nesihastudio | Unsorted

Telegram-канал nesihastudio - ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

6568

በ1999 ጀምሮ የተቀረፁ የአልሐበሻ እና የ ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሙሐደራዎች የሚሰራጩበት ቻናል www.nesiha.com

Subscribe to a channel

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🔖 ተውሒድ እና የሐጅ ፍሬዎች

🎙 አቡጁነይድ እና ጣሀ አህመድ

@abujunaidposts

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🎬 የሐጂ ወሌ ጉዞ ከአሽዓሪያ ወደ አህሉሱና (Amharic)

•┈•✿❁✿•┈•

#ኢልጃሙል_አሻዒራ

💾 15.82 MB 🕢 17:24

👤 ነሲሀ ቲዩብ
@nesihastudio

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

ይህች የ9 ደቂቃ መልዕክት በ2002 የተቀረፀች ስትሆን ብዙ ቁምነገሮችን ይዛለችና ጋበዝናችሁ

🎤 በቴሌግራም ለማድመጥ
/channel/nesihastudio/1479

🔈 በዩትዩብ
https://www.youtube.com/watch?v=hxxEzdIbrwQ&feature=youtube_gdata_player

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

የመጅሊስ ወኪልነት የኢስላም ወይስ የሙስሊሞች? (Mp3)

🔊 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ፣ በኡዩብ ደርባቸው እና በአቡጁነይድ ሳላሕ አህመድ ግንቦት 12/2014 በነሲሓ Tv ላይ የተቀረበ ልዩ ውይይት ውይይት

በዩትዩብ
https://youtu.be/Jhq79eCjIlA

@abujunaidposts

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

ዲን መመካከር ነው!!

🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ወሌ ረሂመሁሏህ

⇊ቴሌግራም ሊንክ⇊
/channel/nesihastudio/2073

@nesihastudio

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

እንኳን ለ1443ኛው ዓ.ሂ የሐጅ ወቅት በሰላም አደረሳችሁ ።

ሐጅ እስልምና ከተገነባባቸው ማእዘናት አምስተኛው ሲሆን አቅሙ የቻለ ሙስሊም በህይወት ዘመኑ ቢያንስ አንድ ጊዜ ይህን የአላህን ቤት መጎብኘት የግድ ይለዋል።

እርሶስ አላህ በሰጦት ጊዜና ገንዘብ ይህን የአላህን ቤት ለመጎብኘት ተዘጋጅተዋል?? እንግዲያውስ የነብዩ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) የሐጅ አፈፃፀም ስርአት ከጅማሬው እስከ ፍፃሜው ምን እንደሚመስል የምንማርበት ኮርስ ተዘጋጅቶ እርሶን ይጠብቃል።

፦ ጊዜው : ከሰኞ ግንቦት 1- 6 ከዝሁር ሶላት በኋላ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ

፦ አድራሻ : ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አካባቢ በሚገኘው ሐጂ አህመድ መህሊ (ስልጤ) መስጂድ

፦ አዘጋጅ ፡ የሐጂ አህመድ መህሊ (ስልጤ) መስጂድ ወጣቶች ከነሲሃ ቲቪ ጋር በመተባበር

ለመኪናዎ ማቆሚያ ሰፊ ቦታ ስላለን ስጋት እንዳይገባዎት።

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

👌 ለኢስቲቃማ የሚረዱ ነጥቦች

🎙 ኡስታዝ ነስረዲን መሀመድ

@nesihastudio

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

ለይለተል ቀድር

ይደመጥ!

@nesihastudio

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🔖 ኢዕቲካፍ

ልናደምጠው የሚገባ ወቅታዊ ትምህርት!

🔗 Download Link
/channel/ustazilyas/643

🔗 Youtube Link
https://youtu.be/ItUxdes-iZc

🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

____
🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ
https://www.facebook.com/ustathilyas

@ustazilyas

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

📢 አስደሳች ዜና

ውድና የተከበራችሁ የመፅሀፍ ፈላጊዎች
እነሆ ረመዷንን በዕውቀት እን ፆም ዘንድ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

"የሰማይ መስኮት" (የኢዕቲካፍ፣ የረመዳን አስርት ቀናት እና የለይለቱል ቀድር ህግጋትና ትሩፋት) በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መፅሀፍ በሳውዲ ዐረቢያ ጂዳና በኤምሬት ዱባይ የሚገኝ ሲሆን በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ስንገልፅ በደስታ ነው

ጂዳ
📲 -
00966532792467(Jeddah)

ዱባይ
📲 -
00971545242347 (Dubay)

@ዛዱል መዓድ

@ዛዱል መዓድ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

ወሬን ሳናጣራና በሸሪዓዊ ሚዛን ሳንለይ ለሌሎች ከማስተላለፍ እንጠንቀቅ!!

🔗 Download Link
/channel/ustazilyas/636

🔗 Youtube Link
https://youtu.be/Q9Di0rROk08

🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

https://www.facebook.com/ustathilyas

@ustazilyas

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

📚 የክቡር ቁርኣን ማብራሪያ

🎙 ሸይኽ ሙሐመድ አሕመድ ዑመር አልባሲጢይ (رَحِمَهُ ٱللَّهُ)

🔖 111. የሱረቱል መሰድ ማብራሪያ

🔗 Download Link
https://t.me/albasity/80

ቴሌግራም፦ /channel/albasity

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

ለረመዳን በእውቀት እንዘጋጅ

«ዝክረ ረመዳን App»
✔ ከማስታወቂያ ነፃ ድንቅ የፆም ህግጋት መማሪያ አፕ በመጫን ለረመዳን ይዘጋጁ!

ከጎግል ፕለይ ማውረድ ላልቻላችሁ Apk ፋይል አታች አድርገናል
www.nesiha.com

@merkezuna

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🏝 የመጃሊስ አዳቦች

🎙አቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ

🔗 Share Link
/channel/abujunaidposts/343

----------------
📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች
@abujunaidposts

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🏵 አዲስ ሙሐደራ! 🏵

🎵 ነብዩ ﷺ ጥብቅ ናቸው

🎙ኡስታዝ ሱለይማን ዐብደላህ

🕌 የነብዩ ﷺ ሐቆች በሚል ርዕስ በኹበይብ መስጂድ ካቀረበው ትምህርት የተወሰደ!

💡@ustazsuleyman

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

"ነባሩ እስልምና" በሚል በነሲሓ ቲቪ በ 3 ክፍል የቀረበውን ፕሮግራም ለተከታታዮቻችን በኦዲዮ አቅርበናል

ክፍል 1- አሽዓሪያ ነባር ወይስ መጤ?

🖇 የዳውንሎድ ሊንክ
https://bit.ly/3zdiFk5

🔗 Telegram Link
/channel/ustazilyas/695

🔗 Youtube Link
https://youtu.be/OAYkzu036Mc

ክፍል 2-እውን ብዙሃኑ የኡማው ኡለማዎች አሽዓርያ ናቸውን?

🖇 የዳውንሎድ ሊንክ
https://bit.ly/3m46FK0

🔗 Telegram Link
https://t.me/ustazilyas/696

🔗 Youtube Link
https://youtu.be/Mfzqnj3ih7w

ክፍል 3- አብዛኛው ሙስሊም ማህበረሰብ አሽዓሪ ነውን?

🖇 የዳውንሎድ ሊንክ
https://bit.ly/3zdbcS0

🔗 Telegram Link
https://t.me/ustazilyas/697

🔗 Youtube Link
https://youtu.be/1h0uJ8YvR5k

____
🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ
https://www.facebook.com/ustathilyas
@ustazilyas

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🔖 104. የሱረቱል ሁመዛ ማብራሪያ

📚 የክቡር ቁርኣን ማብራሪያ

🎙 ሸይኽ ሙሐመድ አሕመድ ዑመር አልባሲጢይ (رَحِمَهُ ٱللَّهُ)

🔗 Download Link
/channel/albasity/96

ቴሌግራም፦ /channel/albasity

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

የሐጅ ትርጉም እና ሸሪዓዊ ብያኔው

🎙 በኡስታዝ ጣሃ አሕመድ

⇊ቴሌግራም ሊንክ⇊
/channel/nesihastudio/2076

🗒ልናደምጠው የሚገባ ጠቃሚ ትምህርት!
____
🏳️ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ

/channel/nesihastudio

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

👌 አሻዒራዎችን እንዴት መልስ ታሳጣለህ?

#ኢልጃሙል_አሻዒራ

✔ ወቅታዊ መልዕክት

🎙 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ

👍 ለአህባሽ ጥናታዊ ምላሽ
@nesihastudio

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

📚📚 የኢስቲቃማ አንገብጋቢነት እና መንገዶቹ📌

(أهمية الإستقامة ووسائله)

በኡስታዝ ቶፊቅ ረህመቶ አቡ ኢስማኢል የቀረበ

ሼር ሊንኩን ይጫኑ ⬇️⬇️⬇️
/channel/ustaztofikrahmeto

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

ከረመዳን በኃላስ?

ወሳኝ ትምህርት በዑስታዝ
አህመድ አደም

©nesihastudio

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🌅 #ስለ_ዘካተል_ፊጥር

🔖 እለታዊ የረመዳን ትምህርት-26

🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

ይህን ትምህርት በቪዲዮ ለመከታተል
▶️ ፌስቡክ
https://fb.watch/5l1S28vnkB/

▶️ ዩቲዩብ
https://youtu.be/RFvfOxQmI5E

📨 ነሲሓ ቲቪ "ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም።"

@nesihatv

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🔖 ኢዕቲካፍ
🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

ልናደምጠው የሚገባ ወቅታዊ ትምህርት!
____
🏳 የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ
@ustazilyas

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🔊 ረመዳንን ከቁርአን ጋር

🎙 በኡስታዝ ጀማል ያሲን ራጁኡ

📲 #ነሲሀ_ረመዳን_ሙሐደራ
____
🏳ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ
@nesihastudio

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🔖 የዘካ ህግጋቶች

🎙 ኡስታዝ ሙሀመድ ኢድሪስ

📌 በጃልያ አዳራሽ የቀረበ ምርጥ ትምህርት። አድምጠው ተከታዩን የዳውንሎድ ሊንክ በፌስቡክ ያስተላልፉ http://goo.gl/4Qbcv0

👍 ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ
@nesihastudio

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🗞 ስለ ፆም አጭር ማብራሪያ

✍ በሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አልዑሰይሚን ረሂመሁላህ

ትርጉም፦ አቡ ሐፍሷ ጧሀ አህመድ

@nesihastudio

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

⏯ ረመዳንን እንዴት እናሳልፍ?

🎙 በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር

⏰ርዝመት፦ 87:52 ደቂቃ

💾 ዝቅተኛ ጥራት 20.3 MB

#ዝክረ_ረመዳን

@nesihastudio

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🔊 ረመዳንን እንዴት እንቀበል?

🎙 በኡስታዝ ጀማል ያሲን ራጁኡ

⏰ 33:14 ደቂቃ

⇊የዳውንሎድ ሊንክ⇊
/channel/nesihastudio/1949

👌 ከረመዳን በፊት ልናደምጠው የሚገባ ጠቃሚ ትምህርት!
____

🏳ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ
/channel/nesihastudio

📲 #ነሲሀ_ረመዳን_ሙሐደራ

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

ነሲሓ ኮንፍረንስና የመፅሀፍት አውደ ርእይ

እሁድ መጋቢት 18 ከ ጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በሙሉአለም የባህል ማእከል

የሙስሊም ሀቆች / በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ

የቁርአን ወር መጣ / በሸይኽ ዓሊ ሙሀመድ(ገርባ)

የጀነት ቁልፍ / በኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ

አዘጋጅ:– ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ

/channel/merkezunabdr

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

ኢጅቲሀድን ሊያስተናግዱ ሚችሉ ርዕሶች ላይ አለ አግባብ ማጥበቅን ልንጠነቀቅ ይገባል!

🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

https://www.facebook.com/ustathilyas

@ustazilyas

Читать полностью…
Subscribe to a channel