በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም
በ6.9 ሚሊዮን ብር
ከ4ኛ ፎቅ ጀምሮ አፓርታማ
በ10% ቅድመ ክፍያ አፓርታማ ይግዙ
ቀሪውን በሶስት ዓመት ቀስ ብለው ይክፈሉ
አፓርታማው ለ1 ወር የወጣ ነው
ፈጥነው ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0964660066 ወይም 0987170752 ይደውሉ
ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም
በ6.9 ሚሊዮን ብር
ከ4ኛ ፎቅ ጀምሮ አፓርታማ
በ10% ቅድመ ክፍያ አፓርታማ ይግዙ
ቀሪውን በሶስት ዓመት ቀስ ብለው ይክፈሉ
አፓርታማው ለ1 ወር የወጣ ነው
ፈጥነው ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0987170752 ወይም 0964660066 ይደውሉ
ህወሀት ዳግም የሞት ድግስ አሰናድቷል!
ከጦርነት አባዜ መላቀቅ ያቃተው ህወሀት ተከዜ ከመሙላቱ በፊት ወልቃይትን ለመውረር ወስኗል። ለዚህ አላማው እንዳቅሙ ዝግጅት ሲያደርግም ከርሟል። የሻእቢያን “ግፋ” የሚል ይሁንታም አግኝቷል። ለዚሁ አላማ አስቀድሞ ያዘጋጃቸው የተወሰኑ ሃሳዊ ፋኖዎችንም ከጎኑ አሰልፏል። ህወሀቶች በነሱ ግምገማ አሁን ለጦርነት የተመቸ ግዜ ላይ ናቸው። በኢትዮጵያ አይን ሲታይ ግን ነገሩ ሌላ ነው።
ከህውሀት ተገንጥሎ የቀረው ይህ ቡድን ከስደትና ከጦርነት የተረፈውን ወጣት ይዞ ክረምቱ ከመግባቱ በፊት ጦርነት ለመክፈት እላይ ታች እያለ ነው። ሰሞኑን ስራ ተዘግቶ በተፈናቃይ ስም የተወጣው ሰልፍ ጦርነቱ በህዝብ ጥያቄ የተጀመረ ለማስመሰል የተደረገ ድራማ ነበር። መቀሌ ላይ አጋር ለማሰባሰብ የተደረጉ ስብሰባዎች ፣የተፃፉ ሰነዶች ሁሉ በእጃችን ይገኛሉ። ህውሀት ተፈናቃይ ለመመለስ የተቋቋመው ኮሚቴ ላይ የመሳተፍ ፍላጎት የለውም። ሰውም አልመደበም። በተደጋጋሚ የቀረበለትንም ጥያቄ አልተቀበለም። የተፈናቃዮችን ስምና የተፈናቀሉበትን ቦታ እንዲያዘጋጅ ተጠይቆም አላቀረበም። ለነዚህ ሰዎች የተፈናቀሉ ሰዎች የፖለቲካ መቆመሪያ ናቸው። በነሱ ስም ሌላ አሰቃቂ ጦርነት ለመጀመር እጁ ውስጥ የገቡትን ወጣቶች ሰብስቧል።
ጦርነት አስከፊ ነው። በተለይ ከጦርነት ቁስል ሙሉ ለሙሉ ላላገገመው ምስኪኑ የትግራይ ህዝብ ጦርነትን በፍፁም ዳግም ሊያየው አይገባም ነበር። ነገር ግን እነዚህ ከጦርነት ውጪ ምንም ህልውና የሌላቸው ሰዎች ትንሽ ነፍስ የዘሩ ሲመስላቸው ከጦርነት ውጪ ሌላ አማራጭ አይታያቸውም።
ኢትዮጵያ ጦርነት አትፈልግም። ነገር ግን ሰላም በአንድ ወገን ጥረት ብቻ አይመጣምና ህልውናዋን ለማስጠበቅ ሁል ግዜም በጥንቃቄ ትጠብቃለች። ኢትዮጵያን በሴራና በጦርነት አንበረክካለሁ ለሚሉ ሀይሎች ሁሉ አስቀድመን “ነፍስ ይማር” ማለት እንፈልጋለን።
በፅንፈኛው የህወሓት ቡድን በኩል እየተካሄዱ ያሉ ሰልፎችና የአፅም ማሰባሰብ ስራ
ፅንፈኛው ቡድን ተፈናቃዮችን እንደ ሽፋን በመጠቀም እንዲሁም የሰማዕታት በዓልን እንደ ምቹ ሁኔታ በመመልከት የፌደራል መንግስት ላይ ተጽዕኖ ለማሳደር ያለመ ፖለቲካዊ ፍላጎትን ለማስፈፀም እየተንቀሳቀሰ ይገኛል ። በዚህም የተቃውሞ ሰልፎች እንዲካሄዱ በማድረግ እና በተለያዩ አካባቢዎች ተቀብረው የነበሩ አፅሞችን በማውጣት ማህበረሰቡን ለማነሳሳት ግብዓት አድርጎ እየተጠቀመበት ይገኛል። ፅንፈኛ ቡድኑ ተፈናቃዮቹን ወደ መኖሪያቸው የመመለስ ፍላጎት ሳይኖረው፣ ይልቁንም ከ2015 ጀምሮ ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ጋር የተዘጋጀውን ዕቅድ ሲያደናቅፍ ቆይቶ፣ አሁንም የታደሰ ወረደን እንቅስቃሴ እያወከ ባለበት ሁኔታ ተፈናቃዮችን በፌደራል መንግስቱ ላይ ቅሬታ እንዲያቀርቡ እያስገደደ ተቃውሞ እንዱያሰሙ በማድረግ የፖለቲካ ፍላጎቱን ማስፈጸሚያ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል ።
ከዚህ አኳያ ቡድኑ ተፈናቃዮችን በመጠቀም በጊዜያዊ አስተዳደሩ እና በፌደራል መንግስት ሊይ ጫና ለማሳደር፤ዓለም አቀፉ ማህበረሰብም ጫና እንዲያሳድር እንዲሁም በሻዕቢያ አደፋፋሪነት ወደ ሀይል አማራጭ ለመግባት እንዲመቸው ለማነሳሳት እየተጠቀመበት ነው።
ሰኔ 04/2017 ዓ/ም በመቀሌ የሚገኙ ተፈናቃዮችን በማሰባሰብ በፕሬዝዲንቱ ፅ/ቤት ግቢ ውስጥ የተቃውሞ ሰልፍ እንዲያካሂደ አድርጓል ። ቡድኑ የተቃውሞ እንቅስቃሴውን በማስቀጠል “ፅሊል ምዕራብ ትግራይ” በሚል በተቋቋመው የሲቪክ ማህበር በኩል “በቃ” በሚል መሪ ቃል ከሰኔ 11/2017ዓ/ም ጀምሮ ለሶስት ቀናት የሚቆይ ሰልፍ በመቀሌ ከተማ አስጀምሯል። በሰልፉም “የትግራይ ህዝብ ስቃይ ይቁም፤ ህዝቡ ከወራሪዎች ነፃ ይውጣ፤ 5ተኛ ክረምት በመጠለያ ስፍራ መኖር ይብቃ፤ የትግራይ የግዛትአንድነት ይመለስ” የሚሉ መፈክሮችን ሲያስተጋቡ ተስተውሏል።
በሌላ በኩል ደሞ መንግሥት የትግራይ ግዛትን ከኤርትራ ባለማስለቀቅ የሰላም ስምምነቱን አላስከበረም ሲል ከርሞ በቅርቡ ደሞ ፌደራል መንግሥት ኤርትራን ለመውረር ድለፈለገ እንጂ ኤርትራ መንግሥት ከትግራይ የያዘው መሬት የለም ማለቱ ይታወቃል።
በሌላ በኩል ደሞ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለጉዳዩ ትኩረት በመስጠት በፌደራል መንግስት ላይ ጫና እንዲያሳድር ትኩረት ለመሳብ ሰኔ 20/2017 በሲዊትዘርላንድ ጄኔቫ ሰልፍ ለማድረግ ፍላጎት ይዞ እየተንቀሳቀሰ ነው። ይህም ቡድኑ የተፈናቃዮችን አጀንደ እንደ ሽፋን በመጠቀም የፌደራል መንግስት በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት አከራካሪ አካባቢዎችን ማስመለስ አልቻለም በሚል በአካባቢዎቹ ሊያደርግ ለሚያስበው ትንኮሳ ምክንያት ለማግኘት የታሰበ ነው።
በተያያዘም ፅንፈኛው ቡድን በሰሜኑ ጦርነት ወቅት በተለያየ አካባቢ የተቀበሩ ታጣቂዎችን አፅም ደብቆ ቆይቶ አሁን ለማሰባሰብ እና ሰኔ 15/2017 ዓ/ም “የሰማዕታት በዓል” በሚል በሚያከብረው ፕሮግራም ላይ ለፖለቲካ አጀንዳ ለማዋል እየሰራ ይገኛል ። በዚህም የክልሉ ፀጥታ ቢሮ ሃሊፊ ጀነራሌ ፍስሃ ኪዳኑ (ማንጁስ) ሰኔ 08/2017 ዓ/ም በደቡባዊ ዞን ጨርጨር አካባቢ በመሄድ በተለያዩ ቦታዎች የተቀበሩ አፅሞችን የማሰባሰብ መርሃ ግብር አስጀምሯል። ይህን ተከትሎ የማነ ዘረሰናይ በሚባል ግለሰብ የሚመራው “የትግራይ ጀኖሳይድ ጥናትና አጣሪ ተቋም” በፌደራል መንግስት ወታደሮች በኩል ተፈፀመ ነው በሚሉት “ጄኖሳይድ” ምክንያት 480 ያህል የጅምላ መቃብሮችን ማግኘቱን ይገልፃል።
ተቋሙም አገኘሁዋቸው በሚላቸው የጅምላ መቃብሮች አፅም የማውጣት ስራውን እንደጀመረና እስከ ሰኔ 15/2017 ዓ/ም የአፅም ማሳባሰብ ስራውን ጨርሶ ዶክመንታሪ በማዘጋጀት ለዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ ነው። ይህን እንቅስቃሴውን በክልሉ ከሚገኙ መቃብሮች ባለፈ በአማራና በአፋር ክሌሎች የተቀበሩ አባላቱንም በሽምግልና ለመውሰድ ፍላጎት አለው። ይህም ቡድኑ በተለያየ አካባቢ የሚገኙ የታጣቂ አፅሞችን በማውጣት በህዝቡ ዘንድ በመንግስት ላይ የተዛባ እይታ ለመፍጠር ሚስጢር ባልሆነ ሚስጥር እየሰራ ነው። በዚህም ቀደም ሲል ጊዜያዊ አስተዳደሩ ባካሄደው ጥናት 76% በሻዕቢያ ፣ 18 % በፋኖና የአማራ ልዩ ኃይል ተፈፅሟል በማለት ደረስኩበት ያለውን ግኝትና ሰነድ በመከለስ አሁን ከሻዕቢያና ፋኖ እየተሞዳሞደ በመሆኑ ኃጢአቱን በሙሉ በፌደራል መንግሥት በመደፍደፍ ጥላቻና ቁጭት በመፍጠር ለአዲስ ግጭት በግብዓትነት ለመጠቀም አልሞ እየሰራ ነው።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ቡድኑ ሰኔ 15/2017 ዓ/ም የተከበረውን የሰማዕታት በዓል እንደ ምቹ ሁኔታ በመጠቀም የፖለቲካ አጀንዳውን ለማስረፅ በትኩረትእየሰራበት ነው ።
ከበዓሉ አስቀድሞ ሰኔ 11 እና 12/2017 ዓ/ም በአክሱም፣ አድዋ፣ ጭሊ እና አዱዲዕሮ ከተሞች የጊዜያዊ አስተዲዯሩን ፕሬዝዳንት ጨምሮ ሌሎች የታጣቂ አመራሮች በተገኙበት በተካሄደ ሰልፍ እና የጧፍ ማብራት ፕሮግራም ላይ አከራካሪ አካባቢዎችን የሚመለከቱ መፈክሮችን አሰምቷል። ይህንንም በቀጣይ ቀናት መቀሌን ጨምሮ በሰሜን ምዕራብ ዞን ሽሬ፣ ፀሉሞይ፣ ታህታይ አድያቦ እና ሊዕሊይ ቆራሮ እንዱሁም በምስራቅዞን ሓውዜን ለማክበር እየተንቀሳቀሰ ነው። በአጠቃላይ ቡድኑ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይም በሰኔ ወር በልዩ ሁኔታ ተፈናቃዮችን እና “ሰማዕታት የሚላቸውን” በመዘከር ሽፋን በትግራይ ህዝብና በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፅሟል የሚል አጀንዳ ለማስረፅ አቅዶ እየሰራ ነው። ህዝቡንም አሁንም ስጋት ውስጥ እንዲሆንና በፍርሃት ውስጥ ሆኖ በቀድሞው ህወሓት ፅንፈኛ ቡድን ተፅዕኖ ስር እንዲሆን እየሰራ ነው። በተጓዳኝም ኮማንዶ ማሰልጠን ፣ የቀበራቸውን መሳሪያዎች በማውጣት ለፀብ እየተዘጋጀ ከወንጀሉ በህዝቡ እንዳይጠየቅ አቅጣጫ ለማስቀየር እየሰራ ነው። ከክረምቱ በፊትም ችግር ፈጥሮ፣ ብዙኃንን ለጉዳት ዳርጎ የሚጠፋበት “suicidal action “ ሊጀምር ይችላል።
ኢራን የኒውክሌር ቦምብ ለመስራት እየሞከረች ለመሆኑ ምንም አይነት ማስረጃ አላገኘሁም - አለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ
የአለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ራፋኤል ግሮሲ ኢራን ወደ ኒውክሌር ጦር መሳሪያ ለመሸጋገር እየተቃረበች ለመሆኑ የሚያረጋግጥ ምንም አይነት ማስረጃ የለም በማለት ተናገሩ።
ይህ የሆነው እስራኤል ብሄራዊ ስጋት ፈጥሮብኛል በማለት የኢራንን የጦር መሳሪያ መርሃ ግብር ለማስቆም በሚል በኢራን ኒውክሌር ጣቢያዎች ላይ የአየር ጥቃት እየሰነዘረች ባለበት ወቅት ነው።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከትናንት በስቲያ ኢራን ፈፅሞ የኒውክሌር መሳሪያ ሊኖራት አይገባም ብለው፤ መረጃው አለን የሚሉ አካላት ስለሚናገሩት ነገር ግድ የለኝም ኢራን የኒውክሌር መሳሪያ ለመስራት ግን በጣም የተቃረበች ይመስለኛል ሲሉ መናገራቸው ይታወሳል።
ይህን ተከትሎ ነው እንግዲህ ዋና ፀሀፊው ኢራን የኒውክሊየር መሳሪያ ለመስራት ተቃርባለች የሚባለውን የእስራኤልና የአሜሪካን ውንጀላ የሚቃረን መግለጫ የሰጡት።
የዋይት ሀውስ የፕሬስ ሴክሬታሪ ካሮሊን ሌቪት በዛሬው ዕለት በፕረዚዳንቱ የተጻፈ መግለጫ ለጋዜጠኞች በንባብ አሰምተዋል።
ፕረዚዳንቱ፥ “በቅርብ ጊዜ ውስጥ ሊካሄድ የሚችል ትልቅ የድርድር ዕድል መኖሩን በማመን በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ በጦርነቱ ለመሳተፍ ወይም ላለመሳተፍ እወስናለሁ” ሲሉ ነው የገለጹት።
ፕሬስ ሴክሬታሪ ካሮሊን ሌቪት ፕረዚዳንት ትራምፕ “ዲፕሎማቲክ መፍትሔ ይሻሉ” በማለት የገለጹ ሲሆን ከብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት አባላት ጋር ምክክር ማድረጋቸውን ጠቅሰዋል።
“እመኑኝ፣ ፕረዝዳንቱ እንደ አስፈላጊነቱ ኃይል ለመጠቀም ወደ ኋላ አይሉም” ሲሉ ነው የገለጹት።
በተጨማሪም፥ ጦርነቱ ከተነሳ ጊዜ ጀምሮ የፕሬዚዳንቱ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ እና የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ በስልክ በተደጋጋሚ ሲያወሩ አንደነበር ዋይት ሀውስ አረጋግጧል።
ኢራን የኒውክሌር ቦምብ ለመስራት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ትቃረባለች ለሚለው ጥያቄም ሲመልሱ “ አውነታው ኢራን የኒውክሌር መሳሪያ ለመያዝ አልቀረበችም” ሲሉ ነው ምላሽ ሰጥተዋል።
የኢራንን የኒውክሌር መርሃ ግብር ለማጥፋት ወታደራዊ አቅም ያላት ብቸኛ ሀገር አሜሪካ በመሆኗ ምክንያት የአሜሪካ በጦርነቱ መሳተፍ አለመሳተፏ ትልቅ የአሰላለፍ ለውጥ ያመጣል ተብሎ ይጠበቃል።
አሜሪካ ብቻ ልመታው የምትችለው የኢራን ሚስጥራዊ ቦታ
ከቴህራን በስተደቡብ ባለው ተራራማ አካባቢ ተደብቆ ለኢራን የኒዊክሌር ስራዎች አስፈላጊ የሆነ ስፍራ ነው - የፎርዶ የኒውክሌር ጣቢያ።
ይሄ ስፍራ በትልቅነቱ እንግሊዝን እና ፈረንሳይን ከሚያገናኘው ዋሻ ይበልጣል ተብሎ ይገመታል። ታዲያ እስራኤል በኢራን ሰማይ ላይ የበላይነት ባገኘችበት በዚህ ሰዓት እንኳ ይሄን የኒውክሌር ጣቢያን መምታት አትችልም እየተባለ ነው።
የእስራኤል የጦር መሳሪያዎችም የፈለገ የሚሳኤል ደዶፍ ቢያወርዱ ሊደርሱበት አልቻሉም።
ፎርዶን ለማጥፋት የሚያስችል ትልቅ አቅም እንዳላት የሚታሰበው የትራምፕ ሀገር አሜሪካ ነች። ትራምፕ በዚህ የኢራን እና እስራኤ ውጊያ ከባችበት፣ የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነትን ባልተጠበቀ ሁኔታ ሊያሰፋው ይችላል።
ከዋና ከተማይቱ ቴህራን በስተደቡብ 96 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የዩራኒየም ማበልፀጊያ ቦታ፣ ለኩም ከተማ ቅርብ በሆነ ተራራማ አካባቢ መሽጓል።
በፎርዶ የሚገኘው ኮምፕሌክስ፣ በመጀመሪያ በሀገሪቱ ከፍተኛ ኢስላሚክ አብዮታዊ ጥበቃ (IRGC) የሚጠቀምባቸው ተከታታይ ዋሻዎች የነበረ ቢሆንም፤ በኋላ ግን ኢራን ለማበልፀጊያነት እንደምትጠቀመውም እ.ኤ.አ በ2009 ገልፃለች።
ዩራኒየምን ለማበልጸግ የሚያገለግሉ ሁለት ዋና ዋሻዎችን ያቀፈ ነው ተብሎ ይታሰባል። ከመሬት በታች ባለው ጥልቀት ምክንያት ለእስራኤላውያን ጦር ሰራዊት ልዩ ፈተና ነው።
እስራኤል አሏት ተብሎ የሚገመተው የጦር መሳሪያዎች ከ10ሜ ባነሰ ጥልቀት ብቻ ጥቃት የሚያደርሱ ናቸው። በአንጻሩ ዩናይትድ ስቴትስ ግን 61 ሜትር ወደ መሬት ውስጥ ዘልቆ መግባት የሚችል መሳሪያ እንዳላት ጄንስ የተባለ የመከላከያ መረጃ ኩባንያ ገልጿል።
ነገር ግን የፎርዶ ቦታን ለማጥፋት ዩናይትድ ስቴትስም እንደሚከብዳት ይገለፃል፤ ምክንያቱም ዋሻዎቹ ከ80-90ሜ ወለል በታች ናቸው ተብሎ ይገመታል። ይሁን እንጂ የነዚህ ቦታዎች ሁኔታ በመሉ ሚስጥራዊ ናቸው።
"ኔታንያሁ የአዶልፍ ሂትለርን ታሪክ እየደገመ ነው" - ኤርዶጋን
"ኤርዶጋን ፀብ አጫሪነት ባህሪ እየታየባቸው ነው" - እስራኤል
እስራኤል እና ቱርክ የቃላት ውዝግብ እሰጥ እገባ ውስጥ ገብተዋል።
የቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲብ ጣይብ ኤርዶጋን የእስራኤልን ጠቅላይ ሚኒስትር ቢኒያም ኔታንያሁን ከቀድሞው የጀርመን ፕሬዝዳንት አዶልፍ ሂትለር ጋር ማነፃፀራቸው ውዝግብ አስከትሎባቸዋል።
ፕሬዝዳንቱ ከግሪክ ጋር የሚወዛገቡባትን የቆጵሮስ ከተማ፣ "ያለአለማቀፍ እውቅና የሰሜን ቱርክ ግዛት አካል ሁና ትቀጥላለች" ብለዋል።
አክለውም፣ የኢራንና እስራኤል ግጭትን በተመለከተ፣ "ቱርክ የሚቃጣባትን ጥቃት ትመክታለች" ሲሉ ተናግረዋል።
በሌላ በኩል የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ሳር የቱርክ ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን የሰጡትን ሀሳብ፣ "ለኢራን የወገነ አስተያየት ነው" በማለት ተቃውመዋል።
"ኤርዶጋን ፀብ አጫሪነት ባህሪ እየታየባቸው ነው" ነው ያሉት።
"በህገወጥ መንገድ ተቆጣጥረዋታል" ባሏት፣ "የቆጵሮስ ካርድ እየተጫወቱ ነው" ሲሉ ተናግረዋል።
መጪው መስከረም ላይ የውጭ ባንኮች ወደ ሀገራችን መግባታቸውን አስመልክቶ እንደ ሀገር ከሚኖረው የቤት ዋጋ ጭማሪ ከ5 ሚልየን ብር በላይ ዝቅ ብሎ እየተሸጠ ያለ ቤት ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር በተዘጋጀ ውል ይዋዋሉ!!!
⭐️ከሀያ አምስት ዓመታት በላይ ግንባታ ላይ ከቆየ አንጋፋ ድርጅት
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ ለቡ ማብራት-ሀይል
❇️ DMC Real Estate ወቅቱን ባገናዘበ ቅናሽ ዋጋ ጥራታቸውን የጠበቁ ቤቶችን በተለያዩ ካሬ አማራጮች አቅርቦሎታል : :
⚡️ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!!
➤ ስቱዲዮ (56 ካሬ)
➤ ባለ አንድ መኝታ (72, 77, 85 ካሬ)
➤ ባለ ሁለት መኝታ (122, 125, 133.. ካሬ)
➤ ባለ ሦስት መኝታ(145, 150, 154, 161 ካሬ)
➤ ባለ አራት መኝታ (175, 185, 223 ካሬ)
በተመጣጣኝ ዋጋ
0928 48 99 99
የእስራኤል ጦር በሊባኖስ የሂዝቦላ አዛዥ መግደሉን ገለጸ
የእስራኤል ኃይሎች በሂዝቦላ የሊታኒ ዘርፍ የመድፍ አዛዥ የነበረውን ያሲን አብደል ሙነይም ኢዘዲንን መግደላቸውን አስታወቁ።
ኢዘዲን “ወደ እስራኤል በርካታ የተኩስ ሴራዎችን አስተባብሯል እንዲሁም የሂዝቦላን የመድፍ ኃይል እንደገና ለመገንባት በሚደረጉ ሙከራዎች ውስጥ ተሳትፏል” ሲል የእስራኤል ጦር ገልጿል።
ሂዝቦላ በኢዘዲን ግድያ ላይ እስካሁን አስተያየት አልሰጠም።
ላለፉት 7 ቀናት ጦርነት ውስጥ የገቡት ኢራንና እስራኤል በአፋጣኝ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲያደርጉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጥሪ አቅርበዋል።
በሁለቱ ሀገራት መካከል እየተካሄደ የሚገኘው ጦርነት እየተባባሰ መሆኑን የተናገሩት ዋና ፀሃፊው ሀገራቱ ግጭቱን በማቆም በአስቸኳይ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲያደርጉም ጠይቀዋል።
በሁለቱ ሀገራት መካከል እየተካሄደ ያለውን ጦርነት ሁሉም የዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ወደ ዓለም አቀፍ ግጭትና ጦርነት እንዳይስፋፋ መከላከል እንዳለበትም አሳስበዋል።
ዋና ፀሃፊው ይህን ያሉት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሀገራቸው ከእስራኤል ጎን በመሆን በጦርነቱ ልትሳተፍም ላትሳተፍም ትችላለች፤ ማንም አያውቅም ማለታቸውን ተከትሎ ነው።
በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ጦርነት ለማቆም ፕሬዝዳንት ዶንልድ ትራምፕ ኢራን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እጅ እንድትሰጥ ያቀረቡትን ጥሪ የኢራኑ መሪ አያቶላ ካሚኒ ውድቅ ማድረጋቸው ይታወሳል።
https://youtu.be/p_drG4VBabw?si=DlEqFhFNc3sTsRw3
Читать полностью…https://youtu.be/MMMi1RU4UEk?si=dMSbsYOmoeUf36C-
Читать полностью…ከመቀሌ ትእዛዝ የሚቀበለው ቡድን ራሱን ገለጠ!
አማራ ክልል ያለው በትክክለኛው ፋኖ ስም ተመሳስሎ የተሰራው ሃሳዊው ፋኖ የወያኔ አጀንዳ አስፈፃሚ ነው ስንል የሚሰማን አልነበረም። ይኸው ራሳቸው ከመቀሌ ቪዲዮ ሰርተው ለቀውላቹሃል!
ፎርጂዱ ፋኖ ትግሉ በአማራ የደም ዋጋ ወያኔን ተሸክሞ ማንገስ ነው ብለን ነበር። የምስራቅ አማራ ፋኖ (በምሬ የሚመራው ሃይል) በጦርነቱ ግዜ ወሎ ላይ ያንን ሁሉ ሰው ከጨፈጨፉት፣ ያንን ሁሉ ንብረት ካወደሙት፣ እነዚያን ምስኪን ሴቶች ደፍረው አምነስቲ ኢንተርናሽናል እንደዘገበው የጅምላ ግድያዎችን ሳይቀር ፈፅመው ከተመለሱት ወያኔዎች ጋር የግርድና ስምምነቱን ለመፈፀም መቀሌ ገብቷል።
የወያኔ እቅድ ውስብስብ አልነበረም። በአማራና በኦሮሞ መሀከል የማይቋረጥ የጠላትነት ትርክት መፍጠር፣ በተለያዩ አካባቢዎች አማራ ላይ ዘር ተኮር ጥቃት በማስፈፀም የአማራን ህዝብ ማስቆጣት፣ የራሱን ቡድን በአማራ ስም ማስታጠቅ፣ አማራ ክልልን በጦርነት ማድቀቅ፣ ለነሱ የሚታዘዙና በነሱ የሚደገፉ ታጣቂዎችን በየጉረኖው መፍጠር፣ ትምህርት ማቋረጥና ተማሪዎችን ወደውጊያ ማስገባት፣ የአማራ መምህራን ላይ የጅምላ ገድያ መፈፀም፣ “ሰሜናዊ” የሚል ጨዋታ ፈጥሮ አማራን ከወያኔ ጋር ማሰለፍ፣ በስተመጨረሻም ከሰላሳ አመት በፊት እንዳደረጉት በአማራ ሃብትና የደም ዋጋ ኢትዮጵያ ፈርሳም ቢሆን የነሱን የመጨረሻ ግብና አላማ ማስፈፀም!
ለዚህ አላማ አማራ ነን ብለው ክልሉ ላይ ጦር ያደራጁ በደም ግን አማራ ያልሆኑ ሰዎች ተመድበው በድብቅ ሲሰሩ ከርመዋል። ወያኔ ለአለም ህዝብ ስለሰላም እያወራች ከትግራይ ህዝብ ጉሮሮ ነጥቃ ወደአማራ እሳት የሚተፋ መሳሪያ ትልክ ነበር። ቦንቡን ታፈስሰው ነበር። መሳሪያ ታስታጥቅ ነበር።የፖለቲካና የሚሊተሪ ስልጠና ትሰጥ ነበር። አንዳንድ አመራሮች ጦራቸውን ለወያኔ ሸጠውታል። ለወያኔ አልሸጥም ያሉ በሴራ እንዲገደሉ ተደርገዋል። የተስማሙት የፋኖ መሪዎች ደግሞ በኡጋንዳና በዱባይ ቅንጡ ቤቶች ተገዝቶላቸዋል፣ ብዙ ሺ ዶላሮች በተለያዩ ባንኮች ተቀማጭ ተደርጎላቸዋል፣ ይሄንን ሁሉ ሲሰሩ ከርመዋል። በልዋጩ ወልቃይትን ለወያኔ ቃል የገቡ የፋኖ አመራሮች በህውሀት ዘንድ ተጨማሪ ክብርና ድጋፍ ተሰጥቷቸዋል።
ይሄንን ቀድመን ከአመታት በፊት ተናግረናል፣ ፅፈናል፣ መክረናል። አሁን አማራ ክልል ያለ ታጣቂ ሲሶው የወያኔ ስራ አስፈፃሚ ነው። ወያኔ ክልሉን በቦንብ አጋይልኝ ካለችው ያለምንም ማመንታት ክልሉን በቦንብ የሚያርስላት የራሷን ታማኝ ፋኖ ፈጥራለች። ከዚህ ውስጥ በዋናነት የምስራቅ አማራ ፋኖ ነኝ የሚለው የወሎን ህዝብ በዝርፊያና በእገታ ደም እምባ እያስለቀሰ ያለው የምሬ ወዳጆ ሃይል አንዱ ነው።
አሁንም እንናገራለን ከቀበሮ ጋር የሚደረግ ጓደኝነት መጨረሻው ዋይታና ለቅሶ ነው። ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ይላሉ አበው ሲተርቱ!
አምባሳደር ብናልፍ አንዱአለም ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር በነጩ ቤተ-መንግሥት ተገናኝተው ተወያዩ!
በአሜሪካ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ብናልፍ አንዱአለም ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ ትራምፕ ጋር በነጩ ቤተ-መንግሥት ተገናኝተው ተወያይተዋል።
አምባሳደር ብናልፍ ነጩ ቤተ-መንግሥት ሲደርሱ በኢትዮጵያና በአሜሪካ መካከል ያለውን የረጅም ጊዜ ግንኙነት የሚያንጸባርቅ ዲፕሎማሲያዊ አቀባበል እንደተደረገላቸው የኢቢሲ ዘገባ አመላክቷል።
ይህ የመጀመሪያ ግንኙነት በቀጣይ ጊዜያት ለሚደረጉ በርካታ ውይይቶች መጠናከር ትልቅ አስተዋፅኦ ይኖረዋል የተባለም ሲሆን፤ አምባሳደሩ ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር ተገናኝተው ስላደረጉት ውይይት በይፋ የተገለጸ ነገር የለም
ኢትዮጵያና አሜሪካ ከ120 ዓመታት በላይ የዘለቀ ጠንካራ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን፤ በሁለቱ አገራት መካከል እንደ ሰላም፣ ጸጥታና ኢኮኖሚያዊ መስኮች ጠንካራ አጋርነት ከመፍጠር አንጻር ያሉ ዕድሎችም ሰፊ መሆኑ ተመላክቷል።
አምባሳደር ብናልፍ አንዱአለም በውይይቱ ወቅት የተገኙትን ስቴት ሴክሬተሪ ማርኮ ሩቢዮ ጋርም መገናኘታቸው ተነግሯል።
ኢትዮጵያና አሜሪካ በሠላምና ጸጥታ ያላቸውን ትብብር አጠናክረው ይቀጥላሉ - ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
ኢትዮጵያና አሜሪካ በሠላምና ጸጥታ ጉዳይ ያላቸውን ሁለንተናዊ ትብብር አጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፡፡
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የአሜሪካ በአፍሪካ ዕዝ አዛዥ (አፍሪኮም) ጀነራል ማይክል ላንግሌይ የተመራ ልዑክን ተቀብለው አነጋግረዋል።
ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በዚህ ወቅት ÷ አሜሪካና ኢትዮጵያ ከ100 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዳላቸው አስታውሰዋል፡፡
ሁለቱ ወዳጅ ሀገራት በቀጣይ በመከላከያ ዘርፉ በትብብር ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መግባባት መድረሳቸውን ተናግረዋል፡፡
በቀጣናው ባለው ሁኔታ የጋራ መግባባት የተያዘበትና በተለይም በቀይ ባሕር እና በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ በሚታዩ የጸጥታ ጉዳዮች ላይ ለጋራ ተጠቃሚነት በትብብር ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይም ተስማምተዋል፡፡
ጀነራል ማይክል ላንግሌይ በበኩላቸው ÷ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድና በቀጣናው ከፍተኛ ሚና ያላት ሀገር መሆኗን አውስተዋል፡፡
በተለይም በሶማሊያ ሰላምን ለማስፈን እና ሽብርተኝነትን ለመዋጋት እያደረገች ላለው ጥረት ያላቸውን አድናቆት ገልፀዋል።
በውይይታቸው በቀጣናው ያለውን ሁኔታ በግልጽ እንደተረዱ ጠቁመው÷በቀጣይ በወታደራዊና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን ተናግረዋል።
በውይይቱ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋን ጨምሮ ከፍተኛ የኢትዮጵያና የአሜሪካ ወታደራዊ አመራሮች መገኘታቸውን የመከላከያ ኦንላይን ሚዲያ ለፋና ዲጂታል ገልጿል፡፡
“የአሜሪካ ማሪን ኮርፕስ ጄኔራል እና አፍሪኮም አዛዥ ከሆኑት ጄነራል ማይክል ላንግሌይ ጋር የጋራ ፍላጎት በሆኑ የሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ ጠዋት ውይይት አድርገናል።” ፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Читать полностью…ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም
በ6.9 ሚሊዮን ብር
ከ4ኛ ፎቅ ጀምሮ አፓርታማ
በ10% ቅድመ ክፍያ አፓርታማ ይግዙ
ቀሪውን በሶስት ዓመት ቀስ ብለው ይክፈሉ
አፓርታማው ለ1 ወር የወጣ ነው
ፈጥነው ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0964660066 ወይም 0987170752 ይደውሉ
በታሪካዊቷ ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት
➯ 10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤
📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::
ልዩ ቅናሽ
100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል
📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ
መጪው መስከረም ላይ የውጭ ባንኮች ወደ ሀገራችን መግባታቸውን አስመልክቶ እንደ ሀገር ከሚኖረው የቤት ዋጋ ጭማሪ ከ5 ሚልየን ብር በላይ ዝቅ ብሎ እየተሸጠ ያለ ቤት ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር በተዘጋጀ ውል ይዋዋሉ!!!
⭐️ከሀያ አምስት ዓመታት በላይ ግንባታ ላይ ከቆየ አንጋፋ ድርጅት
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ ለቡ ማብራት-ሀይል
❇️ DMC Real Estate ወቅቱን ባገናዘበ ቅናሽ ዋጋ ጥራታቸውን የጠበቁ ቤቶችን በተለያዩ ካሬ አማራጮች አቅርቦሎታል : :
⚡️ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!!
➤ ስቱዲዮ (56 ካሬ)
➤ ባለ አንድ መኝታ (72, 77, 85 ካሬ)
➤ ባለ ሁለት መኝታ (122, 125, 133.. ካሬ)
➤ ባለ ሦስት መኝታ(145, 150, 154, 161 ካሬ)
➤ ባለ አራት መኝታ (175, 185, 223 ካሬ)
በተመጣጣኝ ዋጋ
0928 48 99 99
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽንና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጋራ ኮሚቴ የሥራ አፈጻጸም ተገመገመ
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጋራ ኮሚቴ የሥራ አፈጻጸሙ የሁለቱም አካላት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ተገምግሟል፡፡
የጋራ ኮሚቴው የጋራ መግባባትና ውሳኔ በሚስፈልጋቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጎ የመፍትሔ አቅጣጫ አስቀምጧል፡፡
ኮሚቴው ያከናወናቸው ተግባራትም የአዲስ አበባ ከተማ እንቅስቃሴ ምቹ ሁኔታ እየፈጠረ እንደሆነ ነው የተገመገመው፡፡ በኮሪደር ልማቱ የታየው ትብብር እንደ አብነት በጥንካሬ ተግምግሟል፡፡
በይዞታ ማስተላለፍ እና በካሳ ክፍያ ረገድ ያሉ ችግሮችም የጋራ ኮሚቴው ለመፍታት ስምምት ላይ ደርሷል፡፡ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ይዞታ የሕዝብና የመንግስት ሀብት በመሆኑ በጋራ መጠበቅ እንደሚያስፈልግ የጋራ ኮሚቴው አጽኖት ሰጥቶበታል፡፡
ልማትና የላቀ የሕዝብ ተጠቃሚነትን መሰረት ያደረገ የጋራ ውሳኔዎች በመወሰን የአዲስ አበባ ከተማን በጋራ ለማልማት ትኩረት እንደሚደረግ ነው የጋራ ኮሚቴው የገለጸው፡፡
በሁለቱ አካት ባለው የእርስበርስ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያም ሰፊ ግምገማ ከተደረገ በኋላ ማሻሻያዎችን ለማድረግ ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡
የጋራ ኮሚቴው፡- ጥምር የቴክኒካል ኮሚቴው ተጨማሪ ሥራ በሚጠይቁና ያልተፈቱ ችግሮችን ለይቶ እንዲያቀርብ አቅጣጫ በማስቀመጥ ግማገማውን አጠናቋል፡፡
ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም
በ6.9 ሚሊዮን ብር
ከ4ኛ ፎቅ ጀምሮ አፓርታማ
በ10% ቅድመ ክፍያ አፓርታማ ይግዙ
ቀሪውን በሶስት ዓመት ቀስ ብለው ይክፈሉ
አፓርታማው ለ1 ወር የወጣ ነው
ፈጥነው ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0987170752 ወይም 0964660066 ይደውሉ
የኢራኑ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካዜም ጋሪባባዲ አሜሪካ በቀጥታ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት እንዳታደርግ አዲስ ማስጠንቀቂያ አሁን ሰጥተዋል።
ሮይተርስ የዜና ወኪል ባወጣው ዘገባ መሰረት፣ ጋሪባባዲ ኢራን ግጭቱ እንዲስፋፋ እንደማትፈልግ፣ ነገር ግን አስፈላጊ ከሆነ እርምጃ ለመውሰድ እና "ወራሪዎችን ትምህርት ለማስተማር" ዝግጁ መሆኗን ተናግረዋል።
የኢራን ወታደራዊ ውሳኔ ሰጪዎች "ሁሉም አስፈላጊ አማራጮች ጠረጴዛ ላይ ናቸው" ሲሉ አሜሪካንን አስጠንቅቀዋል።
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከትናንት በስቲያ ማክሰኞ፣ ኢራንን ለማጥቃት ዕቅድ ቢያጸድቁም ነገር ግን የመጨረሻ ውሳኔ ላይ አለመድረሳቸውን ሲቢኤስ ኒውስ ዘግቧል። ትራምፕ ጥቃት ለመጀመር ያልፈለጉት ኢራን የኒውክሌር መርሃ ግብሯን እርግፍ አድርጋ ለመተው ከተስማማች በሚል እንደሆነም መዘገቡ ይታወሳል።
የእስራኤል ጦር የኢራንን ጸረ ታንክ ሚሳዔል "ደበደብኩ" አለች።
እስራኤል እነዚህን ፋብሪካዎች ለመደብደብ 50 የጦር ጄት መጠቀሟን የጦሩ ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጄነራል እፊ ደርፊን ተናግረዋል።
ፀረ ታንክ ሚሳዔሉ ኢራን ለሂዝቦላ በድጋፍ መልክ የምታቀርብለት እንደሆነ ደርፊን ተናግረዋል።
በታሪካዊቷ ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት
➯ 10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤
📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::
ልዩ ቅናሽ
100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል
📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ
ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም
በ6.9 ሚሊዮን ብር
ከ4ኛ ፎቅ ጀምሮ አፓርታማ
በ10% ቅድመ ክፍያ አፓርታማ ይግዙ
ቀሪውን በሶስት ዓመት ቀስ ብለው ይክፈሉ
አፓርታማው ለ1 ወር የወጣ ነው
ፈጥነው ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0964660066 ወይም 0987170752 ይደውሉ
የእስራኤል ጥቃት ሊጎዳው ያልቻለው የኢራኑ የኒውክሌር ማበልጸጊያ ፎርዶ
ከሰሞኑ እስራኤል በኢራን ላይ እያካሄደችው ካለው ጥቃት ጋር ተያይዞ ስሙ እየተጠቀሰ ያለው የፎርዶ የኒውክሌር ማብላያ ጣቢያ ነው።
ፎርዶ ኢራን ካሏት ሁለት ወሳኝ የኒውክሌር ማብላያ ጣቢያዎች መካከል አንዱ ሲሆን የእስራኤል መከላከያ ኃይል የአየር ጥቃት ቢያደርስበትም ጉዳት ሊደርስበት አልቻለም።
ፎርዶ ከቴህራን በስተደቡብ በ200 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።
የተገነባውም በተራራ ተከቦ ከመሬት በታች ከ80-90 ሜትር ጥልቀት ላይ ሲሆን ለዚህም ዋነኛ ምክንያቱ ከደህንነት እና ከጥበቃ ጋር የተያያዘ ነው።
ኢራን ዩራኒየም- 235 የተሰኘውን ለማግኘት ከምትጠቀምባቸው ቁልፍ የማበልጸጊያ ጣቢያዎች አንዱ ነው።
የፎርዶን የኒውክሌር ማብላያን መድረስ የሚችለው የአሜሪካው 14 ሺህ ኪሎግራም ገደማ የሚመዝነው ‘በንከር በስተር’ የተሰኘው ቦምብ እንደሆነ እየተነገረ ነው።
ቦምቡ ከመሬት ስር ያሉ ስፍራዎችን እንዲሁም ከፍተኛ ጥበቃ የሚደረግላቸውን የተቀበሩ የጦር መሳሪያዎችን ለማውደም ታልሞ የተሰራ ነው።
ቦምቡ ከመፈንዳቱ በፊት መሬት፣ አለት ወይም ድንጋይ ሰንጥቆ በመግባት ሳይፈነዳ መቆየት ይችላል።
ስድስት ሜትር እርዝማኔ እና 14 ሺህ ኪሎግራም ከመመዘኑ አንጻር የአሜሪካው ቢ-2 የተሰኘው መሳሪያ ነው ሊሸከመው የሚችለው።
እስራኤል ፎርዶን ብቻዋን ማውደም እንደማትችል እየተገለጸ ነው። አሜሪካ 'በንከር በስተር' የተሰኘውን ቦምብ ለእስራኤል ለመስጠት ከልክላለቸ እንደ ቢቢሲ ዘገባ።
ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም
በ6.9 ሚሊዮን ብር
ከ4ኛ ፎቅ ጀምሮ አፓርታማ
በ10% ቅድመ ክፍያ አፓርታማ ይግዙ
ቀሪውን በሶስት ዓመት ቀስ ብለው ይክፈሉ
አፓርታማው ለ1 ወር የወጣ ነው
ፈጥነው ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0987170752 ወይም 0964660066 ይደውሉ
መጪው መስከረም ላይ የውጭ ባንኮች ወደ ሀገራችን መግባታቸውን አስመልክቶ እንደ ሀገር ከሚኖረው የቤት ዋጋ ጭማሪ ከ5 ሚልየን ብር በላይ ዝቅ ብሎ እየተሸጠ ያለ ቤት ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር በተዘጋጀ ውል ይዋዋሉ!!!
⭐️ከሀያ አምስት ዓመታት በላይ ግንባታ ላይ ከቆየ አንጋፋ ድርጅት
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ ለቡ ማብራት-ሀይል
❇️ DMC Real Estate ወቅቱን ባገናዘበ ቅናሽ ዋጋ ጥራታቸውን የጠበቁ ቤቶችን በተለያዩ ካሬ አማራጮች አቅርቦሎታል : :
⚡️ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!!
➤ ስቱዲዮ (56 ካሬ)
➤ ባለ አንድ መኝታ (72, 77, 85 ካሬ)
➤ ባለ ሁለት መኝታ (122, 125, 133.. ካሬ)
➤ ባለ ሦስት መኝታ(145, 150, 154, 161 ካሬ)
➤ ባለ አራት መኝታ (175, 185, 223 ካሬ)
በተመጣጣኝ ዋጋ
0928 48 99 99
በታሪካዊቷ ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት
➯ 10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤
📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::
ልዩ ቅናሽ
100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል
📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ