#ጥቆማ
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ምዘና ፈተና (IELTS) በጅማ ዩኒቨርሲቲ ይውሰዱ!
ብሪቲሽ ካውንስል ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የ'IELTS' ፈተና ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም በጅማ ዩኒቨርሲቲ ይሰጣል፡፡
በጅማ ዩኒቨርሲቲ ፈተናውን ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ በአካባቢው የምትገኙ ምህራን እና ተማሪዎች ከዛሬ ግንቦት 15/2017 ዓ.ም እስከ ሐምል 13/2017 ዓ.ም ምዝገባ ማድረግ ይችላሉ።
ለመመዝገብ www.ieltsregitration.britishcouncil.org ላይ ይግቡ
- IELTS ACADEMICS የሚለውን ይምረጡ፣
- “choose country/territory” የሚለውን ይጫኑ፣
- Ethiopia የሚለውን ይምረጡ/ይጻፉ፣
- ከዛ ጅማ የሚለውን የመፈተኛ ቦታ ይምረጡ፣
- July 26, 2025 የሚል የመፈተኛ ቀን ይምአጡ
- “SEARCH FOR TESTS” የሚለውን በመጫን “BOOK TEST” የሚለውን ይምረጡ፣
- አስፈላጊ ሰነዶች እና ክፍያ ይፈጽሙ
ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግዎ 👇
0911769560
@tikvahuniversity
49ኛ ዙር የግራፊክ ዲዛይን፣ ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ሞሽን ግራፊክ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና በመገናኛ ካምፓስ ነገ ቅዳሜ ግንቦት 16/2017 ዓ.ም ይጀምራል።
👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 Advanced Graphic + Video Editing + Motion Graphic + Digital Marketing በአንድ ላይ
👉 ከ50 በላይ ፕሮጀክቶች ያሉት
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
#MoE
የሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች መምህራን የሚሳተፉበት የውይይት መድረክ ሊደረግ ነው።
በትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሸኔ ተፈርሞ ለ47ቱ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ሰርኩላር እንደሚያሳየው፤ የአንድ ቀን ውይይቱ ነገ ግንቦት 15/2017 ዓ.ም በየተቋማቱ ይካሔዳል።
"ትውልድ በሀገር ይቀረጻል፥ ሀገር በትምህርት ይበለፅጋል" በሚል መሪ ቃል የሚደረገው ውይይቱ፤ በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚደረግ ሰምተናል።
የሁሉም ተቋማት መምህራን በውይይት መድረኩ ላይ እንዲገኙና በንቃት እንዲሳተፉ ሚኒስትር ዲኤታው አሳስበዋል።
@tikvahuniversity
#ጥቆማ
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) የ2017 ዓ.ም የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ምዝገባ ተጀምሯል፡፡
አስተዳደሩ በመላ ሀገሪቱ ከአንደኛ ደረጃ እስከ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ የሆኑ ልዩ ታለንት ያላቸውን በመመልመል ለማሰልጠን ዝግጅት ማጠናቀቁን ግልጿል።
በመሆኑም በሳይበር ደህንነት፣ በዴቨሎፕመንት፣ በኢምቤድድ ሲስተም እና በኤሮስፔስ መስኮች ልዩ ተሰጥኦ እና ፍላጎት ያላችሁ በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ለመመዝገብ 👇
https://talent.insa.gov.et
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ባለፉት ሦስት ተከታታይ ዓመታት በሳይበር ደህንነት ዘርፍ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ታዳጊዎች በመመለመለና በማሰልጠን ወደ ተቋሙ እና ወደ ሳይበር ኢንዱስትሪው እንዲቀላቀሉ ሲያደርግ ቆይቷል።
@tikvahuniversity
22ኛ እና 23ኛ ዙር የድረ-ገጽ እና ሞባይል መተግበሪያ ማበልፀግ (Full-Stack Website and Mobile Application Development) ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 16/2017 ዓ.ም ይጀምራል።
👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 ፕሮግራሚንግ ትምህርቶችን አካቶ የሚሰጥ
👉 Front-end እና Back-end በአንድ ላይ እስከ Deployment ያካተተ
👉 በተግባር ድረ-ገጾችን እና ሞባይል መተግበሪያዎችን እያበለፀጉ የሚሰለጥኑበት
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
የፌዴራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ባዘጋጀው አገር አቀፍ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የወጣቶች የሥነምግባር አምባሳደርነት ጥያቄ እና መልስ ውድድር አሸናፊዎች ተለይተዋል፡፡
በዚህም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የውድድሩ አሸናፊ ሆኗል፡፡ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ እንዲሁም ወሎ ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቀዋል፡፡ ሦስቱም ዩኒቨርሲቲዎች የዋናጫ እና የሰርተፊኬት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡
ውድድሩን በአንደኝነት ያጠናቀቁ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተወዳዳሪ ተማሪዎች እያንዳንዳቸው በ180 ሺህ ብር የተገዛ ዘመናዊ ላፕቶፕ መሸለማቸው ታውቋል።
በውድድሩ 48 የመንግሥት ዩኒቨርሲዎች ተሳትፈዋል፡፡
@tikvahuniversity
ይመዝገቡ!
በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠው የመውጫ ፈተና ምዝገባ ነገ ግንቦት 14/2017 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ይጠናቀቃል፡፡
እስካሁን ያልተመዘገባችሁ የድጋሚ ተፈታኞች (Re-sitters) በመመዝገቢያ ፕላትፎርሙ (https://exam.ethernet.edu.et) ገብታችሁ ምዝገባችሁን በቀሩት ሰዓታት አድርጉ።
ለመጀመሪያ ጊዜ ለመውጫ ፈተና የምትቀመጡ ተፈታኞች በተቋሞቻችሁ በኩል መመዝገባችሁን እንድታረጋግጡ ትምህርት ሚኒስቴሩ ማሳሰቡ ይታወቃል።
የመውጫ ፈተናው ከሰኔ 02-10/2017 ዓ.ም ይሰጣል።
ለፈተናው የምታመለክቱ አመልካቾች ለመመዝገብ የፋይዳ መታወቂያ ሊኖራችሁ ይገባል፡፡
@tikvahuniversity
8ኛ ዙር የኢንቴሪየር ዲዛይን (Interior Design) ስልጠና በፒያሣ ካምፓስ የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 16/2017 ዓ.ም ይጀምራል።
👉 Sketch-Up, Revit, Rhino, 3D Max እና Lumion ሶፍትዌሮችን በአንድ ላይ
👉 ከንድፈ ሀሳብ እና ሶፍትዌር ስልጠና በተጨማሪ በተግባር በወርክሾፕ የሚሰጥ
የበለጠ ይጠብቁ ...
ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
#ጥቆማ
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ "በዘረመል ምህንድስና ዘዴ የሚመረቱ የግብርና ምርቶች ጥቅሞችና ስጋቶች" (Benefits and Risks of Genetically Modified Organisms) በተሰኘ የመወያያ ጭብጥ ላይ ምሁራዊ የክርክር መድረክ አፈጋጅቷል።
በዘረመል ምህንድስና ዘዴ ተመርተው ጥቅም ላይ የሚውሉ የግብርና ምርቶች ያስከትላሉ ተብሎ ስለሚታሰቡ ጉዳቶችና በሚያስገኟቸው ጥቅሞች ዙርያ ተመራማሪዎች አተያያቸውን በሳይንሳዊ መረጃ አስደግፈው በሁለት ጎራ ተከፍለው ሙያዊ ማብራሪያ ይሰጣሉ።
መርሐግብሩ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ እሸቱ ጮሌ መታሰቢያ አዳራሽ ሐሙስ ግንቦት 14/2017 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ይካሔዳል።
አቅራቢዎች፦
ፕሮፌሰር ፍሬው መክበብ፣ ፕሮፌሰር ጥልዬ ፈይሳ፣ ፀደቀ አባተ (ዶ/ር) እና ታደሰ ዳባ (ዶ/ር)
አወያይ፦ ጌታቸው በላይ (ዶ/ር)
ከታች በተቀመጠው የዙም አድራሻ ወይም በምስሉ ላይ ያለውን (QR Code) በመጠቀም በበይነ መረብ በቀጥታ መሳተፍም ይችላሉ።
Zoom Meeting Link: https://us06web.zoom.us/j/85102155055?pwd=aXMnoF8ekbxcrmAKXKWv5kqHdBatty.1
Zoom Meeting ID No: 85102155055
Zoom Meeting Passworrd: 471625
@tikvahuniversity
🤙🏽ማንኛውንም የድምጽ ወይም የዳታ ጥቅል እየገዛን በጉርሻ ደቂቃዎች እንንበሽበሽ! ከሳፋሪኮም ጋር በአብሮነት አንድ ወደፊት⚡️
🔗 የ M-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያን በዚህ እናውርድ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle
#MPESASafaricom
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#Furtheraheadtogether
49ኛ ዙር የግራፊክ ዲዛይን፣ ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ሞሽን ግራፊክ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና በመገናኛ ካምፓስ የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 16/2017 ዓ.ም ይጀምራል።
👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 Advanced Graphic + Video Editing + Motion Graphic + Digital Marketing በአንድ ላይ
👉 ከ50 በላይ ፕሮጀክቶች ያሉት
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምርምር እና የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ሳምንት ቢሾፍቱ በሚገኘው የእንስሳት ህክምናና ግብርና ኮሌጅ ዛሬ ተከፍቷል።
የአዲሰ አበባ ዪኒቨርሰቲ የ2017 ዓ.ም የምርምር እና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ዛሬን ጨምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት በተለያዩ ኮሌጆች ይከበራል።
@tikvahuniversity
#InjibaraUniversity
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ 13 አዳዲስ የሦስተኛ ዲግሪ (ፒ.ኤች.ዲ.) እና የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት ለማስጀመር የውጭ ስርዓተ ትምህርት ግምገማ አካሒዷል፡፡
በሦስተኛ ዲግሪ የሚከፈቱ ፕሮግራሞች፦
- PhD in Hydraulic and Irrigation Engineering
- PhD in Livestock Production
በሁለተኛ ዲግሪ የሚከፈቱ ፕሮግራሞች፦
- MSc in sustainable Energy Engineering
- MSc. in Hydraulic and Water resource Engineering
- MSc. in Computer Science
- MSc. in Athletics
- MSc. in Volleyball
- MSc. in Biostatistics
- MSc. in Algebra
- MSc. in Physical Chemistry
- MSc. in Environmental Science
- MSc. in Plant Biology and Biodiversity Management
- MSc. in Project Planning and Management
በስርዓተ ትምህርት ግምገማው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ ከአዲስ አባባ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ፣ ከደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ እና ከወሎ ዩኒቨርሲቲ የተጋበዙ ምሁራን ተሳትፈዋል።
@tikvahuniversity
9ኛው ሀገር አቀፍ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሕግ ተማሪዎች የምስለ ችሎት ውድድር (Moot Court) በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ አሸናፊነት ዛሬ ተጠናቋል።
ላለፉት ሦስት ቀናት በተካሔደው ውድድር 12 ዩኒቨርሲቲዎች ተሳትፈዋል።
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ እና ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ለፍጻሜ የቀረቡ ሲሆን፤ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የውድድሩ አሸናፊ በመሆኑ የወርቅ ሜዳሊያ እና ዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል። ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በሦስተኛነት አጠናቋል።
የዘንድሮው ውድድር በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ እና በፌደራል የሕግና ፍትህ ኢንስቲትዩት ትብብር የተዘጋጀ ነው።
@tikvahuniversity
#WolkiteUniversity
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ በሚከፍተው የቡታጅራ ካምፓስ ከ2018 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተማሪዎችን መቀበል ይጀምራል፡፡
የቡታጅራው ካምፓስ ከዓመታት በፊት እንዲሠራ ቃል የተገባና የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲን ተደራሽነት ለማስፋትና የአካባቢውን ማህበረሰብ ተጠቃሚ ለማድረግ የተጀመረ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ሀብቴ ዱላ (ዶ/ር) ለኢፕድ ተናግረዋል፡፡
ካምፓሱ ከ2018 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተማሪዎች መቀበል እንዲጀምር ለማስቻል የመምህራን መኖሪያ፣ የመማሪያ ክፍሎች፣ የተማሪዎች መመገቢያ፣ የተማሪዎች መኖሪያ እንዲሁም የቢሮዎች ግንባታ መጠናቀቁን ገልፀዋል።
ኮምፒውተሮች፣ ወንበሮች እና ሌሎች በግዢ የሚሟሉ ግብዓቶችን በቀሪው ጊዜ ለማሟላት እየተሠራ መሆኑን የጠቆሙት ኃላፊው፤ ዩኒቨርሲቲው ከሚሰጣቸው የትምህርት ፕሮግራሞች የተወሰኑት ወደ አዲሱ ቡታጅራ ካምፓስ ይሔዳሉ ብለዋል፡፡
የሦስተኛ ትውልድ ዩኒቨርሲቲ የሆነው ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፤ ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎችን ተቀብሎ እያስተማረ ይገኛል፡፡ #ኢፕድ
@tikvahuniversity
🔔 Refocus Afrika Int'l Cultural Exchange and Recruitment Fair!
እንኳን Refocus Afrika ከ ISC Ethiopia ጋር በመተባበር ወደ አዘጋጀው ፕሮግራም በሰላም መጡ።
Refocus Afrika የፖን አፍሪካ ድርጅት ሲሆን በ26 የአፍሪካ ሀገራት በኢንቨስትመንት፣ በግብርና እንዲሁም በትምህርት ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ የሚገኝ ተቋም ነው።
Refocus Afrika በመጪው ቅዳሜ እና እሑድ ግንቦት 16 እና 17/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ራስ መኮንን አዳራሽ ባዘጋጀው ዓለም አቀፍ የሪክሩትመንት እና ካልቸራል ኤክስቼንጅ ፕሮግራም ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል።
✍️ ለተማሪዎች የተዘጋጀ ልዩ የምልመላ እና ባሕል ልውውጥ ፕሮግራም! እንዳያመልጥዎ!
በፕሮግራሙ ላይ አምባሳደሮች፣ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዝዳንቶች እንዲሁም የክብር እንግዶች ይገኛሉ።
📆 May 24 & 25 (ግንቦት 16 & 17)
🕐 2:00-10:00 (LT)
📍Addis Ababa University 6 kilo Campus Ras Mekonnen Hall
ይመዝገቡ 👇🏻
https://forms.gle/tq7wa5neLGkpPAsU9
Website 👇🏻
https://etconference.iscethiopia.com
#RemedialExam
የሪሚዲያል ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 26-30/2017 ዓ.ም በኦንላይን እንደሚሰጥ ይጠበቃል።
በዚህም ተማሪዎቹ ለኦንላይን ፈተናው ዝግጁ እንዲሆኑ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና በበይነመረብ በመስጠት ላይ ይገኛሉ።
ወሎ ዩኒቨርሲቲ በኮምቦልቻ እና በደሴ ግቢ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ለቆዩ ከ2000 በላይ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና በበይነመረብ መስጠት ጀምሯል።
@tikvahuniversity
#ጥቆማ
በ Aeronautical Engineering የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርት በኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ይከታተሉ።
ለማመልከት 👉 https://eau.edu.et
ለተጨማሪ መረጃ 👇
Email: etauinfo@ethiopianairlines.com | eaainfo@ethiopianairlines.com
Phone: +251-115174600 / 8598
@tikvahuniversity
🔔 Refocus Afrika Int'l Cultural Exchange and Recruitment Fair!
እንኳን Refocus Afrika ከ ISC Ethiopia ጋር በመተባበር ወደ አዘጋጀው ፕሮግራም በሰላም መጡ።
Refocus Afrika የፖን አፍሪካ ድርጅት ሲሆን በ26 የአፍሪካ ሀገራት በኢንቨስትመንት፣ በግብርና እንዲሁም በትምህርት ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ የሚገኝ ተቋም ነው።
Refocus Afrika በመጪው ቅዳሜ እና እሑድ ግንቦት 16 እና 17/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ራስ መኮንን አዳራሽ ባዘጋጀው ዓለም አቀፍ የሪክሩትመንት እና ካልቸራል ኤክስቼንጅ ፕሮግራም ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል።
✍️ ለተማሪዎች የተዘጋጀ ልዩ የምልመላ እና ባሕል ልውውጥ ፕሮግራም! እንዳያመልጥዎ!
በፕሮግራሙ ላይ አምባሳደሮች፣ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዝዳንቶች እንዲሁም የክብር እንግዶች ይገኛሉ።
📆 May 24 & 25 (ግንቦት 16 & 17)
🕐 2:00-10:00 (LT)
📍Addis Ababa University 6 kilo Campus Ras Mekonnen Hall
ይመዝገቡ 👇🏻
https://forms.gle/tq7wa5neLGkpPAsU9
Website 👇🏻
https://etconference.iscethiopia.com
#MinistryOfPeace
ሰላም ሚኒስቴር 13ኛ ዙር ወጣት በጎ ፈቃደኞችን አሰልጥኖ ወደተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ለበጎ ፈቃድ ሥራ ለማሰማራት ዝግጅቱ ማጠናቀቁን ገልጿል፡፡
በዚህም አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ መቱ ዩኒቨርሲቲ፣ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ እና ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ሰልጣኝ በጎ ፈቃደኞች ግንቦት 15 እና 16/2017 ዓ.ም በተመደባችሁበት የስልጠና ማዕከል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ተብሏል።
ወደተመደባችሁበት የስልጠና ማዕከል ስትሔዱ የቀበሌ መታወቂያ፣ የትምህርት ማስረጃዎች፣ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይጠበቅባችኋል።
@tikvahuniversity
🔔 Refocus Afrika Int'l Cultural Exchange and Recruitment Fair!
እንኳን Refocus Afrika ከ ISC Ethiopia ጋር በመተባበር ወደ አዘጋጀው ፕሮግራም በሰላም መጡ።
Refocus Afrika የፖን አፍሪካ ድርጅት ሲሆን በ26 የአፍሪካ ሀገራት በኢንቨስትመንት፣ በግብርና እንዲሁም በትምህርት ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ የሚገኝ ተቋም ነው።
Refocus Afrika በመጪው ቅዳሜ እና እሑድ ግንቦት 16 እና 17/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ራስ መኮንን አዳራሽ ባዘጋጀው ዓለም አቀፍ የሪክሩትመንት እና ካልቸራል ኤክስቼንጅ ፕሮግራም ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል።
✍️ ለተማሪዎች የተዘጋጀ ልዩ የምልመላ እና ባሕል ልውውጥ ፕሮግራም! እንዳያመልጥዎ!
በፕሮግራሙ ላይ አምባሳደሮች፣ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዝዳንቶች እንዲሁም የክብር እንግዶች ይገኛሉ።
📆 May 24 & 25 (ግንቦት 16 & 17)
🕐 2:00-10:00 (LT)
📍Addis Ababa University 6 kilo Campus Ras Mekonnen Hall
ይመዝገቡ 👇🏻
https://forms.gle/tq7wa5neLGkpPAsU9
Website 👇🏻
https://etconference.iscethiopia.com
ዛሬ ይጠናቀቃል!
የተግባር ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የአንስቴዥያ ተመዛኞች፥ ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ከግንቦት 08/2017 ዓ.ም ጀምሮ ሲከናወን መቆየቱ ይታወቃል።
ምዝገባው ዛሬ ግንቦት 13/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል።
የመንግሥት እንዲሁም የግል ተቋማት የአንስቴዥያ ተመዛኝ ከሆኑ hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት ምዝገዎን ያድርጉ።
ምዝገባ ካደረጋችሁ በኋላ ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ስሊፕ Print አድርጋችሁ መያዝ ያስፈልጋል።
ጤና ሚኒስቴር የአንስቴዥያ ተመዛኞች የተግባር ምዘና ፈተናን በዚህ ወር መጨረሻ ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡
@tikvahuniversity
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መመዘኛ ፈተናዎችን ሙሉ በሙሉ በበይነ መረብ መስጠት መጀመሩን ገለፀ።
ተቋሙ አብዛኛው የመማር ማስተማር ሂደት ከወረቀት ነጻ እያደረገ እንደሚገኝ የገለፁት የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ሀብቴ ዱላ (ዶ/ር)፤ ከአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ጀምሮ ፈተና በበይነ መረብ እንዲሰጥ መደረጉን ለኢፕድ ተናግረዋል።
ይህም ተማሪዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ቀድመው ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ የሚያስችል መሆኑን ገልፀዋል።
ተማሪዎች ከመደበኛው መማር ማስተማር ሒደት በተጨማሪ በኢ-ለርኒግ የሚማሩበትና የትምህርት ግብዓት የሚያገኙባቸው የተለያዩ መሠረተ ልማቶች መሟላታቸውን ጠቅሰዋል።
በቀጣይ ወር የሚሰጠውን ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የሚወስዱ 1,400 ተማሪዎች ለማዘጋጀት እየተሠራ ነው ብለዋል። #ኢፕድ
@tikvahuniversity
#ጥቆማ
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ምዘና ፈተና (IELTS) በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ይውሰዱ!
ብሪቲሽ ካውንስል ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የ'IELTS' ፈተና ግንቦት 16/2017 ዓ.ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ይሰጣል፡፡
ሁለት አይነት የ'IELTS' ፈተናዎች (IELTS Academic and IELTS General Training) የሚሰጡ ሲሆን፤ ዩኒቨርሲቲው ፈተናውን መውሰድ የሚፈልጉ አመልካቾች ምዝገባ በማድረግ ላይ ይገኛል።
ኦንላይን ይመዝገቡ 👇
https://ethiopia.britishcouncil.org/.../dates-fees-locations
ምዝገባ ለማድረግ ስካንድ ፓስፖርት ወይም መታወቂያ እንዲሁም ኢሜይል አድራሻ ያስፈልጋል።
ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግዎ 👇
ielts@hu.edu.et / 0925629589
@tikvahuniversity
#NationalIDEthiopia
ዕጩ ተመራቂ ነዎት? ፋይዳ አውጥተዋል?
ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ለመውሰድ ዕጩ ተመራቂዎች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የግድ ሊኖራቸው እንደሚገባ ይታወቃል።
➫ የፋይዳ ቁጥር ከጠፋባችሁ ወይም ካልደረሳችሁ *9779# በመደወል በድጋሚ ማስላክ ትችላላችሁ።
➫ በምዝገባ ወቅት የተሳሳተ መረጃን ለማደስ በድረ-ገፅ id.gov.et/update ላይ በመግባት ወይም የፋይዳ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ላይ በመግባት በቀላሉ ማደስ ትችላላችሁ።
➫ በተጨማሪ ለማንኛውም ጥያቄ የብሔራዊ መታወቂያ የቴሌግራም ግሩፕን /channel/+RJ5TcWZ_HvUzMzQ0 ይቀላቀሉ።
@tikvahuniversity
#AAUJobFair
7ኛው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሥራ አውደ ርዕይ በዋናው ግቢ 6 ኪሎ ካምፓስ ተከፍቷል።
ለሁለት ቀናት በሚቆየው የሥራ አውደ ርዕይ ላይ ከተለያዩ ኢንዱስትሪዎች የተውጣጡ ከ50 በላይ ተቋማት በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።
መድረኩ የ2017 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች ከቀጣሪ ተቋማት ጋር የሚገናኙበት አጋጣሚ እንደሆነ ተገልጿል።
@tikvahuniversity
#RemedialData
ሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሪሚዲያል ተማሪዎች መረጃን ለዚሁ አላማ በተዘጋጀ አድራሻ eap.ethernet.edu.et ላይ እንዲጭኑ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ከላይ የተያያዘውን ቴምፕሌት መጠቀም ይኖርባችኋል።
የሪሚዲያል ተፈታኞች መረጃን ለመጫን ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ የማያስፈልግ ሲሆን፤ የ12ኛ ክፍል ፈተና አድሚሽን ቁጥር ግን እንደሚያስፈልግ ተገልጿል።
@tikvahuniversity
22ኛ እና 23ኛ ዙር የድረ-ገፅ እና ሞባይል መተግበሪያ ማበልፀግ (Full-Stack Website and Mobile Application Development) ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 16/2017 ዓ.ም ይጀምራል።
👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 ፕሮግራሚንግ ትምህርቶችን አካቶ የሚሰጥ
👉 Front-end እና Back-end በአንድ ላይ እስከ Deployment ያካተተ
👉 በተግባር ድረ ገጾችን እና ሞባይል መተግበሪያዎችን እያበለፀጉ የሚሰለጥኑበት
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: /channel/sagetraininginstitute
TikTok: sage_training_institute" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
#MoE
በሰኔ ወር 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች ያሏቸው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አስፈላጊውን ክፍያ ለትምህርት ሚኒስቴር ገቢ እንዲያደርጉ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ በርቀት፣ በማታ እንዲሁም በቅዳሜ እና እሑድ መርሐግብር የመውጫ ፈተና የሚወስዱ አመልካቾች ክፍያ የፈጸሙበትን የባንክ ደረሰኝ እስከ ማክሰኞ ግንቦት 12/2017 ዓ.ም ድረስ በኢሜይል eexmoe@gmail.com እንዲልኩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
@tikvahuniversity
በሀገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች የሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በበይነ-መረብ ለሚወስዱ ተፈታኞች የተግባር ልምምድ እየሰጡ ነው፡፡
የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23/2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም ድረስ የሚሰጥ ሲሆን፤ 608 ሺህ ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ ይጠበቃል።
ፈተናው በወረቀት (ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ገብተው) እና በኦንላይን የሚሰጥ ሲሆን፤ ዘንድሮ 150 ሺህ ለሚሆኑ ተማሪዎች ፈተናውን በሁለት ዙር በኦንላይን ለመስጠት ዕቅድ መያዙ ይታወቃል።
@tikvahuniversity