python_amharic | Unsorted

Telegram-канал python_amharic - Python ኢትዮጵያ

1208

Python for ኢትዮጵያውያን. you can ask any python related questions. Python Resources: https://t.me/+S7nBs_X_1DLOwuUe Group Rules : https://telegra.ph/Group-Rules-11-06 part of @etdevs

Subscribe to a channel

Python ኢትዮጵያ

Need reach, leads, or community growth?
Choose the right Telegram promotion service for your goals.

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

Smart Telegram promotion powered by scale and automation.
More reach, more activity, more visibility for your offer.

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

Ever wondered about what's beyond the blue sky? Then look no more, as we will be exploring the hidden cosmic mysteries! ✨🌟
/channel/CosmicWonders780

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

Binance Ramadan Sharia Earn 2026: Subscribe to Share 15 BNB for a Limited Time | Sign up as a Binance user to get 100 USD worth of trading fee rebates now!

https://www.binance.info/en/support/announcement/detail/fb804fb4325a424e98925fa535c1517f?utm_source=new_share&ref=CPA_00EOLDF4MP&utm_medium=app_share_link

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

ዛሬ የተናገርከው ነገ ልትዋሽ ትችላለህ። ግን ህዝብ እንደዚህ አንድ ቀን ተነስቶ አንቅሮ ይተፋል። ይህን የአባታችን እውነታ እሰቲ አደምጡ።

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

አሁን ደግሞ ይህ ተቋም ፖሊስ ጣቢያ መታሰረን የሚያረጋግጥ የሰው ማስረጃ አምጣ አለኝ። እሺ ብዬ የሰው ማስረጃ አምጥቼ አቀርቤ አስመሰከርኩት። እንደገና ከዚህ በኋላ ጉዳዩን አጣርተናል ነገር ግን እኛ ጉዳዩን ወደ ሚዲያ ላይ ካወጣን በኋላ ድርጅቱ አንተን ከስራ ላይ ሊያባርር ስለምችል አሁን ምን ይሻላል ብሎ ጠየቁኝ።

እኔም ከስራዬ ላይ አሁኑን ያባርሩኝ እናንተ ግን ለጉዳዬ ብቻ መፍትሄ ስጡኝ አልኳቸው። ነገር ግን ህዝብን በታማኝነት ለማገለገል ቆሚያለሁ የሚል አንድ ተቋም ጉዳዬን አደብስብሶ እንዲቀር አደርጎኛል። አዛኝ መስሎ ቅቤ አንጓች ማለት እንዲህ ነው። ይህ ደግሞ የማዓዛ ማንጎ ጁስ አምራች የሆነው የወያኔ ስብስብ ፔትራም ካምፖን በማንነት ምክንያት ከስራዬ ላይ ሲያባርረኝ የአገልግሎት ክፍያ እና የስራ መፈለጊያ እንኳን አልሰጠኝም።

እንደዚሁም ደግሞ ሰላም የህፃናት መንደር ድርጅት በማንነት ምክንያት ከስራዬ ላይ ሲያባርረኝ የአገልግሎት ክፍያ እና የስራ መፈለጊያ መስጠት ቀርቶ የሰራሁበት ደሞወዜን በስርዓቱ አልሰጠኝም። ይሁን እንጂ ይህ ዘረኛ ስበስብ የሆነው ሰላም የህፃናት መንደር ድርጅት የፈፀመብኝ ግፍ እና በደል በሌላ አርእስት ይዤ እመለሳለሁ።

እንግዲህ እነዚህ እና እነዚህን የመሳሰሉ ተቋማት ናቸው በዚህች ሀገር ውስጥ ዘረኝነት እንዲስፋፋ ምክንያት የሆኑት። ደግሞ ይህ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ቀን ቀን ከመንግስት ገለልተኛ ሆኖ ማታ ማታ ደግሞ ከመንግስት ጋር ነው የሚሰራው። ምክንያቱም ዛሬ በአደባባይ ላይ ስለ ሀገር የሚያቀንቅኑ ግለሰቦች በወቅቱ ፍትህ ስንጠይቅ የምን ፍትህ ነው ብሎ ፍትህ የነፈጉ ሰዎች ናነው።

እነሱ ግን ቀን ቀን ስለ ሀገር ማቀንቀን፣ ማታ ማታ ደግሞ ስለ ዘረኝነት መስበክ ነው የሚያውቁት። ምክንያቱም እነሱ ዜጎችን በካድሬ አያሳደዱ በስራ ቦታ ሆነ በምቀሳቀስበት ቦታ አንዲሁም በምትኖርበት አካባቢ በአሽሙር መስደብ፣ ምራቅ አአክ ቱፍ እያሉ በሰው ላይ መትፋት እውቀት ይመስላቿል።

ምክንያቱም ሁሉም ችግሮችን ከማባባስ ውጭ መፍትሄ የሚሰጥ የፍትህ አካል የለም። በዚህች አለም ውስጥ በሀዘን እና በደስታ ከምኖሩ ዜጎች መሐል አንዱ ነኝ። ነገር ግን የግለሰብ ችግር ለዓለም ችግር ነው። የዓለም ችግር ለግለሰብ ችግር ነው። ሆኖም ግን በዚህች ሀገር ውስጥ በእኔ ላይ የተፈፀመብኝ እና የደረሰብኝ ዘረኝነት እና የማንነት ጥቃት በዚህች አለም ውስጥ በማንንም ላይ አልተፈፀመም።

ምክንያቱም በማንነቴ ሀገር፣ ስራ፣ ቤተሰብ፣ ልጅ፣ እናት፣ አባት፣ እህት፣ ወንድም፣ ዘመድ፣ ጓደኛ፣ ጎረቤት ሁሉን አጥቻለሁ። እንዲሁም ይህ ሁሉ ግፍ እና መከራ የምፈፅምብኝ ችግራችን በአደባባይ ላይ ለምን ትናገራለ በማለት ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ችግር ቢኖርም ባይኖርም እንዳትናገር ለማድረግ ነው።

በተረፈ አሁን እያወራን ያለነው የሩዋንዳ፣ የሶሪያ፣ የሊቢያ ሀገር ታሪክ ሳይሆን የዚህች ሀገር የኢትዮጵያ ታሪክ ነው። ደግሞ ይህን እውነታ ስገልፅላችሁ እውነት ሳይመስላችሁ ልትሳለቁ ትችላላችሁ። ምክንያቱም ሰውን በአደባባይ ላይ ዝቅዝቆ ሰቅሎ ስገደሉ፤ አንድ ቤተሰብ ሙሉ ቤት ውስጥ በእሳት ሲያቃጥሉ፤ ምላስ እና ብልት ስቆርጡ፤ እርጉዝ ሴት ሆዷን በብላ ስተለተሉ፤ በጅምላ ገድሎ በጅምላ ስቀብሩ።

እንደዚሁም ችግሮች ወዴት አቅጣጫ እንደሚሄዱ ሳይረዱ በመንገድ ላይ እና በትራንስፖርት ላይ ሰው ሲሄድ እንደ ከበት እየተነዱ መተው በስው ላይ ምራቅ አአክ ቱፍ ብሎ መትፋት። እንዲሁም የሆነው እና ያልሆነው ወሬ አቀባጥሮ በሰው አጠገብ ቀርቦ ሰው እንዲሰማ ብሎ በስልክ ሌላ ሰው እንደምናገር አስመስሎ መስደብ፣ መዛት፣ ማስፈራራት።

ብልፅግና ስትናገር ዎፎፈ ነገር ነው፣ አንድ ሰው ለመጉዳት ብሎ መብራት እና ውጏ ማጥፋት። በመኖሪያ ቤት አካባቢ ስውጣ እና ስገባ መንገድ ላይ ቆሞ ገመድ እና ስለት ወይም ቆንጮራ ይዞ ጠብቆ ዛቻ እና ማስፈራራት ማድረግ። የመንግስት ሆነ የግል ድርጅት መስሪያ ቤት ውስጥ መኪና እያሽከረከሩት ለስራ ጉዳይ ወደ ከተማ ስንወጣ አብሮ የነበረው የስራ ባልደረባ የሆነ ሰው ምንድ ነው የምሸተው መኪናው ውስጥ በማለት ጉዳዩን ጨርሰን እስክንመለስ ድረስ ምራቅ አአክ ቱፍ እያለ መትፋት።

በመንገድ ላይ ሲሄድ እና ከመኖሪያ ቤት ስወጣ እና ስገባ ቆሞ ጠብቆ ዓይን ስውር እና አካል ጎዶሎ የሆነ ሰው ከፍት እና ከኋላ እንዲከተል ማድረግ። መኖሪያ ቤት ድረስ መተው ቤታችሁ ይሸታል ይገማል ብሎ አፍንጫ ይዞ እየተጠየፉ ማውጣት። በመንገድ ላይ ስትሄድ አንተን አይቶ ይሸታል ይገማል እያሉ አፍንጫ ይዞ እየተጠየፉ ማለፍ። ቤት ውስጥ እና መኖሪያ ግቢ ውስጥ መቅረጫ ካሜራ በስውር አስቀምጦ ስትፅፍ እና ስትናገር እንዲሁም ቤት ውስጥ ማንኛውም ዓይነት እንቅስቃሴ ስታደርግ ወሬ እየለቀሙ ማስተላለፍ እና መከታተል።

እንዲሁም ከቤት ውስጥ ወጥቼ ሲሄድ መንገድ ላይ ቆሞ ለሚጠብቁኝ አሳዳጆች መረጃ ማስተላለፍ። መኖሪያ ቤት ደጅ ላይ ቆሻሻ እያመጡ መከመር። በመኖሪያ ቤት ደጅ ሲያልፉ ምራቅ አአክ ቱፍ ብሎ መትፋት፤ የምኖርበት ቤት ድረስ አቅመ ደካማ ሰው ወይም የኔ ብጤ የሆነ ሰው መላክ። በመኖሪያ ቤት ደጅ ላይ በሽተኛ ወይም የታመመ ሰው አምጥቶ አስተኝቶ መለመን። በመኖሪያ ቤት ደጅ ላይ እና በሚሄድበት መንገድ ላይ አህያ እያመጡ ማሰር። እንዲሁም የብልፅግና መንግስት ለውጥ የሚለው ይሄ ነው።

ይህ ችግር እያንዳንዱ ቤት ነገ በማንነት ምክንያት በር እንደሚያንኳኳ እርግጠኛ ነኝ። አሁንም እያኳኳ እንደሆነ እየተመለከተን ነው ያለነው። ከዚህ በፍት ኢትዮጵያ የቅዱስ ሀገር ነች፤ ኢትዮጽያ የእግዚአብሔር ሀገር ነች፤ ሲሉ የነበሩ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሎች ዛሬ በዜጎች ላይ የሚደርሰው ግፍ እና መከራ አንገሸግሿቸው ስለ ኢትዮጵያ ግፍ እና ስቃይ በአደባባይ ላይ እየተናገሩ ይገኛሉ። ምክንያቱም ብልፅግና በዜጎች ሞት መከራ ስቃይ የሚደሰት እና የሚያጨብጭብ ቆሻሻ ድርጅት ነው።

እንደዚሁም እኛ ብቻ እንኑር እንጂ ሌላው ግን አይኑር የሚሉ ስግብግብ የሆኑ የቀን ጅቦች በውስጣቸው ክፉ መንፈስ ስላላቸው በሰው ልጅ ላይ የማይፈፁሙት ነገር የለም። ስለዚህ እነዚህ በአስተሳሰብ እና በአመለካከት ሰው ያልሆኑት ግን ሰው ሆኖ ሰው ያልሆኑት እንስሳዎች ከምድረ ገፅ እስክሚወገዱ ድረስ ትግላችን ይቀጥላል። ይህን ሲናደርግ መሞት፣ መታሰር፣ ስራ ማጣት እንደሚኖር ቢናውቅም ለነፃነታችን እና ለመብታችን ሲንል ግን ማንኛውም ዓይነት መስዋዕትነት መክፈል አለብን።

በመጨረሻም ስለ ሰው ልጅ ባህሪይ አንድ ልበል። መጀመሪያ የሰው ልጅ አመጣጡዝ ከእንስሳ ስለሆነ ሰው የእንስሳ ባህሪይ ሲያሳይ እንስሳ ይባላል። ሰው የሰው ብህሪይ ሲያሳይ ሰው ይባላል። ሰው ደግሞ ከእንስሳ የሚለየው በአስተሳስቡ እና በአመለካከቱ ነው። ሰው አስተሳስብ ከሌለ ያው እንስሳ ማለት ነው። በዚህ ዘመን በሰው ልጅ ላይ ከሚያጋጥሙ ችግሮች ውስጥ አብዛኛው ሰው የእንስሳነት ባህሪይ ተላብሶ መገኘት ነው። በ19ኛው ክፍለ ዘመን ላይ ያልታየ፤ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ላይ እየታየ ይገኛል።

ደግሞ በዚህ ችግር ምክንያት ከአለም ሀገራት ውስጥ የ3 ሺህ ዘመን ስልጣኔ አላት የምትባል ሀገር ኢትዮጵያ ቀዳም ናት። ደግሞ ይሄን እውነታ አምናቹ ተቀበሉ። ከሀገር በፍት ሰው ይቅደም። ኢትዮጵያ ትውደም። ወይም በማንነት ላይ የሚፈፀም ጥቃት፣ ዘረኝነት፣ ጎሳኝነት፣ ስግብግብነት፣ ይብቃ! ይቁም! ሌላው እየበላ ሌላው ሳይበላ ማደር፣ ሌላው እየሞተ ሌላው እየኖር መቀጠል አይቻልም ድል ለሰፊው ህዝብ #ሼር ይደረግ።💪

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

እኔ ኢትዮጵያዊያንን አላምንም!......(በዓሉ ግርማ) ይነበብ።…....................….....እኔ ኢትዮጵያዊያንን አላምንም ከራሴ ጀምሮ። በጭንብል ተሸፍነን የምንኖር ህዝባችን ነን። ለሰው የምናሳየው ገፅታና እውነተኛው ባህሪያችንም የተለያዩ ናቸው። እንደ ተረታችን፤ ስነ ፁሁፋችንና ንግግራችን ባህሪያችንም ሰምና ወርቅ ነው....በዚህ ላይ ደግሞ ክፉውን እና በጎውን ነገር አንዱን ከሌላ ለይተን የምናይበት መለኪያ የለንም፤ የማንኛውም ነገር መሠረታዊ መለኪያችን የግል ጥቅማችን ነው። ለዚህ ነው ተንኮል የሚበዛው፣ መተማመን የሌለው፤ የወዳጅነት ወይም የጓደኝነት ትርጉሙ የማይታወቀው፤ ሀሜት አሉባልታና እርስ በእርስ መብላላት የሚበዛው። ኢትዮጵያዊን ስንባል የምናውቀው መርህ አንድ ብቻ ነው። የግል ጥቅም፣ ከራስ በላይ ንፋስ፣ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል፣ ሰውን ማመን ቀብሮ፣ ይሉታል ከነተረቱ የሚያሳዝን ነው። ለግል ጥቅማችን የሚበጅ ከሆነ እንዋሻለን። ስንዋሽ ህሊናችን ቅንጣት ታህል አይቆረቀረንም። እንዴት አደርጎ ለግል ጥቅም የተገዛ ህሊና ሊቆረቀረው ይችላል? ለተንኮል አንመልስም የምንሸርበው ተንኮል ጓደኛን፣ ወዳጅን፣ የሥጋ ዘመድን አይለይም ቅናት ባህላችን ነው። ምግባር የምባለውን ነገር በአፍ ከልሆነ በቀር በተግባር አናውቀውም። በአጠቃላይ ክፉውንና በጎውን ለይቶ የሚያይ ህሊና የለንም። ያስተማረንም የለም። የተማርነው ነገር ቢኖር በአደባባይ ሰው መስሎ መታየትን ነው። ሰው መሳይ በሸንጎ ይሉ የለም? በአደባባይ ሁሉም ጨዋ፣ ልበ ሙሉ፣ ጀግና፣ አትንኩኝ ባይ፤ ኩሩና ቅን፣ በጎ አሳቢና ታማኝ፤ አሰተዋይና ትሁት ነው። በአደባባይ የምናጠልቀው ጭንብል ይህ ነው። በግል ኑሮአችን ግን ከስብቅ፣ ከምቀኝነት፣ ከተንኮል፣ ከቅናት፣ ለውሸት፣ ከአሉባልታና ከሀሜት፤ ለግል ጥቅም ለመልከስከስና ለመልፈስፈስ ከፍርሃትና ከአድር ባይነት ርቀን አንገኝም። መለያ ባህሪያችን ግብዝነት ነው። የግብዝነት ጭንብል አጠልቀን ነው የምንኖረው። ያለ ጭንብል እናስቀይማለን ወይም እናምራለን አይታወቅም። ያለ ጭንብል ታይተን አናውቅማ።.….......በዓሉ ግርማ የቀይ ኮኮብ ጥሪ፤ ገፅ 234

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

Java OOP in Amharic Tutorial
🧶🧶🧶🧶😳😘☺️☺️🧶🧶😁😁🧶🧶
https://youtu.be/NctOvyMz0Y8

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

“Getting scammed in crypto is like having an accident on a bad road. It doesn’t mean all roads are bad, it means you should drive carefully next time.

This is where am currently earning secured, I joined their group, I observed how it works, checked if there's any issues when withdrawaling, also listened to others reviews and feedback about the platform.

Best solution: join the group first, ask the admin how it works, Also some members if the platform is secured or registered, also ask them if there's any withdrawal fees.

🔗 Telegram Group Link: @ottowealthpartners

Hi guys 👋
I’d like to share an opportunity that might be helpful to some of you.
For anyone who wants to earn from crypto in a safe and simple way, with the fear of falling into scam, I’ve been using a method since for a long time that has been very reliable for me, which am going to tell you and explain to you how it works and how to get started.
Am not requesting any money from anyone, am just sharing this information to help others as I was helped.
So if you are interested and want to know more, send me this message "AM INTERESTED" and I’ll break it down for you.

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

Purchase USDT

Very secure funds; the account can be used for at least 5 days.
Very secure funds; the account can be used for at least 5 days.

No complaints
No complaints

1 USDT = 107-110 Indian Rupees

1 USDT = 107-110 Indian Rupees

1 USDT = 107-110 Indian Rupees

1 USDT = 107-110 Indian Rupees

Need an experienced partner

The price is extremely favorable. Payments will be made in Indian Rupees to your account via UPI and IMPS from a third-party account.

Transactions require USDT payment in advance. Please do not request that P2P transactions not accept prepayment or conduct any transactions. No tricks, no scams.

So if you can't make an advance payment, don't waste your time.

We look forward to long-term cooperation. We need many mutually beneficial long-term partners. We look forward to working with you to achieve mutual prosperity.

📱Telegram:@AcePay222

📱Telegram:@AcePay666

BOSS:@AcePay000

Job Showcase Channel:t.me/Acepay99

Telegram promotion for brands, offers, and online services.
Get real traffic through large-scale chat promotion built for reach and visibility.

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

Join us guys ☺️🙏✨💫

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

🔥 Hiring: Python Developer — Remote Contract
AI • Web Scraping • Telegram Bot • FastAPI
Real startup. Real project. Serious applicants only.

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

..እኔን ለመጉዳት ስትፈልጉ ህዝብን እንደምትጎዱ ጠንቅቄ አውቃለሁ። ግን ለህዝብ እና ለእራስ የሥልጣን ማቆያ ብለህ እንጂ ለእኔ ብለህ ከሆነ የጡረተኛ ደሞወዝ መቶ አመት ድረስ አትጨምር። ምክንያቱም እኔ በዚህ የምጎዳ ከሆነ። ከዚህ በፍት መንግስት ሠራተኛ እና ጡረተኛ የደሞወዝ ጭማሪ ስደረግ ልዩነት ሳይኖር አንድ ዓይነት ነበር ጭማሪ የሚደርገው አሁን ደግሞ ብልፅግና ምን ታይቶት ነው ልዩነት ያመጣው? አሁንም ግልፅ መናገር የምንፈልገው ነገር ቢኖር ጭማሪ ስደረግ ብቻ ሳይሆን ልዩነት ያለው በአከፋፈል ላይ ከፍተኛ ልዩነት አለው። የመንግስት ደሞወዝተኛ ሆኖ የመንግስት ሠራተኛ እና ጡረተኛ የደሞወዝ ጭማሪ ስድረግ ፈፅሞ ልዩነት መኖር የለበት። ዛሬ በዚህ በኑሮ ውድነት ሁለት ሺህ ብር እየተከፈለ ቤተሰብን የሚያስተዳድር ጡረተኛም አለ። ይህን መገንዘብ ያስፈልጋል፤ ጡረተኛ ማለት የመንግስት አካል ነው። ግን ዝቅተኛ ክፍያ ይከፈሏል። በአንድ ሀገር ውስጥ ለአንዱ ከፍተኛ የደሞወዝ ጭማሪ ተደርጎ ለአንዱ ዝቅተኛ የደሞወዝ ጭማሪ ማድረግ አግባብነት የለውም። የኑሮ ውድነቱ ሁሉን የመንግስት ሠራተኛ እና ጡረተኛን ይመለከቷል። ስለዚህ ህዝቤ ሆይ ያልተረዳ ነገር አለ፤ ብልፅግና ማለት እንዲህ ነው አንድ ሰው ለመጉዳት ስፈልግ ጠቅላላ ህዝብን በጭፍን ዓይን የምጎዳ ቆሻሻ ድርጅት ነው።

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

..ሰራችሁ እና ድርጊታችሁን እንዲሀም የምታሳዩት እና የምታስወሩትን ነገር ሁሉ ሳልደብቅ በድፍረት ሲናገር እና ሲያሳይ ቆይቻለሁ። ይሁን እንጂ ነገሮች ከማባባስ ውጭ እስካሁን ድረስ መፍትሄ ልገኝ አልቻለም። እንዲሁም ወሬ እና ቀደዳ እንደዚሁም ማስፈራራት እንደቀጠለ ነው። ስለዚህ ይህን የእንስሳነት ባህሪይ ካላስወገዳቹ በስተቀር ወይም ሰው እስከሚትሆኑ ድረስ የእናንተ ድርጊት መናገረ እና ማሳየተን አላቆምም። ምክነያቱም ለችግሮች መፍትሄ ቢያጣም በኔ ላይ የደረሰው የማንነት ጥቃት እና ዘረኝነት በሌሎች ዘንድ እንዲደርስ ለማድረግ ድምጼን ደጋግመ ማሰማት አለብኝ። ዘረኝነት በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ከዓለምም መጥፋት አለበት።

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

👉ትውልድ እራሱን፣ ቤተሰቡን፣ ልጆቹን፣ ወላጅ ቤተሰበቹን፣ ዘመዱን፣ ጓደኛውን በዚህ ዘመን ከማንነት ጥቃት ለመከላከል እና ለመጠበቅ ሲል ከዚህ በታች በፁሁፍ የተጠቀሰው ችግር እውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ታሪክ ስለሆነ ማንኛውም ሰው ይህን ፁሁፍ ሳይሰለች አንብቦ መረዳት እና ማወቅ አለበት።

ስለዚህ በእኔ ላይ የደረሰው የማንነት ጥቃት እና ዘረኝነት በሌሎች ዘንድ እንዳይደርስ ማድረግ ግደታዬ ነው። ይኸውም ይህ ለ33 አመታት ውስጥ በዘረኝነት ጋር ግብግብ የሆነ ታሪክ ሲሆን ነግ በኔ ነውና ሰው ደግሞ በዚህ በማንነት ዘመን እራሱን ለመጠበቅ ሲባል ይህን ፁሁፍ ሳያነብ የማይታለፍ ጉዳይ ነው።

ይሁም በዚህች ሀገር ውስጥ በዜጎች ላይ የተፈፀመ እና እየተፈፀመ ያለው ሰሚ ያጣ ዘረኝነት ሲሆን እሱንም በሁለት ክፍል እንመድባለን። አንዱ እቤት ውስጥ በበር የምገባ ዘረኝነት ሲሆን ሌላው ደግሞ እቤት ውስጥ ጣራ ቀዶ በአናት የምገባ ዘረኝነት ነው። ይህ ዘረኝነት ሀገር እና ህዝብን በሃይማኖት ለመለያየት እና ሰውን ደግሞ በዘር በብሔር ለመከፋፈል ሲሉ የምጠቀሙበት ነው።

ይሁን እንጂ ይህ ጣራ ቀዶ በአናት የምገባው ዘረኝነት በገዛ ሀገር ውስጥ ስትኖር እንደ ሁለተኛ ዜጋ ተሳቅቀ እንዲትኖር ማድረግ። እንዲሁም ለመኖር የዜግነት ማረጋገጫና የቀበሌ መታወቂያ እንዳይሰጥ ማድረግ።ስትኖር ደግሞ እንደ ማንኛውም ዜጋ ስራ መስራት ሆነ ስራ የመቀጠር ዕድል እጅግ በጣም ጠባብ እንዲሆን ማድረግ።

እንዲሁም በምትሰራበት ስራ ላይ የስራ ጫና በደል ጭቆና ባርነት እና የመረቀዜ ቁስል ውስጥ እንጨት እየቀረቀሩ ስራውን ተማርረ ጥለ እንዲትሄድ ማድረግ። ያለ ምንም ምክንያት ከስራ ላይ እንዲትባረር ማድረግ።እንዲሁም በምትሄድበት በምትቀሳቀስበት በምትዝናናበት እና የእምነት ቦታዎችን ጭምር ዜጎችን እየተከተሉ ወይም ቀድሞ ቦታው ላይ በመገኘት አንዲሁም በመንገድ ዳር ላይ እንደ ቆሻሻ መጥያ ጋንዳ ቆሞ ጠብቆ መስደብ፣ ማንቋሸሽ፣

አፍንጫ ይዞ ይሸታል ይገማል ብሎ መጠየፍ፣ አፍንጫ ይዞ ንፍጥ ማናፈጥ፣ አፍንጫ ይዞ ደጋግሞ ማስነጠስ፣ ሳል ደጋግሞ መሳል፣ በትራንስፖርት ላይ ሆኖ እየሄዱ እያሉ መኪና ውስጥ አአክ ቱፍ ብሎ ምራቅ መትፋት፣ እንዲሁም በመንገድ ላይ ስትሄድ ወይም ስትንቀሳቀስ በአጠገብ ካድሬዎች በመኪና እያለፉ መኪና መስኮት ከፍተው ሰው ላይ ምራቅ አአክ ቱፍ ብሎ መትፋት። ከተማው ውስጥ በመንገድ ላይ በእግር ስትንቀሳቀስ ፎቅ ላይ ሆኖ አናት ላይ ምራቅ አአክ ቱፍ ብሎ መትፋት።

ሆቴል ገብተ ምግብ አዘዝ ስትበላ ተከትሎ መተው ምግብ እየበላ እያለ ምራቅ አአክ ቱፍ ብሎ መትፋት። እንዲሁም ማስፈራራት እና ዛቻ እንዲፈፀም ማድረግ። እንደዚሁም ሀገራችን ቀደምት የአለም ስልጣኔ መጀመሪያ ነች በምትባል ሀገር እንዲህ አይነት ችግር ስከሰት ማየት እጅግ በጣም ያሳፍራል።ለመሆኑ ስልጣኔ ማለት ሰው ላይ ምራቅ አአክ ቱፍ ብሎ መትፋት እና ሰውን ደግሞ ከነ ነፍሱ አቃጥሎ መግደል ነው እንደ?

ደግሞ ይህ የእኛ ክልል ነው፣ ይህ የእኛ መሬት ነው በማለት ተወልዶ ከኖሩበት መንደር ላይ ውጣ እየተባለ ሰው በየቀኑ እንደ በግ የምታረድበት ሀገር ላይ ነው ያለነው። እናንተ ደግሞ ሀገራችን የአለም የስልጣኔ መጀመሪያ ነች በማለት በንግግር እና በዘፈን ስታሞግሱ ትንሽ እንኳን አታፍሩም እንደ?

ህብረተሰቡ ደግሞ አነዚህ ችግሮችን በመቃወም ድምፁን ሲያሰማ የእናንተ ምላሽ ውሻ ከመጮሆ ውጭ የሚያመጣው ለውጥ የለም በማለት በህዝብ ድምፅ ላይ ስትቀልዱ እና ስታሾፉ እየተመለከተን ነው።

ሌላ ደግሞ ቤተሰብ እና ዘመድ ሆድና ጀርባ ሆኖ ተራርቆ እንዲኖሩ ማድረግ። ቤተሰብ ከዘመድ ጋር በአካል ሆነ በስልክ መገናኘት ከፈለገ ሌላ አካል ጣልቃ ገብቶ እንዲገናኙ ማድረግ። በዚህ መሐል ቤተሰብ ከዘመድ ጋር ከተገናኘ በኋላ ሃሳብ ለሃሳብ የተለዋወጡትን ቃል በቃል ተዘርዝሮ ጉዳዩን ለምከታተል አካል እንዲያውቅ ማድረግ።

ቤተሰብ ወይም ዘመድ ከክፍለ ሀገር ወደ አዲስ አበባ ለስራ ሆነ ሌላ ጉዳይ ብሎ ከመጣ በኋላ እቤት እንግዳ ሆኖ ስመጣ በካድሬ በጥቅም ተደልሎ ተሰብኮ ስለሆነ ካድሬ ያለው ነገር አድርጎ አሽሙር ተናግሮ መሄድ። እንዲሁም ዘመድ ከክፍለ ሀገር ወደ አዲስ አበባ መተው ምራቅ ሰው ላይ ተፍቶ እንዲመለስ ማዶረግ።

በዚህ ዘመን እንኳን ባዳው ቤተሰብ እና ዘመድን በጥቅማጥቅም አታልሎ እና ወደፊት ደግሞ በሰማይ ላይ ላም አለ አይነት የቅዤት ወሬ አወርቶ አስወርቶ በማታለል ተጠቅሞ እንደገና ቤተሰብ እና ዘመድ እንዲሁም በገዛ ልጆች ጭምር ተጠቅሞ በማባባል አንተን ዘመድ እና ልጆች እንዲያዋርዱ እና እንዲያቋሸሹ ማድረግ።

በዚህ ምክንያት ከዘመድ እና ከልጆች እንዲትርቅ እና እንዲትሸሽ ማድረግ። በዚህ ላይ ደግሞ ከዘመድ ባዳ ይሻላል የምባለው አባባል ብቀበልም ነገር ግን ባዳውም ከሰው ባህሪይ ውጭ እንስሳ ሆኖ ሲገኝ ሰው ሆኜ መፈጠረ የጠላሁበት ዘመን ላይ መሆነ በጣም አዘንኩት።

ሌላው ደግሞ በበር የምገባው ዘረኝነት ሲሆን ይህ ዘረኝነት በምትኖርበት ወይም በምትሰራበት አካባቢ ላይ ስትኖር ወይም ስትሰራ ከሰው ጋር ያለው ማንኛውም ዓይነት ግንኝነት እንዳይኖር ወይም እንዲቋረጥ ማድረግ። በሆነ ባልሆነ ነገር አሉባልታ በማውራት ከሰው ጋር ተቀያይመ ወይም በሰው ዘንድ ተጠልተ እንዲትኖር የጥላቻ የማንቋሸሽ የስድብ የአሽሙር ድርጊቶችን በቀጥታ እና በተዘዋዋር መንገድ እንዲፈፀም ማድረግ።

እንዲሁም እቤት ውስጥ ከቤተሰብ ጋር በሰላም እንዳትኖር በባለበት እና በልጆች በኩል ጥላቻ እንዲኖር ከፍተኛ የሆነ ተፅዕኖ ማድረግ እና ቤተሰብ ደግሞ በእነዚህ ችግሮች ምክንያት እንዲበተን ማድረግ ናቸው። ይሁን እንጂ ለዚህ ችግር መፍትሄ ለማገኘት ሲባል ከታች እስከ ላይ ድረስ ያሉ የመንግስት እና የግል ተቋማት ለሆኑ መስሪያ ቤቶች እንዲሁም የመንግስት እና የግል ተቋማት ለሆኑ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን መስሪያ ቤቶች ድረስ ያልተኳኳ በር የለም።

እንዲሁም ለዚህ ችግር መፍትሄ የሚሰጥ የፍትህ አካል በሀገር ውስጥ ቀርቶ በአለም አቀፍ ደረጃም አልተገኘሞ። ይሁም ለተባበሩት መንግስታት ድረጅት እና ለአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን አቤቱታ ካስገባው እነሆ መፍትሄ ሳለገኝ አመታት ተቆጥሯል።

ይሁን እንጂ ከለውጥ በኋላ ችግሮች ከባለፈው ከ27 አመታት አገዛዝ ስርዓት ይልቅ በዚህ በ7 አመታት ለውጥ ውስጥ ችግሮች አጅግ በጣም ጎዝፎ እየባሱ መጡ። ምክንያቱም ከለውጥ በፍት የነበሩት የወያኔ ጉዳይ አስፈፃሚ እና ተላላኪ አመራሮች ቦታ በአዲስ ትውልድ ካልተቀየረ በስተቀር በዚህች ሀገር ውስጥ ዘረኝነት በፍፁም አይጠፋም።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ከዚህ በፍትህ ፔትራም ካምፖን የሚባል አንድ የግል ድርጅት መስሪያ ቤት ውስጥ በምሰራበት ጊዜ አንተ ወያኔን ትቃወማለህ፣ የወያኔ ነቀርሳ ነህ፣ ወያኔ ከዚህ ሀገር ተጠራርጎ መጥፋት አለበት ብላል። እንዲሁም ሠራተኞችን በፋብሪካው ውስጥ ያለ ማንም ፍቃድ ሰብስቤ የፖለቲካ ቅስቀሳ አድርጋል በማለት የድረጅቱ መስሪያ ቤት አስተዳደር ክፍል ጏላፍ የሆነ የወያኔ ካድሬ ፖሊስ ጣቢያ በተቀነባበረ ሴራ እንዲታሰር አድርጎኛል ብዬ ከመንግስት ገለልተኛ የሆነ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ሄጄ አመለከትኩት።

ሲያመልክት ደግሞ በዚህ ተቋም አቤቱታ የመጀመሪያ ጊዜ አይደለም። በጅማ እና በሀዋሳ በምኖርበት ጊዜ በወቅቱ የምፈፅምብኝ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን እንዲጣራልኝ ብዬ ከጅማ እና ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ ድረስ ከአንዴ ሁለቴ ጊዜ በላይ ተመላልሸ መጥቼ ለጉዳዬ መብት ሳላገኝ ቀርቻለሁ።👇👇

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

መንግስት ሠራተኛው፣ ነጋዴው፣ ጡረተኛው፣ በግል ስራ የምተዳደር ሁሉ ይህን መልዕክት አድምጥና ለቀጣይ ምርጫ እራስህን አዘጋጅ። ምክንያቱም ለቀጣይ ምርጫ ለእራስህ የሚሆን መንግስት ለመምረጥ፤ በተለይ ለሀገር ባለውለታ የሆኑ ጡረተኞች ተዘጋጁ። ይህ መንግስት በወሬ እንጂ በተግባር የምጨበጥ መንግስት አይደለም።

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

Just closed the market feeling really good 😊
While I was watching other traders panic and second-guess entries, this EA stayed calm and disciplined — reading price action, volatility, and key levels before executing.
No emotions involved.
No chasing trades.
No overtrading.
What I like most is the risk control. Every trade is managed properly with smart position sizing and clear rules, so it never feels reckless or hope-based.
This isn’t one of those emotional or random systems. It’s a tested EA for traders who care about structure and steady growth over time.
New week, same EA 🔥
If you’re looking for something more controlled and consistent, I honestly recommend checking it out. 📩

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

HELLO 👋. We need a reliable receiver who can receive 7 million Usdt from company
If you are interested kindly massage me privately

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

https://kasutechtips.com/windows-11-problem-solving-guide/

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

Hello Everyone 👋, A lot of people want to profit from crypto, but the fear of scams and fake platforms keeps holding them back. Which I myself was I victim of scam so i understand that fear. But i’ve been earning from a structured system that doesn’t require trading skills or daily stress and it's very secured. I'll share about how the system works, proofs why it's secured.
All you need to do is just message me “AM INTERESTED” and I’ll explain everything clearly.