real_world_fact | Adults only

Telegram-канал real_world_fact - Real World Fact 🌍

50272

Subscribe to a channel

Real World Fact 🌍

ድመቶች የባህርን ውሃ መጠጣት ይችላሉ! ኩላሊታቸው ጫውን አጥልሎ ውሃውን ለሰውነታቸው እንዲውል የማድረግ ችሎታ አለው!
@Real_World_Fact
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

በማታ ለረጅም ሰዓት ሲያሽከረክሩ እንቅልፍ እንዳይወስዶው የሚያስቆትን ኮመድያን እየሰሙ ቢሆን ይመረጣል! እየሳቅን እንቅልፍ መምጣት የማይታሰብ ነው!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

Jordan Kinyera ይባላል የዩጋንዳ ዜግነት ያለው ሲሆን በ6 ዓመቱ አባቱ ይህንን የራሱን የነበረ መሬት በሕጋዊ መንገድ አቶት ነበር ይህ ልጅ 18 ዓመት በትምህርት ህይወት ካሳለፈ በዋላ በጠበቃ ሰራተኝነት ተቀጥሮ ከ23 ዓመት በዋላ አሸንፎ የአባቱን መሬት የግሉ አድርጎታል!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

የወይን ፍሬ አዘወትሮ መመገብ አዳዲስ መረጃዎችን የመቀበል አቅማችንን በእጅጉ ይጨምራል!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

ከ4 ሰዓት እስከ 6 ሰዓት አይምሮአችን 100% ይሰራል!
ከ6 ሰዓት እስከ 8ማታ 2 ሰዓት አይምሮአችን 50% ይሰራል!
ከ2 ሰዓት በዋላ ግን 20% ይሰራል!
@Real_World_Fact
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

ረግረግ ውስጥ ስትገቡ እንዳትሰምጡ እግራችሁን ወደዋላ አድርጋችሁ አንሳፉት! እርዳታ እስክታገኙ ድረስ ወደላይ እንድትወጡ ያደርጋቹሃል!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

አልኮል ከዓለም ላይ ካሉት ሰዎች መካከል በየ10 ሰከንድ 1 ሰው ይገላል!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

በጣም የሚረበሽ ነገር ባለብን ሰዓት ምንተኛበት ከሆነ አይምሮአችን እስቀመጨረሻ ድረስ ሊጠፋ ይችላል!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

ላፕ ቶፕዎ ከጋለ ጭንዎ ላይ አያስቀምጡት ምክንያቱም መካንነትን ሊያስከትል ይችላል::🔥💻
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

የዚ ቤት ባለቤት አይጥን የተሰበሰበ የሚነድ እንጨት ውስጥ ወርውሮ ከተታት! የተከተተችውም አይጥ ከተከተተችበት ውስጥ ወታ የሰውየውን ቤት ውስጥ ገብታ ቤቱን ሙሉውን አንድዳዋለች!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

ማጨስ የሴቶችን የጡት ጫፍ እንዲወድቅና ሀምራዊ እንዲሆን ያደርጋል::ይህም የሚሆነው ኒኮቲንና ካርቦን ሞኖክሳይድ ደም ወደ ጡት ጫፍ እንዲሄድ ስለሚያደርጉት ነው:: 🚬👙
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

ሻማን ፍሪጅ ውስጥ መክተት ሻማው ብዙ ሰዓት እንዲበራ ያደርጋል!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

እስራኤል በጣም ትንሽ ሀገር ናት ከምሥራቅ ወደ ምዕራብ 114ኪ.ሜ ሲሆን የ2 ሰዓት መንገድ ነው!ከ ሰሜን ወደ ደቡብ ደሞ 424 ኪ.ሜ ሲሆን የ9 ሰዓት መንገድ ነው!
@Real_World_fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

ከውሸት ጉአደኛ በላይ የሚበልጥ መጥፎ ነገር የለም!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

የRussian አውሮፒላን ውስጥ ያለው አውሮፕላን አብራሪው ደንብ ጥሶ የ16 ዓመት ልጁን ከሱ ጎን አስቀምጦ ሲያበር ልጁ በድንገት የአውሮፒላኑን #Auto_Pilot አጥፍቶት አውሮፒላኑ ተከስክሶ ውስጥ የነበሩት ሙሉ 75 ሰዎች እንዲሞቱ ምክንያት ሆኗል!
@Real_World_Fact
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

አንበሳ ሲወለድ አይኑ ማያይ ሆኖ ነው የሚወለደው ከ7 ቀን በዋላ ነው ማየት የሚችለው!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

ጄምሪ ሀሪሰን የተባለውይህ ሰው አዘውትሮ የሚለግሰው ደም ከ 2 ሚሊዮን በላይ ያልተወለዱ ህፃናት ከሪሰስ በሽታ ፈውስ እንዲያገኙ ምክንያት ሆኑዋል!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

ስኳርን ቁስል ላይ ማስቀመጥ ህመምን ከማስታገሱም በላይ ቶሎ ያድናል::
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

ለ10 ደቂቃ ገመድ መዝለል 200 ካሎሪ ያጠፋል!ገመድ መዝለል ለጤንነት ዋናው እና ተመራጩ ነው!
@Real_World_Fact
ለአስተያየቶ @Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

በአማካይ እኛ ሰዎች በረጅም ርቀት ሩጫ ውድድር ሁሉንም እንሰሳቶችን እንበልጣለን!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

ሙቅ ሻወር የተዘጋ አፍንጫን ለመክፈት ከማገዙም በላይ ለጉንፋን በሽታ እንዴ አጋዥ መድሃኒት ልንወስደው እንችላለን!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

ልጅን ሲያቅፉ ፊታችሁን ሳታኮማትሩ አይኖቻችሁን ከነሱ ላይ ሳታነሱ ይቀፉዋቸው! ልጆች ፊትን አይተው በቶሎ የመረዳት ፍጥነት አላቸው! እንደዚ ካደረጋቹህ አያለቅሱምም!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

የሮማን ጁስ አዘወትሮ መጠጣት ለልብ ብሎም በደም ማነስ በሽታ ለሚሰቃዩ ሰዎች ፍቱን መድሃኒት ነው!
@Real_World_Fact
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

ስናስነጥስ ለ3 ሰከንድ ያክል እንሞታለን!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

ሲጋራ ማጨስ ከሳንባ ጉዳት እና ከሌሎች በሽታዎች ውጪ የማሽተት እና የመቅመስን ችሎታንም ይቀንሳል! ግን ሲጋራ ባቆሙ በ48 ሰአታት ውስጥ የማሽተትም የመቅመስም ችሎታ ወደ ቀድሞው ደረጃ ይመለሳል:: 🚬
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

አይምሮአችን በማታ ከቀን የበዛ በጣም በሆነ ልዩነት ፈጣን ነው!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

ምንም ነገር ሳይሰሩ ማራኪ ሆኖ መታየት ቀላል ነው!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

መሬት መዞሩዋን ብታቆም እንዳቆመች ሁላችንም ወደ ምስራቅ 465 ሜትር ያህል አየር ላይ እንሆናለን ከዛን ወዲያው እንሞታለን!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

ዶብሪ ዶብሬቭ የቡልጋሪያን ተወላጅ ሲሆን በልዩ ስሙ #ግራንድፓ_ዶብሪ በመባል ይታወቃል ሙሉ ህይወቱን ብር እየለመነ አሳዳጊ ላጡ ለቤተክርስቲያንና ለገዳማት ሲሰጥ የቆየ ሰው ነው! በ2018 ህይወቱ አልፋለች!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

እስኪ 👍 ክብር እናሳየው!

Читать полностью…

Real World Fact 🌍

እኚህ ምታዩዋቸው #CoronaVirus ን የተያዙትን ለመንከባከብ ለ9 ሰዓታት እስከ 12 ሰዓታት ያህል ሳይበሉ እና ሳይተኙ የፊት መሸፈኛ ጭንብልንም ሳያወልቁ ያገለገሉ የቻይና ሐኪሞች ናቸው!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele
እስኪ ክብር 👍 እናሳያቸው

Читать полностью…
Subscribe to a channel