በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
ኢራን በጠቅላይ ሚኒስትር ቢኒያም ኔታንያሁ መኖሪያ ቤት ላይ ጥቃት ማድረሷን ገለጸች።
በቄሳሪያ በሚገኘው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቤት እና በሀደራ የኃይል ማከፋፈያ ላይ የተቃጣ ጥቃት መፈጸሙን የኢራን ጦር አስታውቋል።
በጥቃቱ የደረሰ ጉዳት ስለመኖሩ የተገለጸ ነገር የለም።
አንጋፋው ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ዛሬ 4 ቢሊዮን ብር ወጥቶባቸው የተሰሩ 22 ፕሮጀክቶችን እንዳስመረቀ አሳውቋል።
ከነዚህም አንዱ በጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሚገኘው 510 ሚሊዮን ብር የወጣበት የካንሰር ጨረር ህክምና ማዕከል ሲሆን ማዕከሉ በይፋ ስራ መጀመሩ ተገልጿል።
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለካንሰር ታማሚዎች የኬሞ ቴራፒ የሚሰጥ ቢሆንም የጨረር ህክምና አገልግሎት ባለመኖሩ ታካሚዎች ወደ ሌሎች ቦታዎች እየሄዱ እየተቸገሩ ሲታከሙ ነበር።
የካንሰር ጨረር ህክምና ማዕከሉ ፦
- ለክልሉ
- ከቤኒሻንጉል ጉምዝ፣
- ከትግራይ እና ከሌሎች አጎራባች ክልሎች ለሚመጡ ታካሚዎች እንዲሁም ከሱዳንና ደቡብ ሱዳን ለሚመጡ ታካሚዎች አገልግሎት እንደሚሰጥ ተነግሯል።
ማዕከሉ ከጅማ፣ ሀረር፣ አዲስ አበባ እና ሀዋሳ በመቀጠል በሀገሪቱ 5ኛው ማዕከል ነው።
ከዚህ ባለፈ የህክምና ኦክስጂን ማምረቻ ፕላትም መመረቁ ተገልጿል።
አንጋፋው ዩኒቨርሲቲ ፕሮጀክቶቹን ያስቅመረቀው ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀስላሴ፣ ምክትል ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ከፍተኛ የፌዴራል እና የክልል የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ነው።
ኢትዮጵያን የሚመጥን ሰራዊት እየገነባን ነው!
[ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ]
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ለተወካዮች ምክር ቤት ታሪካዊ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ማርሻሉ ስለ ባህር በር ፣ ስለጎረቤቶቻችን ግዚያዊ ሁኔታና ፍላጎት፣ ስለውስጥና የውጭ የፀጥታ ስጋቶች፣ ስለሐገር መከላከያ፣ ስለ ሐገረ መንግስት፣ ስለታሪካዊ ጠላቶቻችን፣ ስለባህር ሃይላችን፣ ስለባህር በር ፍላጎታችንና ስለ ጂኦፖለቲካው ወዘተ እጅግ ጠንካራና በአይነቱ የተለየ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
“መከላከያ ከክልላችን ይውጣ” ለሚሉ ተቀጣሪዎችም ህገመንግስቱን እንዲያነቡ ምክር ለግሰዋል። መከላከያ ሰራዊት ራሱ የጠበቃትን ሐገር ለቀህ ሂድ ሊለው የሚችል መብት ያለው ሃይል እንደሌለ አስረግጠው ተናግረዋል። አክለውም ማንም አሜሪካና አውሮፓ ተቀምጦ እንኳን ለኛ ለአንድ ቀበሌ ትዝዛዝ መስጠት አይቻለውም ብለዋል።
በቀጥተኛ ንግግራቸው የሚታወቁት ፊልድ ማርሻል ቀጥለውም “በምእራብ በኩል ውሃ እንዳንገድብ በምስራቅ በኩል ወደባህር እንዳንወጣ ጠላቶቻችን ሲሰሩ ቆይተዋል ይሄ ግን ከእንግዲህ ታሪክ ይሆናል” በማለት ታሪክን ጠቅሰው በግልፅ አብራርተዋል።
ማርሻሉ በአግራሞት ስለ ኢትዮጵያዊ ቅጥረኞች መብዛትም ተናግረዋል። ከ ISIS እስከ አልሸባብ ከሻቢያ እስከ ግብፅ ኢትዮጵያዊ ቅጥረኞች የበዙት ምን ጉድ ነው? በማለት የተደነቁም ይመስላሉ።
ከ 42 አመት በላይ ሐገራቸውን በውትድርናና በአመራርነት ያገለገሉት ማርሻል “ሐገርን ከድቶ ለባእድ መቀጠር” ምን እንደሆነ አይገባቸውም። ከልጅነት እስከ ጉልምስና በየበረሀውና በየዱሩ ለሐገር ሲንከራተት የኖረ ሰው ባንዳነት ምን እንደሆነ ሊገባው አይችልም። የባንዳነትን ስነልቦና ሊያውቀው አይችልም። ማርሻሉ ለዚህ ይመስላል በግርምት “ምን አይነት ጉድ ነን?” ያሉት። ሰው እንዴት የፈለገ ቢመረው ለአልሸባብ ተቀጥሮ በጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ እጅ ይሞታል? ብለው ይጠይቃሉ ማርሻሉ።
ማርሻሉ ለኢትዮጵያ የሚመጥን ሰራዊት እየገነባን ነውም ብለዋል። የኢትዮጵያ ህዝብ 120 ሚሊየን+ ነው። ቢያንስ 2 ሚሊየን ሰራዊት ሊኖረን ግድ ነው ብለው ጠላቶቻችንን የሚያስበረግግ መረጃ እንደቀልድ ጣል አድርፈው አልፈዋል። ኢትዮጵያ በማርሻሉ አይን የማይከዷት፣ የሚፈሯት፣ የሚሞቱላት፣ ከተራራ የገዘፈች ሐገር ነች። የሐገር ፍቅራቸውን የሚያውቋቸው ሁሉ ይመሰክራሉ። ለታላቋ ሐገር ታላቅ ሰራዊት እየገነቡላት ይመስላል።
ድል ከኢትዮጵያና ኢትዮጵያን ከሚወዱ ጋር ይሁን!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዛሬው ዕለት በአይነቱ ልዩ እና በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የጤና ፕላዛ መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል።
ከንቲባዋ በፌስቡክ ገጻቸው "ዛሬ በሀገራችን በአይነቱ ልዩ፣ የላቀ የህክምና አገልግሎት የሚሰጥ 25 ሚለዮን ዶላር /3.5 ቢለዮን ብር/ ወጪ የተደረገበትን የቤተሳይዳ አሜሪካን ሜዲካል ፕላዛ መርቀን ለአገልግሎት ክፍት በማድረጋችን እጅግ በጣም ደስ ብሎናል" ብለዋል።
አክለውም ይህ የሜድካል ፕላዛ በኢትዮጵያ ጤና ሥርዓት ላይ በርካታ እሴቶችን የሚጨምር፤ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የታገዘ ህክምና ተደራሽነትንና ጥራትን ከፍ በማድረግ ከሃገር ውጭ ህክምና ለማገኘት የሚያጋጥሙ ወጪዎችን የሚቀንስ፤ በተለይም እንደ ኢትዮዽያ የመጀመሪያው የአጥንት መሳሳት መመርመሪያ እንዲሁም በአፍሪካ ደረጃ የመጀመሪያ የሆነ የልብ፣ የአንጎል እና በሰውነት ላይ የሚከሰቱ የደም ስር ችግሮችን ያለ ቀዶ ህክምና (አፕሬሽን) መስራት የሚያስችል አርተፊሻል ኢንተለጀንስ የተገጠመለት፤ በድምጽ መታዘዝ የሚችሉ በአይነታቸዉ የመጀመሪያ የሆኑ የህክምና መሳሪያዎች የተገጠሙለት መሆኑ ልዩ ያደርገዋል ብለዋል።
ጥበባት ለሀገር ማንነት እና እድገት ቁልፍ ናቸው -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
ጥበባት ለሀገር ማንነት እና እድገት ቁልፍ ናቸው ባሕላዊ ሀብትን ጠብቀው ያቆያሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ጥበባት ለማኅበራዊ አንድነት አበክረው በመስራትም ብዝኃነት ላላቸው ማኅበረሰቦች ድምፅ ይሆናሉ ብለዋል።
በትምህርት ረገድም ጥበባት ፈጠራን እና ምክንያታዊ አስተሳሰብን ያሳድጋሉ። በኢኮኖሚ ረገድም ጥበባት ፈጠራን፣ ቱሪዝምን እና ስራ ፈጠራን የመምራት አቅምም አላቸው ሲሉም ገልጸዋል።
ዛሬ ጠዋት ከመላው ኢትዮጵያ ከሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ከተወጣጡ የጥበቡ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ውይይት ማካሔዳቸውን ገልጸዋል።
ተወካዮቹ በተለያየ ደረጃ እየተካሄደ በመጣውና በዘርፉ ያሉ ቁልፍ ጉዳዮችን ለመለየት በረዳው ሰፊ የውይይት መርሃ-ግብር የተሳተፉ ናቸው ብለዋል።
የዛሬው መድረክም የውይይት ግኝቶቹን በማጠናከር የከፍተኛ አመራሩን ትኩረት እና መፍትሔ የሚሹ እንዲሁም በዚህ መስክ የተሰማሩ አካላት ሚናቸውን የሚወጡባቸው ጉዳዮችን በመለየት ላይ ያተኮረ ነበር ሲሉም ገልጸዋል።
🆕
እስራኤል የፈጸመችውን ጥቃት ተከትሎ ኢራን አጸፋዊ ሚሳኤሎችን ያስወነጨፈችበት የሁለቱ አገራት ፍጥጫ ሁለተኛ ቀኑን ይዟል።
- እስራኤል በድጋሚ አርብ ምሽት በፈጸመችው ጥቃት በርካታ ኢላማዎች መምታቷን አስታውቃለች። በቴህራን የመኖሪያ ህንጻ ላይ በተፈጸመ ጥቃት 20 ህጻናትን ጨምሮ 60 ሰዎች መሞታቸውን የኢራን መንግሥታዊ ሚዲያ ዘግቧል።
- በኢራን አጸፋዊ የሚሳኤል ጥቃቶች ሶስት ሰዎች ሲገደሉ በርካቶች መቁሰላቸውን ባለስልጣናት ተናግረዋል።
- አሜሪካ ወደ ግጭቱ እንድትገባ ከተደረገች ሁኔታዎች በበለጠ ሊያገረሹ ይችላሉ ተብሏል።
- ኢራን ሚሳኤሎችን የምታስወነጭፍ ከሆነ መዲናዋ “ ቴህራን ትቃጠላለች “ ሲሉ የእስራኤል የመከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ አስጠንቅዋል።
- የእስራኤል መከላከያ ኃይል ዘጠኝ የኢራን የኒውክሌር ሳይንቲስቶችን እና ባለሙያዎችን ገድያለሁ ብሏል። ጦሩ ሐሙስ ለአርብ አጥቢያ በፈጸመው ተከታታይ ጥቃት የገደላቸው የኒውክሌር ሳይንቲስቶች ስድስት ናቸው ብሎ ነበር።
- ኢራን በእስራኤል ላይ እየወሰደች ያለችውን አጸፋዊ እርምጃ ለማስቆም አሜሪካ፣ ፈረንሳይ እና ዩናይትድ ኪንግደም እስራኤልን የሚያግዙ ከሆነ በቀጣናው የሚገኙ የጦር ሰፈሮቻቸውን ኢላማ እንደምታደርግ ማስጠንቀቋን የኢራን መንግሥታዊ ሚዲያ ዘግቧል።
ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም
በ6.9 ሚሊዮን ብር
ከ4ኛ ፎቅ ጀምሮ አፓርታማ
በ10% ቅድመ ክፍያ አፓርታማ ይግዙ
ቀሪውን በሶስት ዓመት ቀስ ብለው ይክፈሉ
አፓርታማው ለ1 ወር የወጣ ነው
ፈጥነው ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0964660066 ወይም 0987170752 ይደውሉ
ኢራን የእስራኤል የኑክሌር ጣቢያ ላይ ጥቃት አደረሰች።
የመልሶ ማጥቃት እርምጃ እየወሰደች የምትገኘው ቴህራን ዛሬ ማለዳ በፈፀመችው ጥቃት ቴላቪቭ አቅራቢያ የሚገኘውን የኑክሌር ጣቢያ ኢላማ አድርጋለች ተብሏል።
ኢራን 200 የጦር ጄቶችን ማስወንጨፏን የእስራኤል ጦር አስታውቋል።
⚡️በ 40% ክፍያ ብቻ ቤቱ ሲያልቅ ይረከቡ!
⚡️60%ቱን የእኖሩበት እስከ 20 ዓመት ይክፈሉ!
💰በ8% ቅድመ ክፍያ ብቻ በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ
📍በለቡ መብራት ሀይል እየተገነባ ባለው መንደር ከእስቱድዮ እስከ ባለ 4 መኝታ እዲሁም የንግድ ሱቆች አማራጮች ያሉ ሲሆን የመጨረሻውን ዙር ሽያጭ በማስመልከት ፈጥነው ለሚመጡ 20 ደንበኞች ቅናሽ ይኖራል!
👉እስቱዲዮ - ከ 350,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉ባለ 1 መኝታ - ከ 447,567 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉ባለ 2 መኝታ - ከ 766,184 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉ባለ 3 መኝታ - ከ 908,279 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉ባለ 4 መኝታ - ከ 1,107,963 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
ለበለጠ መረጃ - 0928 48 99 99
"በሕይወት መትረፌ ይገርመኛል፤ ሁሉም ነገር የሆነው እያየሁት ነው" ራሚሽ ኩማር
****************
ከትናንት በስትያ በህንድ አህመዳባድ ከተከሰተው አስከፊ የአውሮፕላን አደጋ በሕይወት የተረፈው፤ የ40 ዓመቱ እንግሊዛው መንገደኛ ኩማር ራሚሽ፥ ከአውሮፕላኑ እንዴት እንደወጣ እንደማያውቅ ተናግሯል።
ከሚኖሩበት ለንደን ከተማ፤ ቤተሰቦቻቸውን ለመጠየቅ ነበር ወደ ህንድ ያመሩት ኩማር ራሚሽ እና ወንድሙ።
ኩማር ራሚሽ እና ወንድሙ የቤተሰብ ጥየቃ እና የእረፍት ጊዜያቸውን ጨርሰው ወደ ለንደን ለመመለስ በተሳፈሩበት ወቅት ስለተከሰተው ሁኔታ ሲገልጽ፤ አውሮፕላኑ ከተነሳ ከጥቂት ሴኮንዶች በኋላ በአቅራቢያው ሚገኘው ህንጻ ላይ ሲከሰከስ በድንገተኛ መውጫ በሩ አጠገብ ነበር።
አውሮፕላኑ ከህንጻው ጋር በተላተመበት ወቅት በተገነጠለው የአደጋ ጊዜ በር በኩል ለመውጣት እንደሮጠና ከዛም ራሱን ከአውሮፕላኑ ውጭ እንዳገኘውም ኩማር ራሚሽ ተናግሯል።
"አውሮፕላኑ ከህንጻው ጋር ሲላተም፤ ሁሉም ነገር የተፈፀመው በዓይኔ እያየሁት ነው፤ እና ይህን ስመለከት እኔም ወደ ሞት የምሄድ መስሎኝ ነበር። ከሆነ ደቂቃ በኋላ ግን መትረፌን ሳውቅ ገርሞኛል" በማለትም ሁኔታውን ያስታውሳል።
በስፍራው የነበሩ ሰዎች ወደ አምቡላንሱ ሲያስገቡትም፤ በድንጋጤ ውስጥ ተውጦ የነበረውን ሁኔታ በአግባቡ መረዳት እንደከበደው ነው የገለጸው።
የአንድ ልጅ አባት የሆነው ራሚሽ ከወንድሙ ጋር በአንድ አውሮፕላን ውስጥ ተሳፍረው ጉዞ ቢጀምሩም ከአደጋው የተረፈው እሱ ብቻ ነው።
ራሚሽ ከአሕመዳባድ ወደ ለንደን በሚደረገው በረራ በመቀመጫ ቁጥር 11A ላይ ተሳፍሮ እንደነበርም ይታወሳል።
የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ተልዕኮውን በውጤት እየፈፀመ መሆኑ ተገለፀ
በአቀባበልጨሥነ-ሥርዓቱ የተገኙት የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ዋና አዛዥ ብርጋዲየር ጄነራል ተስፋዬ ረጋሳ አዲስ ወደ ክፍሉ ለተቀላቀሉ የሠራዊት አባላት እንኳን በደህና መጣችሁ ብለዋል።
የወሰዳችሁትን ስልጠና በቀጣይ ይበልጥ አቅም በመፍጠርና በማዳበር ከነባሩ የሠራዊቱ አባላት ልምድ እና ተሞክሮ በመውሰድ ላሀገራችሁ በገባችሁት ቃል መሰረት ህዝብና መንግስት የሚሰጣችሁን ተልዕኮ በድል መወጣት ይጠበቅባችኃል ብለዋል፡፡
እንደ ክፍል ሠራዊቱ በተሰማራበት የግዳጅ ቀጠና ሁሉ ከአሸባሪና ከፅንፈኛ ሃይሎች ጋር ፊት ለፊት በመጋፈጥ እንዲሁም ጠላትን ከተደበቀበት መንጥሮ በማውጣት የሀገርን እና የህዝብን ሰላም በማረጋገጥ የተጣለበትን ሃላፊነት በታማኝነትና በቅንነት እየተወጣ መሆኑን አሥገንዝበዋል፡፡
የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል የሠራዊት አባላት በበርካታ የሀገራችን አካባቢዎች በፀረ-ሠላም ኃይሎች ላይ እርምጃ እንዲወስድ በተሠጠው ተልዕኮ መሠረት ግዳጁን በድል እየተወጣ ሠላምን ማረጋገጥ ልማትን ማሥቀጠል የቻለ ክፍል መሆኑን የጠቆሙት ብርጋዲየር ጄኔራል ተስፋዬ ረጋሳ አዲስ የተመደባችሁ አባላቶችም የዚህ ጀግና ሠራዊት አካል በመሆናችሁ ልትደሠቱ ይገባል ብለዋል።
የኢራን አብዮታዊ ዘብ በእስራኤል ላይ የተወሰደውን የባልስቲክ ሚሳኤል ጥቃት “True Promise 3” ሲል ጠርቶታል።
ኢራን ዛሬ ከመሸ በኋላ በሁለት ዙር በቴልአቪቭ በ7 ቦታዎች ላይ የሚሳኤል ጥቃት ፈፅማለች።
አራን ሦስተኛውን ዙር ጥቃት በመፈጸም ላይ መሆኗን የኢራን ሚዲያዎች በመዘገብ ላይ ይገኛሉ።
በጥቃቱ የተነሳ የእስራኤል ዋና የጦር ማዘዣ አካባቢ እሳት መታየቱ ተዘግቧል።
የእስራኤል የአምቡላንስ አገልግሎት በጥቃቱ እስካሁን 5 ሰዎች መጎዳታቸውን ሲገልፅ ጥቃት ወደተፈፀመባቸው ቦታዎች ተጨማሪ አምቡላንሶች መሰማራታቸውን ገልጿል።
Source: BBC
አቤ እንኳን ደስ አለህ
ለነጻነት የተከፈለ መሥዋዕትነት!
ቅዳሜ፣ ሰኔ 7/2017 ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በብ/ጄ አበበ ገረሱ የተጻፈ መጽሐፍ ይነረቃል። በዚህ የምረቃ ስነ ስርአት ላይ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል የምረቃ ፕሮግራሙ ይከናወናል::
“ህውሀት ካልዳነች ተፈናቃይ አንመልስም” [ሞንጆሪኖ]
ለትግራይ ህዝብ የመከራና የጦርነት ማግኔት የሆነችው ሞንጆሪኖ ጥያቄ ይዘው ለወጡ ተፈናቃዮች “የፌደራል መንግስቱ የኤርትራ ሰራዊት ይውጣ የሚለው ትግራይን ለመውረር ነው። ህውሀት ሳይድን ተፈናቃይ አይመለስም” ብላ እቅጩን ተናግራለች።
ሞንጆሪኖ አስከፊ ሃዘን የእያንዳንዷ የትግራይ እናት ቤት ካልገባ ክብሪት መጫሯን የምታቆም አይመስልም። “የኤርትራ መንግስት ከወጣ ፌደራሉ ይወረናል” ስትል የሰሙ ሰዎች በድንጋጤ ደርቀው ቀርተዋል። መአት የሰብአዊ ጉዳት የፈፀመና እየፈፀመ ያለ የሻእቢያ ሰራዊት። አሁንም የጦርነቱን አጋጣሚ ተጠቅሞ የትግራይን (የኢትዮጵያን) ሰፋፊ መሬት የያዘው የሻቢያ ሰራዊትን “ለምን ውጣ ትሉታላችሁ?” በማለት ለተፈናቃዮችና በሻእቢያ ጉዳይ ለደረሰባቸው ትግራውያን ያላትን ስር የሰደደ ንቀት አሳይታለች። በዚህ ሳይበቃት “ህውሀት ካልዳነ ተፈናቃይ አይመለስም” በማለት የትግራይ ህዝብ 10 ከማይሞሉ የህውሀት አመራሮች በታች እንደሆነ በግልፅ አሳይታለች።
ከዚህ በፊት አቶ ጌታቸው ረዳ እነዚህ ሰዎች ተፈናቃዮችን ለፖለቲካ መቆመሪያ ነው የሚጠቀሙባቸው ብሎ ነግሮን ነበር። ይኸው የጥፋት ማግኔቷ “ህውሀት ከፖለቲካ ፓርቲነት እንደተሰረዘ የሚቆይ ከሆነ የተፈናቀሉት እንዳይመለሱ እናደርጋለን” ብላ በብዙ ስቃይ ውስጥ እያለፈ ያለውን ተፈናቃይ ከፌደራል መንግስቱ ጋር መደራደሪያ ካርታ አድርገው ሊጠቀሙበት እንደፈለጉ እቅዳቸውን ተናግራለች።
በአንፃሩ ተፈናቃዮቹ ቁርጡን ተናግረዋል። «ጦርነት የሚባል ነገር እንዳታሰሙን ልጆቻችንን ያስጨረሳችሁት ይበቃችኋል» ብለዋል እናቶቹ።
«እናንተ እንዳንመለስ የማትፈቅዱ ከሆነ እኛ ቀጥ ብለን እንሄዳለን እንደናንተ እኛ አልደላንም» በማለት ተፈናቃይ እንዳይመለስ እየሰሩ ካሉት አንዷ ለሆነችው የጦርነት ማግኔቷ ነግረዋታል።
በዚያም ተባለ በዚህ እነዚህን ከዘመን ጋር የሻገተ አስተሳሰብ ያላቸውን አዛውንቶች የትግራይ ህዝብ በቃችሁ ካላላቸው ለሌላ ማቆሚያ ለሌለው እልቂት እያመቻቹት እንደሆነና ከጦርነቱ በፊት ወደነበረ የእብደት ክፍለግዜ እየተመለሱ እንዳሉ የሚያሳዩ ብዙ ምልክቶች አሉ።
አሁንም በሰባራና በመሀይም ካልኩሌሽናቸው አስልተው “ለጦርነት ምቹ ግዜ ነው” በማለት ምስኪኑን ወጣት ለዳግም ጦርነት ሊያውም በባእድ ስር የግርድና አገልግሎት ሊሰጡ ላይ ታች እያሉ ነው። ተፈናቃይ ከተመለሰ የትግራይ ህዝብን ለጦርነት የሚያነሳሱበት ምክኒያት ስለሚያጡ ህዝቡ ተነስቼ ልሂድ ቢል እንኳን በተኩስ ከማስቆም አይመለሱም። ለነሱ የተፈናቃይ መንገላታት፣ የህፃናት ትምህርት ማቆም፣ የሴቶች ጥቃት ጉዳያቸው አይደለም። የትግራይ ህዝብ እነዚህን የሃጢያትና የክፋት ማግኔቶች በቃችሁ በማለት ይህንን እብደት የማስቆም ታሪካዊ ሃላፊነት አለበት። ተፈናቃይ የፖለቲካ መቆመሪያ አይደለም!
ትራምፕ እስራኤል የኢራንን ጠቅላይ መሪ ለመግደል ያቀረበችውን እቅድ ተቀበሉ።
እስራኤል የኢራኑን ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ኮሚኒን የመግደል እድል እንዳላት ለአሜሪካ ገልፃለች።
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ በጦርነቱ ልትሳተፍ እንደምትችልም ጠቁመዋል።
ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም
በ6.9 ሚሊዮን ብር
ከ4ኛ ፎቅ ጀምሮ አፓርታማ
በ10% ቅድመ ክፍያ አፓርታማ ይግዙ
ቀሪውን በሶስት ዓመት ቀስ ብለው ይክፈሉ
አፓርታማው ለ1 ወር የወጣ ነው
ፈጥነው ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0964660066 ወይም 0987170752 ይደውሉ
⚡️በ 40% ክፍያ ብቻ ቤቱ ሲያልቅ ይረከቡ!
⚡️60%ቱን የእኖሩበት እስከ 20 ዓመት ይክፈሉ!
💰በ8% ቅድመ ክፍያ ብቻ በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ
📍በለቡ መብራት ሀይል እየተገነባ ባለው መንደር ከእስቱድዮ እስከ ባለ 4 መኝታ እዲሁም የንግድ ሱቆች አማራጮች ያሉ ሲሆን የመጨረሻውን ዙር ሽያጭ በማስመልከት ፈጥነው ለሚመጡ 20 ደንበኞች ቅናሽ ይኖራል!
👉እስቱዲዮ - ከ 350,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉ባለ 1 መኝታ - ከ 447,567 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉ባለ 2 መኝታ - ከ 766,184 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉ባለ 3 መኝታ - ከ 908,279 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉ባለ 4 መኝታ - ከ 1,107,963 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
ለበለጠ መረጃ - 0928 48 99 99
ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም
በ6.9 ሚሊዮን ብር
ከ4ኛ ፎቅ ጀምሮ አፓርታማ
በ10% ቅድመ ክፍያ አፓርታማ ይግዙ
ቀሪውን በሶስት ዓመት ቀስ ብለው ይክፈሉ
አፓርታማው ለ1 ወር የወጣ ነው
ፈጥነው ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0964660066 ወይም 0987170752 ይደውሉ
በታሪካዊቷ ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት
➯ 10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤
📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::
ልዩ ቅናሽ
100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል
📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ
ዛሬ በሚኒሶታ የተፈጸመው ምንድን ነው ?
በአሜሪካ ሚኒሶታ በተፈፀመ ጥቃት የሚኒሶታ ህግ አውጪ እንደዚሁም ዲሞክራቷ መሊሳ ሆርትማን እና ባለቤቷ ተገድለዋል።
መሊሳ ሆርትማን እና ባለቤታቸው በመኖሪያ ቤታቸው በተከፈተባቸው ጥቃት ነው የተገደሉት።
በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ጋር በተያያዘ ጉዳይ ሃሳባቸውን በማጋራት የሚታወቁት የዲሞክራቱ ጆን ሆፍማን እና ባለቤታቸው ላይም በመኖሪያ ቤታቸው በተደጋጋሚ ጥቃት ተፈፅሞባቸዋል።
ጆን ሆፍማን እና ባለቤቱ ከሚከናወንላቸው ቀዶ ጥገና በኋላ በመልካም ጤንነት ላይ ይሆናሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የሚኒሶታ አስተዳዳሪ ገልፀዋል።
ሟቿ መሊሳ ሆርትማን፥ የሚኒሶታ የተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ በመሆን የሰሩ ሲሆን ከወራት በፊት ከዚህ ቦታቸው ለቀው በህግ አውጪነት እየሰሩ ነበር።
የሚኒሶታ ግዛት አስተዳዳሪ ቲም ዋልዝ ግድያውን "ፖለቲካዊ ግድያ" ያሉት ሲሆን ግድያው የፖሊስ ልብስ በለበሰ እና የፖሊስ መኪና የሚመስል መኪና በያዘ ሰው መፈፀሙም ተነግሯል።
ገዳዩ ከግድያው በኋላ ከፖሊስ አባላት ጋር የተኩስ ልውውጥ ማድረጉ ሲዘገብ መኪናውን ጥሎ በእግር አምሎጧል።
በመኪናው ውስጥ የሌሎች ህግ አውጪዎችን ዝርዝር የያዘ ማኒፌስቶ ሲገኝ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንደዚህ አይነት ጥቃቶች በአሜሪካ ምድር ተቀባይነት የላቸውም ሲሉ ተናግረዋል።
ፖሊስ ገዳዩን እየፈለገ ሲገኝ የሚኒሶታ አስተዳዳሪ ዜጎች ለጊዜው እራሳቸውን ከፖለቲካዊ ሰልፎች እንዲያርቁ መክሯል።
Source: Reuters, BBC
“ጥቃቶች በዚህ ከቀጠሉ ቴህራን ትቃጠላለች” - እስራኤል
የእስራኤል እና ኢራን የአጸፋ ጥቃት እንደቀጠለ ነው።
ኢራን ከእስራኤል ለደረሰባት ጥቃት የአፀፋ እርምጃ እየወሰደች እንደምትገኝ ተገልጿል።
በዚህ እርምጃዋ የእስራኤል የኑክሌር ጣቢያ ላይ ኢላማ አድርጋለች ተብሏል።
ይህን ተከትሎ እስራኤል ኢራን ጥቃቷን እንድታቆም ጠይቃለች።
እስራኤል “ጥቃቶች በዚህ ከቀጠሉ ቴህራን ትቃጠላለች” ስትል አስጠንቅቃለች።
ዛሬ ጠዋት “ብሩህ አዕምሮዎች፣ በክህሎት የበቁ ዜጎች” በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀውን የቴክኒክና ሞያ ቴክኖሎጂ አውደርዕይ በይፋ ከፍተናል።
“ኢትዮጵያ የምትበለጽገው የራሳችንን የሰው ሀይልና የተፈጥሮ ሀብት አቀናጅቶ በማልማት ነው” በሚል ጽኑ አቋም በሰራናቸው ስራዎች የብልጽግና መሰረት እየተጣለ ይገኛል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ የቴክኒክና ሞያ ተቋማት ለሀገር ብልፅግና ያላቸውን የማይተካ ሚና በአግባቡ በመገንዘብ ለዘርፉ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ በመስራት አመርቂ ውጤቶችን ማስመዝገብ ጀምሯል።
በከተማ አስተዳደሩ እየተከነወኑ ባሉ የልማት ስራዎች ውስጥ የቴክኒክና ሞያ ተቋማት የእጅ ስራ ውጤት የሆኑ የተለያዩ ተኪ እና ጥራት ያላቸዉ ግብዓቶችን ከማቅረብ ጀምሮ የሰለጠነ የሰዉ ሀይል በማፍራት በበርካታ ስራዎች ላይ አሻራቸውን ማሳረፍ መጀመራቸው የሀገራችን ብልጽግና የሚሳካው በቴክኖሎጂ አመንጪ ኢትዮጵያውያን ለመሆኑ ትልቅ አብነት ነው።
ለዛሬው አውደርዕይ የቀረቡትን የቴክኖሎጂ ስራዎች ላይ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ ያበረከታችሁ ሰልጣኞችን፣ አሰልጣኞችን፣ ባለሞያዎችን እና መላውን አመራር አመሰግናለሁ።
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
https://whatsapp.com/channel/0029VaFcaXhKmCPSdWLCBN35
Читать полностью…ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም
በ6.9 ሚሊዮን ብር
ከ4ኛ ፎቅ ጀምሮ አፓርታማ
በ10% ቅድመ ክፍያ አፓርታማ ይግዙ
ቀሪውን በሶስት ዓመት ቀስ ብለው ይክፈሉ
አፓርታማው ለ1 ወር የወጣ ነው
ፈጥነው ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0964660066 ወይም 0987170752 ይደውሉ
በታሪካዊቷ ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት
➯ 10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤
📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::
ልዩ ቅናሽ
100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል
📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ
ኢራን በቴል አቪቭ የሚገኘውን የእስራኤል የጦርነት ሚኒስቴር ዋና መስሪያ ቤት ያነጣጠረችበት ቅጽበት
Читать полностью…" 20 ሰዎች በኮሌራ በሽታ ተይዘው በጤና ጣቢያው ግቢ ድንኳን ውስጥ ላይ ነው ያሉት " - የጤና ጣቢያ ባለሙያ
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን መርቲ ወረዳ ጎልጎታ ቀበሌ ውስጥ 20 ሰዎች በኮሌራ በሽታ መያዛቸውን የአካባቢው ጤና ባለሙያዎችና ነዋሪዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለፁ።
በሜርቲ ወረዳ ጎልጎታ ጤና ጣቢያ የህክምና ባለሙያ የሆኑትና ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁት በጤና ጣቢያው 20 ሰዎች በኮሌራ በሽታ ተይዘው መግባታቸውንና በግቢው ውስጥ ድንኴን ተዘጋጅቶላቸው ለብቻቸው ህክምና ሲደረግላቸው መቆየቱን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።
ሌላው ስማቸውን በሚስጥር እንድንይዝ የጠየቁን የቀበሌው ነዋሪ ፥ ልጃቸው በበሽታው መያዙ ተነግሯቸው በድንኳኑ ውስጥ ህክምና እየተሰጠው እንደሚገኝ ገልፀዋል።
አቶ ዋርዮ ቱሬ የተባሉ የጎልጎታ ቀበሌ ነዋሪ ደግሞ በበሽታው የተያዙ ሰዎች በመርቲ ወረዳ ጤና ጣቢያ ውስጥ ተለይተው ህክምና ሲደረግላቸው መመልከታቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።
ነዋሪዎቹ በወረዳው ከፍተኛ የሆነ የውሃ እጥረት በመኖሩ ንፅህናው ያልተጠበቀ የዝናብና የወንዝ ውሃ እንደሚጠቀሙ ገልፀዋል።
ስሜ አይጠቀስ ያሉት የህክምና ባለሙያው በኮሌራ ከተያዙት ሀያዎቹ ሰዎች ሶስቱ ሰዎች አገግመው ወደ ቤታቸው መሄዳቸውን ተናግረዋል።
ባለፈው አመት በተመሳሳይ ወቅት በሽታ ተክስቶ እንደነበር የገለፁት ባለሙያው በርካታ ሰዎች ተይዘው አገግመዋል ብለዋል።
በወረዳው ከፍተኛ የሆነ የውሃ እጥረት በመኖሩ
ምክንያት ነዋሪዎቹ ለበሽታው በተደጋጋሚ እንደሚጋለጡ ጠቅሰው በሽታውን ለመግታት ህብረተሰቡ የግል እና የአከባቢ ንፅህና እንዲጠብቁ ትምህርት እየተሰጠ ነው ብለዋል።
የመርቲ ወረዳ ነዋሪዎች እና የጤና ባለሙያው የውሃ እጥረት ምክንያት ነው የኮሌራ በሽታ የተከሰተው ብለው ላነሱት ቅሬታ ከወረዳው ውሃ ሀብት ጽህፈት ቤት መረጃ ለማግኝነት ያደረግነው ጥረት ለጊዜው አልተሳካም።
Via TikvahEthiopia
ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም
በ6.9 ሚሊዮን ብር
ከ4ኛ ፎቅ ጀምሮ አፓርታማ
በ10% ቅድመ ክፍያ አፓርታማ ይግዙ
ቀሪውን በሶስት ዓመት ቀስ ብለው ይክፈሉ
አፓርታማው ለ1 ወር የወጣ ነው
ፈጥነው ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0964660066 ወይም 0987170752 ይደውሉ
ወይዘሮ ፈትለወርቅ እንደራስሽ ሆነሽ ልታስቢ ይገባ ነበር
አንቺ በተንደላቀቀ ቤት ፎቅ እየኖርሽ በምቹ አልጋ እየተኛሽ
ተፈናቃይ ህዝብ ግን ዞር ብለሽ እንኳን አታይንም ሁላቹህም አታዩንም ለምን?
በመጥፎ እየኖርን በቂ ያልሆነ እርዳታ ሲሰጠን ከ9 ኪሎ ተመልሰን አዋጡ ስንባል የማንሳሳ አብሮ መብላት የለመድን የዋህ ህዝብ ነን።
ከድሮም ይሄ ህዝብ ቤት ዘግቶ ብቻውን መብላት አያውቅም
አሁንም እስክንመለስ እንዳትተኙ አሁን መሮናል ቆርጠን ተነስተናል
የሸወዳችሁን ጊዜ ይበቃል
ካሁን ካሁን ትመልሱናላቹ መሪዎች አሉን ብለን ተኝተን ነበር ተሸውደናል
ካሁን ቦኋላ ግን አንተኛም ተፈናቃይ ህዝብ ቆርጠን ተነስተናል መሮናል ገፍተን በራሳችንም እንዳንሄድ ህዝብ እንዳይጠፋባቹ ካለ ህዝብ ወንበር ላይ ተቀምጣቹ ምንም የምታረጉት ተግባር የለም። ህዝብ ይዞ ነው ሁሉም ነገር ተፈናቃይ ህዝብ መሮት የማይሆን ውሳኔ ወስኖ አደጋም ቢሆን ምታመጡት ነገር የለም ።መሮናል 5 አመት ሙሉ መለመን
እኛኮ ባለሀብቶች ባለ ድርጅቶች የነበርን እንኳንና ልንለምን የምንረዳ የምንሰጥ ነበርን እኛ ግን አሁን በመከራ ተፈተንን
ከዚህ በላይ ትእግስት የለንም በራሳችን ተነስተን እንሄዳለን እንመለሳለን እዚም ሞት እዛም ሞት ፍትህ የማናገኝ ከሆነ የታሪክ ተጠያቂዎች ትሆናላቹ
ለሞተውን ህዝብ የታሪክ ተጠያቂ እንደሆናቹሁት አሁንም ከሞት ለተረፈው ህዝብ በታሪክ ተጠያቂዎች እንዳትሆኑ እኛን ወጣቶቻችን ሰብስበን እስከ ተከዘ ጫፍ ድረስ ልትሰኙን ብቻ ነው የምንጠብቀው🥱
እኛ የሚባል ጦርነት አንፈልግም የጦርነት ወሬም አታሰሙን ይበቃናል ጦርነት ልዝባችን ነው የበላው ። እኛ ከማንም ጋር ተስማምተን በንግግር ብቻ ችግራችን እንዲፈታ እንፈልጋለን
ወደ ፈረሰው ቤታችን ተመልሰን ገምብተንም ቢሆን መመለስ ነው የምንፈልገው