natnaelmekonnen21 | Unsorted

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

170785

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Subscribe to a channel

Natnael Mekonnen

አሜሪካ በቀጥታ ወደ ጦርነቱ ትገባ ይሁን ?

እስራኤል በኢራን ላይ እያካሄደችው ባለው ጥቃት ውስጥ አሜሪካ ስለምትሳተፍበት ሁኔታ ለመወያየት ዶናልድ ትራምፕ በዋይት ሐውስ ውስጥ አስቸኳይ ስብሰባ ከከፍተኛ ባለሥልጣኖቻቸው ጋር አድርገዋል።

አንድ ሰዓት ከ20 ደቂቃ በቆየው ስብሰባ ላይ ዋነኛ አጀንዳ የነበረው እስራኤል በኢራን የኒውክሌር ማዕከላት ላይ እየፈጸመችው ባለው ጥቃት ውስጥ አሜሪካ መሳትፍ እንዳለባት ለመወሰን ነበር።

የትራምፕ የቅርብ አማካሪዎች በተሳተፉበት በዚህ አስቸኳይ ስብሰባ ላይ አሜሪካ በጥቃቱ ውስጥ ስለሚኖራት ተሳትፎ ሙሉ ስምምነት ላይ አለመደረሱ ተዘግቧል።

ፕሬዝዳንት ትራምፕ ለቀናት ኢራን ወደ ኒውክሌር ድርድር እንድትመለስ በተደጋጋሚ ሲወተውቱ ከቆዩ በኋላ ነው እስራኤል በኢራን ላይ በከፈተችው ጦርነት ውስጥ አገራቸው በቀጥታ መሳተፍ ሊኖርባት ይችል እንደሆነ ማጤን የጀመሩት።

በትላንት ማታው የአሜሪካ መንግሥት የብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ላይ ትራምፕ እና አማካሪዎቻቸው የኢራንን የኒውክሌር ማዕከላትን ለማጥቃት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ሪፖርት አቅርበዋል።

በዚህም ዋነኛ ዒላማ ሊሆን የሚችለው ከተራራ ስር ከመሬት በታች የሚገኘው ፎርዶ የተባለው የዩራኒያም ማበልጸጊያ መሆኑ ተነግሯል። ይህንን ከመሬት በታች የሚገኝን ማዕከል ለማውደም የሚያስችል ቦምብ ያላት አሜሪካ ብቻ ናት።

የፕሬዝዳንቱ አማካሪዎች አሜሪካን በጦርነቱ ውስጥ በሚኖራት ተሳትፎ ዙሪያ ከስምምነት ላይ መድረስ አልቻሉም።

የአሜሪካ እና የእስራኤል መገናኛ ብዙኃን ከአስቸኳይ ስብሰባው በኋላ ትራምፕ ከእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በስልክ መነጋገራቸውን የዘገቡ ሲሆን፣ ነገር ግን በምን ጉዳይ ላይ እንደተወያዩ አልታወቀም።

ባለፉት ሦስት ቀናት የአሜሪካ የጦር ጄቶች እና ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖችን ነዳጅ የሚሞሉ ቢያንስ 30 ነዳጅ ጫኝ ወታደራዊ አውሮፕላኖች ወደ አውሮፓ እንዲጓዙ ተደርገዋል።

ከአስቸኳይ ስብሰባው በፊት ዶናልድ ትራምፕ በተከታታይ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ኢራን " ያለ ቅድመ ሁኔታ እጇን እንድትሰጥ " መልዕክት ሲያስተላልፉ ነበር።

ለዚህም ምላሽ የኢራኑ ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሜኒ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በተከታታይ በሰጡት ምላሽ አገራቸው " ከጽዮናውያን ጋር ፈጽሞ እንደማይስማሙ " ገልጸዋል።

መረጃው የቢቢሲ ነው።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የገዛ ደጋፊዎቹን ያሰለቸው የፅንፈኛው ውሸት።

አንገትህን አቀርቅረህ የምትደግፈው ቡድን ቢኖር ፅንፈኛው ፋኖ ነው። ደጋፊዎቻቸው በየቀኑ እየተሸማቀቁ መነመኑ። ሰሞኑን “ሄሊኮፕተር መተው ጣሉ” ብሎ በዋነኝነት ወሬውን ሲያጮኸው የነበረው ኢትዮ 360 የተባለው ሚዲያ ነበር። ሃብታሙ ምን ያርግ እየማሉ እየተገዘቱ ዋና ዋና አመራሮች ሲቀባጥሩለት አመነ። ይኸው ዛሬ ወሬው ውሸት እንደሆነ ሲያውቅ አንገቱን ደፍቶ “እባካችሁ አታዋርዱን” ብሎ እየተማፀነ ይገኛል 😂 በነገራችን ላይ ሃብታሙ ይቺን ንግግሩን ከ #YouTube ላይ እንስቷታል 😂

ድሮ የምናውቀው ሚዲያዎች ውሸት fabricate አድርገው ሲያወሩ ነው። አሁን ታጣቂው ነው ያልሰራውን ሰራሁ እያለ ሚዲያዎችን የሚያሳስተው። የሚደግፉህን አካላት በተደጋጋሚ አሳስተህ Credibility ያቸውን ካሳጣህ እኮ እነሱም ሰው ናቸው ይሰለቻቸዋል። ይኸው የሚዲያ ክንፎቻቸው “ስለፈጠራችሁ አትበጥረቁ” እያሉ መለመን ከጀመሩ ቆዩ 😂

በፊት በፊት ምድር ላይ ያሉት የፅንፈኛው ቡድኖች አንዱ በተክርስቲያን ጀርባ ተደብቀው ወይም አንዱ ጠላ ቤት ቅራሪያቸውን እየጠጡ «ይሄን ያህል ክፍለጦር ደመሰስን፣ ይሄን ያህል ብርጌድ ማረክን» ሲሉ ያምኗቸው ነበር። አሁን ደጋፊዎቻቸው ሳይቀር ታከታቸው። ትግሉን ቢያዩት ቢያዩት እንደካሮት ቁልቁል ሄደ። አሁን ውሸት በቃን እያሉ ይመስላል። ልክ ናቸው እንኳን ውሸት ማርም ሲበዛ ይመራል። በርግጥ ገና ከመጀመሪያው “ድሮን ከነፓይለቱ ማረከን” ያሉ ግዜ ነበር መንቃት የነበረባቸው 😂

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በስካይትራክስ ለስምንተኛ ጊዜ የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ ክብርን ተቀዳጅቷል።
ከዚህም በተጨማሪ:

🏆 የአፍሪካ ምርጥ የቢዝነስ ክፍል
🏆 የአፍሪካ ምርጥ የኢኮኖሚ ክፍል እና
🏆 በአፍሪካ ቢዝነስ ክፍል ምርጥ ምግብ አገልግሎት ሰጪ አየር መንገድ በመባል ሽልማትን ተጎናጽፏል።

የኢትዮጵያአየርመንገድ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ባለስልጣኑ በኮሪደር መሠረተ-ልማት ላይ በእግረኞች መንገድ በተሽከርካሪ በመሄድ ደንብ ተላልፈው የተሰወሩ አሽከርካሪዎች 300 ሺህ ብር መቅጣቱ አስታወቀ

የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በትላንትናው እለት በቂርቆስ ክፋለ ከተማ ወረዳ 03 ወሎ ሰፈር አካባቢ በተሠራው የኮሪደር ልማት መሰረተ ልማት የእግረኞች መንገድ ላይ በተሽከርካሪ በመሄድ ደንብ ተላልፈው የተሰወሩ አሽከርካሪዎች ከአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ፖሊሶች ጋር በመተባበር በቁጥጥር ስር በማዋል መቅጣቱን አስታወቀ ።

ግለሰቦቹ በህብረተሰቡ ጥቆማ መሠረት ክትትል በማድረግ 3 አሽከርካሪዎች ከነ ተሽከርካሪአቸው በቁጥጥር ስር በማዋል እያንዳንዳቸው 100.000 (አንድ መቶ ሺህ ብር )በድምሩ 300,000/ሦስት መቶ ሺህ/ ብር መቀጣቱን ገልጸዋል ።

ባለስልጣኑ የህብረተሰቡ የጋራ ሀብት የሆኑ የኮርደር ልማትና በሌሎች አካባቢ የማገኙ መሠረተ ልማቶችን፣ለህዝብ የተሰሩ አረንጓዴ ስፍራዎች እና የወንዝ ዳርቻ ፕሮጀክቶችን ደህንነት በመጠበቅ በሀላፊነት እንዲገለገል መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በከተማዋ ደንብ የሚተላለፉ የግልና የመንግስት ድርጅቶች እና ግለሰቦች ላይ የሚወስደውን እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥልም አስታውቋል ።

ህብረተሰቡ ለማንኛውም የደንብ መተላለፎች መረጃ በ9995 ነፃ የስልክ መስመር ጥቆማ እንዲሰጥ ጥሪውን ያቀርባል።

የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

"የቡድን 7 ስብሰባን ጥየ መውጣቴ ከተኩስ አቁም ጋር አይገናኝም" - ትራምፕ

ፕሬዝዳንት ትራምፕ በካናዳ እየተካሄደ ያለውን ስብሰባ በማቋረጥ ወደ ዋሽንግተን ተመልሰዋል።

የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ማክሮን፣ "ትራምፕ የተኩስ አቁም እቅድ አቅርበዋል" ማለታቸውን፣ "እኔ እንዲህ አይነት ሀሳብ አልወጣኝም" በማለት ውድቅ አድርገውታል።

ዶናልድ ትራምፕ "በስህተት የተሰጠ ሀሳብ መሆን አለበት" ሲሉ እቅዱ እሳቸውን እንደማይመለከት ተናግረዋል።  

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በሁለት ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በወንጀል የተገኘን ንብረት ሕጋዊ ማስመሰልና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳት ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀረበውን የማሻሻያ አዋጅ አፅድቋል፡፡

የማሻሻያ አዋጁ በሦስት ተቃውሞ እና በአንድ ድምጸ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምፅ ጸድቋል፡፡

ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 37ኛ መደበኛ ስብሰባ የተወያየበት ሌላኛው ጉዳይ የስታርታፕ ረቂቅ አዋጅ ሲሆን፥ ረቂቅ አዋጁን መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

📹 ቪዲዮ: የእስራኤል የሚሳኤል መከላከያ (ጸረ-ሚሳኤል) ኢላማውን ሳይመታ ተመልሶ ሲውርድ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🚨 ፕሬዝደንት ትራምፕ:-

"ማንኛውም በቴህራን የሚገኝ ሰው ከተማዋን ለቆ ይውጣ"

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የሀይፋ ነዳጅ ማጣሪያ ጣቢያ እንዳዘጋ ተወሰነ።

የእስራኤል ባለስልጣናት ኢራን እየፈጸመች ባለው ጥቃት ምክንያት ነው የነዳጅ ማጣሪያው እንደዘጋ ያደረጉት ተብሏል።

የሀይፋ ነዳጅ ማጣሪያ ትናንትና በነበረው የአጸፋ እርምጃ የመጀመሪያው ጉዳት ደርሶበት መታየቱን አልጀዚራ ዘግቧል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

እስራኤል እና ኢራን እያደረጉ ያሉት ጦርነት ዛሬ 4ኛ ቀኑን ሲይዝ ዛሬ በተሰሙ መረጃዎች ላይ CNN, AL JAZEERA ያጠናከሩት አጫጫር ዘገባ

ጥቃቶች በእጅጉ እየተስፋፉ ቀጥለዋል። ኢራን በእስራኤል የነዳጅ ማጣሪያ እና የኃይል ማከፋፈያ ላይ ጥቃት ሰንዝራለች።

እስራኤል የዛሬው ጥቃት በምዕራብ ኢራን የሚገኝ ሆስፒታል ላይ ጥቃት ማድረሷ ሲገለጽ የኢራን የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ቃለ አቀባይ ጥቃቱን ተቃውመዋል።

ኢራን በእስራኤል የሚፈፀምባት ጥቃት እስካልቆመ ድረስ ከአሜሪካ ጋር በድርድሩ እንደማትሳተፍ ለኦማን እና ኳታር አስታውቃለች። ሁለቱ ሃገራት የአሜሪካ እና ኢራንን የኒውኪሊየር ድርድር ሲመሩ የነበሩ ሃገራት እንደሆኑ ይታወሳል።

የእስራኤል ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ያሂር ላፒድ አሜሪካ ከኢራን ጋር በሚደረገው ውጊያ እንድትሳተፍ ጠይቀዋል። መሪው፥ “ዶናልድ ትራምፕ ለዓለም ሰላም ሲሉ ተገቢውን እርምጃ ይወስዳሉ” ብለዋል።

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኔያሁ “የእስራኤል አየር ኃይል የቴህራንን ሰማይ ተቆጣጥሯል” ሲሉ ተናግረዋል። ኔታኔያሁ አክለውም” የቴህራን ዜጎች ለቀው እንዲወጡ ጠይቀናል፤ እርምጃ እንወስዳለን” ብለዋል።

ኢራን ጦርነቱ ከተጀመረ ወዲህ 370 ሚሳኤሎችን ወደ እስራኤል ማስወንጨፏ ተሰምቷል። ኢራን በእስራኤል ጥቃቱ ከተከፈተባት ወዲህም የእስራኤልን የአየር መከላከል ጥሰው የገቡ ጥቃቶችን ፈፅማለች።

የእስራኤል ከፍተኛ ባለስልጣን እና አለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ የኢራን የኒውኪሊየር ማበልጊያን በተመለአተ የተለያዩ ሃሳቦችን አጋርተዋል። የእስራኤል ባለስልጣን በናታንዝ የኒውኪሊየር ማበልፀጊያ ከመሬት በታች ያለው ክፍል ጉዳት ደርሶበታል ሲሉ አለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ጉዳት አልደረሰበትም ብሏል።

እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃቱን ከጀመረች በኋላ 120 የኢራን የሚሳኤል ማስወንጨፊያዎችን መምታቷን እና ከጥቅም ውጪ ማድረጓን አስታውቃለች። እስራኤል ያወደመቻቸው የሚሳኤል ማስወንጨፊያዎች ኢራን ካላት ውስጥ 30 በመቶ ያህል ነው ብላች።

ኢራን በቴል አቪቭ በሰነዘረችው የሚሳኤል ጥቃት በቴል አቪቭ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ቅርንጫፍ መጠነኛ ጉዳት እንደደረሰበት አምባሳደሩ ገልፀዋል።

የእስራኤል ጦር በቴህራን ዲስትሪክት 3 የሚባለው እና ብዙ ኤምባሲዎች የሚገኙበት ቦታ የሚኖሩ ሰዎች ለቀው እንዲወጡ አስጠንቅቋል።  በአካባቢው የእስራኤል ጦር ምን አይነት ኢላማዎችን ለማጥቃት እንዳሰበ አልታወቀም።

ፓኪስታን ከኢራን ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ዘግታለች። ፓኪስታን ላልተወሰነ ጊዜ ድንበሩ ተዘግቶ ይቆያል ብላለች።

በእስካሁኑ እስራኤል በኢራን በተፈፀመባት ጥቃት 24፤ ኢራን ደግሞ 224 ዜጎቻቸው በጦርነቱ ህይወታቸውን አጥተዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ክቡራን መንገደኞቻችን
በእስራኤል በተፈጠረው ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት ወደ ቴልአቪቭ የምናደርገውን በረራ በጊዜያዊነት የተቋረጠ መሆኑንን እንገልፃለን።
ለበለጠ መረጃ እባክዎ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የትኬት ሽያጭ ቢሮዎቻችንን በመጎብኘት፣ የጉዞ ወኪልዎን በማነጋገር ወይም ወደ +251 116 179 900 በመደወል ዓለም አቀፍ የደንበኞች ማስተናገጃ ማዕከላችንን ያነጋግሩ።
አዳዲስ መረጃዎች ሲገኙ የምናሳውቅ ሲሆን ለሚፈጠረው መጉላላት ሁሉ ከወዲሁ ይቅርታ እንጠይቃለን።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የስታር አሊያንስ አባል

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ዶናልድ ትራምፕ በኢትዮጵያና ግብፅ መካከል ሰላም ማምጣታቸውን ተናገሩ! 🇪🇹🇪🇬

የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ በሥልጣን ዘመናቸው ኢትዮጵያና ግብፅ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ምክንያት የነበራቸውን ውጥረት በማብረድ “ሰላም” እንዳመጡ ገለፁ።

ይህንን ያሉት ሰኔ 8/2017 ዓ.ም (June 15, 2025) በትሩዝ ሶሻል (Truth Social) ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ፅሁፍ ነው።

ትራምፕ፣ በእስራኤል እና ኢራን ግጭት ዙሪያ ባስተላለፉት መልዕክት፣ ሀገራቱ ወደ ስምምነት እንዲመጡ ጥሪ አቅርበዋል።

ከዚህ ቀደም በህንድና ፓኪስታን መካከል የነበረውን ግጭትም “ከአሜሪካ ጋር የሚደረግ ንግድን” በመጠቀም መፍታት እንደቻሉ አስታውሰዋል።

በተጨማሪም፣ በመጀመሪያው የሥልጣን ዘመናቸው በሰርቢያና ኮሶቮ መካከል “ለአስር ዓመታት” የዘለቀውንና ወደ ጦርነት ሊያመራ የነበረውን ግጭት ማስቆማቸውን ቢቢሲ ዘግቧል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

⚡️በ 40% ክፍያ ብቻ ቤቱ ሲያልቅ ይረከቡ!
⚡️60%ቱን የእኖሩበት እስከ 20 ዓመት ይክፈሉ!
💰በ8% ቅድመ ክፍያ ብቻ በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ

📍በለቡ መብራት ሀይል እየተገነባ ባለው መንደር ከእስቱድዮ እስከ ባለ 4 መኝታ እዲሁም የንግድ ሱቆች አማራጮች ያሉ ሲሆን የመጨረሻውን ዙር ሽያጭ በማስመልከት ፈጥነው ለሚመጡ 20 ደንበኞች ቅናሽ ይኖራል!

👉እስቱዲዮ - ከ 350,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉ባለ 1 መኝታ - ከ 447,567 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉ባለ 2 መኝታ - ከ 766,184 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉ባለ 3 መኝታ - ከ 908,279 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉ባለ 4 መኝታ - ከ 1,107,963 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

ለበለጠ መረጃ - 0928 48 99 99

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም

  በ6.9 ሚሊዮን ብር

ከ4ኛ ፎቅ ጀምሮ አፓርታማ

በ10% ቅድመ ክፍያ አፓርታማ ይግዙ

ቀሪውን በሶስት ዓመት ቀስ ብለው ይክፈሉ

አፓርታማው ለ1 ወር የወጣ ነው

ፈጥነው ይደውሉ

ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0964660066 ወይም 0987170752 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በታሪካዊቷ  ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት


10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤

📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ

ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::

ልዩ ቅናሽ

100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል


📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!


ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም

  በ6.9 ሚሊዮን ብር

ከ4ኛ ፎቅ ጀምሮ አፓርታማ

በ10% ቅድመ ክፍያ አፓርታማ ይግዙ

ቀሪውን በሶስት ዓመት ቀስ ብለው ይክፈሉ

አፓርታማው ለ1 ወር የወጣ ነው

ፈጥነው ይደውሉ

ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0964660066 ወይም 0987170752 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ትዉልድ ተሻጋሪዉ የፒያሳ መልሶ ማልማት !

በመሀል አራዳ ከታሪካዊው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ጋር ተሰናስሎ 3 ግዙፍ እና ዘመናዊ ሞሎች፣ አፓርትመንቶች ከአራዳ ፓርክ እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ጋር ተናበዉ አካባቢዉን ሁሉ አስውበው መንፈሳችንን ሊያድሱ፣ ኢኮኖሚያችንን ሊያነቃቁ ፣ ሰፊ የስራ እድል ሊፈጥሩ እና ተወዳዳሪ ሊያደርጉን በፍጥነት እና በጥራት እየተገነቡ ነዉ።

ሶስቱ የሀገራችንን የግብይት ክፍተት የሚዘጉት ሞሎች በከተማ አስተዳደሩ እና የግል ሴክተር አጋርነት እየተገነቡ ሲሆን እነሱም - የአራዳ ሌግዠሪ ሞል፣አዲስ ግራንድ ሞል እና ኦሊ ሞል ናቸዉ።
ከነዚህ ዉስጥ ዛሬ በአይነቱ ልዩ ፣ ለሀገራችን የመጀመሪያው እና ግዙፍ የሆነውን የአራዳ ሌግዠሪ ሞል ግንባታን የመስክ ላይ ግምገማ አድርገናል ።

ባደረግነው ግምገማም ግንባታው ከተጀመረ ገና 10 ወራትን ያስቆጠረ ቢሆንም ስራው በጥራትና በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ እየተከናወነ መሆኑን ተገንዝበናል።
ግንባታዉ ሲጠናቀቅ የከተማችንን ገቢ ለማሳደግ፣ የስራ ዕድልን ለመፍጠር፣ የውጭ ምንዛሪን ለማስገኘት እና ሁሉን አይነት ግብይት ከአንድ ስፍራ ማከናወን የሚያስችል እና ሌሎች አገልግሎቶችን ያሟላ በመሆኑ ያለው ፋይዳ የጎላ ይሆናል።

አዲስ አሰራርን በመቀበል እና “አብሮ ሰርቶ ዉጤታማ መሆን ይቻላል” ብላችሁ በማመን ከከተማ አስተዳደሩ ጋር በአጋርነት አብራችሁን እየሰራችሁ ያላችሁ የግል ሴክተሮች ከልብ እናመሰግናለን።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም

  በ6.9 ሚሊዮን ብር

ከ4ኛ ፎቅ ጀምሮ አፓርታማ

በ10% ቅድመ ክፍያ አፓርታማ ይግዙ

ቀሪውን በሶስት ዓመት ቀስ ብለው ይክፈሉ

አፓርታማው ለ1 ወር የወጣ ነው

ፈጥነው ይደውሉ

ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0987170752 ወይም 0964660066 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም

  በ6.9 ሚሊዮን ብር

ከ4ኛ ፎቅ ጀምሮ አፓርታማ

በ10% ቅድመ ክፍያ አፓርታማ ይግዙ

ቀሪውን በሶስት ዓመት ቀስ ብለው ይክፈሉ

አፓርታማው ለ1 ወር የወጣ ነው

ፈጥነው ይደውሉ

ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0964660066 ወይም 0987170752 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በታሪካዊቷ  ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት


10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤

📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ

ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::

ልዩ ቅናሽ

100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል


📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!


ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

⚡️በ 40% ክፍያ ብቻ ቤቱ ሲያልቅ ይረከቡ!
⚡️60%ቱን የእኖሩበት እስከ 20 ዓመት ይክፈሉ!
💰በ8% ቅድመ ክፍያ ብቻ በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ

📍በለቡ መብራት ሀይል እየተገነባ ባለው መንደር ከእስቱድዮ እስከ ባለ 4 መኝታ እዲሁም የንግድ ሱቆች አማራጮች ያሉ ሲሆን የመጨረሻውን ዙር ሽያጭ በማስመልከት ፈጥነው ለሚመጡ 20 ደንበኞች ቅናሽ ይኖራል!

👉እስቱዲዮ - ከ 350,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉ባለ 1 መኝታ - ከ 447,567 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉ባለ 2 መኝታ - ከ 766,184 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉ባለ 3 መኝታ - ከ 908,279 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉ባለ 4 መኝታ - ከ 1,107,963 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

ለበለጠ መረጃ - 0928 48 99 99

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#Update

የኢራን ብሔራዊ ዘብ (IRGC) ዘብ በእስራኤል ላይ የጀመሩት ጥቃት እስከ ጠዋት ይቀጥላል ሲሉ ገልጸዋል።

የእስራኤል መንግስት ከኢራን የሚወነጨፉ ሚሳኤሎች ጋር የተያያዙ ቪዲዮዎች ሚዲያዎች በቀጥታ ስርጭት እንዳያስተላልፉ ገደብ አስቀምጧል።

ኢራን ባለፉት 72 ሰዓታት ውስጥ እስራኤልን ያለማቋረጥ ለማጥቃት 545 ድሮኖችን መጠቀሟ ተገልጿል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኢራን F-35 ተዋጊ ጀት መትታ መጣሏን አስታወቀች።

ኢራን የእስራኤልን F-35 ጀት መትታ ስትጥል ይህ ለአራተኛ ጊዜ መሆኑ ተገልጿል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

እየተደራጀን ያለነው የህወሓት መሪዎችን ለማስወገድ ነው ሲል የትግራይ አማጺ ወይንም የትግራይ የሰላም ሃይል መስራች ገለጸ::

በየቀኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ታጣቂዎች የ TDF) አባላት እየተቀላቀሏቸው መሆኑን አመልክቷል:: ህወሓት ላይ ለምንወስደው እርምጃ ከፌደራል መንግስት እንደሚተባበሩም አቶ አስመላሽ ግርማ ለዘ አፍሪካ ሪፓርተር ገልጸዋል:: 👉 https://www.theafricareport.com/386098/tigray-peace-forces-the-latest-armed-group-to-emerge-in-northern-ethiopia-reflects-new-faultlines-in-the-horn/

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

እስራኤል የኢራንን መንግስታዊ ቴሌቪዢን ጣቢያ ከደቂቃዎች በፊት መታዋለች።

ነገሮች በሰከንዶች ውስጥ እንዲህ ባለ መልኩ ተቀያይረዋል

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም

  በ6.9 ሚሊዮን ብር

ከ4ኛ ፎቅ ጀምሮ አፓርታማ

በ10% ቅድመ ክፍያ አፓርታማ ይግዙ

ቀሪውን በሶስት ዓመት ቀስ ብለው ይክፈሉ

አፓርታማው ለ1 ወር የወጣ ነው

ፈጥነው ይደውሉ

ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0987170752 ወይም 0964660066 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በባህር ዳር የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ ምክትል ጠቅላይ ማኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በባህር ዳር ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።

በጉብኝቱ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፣ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) እና ሌሎች የከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተሳትፈዋል።

ባህርዳር ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል የተደረገላቸው ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎቹ÷ በዓባይ ወንዝ ላይ የተገነባውን ድልድይ እና የጣና ሐይቅ ዙሪያ እየተሰራ ያለውን የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ተመልክተዋል።

በባህርዳር የኮሪደር ልማት ሥራ በመሥራት የጣና ሐይቅን ከከተማዋ ጋር የማስተሳሰር ሥራ እየተሰራ መሆኑ ይታወቃል።

በዚህም የከተማዋ ነዋሪዎች በውስን ስፍራዎች ብቻ የነበራቸውን ትስስር በማስፋት በሐይቁ አምስት አቅጣጫዎች በተሰራው ልማት ሐይቁ ለከተማዋ ያለውን አበርክቶ ለማስፋት እየተሰራ ነው።

በባህርዳር ከተማ የተሰራው ዘመናዊ ድልድይ በከተማዋ ያለውን የትራፊክ እንቅስቃሴ ከማቀላጠፍ ባለፈ ለቱሪዝም እና መሰል የከተማዋ ልማቶች ልዩ አበርክቶ አለው።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በጦርነት ውስጥ ውሸት ሊኖር ይችላል። ግን አይን ያወጣ ውሸት ስትዋሽ እውነቱ ይጋለጥና ከዚያ በኋላ የምትናገረውን ነገር ሁሉ የሚያምንህ ታጣለህ። በቲክቶከር የሚመራ ትግል መጨረሻው ይሄ ነው ቅጥፈት፣ ውሸት፣ መሳቂያ መሆን።

ከትናንት ጀምሮ በተለያዩ ሚዲያዎች የፋኖ መሪ ነን የሚሉ ሰዎች እየወጡ ስለሄሊኮፕተሯ አወዳደቅ ሲተነትኑ አይቼ ለነሱ እኔ አፈርኩ። አንደኛው ጎንደር አካባቢ ያለ የፋኖ መሪማ ምንም አላቅማማም ሄሊኮፕተሯን የትኛዋ ብርጌድ መትታ እንደጣለችው ሁሉ ሲቀደድ ነበር :D

ከዚህ በፊት የጎጃሙ ማርሸት “አብይ ላይ ስንተኩስ በባህር ሰርጓጅ መርከብ ሮጦ አመለጠን” ያለው አይዘነጋም። ኢትዮጵያ በታሪኳ የባህር ሰርጓጅ መርከብ ኖሯትኮ አያውቅም 😂 እነዚህ ሰዎች ትግሉ አልሆን ሲላቸው በሳቅ ሊጨርሱን ቆርጠው ተነስተዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት በሰላምና ፀጥታ ዙሪያ ከህዝብ ጋር ተወያየ፡፡

የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በአረርት ከተማ በሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ከህዝቡ ጋር ተወያየ፡፡

ውይይቱን የመሩት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ አዛዥና የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት ዋና ሳብሳቢ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ እንዲሁም በአማራ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የከተሞች ፕላንና ልማት ክላሰተር አስተባባሪና የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት ምክትል ሰብሳቢ ዶክተር አህመዲን ሙሀመድ ናቸው፡፡

ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ ራሱን ፋኖ ብሎ ለሚጠራው ፅንፈኛ ሀይልም ሆነ ለአሸባሪው ሸኔ አጀንዳ በመስጠት እትዮጵያን የማዳከም ስትራቴጅ እየሰሩ ያሉት የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው፤ ሆኖም ግን በህዝቦቿ በሀገር መከላከያ ሠራዊትና በሌሎች የፀጥታ ሀይሎች የተቀናጀ ሀገርን የማዳን ስራ የጠላቶቻችን ሀገርን የመናደ ስውር ሴራ እንደ ጠዋት ጤዛ ረግፎ ቀርቷል ብለዋል፡፡

ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብቶቿን ከሰው ሀይሏ ጋር አቀናጅታ እንዳትለማ የህዝቦቿ ጠላቶች ከውስጥ ባንዳዎች ጋር ቢቀናጁም በሀገር ወዳድ ልጆቿ መስዋዕትነት ሀገራዊ ልማቱ መቀጠሉን ያብራሩት ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ እኛ ኢትዮጵያዊያን ቤታቸውን አቃጥሎ ከተዋረዱት ብዙ የአለማችን ሀገራት ዜጎች መማር አለብን ነው ያሉት፡፡

ከእንግዲህ እርስ በርስ መገዳደል ሊበቃን ይገባል፤ ይህ እንዲሆን ሁላችንም እጅ ለእጅ ተያይዘን ሰላማችንን በማፅናት ሀገራዊ ብልፅግናችንን ማስቀጠል አለብን ሲሉም አሳስበዋል፡፡ 

በአማራ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የከተማ ፕላንና ልማት ክላሰተር አስተባባሪና የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት ምክትል ሰብሳቢ ዶክተር አህመዲን ሙሀመድ በበኩላቸው የህዝብ ጥያቄ የሚመለሰው በህዝባዊ ውይይት በመሆኑ የአማራ ህዝብ ጥያቄ የግለሰቦች መሸቀጫ መሆን የለበትም ከአሉ በኋላ ፅንፈኛው ሀይል በአሁኑ ሰዓት ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ፊት ቆሞ መዋጋት ይቅርና የራሱን ህይወት የሚያድንበት መንገድ እንደሌለው አብራርተዋል፡፡

ይህ ሀይል በተፈናቃይ ህዝብ ስም ጭምር የሚነግድና በአማራ ህዝብ ክብር ላይ ቆሞ የሚቆምር ጭፍን ቡድን ነው ያሉት ዶክተር አህመዲን ሙሀመድ ፅንፈኛው በሀገር መከላከያ ሠራዊት በደረሰበት ምት አቅሙ ከድቶት በአሁኑ ሰዓት አጥፍቼ ልጥፋ በሚል ተስፋ አጥ እሳቤ የተለያዩ አመፆችን ለማስነሳት እየተፍጨረጨረ ቢሆንም ይህም አይሳካለትምና ህዝቡም ለፅንፈኛው ስና-ልቦና ጦርነት መጋለጥ እንደሌለበት አስገንዝበዋል፡፡

በአሁኑ ሰዓት በክልሉ ሁሉም ዞኖችና ወረዳዎች አንፃራዊ ሰላም ተረጋግጦ ክልሉ በልማት ላይ እንደሚገኝ የብራሩት ዶክተር አህመዲን ሙሀመድ የመለካም አስተዳደርና የልማት ችግሮች የሚፈቱት ሰላም ሲኖር ነውና የአማራ ክልል የፀጥታ ችግር በዘላቂነት እንዲፈታ እና ተመልሶ ችግር ውስጥ እንዳይገባ ሁላችንም በጋር እንሠራለን ብለዋል፡፡

የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መካሽ አለማየሁ  በአሁኑ ሰዓት በርካታ የልማት ስራዎች በዞኑ ውስጥ እየተሰሩ መሆኑን ገልፀው የዞኑ ህዝብ የሰላም አየር እንዲተነፍስና ወደ ልማት እንዲመለስ ሠራዊቱ ከፍተኛ ማስዋዕትነት መክፈሉን አንስተዋል፡፡

ህዝቡም የእነ ቆርጦ ቀጥሎችን ተግባር ተገንዝቦ ወደ ቀልቡ ተመልሷል ፤ ህብረተሰባችን እንደ መዥገር ጀርባው ላይ ተጣብቆ ደሙን እየጠጣ የሚገኘውን ፅንፈኛ ሀይል ከጀርባየ ላይ አውርዱልኝ እያለ ነው፤ እኛም ይህን ፀረ - ህዝብ ከሀገር መከላከያ ሠራዊታችንና ከፀጥታ ሀይሎቻችን እንዲሁም ከራሱ ከህዝቡ ጋር በመሆን አስከመጨረሻው ከህዝቡ ጀርባ እናወርደዋለን ብለዋል፡፡ ዘገባው የአብዱራህማን ሀሰን ነው።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የኢራን አብዮታዊ ዘብ የስለላ ድርጅት (IRGC) ሃላፊ የሆኑት መሀመድ ካዚሚ እና ምክትላቸው ሀሰን ሞሃቅ በእስራኤል ጥቃት መገደላቸውን ድርጅቱ አረጋግጧል።

Читать полностью…
Subscribe to a channel