በባህርዳርና አካባቢዋ በሱና ዑለሞችና ዳዒዎች የሚሰጡ ትምህርቶች የሚተላለፉበት ገፅ ፤
እዩኝ፣ እዩኝ ማለት ደብቁኝ፣ ደብቁኝ ማለት ያመጣል
~
ባህሩ እኛ ተመቅኝተን ትኬት እንዳይሸጥላቸው እንዳደረግን አድርጎ እየከሰሰ ነው። በመጀመሪያ "በቁጭታችሁ ሙቱ!"፣ "ጩኸት በህመም ልክ ነው" እያላችሁ በፎከራችሁ ማግስት አሰናከላችሁብን ብላችሁ ማልቀስ ጥሩ አይደለም። ቢያንስ ሰንበትበት በሉ እንጂ። ይልቅ ካልተሳካ ማላከኪያ ሰበብ ከመፈለግ እውነተኛ ምክንያቱን ከራሳችሁ ዘንድ ፈልጉት። እንደኔ ጥቂት ነጥቦችን ብታስተውሉ መልካም ነው።
1ኛ፦ ለአንድ ቀን ደዕዋ 1000 ብር መጠየቅ ልክ ነው ወይ? በታዳሚው ቦታ ሆናችሁ ራሳችሁን ጠይቁ።
2ኛ፦ ሚሊኒየም አዳራሽ ምን አንጠለጠላችሁ? በልካችሁ አትሞክሩም? ቢሳካስ ለአንድ ቀን አዳራሽ 810ሺ ብር፣ እንደገና ለሻይ ቡና 3.1 ሚሊዮን ብር ሌሎች ወጭዎችን ሳይጨምር ይሄ ብቻ አራት ሚሊዮን አካባቢ ብር ከማውጣት በተመሳሳይ መጠን ብዙ ስራ መስራት ይቻላል። ብዙ ሰው ያላቸው አካላት ጋር ትከሻ እየተለካኩ ሲንገዳገዱ ከማዘን በአቅም ልክ ማሰብ ይሻላል።
3ኛ፦ የራሳችሁ ጩኸት ሸውዷችኋል። ሶሻል ሚዲያ ላይ የሚረብሸው ድምፃችሁ ስለ ራሳችሁ ቁጥር የተጋነነ ምስል እንድትይዙ አድርጓችኋል። ግርግር አይሸውዳችሁ። በሐጅማችሁ ሁኑ።
4ኛ፦ ኢኽላሳችሁን ፈትሹ። የቀስድ መበላሸት ብዙ ነገር ያበላሻል። እዩኝ፣ እዩኝ ማለት ደብቁኝ፣ ደብቁኝ ማለት ያመጣል። እነዚህን ነጥቦች በደንብ ብታጤኗቸው ለሌላ ጊዜ ይጠቅሟችኋል።
የአሁኗ ለቅሶ አላማ ከመንጋው ዘንድ ቁጭት ፈጥሮ መቀስቀስ ከሆነም ኒያችሁን አጥሩ። ያለ ኢኽላስ እንዲሁ ለእልህ የወጣ ገንዘብ ከአላህ ፊት ያስጠይቃል። ከዚህ በፊት እንዳደረጋችሁት ከሩቅ በእልህ ተጠራርታችሁ ዛሬን ብታሳኩ እንኳ የኋላ ኋላ ውርደት ያስከትላል። እልህና ኢኽላስ የተለያዩ ናቸው።
አንድ ነገር ግን አስረግጬ ልንገራችሁ! ቁጥራችሁ አሁን ካለውም የበለጠ እያነሰ ነው የሚሄደው። በተቃርኖ የተሞላ አካሄዳችሁን የታዘበ ሰው ይህንን ለመረዳት አይከብደውም። በሆይሆይታ ያሰለፋችኋቸው መንጋዎች ወደ ቀልባቸው ሲመለሱ ጊዜ እናንተ ከምትሾፍሩት የስሜት ባቡር እየተንጠባጠቡ ይወርዳሉ።
ማስታወሻ፡
{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّمَا بَغۡیُكُمۡ عَلَىٰۤ أَنفُسِكُمۖ }
"እናንተ ሰዎች ሆይ! ወሰን ማለፋችሁ (ጥፋቱ) በነፍሶቻችሁ ላይ ብቻ ነው።" [ዩኑስ፡ 23]
{ وَلَا یَحِیقُ ٱلۡمَكۡرُ ٱلسَّیِّئُ إِلَّا بِأَهۡلِه }
"ክፉ ተንኮልም በባለቤቱ ላይ እንጂ በሌላ ላይ አይሰፍርም።" [ፋጢር፡ 43]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
/channel/IbnuMunewor
🌹 ልዩ የሙሃደራ ድግስ ለሴቶች 🌹
በባህር ዳር ከተማ
" አሏህን መፍራት "
🎙 ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ
ሰኞ ግንቦት 28 / 2015
ከጠዋቱ 03:30 ጀምሮ በነሲሓ መርከዝ ቀበሌ 14
አዘጋጅ:– ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ
ዘካተል ፊጥር
ለ 1 ሰው 175 ብር
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ
ንግድ ባንክ
1000441566666
ሂጅራ ባንክ
1001318180001
በአካል ለመክፈል ፦
1, ነሲሓ መርከዝ ቢሮ ቀበሌ 14
2, ዓኢሻ መስጂድ ቀበሌ 14
3, አየር ጤና ነሲሓ መርከዝ ቀበሌ 11
ለበለጠ መረጃ : -
📱 0904947575
📱 0918711081
❌ ማሳሰቢያ ፦ ገንዘብ የምንቀበለው እስከ ረመዷን 29 ብቻ ነው።
http://t.me/nesihacharitybdr
ለባህር ዳር ሙስሊም የተሰጡ የአሏህ ችሮታ !!
የክልሉን መጀሊስ ለበርካታ አመታት መርተዋል::
የኢድ ሶላትን በባህርዳር ስታዲያም በማስገድና በተለያዩ መሳጂዶች ኹጥባዎችን በማድረግ እንዲሁም በማስተማር አገልግለዋል::
አሁን መጅሊስ ያለበትን ቦታ ከመንግስት የተቀበሉትም እሳቸውና በወቅቱ የነበሩት የስራ ባልደረቦቻቸው ናቸው ።
ሱናን ያስተምራሉ ፤ ለሙስሊሙ አንድነት በጣም ይጨነቃሉ።
ሸይኽ ሙሀመድ አወል ሰዒድ
ዛሬ በነበረው የአማራ ክልል መጀሊስ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ያስተላለፉትን ጣፋጭ ምክር ጋበዝናችሁ
/channel/muslimbrothersbahirdar
#በ_2,ዐዐዐ_ብር_ብቻ
ህዳር 28/2015
በባህር ዳር ከተማ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ቢሮ በር ላይ የሚገኙ ተፈናቃዮች በከፍተኛ ችግር ላይ ናቸው !!
✅ የምግብ እጦት / ከባድ ርሀብ
ሁሉንም ተፈናቃዮች በቀን 1 ጊዜ ( ምሳ ወይም ራት) ለመመገብ 2,000 ብር ፤ በቀን 2 ጊዜ ምሳ እና ራት ለመመገብ 4,000 ብር ያስፈልጋል ።
አሏህ ከሁላችንም መልካም ስራችንን ይቀበለን ።
ንግድ ባንክ
1000441566666
ሂጅራ ባንክ
1001318180001
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር
ለበለጠ መረጃ : -
📱 0912491704
📱 0904947575
📱 0918711081
http://t.me/nesihacharitybdr
#ባህርዳር
የልጅህን የህፃን አዩብ አንዋር ሀሰንን ዓቂቃ በድርጅታችን በኩል ላወጣህ ወንድማችን በድርጅታችንና በተጠቃሚዎች ስም ከልብ እናመሰግናለን ።
ጀዛከሏሁ ኸይረን !!
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ
ንግድ ባንክ
1000441566666
ሂጅራ ባንክ
1001318180001
ለበለጠ መረጃ : -
📱 0912491704
📱 0904947575
📱 0918711081
http://t.me/nesihacharitybdr
ፂምን መነካካት ቅርፅ ማስወጣት
-----------------
ለወንዶች አድምጡት
ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
𒊹︎︎︎አጫጭርና ጠቃሚ መልዕክቶች ለማግኘት ይቀላቀሉን☟︎︎︎ ☟︎︎︎
𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍
❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀
☀️ሁዳ መልቲሚዲያ
ቴሌግራም 👇
t.me/huda4eth
ፌስቡክ👇
fb.com/huda4eth
ዩትዩብ👇
http://www.youtube.com/c/HudaMultimedia
በመካከላችን ያለን ልዩነት በመመካከርና በመደማመጥ ለመፍታት እንጣር!
የጋራ ጠላት መኖሩን ሳንረሳ በጋራ ጉዳዪች እንደጋገፍ!
በሙስሊም ወንድምህ ላይ የበላይ ለመሆንና እርሱን ለማጥቃት ጥረት ባደረግክ ጊዜ ራስህ ላይ ጥቃት እያደረስክ መሆኑን አትርሳ‼
قال تعالى " إنما المؤمنون إخوة " الحجرات 10
"ምእመናኖች ወንድማማቾች ናቸው" አል–ሁጁራት 10
Join us on 👇👇
/channel/muslimbrothersbahirdar
በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 16 በተውፊቀል ኸይራት መስጂድ ዛሬ የተካሄደው የመሃደራ ፕሮግራም ከፊል ገፅታ
Читать полностью…ልዩ የሙሃደራ ፕሮግራም ባህርዳር ከተማ
🎤 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
🎤 በሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ
🎤 በኡስታዝ መሃመድ ሃሠን ማሜ
አድራሻ፦ ቀበሌ 16 ከኖክ ማደያ ፊት ለፊት ተውፊቀል ኸይራት መስጂድ እሁድ ጥቅምት 06 ከዓሱር ሶላት በኋላ
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
@nesihatv
"በእውቀት ላይ ሆነን ማህበረሰባችንን እናገልግል !!" በሚል መሪ ቃል
👉 አጭር ስልጠና ለወንዶችም ለሴቶችም
✔️ የጀናዛ አስተጣጠብ ተግባራዊ ስልጠና
✔️ ለሌሎች ሀጃ መቆም የሚያስገኘው ምንዳ
👉 ከአዲስ አበባ በሚመጡ አሰልጣኞች
🤝 ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ
🤝 ወንድም አህመድ ደርባቸው / የጀናዛ አስተጣጠብ ስልጠናን በመስጠትና በአዲስ አበባ ከተማ ለበርካታ አመታት በጎ ፈቃደኛ ሆና እያገለገለ የሚገኝ /
ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ እድሮችን ፣ መስጂዶችንና ሌሎችን ተቋማት በመወከል ሶስት ወንዶችንና ሶስት ሴቶችን ብቻ የምናሰለጥን ይሆናል።
ቅዳሜ ጥቅምት 05 / 2015
የስልጠና ቦታዎች
ቁጥር 1፦
ቀበሌ 14 ነሲሓ መርከዝ ከሰአት 08:00 - 12:00
ቁጥር 2፦
ቀበሌ 11
አየር ጤና ነሲሓ መርከዝ ከጠዋቱ ዐ2፡30 - 07:00
ቀድመው ይመዝገቡ ፦
📱 0912491704
📱 0904947575
📱 0918711081
አዘጋጅ፦ ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ
ዘረኝነት በኢስላም መነፅር ሸይኽ ኢልያስ አህመድ || NesihaTv
https://youtu.be/MngKB8aVkos
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
@nesihatv
ለ4 ቀናት የሚቆየው የህፃናት ኮርስ በጥሩ ሁኔታ ተጀምሯል ።
አልሀምዱሊላህ
/channel/merkezunabdr
🌹 ልዩ የተርቢያ ዝግጅት ለህፃናት 🌹
🤝 ልጆችዎ የግማሽ ሴሚስተር ረፍታቸውን ዘና እያሉ ቁም ነገር እንዲጨብጡ ይፈልጋሉ?
ከሰኞ 29/06/13 — መጋቢት 02/2013 ከጠዋቱ 02:30 - 06:30 ልዩ አዝናኝና አስተማሪ ፕሮግራም አሰናድተን የነገ ተረካቢ ትውልዶችን በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን ።
✔️ ልጆችዎ እየተዝናኑ
👉 አቂዳ
👉 አደብ
👉 ሶላት
👉 የወላጅ ሀቅን ይማራሉ ፤
📌 ማስታዎሻ
👉 ዝግጅቱ ከ5 አመት እስከ 18 አመት ላሉ ህፃናት ልጆች ብቻ የተዘጋጀ ሲሆን ከ12 ዓመት በላይ ለሆኑ ሴቶች በሴቶች የሚሰጥ ልዩ ፕሮግራም ይኖራል።
📌🔑 ቅዳሜ መጋቢት 04 ደግሞ ሙሉ ቀኑን በልዩ ሁኔታ ለወንዶችም ለሴቶችም የተለያዩ አስደሳች ፕሮግራሞች ከአበረታች ሽልማት ጋር ይዘን በአሏህ ፈቃድ እንጠብቅዎታለን!!
አዘጋጅ :- ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ቅርንጫፍ
አድራሻ: ባህርዳር ቀበሌ 14 ከኖክ ማደያ ጀርባ
ለበለጠ መረጃ
📞 +251 58 320 6493
📱 +251 90 494 7575
የቴሌግራም ገፃችንን ጆይን ያድርጉ
/channel/merkezunabdr
የምስራች
ልጅዎት ክረምትን እንዴት እንደሚሳልፉ አሳስቦዋታል ?
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ቅርንጫፍ መፍትሔ አለው !!
አዋሽ ባንክን እናመሰግናለን !!
አዋሽ ባንክ በነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት አማካኝነት ለ 25 ቤተሰቦች የተሟላ የአስቤዛ ድጋፍ አድርጓል፡፡
እርስዎስ ?
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ
ንግድ ባንክ
1000441566666
ሂጅራ ባንክ
1001318180001
ለበለጠ መረጃ : -
📱 0918711081
📱 0904947575
📱 0912491704
ቴምር ያስፈልጋቸዋል ።
በባህር ዳር ከተማ ማረሚያ ቤት የሚገኙ 60 የሚሆኑ ሙስሊም ታሳሪዎች እንዲሁም የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ለማፍጠሪያ የሚሆን ቴምር ይፈልጋሉ።
እርስዎ ፆመኛን በማስፈጠር የአጅር ተካፋይ እንዲሆኑ ጋብዘነዎታል ።
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ
ንግድ ባንክ
1000441566666
ሂጅራ ባንክ
1001318180001
ለበለጠ መረጃ : -
📱 0918711081
📱 0904947575
📱 0912491704
የሙሀደራ ግብዣ
🎤 በኡስታዝ ኢብራሂም ሙሣ
🗓 እሁድ ጥር 07/ 2015
አየር ጤና በታላቁ ዳሩ ሰላም መስጂድ
ለሴቶች በቂ ቦታ አዘጋጅተናል ::
⌚️ ከ03:00 — 06:30
🕌 አዘጋጅ :- ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ቅርንጫፍ
ለበለጠ መረጃ
📱 +251 90 494 7575
የቴሌግራም ገፃችንን ጆይን ያድርጉ
/channel/merkezunabdr
#በ_2,ዐዐዐ_ብር_ብቻ
ህዳር 28/2015
በባህር ዳር ከተማ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ቢሮ በር ላይ የሚገኙ ተፈናቃዮች በከፍተኛ ችግር ላይ ናቸው !!
✅ የምግብ እጦት / ከባድ ርሀብ
ሁሉንም ተፈናቃዮች በቀን 1 ጊዜ ( ምሳ ወይም ራት) ለመመገብ 2,000 ብር ፤ በቀን 2 ጊዜ ምሳ እና ራት ለመመገብ 4,000 ብር ያስፈልጋል ።
አሏህ ከሁላችንም መልካም ስራችንን ይቀበለን ።
ንግድ ባንክ
1000441566666
ሂጅራ ባንክ
1001318180001
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር
ለበለጠ መረጃ : -
📱 0912491704
📱 0904947575
📱 0918711081
http://t.me/nesihacharitybdr
📢 ለእውቀት ፈላጊዎች
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ቅርንጫፍ በቅርቡ ቀበሌ 15 በገዛው ቦታ ላይ ቁርአንን ማስተማር ይፈልጋል፡፡
ትምህርቱ የሚሰጠው፦
👉 ለህፃናት
👉 ለወጣቶች
👉 ለእናቶች
ትምህርቱ የሚሰጥበት ጊዜ፦
⏰ ዘወትር ከዓሰር ሰላት በኋላ
የምዝገባ ጊዜ፦ ከህዳር 14 ጀምሮ
የምዝገባ ቦታ ፦ ቀበሌ 14 ዋናው መርከዝ
▫️ለበለጠ መረጃ:-
📱 0904947575
✅ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ !!
👆መልዕክቱን ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያድርጉ !!
/channel/merkezunabdr
መርከዝ ኑራ መመዝገብ እንፈልጋለን እንዴት እናግኛቸው ስትሉኝ ለነበራችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ ሁላ
🫴🫴 ይኸው 😉
#ባህርዳር
የልጅህን የህፃን መርየምን ዓቂቃ በድርጅታችን በኩል ላወጣህ ወንድማችን ኑርሁሴን በድርጅታችንና በተጠቃሚዎች ስም ከልብ እናመሰግናለን ።
ጀዛከሏሁ ኸይረን !!
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ
ንግድ ባንክ
1000441566666
ሂጅራ ባንክ
1001318180001
ለበለጠ መረጃ : -
📱 0912491704
📱 0904947575
📱 0918711081
http://t.me/nesihacharitybdr
#ባህርዳር
الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات
ነሲሓ መስጂድና መድረሳ በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የቦታ ግዥ ማጠናቀቁን አሳወቀ።
ይህን አስመልክቶ በዛሬው እለት ልዩ የምስጋና ፕሮግራም ቦታው ላይ ያካሄደ ሲሆን የኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር አመራሮች ፤ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንትና ባልደረቦቻቸው ፕሮግራሙ ላይ ተገኝተዋል።
ለዚህ የቦታ ግዥ ድጋፍ ላደረጋችሁ በሙሉ አሏህ ኸይር ምንዳውን እንዲመነዳችሁ እንለምነዋለን።
/channel/merkezunabdr
ልዩ የሙሃደራ ዝግጂት በባህርዳር ከተማ
🎤 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
🎤 በሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ
🎤 በኡስታዝ መሃመድ ሃሠን ማሜ
አድራሻ፦ ቀበሌ 16 ከኖክ ማደያ ፊት ለፊት ተውፊቀል ኸይራት መስጂድ
እሁድ ጥቅምት 06 ከዓሱር ሶላት በኋላ
/channel/merkezunabdr
🌹🌹 በአይነቱ ልዩ ኮርስ ሴቶች በሴቶች 🌹🌹
ከአዲስ አበባ በሚመጡ ኡስታዛዎች
ጥቅምት 07 እና 08 / 2015
🕐 ከጠዋቱ 03:00 – 09:00
አድራሻ :– ቁ.1 ቀበሌ 14 ከኖክ ማደያ ጀርባ
ለበለጠ መረጃ 📱 +251904947575
አዘጋጅ:– ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ
/channel/merkezunabdr
ሃኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳዉድ
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
ክፍል 011
ተፈፀመ!!
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር በደሴ የማስተባበሪያ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በመክፈቱ የተሰማንን ደስታ ለመግለፅ እንወዳለን።
/channel/merkezunabdr
ታላቅ የምስራች
ነሲሃ የበጎ አድራጎት ባህርዳር ቅርንጫፍ ለደስታ እና ለሀዘን የሚሆኑ መገልገያ እቃዎችን በማሟላት አገልግሎት መስጠቱ መጀመሩን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው ።
0904947575
0918711081