python_amharic | Unsorted

Telegram-канал python_amharic - Python ኢትዮጵያ

1208

Python for ኢትዮጵያውያን. you can ask any python related questions. Python Resources: https://t.me/+S7nBs_X_1DLOwuUe Group Rules : https://telegra.ph/Group-Rules-11-06 part of @etdevs

Subscribe to a channel

Python ኢትዮጵያ

🔥 Earn on USDT you already hold | $0 extra investment

Hold USDT on Solana in Trust Wallet — no transfer, no top-up, no new capital.
Connect → join the plan → earn by eligible balance. Up to 6% daily reward

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያ ጠንካራ መሪ አላት ሲሉ የብልፅግና መንግስት ሰሞኑን ደስታ በደስታ ፈንጠዝያ በፈንጠዝያ ሆኗል።😜 ይህን እውነታ ደግሞ ስነግርላችሁ ደስታችሁ ወደ ሀዘን እንዳይቀይርባችሁ ፈራሁ።😂 ይኸውም ጠንካራ መሪ 'Strong leader" ማለት ገዳይ፣ አስገዳይ፣ ዘረኛ፣ አፈናቃይ እና የህዝብን ችግር የማይረዳ እና የማይገነዘብ ስግብግብ እንዲሁም ህዝብን በረሃብ እና በችጋራ የሚጠብስ አምባገነን መንግስት ማለት ነው።

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

ስለ ኢትዮጵያ ክፉ ነገር ስሰማ ያመኛል እንዲሁም አለቅሳለሁ የሚትሉ አስመሳይ ሰዎች፤ ከዚህ በላይ ስለ ኢትዮጵያ ክፉ ነገር መስማት አለ እንደ? እውነት ከሆነ ይህን ቪዲዮ አድምጡና እስቲ አሁን አልቅሱ።😜 ምክንያቱም እውነት ከሆነ ስለ ኢትዮጵያ ክፉ ነገር በየቀኑ እያየ እና እየሰማ እንዴት ዝም አልክ? እንዴትስ እስካሁን ድረስ አስቻለ? ውስጥ እያረረ እና ውስጥ እየተቃጠለ በማስፈራራት ብቻ እስከ መቼ ድረስ ትቀጥላለህ? ለዘረኝነት ቦታ የለውም። ከሀገር በፊት የሰው ልጅ ይቅደም፤ ኢትዮጵያ ትውደም።

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

አሜሪካ ሆይ፣ እንደ እራንና ቬንዙዌላ ኢትዮጵያን መተሽ ጎብኝ። ምክንያቱም ኢትዮጵያ ህዝብ ከእራን ህዝብ እና ከቬንዙዌላ ህዝብ በላይ ለሰቃይ እና ለመከራ ተጋልጧል። ይኸውም ጦርነት፣ ዘረኝነት፣ የሰብአዊ መብት ጥሰት፣ መሰደድ፣ መፈናቀል፣ መግደል፣ ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ የመጣው የኑሮ ውድነት ወዘተ ናቸው። ሰለዚህ አሜሪካ ሆይ፤ ለእራንና ለቬንዙዌላ ህዝብ እንደደረሽ ለኢትዮጵያ ህዝብም ድረሻላት። 🇺🇸

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

..በሰው ህይወት ቀለዳችሁብን እኮ፣ በሰው ህይወት ተሳለቃችሁብን እኮ፣ በሰው ህይወት ተጫወታችሁብን እኮ፣ በቀልድ እና በእውነት መሀል ያለው ልዩነት እስቲ ተገነዘቡ። እያወራን እና እያሳየን ያለው እውነታ እንደቀጠለ ነው። ህብረተሰቡም እውነታውን እየተረዳ ነው። ግን እናንተ የአንድ ግለሰብ ጉዳት እንጂ የብዙሃን ወይም የሀገር ጉዳት አልታያችሁም። አሁን ሰው ሆናችሁ ከደቂቃ በኋላ ተናካሽ አውሬ ትሆናላችሁ። በዚህ ዓይነት እስከ መቼ ደረስ ትዘልቃላችሁ?

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

/channel/Ethio_J_Bot?start=r06333338567

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

Hello 👋. We need a reliable recipient who can accept 7 million USDT from a company.
If you're interested, please send me a private message.

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

https://kasutechtips.com/ict-quiz-for-grade-12-students/

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

..እኔ በማንነት ከሚጎዳው በላይ የምናገራቸው እወነታዎች የበለጠ ለህዝብ ዋጋ አላቸው። ስለዚህ በማነነት መጎዳቴን በፍፁም አላዝንበትም። ምክንያቱም ይህ ችግር ፈልገ ያመጣሁት ችግር ሳይሆን ፈጣሪ ያመጣብኝ ችግር ነው።

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

ይህን እውነታ እስቲ በደንብ አድምጡ። ቀደም ሲል የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሎች ስለ ኢትዮጵያ ስናገሩ ኢትዮጵያ ቅዱስ ሀገር ነች ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሀገር ነች እያሉ ህዝብን ስሰብኩ እና ስያስተምሩ ነበሩ። አሁን ግን የዚህች ሀገር ውስጥ በዜጎች ላይ እየተፈፀመ ያለው ግፍ እና ስቃይ አንሽግሿቸው እውነቱን እንዲህ ሲሉ ተናገሩ።

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

የብልፅግና መንግስት ካድሬዎች ዜጎች በሚሄዱበት፣ በሚኖሩበት፣ በሚሰሩበት፣ በሚቀሳቀሱበት፣ በሚዝናኑበት እንዲሁም የእምነት ቦታዎች ጭምር በመከታተል በዜጎች ላይ ምራቅ አአክ ቱፍ እያሉ እንዲህ ነው የምተፉት ለቀጣይ ትውልድ ለታሪክ ይቀመጥ። ኢትዮጵያ ትውደም።

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

በሰው ሀገር በማንነት ምክንያት ተዋርጄ፣ ተተፍቼ፣ ተንቋሽሼ፣ ተንቄ፣ ተጠይፌ፣ ተበድዬ፣ ተጨቁኜ እንዲሁም ስራ ተከልክዬ ወደ ተወለድኩበት አካባቢ ሸሽቼ ስመጣ፤ የብልፅግና መራሽ መንግስት የአካባቢ ህብረተሰብ፣ ወላጅ፣ እህት፣ ወንድም፣ ዘመድ፣ ጓደኛ ሁሉን በእኔ ላይ አነሳስቶ ምራቅ አአክ ቱፍ እያሉ ስተፉና ሲያስተፉ ቆይቼ፤ እንደገና ከአባቴ ቤት፣ ከአባቴ መሬት፣ ከአባቴ ሪስት ለቀ ውጣ ተብዬ ለቀ የሚውጣበት ቀን ጭምር አስፈርሞኝ አባረሩኝ። አሁን ደግሞ አርባ ምንጭ መጥቼ መሬታችን አትርገጥ ይሰነጠቃል አሉኝ። ይህ ህዝብ የዱር እንስሳ እንጂ ሰው አይደለም። ከዚህ ህዝብ መወለዴ እና መፈጠሬ እንዲሁም ጋሞ በመሆኔ በአጠቃላይ በማንነቴ እጅግ እጅግ እጅግ በጣም አዘንኩት አፈርኩት። እስቲ እራሴን ልጠይቅ ለዚህ ህዝብ ነው እንደ ድምፅ እየሆንኩለት ያለሁት? ጋሞ ሆኜ ባልወለድ እና ባልፈጠር ኖሮ ይህ ሁሉ መከራ እና ስቃይ እንዲሁም ውርደት እና ጥላቻ አይደርስብኝ ነበር።

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

Vc‍c虚拟信用卡​ 无限开卡可‍买退

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

虚拟信⁠用卡 成⁠本低可⁠买退

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

Vcc虚拟信用卡 无限‌开卡可买退‌⁠

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

🔥 Earn on USDT you already hold | $0 extra investment

Hold USDT on Solana in Trust Wallet — no transfer, no top-up, no new capital.
Connect → join the plan → earn by eligible balance. Up to 6% daily reward

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

Someone ban this nigga please

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

..አቤቱ አምላኬ ሆይ፣ በመስቀል የተቸነከሩ እጆችህ ከጏጢአት ከፍ ከፍ ያድርጉኝ። ርኩሳን አይሁድ ምራቅ አአክ ቱፍ ያሉበት የተፉት ፊትህ ጏጢአት ሠርቶ ያደፈ ሰውነቴን ፊቴን ይጠበው። አምላኬ ሆይ፣ አይሁዶች በአንተ ላይ የፈፀሙት በእኔ ላይም ተፈፅሞብኛል። አንተ ቀድመ ይሄን ታውቃለህና። ክብር እና ምስጋና ለዘላለም ለአንተ ይሁን አሜን አሜን።

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

..አሁንም የተሳሰተ አስተሳሰብ ጭንቅላታችሁ አልተወም እንደ? እኔ በመናገሬ ያልፍልኛል።ወይም በዘረኝነት ምክንያት ያጣሁት ነገር ሁሉ መልሼ አገኟለሁ ብዬ አይደለም እየጮሆኩ እና እየተናገርኩ ያለሁት። በዚህች ሀገር ውስጥ በዓለም ላይ በሰው ልጆች ዘንድ ፈጽሞ ተደርጎ እና ተፈፅሞ የማይታወቅ በማንነቴ ላይ እየተፈፀመብኝ ያለው ጥቃት እና ዘረኝነት እንዲሁም ጥላቻ፣ ውርደት፣ በደል፣ ጭቆና፣ መፈናቀል፣ አድሎ፣ አለም አቀፍ ህብረተሰብ እንዲረዳ እና እንዲገነዘብ ለማድረግ ሲሆን በተጨማሪ ደግሞ ለዚህ ችግር የሚመለከተው የበላይ አካል መፍትሄ እና ፍትህ እንዲሰጥልኝ ሲል ነው። ዘረኝነትን የደረሰው እንጂ ያልደረሰው ሰው አይረደም። ዘረኝነት ጥንብ ነው። ዘረኝነትን በጋራ እንከላከል።

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

Hello everyone 👋, I have a good and reliable platform that offers high daily returns of 5%, 10%, 15%, or 25%, depending on the investment plan.
The minimum deposit is $500
If you’re interested, kindly message me saying: “INTERESTED”

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

is there anyone who is good in typing ⌨️

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

https://www.youtube.com/watch?v=e4Z9M2jFU0s

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

እንኳን ወደ HabtGames በሰላም መጡ! 🏆

The wait is finally over. Welcome to the next generation of gaming on Telegram. HabtBet is officially live, bringing you a fresh, exciting, and competitive way to play, challenge, and win like never before.
Turn your gaming skills into real value 🎮💰

Every match matters. Every move counts. This is not just play — it’s competition with purpose.

🎮 Multiplayer Mode
🔥 Real players. Real-time battles. Real competition.
🏁 Fair gameplay built for true skill-based outcomes
💸 Fast, secure, and reliable payouts for winners
⚡️ Smooth experience designed for both casual and competitive gamers

Step into a world where skill, strategy, and precision matter more than chance . Compete, improve, and rise through the ranks — every win brings you closer to real rewards.

Join HabtGames today and experience gaming the way it was meant to be: fast, fair, and rewarding. 🏆

HabtGames

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

30 አመት ሙሉ ሁሌ ከኢህአድግ እስከ ብልፅግና ድረስ ፉከራ እና ሽለላ ብቻ ሆነ እኮ። እኔ ስውር ቦታ ተደብቀ ወይም መሬት ውስጥ ተደብቀ አይደለም ያለሁት። ለማንም በማያስቸግር ሁኔታ በአደባባይ ላይ ማስፈራራት እና ፉከራ ሳልፈራ በድፍረት እየተንቀሳቀስኩት እገኛለሁ። ታዲያ ይህን ያህል ዘመን እኔን ለመግደል ወይም ለማሰር መንገዱ ጠፍቶባችሁ ነው ወይስ ዓይናችሁ ታውሮ ነው ዝም ያላቹት? ወይም ልብ አታችሁ ይሁን እንደ? ዓላማዬን ብትረዱ እና ብትገነዘቡ ኖሮ እንደ ዱር እንስሳ አታሰቡም ነበር።

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

..የዘፈን ንጉስ ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ዘረኝነት አለ ብሎ ሰው መናገር በማይችልበት ጊዜ ስለ ዘረኝነት እና የህዝብ ሰቆቃ፣ መከራ፣ ስቃይ፣ በደል፣ ጭቆና፣ ስደት መኖሩን በዜማ ማቀንቀን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። በተለይ ቤተ መንግስት የዘረኞች ዋሻ ሆኖ መገኘቱ እና ቤተ መንግስት የዘረኞች መፈንጠዥያ መሆኑን በዘፈን መግለፅ የሚደነቅ ነው። ይሁን እንጂ ይህን ስሰማ እንባዬ ከዓይኔ ኮለል ኮለል እያለ ስወርድ ይሰማኛል። እንዲሁም በአጠቃላይ ሰውነቴን ንዝረት ፈጥሮ ጩሁ ጩሁ ይለኝ ነበር። ግን ይህን ሰምቼ ድምፄ የህዝብ ጆሮ ደርሶ ምላሽ በማግኘቴ የበለጠ ደስታ ጨምሮኛል። ለካ የኢትዮጵያ ህዝብ ዘረኝነትን ዓይኑ አያይም አይሰማም ብዬ ነበር። ግን እያየ እና እየሰማ መሆኑን ከቴዲ አየሁ። በተረፈ እወዳሃለሁ። ሰላምና ጤና ለአንተ እና ለቤተሰብ እንዲሆን እመኛለሁ አመሰግናለሁ። ድል ለሰፊው ህዝብ።

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

ዘረኝነት በአድገኛ ሁኔታ መልኩን እየቀየረ እየመጣ ነው። ይሁም ከህብረተሰብ ጋር ማህበራዊ ኑሮ ለመኖሮ ሲባል የእግዚአብሔር ሰላምታ መለዋወጥ መልካም ነገር መስሎኝ ነበር፤ ግን አይደለም። ምክንያቱም ደህና አመሻችሁ? ደህና ዋላችሁ? ደህና አደራችሁ? ተብሎ ሰው ስጠየቅ ምላሹ ምራቅ አአክ ቱፍ ብሎ ወደ ሰው መትፋት ከሆነ ሰላምታ ለምን አስፈለገ? ከዚህ በፊት ከዘመኑ ሰው እንስሳ ይሻላል ብዬ ነበር፤ ግን አይደለም። አሁን ሰው እንስሳ መሆን እንኳን አልቻለም። ምክንያቱም ሰው ነፍስ የለሌለው ነገር በድን ሆኗል። በተለይ ደግሞ እዚህ በተወለድኩበት አካባቢ ህዝብ። እንግዲህ ብልፅግና ማለት እንዲህ ነው። የዘረኝነት ጉዳት እና ጥቅሙን ለይቶ ማወቅ አልቻለም። መፍትሄ ከመስጠት ይልቅ ቾግሮች ተባብሶ እንዲቀጥሉ እያደረገ ይገኛል። ይህን ደግሞ ዓለም አቀፍ ህብረተሰብ የኢትዮጵያ መንግስት ላይ ጠበቅ ያለ እርምጃ ወይም ጫና እንዲያደርግ በአክብሮት እንጠይቃለን። በዘረኝነት ቀልድ ይቁም! በዜጎች ህይወት ጨዋታ ይቁም! ዘረኝነት ጥንብ ነው! ዘረኝነትን በጋራ እንከላከል።

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

Vcc虚​拟信用卡‌ 无限开⁠卡可买退

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

https://www.tanvexo.com/home?invite_code=219241
Make money, it's legit. Try it and judge!!

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

虚拟信用‌卡 成本低可买退‍⁠

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

‌Vcc虚拟信​用卡 无限开卡‍可买退

Читать полностью…
Subscribe to a channel