tikvahuniversity | Unsorted

Telegram-канал tikvahuniversity - Tikvah-University

308824

Subscribe to a channel

Tikvah-University

እስከ ሚያዝያ 30/2017 ዓ.ም በሦስቱም ቅርንጫፎቻችን (መገናኛ፣ ሜክሲኮ እና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸው ስልጠናዎች በ Advanced Level እና 90% Practical በሆነ ካሪኩለም እንዲሁም ዘመኑ ያፈራቸውን የላብራቶሪና የስቱዲዮ እቃዎች በማሟላት ምዝገባ ጀምረናል።

ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለውጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!

የብዙ ዓመት ልምድ እና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች በመሰልጠን ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ያለው ሰርተፊኬት ይውሰዱ!

🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Photography
🎯 Videography
🎯 Cinematography
🎯 Adobe Photoshop
🎯 Fullstack Web app development 
🎯 Programming Language
🎯 Interior Design
🎯 English Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
🎯 Engineering Softwares
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯  Foreign & Local Languages

አድራሻ
📍 መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 419 (ሊፍት ይጠቀሙ)  ☎️ 0991929303
📍 ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 639 (ሁለተኛውን ሊፍት) ☎️ 0991929304
📍 ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ☎️ 0991926707

Telegram: /channel/topinstitutes
TokTok: topinstitute" rel="nofollow">https://Tiktok.com/@topinstitute
Facebook: https://www.facebook.com/Topinstitutes

Читать полностью…

Tikvah-University

#DillaUniversity

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች ፎረም ምስረታ ሊያካሒድ ነው፡፡

የዲላ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች ፎረም ግንቦት 8 እና 9/2017 ዓ.ም ይከናወናል፡፡

ፎረሙ የቀድሞ ተማሪዎች (Alumni) ወደ ቀድሞ የዕውቀት ቤታቸው የሚሔዱበት፣ ከቀድሞ ጓደኞቻቸው የሚገናኙበት፣ አብረዋቸው ከተማሩ ጋር በቀላሉ ለመገናኘትና በጋራ ለመስራት (Networking) እንዲሁም ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለሚያከናውናቸው ፕሮጀክቶች ሙያዊ አበርክቶ ለማድረግ የሚያስችል ነው ተብሏል።

@tikvauniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

6ኛ ዙር የጋዜጠኝነት ስልጠና በፒያሣ ካምፓስ የፊታችን ቅዳሜ ሚያዝያ 25/2017 ዓ.ም ይጀምራል።

👉 መሠረታዊ የጋዜጠኝነት መርሆች ስልጠና
👉 የመዝናኛ ፕሮግራም ጋዜጠኝነት፣ የፕሮግራም ዝግጅት እና ዶክመንተሪ ዝግጅት
👉 የሞባይል ጋዜጠኝነት እና የ YouTube Journalism ስልጠና አካቷል
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) አካቷል

☎️ 0906777799 / 0906777755

አድራሻ
ቁ.1:
ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

#ጥቆማ

5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢንሼቲቭ ነፃ ስልጠናን ለመከታተል ይመዝገቡ።

ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርትፍኬት ማግኘት የሚያስችልዎትን ስልጠና ባሉበት ሆነው ይውሰዱ።

የስልጠና ዘርፎች፦

► ዌብ ፕሮግራሚንግ
► አንድሮይድ ማበልፀግ
► ዳታ ሳይንስ
► አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ፋንዳሜንታልስ

ለመመዝገብ 👇
https://www.ethiocoders.et/

በተሰጠው ስምንት ሳምንት ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ፥ ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይበረከትልዎታል።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

Join us on Monday, 28th April 2025, at 8:10 PM EAT on Fana FM 98.1 for Harnessing Data for Better Educational Outcomes: Innovative Infrastructure Funding.

Featuring insightful panelists Michael Kahsay (Co-Founder & CEO, HENON Adaptive Learning), Inku Fasil (EdTech Trainer and Advisor), and Dr. Bethelhem Seifu (Lecturer at AAiT, Addis Ababa University), moderated by Rediet Meshesha (Journalist and Host of Cybergna at Ethio FM).

We will discuss how data analytics can transform education, innovative financing solutions, and ways to ensure equitable EdTech access for marginalized groups.

Don't miss this vital conversation on empowering inclusive education in Ethiopia!

Читать полностью…

Tikvah-University

#ASTU

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች ካርኒቫል አክብሯል።

የናዝሬት ቴክኒክ ኮሌጅ በሚል ስያሜ በ1986 ዓ.ም የተመሠረተው አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፤ አሁን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ሁለት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ነው፡፡

ወደ ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ ለመሸጋገር ዝግጅት ላይ የሚገኘው ዩኒቨርሲቲው፤ የመጀመሪያውን የቀድሞ ተማሪዎች ካርኒቫል በማክበር ላይ ይገኛል፡፡

ካርኒቫሉ ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ሲሆን፤ በአዲስ መልክ የተገነባ የሪጅስትራርና የአለምናይ ቢሮ ምርቃት እና የቀድሞ ተመራቂዎች የግንኙነት መረብ ሥራ መጀመር ኹነቶች በዛሬው ዕለት ተከናውነዋል።

የፓናል ውይይት፣ የቴክሎጂ ፈጠራ አውደ ርዕይ እና ሌሎች የቀድሞ ተማሪዎችን የሚያስተሳስር ዝግጅቶች እንደሚደረጉ ይጠበቃል።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

በM-PESA ወደ የትኛውም ባንክ እስከ 5 ብር የአገልግሎት ክፍያ ብቻ ገንዘባችንን በማስተላለፍ ከነፃ ያልተናነሰውን አማራጭ እንጠቀም፤ በነፃ በሉት!

#MPESASafaricom #MPESAEthiopia

Читать полностью…

Tikvah-University

ፒስቺሪ አካውንቲንግ ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን!

👉 ንድፈ ሀሳብን ከተግባር ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 በፒስቺሪ ላይ የሚሰጥ
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

☎️   0906777799 / 0906777755
አድራሻ
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

#UniversityOfGondar

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የባዮ-ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በሞሎኪዩላር ባዮ-ቴክኖሎጂ (Molecular Biotechnology) የሦስተኛ ዲግሪ ትምህርት መስጠት ለመጀመር የስርዓተ-ትምህርት ግምገማ አካሒዷል፡፡

ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተውጣጡ የዘርፉ ምሁራን ስርዓተ ትምህርቱን በመገምገም ተሳትፈዋል፡፡

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የባዮ-ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቱ በአሁኑ ወቅት በርካታ መምህራን እና ተመራማሪዎችን በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ እያስተማረ እንደሚገኝ የኢንስቲትዩቱ ዳይሬክተር ፕ/ር ነጋ ብርሀን ገልፀዋል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#AmharaEducationBureau

በአማራ ክልል የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል የመጀመሪያ ዙር ክልል አቀፍ ፈተና ሰኔ 3 እና 4/2017 ዓ.ም እንዲሁም የ6ኛ ክፍል የመጀመሪያ ዙር ክልል አቀፍ ፈተና ሰኔ 5 እና 6/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡

የክልሉ ትምህርት ቢሮ ለሁሉም የዞን፣ የከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያዎች በላከው ሰርኩላር፥ የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ደረጃ (6ኛ ክፍል) እና የመካከለኛ ደረጃ (8ኛ ክፍል) ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና በሁለት ዙር ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

Artificial Intelligence and Data Science ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን!

👉 ከፍተኛ ልምድ ባላቸው መምህራን የሚሰጥ ስልጠና
👉 ንድፈ ሀሳብን ከተግባር ጋር በማዛመድ የሚሰጥ ስልጠና

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

☎️ 0906777799 / 0906777755

አድራሻ
ቁ.1:
ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

#BahirDarUniversity

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ TOEFL iBT ምዘና ፈተና ለመስጠት የአመልካቾች ምዝገባ ጀምሯል፡፡

ዩኒቨርሲቲው በዓለም አቀፍ ደረጃ ኢንተርኔትን መሰረት ያደረገ የ TOEFL የእንግሊዘኛ ቋንቋ ምዘና የፈተና ማዕከል ሆኖ በቅርቡ ፈቃድ ማግኘቱ ይታወቃል፡፡

ከሚያዝያ 26/2017 ዓ.ም እስከ መስከረም 21/2018 ዓ.ም ባሉት ጊዜያት ፈተናዎቹ የሚሰጡ መሆኑንን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ በመሆኑም አመልካቾች በኦንላይን ምዝገባ ማድረግ ይችላሉ ተብሏል፡፡

አካውንት ለመክፈት ተከታዩን ቲቶሪያል ይመልከቱ 👇
https://www.youtube.com/watch?v=618B1SLoad0

ለፈተናው ለመመዝገብ ተከታዮን ቲቶሪያል ይመልከቱ 👇
https://www.youtube.com/watch?v=tHgeWQMyQS4

ክፍያን በተመለከተና ለተጨማሪ መረጃ 👇
/channel/bduethiopia/6440

@tikvahuniveristy

Читать полностью…

Tikvah-University

#MoE

በሰኔ 2017 የሚሰጠውን የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ዳግም ለመፈተን እየተጠባበቃችሁ ያላችሁ አመልካቾች ምዝገባ ከዛሬ ሚያዝያ 14 /2017 ዓ.ም እስከ ግንቦት 05/2017 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

የመመዝገቢያ ቅፅ https://exam.ethernet.edu.et ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ፈተናው የሚሰጥበት ቀን ወደፊት ይገለፃል ተብሏል፡፡

ፈተናውን ለመውሰድ የብሔራዊ (ፋይዳ) መታወቂያ መያዝ ግዴታ ሲሆን፤ የአገልግሎት ክፍያ (500 ብር) በቴሌብር በኩል ብቻ የሚፈፀም መሆኑ ተገልጿል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

በዓሉ እንዴት አለፈ?

የበዓሉን ሰሞን ከምንወዳቸው ጋር እየተገናኘን እናሳልፍ! ለቀን፣ ለሳምንት እና ለወር የሚያገለግሉ ያልተገደቡ የዳታ ጥቅሎችን በ50% ቅናሽ አዘጋጅተንላችኋል! መልካም በዓል!

#SafaricomEthiopia
#Easter
#Furtheraheadtogether

Читать полностью…

Tikvah-University

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች ካርኒቫል በሳምንቱ መጨረሻ ያካሒዳል፡፡

ሚያዝያ 17 እና 18/2017 ዓ.ም የሚከናወነው ካርኒቫሉ፤ የቀድሞ ተማሪዎችን ለማገናኘት፣ ትውስታን ለመጋራት እና ኔትወርኪንግ ለመፍጠር አላማ ያደረገ ነው ተብሏል፡፡

የፓናል ውይይቶች እና አዝናኝ ትዕይንቶችን ጨምሮ የተለያዩ ኹነቶች እንደሚከናወኑ ተገልጿል፡፡

የቀድሞ የናዝሬት ቴክኒክ ኮሌጅ፣ የቀድሞ የናዝሬት የቴክኒክ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ፣ የቀድሞ የአዳማ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ምሩቃን ካርኒቫሉን እንደሚታደሙ ይጠበቃል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#ETA

የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በሰኔ ወር 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች ምዝገባ ጋር በተያያዘ ነገ ማክሰኞ ሚያዚያ 21/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ የኦንላይን ስልጠና ይሰጣል።

ስልጠናው ለሁሉም የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል።

Meeting Link 👇 https://teams.microsoft.com/l/meetup-join/19%3ameeting_YzFiZTE1MzctNTY0ZS00N2IwLTg5ZjctZDQ5YTk4MGVhZGI4%40thread.v2/0?context=%7b%22Tid%22%3a%22f4180d10-2c68-4cc1-a74b-eb7feb34e00f%22%2c%22Oid%22%3a%22b21ac7f3-3155-42f6-bde2-b7aaa914ce6a%22%7d

User Name እና Password በተለያየ ምክንያት የረሳችሁ ተወካዮች ከዚህ ቀደም የተመዘገባችሁበትን Email በመጠቀምና Forgot Password የሚለውን በመጫን ማስተካከል ትችላላችሁ ተብሏል።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎች ሞባይል ስልክ ይዘው ወደ ትምህርት ቤት እንዳይሔዱ የሚያደርግ ሕግ ሊተገብር መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል፡፡

ሕጉን ወደ መሬት ለማውረድ ትምህርት ሚኒስቴር ከክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች እና ከዘርፉ አመራሮች ጋር ውይይት ለማድረግ ዕቅድ ይዟል፡፡

በሕጉ ዙሪያ ሸገር ኤፍኤም ያነጋገራቸው መምህራን ውሳኔው ጥሩ መሆኑን ገልፀው፤ ሊታዩ የሚገባቸው ሌሎች ነገሮች መኖራቸውን አንስተዋል፡፡

ተማሪዎች አሁን ላይ ክፍል ውስጥ ሞባይል ስልክ ይዘው ሲማሩ ‘’ትምህርታቸው ላይ ትኩረት ከማድረግ ይልቅ፣ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን መከታተል እንደሚያበዙ" ጠቅሰዋል፡፡

ስልክ መያዛቸው ከትምህርታቸው እንዲናጠቡ እያደረጋቸው መሆኑን ያነሱት መምህራኑ፤ መፅሐፍት እና ጥናት ላይ ከማተኮር ይልቅ ሌሎች ዘመን አመጣሽ ቴክኖሎጂዎች ላይ ጥገኛ እንዲሆኑ አድርጓል ብለዋል፡፡

ይሁን እንጂ ትምህርት ቤቶች ሊያሟሏቸው የሚገቡ ጉዳዮች እንዳሉ ገልፀዋል፡፡ በቂ የመፅሐፍት አቅርቦት፣ የICT ላብ፣ የኮምፒውተር ግብዓቶች እንዲሁም የተለያዩ አጋዥ መፅሐፍት ሊሟሉ እንደሚገባ አንስተዋል፡፡

@tikvauniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#ጥቆማ

የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በ Oral and Maxillofacial Surgery Speciality አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።

የምዝገባ ጊዜ፦
ከሚያዝያ 20-24/2017 ዓ.ም በኮሌጁ ሬጅስትራር ቢሮ

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦

➫ ከታወቀ የመንግሥት ወይም የግል ተቋም በጥርስ ሀክምና የመጀመሪያ ዲግሪ፣
➫ ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ ያገለገለ/ች፣
➫ ዕድሜ ከ 45 አመት ያለበለጠ/ች፣
➫ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ላለፉት ሦስት ቀናት ሲያካሒደው የቆየው 10ኛው የሳይንስና ፈጠራ ስራ ኤግዚቢሽን ተጠናቋል።

በአውደ ርዕዩ በተማሪዎች እና መምህራን ወደ ተግባር የሚቀየሩ የፈጠራ ሥራዎች መቅረባቸው ተገልጿል።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን!

👉 በሁለት ወር ምርጥ የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሙያ የሚያደርግዎት
👉 ንድፈ ሀሳብን ከተግባር ጋር ያስተሳሰረ ስልጠና

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

☎️   0906777799 / 0906777755

አድራሻ
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

#BongaUniversity

አዲስ የተመደቡት የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት የሥራ ርክክብ አድርገዋል።

ደገላ ኤርገኖ (ዶ/ር) የሥራ ርክክብና ከዩኒቨርሲቲው የካውንስል አባላት ጋር ትውውቅ አድርገዋል።

ተሰናባቹ ፕሬዝዳንት ጴጥሮስ ወ/ጊዮርጊስ (ዶ/ር) ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ከምስረታው ጀምሮ ላለፉት ሰባት ዓመታት ያደረገውን ጉዞ አብራርተዋል።

በርክክቡ ላይ የተገኙት የትምህርት ሚኒስቴር ኃላፊዎች ዩኒቨርሲቲው ከምንም በላይ የተሰጠውን ተልዕኮ አውቆ እየሠራ የሚገኝ ተቋም ነው ብለዋል።

በዩኒቨርሲቲው እየተሠሩ ያሉ የምርምር ፕሮጀክቶች ጉብኝት የሥራ ርክክቡ አካል እንደነበሩ ተገልጿል።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#Reminder

የፋይዳ መታወቂያ አውጥተዋል?

በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመውሰድ ተፈታኞች የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ሊያወጡ እንደሚገባ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል።

የመንግሥት እና የግል ዩኒቨርሲቲዎች የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

የመውጫ ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባውን በጊዜ በማድረግ የፋይዳ መታወቂያዎን ይያዙ።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

#BahirDarUniversity

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በአሁኑ ወቅት የሚሰጠው ምንም ምንም ዓይነት ነጻ የትምህርት ዕድል እንደሌለ ገልጿል፡፡

"ነጻ የትምህርት ዕድል እንሰጣለን በማለት በሐሰተኛ መረጃ ገንዘብ የሚሰበስቡ እንዳሉ ለማወቅ ችለናል" ያለው ዩኒቨርሲቲው፤ ከሐሰተኛ መረጃ እንድትጠነቀቁና በተሳሳተ መረጃ ገንዘባችሁን እንዳታባክኑ በጥብቅ አሳስቧል፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

እውነትም ቅመም! 😃

ቅመም Itel Proን ዛሬውኑ ገዝተን ያለ ባትሪ ስጋት በሽ በሽ እንበል! አሁኑኑ ወደ ሳፋሪኮም ሱቆች በማቅናት ስልካችንን ገዝተን ለ90 ቀናት በሚቆይ 15ጊባ ወርሃዊ ጥቅል እና 3000 የሳፋሪኮም ደቂቃ ጉርሻ እናግኝ!

🔗 የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያን በዚህ ሊንክ እናውርድ 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#SafaricomEthiopia

Читать полностью…

Tikvah-University

#TigrayEducationBureau

በትግራይ ክልል የ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከሰኔ 4-6/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡

የክልሉ አጠቃላይ ትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ኤጀንሲ የትምህርት ምዘናና ሀገር አቀፍ ፈተናዎች ዳይሬክቶሬት ለወረዳ ትምህርት ጽ/ቤቶች በላከው ሰርኩላር፥ ጽ/ቤቶቹ አስፈላጊውን ዝግጅት እነዲያደርጉ አሳስቧል።

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና የማለፊያ ውጤት መቼ ይገለጻል?

የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና (EHPLE) ከሚያዝያ 1-4/2017 ዓ.ም መሰጠቱ ይታወቃል።

የማለፊያ ውጤት መቼ ይገለጻል የሚሉ በርካታ ጥያቄዎች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ደርሰዋል፡፡

ጉዳዩ የሚመለከታቸውን የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ ኃላፊ የጠየቅን ሲሆን፤ ተከታዩን ምላሽ አድርሰውናል፦

"ጤና ሚኒስቴር የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና የማለፊያ ውጤትን ለማሳወቅ እየሠራ ይገኛል፡፡ ሚኒስቴሩ የሚከተለው የ EHPLE ፕሮቶኮል፥ ፈተናው ከተጠናቀቀ በኋላ ባሉት 45 ቀናት ውስጥ ውጤት ይፋ መደረግ እንዳለበት ያስገድዳል፡፡ በዚህ መመሪያ መሰረት የማለፊያ ውጤት ለማሳወቅ እየተሠራ ይገኛል፡፡"

በርካታ ተማሪዎች የፈተና ውጤታቸውን ያወቁ ሲሆን፤ ውጤታቸውን ያላወቁ ተፈታኞች ውጤት እንዲሁም የማፊያ ነጥብ ይፋ እስከሚያደርግ በትዕግስት እንድትጠብቁ እንጠይቃለን፡፡

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

2ኛ ዙር የዓለም አቀፍ ግብይት (Import and Export Business) ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን!

🔔 ፈጥነው ይመዝገቡ!

👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ አሰራሮች የሚተነተንበት
👉 በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች የሚሰጥ

💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

☎️ 0906777799 / 0906777755

አድራሻ
ቁ.1:
ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

7ኛ ዙር የኢንቴሪየር ዲዛይን (Interior Design) ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን!

👉 Sketch-Up, Revit, Rhino, 3D Max እና Lumion ሶፍትዌሮችን በአንድ ላይ
👉 ከንድፈ ሀሳብ እና ሶፍትዌር ስልጠና በተጨማሪ በተግባር በወርክሾፕም የሚሰጥ

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ
ቁ.1:
ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…

Tikvah-University

#FulbrightApplications

ለ Fulbright የውጭ ሀገር ተማሪዎች 2025-26 የትምህርት ፕሮግራም ያመልክቱ!

ፕሮግራሙ የማስተርስ ወይም የሦስተኛ ዲግሪዎን በዩናይትድ ስቴትስ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች መከታተል ያስችላል፡፡

ተከታዩን ሊንክ በመጫን ያመልክቱ 👇
https://apply.iie.org/ffsp2026

የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው 👇
አርብ ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም.

@tikvahuniversity

Читать полностью…

Tikvah-University

3ኛ ዙር የኮምፒውተር ጥገና እና ኔትዎርኪንግ (Computer Maintenance and Networking) ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን!

👉 ንድፈ ሀሳብን ከተግባር ጋር በማዛመድ የሚሰጥ ስልጠና
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት

የበለጠ ይጠብቁ ...
ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት

☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Читать полностью…
Subscribe to a channel