sunabdr | Unsorted

Telegram-канал sunabdr - የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

-

በባህርዳርና አካባቢዋ በሱና ዑለሞችና ዳዒዎች የሚሰጡ ትምህርቶች የሚተላለፉበት ገፅ ፤

Subscribe to a channel

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

🗓 ሙስሊሟና የረመዳን ፆም ቀዷ

🎙አቡ ጁነይድ ሳላሕ አሕመድ

👌 አጭር ወቅታዊ ጥቆማ!

🔗 Share Link
/channel/abujunaidposts/153
----------------
📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች
@abujunaidposts

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ ከዚህ በፊት እንዳደረገው አሁንም ወገን ለወገን ደራሽ በማለት ከደም ባንክ ጋር በመተባበር የደም ልገሳ ፕሮግራም አዘጋጅቷል ።

የፊታችን እሁድ የካቲት 14/06/13 ከጠዋቱ 02:30 ጀምሮ ቀጠሮዎ ከኛ ጋር ይሁን ፤

አድራሻ : - ጊዮን ሆቴል

ለበለጠ መረጃ : -
📱 0904947575
📱 0911268602

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

🔊 ስለ ረጀብ ወር አጭር መልዕክት

🎙ኡስታዝ አህመድ አደም ሀፊዘሁላህ

@nesihastudio

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

🚫 በረጀብ ወር የሚፈፀሙ ቢድዓዎች

🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

🍂 ስለ ረጀብ ወር የሚነገሩ የተሳሳቱ መረጃዎችና በወሩ የሚፈፀሙ በርካታ ቢድዓዎች የተጠቆሙበት በ2003 በመርከዝ ኢብኑ መስዑድ የሀሙስ መንሐጁ ሰለፍ መድረክ ቀረበ ትምህርት

Share link
/channel/ustazilyas/486


@ustazilyas

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

🔖 የረጀብ ወር ትሩፋትና በረጀብ ወር የሚሰሩ ስህተቶች

🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

____
🏳ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ
/channel/nesihastudio

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

በኡስታዝ ሰዒድ አበበ
لمن يفهم اللغة العربية

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

https://youtu.be/8OBC0uALwN4

👆👆👆

ከላይ የተለቀቀው ሊንክ የተክፊርን ቅሪት እንዋጋ ቁጥር ② ላይ የተጠቀሰውን የሸይኽ ረቢዕን አላህ ይዘንላቸው ተሞክሮ ከራሳቸው አንደበት እንድትሰሙና እንድታመሳክሩ ዘንድ ታስቦ የተፖሰተ ነው ።

ከ23ኛው ደቂቃ ጀምሮ በትኩረት ያድምጡት፤

ከላይ ከተፖሰተው ጋር ያመሳክሩት ።

Join us on telegram👇👇

@muslimbrothersbahirdar

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

🔊 ቫለንታይን የሚባለው ክርስቲያናዊ በአል ኢስላማዊ ብይን

🎤 አቡፈውዛን አህመድ መሀመድ

© ተንቢሀት @tenbihat

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

🍂 የአደብ መገለጫዎች 2/3

🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

በወልቂጤ የነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ ቁ.1 ጥር 11/2013 የቀረበ ትምህርት

@ustazilyas

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

السلف اختلفوا في مسائل كبيرة عقدية وعملية ولم يضلل بعضهم بعضا.
(الشيخ عثيمين رحمه الله)

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

▪️ደርስ ቁ.27

🔻በኡስታዝ አሕመድ አደም የተቀራውን የ"መንሀጁ-ሳሊኪን" ኪታብ ሙሉ ደርስ ዳውንሎድ ለማድረግ
👇👇
/channel/derses7/856

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

የ "ኪታቡ ተውሒድ" ደርስ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ

በአላህ ፈቃድ ከዛሬ ጁምዓ ምሽት ጀምሮ በየሳምንቱ ከመግሪብ ሰላት በኃላ በኢባዱረህማን መስጂድ ይካሄዳል።

የቦታው ሎኬሽን
https://maps.google.com/?cid=5245928706352885659&entry=gps

T.me/ustazilyas

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

የአህሉል ቢድዓ(በዲን ውስጥ የፈጠራ ሰዎችን) መፅሀፎች ከማንበብ ዑለማዎች ለምን ይከለክላሉ?
لماذا يمنعون علماء السلف عن النظر في كتب أهل البدع؟

يقول معالي الشيخ صالح بن عبدالعزيز بن محمد آل الشيخ حفظه الله في سلسلة من محاضرات التفسير «وقد ذكر لي بعض علمائنا انه لما كان يَدرُس تفسير في الكليات وكان يُدَرسهم الشيخ عبدالرزاق العفيفي حفظه الله ـ ذكروا له ـ لِم لا نرجع لتفسير فخر الرازي ولتفسير فلان ولتفسير فلان؟، فقال لهم كلمة، من بصير حاذق الناقد ـ قال " علمائكم أرادوا لكم السلامة في دينكم، وتلكم الكتب فيها شَوك، وأنتم لا تحسنون الإبتعاد عن الشَوك ولا إستخراج الشَوك" هذه الكلمة معبرة, ونفيسة منه رحمه الله

ክቡር ሸይኽ ሷልህ ብን አብዱልዓዚዝ ብን ሙሀመድ አል—አሸይኽ አሏህ ይጠብቃቸውና ተፍሲርን በተመለከተ ባሰተማሩት ተከታታይ ትምህርት ውስጥ እንዲህ ይላሉ:–
«ከዑለማዎቻቸን መካከል አንዱ በኮሌጅ ተፍሲር ከሸይኽ አብዱረዛቅ አል–አፊፊ ሀፊዘሁሏህ እየተማሩ በነበረ ጊዜ (ሸይኹ) እንዲህ ተብለው ተጠየቁ ይላሉ፤ ‘ለምን ወደ ፈኽሩ አልራዚ፣ ወደ እከሌና ወደ ሌሎች ተፍሲር አንመለስም(ለምን እንከለከላለን)?’ እርሳቸውም ከአንድ አዋቂ፣ ምጡቅና ገምቢ ሂስ ሰጪ (በሚጠበቅ መልኩ) እንዲህ ሲሉ መለሱላች :–"ዑለማዎቻችሁ ለዲናችሁ(ለሀይማኖታችሁ) ደህንነትን ፈልገውላችሁ ነው (ይህንን የከለከሏችሁ)፤ እነዚህ (ና መሰል) ኪታቦች በውስጣቸው እሾክን ስለያዙ፣ እናንተ ደግሞ ከሾኩ መራቅም፤ ሾኩን ነቅሎ ማውጣትም ስለማትችሉ ነው" በማለት ይህንን ገላጭና እጅግ ጠቃሚ መልስን ሰጧቸው፣ አላህ ይዘንላቸው።

/channel/indrisabumusab

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

ብዙ ሰዎች እንደ ዝንብ ናቸው።
🦟🦟🦟
ብዙ ሰዎች ስጋ ተመጋቢዎች ናቸው።
🥩🥩🍗🍗

ነገሩ እንዴት ነው?
❓❓❓
አጭር እና ጣፋጭ መልእክት ተጋበዙ

በወንድማችን ፈትሒ ዒዘዲን
☀️ 𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍

☀️ሁዳ መልቲሚዲያ
t.me/huda4eth

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

ማራኪ አዛን በታዋቂው ሙአዚን ኸድር ሃሚድ

@merkezunabdr

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

የነሲሓ በጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍን የቴሌግራም ገፅ ይቀላቀሉ

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

🌸 ለእውቀት ፈላጊ እህቶች

📌 የተጅዊድ ትምህርት

📚 هداية المستفيد في علم التجويد

🗓 ዘወትር ከሰኞ እስከ ሀሙስ

⌚️ከረፋዱ 05:00 ጀምሮ

🕌 በኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ቅርንጫፍ

አድራሻችን: ― ባህር ዳር ቀበሌ 14 ኖክ ማደያ ጀርባ

+251583206493

+251904947575

Http://telegram.me/merkezunabdr

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

⏯ የረጀብ ወር እና ድንጋጌዎች

🎙አቡ ጁነይድ ሳላሕ አሕመድ
____
🏳️ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ
/channel/nesihastudio

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

ባህርዳር የነሲሓ መርከዝ ሴት ተማሪዎች ለመተከል ተፈናቃዬች ድጋፍ አድርገዋል ።

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

በወንድማችን ሙራድ ታደሰ አማካኝነት የተላከልንን ዊልቸርና ወከር ለሚገባቸው ወገኖች አድርሰናል ።

http://t.me/nesihacharitybdr

https://m.fb.me/nesihacharitybdr/

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

🌸 የሴቶች ለሴቶች የሙሐደራ ፕሮግራም

📌 በተለያዩ ርእሶች

🗓 ቅዳሜ ጥር 29/2013

⌚️ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ


🕌 በኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ቅርንጫፍ

አድራሻችን: ― ባህር ዳር ቀበሌ 14 ኖክ ማደያ ጀርባ

+251583206493

+251904947575

Http://telegram.me/merkezunabdr

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

بسم الله الرحمن الرحيم

የተክፊርን ቅሪት እንዋጋ: ቁጥር ②

🗣 ይድረስ ከኛ መስጅድ ውጭ መስገድ አይቻልም ለሚሉ ወንድሞች‼

ሸይኽ ረቢዕን ለመተቸት ይደፍሩ ይሆን⁉️

ወንድሞች ኢኽዋነል ሙስሊሚን የተባለው የተሳሳተ ፊርቃ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ የነበሩ ስመጥር የሱና ዑለሞች ኢኽዋን ስለተባለው ፊርቃ ከፃፏቸው ኪታቦች ውስጥ እዚህ የሰገደ ሱኒይ፣ ሱፍይን ተከትሎ የሰገደ ኢኽዋኒ ያሉበትን አንድ ምሳሌ እንኳን ማግኜት አይቻልም


እንዲህ የሚሉ ሰዎችም ከከተማ ወጣ ሲሉ ይህንን አቋማቸውን እንደማይሰሩበት ስታስተውል ነገሩ የእውነት ዲን ሳይሆን የነፍሲያ ጣጣ እንዳይኖርበት ትሰጋለህ


🖌 ለማንኛውም በዘመናችን የታላቁን ሙሀዲስ ተሞክሮ እናጋራችሁ:–


👉 የሸይኽ ረቢዕ ኢብን ሀዲ አልመድኸሊ የሱዳን ጉዞ ማስታወሻ:–

ከድምፅ ፋይል ወደ ፅሁፍ ተቀይሮ የተተረጎመ;

ሸይኽ ረቢል አልመድኸሊ አሏህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ይላሉ: (........ከዚያም ወደ ሱዳን ወደ ከሰላ ሄድን( በምስራቅ ሱደን ከሚገኙ ከተሞች አንዱ), ማሻአሏህ የዳዕዋ ልምድ ተሞክሮ (እንቅስቃሴ) _ምስጋና ለአሏህ ይገባው_ ምቹና ያማረ ነበር፤ በዚህም ብዙ ተናግረናል_ አልሀምዱሊላህ_ በተናገርነውም አሏህ ሱብሀነሁ ወተዓላ (ፍጡራንን) ተጠቃሚ አድርጓል።

ከዚያም ወደ ቀዳሪፍ አቀናን ( በምስራቅ ሱደን ከሚገኙ ከተሞች አንዱ ) _ቀዷሪፍ ትንሽ መንደር ስትሆን፣ በውስጧ የሚገኙ መስጅዶችን በሙሉ አዳረስን፤ (ከዚያም) በዚህ ከተማ አንድ የቲጃኒ ( ከሱፍያ ጎዳናዎች አንዱ ነው ) መስጅድ እንጅ አልቀራችሁም; እርሱን መድረስ አልቻልንም አሉን ይላሉ ሸይኹ፤ እንዴት (ብለን ስንጠይቅ); በጣም አስቸጋሪ ናቸው! አሉን፤ ወደ እነርሱ እንሂድና እናስፈቅዳቸው፣ እንድንናገር ከፈቀዱልን (ያለንን) እናደርሳለን፤ ከከለከሉን ግን ይህ በእነርሱና በአላህ መካከል ይሆናል(ወንጀላቸው)፤ በሀይል ልንሄድባቸው አይገባም አልኩ ይላሉ ሸይኹ፤

ሄድን፣ ኢማሙ አሰገደንና ሶላቱን እንዳበቃ ሄጀ ሰላምታ አቀረብኩለት፣ ለእነዚህ ወንድሞቼ የተወሰነን ንግግር እንዳደርግ ትፈቅድልኛለህ? ስል ጠየቅኩት፤ ትችላለህ አለኝ፤ ተናገርኩ .. ተናገርኩ .... _ባረከሏሁ ፊክ_ ወደ አሏህ ጥሪ አደረግኩ ... ወደ ተውሂድ ተጣራሁ ... ወደ ሱና፣ ወደ (መልካም ነገሮች ሁሉ) ተጣራሁ፣ ያሉ ችግሮችንና ጥመቶች ተቸሁ፣ ሀዲስ ላይ ደረስኩ ... ለምሳሌ " ሶስት ነገሮችን የነገረህ ሰው በአሏህ ላይ ቀጥፏል፤ (እነርሱም) ሙሀመድ (صلى الله عليه وسلم) ጌታቸውን አይተዋል ያለ በአላህ ላይ ታላቅ ቅጥፈትን ቀጥፏል፤ ሙሀመድ (صلى الله عليه وسلم) የነገን ያውቃሉ ያለ በአላህ ላይ ትልቅ ቅጥፈትን ቀጥፏል؛ በዚህ ዙሪያ የተለያዩ የቁርዓን አንቀፆችንና ሀዲሶችን አቀረብኩ፤ ሙሀመድ (صلى الله عليه وسلم) ወደ እርሱ የተወረደውን አላደረሰም ያለ ሰው በአላህ ላይ ታላቅ ቅጥፈትን ቀጥፏል፤ እርሱም(ኢማም ሆኖ ያሰገሳቸው) ተቀምጦ ነበር ቆመና "በአላህ እምላለሁ ሙሀመድ (صلى الله عليه وسلم) በእርግጥ ጌታቸውን በአይናቸው አይተዋል " አለ፤ ጀዛከሏሁ ኸይራ; በእሳቸው ጉዳይ በጣም አዋቂ የሆነችው ዓኢሻህ እንዲህ ብላለች; ይህም " ሙሀመድ (صلى الله عليه وسلم) ጌታቸውን አይተዋል ያለ በአላህ ላይ ቅጥፈትን በትልቁ ቀጥፏል" ፤ በአላህ እምላለሁ የአላህ መልእክተኛ (صلى الله عليه وسلم) ጌታቸውን ቢየዩ ኖሮ ይነግሯት ነበር በማለት መለስኩለት፤ ለመውጣት ተነሳ፣ የኔ ወንድም ንግግሬን እስክጨርስ ጠብቅና ከዚያ በኃላ ስለ ፈለግከው ጠይቅ፣ የማውቀውን እመልስልሀለሁ፣ የማላቀውን ደግሞ አላህ ያውቃል እልሀለሁ! አልኩና ታገስ ስል ጮህኩበት፤ ንግግሬን ቀጠልኩ፣ ይህ ግለሰብ ይሂድ አይሂድ አላውቅም፣ ጭራሽ ወደእርሱ አልዞርኩም።

ከጥቂት ደቂቃ በኃላ አንድ ሰው "ይህ ሰው የተናገረው በአላህ እምላለሁ እውነት ነው" ሲል ሰማሁት፤ ከዚያም ትንሽ ቆይቶ ሁለተኛ ሰው "በአላህ እምላለሁ ይህ ሰው የሚለው:– አላህ አለ ፣ መልእክተኛው ይህንን ብለዋል የሚል እውነት ብቻ ነው " ሲል ሰማሁ፣ ይላሉ ሸይኹ።

–ባረከሏሁ ፊክ– የዒሻእ ሶላት አዛን ሲል ንግግራችን ጨረስን፣ ለሶላት ኢቃም ተባለ ከዚያም እንዳሰግድ ወደ ፊት ይገፉኝ ያዙ፤ በፍፁም! ኢማሙ ያሰግድ አልኳቸው፣ በአላህ እንምላለን ታሰግዳለህ፣ በአላህ እንምላለን ታሰግዳለህ! ... አሉ፤ ጥሩ አልኩኝና አሰገድኩ። ከጨረስን በኃላ ጥያቄዎች (እንዲጠይቁ) ፈልጌ ነበር ምንም የለም !!

እኔና ከእኔጋር የአንሳር አስሱና ወጣቶች ወጣን፤ ኢማሙ የት ሄደ? ብየ ጠየቅኳቸው። ‘አባረሩት!’ አሉኝ፤ ማን አባረረው? ብየ ስጠይቅ; በአሏህ እንምላለን ጀማዓው, .... ጀማዓው አሉ።

በአሏህ እምላለሁ ወንድሞቼ ይህ ነው የተከሰተው ..... , አንድ ሰው መጥቶ፣ አቲጃኒይን ... ! አልመርጊኒይን..! ልክ እንደዚሁ ቢሰድብ.. ! በአላህ እምላለሁ ማባረር አይደለም ምናልባት ሊያርዱት ይችላሉ፤ ነገር ግን በጥበብና በእዝነት ስትቀርባቸው _ባረከላሁ ፊክ_ አላሁ አዘወጀል እንዲጠቀሙ ያደርጋቸዋል፣ በዚህም አላህ ጠቅሟቸዋል።

ወንድሞች በዳዕዋችሁ ጠቃሚ የሆነን እውቀት፣ ቁርጥ ያለን ማስረጃና ጠቃሚን ጥበብ ተጠቀሙ፣ (የአላህ)ኪታብና የቀጥተኛው መንገድ መልእክተኛ (صلى الله عليه وسلم) ያነሳሱበት የሆነዉን ያማረና የተላቀን ስነምግባር አደራችሁን፤ እርሷም ለድልና ለስኬት ታደርሳለች፤

ሰሀቦቹ እስልምናን በልባቸው ያሰረፁት እንዲሁም ለድል ያበቁት ከሰይፍ ይልቅ በጥበባቸውና በዕውቀታቸው መሆኑን እርግጠኛ ሁኑ፤ ወደ እስልምና በሰይፍ የገባ ሰው ላይፀና ይችላል፤ በእውቀትና በማስረጃ የሚገባው ግን እርሱ ነው እምነቱ የሚፀናው።

በዚህ ውብ መንገድ አደራችሁን፤ በእውቀት ላይ መልፋትን አደራ፤ ወደ አላህ መንገድ መጣራት ለይ መትጋትን አደራ።) አላህ ይጠብቃቸውና ንግግራቸውን በዚህ መልኩ አጠናቀዋል።

--------- ----------- -----------*---------------

እንደነዚህ ብርቅየ የሱና ዑለሞች ሂክማ ከሌለህ ግመል በመርፌ ቀዳዳ እስክታልፍ ድረስ ስኬታማ ዳዒ ልትሆን እንደማትችል ማወቁ ከብልህነት ነው።

አሏህ ኸይሩን ይወፍቀን‼



ኢንሻአሏህ ይቀጥላል ፤

🔹 ላለመደናገር ማመሳከር 🔷

Join Us on telegram👇👇

/channel/muslimbrothersbahirdar

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

🍂 የአደብ መገለጫዎች 3/3

🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

በወልቂጤ የነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ ቁ.1 ጥር 11/2013 የቀረበ ትምህርት

@ustazilyas

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

🍂 የአደብ መገለጫዎች 1/3

🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

በወልቂጤ የነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ ቁ.1 ጥር 11/2013 የቀረበ ትምህርት

@ustazilyas

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

🍂🍃አጠገብህ ያለን ሰው አቂዳውን ምታቀው ምንም አይነት መኻለፈቱ አስ-ሱናህ የሌለበትን ሰው ሌላ ሰው ከሌላ ቦታ ይመጣና...... 🍁

🌿 ሙመይዓህ ሚባል መጣ.....!

🌿የሙመይዐህ ሁክሙስ....?

🌾በደርሱ ቆርጬ ነው የመጣኋት ይደመጥ!!!
👆👆👆👆👆👆👆👆

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

እውቀት
በነሲሓ መርከዝ ባህርዳር የተሰጠ ትምህርት
አሁን በነሲሓ ቲቪ

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

قال عمر بن الخطَّاب رضي الله عنه: (لا يحلُّ لامرئ مسلم يسمع من أخيه كلمة يظنُّ بها سوءًا، وهو يجد لها في شيء من الخير مخرجًا.) 

((الآداب الشرعية)) لابن مفلح (1/47).

አሚሩል ሙዕሚኒን ዑመር ኢብኑ አልኸጧብ ረዲየሏሁ አንሁ እንዲህ ይላሉ:–

«ለአንድ ሙስሊም ከ(ሙስሊም) ወንድሙ የሆነችን ንግግር ሰምቶ አንዲትም ቢሆን በመልካም መልኩ መውጫ ቀዳዳ (መልካም ምልከታ) ማግኘት እየቻለ በእርሷ (ወንድሙን)በመጥፎ መጠርጠር ተገቢ አይደለም፤ አይፈቀድለትም»

/channel/indrisabumusab

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

የሱናና የተውሂድ ነበልባል የሚተፋት ተብሎ የተነገረላቸው ሸይኽ ከራሳቸው እንስማና እውነቱን እንወቅ

እውነት የሚገለባበጠውና የሚከረባበተው ማነው?
ከራሳቸው እንስማና ፍትሀዊ እንሁን

T.me/dawudyassin

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

https://youtu.be/r-2ozR_r4Mc

Читать полностью…

የባህር ዳር አህሉሱና ዳዒዎች ገፅ

ታዋቂው ሙአዚን ኸድር ሃሚድ በነሲሓ መርከዝ ባህርዳር ለህፃናት የአዛን አደራረግን በማስተማር ላይ
የኸድር አዛን የናፈቃችሁ ሙሉውን ስሙት

Читать полностью…
Subscribe to a channel