በቻናሌ ውስጥ በማስተላልፈው ፕሮግራም አስተያየት ከአላችሁ ይህንን @Richyanyena ሊንክ በመጫን በግል አናግሩኝ!!
ምቀኛ የሌሎች ጥገኛ ነው።እኛ የራሳችንን ኑሮ እንኖራለን እሱ ግን እራሱን ትቶ የእኛ ኑሮ ይኖራል።
Читать полностью…አንድ ጊዜ የሞት መልእክተኛ ወደ አንድ ሰው ጋ ይመጣና
"ጓደኛዬ ዛሬ ያንተ ተራ ነው ልወስድህ መጥቻለሁ"
ይለዋል።
ሰውዬውም ተደናግጦ
"ግን እኮ አልተዘጋጀሁም" ብሎ ይመልስለታል።
የሞት መልክተኛውም
"እንግዲህ ምንም ማድረግ አልችልም ሊስቴ ላይ ያለው የመጀመሪያ ስም ያንተ ነው" ይለዋል ።
ሰውዬውም ተስፍ
በመቁረጥ
"እሺ በቃ ትንሽ አረፍ በል የሚበላ ነገር ላምጣልክ እኔም ቤተሰቦቼን እና ጕደኞቼን ልሰናበት ከዛ ይዘከኝ ትሄዳለክ"አለው።
መልእክተኛውም በሰውዬው ሀሳብ ተሰማምቶ ቁጭ አለ።
ሰውዬው አንድ ሀሳብ መጣለት።
ምግቡ ውስጥ የእንቅልፍ መድሀኒት ጨምሮ ለመልእክተኛው ሰጠው።
መልእክተኛው ምግቡን በልቶ ከጨረሰ በኃላ ወዲያው ጥልቅ እንቅልፍ ውስጥ ሲወድቅ ሰውዬው በፍጥነት መልእክተኛው ስም ዝርዝር የጳፈበትን ሊስት አንስቶ የሱን ስም ከመጀመሪያው አጥፍቶ መጨረሻ ላይ አደረገው ።
መልእከተኛው ከጥልቅ እንቅልፍ ሲነሳ ሊስቱን ያነሳና
"በል እንግዲህ ጓደኛዬ ስላደረክልኝ እንክብካቤ ሁሉ በጣም አመስግናለው በጥሩ ሁኔታ ሰላስተናገድከኝ ለዛሬ ከመጨረሻው እጀምራለው ።😊
ማንም ሰው ከቀኑ አያልፍም!!😅
t.me/richyaneyena
አዲሱ ዓመት
ከጎረቤት ረብሻ
ከባለትዳር ጥቅሻ
ከተናካሽ ውሻ
ከገቢዎች ፈለጣ
ከአለቃ ቁጣ
ከመንግስት ለበጣ
ከሞራል ስብራት
ከገንዘብ ብድራት
ከቀፋዮች ብልጠት
ባዶ ቤት ከመግባት
ከጅል ጋ ከመዋል
ቪዛ ከመከልከል
አጥር ከመዝለል
ጨጏራ ከሚልጥ
የመብራት መቆራረጥ
ከሰራዊት ማስታወቂያ
ከኢቲቪ ማስጠንቀቂያ
ከሰይፉ ፉገራ
ከፈሪ ፉከራ
የፀዳ ይሁንላችሁ።
ላላገባችሁ ትዳር
ላገባችሁ ፍቅር
ያድላችሁ።
ባዲሱ ዓመት
ከኪሳችሁ ፍራንክ
ከጥርሳችሁ ሳቅ
አይጥፋ።
ቤታችሁ ቄጠማ ጎዝጉዙ
ላንድ ልጅ አንድ ደብተር ግዙ
በጎ ሰሪዎችን አግዙ።
ወልዶ ለመሳም
ዘርቶ ለመቃም
ያብቃችሁ።
መርቅኖ ከማቀድ
አፍቅሮ ከማበድ
በግፍ ከመሰደድ
ካልተከደነ ጉድጏድ
ውሃ ካቆረ መንገድ
እጅ እጅ ከሚል ቀልድ
ጦምሮ ከመታሰር
ነግዶ ከመክሰር
ከባለጌ ወንበር
ከአሽሟጣጭ ከንፈር
ከንፁህ ሰው ደም
ከቆሸሸ ስም
ከስኯር ወረፋ
ከስልክ ጠለፋ
ቀጥሮ ከሚቀር
ከአካውንት ሀከር
ከውሃ ሙላት
ከወዳጅ ክህደት
ከfacebook ጅንጀና
ከውሸታም ዜና
ብሎክ ከመደረግ
like ከመነፈግ
ይሰውራችሁ።
አሜን!
ዘንድሮ
ሙስሊም ክርስቲያኑ አረፋ በገባበት ወጣቱ ሁሉም በዱዓ መበርታት አለበት ዘንድሮ ያለንበት ሁኔታ በጣም አሳሳቢ ላይ እየደረሰ ነው።
فَاسْتَجَابَ لَهُ رَبُّهُ فَصَرَفَ عَنْهُ كَيْدَهُنَّ ۚ إِنَّهُ هُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ
[ ሱረቱ ዩሱፍ - 34 ]
ጌታውም ጸሎቱን ተቀበለው፡፡ #ተንኮላቸውንም ከእርሱ መለሰለት፡፡ እነሆ! እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና፡፡
የኢትዮጵያ ግፍ የአለም ጫፍ ደርሶ አጠገባችን ያለው መንግስት እንዳልሰማ መሆን ያሳዝናል።
t.me/richyaneyena
መገፋት ጥሩ ነው እብዛም ሳይወድቁ
የተገፉት ቆመው የገፉ ወደቁ
እመኑኝ ያማያልፍ ነገር የለም ብርቱ መሆን ብቻ ነው
ኢድ ሙባረክ
🌙🌟عيد مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال كل عم وأنتم بخير🌙🌟
"አንተ የአላህ ነብይ! ጌታህ ፍትሃዊ ነው ወይስ በዳይ?" አለቻቸው በእጇ በያዘችው ከዘራ ላይ እየተደገፈች
ጌታዬ ሆይ!
ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑልወሊድ ሠይፍ የሰላ አድርግልኝ
Mahi Mahisho
ዕድሜዋ የገፋ አሮጊት ናት። በጥያቄዋ ተቆጥተው ቀልቧን ከመስበራቸው በፊት ንግግራቸውን ቆጠብ አደረጉና ግራ በተጋባ መንፈስ አይዋት
"ምን ደርሶብሽ ነው?" በማለት ጠየቋት
ንግግሯን ጀመረች
"ሶስት ልጆች አሉኝ ጥጥ ፈትዬ፣ የፈተልኩትንም ሽጬ በማገኘው ገንዘብ እመግባቸዋለሁ። እንዝርቴን አሽከርክሬ ጉሮሯቸውን እደፍናለሁ። እንደተለመደው ፈትሌን በቀይ ፎጣ ጠቅልዬ ልሸጥ ወደ ሱቅ እያመራሁ ሳለ በድንገት በሠማይ ሲከንፍ የነበረ አሞራ የልጆቼን ጉሮሮ የምደፍንበትን ፈትል ነጥቆኝ ተፈተለከ...."
ይህን እያለች በሩ ተንኳኳ በከተማዋ አሉ የተባሉ አስር ነጋዴዎች ወደ ውስጥ ዘለቁ።
የያዙትን ገንዘብ ሰደቃ ሊሰጡ እጃቸውን ዘረጉ። ነብዩላህ ዳውድ ብሩን ከመቀበላቸው በፊት ለምን ሰደቃ ሊሰጡ እንደፈለጉ ጠየቋቸው እነርሱም እንዲህ አሉ
"ከሀገራችን ወጥተን የባህር ጉዞ ከጀመርን ሰነባበትን። ወደቀያችን ለመድረስ ጥቂት ርቀት ሲቀረን መርከባችን መስመጥ ጀመረች በህይወትና በሞት መሐል ሳለን አንድ አሞራ ጥጥ የያዘ ቀይ ፎጣን ወረወረልን። የመርከቡን ቀዳዳ በጨርቁ ደፍነን ጉዟችንን ቀጠልን። በህይወት ከተረፍን እያንዳንዳችን ሰደቃ ልንሰጥ ቃል በገባነው መሰረት ሰብስበን ወደርስዎ ይዘን መጣን" አሉ፡፡
ነብዩላህ ዳውድ ዲናሮቹን ተቀብለው ለሴትዮዋ እየሰጧት "ጌታሽ አንቺን ከድካም አሳርፎ በየብስ በባህሩ ይነግድልሻል አንቺ ፍትሀዊ ነው ወይስ በዳይ? ብለሽ ስለሱ ትጠይቂያለሽ በይ ሐቅሽን ይዘሽ ወደቤትሽ ሂጂ" አሏት፡፡
እናንተንም አላህ ከድካም አሳርፎ በድንገት ያስደስታችሁ
ሌባው ሌሊት ላይ አንዲት አሮጊት ቤት ዘሎ ገባ። እሷም ኮቴውን ስትሰማ ከእንቅልፏ ደንግጣ ነቃች። «ልጄ ሆይ ! ይህን አስከፊ የስርቆት መንገድ እንድትመርጥ ያስገደደህ የኑሮ ሁኔታ እንጂ ስመለከትህ መልካም ሰው እንደሆንክ ያስታውቃል። ስማ ልጄ ! እኔ በጣም ብዙ ገንዘብና ጌጣጌጥ ያለኝ ሰው ነኝ። ሀብቴን ሁሉ ይዘህ ብትሄድ አይደንቀኝም። ነገር ግን ከመሄድህ በፊት በድንጋጤ ከእንቅልፌ የቀሰቀሰኝን ህልም እንድትፈታልኝ እፈልጋለሁ» አለችው። ሌባውም «ይህች አሮጊት የምትናገረውን የማታውቅ ንክ ናት። ህልሟን ሰምቼ ከፈታሁላት በኋላ ቤቷን ለቅቄ ወደ ሌላ የስርቆት ተግባሬ ብሰማራ ይሻለኛል» ብሎ ወሬዋን ማዳመጥ ጀመረ።
እሷም «በህልሜ በአንድ ትልቅ ወንዝ ዳር እየተራመድኩ እያለ ድንገት እግሮቼ ተንሸራተው ወንዙ ውስጥ ወደቅሁ። ልክ እንደዚህ በጣም እየጮህኩ " ኧረ ጀማማማማማማል እርዳኝ "... "ጀማማማማል እርዳኝ " እያልኩ ድምጼን ከፍ አድርጌ በተደጋጋሚ ተጣራሁ። በድጋሚ ልክ እንደዚህ " ኧረ ጀማል ፈጠን ብለህ ና"... "ጀማማማማል እባክህን ውረድ"» በማለት ጮሁኩ አለችው።
ሌባውም «ለመሆኑ አሁን እንዲህ እየጮህሽ የጠራሽውን ጀማል ታውቂዋለሽ ?» ብሎ ከመጠየቁ የአሮጊቷ ልጅ ጀማል ከአንደኛው ፎቅ ላይ ሽመሉን ይዞ ከተፍ አለ። ጀማል በያዘው ሽመል የሌባውን ወገብ እንደ ገብስ ይፈትገው ገባ። አሮጊቷም «ጀማልዬ በእጅህ እንዳይሞትብህ በዚህ መጠን ከወቃኸው ይበቃዋል» አለች 😂
ሌባው ምን ቢል ጥሩ ነው ...
«እኔ መወቀጥ የሚገባኝ ሰው ነኝና ጀማል እባክህ ደህና አድርገህ ውቀጠኝ ፤ አሁን እኔ ሌባ ነኝ ወይስ ህልም ፈቺ ?? እኔን ብሎ ህልም ፈቺ !! ጀማል በል ሳታቋርጥ ደህና አድርገህ ቀጥቅጥኝ» አለው 😂
t.me/richyaneyena
ምጥን አስተምህሮ
አላማህን ከግብ ለማድረስ ግስጋሴህን የሚያሰናክሉ ነገሮች ላይ የጎላ ትኩረት ከመስጠት ተቆጠብ። ግብህን ለማሳካት ቀዳሚ ያልሆኑ ጉዳዮች ያንተ ገዳይ ሊሆኑ ይችላሉ !!!😁😁😁😁
የሻይ ጥቅም እና ጉዳት
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የሃያት ቤተሰቦች ስለ ሻይ ምን ያህል እናውቃለን?
ለብዙ ሰዎች ሻይ የአመጋገብ ዋነኛ አካል ሆኖ ቆይቷል። ጤናማ ስሜትን ያነሳሳል እና ጥማትን ያስወግዳል። ነገር ግን ጎን ለጎን ጎጂ ባህሪያት እንዳለው ይታወቃል። በዚህ ረገድ የሻይ ጉዳትን እና ጥቅሙን ማወቁ ጤንነታቸውን ለሚደግፉ ሰዎች ጠቀሜታ አለው፡፡
👉 የሻይ ጥቅሞች
• ሻይ ከሌሎች ምርቶች ውስጥ የማይገኙ በርካታ ምግቦችን ያካትታል-ፍሎራይድ፣ ማንጋኒዝ፣ ካልሲየም፣ መዳብ፣ ብረት፣ ዚንክ፣ ተፈጥሯዊ እና ጥራት ያለው ሻይ በተወሰነ ጊዜ ብቻ በሰውነት ላይ በጎ ተጽእኖ ይኖረዋል፡፡
• እርጅናን ይከላከላል በውስጡ ቫይታሚን ኢን ይዟል፡፡ እንዲሁም የጉሮሮ መቁሰል እና ሌሎች የቫይረስ ኢንፌክሽኖች እንዳይከሰቱ ይከላከላል በተጨማሪ ድካምን ያስግሳል
👉 የሻይ ጉዳት
• ከመጠን በላይ ትኩስ ሻይ መጠጣት የውስጥ አካላትን ያቃጥላል
• በተቃራኒው ቀዝቃዛ ሻይ የኩላሊት ጠጠር እንዲፈጠር ሊያደርግ የሚችል ኦክሌትስ ይዟል
• በውስጡ ያለው የካፌን መጠን ከፍተኛ ስለሆነ በተለይ ለነፍሰ ጡር ጎጂ ነው ::
• ከምግብ ጋር አንድ ላይ ሲወሰድ ለሰውነታችን የሚያስፈልገውን አይረን መጠን ይቀንሰዋል
*ሆኖም አጠቃቀማችንን ካስተካከልን ከጉዳቱ ይልቅ ጥቅሙ ስለሚያመዝን በአግባቡ በመጠቀም መጠጣት እንችላለን፡፡
#ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ እሮብ የሸዐባን 30ኛ ቀን ይሆናል ስለዚህ ረመዳን አንድ (1) የሚሆነው ሀሙስ ይሆናል إن شاء الله
Читать полностью…መግዛት ሚፈልግ በጣም ኦርጅናል እቃ በግል አናግሩኝ
1, ቫኪዩም ክሊነር
2, የአባያ የመጋረጃ የሸሚስ ወዘተ መተኮሻ
3, 4 አይን የኤሌክትሪክ ኦቭን መሉ ለሙሉ በኤሌክትሪክ ሚሰራ ነው
በመልካም ከተረጎምከው ትንሽ ነገር በህይወትህ አስተዋፆ የሚያደርግ ሰው በጣም ትልቅ ባለ ውለታህ ነው።
t.me/richyaneyena
ሚስት ባሏ ሞቶ እሪሪሪሪሪ ብላ ስታለቅስ ያያት ውይ ስታሳዝን ምን ያህል ብቶደው ነው ምንማን እያሉ ሲያወሩ ዞር ብላ ስለምወደው እኮ አይደለም አንድ ሰው ሲሞት ቤተሰቦቹ አምርረው ካለቀሱ ቅጣቱ የበረታ ይሆናል ሲባል ሰምቼ ነው አለች አሉ 🙆♀️
t.me/richyaneyena
ምን ያህል ቢበድላት ነው🙄😅
አይ ሴቶች😂
ሰውዬው አራቱም ሚስቶቹ ተመሳሳይ ክስ አቅርበውበት ችሎት ላይ ቆሟል። ዳኛው «ከናንተ መካከል በዕድሜ ትልቅ የሆነችው ሚስቱ ትናገር» ሲል አንዳቸውም ሳይተነፍሱ ቆመው ቀሩ። ዝምታ ሰፈነ። እስካሁን ድረስ የክሱ ፋይል ተዘግቶ ወደ መዝገብ ቤት ተልኳል።
t.me/richyaneyena
አገባሁኝ እንጂ
አላገባም እንጂ ባገባማ ኑሮ
አሸወይና አይባል የለም እንጉርጉሮ
የምንስ መሰረግ በዚህ ውድ ኑኖ?
የምን እወቁልኝ የምን ጠጅ መጣል
ካርድ መበተኑ አገባች እንዲባል🙃
የምን ሚዜ መምረጥ
መኳል እና ማጌጥ
ቬሎ እየጎተቱ መረማመድ በቄንጥ 👰♀
የምን ችቦ አይሞላም የምንስ ሀይሎጋ
ሰርግን ሰበብ አርጎ መሰብሰብ በመንጋ
አንዴ ለቅልቅል አንዴ ደግሞ ለመልስ
በየ ዘመድ ቤቱ ለምን ልመላለስ?
ለምንስ ዳስ ይጣል ይበተን አበባ
ማንስ ያገባዋል ብፈታ ባገባ 🤨
በዚህ ለበርበሬ በዚህ ጋር ለሽንኩርት
ደግሞም አለፍ ብሎ ለቀብራራው ዘይት
ገንዘቤን ከስክሼ ከማቀርብ በየአይነት
በስሜ ባስቀምጥ ያበላኛል አመት🤣
😄
እየበላን ወገን
t.me/richyaneyena
የቢዝነሥ ሃሣብ 2016ዓ.ም.
#002
የእቃ ማጠቢያ እሥፖንጅ መሥራት።
ትልቅ የሥፖንጅ ፍራሽ በ10,000ብር ትገዙና በምትፈልጉት ቅጥነት በረጅሙ ትሠነጥቁታላችሁ ምናልባት ለ አራት።መሠንጠቂያው በመኪና ባትሪ ተርሚናል ጠረጴዛችሁ ላይ በተወጠረ ቀጭን ሽቦ ነው።
ይህን ሥራ ቤታችሁ ሆናችሁ የምትሠሩት ነው።
አንዱ ሥንጥቅ ፍራሽ 1152 ሃፓ (በድሬዎች አባባል) ሊወጣው ይችላል።ለአራት የተሠነጠቀው ደሞ 4608 ሃፓ ።እያንዳንዱን በ 20ብር ብትሸጡት 92,000 ብር ትሸጡታላችሁ::
.........
አሁን ጥበቧ ያለችው እንዴት አረንጓዴዋን ፣ጠንካራዋን እሥፖንጅ እናምርታት ወይም ከተመረተ ቦታ አምጥተን እንለጥፋት ?
አረንጓዴዋን ከፖሊ ዩሪቴይን ኬሚካል እና አሸዋ (በጥንቃቄ) ወይም ከተፈጥሮ ሤሉሎሥና ቪሥኮሥ በማምረትና 'እንደማልማላት' ወይም እንደ 'ቃተኛ' የተሠነጠቀው እሥፖንጅ ላይ መቀባት ይቻላል።
የተመረተ የምትጠቀሙ ከሆነ ደሞ በማጣበቂያ(በግሉ ) ታጣብቁና በመሸንሸን ለገበያ ታዘጋጃላችሁ። ከሤሉሎሥ እንዴት እንደሚመረት ኣንብቡ ካልሆነም አኔ አብራራላችኋለሁ።
የአረንጓዴውን ልጥፍ ለመሥራት ከ10,000 ብር በላይ አይፈጅም።በቀን ለ 2 ሠራተኞች እና ለሌላ 2000 ብር ብትከፍሉ ፤ 1000 ብር የመጓጓዣ ክፍያ ብትጨምሩበት በአማካይ በ24,000 ብር ወጪ ፤ 92,160ብር ሽያጭ -24000 ወጪ = 68,000 ብር ጠቅላላ ትርፍ ታገኛላችሁ።ለመንግሥት የሚጠበቅባችሁን ክፍያ እንዳትዘነጉት።
በዚህ እሥፖንጅ ድንች፣ካሮትና የመሣሠሉትን እንደሚላጥበት ያሣየችኝ ጥበበኛ አለች፣ድንቹ ሣይጎዳ እንዴት እንደምትልጠው ተመልከቱት።ደሞ ልጣጬ እንደሚበላም አትርሡ።
በርቱ!
ስኬት በገንዘብ ተገዝቶ ወይም በብር ቁልል ሚመጣ ሳይሆን በብዙ ፈተና ውስጥ አልፈህ በጠንካራ ትዕግስት ውስጥ የሚገኝ ጣፋጭ ደስታ ነው።ታገስ ከአሰብክበት ትደርሳለህ!!!
ሪች ነኝ።
ሰበር በጎ ዜና !!
አሏሁ አክበር
#ሼር_አድርጉት
ልበ ቀናው ታታሪው ብርቱው ታላቅ ወንድማችን ኡስታዛችን…ሃቢብና ኡስታዝ አቡኪ የ6ቱን ሸሂድ ወንድሞቻችንን (አሏህ በጀነት ያበሽራቸው) ቤተሰቦቻቸውን ቢሮው አምጥቶ አይዟችሁ ብሎ አጽናንቶ 600 ሺህ ብር አውጥቶ ለእያንዳንዳቸው 100 ሺህ ብር ስጦታ ሰጥቶ አብሽሩ ብሏል !!
አሏህ ደረጃውን በጀነትል ፊርዶውስ ያድርግለትና !!
t.me/richyaneyena
የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች 8
───────────
ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«ሰደቃ የሚሰጥ የሆነ ሰው የሚሰጠው ሰደቃ በምስኪኑ እጅ ከማረፉ በፊት በአላህ እጅ ላይ እንደሚያርፍለት ቢያውቅ ኖሮ ተቀባዩ ከሚያገኘው የደስታ ስሜት የበለጠ ሰጪው ይደሰት ነበር።»
📚 ۞ مدارج السالكين【1/26】۞
───────────
نصيحه ما بعد الرمضان فضيلة الشيخ صالح الفوزان الفوزان حفظه الله
Читать полностью…ሀይድ ላይ በሆነች ሴት ላይ 10 ነገር ሀራም ይሆንባታል፡፡
1-ሶላት
2-ጠዋፍ
3-ቁርአን መንካት
4-ቁርአን መሸከም(መያዝ)
5-ቁረአን መቅራት ቁርዐኑ በእጃ ይዛ ካሆነ በስልክ በቃል ይቻላል
6-መስጂድ መቀመጥ
7-ፆም
8-የጋብቻ ፍች
9-በመስጅድ ማለፍ(ይንጠባጠብብኛል ብላ ከፈራች)
10-ግኑኙነት ማድረግ
t.me/richyaneyena
«አላህ ለተበዳይ ያዘጋጀውን ልዩ ሽልማት በዳይ ቢያውቅ ኖሮ ተበዳይን ከመበደል ይሰስት ነበር»
አሸይኽ አሸ፞ዕራዊይ
ቅርንፉድ እና ወተት
በባዶ ሆድ ቢወስዱ ፣ ምን ይደርስብዎታል!
ትንሽ የተፈጨ ቅርንፉድ እና ወተት ጠቀሜታ
፨የልብ ፣ የሆድ ፣ የጉበት ፣ የሆድ እና የኩላሊት ድክመት ፡፡
፨የልብ እና የመገጣጠሚያዎች ሪህ.
፨ አርትራይተስ.
(አስም ፣ አክታ ፣ ሳል እና የአፍንጫ መታፈን ሂኪፕስ
ደካማ መፈጨት)
፨ የተዛባ የማስታወስ ችሎታ እና አለመግባባት
፨በሆድ እና በአንጀት ውስጥ ጋዝ ፡፡
፨የፊኛ ጡንቻዎችን ማዳከም ፣ የአልጋ መውጣት እና የሽንት መለዋወጥ።
፨የድድ እና የጥርስ ድክመት
፨አጠቃላይ ድክመት እና ግድየለሽነት።
፨ደካማ የወር አበባ ዑደት.
፨ደካማ የማየት ችሎታ
፨ብጉር ፣ የቆዳ ኢንፌክሽኖች እና የነፍሳት ንክሻዎች ፡፡
፨በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ያስተካክላል እንዲሁም የደም ስኳር መጠንን ይጠብቃል።
፨ጉንፋን እና ብሮንካይተስ.
፨የጉሮሮ ህመም እና የቶንሲል በሽታ.
፨ካንሰርን ለመከላከል ይረዳል ፡፡
፨ጭንቀት ፣ ድብርት እና ሥነልቦናዊ ሁኔታዎች ፡፡
አፉታን አሏህ ይወዳል ኡፉ በሉኝ። ለተከበረው ረመዳን በሰላም አደረሳችሁ!
Читать полностью…አሁንስ ምርር ያለኝ ነገር የሴቶችን ውሸት መስማት ነው ጭራሽ ጆሮዬን ሰጥቼ ብሰማት
.
ምጣዳችን ፍላሽ ይቀበላል ትበለኝ😏😒
ትንሽ ፈገግታ !
መልካም ስትሆን ለሰዎች ምን እየሰጠኃቸው አንዳለህ አታውቅም ፈገግ ብለህ በማየትህ ብቻ ትልቅ ተስፋ የሰጠኃቸው ብዙዎች አንዳሉ ገምተህስ ታውቃለህ? ስለዚህ ወዳጄ ምንም ማድረግ ባትችል እንኳን ከልብህ ፈገግ ብለህ ለሰዎች ሰው እንዳላቸው እንዲሰማቸው አድርግ ውጤቱ ብዙ ነዉ
t.me/richyaneyena
በክፍለ ሀገር በተለይም በደቡብ በዳእዋው ዘርፍ በገጠር በመዘዋወር ታላቅ አስተዋፆ እያደረገ ለሚገኘው በንፅፅር ዳእዋ ዘርፍ ፈር ቀዳጅ ከሆኑት አንዱ ለሆነው ኡስታዝ ሙሀመድ ከድር መኪና ለመግዛት ቲክቶክ ላይ እህት እና ወንድሞች ርብርብ እያደረጉ ነው:: ዛሬ ቅዳሜ ምሽት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከስር ባለው የአቡአማር ቲክቶክ ቀጥታ ስርጭት ገቢ ማሰባሰቢያ ይደረጋል:: እናንተንም እንዳትቀሩ ተጋብዛችኋል
ሊንኩ ይኼው
https://vt.tiktok.com/ZS8me9yXJ/
ሰውዬው በሀዘን ስሜት ፊቱ ቅጭም ብሎ ወደ ቤቱ ገባ። «ለመሆኑ ዛሬ ምን አጋጠመህ ?» በማለት ሚስቱ ጠየቀችው። «የከተማው ከንቲባ ሁለተኛ ሚስት የማያገባ ካለ ስቅላት ይጠብቀዋል» የሚል ትዕዛዝ አስተላለፈ አላት።
t.me/richyaneyena
ምን ብትለው ጥሩ ነው ...
«አላህ ለሸሂድነት ስላጨህ ምስጋና ማቅረብ አለብህ» አለችው 😂