nesihastudio | Unsorted

Telegram-канал nesihastudio - ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

6568

በ1999 ጀምሮ የተቀረፁ የአልሐበሻ እና የ ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሙሐደራዎች የሚሰራጩበት ቻናል www.nesiha.com

Subscribe to a channel

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

⛔️ ሻዕባን 15 ን በተመለከተ ወሳኝ ማሳሰቢያ

🎙 በኡስታዛችን ሑሴን ዒሳ ሀፊዘሁላህ

ተሌግራም፦ /channel/nesihastudio/2038

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

ለረመዳን በእውቀት እንዘጋጅ

«ዝክረ ረመዳን App»
✔ ከማስታወቂያ ነፃ ድንቅ የፆም ህግጋት መማሪያ አፕ በመጫን ለረመዳን ይዘጋጁ!

ከጎግል ፕለይ ማውረድ ላልቻላችሁ Apk ፋይል አታች አድርገናል
www.nesiha.com

@merkezuna

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🏵 አዲስ ሙሐደራ! 🏵

🎵 የነብዩ ﷺ ሐቆች

📀 ክፍል 1

🎙ኡስታዝ ሱለይማን ዐብደላህ

🕌 የነብዩ ﷺ ሐቆች በሚል ርዕስ በኹበይብ መስጂድ ካቀረበው ትምህርት የተወሰደ!

💡@ustazsuleyman

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🔖 የረጀብ ወር ትሩፋትና በረጀብ ወር የሚሰሩ ስህተቶች

🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

____
🏳ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ
/channel/nesihastudio

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🏵 አዲስ ሙሐደራ! 🏵

🎵 የነብዩ ﷺ ሐቆች

📀 ክፍል 1

🎙ኡስታዝ ሱለይማን ዐብደላህ

🕌 በቅርቡ በዑመር ኢብኑል ኸጧብ (26) መስጂድ ካቀረበው ትምህርት የተወሰደ!

💡@ustazsuleyman

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

Coming Soon...

#_ነሲሓ_ቲቪ_1000

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

የዓሊም ሞት መቼም የማይደፈን ቀዳዳ ነው

የአንድ ዓሊም ሞት ምድርና ነዋሪዎቿ ላይ የሚያስከትለው ክፍተት እስከ ቂያማህ ቀን ድረስ ሊሸፈንና ሊደፍን የማይችል በጣም ትልቅ ክፍተትና ቀዳዳ ነው።

ዓሊምና ደጋግ ሰዎችን በሞት ማጣት የምድርን ከፊል አካል ወይም ከምድር ድርሻችን የሆነውን መቀመጫ ቤታችንን ከማጣት በላይ ነው።

ሰማይ ያለዋክብት ውበቷ እንደሚቀንሰው ሁሉ ምድርም ዑለማዎችን በሞት ስታጣ ውበቷን ታጣለች፤ በወንጀል ተሞልታ ከስፋቷ ጋር ለነዋሪዎቿ ትጠባለች።

የዑለማዎችን ምድር ላይ የመኖር ጥቅም ከሰው አልፎ አዕምሮ አልባ የሆኑ እንስሳት ሁሉ ያውቃሉ! ዓሳ ባህር ውስጥ፣ ጉንዳንም ጉድጓዱ ውስጥ ሆኖ ሰዎችን መልካም ነገር ለሚያስተምሩና የፍጡራን ሐቅ እንዲጠበቅ ለሚያደርጉ አዋቂዎች ኢስቲግፋር ያደርጋሉ!
ግን ብዙ አቅል የሚያንሳቸው ሰዎች የዒልምና የዑለማዎችን ደረጃ ዓሳና ጉንዳን የሚያውቀውን ያክል እንኳ አውቀው በህይወት እያሉ አይጠቀሙባቸውም ለዑለማዎች መሞትም የቅንጣት ያክል ቦታ አይሰጡም!

በተቃራኒው ግን አንድ ኳስ ተጫዋች ወይም የፊልም ተዋናይ "ጸረ-መልካም ጸባይ- ሞተ ቢባል መኖር ያስጠላቸዋል።
ያው ሁሉም እቃ ውስጡ ላይ የያዘውን አይደል የሚያፈሰው!?

በዛሬው ዕለት ምድራችን ታላቅ ዓሊም አታለች (ክቡር ሸይኽ ሳሊሕ አል-ሉሐይዳን "رحمه الله"
ሸይኹ ከዒልም ጋር ተግባርና መልካም ስነ-ምግባርን የታደሉ፣ የትምህርት መድረካቸው ላይ ከቃሉ ዒልም በላይ ከዒልም የሚፈለገውን ቁም ነገር ከአደብና ግርማ-ሞገሳቸው በተግባር የሚያስተምሩ ኢማም ነበሩ።

لعَمْرُكَ ما الرَّزِيَّة فَقْد مال
ولا شاةٌ تَمُوتُ ولا بَعِيرُ.
ولكنّ الرَّزِيَّة فَقْدُ فذ
يمُوتُ لِمَوْتِهِ خَلْقٌ كَثِيرُ.
"አደጋ ማለት ንብረትን ማጣት አይደልም፤
የበግ ወይም የግመል መሞትም አይደልም።
ይልቅ ከባድ አደጋ ማለት በርሱ መሞት ብዙ ሰዎች የሚሞቱ የሆነን አቻ የሌለውን ድንቅ ሰው ማጣት ነው።

ለሞቱ ዑለሞቻችን አላህ ይዘን
ያሉትን በዓፊያ ያቆይልን የምንጠቀምባቸውም ያድርገን!
اللهم اغفر لعبدك الصالح صالح اللحيدان وارفع درجته في عليين، "آمين".

ዛዱል-መዓድ
/channel/ahmedadem

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🍂 ‘አስሀቡል ካህፍየዋሻው ሰዎች ታሪክ

🎙 በኡስታዝ አህመድ አደም ሐፊዘሁሏህ

@nesihastudio

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

ውድ የነሲሓ ቤተሰቦች
በአላህ ፈቃድ በቅርቡ በዚህ ግሩፕ ለየት ያለ እለታዊ የቀጥታ ፈታዋ እና የዳእዋ ሂደት ምክክር ስለሚኖር ወደግሩፑ ሰዎችን በመጋበዝ የኸይር ስራ ሰበብ ከሆንን ኢን ሻ አላህ የነሱን ሙሉ አጅር እናገኛለን።

«ሰዎችን ወደ መልካም ነገር ያመላከተ የነሱ አይነት አጅር ያገኛል» አል ሐዲስ

የቻልነውን ያክል ሰው አድ እናድርግ
ባረከላሁ ፊኩም

/channel/darutewhidweqf

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🍁 የተውሒድ ትርጉም እና ክፍሎቹ

(ከቆዩ የተውሒድ ሙሀደራዎች)

🎤 ሙሀመድ ሀሰን ማሜ
/channel/nesihastudio/1898

Share... share

@nesihastudio

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

📢 ሽብር እና ፍንዳታ

🎙ኡስታዝ ኢልያስ አህመድ

@nesihastudio

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

ስድስት ወቅታዊ ምክሮች (1–6)

🎙 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
/channel/ustazilyas/345

1 🔖 የሰላም ዋጋ
2 🏳 የዘረኝነት ማጥ
3 ⛔️ አስተውሎትና መረጋጋት
4 🔐 አቅምንና ሀላፊነትን ማገናዘብ
5 🤝 በመልካም ተግባር ላይ መተባበር
6 📌 ፅናትና ማፈግፈግ

መልእክቶቹን ያድምጡ ያስተላልፉም!

____
🏳 የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🔊 ተርቢየቱል አውላድ!

ትክክለኛ የልጆች አስተዳደግ

🎙 በኡስታዝ ጣሃ አሕመድ

🗒 ልናደምጠው የሚገባ ጠቃሚ ሙሐደራ !
____
🏳ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ
/channel/nesihastudio

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ውድ የዛዱል መዓድ ትምህርት ተከታታዮች በጠየቃችሁት መሰረት በዛዱል መዓድ የትምህርት መድረክ የተቀሩ ኪታቦች/በመቀራት ላይ ያሉ ትምህርቶች በዚህ የቴሌግራም ቻናል ያገኙታል
🗞️አል ኡስሉ ሰላሳ
🗞️ቀዋዒዱል አርብዓ
🗞️ፈድሉል ኢስላም
🗞️ነዋቂዱል ኢስላም
🗞️ከሽፉ-ሹቡሃት
🗞️ተንቢሃት አማኝ ሴቶችን
የሚመለከቱ ህግጋት
🗞️የፊቅህ ትምህርት
(መንሀጁ ሳሊኪን)
ከላይ የተዘረዘሩትን ሙሉ ትምህርታቸውንእዚህ ላይ ያገኙታል ኪታብ ይዘው በመከታተል እንጠቀም፣ ሌሎችንም ሼር በማድረግ ተጠቃሚ እናድርግ

🔘አላማችን ሰዎችን ዲናቸውን በቁርኣንና በሱና (በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ) መሰረት ማስተማርና መጥቀም ነው!

@ዛዱል መዓድ
🔸 🔹 🔸 🔹 🔸

የኪታብ ደርሶችን ብቻ ለማግኜት
🌐/channel/zad_qirat
~~~~

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

👌 መውሊድ ይከበር ወይስ አይከበር?

መውሊድን ማክበር እንደማይፈቀድ የሚናገሩት ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን እና ይፈቀዳል የሚለው የአህባሾች መሪ አብደላህ አልሃረሪን ምላሾች ከአንደበታቸው በመስማት የመረጃ አቀራረባቸውን ያነፃፅሩና እውነታውን ይረዱ! ሱብሓነሏህ !! ልዩነቱ ግልጽ ነው!!

قال تعالى: أَفَمَن كَانَ عَلَىٰ بَيِّنَةٍ مِّن رَّبِّهِ كَمَن زُيِّنَ لَهُ سُوءُ عَمَلِهِ وَاتَّبَعُوا أَهْوَاءَهُم

"ከጌታው በኾነች መረጃ ላይ የኾነ ሙእመን፤ ክፉ ስራቸው ለነርሱ እንደተሸለመላቸውና ዝንባሌዎቻቸውን እንደ ተከተሉት ነውን?"

🗞 ነሲሓ የዕውቀት ማዕድ
@nesihaposts

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

⛔️ ሻዕባን 15 ን በተመለከተ ወሳኝ ማሳሰቢያ

🎙 በኡስታዛችን ሑሴን ዒሳ ሀፊዘሁላህ

🔗 Download Link
https://t.me/merkezuna/295

ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/merkezuna/
ተሌግራም፦ /channel/merkezuna

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🏵 አዲስ ሙሐደራ! 🏵

🎵 ነብዩ ﷺ መልዕክታቸውን አድርሰዋል

🎙ኡስታዝ ሱለይማን ዐብደላህ

🕌 የነብዩ ﷺ ሐቆች በሚል ርዕስ በኹበይብ መስጂድ ካቀረበው ትምህርት የተወሰደ!

💡@ustazsuleyman

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🍂 ኢስላም ብቸኛው የዓለም መፍትሄ
(በጃሊያ አዳራሽ የቀረበ)

🎤 ኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ

/channel/ustazilyas

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🏵 አዲስ ሙሐደራ! 🏵

🎵 የመጨረሻው ነብይ

🎙ኡስታዝ ሱለይማን ዐብደላህ

🕌 የነብዩ ﷺ ሐቆች በሚል ርዕስ በዑመር ኢብኑል ኸጧብ (26) መስጂድ ካቀረበው ትምህርት የተወሰደ!

💡@ustazsuleyman

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

⭕️ኹጥባህ እየተደረገ መተኛት
መንስኤና መፍትሄ
❗️

ብዙ ቦታዎች ላይ ኹጥባህ እየተደረገ አንዳንድ ሰዎች እንደሚተኙ ይነገራል።
ይህ ትልቅ ስህተት ነው፤ ምክንያቱም ውዱእ ሊፈርስ ይችላል፣ የኹጥባህ ምክር ያመልጣል፣ ከጎን ያለን ሰው ያሰንፋል።
ኹጣባህ እየተደረገ የመተኛት ምክንያቱ ሸይጣን እንደሆነ በሐዲሥ ተነግሯል።

☄"የጁሙዓህ ኹጥባህ እየተደረገ መተኛት ከሸይጣን ነው (ሸይጣን ነው የሚያስተኛው)። አንዳችሁ ኹጥባህ እየተደረገ ካንቀላፋ ቦታ ይቀይር"። ነቢዩ ሙሐመድ صلى الله عليه وسلم.

☄"ኢማም ኹጥባህ እያደረገ ከምተኛ ጀርባዬ ላይ አለንጋዎች እየተፈራረቁ ብገረፍ እመርጣለሁ" ታቢዒዩ ጣዉስ።
ሙሰነፉ ኢብኒ አቢ ሸይበህ 4/ 121-123።

ታዳሚዎች፥ ታጥቦና ዉዱእ አድርጎ መግባት፣ ኹጥባህ እስኪጀመር ድረስ መፋቂያ መጠቀም፣ ሱንናህ ሰላት ደጋግሞ መስገድ፣ ሌሎችን በማይረብሽ መልኩ ቁርኣን ጮክ ብሎ መቅራትና ዚክርና ዱዓእ ማብዛት ወዘተ መሰል ዒባዳዎችን እየቀያየሩ ማድረግ።

ኢማሞች ደግሞ፥ ኹጥባውን ታዳሚዎችን የሚመለከትና የሚስብ ማድረግ፣ በተቻለ ያክል መልዕክቱን አጠር ማድረግና ኹጥባውን ላሉበት አካባቢ ሰዎች በሚገባቸው ቋንቋ ማድረግ ይገባቸዋል።

ዛዱል-መዓድ

/channel/ahmedadem

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🍂 ጥያቄና መልስ 1
ባህር ዳር |√| ቅዳሜ 4/4/2012

✔ ሰለፍዮችና የጀመዓ አሚርን መታዘዝ

✔ የመንሐጅ ኺላፎችና መፍትሄያቸው

🔊 በኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ

@nesihastudio

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

👍 አርሽን ከመፍጠሩ በፊት...

🎙 አቡ ሁነይፍ ኢልያስ አህመድ

@nesihastudio

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🔖 አጥፊው መዘናጋት!
🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

🗒 ልናደምጠው የሚገባ ገሳጭ ሙሐደራ !

____
🏳ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ
/channel/nesihastudio

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🔖 የሀገር ትርጉምና ጸጋ
🔊 በኡስታዝ አሕመድ ኣደም

©ዛዱልመዓድ

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🔍 ወሊይ ማን ነው?

🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

🍂 ከኪታቡ ተውሒድ ደርስ የተወሰደ

Share link
/channel/ustazilyas/448

@ustazilyas

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

የዛሬው ኹጥባ

የሰላም አንገብጋቢነት!
"أهمية الأمن"

#الجمعة 30 ربيع الأول 1443هـ.

/channel/sultan_54

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🏳 የዘረኝነት ማጥ

🔖 2/6 ወቅታዊ ነጥቦች

@ustazilyas

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🔊 የወንጀል መዘዞች

🎙 ኡስታዝ ሱለይማን አብደላህ

📍ወሳኝና አሳሳቢ ትምህርት!

💡 @ustazsuleyman

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🗞 ውዴታን በተግባር!

📌 ስለ ቢድዓን ምንነትና አስከፊነት

📌 "መልካም ቢድዓ" የሚባል አለን?

ያንብቡት ለወዳጅ ዘመድዎም ያስተላልፉት።

🏳ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ
/channel/nesihastudio

📲 #ነሲሀ_ፐብሊኬሽን

Читать полностью…

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

🔖 ቢድዓን ለመገንዘብ

በ 64kbs የተሻለ ጥራት

🎙 ኡስታዝ ኢልያስ አህመድ

👍 @nesihastudio

Читать полностью…
Subscribe to a channel