዕከል የሚፈተኑ ሲሆን ዝርዝር መርሃ ግብሩ ከላይ ተያይዟል።

የፈተናው ይዘት በተማሪው መጽሐፍ ላይ ያተኮረ በመሆኑ እያንዳንዱ ተፈታኝ በትምህርት ቤቱ የተማረበትን የተማሪ መጽሐፍ መሠረት አድርጎ ተገቢ የሆኑ አጋዥ መጽሐፍትን ለበለጠ እውቀትና መረዳት በመጠቀም እንዲዘጋጅ አገልግሎቱ ጥሪውን አስተላልፏል።

በፈተና ወቅት ለፈተና ስርቆትና ኩረጃ የሚውሉ ማንኛውንም ቁሳቁሶች መጠቀም የተከለከለ ነው ተብሏል።

መረጃው ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የተላከ ነው።

@tikvahethiopia

Читать полностью…

Tikvah-University

#DireDawaUniversity

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች ፌስቲቫል ግንቦት 16/2017 ዓ.ም ያካሒዳል።

https://alumni.ddu.edu.et/ ላይ በመግባት ወይም ምስሉ ላይ ያለውን QR ኮድ ስካን በማድረግ ምዝገባ እንዲያደርጉና ኹነቱን እንዲታደሙ የዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር እና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት ጥሪ አድርጓል።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

ቀላል፣ ፈጣን፣ ነፃ!
በM-PESA ገንዘብ ማንኛውም የሳፋሪኮም ቁጥር ላይ ስንልክ ክፍያ አይኖረውም።  

አሁኑኑ ይላኩ!

Читать полностью…

Tikvah-University

7ኛ ዙር የጋዜጠኝነት ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን።

👉 መሠረታዊ የጋዜጠኝነት መርሆች
👉 የመዝናኛ ፕሮግራም ጋዜጠኝነት፣ የፕሮግራም ዝግጅት እና የዶክመንተሪ ዝግጅት
👉 የሞባይል ጋዜጠኝነት እና የዩቲዩብ ጋዜጠኝነት
👉 በተጨማሪም የሥራ ላይ ስልጠና አካቷል፡፡

☎️ 0906777799 / 0906777755

አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር ለ19 የሀገር ውስጥ የምርምር ጆርናሎች ዕውቅና ሰጥቷል፡፡

በ2017 ዓ.ም ዕውቅና ለማግኘት ካመለክቱ የአገር ውስጥ የምርምር ጆርናሎች መካከል መስፈርቱን ላሟሉ 19 የምርምር ጆርናሎች ከሚያዝያ 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ ዕውቅና መስጠቱን ሚኒስቴሩ አሳውቋል፡፡

ዕውቅና የተሰጣቸው ጆርናሎች፦

1.  Abyssinia Journal of Business and Social Sciences
2.  Abyssinia Journal of Engineering and Computing
3.  Advanced Journal of Interdisciplinary Studies
4.  Arsi Journal of Science and Innovation
5.  Bahir Dar Journal of Law
6.  East African Journal of Biophysical and Computational Sciences
7.  East African Journal of Health and Biomedical Sciences
8.  Ethio Inquiry Journal of Social Sciences and Humanities
9.  Ethiopian Journal of Education and Sciences
10.  Ethiopian Journal of Science and Sustainable Development
11.  Ethiopian Journal of Science and Technology
12.  Ethiopian Veterinary Journal
13.  Hawassa Journal of Law
14.  Horn of African Journal of Business and Economics
15.  Journal of Business and Administrative Studies
16.  Journal of Forestry and Natural Resources
17.  Journal of Science and Development
18.  SINET- Ethiopian Journal of Science
19.  ZEDE-Journal of Ethiopian Engineers and Architects

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ይዘጋጁ!

የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈታና ተፈታኝ ተማሪ ከሆኑ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን ለፈተና በቂ ዝግጅት ለማድረግ የሚያስችሉ ትምህርቶችን ማግኘት ይችላሉ።

በትምህርት ሚኒሰቴር የተዘጋጁ የሁሉም ትምህርት አይነቶች የቲቶርያል ቪዲዮዎችን ለማግኘት 👇
https://examinfo.moe.gov.et/guides

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

22ኛ ዙር የድረ-ገጽ እና ሞባይል መተግበሪያ ማበልፀግ (Full-Stack Website and Mobile Application Development) ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን።   

👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 ፕሮግራሚንግ ትምህርቶችን አካቶ የሚሰጥ
👉 Front-end እና Back-end በአንድ ላይ እስከ Deployment ያካተተ
👉 በተግባር ድረ ገጾችን እና ሞባይል መተግበሪያዎችን እያበለፀጉ የሚሰለጥኑበት
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት

☎️   0906777799 / 0906777755

አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

#WachemoUniversity

በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በዋናው ግቢ የሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪ ትምህርታችሁን ለመማር ያመለከታችሁ አመልካቾች ከላይ በምስሉ ላይ በተዘረዘሩት ፕሮግራሞች ምዝገባ የሚካሔደዉ ከዛሬ ሚያዝያ 29/2017 እስከ ግንቦት 01/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

የመደበኛ መርሐግብር ትምህርት ግንቦት 04/2017 ዓ.ም እና ለሳምንት መጨረሻ ደግሞ ግንቦት 09/2017 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን እናሳዉቃለን።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

6ኛ ዙር የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ እና ዳታቤዝ (Computer Programming and Database) ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን።

🔔 ፈጥነው ይመዝገቡ!

👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 C++, Java እና Python ፕሮግራሞች በ Advanced Level በጋራ የሚሰጡበት
👉 ፕሮጀክቶችን እየሠሩ የሚሰለጥኑበት

☎️  0906777799 / 0906777755

አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

#Reminder

የፋይዳ መታወቂያ አውጥተዋል?

በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመውሰድ ተፈታኞች የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ሊያወጡ እንደሚገባ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል።

የመንግሥት እና የግል ዩኒቨርሲቲዎች የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

የመውጫ ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባውን በጊዜ በማድረግ የፋይዳ መታወቂያዎን ይያዙ።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

27ኛ ዙር ሙሉ የሒሳብ መዝገብ አያያዝ (Modern Accountancy) ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን። 

👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 መሠረታዊ አካውንቲንግ እና ኦዲት አሰራር፣ ሙሉ የአካውንቲንግ ሒሳብ አሰራር በፒስቺሪ ተደግፎ እና የግብር አያያዝ ትምህርቶችን አካቶ የሚሰጥ
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት

☎️   0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

#AAUBookFair

17ኛው ዓመታዊ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመፅሐፍት አውደ ርዕይ ነገ ማክሰኞ ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም ይከፈታል።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ የተዘጋጀው አውደ ርዕዩ፤ እስከ ግንቦት 04/2017 ዓ.ም ለስምንት ቀናት ለጎብኚዎች ክፍት ሆኖ ይቆያል።

ቦታ፦ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 ኪሎ ካምፓስ

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በቀጣይ ዓመት በኑክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት መስጠት ይጀምራል።

እ.አ.አ. በ2026 ከ2ዐ እስከ 25 ተማሪዎች ተቀብሎ ማስተማር እንደሚጀምር ዩኒቨርስቲው ገልጿል።

ለዚህም ዩኒቨርሲቲው ከቻይናው ሽንግዋ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመሆን የካሪኩለም ቀረጻ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡

ዩኒቨርሲቲው የአፍሪካ ኑክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ማዕከል እንዲሆን መመረጡን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ደረጀ እንግዳ (ዶ/ር) ለሪፖርተር ተናግረዋል።

ከዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ እና የቻይናው ሽንግዋ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስር የአፍሪካ ኑክሌር ሳይንስ ማዕከል እንዲቋቋም ስምምነት ተደርጓል፡፡

ማዕከሉ ከኢትዮጵያ ባለፈ ከሌሎች የአፍሪካ አገራት የሚመጡ ተማሪዎች የሚቀበል መሆኑ ተገልጿል።

ዩኒቨርሲቲው አምስት ኢትዮጵያውያንን ወደ ሩሲያ እና ቻይና በመላክ በኑክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በመጀመርያ ዲግሪ ሥልጠና ላይ መሆናቸውንና የመጨረሻ ዓመት ላይ እንደሚገኙም ጠቁመዋል፡፡

የኑክሌር ሳይንስ ቴክኖሎጂ ማዕከሉን ሥራ ለማስጀመር ብቻ 200 ሚሊዮን ብር ይፈጃል የተባለ ሲሆን፤ ወጪውን ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ እንደሚሸፍን ተገልጿል፡፡ #ሪፖርተር

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#MoH

የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።

ተመዛኞች ከዛሬ ሚያዝያ 25/2017 ዓ.ም ጀምሮ http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ ተብሏል።

በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት በስልክ ቁጥር 0115186275 / 0115186276 ላይ በመደወል  ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ክልል ተቆጣጣሪ አካላት በመሔድ የሚጠበቅባችሁን ቅድመ ሁኔታዎች በሟሟላት የሙያ ፈቃድ መውሰድ የምትችላላችሁ ተብሏል።

የስም ፊደል ግድፈት ያለባችሁ ተመዛኞች ሙሉ በሙሉ የስም ትርጉም ለውጥ ከሌለው በስተቀር ከዲግሪያችሁ ጋር በማመሳከር የምትስተናገዱ መሆኑ ተገልጿል።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 8/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈታናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለኤፍኤምሲ እንደተናገሩት፥ በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተማሪዎች በሁለት ዙር ይፈተናሉ።

ይህም የሆነበት ዋናው ምክንያት በበይነ መረብ የመፈተን አቅምን ለመጨመርና ያለውን የመሰረተ ልማት አቅም ለማሳደግ እንደሆነ ገልፀዋል፡፡

ፈተናው በሁለት ዙር በበይነ መረብ መሰጠቱ ከመኖሪያ ቤታቸው እየተመላለሱ በበይነ መረብ የሚፈተኑ ተማሪዎችን ቁጥር ይጨምራል ብለዋል፡፡

ዘንድሮ 608 ሺህ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የመልቀቂያ ፈተናውን እንደሚወስዱ ተገልጿል።

ፈተናውን በወረቀት የሚወስዱ ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ በዩኒቨርሲቲዎች የሚፈተኑ ይሆናል።

ፈተናውን በበይነ መረብ የሚወስዱት ደግሞ በዩኒቨርሲቲዎች፣ በመንግሥት እና በግል ትምህርት ቤቶች፣ በጤና እና መምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጆች እንዲሁም በቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ውስጥ ባሉ ኮምፒዩተሮች ይፈተናሉ ተብሏል። #ኤፍኤፍምሲ

@tikvahethiopia

Читать полностью…

Tikvah-University

የመምህራን የሙያ ብቃት ምዘና

ለአንደኛ፣ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ብቃት ምዘና ግንቦት 23/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡

በትምህርት ሚኒስቴር የመምህራንና ትምህርት አመራሮች ልማት መሪ ስራ አስፈፃሚ ሙሉቀን ንጋቱ (ዶ/ር) ዛሬ ግንቦት 1/2017 ዓ.ም ለአስራሁለቱ የክልል እና ለሁለቱ የከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች በላኩት ሰርኩላር፤ ምዘናውን በተጠቀሰው ቀን ለመስጠት ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ ጠይቀዋል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#EAES

በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከግንቦት 18/2017 ዓ.ም ጀምሮ ማንኛውም አይነት የትምህርት መረጃ አገልግሎት ለማግኘት የፋይዳ መታወቂያ ቁጥር የግዴታ አስፈላጊ መሆኑን አገልግሎቱ አሳውቋል።

የትምህርት መረጃ ድጋሜ ለመውሰድ፣ ለማጣራትና ለማረጋገጥ፣ Official Transcript ለማስላክ፣ ስም ላይ የፊደላት ግድፈትን ለማስተካከል፣ True Copy ለማግኘት እና የድጋፍ ደብዳቤ ለማጻፍ የፋይዳ መታወቂያ ቁጥር የግድ ያስፈልጋል ተብሏል።

በሌላ በኩል በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ላይ የትምህርት መረጃ አገልግሎት በተቀላጠፈ መልኩ እየተሰጠ እንደሚገኝ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል።

በመሆኑም የትምህርት መረጃ አገልግሎት የምትፈልጉ ተገልጋዮች ባላችሁበት ሆናችሁ https://services.eaes.et ላይ ዘወትር በሥራ ቀናት በማመልከት አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

የፋይዳ መታወቂያ ያውጡ!


በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመውሰድ ተፈታኞች ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የግድ ሊያወጡ እንደሚገባ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል።

ተፈታኝ ተማሪዎችን ለመለየት፣ የተፈታኞች ምዝገባ ለማድረግ እንዲሁም ውጤት እና የዲግሪ ሰርተፊኬት ለመስጠት የፋይዳ መታወቂያ መኖሩ የግድ እንደሆነ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማቱ ገልፀዋል፡፡

አሁን ላይ የመንግሥት እና የግል ዩኒቨርሲቲዎች የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

በመሆኑም የፋይዳ መታወቂያዎን በግዜ በእጅዎ በማስገባት ከአላስፈላጊ እንግልት ራስዎን ያድኑ፡፡ የመውጫ ፈተናዎንም ያለምንም ችግር ይውሰዱ።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች ለማግኘት ከግንቦት 15/2017 ዓ.ም ጀምሮ የፋይዳ መታወቂያ እንደሚጠይቅ አሳውቋል።

የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ እና የአቻ ግመታ አገልግሎት ለማግኘት የሚፈልጉ የባለሥልጣኑ ተገልጋዮች የፋይዳ መታወቂያ ቁጥር ሊኖራችሁ ይገባል ተብሏል።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

🌐 ቅመም ማይፋይ በአዲስ ዋጋ መጥቷል 🙌

💨⚡️ እስከ 7 ሰዓት የሚቆይ የባትሪ አቅም ያለውና አዳዲስ የቴክኖሎጂ ትሩፋቶችን የያዘና በአንዴ እስከ 8 ሰው ድረስ የሚያስጠቅመውን ልዩ ቅመም MIFIን ገዝተን ፈጣን 4G ኢንተርኔት እንጠቀም!

🍰 ለ30 ቀን ከሚቆይ ነጻ 30ጊባ ዳታ ጉርሻ ጋር!

ከሳፋሪኮም ጋር አንድ ወደፊት⚡️

#SafaricomEthiopia

Читать полностью…

Tikvah-University

#HarariEducationBureau

በሀረሪ ክልል የ2017 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ሰኔ 3 እና 4/2017 ዓ.ም ይሰጣል።

በተመሳሳይ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና ከሰኔ 10-12/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል ።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#ጥቆማ

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) የ2017 ዓ.ም የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ምዝገባ ተጀምሯል፡፡

አስተዳደሩ በመላ ሀገሪቱ ከአንደኛ ደረጃ እስከ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ የሆኑ ልዩ ታለንት ያላቸውን በመመልመል ለማሰልጠን ዝግጅት ማጠናቀቁን ግልጿል።

በመሆኑም በሳይበር ደህንነት፣ በዴቨሎፕመንት፣ በኢምቤድድ ሲስተም እና በኤሮስፔስ መስኮች ልዩ ተሰጥኦ እና ፍላጎት ያላችሁ በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

ለመመዝገብ 👇
https://talent.insa.gov.et

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ባለፉት ሦስት ተከታታይ ዓመታት በሳይበር ደህንነት ዘርፍ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ታዳጊዎች በመመለመለና በማሰልጠን ወደ ተቋሙ እና ወደ ሳይበር ኢንዱስትሪው እንዲቀላቀሉ ሲያደርግ ቆይቷል።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#ጥቆማ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጻሕፍት አውደ-ርዕይን ይጎብኙ፡፡

17ኛው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ የመጻሕፍት አውደ-ርዕይ በዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ ስድስት ኪሎ ካምፓስ ትናንት ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም ተከፍቷል።

የግል መጻሕፍት አሳታሚና አከፋፋዮችም እየተሳተፉበት በሚገኘው አውደ-ርዕይ፤ አዳዲስ እና ዳግም የታተሙ መጻሕፍት ለሽያጭ ቀርበዋል፡፡

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ የተዘጋጀው አውደ ርዕዩ፤ እስከ ግንቦት 04/2017 ዓ.ም ለጎብኚዎች ክፍት ሆኖ ይቆያል።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#EthiopianDefenceUniversity

የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን ምልመላ ማድረግ ጀምሯል።

ዩኒቨርሲቲው ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን መልምሎ ለማስተማር በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይቶችን በማካሔድ ላይ ይገኛል።

በዚህም ከመንግሥት እና የግል ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በዩኒቨርሲቲው የመማር ማስተማር እንቅስቃሴ ዙሪያ ውይይት አካሒዷል።

የወራቤ ዩኒቨርሲቲ እና የዲላ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ቅበላና ምልመላ ዙሪያ ገለጻ ከተደረገላቸው ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል ይጠቀሳሉ።

በወታደራዊ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እንዲሁም በፈጠራ ክህሎት ልዩ አቅም ያላቸው ተማሪዎች በውድድር ዩኒቨርሲቲውን መቀላቀል እንደሚችሉ ተጠቁሟል።

የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በጤና፣ በኢንጅነሪግ እና ሌሎችም የሙያ ዘርፎች ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል።

የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ የተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ምርጫ ውስጥ እንደሚካተት መገለፁ ይታወሳል።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#ጥቆማ

5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢንሼቲቭ ነፃ ስልጠናን ለመከታተል ይመዝገቡ።

ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርትፍኬት ማግኘት የሚያስችልዎትን ስልጠና ባሉበት ሆነው ይውሰዱ።

የስልጠና ዘርፎች፦

► ዌብ ፕሮግራሚንግ
► አንድሮይድ ማበልፀግ
► ዳታ ሳይንስ
► አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ፋንዳሜንታልስ

ለመመዝገብ 👇
https://www.ethiocoders.et/

በተሰጠው ስምንት ሳምንት ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ፥ ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይበረከትልዎታል።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

የየዕለቱን ዜናዎችን በSMS እናግኝ! 🗞📲

ከሳፋሪኮም ቁጥራችን 'A’ ብለን ወደ 30000 SMS አሁኑኑ በመላክ ወይም ወደ *799# በመደወል የቲክቫህ ትኩስ መረጃዎችን እናግኝ! በቀን 1ብር ብቻ! ከሳፋሪኮም ጋር አንድ ወደፊት!

🔗 የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያን በዚህ ሊንክ እናውርድ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#SafaricomEthiopia
#MPESASafaricom
#1Wedefit
#Furtheraheadtogether

Читать полностью…

Tikvah-University

እንኳን ለ84ኛው የአርበኞች የድል ቀን መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ። መልካም የድል በዓል ቀን!

የበለጠ ይጠብቁ ...
ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute

👉 ለበለጠ መረጃ፦
0906777799 | 0906777755

አድራሻ፦
ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Читать полностью…

Tikvah-University

እስከ ሚያዝያ 30/2017 ዓ.ም በሦስቱም ቅርንጫፎቻችን (መገናኛ፣ ሜክሲኮ እና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸው ስልጠናዎች በ Advanced Level እና 90% Practical በሆነ ካሪኩለም እንዲሁም ዘመኑ ያፈራቸውን የላብራቶሪና የስቱዲዮ እቃዎች በማሟላት ምዝገባ ጀምረናል።

ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለውጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!

የብዙ ዓመት ልምድ እና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች በመሰልጠን ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ያለው ሰርተፊኬት ይውሰዱ!

🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Photography
🎯 Videography
🎯 Cinematography
🎯 Adobe Photoshop
🎯 Fullstack Web app development 
🎯 Programming Language
🎯 Interior Design
🎯 English Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
🎯 Engineering Softwares
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯  Foreign & Local Languages

አድራሻ
📍 መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 419 (ሊፍት ይጠቀሙ)  ☎️ 0991929303
📍 ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 639 (ሁለተኛውን ሊፍት) ☎️ 0991929304
📍 ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ☎️ 0991926707

Telegram: /channel/topinstitutes
TokTok: topinstitute" rel="nofollow">https://Tiktok.com/@topinstitute
Facebook: https://www.facebook.com/Topinstitutes

Читать полностью…

Tikvah-University

መንግሥት የዩኒቨርሲቲ አመራሮች ማሰልጠኛ ተቋም ሊያቋቁም ነው።

የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ከቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር ተወያይተዋል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) በመድረኩ እንደገለፁት፥ መንግሥት የዩኒቨርሲቲ አመራሮች ማሰልጠኛ ተቋም ለማቋቋሞ እየተሠራ ነው።

ይህም ዩኒቨርሲቲዎቹ እየተገበሩት የሚገኘውን አሰራራቸውን ለማዘመን የሚያግዝ መሆኑን ገልፀዋል።

የዩኒቨርሲቲ አመራሮች በብቃትና በችሎታ እንዲመደቡ እየተደረገ መሆኑን ሚኒስትሩ አንስተዋል። #MoE

@tikvahuniversity

Читать полностью…
Subscribe to a channel