nesihatv | Unsorted

Telegram-канал nesihatv - NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

27557

የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Subscribe to a channel

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

የኢድ ወግ በጥበብ ፈለግ 01
NesihaTv


https://www.youtube.com/watch?v=gFLR4XmUtx0

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ /channel/nesihatv

YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w

Facebook፡ facebook.com/nesihatv

WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

ዒድን ከነሲሓ ጋር
ነገ ከረፋዱ 04፡00 ጀምሮ ይጠብቁን


ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

👆👆👆

📚 7. ዘካተ'ል ፊጥርን በገንዘብ ተምኖ ማውጣት ይቻላል ?

🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

____
🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ
https://www.facebook.com/ustathilyas
@ustazilyas

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

የ1445 የዒድ መልዕክት ማስታወቂያ ለታዳጊዎች

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ /channel/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

የአሸረል አዋኺር ሰደቃዎትን ለነሲሓ ቲቪ ያድርጉ!

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

የፆም ወግ 02 ||
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ

NesihaTv

https://youtu.be/ombBuOSukkQ

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ /channel/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

የፆም ወግ 01 ||
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ

NesihaTv

https://youtu.be/0D9AOMNqofU

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ /channel/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

ረመዳን ሙባረክ!!
እንኳን ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ። አላህ ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ መልካም የዒባዳ ግዜ እዲያደርገው እንለምነዋለን፡፡

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

🆕 NesihaTv Live 1.0 App

የነሲሓ ቲቪን ስርጭት በቀጥታ ለመከታተል የተዘጋጀ አፕ ነው።

Size 150 Mb

ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም!

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

በሚሊኒየም አዳራሽ የሚካሄደውን ፕሮግራም በቀጥታ ይከታተሉ

https://www.youtube.com/watch?v=aDwBhpW6CUs

ነሲሓ ቲቪ @nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

የምዝገባ ትኬት ተጠናቋል።

ትኬት ለመውሰድ
https://conference.nesiha.tv/

____
@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

4⃣ ቀናት ብቻ

============================

በአላህ ፈቃድ መጋቢት 1/2016 በሚሊኒየም አዳራሽ ለሚካሄደው ታላቅ ኮንፈረንስ ተመዝግበዋል?
የተዘጋጀው ቦታ በቁጥር የተወሰነ ስለሆነ በተከታዩ ሊንክ በመመዝገብ በስምዎ የተዘጋጀውን ነፃ የመግቢያ ቲኬት ይያዙ።

https://conference.nesiha.tv

ለፕሮግራሙ ድጎማ በማድረግ የአጅር ተቋዳሽ ለመሆን 444 የንግድ ባንክ አካውንታችን ነው።

ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

____
🕌 ibnu Masoud islamic Center
@merkezuna

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

ረመዳንና ለውጥ 02 ||
በኡስታዝ ኸድር አብዱላህ

NesihaTv

https://youtu.be/elDquYOqFlY

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ /channel/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

የመግቢያ ትኬት ወስደዋል?

በአላህ ፈቃድ በአጭር ግዜ መጋቢት 1/2016 በሚሊኒየም አዳራሽ ለሚካሄደው ታላቅ ኮንፈረንስ  ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተመዝጋቢዎች የመግቢያ ካርድ ወስደዋል። የተዘጋጀው ቦታ በቁጥር የተወሰነ ስለሆነ በተከታዩ ሊንክ በመመዝገብ በስምዎ የተዘጋጀውን ነፃ የመግቢያ ቲኬት ይያዙ።

https://conference.nesiha.tv

ለፕሮግራሙ ድጎማ በማድረግ የአጅር ተቋዳሽ ለመሆን 444 የንግድ ባንክ አካውንታችን ነው።

ጀዛኩሙላሁ ኸይረን


____
🕌 ibnu Masoud islamic Center
@merkezuna

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

በአላህ ፈቃድ በአይነቱ ልዩ የሆነ "ነሲሓ ኮንፈረንስ" በሚሊኒየም አዳራሽ መጋቢት 1/ ሻዕባን 29 ከጧቱ 03፡00 ጀምሮ በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል። እርስዎም በዚህ ልዩ  ኮንፈረንስ ላይ እዲሳተፉ በታላቅ አክብሮት ጋብዘነዎታል።

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

የኢድ ወግ በጥበብ ፈለግ 01
NesihaTv


https://youtu.be/gFLR4XmUtx0

Telegram፡ /channel/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

ኢድ ሙባረክ! 

መላውን ሙስሊም ማህበረሰብ እንኳን ለዒደልፊጥር አደረሳችሁ። አላህ የሁላችንንም መልካም ስራ ይቀበለን። በዓሉ የደሰታ ይሁንላችሁ እንላለን!

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

ዘካተል ፊጥር ||
በሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ

NesihaTv

https://youtu.be/UfJYhOP5W2w

Telegram፡ /channel/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

አላህን መፍራት
የጁምዓ ኹጥባ
በኡስታዝ ሰዒድ አበበ

NesihaTv

https://youtu.be/cM8Wxw-lST4

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ /channel/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

የፆም ወግ 03 ||
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ

NesihaTv

https://youtu.be/qaPiinta7PM

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ /channel/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

🌟 ልዩ የረመዳን ሙሀደራ በነሲሓ መስጂድ

📍እሁድ መጋቢት 15/2016 ከ 04፡30 ጀምሮ 18 ማዞሪያ በሚገኘው ነሲሓ መስጂድ

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ /channel/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

ነሲሓ ኮንፈረንስ እንዴት አለፈ?

በአላህ ፈቃድ ታላቁ ነሲሓ ኮንፈረንስ ዛሬ እሁድ መጋቢት 1/2016 በሚሊኒየም አዳራሽ በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል። የረመዳን ዋዜማ ላይ የተካሄደው ይህ ፕሮግራም ትኩረቱን በቁርዓን ላይ ያደረገ ሲሆን፤ የቁርዓን ህዝቦች በሚል ርዕስ በርካታ ኡስታዞች የተሳተፉበት ውይይት ቀርቧል። በውይይቱ መጀመሪያና መጨረሻ በርዕሱ በኡስታዝ አህመድ መሐመድ ተፅፎ የቀረበው ግጥም የብዙዎችን ልብ ስቧል።

በሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ ሞላ መሳጭ የቁርአን አቀራር ተግባራዊ ትምህርት ቀርቧል። የነሲሓ መስጂድ ኢማም በሆኑት ኡስታዝ ሰዒድ አበበ ልዩ ቲላዋ ከመቅረቡ ባሻገር ለሁለት ተማሪዎች ኢጃዛ ተሰጥቷል።

የእለቱ ልዩ ፕሮግራም የነበረው "ፍም እንደመጨበጥ" በሚል ርዕስ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ የቀረበው ልዩ ሙሐደራ ሲሆን የመጨረሻውን ዘመን ፈተናዎች የዳሰሰና መፍትሄዎቸችን የጠቆመ ነበር።

በተጨማሪም የኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የዳዕዋና የትምህርት እንቅስቃሴዎችና የኢትዮጵያውያን ኡለማዎች ታሪኮች የተዳሰሱባቸው ዶክሜንተሪዎች ቀርበዋል።

ፕሮግራሙን በማቀናጀትና በማስተናበር እንዲሁም ጥሪ አክብረው ለታደሙ የነሲሓ ቤተሰቦች፤ እንዲሁም በፕሮግራሙ ላይ በመገኘት ላበረታቱን ኡለማዎች፣ ጠለበተል ዒልምና የመጅሊስ አመራሮች አላህ መልካም ምንዳን እንዲፅፍላቸው እየለመንን በአላህ ስም ምስጋናችንን እናቀርባለን።

አላህ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር አደረሳችሁ። አላህ ፆምና መልካም ስራዎችን ያግራልን። አሚን!

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
መጋቢት 1/2016 ሻዕባን 29/1445

_____
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
@merkezuna

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

💥 ታላቅ የምስራች!

◻️ አልሐምዱሊላህ... የነሲሓ ቲቪን የቀጥታ ስርጭት ከዛሬ እሁድ መጋቢት 1/2016 ጀምሮ ከየትኛውም የዓለም ክፍል ሆናችሁ ከዌብሳይታቸን https://live.nesiha.tv መከታተል ትችላላችሁ። ለአጠቃቀም ይበልጥ ምቹ እንዲሆን የሞባይል አፕሊኬሽኑን ከስርጭት ፔጁ ላይ ወይም ከቴሌግራም ቻናላችን ማውረድ ትችላላችሁ።  በአላህ ፈቃድ የተጠቃሚዎችን አስተያየት መሰረት በማድረግ ማሻሻያዎች ከተደረጉለት በኃላ በአፕሊኬሽን ስቶሮች ላይ የምታገኙት ይሆናል።

ብዙ ወዳጆቻችን ሲጠይቁት የነበረና የጣቢያውን ተደራሽነት በእጅጉ የሚጨምር ስኬት ስለሆነ የተሰማንን ደስታ እየገለፅን ። ለነሲሓ የ አይ ቲ ባለሞያዎች ከፍ ያለ ምስጋናቸነንን እናቀርባለን።

ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም!

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

💥 ታላቅ የምስራች!

◻️ አልሐምዱሊላህ... የነሲሓ ቲቪን የቀጥታ ስርጭት ከዛሬ እሁድ መጋቢት 1/2016 ጀምሮ ከየትኛውም የዓለም ክፍል ሆናችሁ ከዌብሳይታቸን https://live.nesiha.tv መከታተል ትችላላችሁ። ለአጠቃቀም ይበልጥ ምቹ እንዲሆን የሞባይል አፕሊኬሽኑን ከስርጭት ፔጁ ላይ ወይም ከቴሌግራም ቻናላችን ማውረድ ትችላላችሁ።  በአላህ ፈቃድ የተጠቃሚዎችን አስተያየት መሰረት በማድረግ ማሻሻያዎች ከተደረጉለት በኃላ በአፕሊኬሽን ስቶሮች ላይ የምታገኙት ይሆናል።

ብዙ ወዳጆቻችን ሲጠይቁት የነበረና የጣቢያውን ተደራሽነት በእጅጉ የሚጨምር ስኬት ስለሆነ የተሰማንን ደስታ እየገለፅን ። ለነሲሓ የ አይ ቲ ባለሞያዎች ከፍ ያለ ምስጋናቸነንን እናቀርባለን።

ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም!

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

ውድ የነሲሓ ቤተሰቦች በሚሊኒየም አዳራሽ በሚደረገው የነሲሓ ኮንፈረንስ ተሳታፊ ሴቶች መግቢያ በር በዋናው ቦሌ መንገድ ያለው መሆኑን እናሳውቃለን


____
@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

ትኬት መቁረጥ የሚቻለው እስከ መቼ ነው?

የመግቢያ ትኬት መመዝገቢያ ቅፁ ክፍት የሚሆነው እስከ ነገ ጁምዓ ከቀኑ 7:00 ወይም ከዛ በፊት የተፈለገው ቁጥር እስኪሞላ ብቻ እንደሆነ ለመግለፅ እንወዳለን።

የትኬት መቁረጫ ቅፅ
https://conference.nesiha.tv

ለፕሮግራሙ የገንዘብ ድጎማ በማድረግ የአጅር ተቋዳሽ ለመሆን 444 የንግድ ባንክ አካውንታችን ትራንስፈር ያደርጉ። ጀዛኩሙላሁ ኸይረን!

____
@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

ታላቁ የ"ነሲሓ ኮንፈረንስ"
በሚሊኒየም አዳራሽ ሊካሄድ እነሆ 5️⃣ ቀናት ብቻ ቀሩ


============================

በአላህ ፈቃድ መጋቢት 1/2016 በሚሊኒየም አዳራሽ ለሚካሄደው ታላቅ ኮንፈረንስ ተመዝግበዋል?
የተዘጋጀው ቦታ በቁጥር የተወሰነ ስለሆነ በተከታዩ ሊንክ በመመዝገብ በስምዎ የተዘጋጀውን ነፃ የመግቢያ ቲኬት ይያዙ።

https://conference.nesiha.tv

ለፕሮግራሙ ድጎማ በማድረግ የአጅር ተቋዳሽ ለመሆን 444 የንግድ ባንክ አካውንታችን ነው።

ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

____
🕌 ibnu Masoud islamic Center
@merkezuna

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

ረመዳንና ለውጥ 01 ||
በኡስታዝ ኸድር አብዱላህ

NesihaTv

https://youtu.be/1sM1asP-N7w

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ /channel/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

ነሲሓ ኮንፈረንስ የሚታደሙበትን የመግቢያ ትኬት online በመመዝገብ በነፃ ይውሰዱ

ታላላቅ ኡለማዎች የሚሳተፉበት ልዩ የነሲሓ ኮንፈረንስ በአላህ ፈቃድ በሚሊኒየም አዳራሽ መጋቢት 1/2016 ይካሄዳል። በተከታዩ ሊንክ ከዌብሳይታቸን በስምዎ ነፃ የመግቢያ ቲኬት ማግኘት ይችላሉ።

https://conference.nesiha.tv

ለፕሮግራሙ ድጎማ በማድረግ አጋራችን ለመሆን Cbe 444 የሂሳብ ቁጥራችንን ይጠቀሙ።

እናመሰግናለን


____
🕌 ibnu Masoud islamic Center
@merkezuna

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

በትግራይ ለተፈናቃዮች የ 3.875 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ

በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ስር የሚተዳደረው ነሲሓ ቲቪ ከባለ ሀብቶች ጋር በመተባበር ከተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ለ 2,875 አቅመ ደካማ ወገኖች በመቐለ፣ ውቕሮ፣ ነጃሺ፣ አጉላዕና መትከል ዒላማ የ 3,875,ዐዐዐ ብር ድጋፍ አድርጓል። በዚህ ኸይር ስራ ለተሳተፉ ሁሉ አላህ የመልካም ስራ ምንዳቸውን እጥፍ ድርብ አድርጎ እንዲከፍላቸው እንለምነዋለን።

15/6/2016

الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

@merkezuna

Читать полностью…
Subscribe to a channel