python_amharic | Unsorted

Telegram-канал python_amharic - Python ኢትዮጵያ

1208

Python for ኢትዮጵያውያን. you can ask any python related questions. Python Resources: https://t.me/+S7nBs_X_1DLOwuUe Group Rules : https://telegra.ph/Group-Rules-11-06 part of @etdevs

Subscribe to a channel

Python ኢትዮጵያ

አሁን ደግሞ ይህ ተቋም ፖሊስ ጣቢያ መታሰረን የሚያረጋግጥ የሰው ማስረጃ አምጣ አለኝ። እሺ ብዬ የሰው ማስረጃ አምጥቼ አቀርቤ አስመሰከርኩት። እንደገና ከዚህ በኋላ ጉዳዩን አጣርተናል ነገር ግን እኛ ጉዳዩን ወደ ሚዲያ ላይ ካወጣን በኋላ ድርጅቱ አንተን ከስራ ላይ ሊያባርር ስለምችል አሁን ምን ይሻላል ብሎ ጠየቁኝ።

እኔም ከስራዬ ላይ አሁኑን ያባርሩኝ እናንተ ግን ለጉዳዬ ብቻ መፍትሄ ስጡኝ አልኳቸው። ነገር ግን ህዝብን በታማኝነት ለማገለገል ቆሚያለሁ የሚል አንድ ተቋም ጉዳዬን አደብስብሶ እንዲቀር አደርጎኛል። አዛኝ መስሎ ቅቤ አንጓች ማለት እንዲህ ነው። ይህ ደግሞ የማዓዛ ማንጎ ጁስ አምራች የሆነው የወያኔ ስብስብ ፔትራም ካምፖን በማንነት ምክንያት ከስራዬ ላይ ሲያባርረኝ የአገልግሎት ክፍያ እና የስራ መፈለጊያ እንኳን አልሰጠኝም።

እንደዚሁም ደግሞ ሰላም የህፃናት መንደር ድርጅት በማንነት ምክንያት ከስራዬ ላይ ሲያባርረኝ የአገልግሎት ክፍያ እና የስራ መፈለጊያ መስጠት ቀርቶ የሰራሁበት ደሞወዜን በስርዓቱ አልሰጠኝም። ይሁን እንጂ ይህ ዘረኛ ስበስብ የሆነው ሰላም የህፃናት መንደር ድርጅት የፈፀመብኝ ግፍ እና በደል በሌላ አርእስት ይዤ እመለሳለሁ።

እንግዲህ እነዚህ እና እነዚህን የመሳሰሉ ተቋማት ናቸው በዚህች ሀገር ውስጥ ዘረኝነት እንዲስፋፋ ምክንያት የሆኑት። ደግሞ ይህ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ቀን ቀን ከመንግስት ገለልተኛ ሆኖ ማታ ማታ ደግሞ ከመንግስት ጋር ነው የሚሰራው። ምክንያቱም ዛሬ በአደባባይ ላይ ስለ ሀገር የሚያቀንቅኑ ግለሰቦች በወቅቱ ፍትህ ስንጠይቅ የምን ፍትህ ነው ብሎ ፍትህ የነፈጉ ሰዎች ናነው።

እነሱ ግን ቀን ቀን ስለ ሀገር ማቀንቀን፣ ማታ ማታ ደግሞ ስለ ዘረኝነት መስበክ ነው የሚያውቁት። ምክንያቱም እነሱ ዜጎችን በካድሬ አያሳደዱ በስራ ቦታ ሆነ በምቀሳቀስበት ቦታ አንዲሁም በምትኖርበት አካባቢ በአሽሙር መስደብ፣ ምራቅ አአክ ቱፍ እያሉ በሰው ላይ መትፋት እውቀት ይመስላቿል።

ምክንያቱም ሁሉም ችግሮችን ከማባባስ ውጭ መፍትሄ የሚሰጥ የፍትህ አካል የለም። በዚህች አለም ውስጥ በሀዘን እና በደስታ ከምኖሩ ዜጎች መሐል አንዱ ነኝ። ነገር ግን የግለሰብ ችግር ለዓለም ችግር ነው። የዓለም ችግር ለግለሰብ ችግር ነው። ሆኖም ግን በዚህች ሀገር ውስጥ በእኔ ላይ የተፈፀመብኝ እና የደረሰብኝ ዘረኝነት እና የማንነት ጥቃት በዚህች አለም ውስጥ በማንንም ላይ አልተፈፀመም።

ምክንያቱም በማንነቴ ሀገር፣ ስራ፣ ቤተሰብ፣ ልጅ፣ እናት፣ አባት፣ እህት፣ ወንድም፣ ዘመድ፣ ጓደኛ፣ ጎረቤት ሁሉን አጥቻለሁ። እንዲሁም ይህ ሁሉ ግፍ እና መከራ የምፈፅምብኝ ችግራችን በአደባባይ ላይ ለምን ትናገራለ በማለት ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ችግር ቢኖርም ባይኖርም እንዳትናገር ለማድረግ ነው።

በተረፈ አሁን እያወራን ያለነው የሩዋንዳ፣ የሶሪያ፣ የሊቢያ ሀገር ታሪክ ሳይሆን የዚህች ሀገር የኢትዮጵያ ታሪክ ነው። ደግሞ ይህን እውነታ ስገልፅላችሁ እውነት ሳይመስላችሁ ልትሳለቁ ትችላላችሁ። ምክንያቱም ሰውን በአደባባይ ላይ ዝቅዝቆ ሰቅሎ ስገደሉ፤ አንድ ቤተሰብ ሙሉ ቤት ውስጥ በእሳት ሲያቃጥሉ፤ ምላስ እና ብልት ስቆርጡ፤ እርጉዝ ሴት ሆዷን በብላ ስተለተሉ፤ በጅምላ ገድሎ በጅምላ ስቀብሩ።

እንደዚሁም ችግሮች ወዴት አቅጣጫ እንደሚሄዱ ሳይረዱ በመንገድ ላይ እና በትራንስፖርት ላይ ሰው ሲሄድ እንደ ከበት እየተነዱ መተው በስው ላይ ምራቅ አአክ ቱፍ ብሎ መትፋት። እንዲሁም የሆነው እና ያልሆነው ወሬ አቀባጥሮ በሰው አጠገብ ቀርቦ ሰው እንዲሰማ ብሎ በስልክ ሌላ ሰው እንደምናገር አስመስሎ መስደብ፣ መዛት፣ ማስፈራራት።

ብልፅግና ስትናገር ዎፎፈ ነገር ነው፣ አንድ ሰው ለመጉዳት ብሎ መብራት እና ውጏ ማጥፋት። በመኖሪያ ቤት አካባቢ ስውጣ እና ስገባ መንገድ ላይ ቆሞ ገመድ እና ስለት ወይም ቆንጮራ ይዞ ጠብቆ ዛቻ እና ማስፈራራት ማድረግ። የመንግስት ሆነ የግል ድርጅት መስሪያ ቤት ውስጥ መኪና እያሽከረከሩት ለስራ ጉዳይ ወደ ከተማ ስንወጣ አብሮ የነበረው የስራ ባልደረባ የሆነ ሰው ምንድ ነው የምሸተው መኪናው ውስጥ በማለት ጉዳዩን ጨርሰን እስክንመለስ ድረስ ምራቅ አአክ ቱፍ እያለ መትፋት።

በመንገድ ላይ ሲሄድ እና ከመኖሪያ ቤት ስወጣ እና ስገባ ቆሞ ጠብቆ ዓይን ስውር እና አካል ጎዶሎ የሆነ ሰው ከፍት እና ከኋላ እንዲከተል ማድረግ። መኖሪያ ቤት ድረስ መተው ቤታችሁ ይሸታል ይገማል ብሎ አፍንጫ ይዞ እየተጠየፉ ማውጣት። በመንገድ ላይ ስትሄድ አንተን አይቶ ይሸታል ይገማል እያሉ አፍንጫ ይዞ እየተጠየፉ ማለፍ። ቤት ውስጥ እና መኖሪያ ግቢ ውስጥ መቅረጫ ካሜራ በስውር አስቀምጦ ስትፅፍ እና ስትናገር እንዲሁም ቤት ውስጥ ማንኛውም ዓይነት እንቅስቃሴ ስታደርግ ወሬ እየለቀሙ ማስተላለፍ እና መከታተል።

እንዲሁም ከቤት ውስጥ ወጥቼ ሲሄድ መንገድ ላይ ቆሞ ለሚጠብቁኝ አሳዳጆች መረጃ ማስተላለፍ። መኖሪያ ቤት ደጅ ላይ ቆሻሻ እያመጡ መከመር። በመኖሪያ ቤት ደጅ ሲያልፉ ምራቅ አአክ ቱፍ ብሎ መትፋት፤ የምኖርበት ቤት ድረስ አቅመ ደካማ ሰው ወይም የኔ ብጤ የሆነ ሰው መላክ። በመኖሪያ ቤት ደጅ ላይ በሽተኛ ወይም የታመመ ሰው አምጥቶ አስተኝቶ መለመን። በመኖሪያ ቤት ደጅ ላይ እና በሚሄድበት መንገድ ላይ አህያ እያመጡ ማሰር። እንዲሁም የብልፅግና መንግስት ለውጥ የሚለው ይሄ ነው።

ይህ ችግር እያንዳንዱ ቤት ነገ በማንነት ምክንያት በር እንደሚያንኳኳ እርግጠኛ ነኝ። አሁንም እያኳኳ እንደሆነ እየተመለከተን ነው ያለነው። ከዚህ በፍት ኢትዮጵያ የቅዱስ ሀገር ነች፤ ኢትዮጽያ የእግዚአብሔር ሀገር ነች፤ ሲሉ የነበሩ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሎች ዛሬ በዜጎች ላይ የሚደርሰው ግፍ እና መከራ አንገሸግሿቸው ስለ ኢትዮጵያ ግፍ እና ስቃይ በአደባባይ ላይ እየተናገሩ ይገኛሉ። ምክንያቱም ብልፅግና በዜጎች ሞት መከራ ስቃይ የሚደሰት እና የሚያጨብጭብ ቆሻሻ ድርጅት ነው።

እንደዚሁም እኛ ብቻ እንኑር እንጂ ሌላው ግን አይኑር የሚሉ ስግብግብ የሆኑ የቀን ጅቦች በውስጣቸው ክፉ መንፈስ ስላላቸው በሰው ልጅ ላይ የማይፈፁሙት ነገር የለም። ስለዚህ እነዚህ በአስተሳሰብ እና በአመለካከት ሰው ያልሆኑት ግን ሰው ሆኖ ሰው ያልሆኑት እንስሳዎች ከምድረ ገፅ እስክሚወገዱ ድረስ ትግላችን ይቀጥላል። ይህን ሲናደርግ መሞት፣ መታሰር፣ ስራ ማጣት እንደሚኖር ቢናውቅም ለነፃነታችን እና ለመብታችን ሲንል ግን ማንኛውም ዓይነት መስዋዕትነት መክፈል አለብን።

በመጨረሻም ስለ ሰው ልጅ ባህሪይ አንድ ልበል። መጀመሪያ የሰው ልጅ አመጣጡዝ ከእንስሳ ስለሆነ ሰው የእንስሳ ባህሪይ ሲያሳይ እንስሳ ይባላል። ሰው የሰው ብህሪይ ሲያሳይ ሰው ይባላል። ሰው ደግሞ ከእንስሳ የሚለየው በአስተሳስቡ እና በአመለካከቱ ነው። ሰው አስተሳስብ ከሌለ ያው እንስሳ ማለት ነው። በዚህ ዘመን በሰው ልጅ ላይ ከሚያጋጥሙ ችግሮች ውስጥ አብዛኛው ሰው የእንስሳነት ባህሪይ ተላብሶ መገኘት ነው። በ19ኛው ክፍለ ዘመን ላይ ያልታየ፤ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ላይ እየታየ ይገኛል።

ደግሞ በዚህ ችግር ምክንያት ከአለም ሀገራት ውስጥ የ3 ሺህ ዘመን ስልጣኔ አላት የምትባል ሀገር ኢትዮጵያ ቀዳም ናት። ደግሞ ይሄን እውነታ አምናቹ ተቀበሉ። ከሀገር በፍት ሰው ይቅደም። ኢትዮጵያ ትውደም። ወይም በማንነት ላይ የሚፈፀም ጥቃት፣ ዘረኝነት፣ ጎሳኝነት፣ ስግብግብነት፣ ይብቃ! ይቁም! ሌላው እየበላ ሌላው ሳይበላ ማደር፣ ሌላው እየሞተ ሌላው እየኖር መቀጠል አይቻልም ድል ለሰፊው ህዝብ #ሼር ይደረግ።💪

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

..ይህን እውነታ አምናቹ ተቀበሉ፧ ሌላው እየበላ ሌላው ሳይበላ ማደር፤ ሌላው እየሞተ ሌላው እየኖረ መቀጠል አይቻልም። ከሀገር በፍት ሰው ይቅደም። ኢትዮጵያ ትውደም ትውደም።

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

https://kasutechtips.com/ict-quiz-for-grade-12-students/

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

..ደካማ የሀገር መሪዎች፤ ጥያቄዎችን መመለስ ሲያቅታቸው፣ አጀንዳዎችን መመለስ ሲያቅታቸው፣ ሌላ አጀንዳ ያዘጋጁላል። በትልልቅ ቁም ነገሮች መሀል ገለባ ሀሳብ እያነሱ ጥያቄውን ያንኳሱሱታል።

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

..ከኢህአድግ እስከ ብልፅግና ድረስ እየተፈራረቃችሁ። ለማስፈራራት ከአካል ጉዳተኛ ውስጥ እጅ ቆራጣውን፣ እግር ቆራጣውን፣ ዓይን የሌለው ወይም ዓይን ስውሩን፤ እንዲሁም ቆማጣውን እና የኔ ብጤውን፤ በምሄድበት ቦታ እና በምቀምጥበት ቦታ ድረስ እየላካችሁኝ አሳይታቿል። ነገር ግን ዓለም ለአካል ጉዳተኞች ክብር እንስጥ በሚባል ዘመን ላይ የብልፅግና መንግስት ዜጎችን በአካል ጉዳተኛ እንደ ማስፈራሪያ አደርጎ እየተጠቀመ ይገኛል። ግን አሁን እኔ እንዲፈራ ከፈለጋችሁ አንገት የሌለው አካል ጉዳተኛ ለማሳየት እስቲ ሞክሩ።😜

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

Hello 👋. We need a reliable recipient who can accept 7 million USDT from a company.
If you're interested, please send me a private message.

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

..የብልፅግና ስራዎች፣ የአንድ ሰው ጉሮሮ ለመዝጋት ሲባል የሁሉን ሰው ጉሮሮ እንዲዘጋ ማድረግ። እንዲሁም አንድ ሰው በጨለማ ውስጥ እንዲኖር ከተፈለገ ሁሉን ሰው በጨለማ ውስጥ እንዲኖር መድረግ ነው። ይህ ደግሞ የማመልክተው የአስተሳሰብ እና የአመለካከት ውድቀት ሆኖ እንስሳነት ነው።

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

Hi everyone!
If you have idle USDT, you can join our Nova Yield plan.

No extra investment needed — just hold USDT in your own crypto wallet, and you can earn up to 6% daily rewards.

100 USDT → 6 USDT/day
1,000 USDT → 60 USDT/day
If you’re interested, feel free to contact me.

🔥 Earn on USDT you already hold | $0 extra investment

Hold USDT on Solana in Trust Wallet — no transfer, no top-up, no new capital.
Connect → join the plan → earn by eligible balance. Up to 6% daily reward

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

👉ትውልድ እራሱን፣ ቤተሰቡን፣ ልጆቹን፣ ወላጅ ቤተሰበቹን፣ ዘመዱን፣ ጓደኛውን በዚህ ዘመን ከማንነት ጥቃት ለመከላከል እና ለመጠበቅ ሲል ከዚህ በታች በፁሁፍ የተጠቀሰው ችግር እውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ታሪክ ስለሆነ ማንኛውም ሰው ይህን ፁሁፍ ሳይሰለች አንብቦ መረዳት እና ማወቅ አለበት።

ስለዚህ በእኔ ላይ የደረሰው የማንነት ጥቃት እና ዘረኝነት በሌሎች ዘንድ እንዳይደርስ ማድረግ ግደታዬ ነው። ይኸውም ይህ ለ33 አመታት ውስጥ በዘረኝነት ጋር ግብግብ የሆነ ታሪክ ሲሆን ነግ በኔ ነውና ሰው ደግሞ በዚህ በማንነት ዘመን እራሱን ለመጠበቅ ሲባል ይህን ፁሁፍ ሳያነብ የማይታለፍ ጉዳይ ነው።

ይሁም በዚህች ሀገር ውስጥ በዜጎች ላይ የተፈፀመ እና እየተፈፀመ ያለው ሰሚ ያጣ ዘረኝነት ሲሆን እሱንም በሁለት ክፍል እንመድባለን። አንዱ እቤት ውስጥ በበር የምገባ ዘረኝነት ሲሆን ሌላው ደግሞ እቤት ውስጥ ጣራ ቀዶ በአናት የምገባ ዘረኝነት ነው። ይህ ዘረኝነት ሀገር እና ህዝብን በሃይማኖት ለመለያየት እና ሰውን ደግሞ በዘር በብሔር ለመከፋፈል ሲሉ የምጠቀሙበት ነው።

ይሁን እንጂ ይህ ጣራ ቀዶ በአናት የምገባው ዘረኝነት በገዛ ሀገር ውስጥ ስትኖር እንደ ሁለተኛ ዜጋ ተሳቅቀ እንዲትኖር ማድረግ። እንዲሁም ለመኖር የዜግነት ማረጋገጫና የቀበሌ መታወቂያ እንዳይሰጥ ማድረግ።ስትኖር ደግሞ እንደ ማንኛውም ዜጋ ስራ መስራት ሆነ ስራ የመቀጠር ዕድል እጅግ በጣም ጠባብ እንዲሆን ማድረግ።

እንዲሁም በምትሰራበት ስራ ላይ የስራ ጫና በደል ጭቆና ባርነት እና የመረቀዜ ቁስል ውስጥ እንጨት እየቀረቀሩ ስራውን ተማርረ ጥለ እንዲትሄድ ማድረግ። ያለ ምንም ምክንያት ከስራ ላይ እንዲትባረር ማድረግ።እንዲሁም በምትሄድበት በምትቀሳቀስበት በምትዝናናበት እና የእምነት ቦታዎችን ጭምር ዜጎችን እየተከተሉ ወይም ቀድሞ ቦታው ላይ በመገኘት አንዲሁም በመንገድ ዳር ላይ እንደ ቆሻሻ መጥያ ጋንዳ ቆሞ ጠብቆ መስደብ፣ ማንቋሸሽ፣

አፍንጫ ይዞ ይሸታል ይገማል ብሎ መጠየፍ፣ አፍንጫ ይዞ ንፍጥ ማናፈጥ፣ አፍንጫ ይዞ ደጋግሞ ማስነጠስ፣ ሳል ደጋግሞ መሳል፣ በትራንስፖርት ላይ ሆኖ እየሄዱ እያሉ መኪና ውስጥ አአክ ቱፍ ብሎ ምራቅ መትፋት፣ እንዲሁም በመንገድ ላይ ስትሄድ ወይም ስትንቀሳቀስ በአጠገብ ካድሬዎች በመኪና እያለፉ መኪና መስኮት ከፍተው ሰው ላይ ምራቅ አአክ ቱፍ ብሎ መትፋት። ከተማው ውስጥ በመንገድ ላይ በእግር ስትንቀሳቀስ ፎቅ ላይ ሆኖ አናት ላይ ምራቅ አአክ ቱፍ ብሎ መትፋት።

ሆቴል ገብተ ምግብ አዘዝ ስትበላ ተከትሎ መተው ምግብ እየበላ እያለ ምራቅ አአክ ቱፍ ብሎ መትፋት። እንዲሁም ማስፈራራት እና ዛቻ እንዲፈፀም ማድረግ። እንደዚሁም ሀገራችን ቀደምት የአለም ስልጣኔ መጀመሪያ ነች በምትባል ሀገር እንዲህ አይነት ችግር ስከሰት ማየት እጅግ በጣም ያሳፍራል።ለመሆኑ ስልጣኔ ማለት ሰው ላይ ምራቅ አአክ ቱፍ ብሎ መትፋት እና ሰውን ደግሞ ከነ ነፍሱ አቃጥሎ መግደል ነው እንደ?

ደግሞ ይህ የእኛ ክልል ነው፣ ይህ የእኛ መሬት ነው በማለት ተወልዶ ከኖሩበት መንደር ላይ ውጣ እየተባለ ሰው በየቀኑ እንደ በግ የምታረድበት ሀገር ላይ ነው ያለነው። እናንተ ደግሞ ሀገራችን የአለም የስልጣኔ መጀመሪያ ነች በማለት በንግግር እና በዘፈን ስታሞግሱ ትንሽ እንኳን አታፍሩም እንደ?

ህብረተሰቡ ደግሞ አነዚህ ችግሮችን በመቃወም ድምፁን ሲያሰማ የእናንተ ምላሽ ውሻ ከመጮሆ ውጭ የሚያመጣው ለውጥ የለም በማለት በህዝብ ድምፅ ላይ ስትቀልዱ እና ስታሾፉ እየተመለከተን ነው።

ሌላ ደግሞ ቤተሰብ እና ዘመድ ሆድና ጀርባ ሆኖ ተራርቆ እንዲኖሩ ማድረግ። ቤተሰብ ከዘመድ ጋር በአካል ሆነ በስልክ መገናኘት ከፈለገ ሌላ አካል ጣልቃ ገብቶ እንዲገናኙ ማድረግ። በዚህ መሐል ቤተሰብ ከዘመድ ጋር ከተገናኘ በኋላ ሃሳብ ለሃሳብ የተለዋወጡትን ቃል በቃል ተዘርዝሮ ጉዳዩን ለምከታተል አካል እንዲያውቅ ማድረግ።

ቤተሰብ ወይም ዘመድ ከክፍለ ሀገር ወደ አዲስ አበባ ለስራ ሆነ ሌላ ጉዳይ ብሎ ከመጣ በኋላ እቤት እንግዳ ሆኖ ስመጣ በካድሬ በጥቅም ተደልሎ ተሰብኮ ስለሆነ ካድሬ ያለው ነገር አድርጎ አሽሙር ተናግሮ መሄድ። እንዲሁም ዘመድ ከክፍለ ሀገር ወደ አዲስ አበባ መተው ምራቅ ሰው ላይ ተፍቶ እንዲመለስ ማዶረግ።

በዚህ ዘመን እንኳን ባዳው ቤተሰብ እና ዘመድን በጥቅማጥቅም አታልሎ እና ወደፊት ደግሞ በሰማይ ላይ ላም አለ አይነት የቅዤት ወሬ አወርቶ አስወርቶ በማታለል ተጠቅሞ እንደገና ቤተሰብ እና ዘመድ እንዲሁም በገዛ ልጆች ጭምር ተጠቅሞ በማባባል አንተን ዘመድ እና ልጆች እንዲያዋርዱ እና እንዲያቋሸሹ ማድረግ።

በዚህ ምክንያት ከዘመድ እና ከልጆች እንዲትርቅ እና እንዲትሸሽ ማድረግ። በዚህ ላይ ደግሞ ከዘመድ ባዳ ይሻላል የምባለው አባባል ብቀበልም ነገር ግን ባዳውም ከሰው ባህሪይ ውጭ እንስሳ ሆኖ ሲገኝ ሰው ሆኜ መፈጠረ የጠላሁበት ዘመን ላይ መሆነ በጣም አዘንኩት።

ሌላው ደግሞ በበር የምገባው ዘረኝነት ሲሆን ይህ ዘረኝነት በምትኖርበት ወይም በምትሰራበት አካባቢ ላይ ስትኖር ወይም ስትሰራ ከሰው ጋር ያለው ማንኛውም ዓይነት ግንኝነት እንዳይኖር ወይም እንዲቋረጥ ማድረግ። በሆነ ባልሆነ ነገር አሉባልታ በማውራት ከሰው ጋር ተቀያይመ ወይም በሰው ዘንድ ተጠልተ እንዲትኖር የጥላቻ የማንቋሸሽ የስድብ የአሽሙር ድርጊቶችን በቀጥታ እና በተዘዋዋር መንገድ እንዲፈፀም ማድረግ።

እንዲሁም እቤት ውስጥ ከቤተሰብ ጋር በሰላም እንዳትኖር በባለበት እና በልጆች በኩል ጥላቻ እንዲኖር ከፍተኛ የሆነ ተፅዕኖ ማድረግ እና ቤተሰብ ደግሞ በእነዚህ ችግሮች ምክንያት እንዲበተን ማድረግ ናቸው። ይሁን እንጂ ለዚህ ችግር መፍትሄ ለማገኘት ሲባል ከታች እስከ ላይ ድረስ ያሉ የመንግስት እና የግል ተቋማት ለሆኑ መስሪያ ቤቶች እንዲሁም የመንግስት እና የግል ተቋማት ለሆኑ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን መስሪያ ቤቶች ድረስ ያልተኳኳ በር የለም።

እንዲሁም ለዚህ ችግር መፍትሄ የሚሰጥ የፍትህ አካል በሀገር ውስጥ ቀርቶ በአለም አቀፍ ደረጃም አልተገኘሞ። ይሁም ለተባበሩት መንግስታት ድረጅት እና ለአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን አቤቱታ ካስገባው እነሆ መፍትሄ ሳለገኝ አመታት ተቆጥሯል።

ይሁን እንጂ ከለውጥ በኋላ ችግሮች ከባለፈው ከ27 አመታት አገዛዝ ስርዓት ይልቅ በዚህ በ7 አመታት ለውጥ ውስጥ ችግሮች አጅግ በጣም ጎዝፎ እየባሱ መጡ። ምክንያቱም ከለውጥ በፍት የነበሩት የወያኔ ጉዳይ አስፈፃሚ እና ተላላኪ አመራሮች ቦታ በአዲስ ትውልድ ካልተቀየረ በስተቀር በዚህች ሀገር ውስጥ ዘረኝነት በፍፁም አይጠፋም።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ከዚህ በፍትህ ፔትራም ካምፖን የሚባል አንድ የግል ድርጅት መስሪያ ቤት ውስጥ በምሰራበት ጊዜ አንተ ወያኔን ትቃወማለህ፣ የወያኔ ነቀርሳ ነህ፣ ወያኔ ከዚህ ሀገር ተጠራርጎ መጥፋት አለበት ብላል። እንዲሁም ሠራተኞችን በፋብሪካው ውስጥ ያለ ማንም ፍቃድ ሰብስቤ የፖለቲካ ቅስቀሳ አድርጋል በማለት የድረጅቱ መስሪያ ቤት አስተዳደር ክፍል ጏላፍ የሆነ የወያኔ ካድሬ ፖሊስ ጣቢያ በተቀነባበረ ሴራ እንዲታሰር አድርጎኛል ብዬ ከመንግስት ገለልተኛ የሆነ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ሄጄ አመለከትኩት።

ሲያመልክት ደግሞ በዚህ ተቋም አቤቱታ የመጀመሪያ ጊዜ አይደለም። በጅማ እና በሀዋሳ በምኖርበት ጊዜ በወቅቱ የምፈፅምብኝ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን እንዲጣራልኝ ብዬ ከጅማ እና ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ ድረስ ከአንዴ ሁለቴ ጊዜ በላይ ተመላልሸ መጥቼ ለጉዳዬ መብት ሳላገኝ ቀርቻለሁ።👇👇

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

..ሰው ሆይ ይቅርታ ስህተት ነው፤ ከብት ሆይ ማሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ።
አጠገቤ ቀርባችሁ እኔ እንዲሰማ ለሚትናገሩት እና ለሚታደርጉት ነገር ሁሉ ምላሽ ከእኔ ከጠበቃችሁ አለሁላችሁ። ምከንያቱም ትዕግስት ፍራቻ መስሏችሁ ከሆነ በጣም ተሳስታቿል። የአንድ ወር ወይም የአንድ አመት ትዕግስት ብቻ ሳይሆን የ33 አመት ትዕግስታችን አናት ላይ ወቶ መሸከም አቅቶናል። እኛ የተሸከመነው የትዕግስታችን ቀንበር በቃ ከብዶናል። ይህ ደግሞ መታወቅ አለበት።

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

..በዓም ዙሪያ ሰው በሰውነቱ ይከበር። ከሀገር በፊት ሰው ይቅደም። ኢትዮጵያ ትውደም። ሀገር ማለት ሰው ነውና።

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

..አሁንም ደግሜ እላለሁ፤ እናንተ እንስሳዎች፤ እናንተ ሆዳሞች፣ የሚሰማ ጆሮ ካላችሁ እስቲ ይህን እውነታ ስሙት። እኔ በማንነቴ ላይ የምፈጽምብኝ ጥቃት እና ዘረኝነት በመቃወመ ብቻ፤ የሚደርስብኝ ሞት እና እስር፤ ለእኔ ሞት ሳይሆን፣ ለእኔ እስር ሳይሆን፤ ለእኔ ክብር ነው።

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

እኔ ከዚህ በፊት ተናግሬ ነበር። አንድ መቶ ሃያ ሚሊዮን የኢትዮጵያ ህዝብ ከብት ነው ብዬ እንደ ነበር ይታወቃል። አሁን ደግሞ በጥናት እንደተረጋገጠው ከሆነ ኢትዮጵያኖች እንደ ሰው የማሰብ መጠናቸው ከ60% በታች ነው። ኢትዮጵያዊ በግ የተባለ እንስሳን በአስተሳሰብ የምበልጡት በአንድ ፔርሰንት ብቻ ነው። ኢትዮጵያኖች በጎች ናቸው። ምክንያቱም ለነፃነት እና ለመብት የማይናገር ከጎረቤት ሀገራት ትምህርት የማይወስድ ግደለሽ የሆነና ተለጉሞ እና ተረግጦ መኖር የምፈልግ ህዝብ ነው። እንዲሁም በግ በመሆናቸው ነው ከላይ ቪዲዮ እንደምትመልክቱት ዓይነት በሰው ልጅ ላይ ምራቅ አአክ ቱፍ እያሉ እንዲህ ነው የምተፉት። ኢትዮጵያ ትውደም።

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

እኔ ከዚህ በፊት ተናግሬ ነበር። አንድ መቶ ሃያ ሚሊዮን የኢትዮጵያ ህዝብ ከብት ነው ብዬ እንደ ነበር ይታወቃል። አሁን ደግሞ በጥናት እንደተረጋገጠው ከሆነ ኢትዮጵያኖች እንደ ሰው የማሰብ መጠናቸው ከ60% በታች ነው። ኢትዮጵያዊ በግ የተባለ እንስሳን በአስተሳሰብ የምበልጡት በአንድ ፔርሰንት ብቻ ነው። ኢትዮጵያኖች በጎች ናቸው። ምክንያቱም ለነፃነት እና ለመብት የማይናገር ግደለሽ የሆነና ተለጉሞ መኖር የምፈልግ ህዝብ ነው። እንዲሁም በግ በመሆናቸው ነው በሰው ልጅ ላይ ምራቅ አአክ ቱፍ እያሉ የምተፉት።

Читать полностью…

Python ኢትዮጵያ

girma20162024/video/7644163354906463489?is_from_webapp=1&sender_device=pc" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@girma20162024/video/7644163354906463489?is_from_webapp=1&sender_device=pc