natnaelmekonnen21 | Unsorted

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

170785

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Subscribe to a channel

Natnael Mekonnen

“እስራኤል ለወሰደችው እርምጃ ትፀፀታለች” - የኢራኑ ፕሬዚዳንት መሱድ ፔዜሽኺያን

የኢራኑ ፕሬዚዳንት በተጨማሪ “ኢራናውያን እና መሪዎቻቸው ዝም አይሉም” በማለት “የምንወስደው እርምጃ ጠላት ለወሰደው የጅል ተግባር የሚያፀፅተው ይሆናል” ሲሉ አስጠንቅቀዋል።

በተጨማሪ ኢራን ባወጣችው መግለጫ የአፀፋ እርምጃ እንደምትወስድ እና የዚህ ታሪክ መጨረሻ በኢራናውያን እጅ እንደሚፃፍ ገልፃለች።

ኢራን በመግለጫዋ አክላ “ከኢራን ጋር ጦርነት መጀመር በአንበሳ ጭራ እንደመጫወት” ነው ብላለች።

ኢራን በተጨማሪ የእስራኤል ጥቃት ለምን ኒውኪሊየር እና ሚሳኤል ማበልፀግ ላይ እንደተሳተፍን አለም እንዲረዳን አድርጓል ብላለች።

በተያያዘ ዜና በእስራኤል ጥቃት የኢራን አብዮታዊ ዘብ የኤሮስፔስ ኃይል አዛዡ አሊ ሃጂዛዴህ መገደሉም ይፋ ሆኗል።

Source: The Guardian

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

⚡️በ 40% ክፍያ ብቻ ቤቱ ሲያልቅ ይረከቡ!
⚡️60%ቱን የእኖሩበት እስከ 20 ዓመት ይክፈሉ!
💰በ8% ቅድመ ክፍያ ብቻ በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ

📍በለቡ መብራት ሀይል እየተገነባ ባለው መንደር ከእስቱድዮ እስከ ባለ 4 መኝታ እዲሁም የንግድ ሱቆች አማራጮች ያሉ ሲሆን የመጨረሻውን ዙር ሽያጭ በማስመልከት ፈጥነው ለሚመጡ 20 ደንበኞች ቅናሽ ይኖራል!

👉እስቱዲዮ - ከ 350,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉ባለ 1 መኝታ - ከ 447,567 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉ባለ 2 መኝታ - ከ 766,184 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉ባለ 3 መኝታ - ከ 908,279 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉ባለ 4 መኝታ - ከ 1,107,963 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

ለበለጠ መረጃ - 0928 48 99 99

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የኢራን የጦር ሃይሎች ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ሞሃመድ በእስራኤል ጥቃት ሳይገደሉ እንደልቀረ ተነግሯል።

ኢራን አስተባብላለች

የኢራን ይፋዊ የዜና ማሰራጫዎች የጦር ሃይሎች ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ሞሃመድ ባገሪ በእስራኤል መገደላቸውን አስተባብለው የነበረ ቢሆንም አሁን ግን የጦር አዛዡ መገደሉን በርካታ ምነጮች እያረጋገጡ ይገኛሉ ሲል አልጀዚራ አስነብቧል።

የኢራን ብሔራዊ ሚዲያ በጥቃቱ የአብዮታዊ ዘብ አዛዡ ሆሴን ሳላሚ መገደሉን አስታውቋል።

በተጨማሪ የኢራን ወታደራዊ ኃይል ዋና አዛዥ መሐመድ ባግሄሪ ተገድለዋል።

ኢራን አሜሪካ በጥቃቱ ተባባሪ ሆናለች ብላ የከሰሰች ሲሆን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጥቃቱ ከመፈፀሙ በፊት መረጃ እንደነበራቸው በመግለፅ በጥቃቱ ግን የአሜሪካ ተሳትፎ የለበትም ብለዋል።

አለም አቀፉ የኒውኪሊየር ቁጥጥር ማዕከል በጥቃቱ የኢራን ዋነኛው የኒውኪሊየር ጣቢያ ላይ ጥቃት መፈፀሙን አሳውቋል።

በጥቃቱ በኢራን የሚገኙ 6 ወታደራዊ ማዘዣዎች የተመቱ ሲሆን ወታደራዊ አዛዦችን ጨምሮ ሁለት የኒውኪሊየር ሳይንቲስቶችም ተገድለዋል።

በጥቃቱ የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ አሊካሚን ዋና አማካሪ መጎዳታቸውም ተነግሯል።

የእስራኤል የመከላከያ ሚኒስትር ከጥቃቱ በፊት ለአይሁድ ህዝብ እና ለእስራኤል ወሳኝ የሆነ ነገር ይፈፀማል ማለታቸውም ተዘግቧል።

ኢራን ከጥቃቱ በኋላ ሃሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ ሰዎችን በህግ እጠይቃለሁ ያለች ሲሆን ከጥቃቱ በኋላም በአለም ላይ የነዳጅ ዋጋ በ10 በመቶ ጨምሯል።

የኢራን የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር የአለም አቀፉ ማህበረሰብ የእስራኤልን ጥቃት እንዲያወግዝ ሲጠይቅ ተመድ ሁለቱም ሃገራት ወደ ጦርነት ከመግባት እንዲቆጠቡ ጠይቋል።

የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ አሊ ካሚኒ እስራኤል ኢራንን በማጥቃቷ እራሷ ላይ መጥፎ ነገር እንዲፈፀም ወስናለች ብለዋል።

ኢራን የአፀፋ ምላሽ እንደምትሰጥ ሲጠበቅ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ እስራኤላውያን ጥብቅ የሆኑ ወታደራዊ መመሪያዎችን እንዲከተሉ አሳስበዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ሰበር ዜና ከወሎ ግንባር - ዳውንት

ሰሜን ወሎ ወልድያ ላይ ዜጎችን እየዞረ ሲዘርፍ እና ተቀጥሮ ሲገ**ድል የነበረው ደምስ ይመር በጀግናው መከላከያ ሰራዊት ዳውንት ላይ ይዞት ከነበረው ሙሉ ሀይል ከነ አጃቢው ተደምስሷል።

ደምስ በቅርቡ በምህረት ወዳጆ ለ6 ወር ታግቶ ሲገረፍ የቆየ እና አምልጦ የነበረ ቢሆንም ምሬን እና ጓዶቹን እበቀላለሁ ብሎ ሲንቀሳቀስ መኖቱ እሙን ነው።

ምሬም ደምስ ካመለጠ ጀምሮ እንቅልፍ እንደሌለው እና ፈልጉና እርምጃ ውሰዱበት ብሎ ካዘዘ ሰነባብቷል።

የደምስ ደጋፊዎችም እነ ምሬ ጠቁመው እንዳስመቱት በስፋት እየተወራ ነው።

ምስሎቹን ለማየት ቴሌግራም /channel/NatnaelMekonnen21

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የፌደራል መንግስት ለትግራይ ህዝብ ይድረስለት

ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

"አሜሪካ ኢራን የኑክሌር ባለቤት እንድትሆን አትፈቅድም፤ ስምምነቱን የማትቀበለው ከሆነ የኃይል እርምጃ እንወዳለን" - ፕሬዚዳንት ትራምፕ

ትራምፕ አሜሪካ ከመካከለኛው ምሥራቅ ልትወጣ እንደምትችል ጠቆሙ።

ውሳኔው የመጣው በዋሽንግተንና በቴህራን መካከል፣ "በኑክሌር ፕሮግራም" ላይ የተደረጉ ውይይቶች ውጤት ማምጣት ባለመቻላቸው ነው ተብሏል።

"ወታደሮቻችን አካባቢውን ለቀው መውጣት አለባቸው" ያሉት ትራምፕ፣  "ምክንያቱም አደገኛ ቦታ ይሆናል" ብለዋል።

ፕሬዚዳንቱ ባደረጉት ንግግር፣ "አሜሪካ ኢራን የኑክሌር ባለቤት እንድትሆን አትፈቅድም፤ ስምምነቱን የማትቀበለው ከሆነ የኃይል እርምጃ እንወዳለን" ሲሉ ተደምጠዋል።

በተያያዘ መረጃ አሜሪካ በኢራቅ የሚገኘው ኤምባሲዋ የሚገኙ ሰራተኞችን በግማሽ መቀነሷ ተሰምቷል። 
#reuters

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ለ2018 በጀት ከቀረበው 1.93 ትሪሊዮን ብር የዕዳ ክፍያ ከፍተኛውን ድርሻ መያዙ ተገለጸ

#Ethiopia: 
አዲስ አበባ ከተማ በበጀት ድልድሉ ዝርዝር ውስጥ አልተካተተችም

የፌዴራል መንግሥት ለ2018 በጀት ዓመት ካቀረበው አጠቃላይ 1.93 ትሪሊዮን ብር በጀት ውስጥ፣ የዕዳ ክፍያ 29 በመቶ ወይም 463.3 ቢሊዮን ብር በመያዝ ከፍተኛውን የወጪ ድርሻ እንደሚይዝ ተገለጸ፡፡
የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ትናንት ማክሰኞ ሰኔ 3 ቀን 2018 ዓ.ም. እየተጠናቀቀ ስላለው በጀት ዓመት የኢኮኖሚ ሁኔታና ከመጪው ሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም. ለሚጀምረው አዲሱ የኢትዮጵያ በጀት ዓመት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማብራሪያ አቅርበዋል፡፡
ተደልድሎ የቀረበው በጀት ለመደበኛ ወጪ 1.18 ትሪሊዮን ብር፣ የካፒታል ወጪ 415 ቢሊዮን ብር፣ ለክልሎች ድጋፍ 314 ቢሊዮን ብርና ለዘላቂ ግቦች ማስፈጸሚያ 14 ቢሊዮን ብር ይገኙበታል፡፡
ከታክስ ገቢ 1.09 ትሪሊዮን ብር፣ ታክስ ካልሆኑ ገቢዎች 121.3 ቢሊዮን ብር፣ ከካፒታል ገቢ ስምንት ቢሊዮን ብር፣ ከዓለም አቀፍ ድር...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142170/

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የአፍሌክስ ሕንጻዎችን የሪኖቬሽን እና የማዘመን ሥራን ለመስራት ተስማማ

የፌዴራል ቤቶች ኮፖሬሽን የአፍሪካ ሊደርሺፕ ልሕቀት አካዳሚን ሕንጻዎችን የማስዋብ እና የማዘመን ሥራ ለመስራት ስምምነት ፈጽሟል፡፡

የማስዋብ እና የማዘመን ሥራው አፍሌክስ የሚሰጠውን አገልግሎት የበለጠ ምቹና ዘመናዊ ለማድረግ እንደሚያስችለው ተገልጿል፡፡

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ወቅት ባደረጉት ንግግር ፡- አፍሌክስ በመጠን ከፍተኛ ለሆነው የሪኖቬሽን ሥራ ኮርፖሬሽኑን መምረጡ እንዳስደሰታቸው ገልጸው የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በሚታወቅበት ውጤታማ የፕሮጀክት አፈጻጸም በውሉ በተቀመጠው የማጠናቀቂያ ጊዜ አጠናቆ እንደሚያስረክብም ገልጸዋል፡፡

ኮርፖሬሽኑ በዚህ ፕሮጀክት ትርፍን ሳይሆን ለጥራት እና ለጊዜ ከፍተኛ ትኩረት እንደሚሰጥም ተናገረዋል፡፡

ስምምነቱ የሰልጠኞች ማደሪያ ሕንጻ እድሳት ፣ የመመሪያ ክፍሎች ሕንጻ እድሳት እና የምድረ ግቢ ማስዋብ ሥራን የሚያካትት ግዙፍ የማስዋብ እና የማዘመን ሥራ እንደሆነ ተገለጿል፡፡

በዘርፉ ያካበተውን ልምድና ብቃት መሰረት አድርገው ኮርፖሬሽኑን እንዲሰራ ተቋማቸው መወሰኑን ዶ/ር ወንድዬ ለገሠ የአፍሌክስ ምክትል ፕሬዜዳንት ተናግረዋል፡፡

የማስዋብና የማዘመን ሥራውን በጥራት እና በጊዜ አጠናቆ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለማስረከብ ለያዘው እቅድ ከአፍሌክስ በኩል አስፈለጊውን ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን ምክትል ፕሬዜዳንቱ ተናግረዋል፡፡

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የበርካታ የመንግስት ተቋማትን የሪኖቬሽንና የማዘመን ሥራዎች በብቃት በመከናወን ላይ የሚገኝ ሲሆን ለመግስት ተቋማት በጥራት እና በጊዜ የማዘመን ሥራዎችን ከመሰራት ባሻገር የሪኖቬሽን ሥራ የተቋሙን ገቢ በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ይገኛል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በታሪካዊቷ  ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት


10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤

📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ

ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::

ልዩ ቅናሽ

100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል


📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!


ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ዛሬ 5ተኛዉን ግዙፍና ዘመናዊ የገበያ ማእከል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዶር ካሳሁን ጎፌ ጋር መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል!

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አትሌት ገለቴ ቡርቃ የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ይፍረደኝ ተዘርፊያለሁ በሚል በሚዲያ የከሰሰችው የቀድሞው ባለቤቷ ታደለ ገብረመድህን አዲስ አበባ ውስጥ ከነመኪናውና ከያዘው ሽጉጥ ጋር ሊያመልጥ ሲል በዚህ መልኩ ተይዟል::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

መንግስት ለአትሌት ገለቴ ቡርቃ አጣዳፊ መልስ ሊሰጣት ሊደርስላት ይገባል:: ይህን ወንጀል የሰራባት ባሏ ዛሬን ማደር የለበትም ለህግ መቅረብ አለበት:: እንዲህ አይነት አይን ያወጡ ሌቦች ኢትዮጵያ ውስጥ በዝተዋል በሰው ላብ የሚከብሩ የህግ ሰዎች ጭምር አብረው እንዳሉ ይታወቃልና ፍትህ ለገለቴ ቡርቃ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የትግራዩ ጄኔራል #ህወሓትን በመቃወም "አራት ክፍለ ጦር ያለው" ሠራዊት ማደራጀታቸውን ተናገሩ

ህወሓትን በመቃወም የትጥቅ ትግል ውስጥ የገቡት ብርጋዴር ጄነራል ገብረእግዚአብሄር በየነ፤ በ #አፋር እና በ #ትግራይ ክልሎች ውስጥ “አራት ክፍለ ጦር” ያለው የራሳቸውን ሠራዊት ማደራጀታቸውን ተናገሩ።

#ከትግራይ ኃይሎች በመለየት የራሳቸውን ሠራዊት እየገነቡ መሆናቸውን የጠቀሱት ብርጋዴር ጄነራል ገብረእግዚአብሄር፤ "አዲስ ነገር ለመፍጠር" ወደ በረሃ መውደረዳቸውን እና "ከፓርቲ ነጻ የሆነ ኃይል ለመፍጠር፣... ፓርቲ የማያዝዘው ሠራዊት ለመፍጠር" እየተንቀሳቀሱ መሆኑን ገልፀዋል።

ጄነራሉ ከቢቢሲ ትግርኛ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፤ ከትግራይ ሠራዊት አመራሮች ጋር የተለያዩት ከጥር 15/20017 ዓ.ም. ጀምሮ መሆኑን አስረድተዋል።

የትግራይ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ጥር 15 ተሰብስበው በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራውን ጊዜያዊ አስተዳደር ሲያወግዙ፣ ተቃውመው ስብሰባውን ረግጠው ከወጡ አመራሮች መካከል አንዱ ጄነራል ገብረ እግዚአብሄር በየነ ናቸው።

ይህንንም ተከትሎ የሠራዊቱ አመራሮች ጄነራል ገብረ እግዚአብሄር በየነን እና ሌሎች የሠራዊቱን ውሳኔ የተቃወሙትን ማገዳቸው ይታወሳል።

ጄነራል ገብረ እግዚአብሄር "ከፓርቲ ጋር ተጣብቆ ማህተም የሚነጥቅ፣ ከፓርቲ ጋር ተጣብቆ የሚሾም እና የሚሽር ኃይል ለወጣቱ ትውልድ ትተን መሄድ አንፈልግም። ወገንተኛ ያልሆነ ፍትሃዊ ኃይል ለመፍጠር እንጂ፣ የሆነ ፓርቲ አሽከርነት የለንም፤ አናደርገውም" ብለዋል።

ለተቃውሟቸው ጠመንጃ ማንሳትን መምረጣቸው በጦርነት ውስጥ የቆየውን የትግራይ ክልል ዳግም ወደ ግጭት አዙሪት አይከተውም ወይ ተብለው የተጠየቁት ጄነራሉ "እኔ ኢንተርናሽናል ጄነራል ነኝ። ይህንን ሆኜ የህወሓት ሚሊሻ መሆን አልፈልግም። ህወሓት ፓርቲያችን ነው የሚሉ የእርሱን ሚሊሻ እንደሆኑ ነው የሚቆጥረው። ሚሊሻነትን ደግሞ አልቀበልም" ብለዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

900,000 ብር ምን መግዛት ይችላል?

መኪና? ቤት?

በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።

እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ

ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።

ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።

ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።

ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው

ፈጥነው ይደውሉ!

ለበለጠ መረጃ  (Direct/ Whatsapp) ፦ በ 0964660066 / 0987170752 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በታሪካዊቷ  ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት


10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤

📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ

ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::

ልዩ ቅናሽ

100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል


📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!


ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በእስራኤል ጥቃት ኢራን ያጣቻቸው ቁልፍ ሰዎች እነማን ናቸው?
*************

በእስራኤል ጥቃት ምን እና ማን እንደተጎዳ የሚገልፁ መረጃዎች አሁንም እየወጡ ነው::

የእስራኤል ጦር በኢራን የተለያዩ አካባቢዎች የኒውክሌር ኢላማዎችን ጨምሮ ከአስር በላይ የሚሆኑ ወታደራዊ ኢላማዎችን መምታቱን ይፋ አድርጏል።

ጥቃት ከተሰነዘረባቸው ቦታዎች መካከል በሀገሪቱ መሃል በሚገኘው ናታንዝ የኢራን ዋና የዩራኒየም ማበልፀጊያ ተቋም ይገኝበታል።

የኢራን መንግስት ቴሌቪዥን በተደጋጋሚ እንዳሳየው ይህ ተቋም በጥቃቱ ስለመመታቱ ምስሎችን አስደግፎ አሳይቷል::

በእርግጥ ይህ ተቋም የዩራኒየም ጋዝን ለማበልጸግ የሚያገለግሉ መሳሪያዎች የሚሰሩበት በመሆኑ ከመሬት በታች የተገነባ ነው::

ይሁን እንጂ ይህ ተቋም ከጥቃቱ አለመትረፉ የእስራኤል ጥቃት እጅግ ከባድ እንደነበር ማሳያ ነው ይላሉ ባለሞያዎች::

ይህም ሆኖ ግን የእስራኤል ጥቃት ምን ያህል ነው የሚለው በዝርዝር አልታወቀም::

የኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ በቴህራን ዙሪያ ቢያንስ 6 ወታደራዊ ካምፖች እንዲሁም የወታደራዊ አዛዦች መኖሪያ ቤቶች መመታታቸውን አስነብቧል::

እንዲሁም በርካታ የመኖሪያ ህንፃዎች መጎዳታቸውን የኢራን ከፍተኛ ባለስልጣናትን በመጥቀስ ዘግቧል።

ይህን መረጃ የሚያጠናክረው ደግሞ የኢራን ጦር ሃይሎች መሪዎች መገደላቸውን የኢራን መንግስት ቲቪ ማረጋገጡ ነው።

የኢራን አብዮታዊ ዘብ ዋና አዛዥ ሆሴን ሳላሚ፣ የኢራን ጦር ኤታማዦር ሹም ሜጀር ጀነራል መሀመድ ባገሪ በዚህ ጥቃት መገደላቸው እየተዘገበ ነው::

ቢያንስ ሁለት የኒውክሌር ሳይንቲስቶችም በዚህ ጥቃት እንደተገደሉ እየተገለፀ ነው::

የኢራን የአቶሚክ ኢነርጂ ድርጅት የቀድሞ መሪ ፌሬይዶን አባሲ እና ቴህራን የሚገኘው ኢስላሚክ አዛድ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት መሀመድ መህዲ ቴህራቺ እንዲሁ መገደላቸውን የኢራን መንግስት ቲቪ ገልጿል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባን የቤት አቅርቦት ችግሮችን በመሰረታዊነት ለመቅረፍ ከባባድ ውሳኔዎችን ወስነው ከፍተኛ ንቅናቄ አስጀምረዋል።

ከንቲባዋ በዛሬው ዕለት ከሰዓታት በፊት በፌስቡክ ገጻቸው ላይ ያሰፈሩት ጽሁፍ በንፋስ ስልክ ላፍቶ እየተገነቡ ያሉ ግዙፍ የመኖሪያ ቤቶች ከተጀመሩ ገና በዘጠኝ ወራት በፍጥነትና በጥራት በመጠናቀቅ መሆናቸውን ገልጸው መንግሥት ብቻ ሳይሆን በቤት አቅርቦት ላይ የተሰማሩ የግሉ ዘርፍም በተመሳሳይ መልኩ ውጤታማ ስራዎችን መስራት ይገባችኋል ብለዋል።

አያይዘውም መሬት አጥሮ በመያዝ ተጨባጭ ስራዎች ውስጥ ያልገቡ የግሉ ዘርፍ ተቋማትም በፍጥነት ወደስራ እንድገቡ ማሳሰባቸው ለአዲስ አበባ ህዝብ ትልቅ ተስፋ ነው።

ሁልጊዜም ቢሆን ለሀገሬ ለውጥ የሚተጋውን ማንኛውንም ሰው ከማበረታታት ወደኋላ አልልም።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም

  በ6.9 ሚሊዮን ብር

ከ4ኛ ፎቅ ጀምሮ አፓርታማ

በ10% ቅድመ ክፍያ አፓርታማ ይግዙ

ቀሪውን በሶስት ዓመት ቀስ ብለው ይክፈሉ

አፓርታማው ለ1 ወር የወጣ ነው

ፈጥነው ይደውሉ

ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0964660066 ወይም 0987170752 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በታሪካዊቷ  ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት


10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤

📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ

ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::

ልዩ ቅናሽ

100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል


📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!


ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በዚህ በያዝነው ሳምንት እጃቸውን ለመከላከያ ደቡብ እዝ በሰላም የሰጡት የኦነግ ሸኔ አዛዥ ጃል ቦና ባሪ እና የቡድኑ ጠቅላላ ስምሪት ሃላፊ ጃል አቡሎሻይ ቦንሳ የትጥቅ ትግሉ ትክክል እንዳልሆነ ተናገሩ።

ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለኦሮሚያ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

900,000 ብር ምን መግዛት ይችላል?

መኪና? ቤት?

በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።

እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ

ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።

ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።

ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።

ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው

ፈጥነው ይደውሉ!

ለበለጠ መረጃ  (Direct/ Whatsapp) ፦ በ 0964660066 / 0987170752 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በታሪካዊቷ  ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት


10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤

📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ

ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::

ልዩ ቅናሽ

100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል


📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!


ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የወታደራዊ መደብሮችና ክበቦች አስተዳደር ተፈላጊ አቅርቦቶችን ለሠራዊቱ እያደረሰ መሆኑን አሥታወቀ።

በመከላከያ ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ዳይሬክቶሬት  ወታደራዊ መደብሮችና ክበቦች አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለሠራዊቱ አባላት ለስቪል ሠራተኞች እና ቤተሠቦቻቸው አሥፈላጊውን አገልግሎት እየሠጠ እንደሚገኝ የዳይሬክቶሬቱ ዳይሬክተር ኮሎኔል አንተነህ ተፈራ ተናግረዋል።

በዘንድሮው የበጀት ዓመት በየደረጃው በሚገኙ መደብሮች እና መዝናኛ ክበቦች አሥተዳደር አማካኝነት ምግብ ነክ አቅርቦቶችን፣ አልባሳትን እና ሌሎች ዕለታዊ ፍጆታዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ በተፈለገው ጊዜ በማቅረብ የሠራዊቱን ኑሮ የመደጎም  ተግባር ላይ በሠፊው መሠራቱን ሃላፊው ገልፀዋል።

ክፍሉ ለሠራዊቱ እና ቤተሠቡ ቅርብ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የሥራ ክፍተት ፣የሀብት ብክነት የሥራ መጓተት እንዳይኖር በቦርድ የሚመራና የሚተዳደር ነው። ለሠራዊቱ የሚያሥፈልጉ አቅርቦቶችን ዕቅድን መሠረት በማድረግና ቀድሞ በመነጋገር ከተቋማት ከድርጅቶችና ከባለድርሻ አካላት ጋር ተፈላጊ ሸቀጣሸቀጦችን በማምጣት ብሎም ለተጠቃሚው በማድረስ አበረታች ሥራ መሠራቱን እና እየተሠራ መሆኑን ኮሎኔል አንተነህ ተፈራ አብራርተዋል።

የወተት ላሞችን በማርባት ወተት እንቁላል ዶሮና መሠል አቅርቦቶችን በተሽከርካሪ በየካምፑ ለሠራዊቱ የማቅረብ ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የገለፁት ኮሎኔል አንተነህ ተፈራ የምግብና የመጠጥ አቅርቦቶችን በየደረጃው በሚገኙ ክበቦች አማካኝነት የምግብና የመጠጥ አገልግሎት በተመጣጣኝ እና ቅናሽ ባሳየ ዋጋ ለተጠቃሚው ማቅረብ እየተቻለ ሥለመሆኑም አንስተዋል።

ዳይሬክቶሬቱ በማዕከል በዕዝና በተመጣጣኝ ክፍሎች ለሚገኙ ሙያተኞችና አመራሮች ሥልጠና መሥጠት የተቻለ ሲሆን የመደብሮችና መዝናኛ ክበቦች አሥተዳደር በቀጣይነት ተደራሽነቱን ይበልጥ በማሥፋት አቅርቦቶችን ለሠራዊቱና ቤተሠቡ ለማድረስ ቅርንጫፎችን የማብዛት ዕቅድ እዳለውም ኮሎኔል አንተነህ ተፈራ ተናግረዋል።

የመደብሮችና መዝናኛ ክበቦች አሥተዳደር በበጀት ዓመቱ ለ260 ድጋፍ ለሚያሥፈልጋቸው ወገኖች የምግብ ነክ እና የአልባሳት ድጋፍ መደረጉንም ገልፀዋል። ዘጋቢ ደጀኔ አሳይቶ ነው

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በኢትዮጵያ ሰላም የሚፈልጉ ባለሃብቶች በጫካ የሚገኙ ታጣቂዎችን በገንዘብ መደገፍ እንዲያቆሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከመላው ሀገሪቱ ከተውጣጡ የንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ባደረጉት ውይይት፥ መንግስት ለሰላም ንግግር ዝግጁ መሆኑን በድጋሚ አረጋግጠዋል፡፡

በጫካ ያሉ ታጣቂዎችን እየቀለበ 60 በመቶ የኢትዮጵያን ሰላም የሚያናጋው የኢትዮጵያ ሃብታም ነው በማለት ገልጸው፥ ታጣቂዎችን በገንዘብ እየደገፉ መንግስት ሰላም እንዲያመጣ መጠየቅ ትክክለኛ አካሄድ እንዳልሆነ አንስተዋል፡፡

ባለሃብቶች እውነተኛ ሰላም ፈላጊ ከሆኑ በጫካ ያሉ ኃይሎችን መደገፍ አቁመው ወደ ሰላም እንዲመጡ መምከር እንደሚጠበቅባቸው አስገንዝበዋል፡፡

ሰላም የሚፈልግ ካለ በእኛ በኩል ዝግጁ ነን ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ መንግስት በሰላም የሚመጡ አካላትን ተቀብሎ ለማወያየት ዝግጁ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

ከዚህም ባሻገር ህግ ማስከበር የመንግስት ስራ በመሆኑ መቀጣት ያለበትን አካል መቅጣት እንደሚገባ ገልጸው፥ ሰላም በጣም አስፈላጊ በመሆኑ ተባብረን መስራት አለብን ብለዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ሰላምን በተመለከተ የሚቀርቡ ጥያቄዎች ትክክለኛ መሆናቸውን ገልጸው፥ ነገር ግን ሰላም እንዲሰፍን የሚጠይቁ አካላት ራሳቸውን በማግለል የመንግስት ብቻ ጉዳይ የማድረግ ልምምዶች ተገቢ አለመሆናቸውን አስረድተዋል፡፡

በሌላ በኩል መንግስት ኮንትሮባንድን እና ህገወጥ የመሳሪያ ዝውውርን ለመቆጣጠር ባዘጋጃቸው የፍተሻ ኬላዎች የኮቴ እያሉ ገንዘብ የሚጠይቁ አካላት እንዳሉ በውይይቱ ላይ ተነስቷል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ጉዳይ ላይ በሰጡት ምላሽ፥ እነዚህ የፍተሻ ኬላዎች የማይኖሩ ከሆነ ህገወጥ የጦር መሳሪያዎች እየገባ የሰዎችን ህይወት እንደሚቀጥፍ ተናግረዋል፡፡

ነገር ግን ገንዘብ ሳይጠየቅ ፍተሻ የሚደረግበትን መንገድ ለማመቻቸት መንግስት ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር በትብብር ይሰራል ብለዋል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

900,000 ብር ምን መግዛት ይችላል?

መኪና? ቤት?

በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።

እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ

ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።

ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።

ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።

ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው

ፈጥነው ይደውሉ!

ለበለጠ መረጃ  (Direct/ Whatsapp) ፦ በ 0964660066 / 0987170752 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

እነ ማን? ምን ፍለጋ?

ከተቀናጀው ሀሰተኛ ስም ማጥፋት ጀርባ…

በሶማሌ ክልል ከለውጥ በኋላ የተገኘውን ሰላም ተከትሎ ለሌሎች አርአያ የሚሆን እድገት፣ ልማት፣ ኢንቨስትመንት የተስፋፋበት ፣ ህዝብን ተጠቃሚ ያደረጉ ግዙፍ የስኬት ተግባራት የተተገበሩበት፣ በስደት የነበሩ የክልሉ ተወላጆችም ያለውን አመቺ ሁኔታ በመጠቀም በስፋት ተሳታፊ እየሆኑ እንደሚገኙ ክልሉን ከ7 ዓመት ቀደም ብሎ የሚያቅና አሁን ላይ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ የተመለከተ የትኛውም ሰው የሚመሰክረው ሀቅ ነው፡፡

ይህ ማለት ለዘመናት የበይ ተመልካችና አጋር ተብሎ ከልማትም፣ ከእድገትም ተገልሎ ለኖረው የሶማሌ ክልል ህዝብ በቂ ነገር ተሰርቶለታል፣ ይበቃዋል ማለት ሳይሆን በእነዚህ የለውጥ ዓመታት ህዝቡ ያገኘውን የሚያውቅና ከፍሬውም ተቋዳሽ በመሆኑ ከመንግስት ጋር ሆኖ የተጀመሩ ስራዎችን ዳር እንዲደርሱ ሲለፋና ሲታታር ነው የሚስተዋለው፡፡

ከቅርብ ግዜ ወዲህ ግን ይህ የህዝቡ ሰላምና ለውጥ ያልጣማቸው በግርግርና ሁከት እናተርፋለን ባይ ስብስቦች ከዚህም ከዚያም ሰላሙን ለማወክ ሲታትሩና በተቀናጀ መልኩ በአንድ ቁልፍ እየተከፈቱና እየተዘጉ የተገኙ ለውጦችን የማጠልሸትና ሀሰተኛ መረጃዎችን ከሀገር ውስጥም ከውጭ በተናበበ መንገድ በማሰራጨት ላይ ተጠምደው ይገኛሉ፡፡

የሚያሰራጯቸው መረጃዎች በክልሉ ነዋሪ ዘንድም ሆነ በፓርላማ ተነስቶ የማያቅ፣ መሬት ላይ ካለው እውነታ የራቀ ፣በፌደራልም ሆነ በክልሉ አመራር ተነስቶ የማያቅ በሬ ወለደ ተረት መሆኑ ብቻ ሳይሆን ከክልሉ ውጭ የሚገኝን ነዋሪ ከማሳሳት ያለፈ ዕርባና የሌለው፣ የየዕለት የክልሉን እድገት በአይኑ ለሚያየውና ለሚኖረው የክልሉ ህዝብ “ሌላ ሶማሌ ክልል አለ ወይ?” የሚል ጥያቄንም የሚያጭር ነው፡፡

እነዚህ የክልሉ ህዝብ ተቆርቋሪ ነን ባዮቹ ይህን በሬ ወለደ የሀሰተኛ ጥላሸት የመቀባት ተግባራቸውን በዘመቻና በተቀናጀ መልኩ በማስተጋባት ደግሞ በጉልህ የሚጠቀሱት የቲፒኤልኤፍ አፈ ቀላጤ የሆኑትና ለቡድኑ ባላቸው ስስ ልብና ባላላቀ ፍቅራቸው የሚታወቁት ኢትዮ-ፎረምና ሪፖርተር ይገኙበታል፡፡

ከእነዚህ ሁለት ሚዲያዎች የተናበበ ዘመቻ ጀርባ ደግሞ በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ቲፒኤልኤፍ ወደ ስልጣን ይመጣል በሚል ተሿሹመው የነበሩና ኬንያ ቁጭ ብለው ስልጣንን በአቋራጭ የሚመኙ ስብስቦች ይገኙበታል፡፡

በህግ ማስከበር ዘመቻው ኬንያ መሽጎ ከህወሃት ጎን በመሆን ህወሃት አዲስ አበባን ስትቆጣጠር ስልጣን እናገኛለን በሚል ስሌት ሀገር ማፍረሻ ዶማ ሲያቀብሉ ከነበሩት መካከልም እነደ ሀሰን ባጄ የመሳሰሉ የአሜሪካ ዜግነት የያዙ የዚሁ ቡድን ስብስብ አባላት ሌላው ቀርቶ “የህክምና ባለሙያዎች የጠሩት የስራ ማቆም አድማ በሁሉም ዘርፍ ወደ ሶማሌ ክልል መሻገር አለበት” በማለት ያሰማሯቸው ግለሰቦች ጭምር የክልሉን ሰላም ለማወክ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ በክልሉ ጸጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ስር በዋሉበት ወቅት የመሰከሩት ሀቅ ነው፡፡

ሌላኛው መሃመድ አህመድ (አገወይኔ) የሚሰኝ ግሰለብ ሲሆን ይህ ግለሰብም በተመሳሳይ የሰላም ጥሪውን ረግጦ ከሀገር በመውጣት ከየትኛውም ታጣቂ ኃይል ጋር እሰራለሁ በሚለው አቋሙ ከፓርቲው መታገዱ የተገለጸው የቀድሞ የኦብነግ ሊቀመንበር አብዲረህማን ማሃዲ የቅርብ ጓደኛ እና የአላማ ተጋሪ ብቻ ሳይሆን ከሪፖርተር ጋዜጣ ጋር ባለው ልዩ ቅርበት ክልሉን የሚያጠለሹ ሀሰተኛ መረጃዎችን እንዲሰራጩ እያደረገ የሚገኝ ግለሰብ ነው፡፡

“ዳሩ ሲመታ መሀሉ ይናጋል” የሚል ቀመር ያነገበው ይህ ስብስብ ነው እንግዲህ ተጠናቆ ከተመረቀ ፕሮጀክት፣ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ዓመታት እስካለፉትና ህዝብን እየጠቀሙ የሚገኙ ፕሮጀክቶች አልተሰሩም፣ አልተተገበሩም፣ በሚል የሀሰት ውንጀላን በተጠቀሱት ሚዲዎች በማሰራጨት፣ በፌደራልና በክልሉ መንግስት መካከል አለመተማመን እንዳለ የማስመሰል ዘገባዎች፣ ከነባራዊ ሁኔታ በራቀ መልኩ ክልሉ ሰላማዊ እንዳልሆነ ሲወተውቱ የሚሰሙት፡፡

አፍቃሪ ቲፒኤሌኤፍ በሆነው ኢትዮ ፎረምና በሪፖርተር በኩል እንዲህ እንበል እየተባለ በክልሉም ሆነ በአመራሩ ላይ ሀሰተኛ መረጃ የሚያሰራጨው ስብስብ አላማና ግብ ደግሞ አንድና አንድ ነው፡፡

“የበሬ … ይወድቅልኛል…” በሚል ስትከተል እንደዋለችው ቀበሮ በክልሉ ያለውን ሰላም በማወክ ግርግርና ሁከትን በማስነሳት ስልጣን የማግኘት ከንቱ ህልም!!

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

እንኳን ደስ አለን!! ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ዛሬ 5ተኛዉን ግዙፍ እና ዘመናዊ የገበያ ማእከል አጠናቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል።

ለህዝባችን ጥያቄዎች እና ቅሬታዎች የምንሰጣቸው ምላሾች ተጨባጭና መሰረታዊ ለዉጥ የሚያመጡ ናቸው!!

የኢፌዴሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ከክቡር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ጋር በመሆን አምራቹንና ሸማቹ ህዝባችንን እንደ ድልድይ ሆኖ በቀጥታ በማገነኘት የኑሮ ውድነቱን እና የዋጋ ንረትን በመቀነስ የነዋሪዎቻችንን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የሚያስችል የላፍቶ ቁጥር 2 የገበያ ማዕከልን መርቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል።

እስካሁን ካከናወናቸው በርካታ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ፋይዳ ካላቸው ፕሮጀክቶች መካከል የኑሮ ውድነት እና የዋጋ ንረትን በመቀነስ ረገድ ጉልህ አስተዋጽዎ እያበረከቱ የሚገኙ በከተማችን አምስቱም በሮች ማለትም በላፍቶ፣ አቃቂ ቃሊቲ፣ ለሚ ኩራ እና ኮልፌ ክፍለ ከተሞች ዉስጥ ተገንብተው አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙት የግብርና ምርቶች መሸጫ ማዕከላት ተጠቃሾች ናቸው፡፡

እነዚህ የገበያ ማዕከላትን በመገንባት የአሰራር ስርዓት ዘርግተን ስራ ዉስጥ ማስገባት በመቻላችን በርካታ ዉጤቶች የተመዘገቡ ሲሆን፣ በተለይም ከዚህ ቀደም በአምራች እና በሸማቹ ህዝባችን መካከል ጋሬጣ ሆኖ የነበረዉ የደላላ ሰንሰለትን መቆራረጥ በመቻላችን በዉድድር ላይ የተመሰረተ የግብይት ስርዓት በመፈጠሩ ህዝባችን እፎይታን አግኝቷል።

ዛሬ የተከፈቱትን 159 ሱቆች ጨምሮ እስካሁን በተገነቡት ማዕከላት ዉስጥ 1037 ሱቆችና ግዙፍ መጋዘኖች አገልግሎት በመስጠት ላይ ያሉ ስሆን፤ በዛሬዉ ዕለት መርቀን ለአገልግሎት ክፍት ያደረግነዉ የላፍቶ ቁጥር 2 የምርት ግብይት ማዕከልም 8.8 ሄክታር ላይ የተገነባ፣ 159 ሰፋፊና ምቹ ሱቆችን፣ 9 የጅምላ ማከፋፊያዎች እና 2 ሞሎችን የያዘ በመሆኑ በዚህ ዘርፍ ለጀመርነው ሁለንተናዊ ለውጥ ትልቅ አቅምን የሚፈጥር ነዉ።

እነዚህ የገበያ ማዕከላት አገልግሎት መስጠት ከጀመሩ ወዲህ ከዚህ ቀደም የምርት መደበቅ ሴራ እና ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በማስወገድ ለህዝባችን አለኝታ መሆን ስለቻላችሁ በነዋሪው ህዝባችንና በከተማ አስተዳደራችን ስም ያለንን አድናቆት እየገለጽን፣ ለገበያ ማዕከሉ ግንባታ ቦታቸውን የለቀቁ በግብርና ስራ የሚተዳደሩ የከተማችን ነዋሪዎች፣ ለዲዛይንን እና ግንባታ በሮ፣ ለኮንትራክተሩ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ድርጅት እና ለአማካሪው ኢንጂነሪንግ ምስጋናዬን ማቅረብ እወዳለሁ።

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

“ እናቴ ‘ ልጅሽ ሞቷል ‘ ተብላ እያለቀሰች ነበር ፤ ነገር ግን ቤተ ዘመድ ለቅሶ ከመቀመጡ በፊት እናቴንና ቤተሰቦቼን አረጋግቻለሁ “ - አብዮት ጩሎ

➡️ “ ‘ ሞቷል ‘ እየተባለ ፎቶዬ በተሰራጨበት ማግስት የ2ኛ ዲግሪ መመረቂያ ፅሑፌን አቅርቤ መመረቄን አረጋግጫለሁ ! “

#Ethiopia | የወላይታ ዲቻ እግር ኳስ ቡድን ከሲዳማ ቡና አቻው ጋር የነበረው የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ያለ ደጋፊ በዝግ ስታዲየም እንዲደረግ ከመወሰኑ ጋር በተያያዘ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች “ በፀጥታ ሃይሎች ደጋፊዎች (የወላይታ ዲቻ) ተገደሉ “ እየተባለ መረጃዎች ሲሰራጩ ነበር።

ነገር ግን ክለቡ መረጃዎቹ ውሸት መሆናቸውንና “ አንድም ደጋፊ አለመሞቱን “ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳውቋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት ባደረገዉ ተጨማሪ ማጣራት በርካቶች በማህበራዊ ትስስር ገፆች የተቀባበሉትና “ ሞተ/ተገደለ “ የተባለው ወጣት ጉዳይ ሀሰተኛ መረጃ መሆኑንና ወጣቱ በሕይወት መኖሩን ከራሱ አንደበት አረጋግጧል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከላይ በፎቶው የሚታየውንና “ ተገደለ / ሞተ “ ተብሎ በስፋት በማህበራዊ ሚዲያ የተወራበትን ወጣት አብዮት ጩሎ አገኝቶ አነጋግሯል።

“ የወላይታ ዲቻ ቀንደኛ ደጋፊ ብሆንም በጨዋታው ዕለት ማግስት የ2ኛ ዲግሪ መመረቂያ ፅሑፌን የማቀርበብት ዕለት ስለነበር ወደ አዲስ አበባ አልሄድኩም “ ያለው አብዮት “ ነገር ግን ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ በበርካታ የማህበራዊ ሚዲያዎች ፎቶዬ እየተሰራጨ ‘በፀጥታ ሃይሎች ተገድሏል’ የሚል መረጃ ደጋግሜ ስመለከት በጣም ነበር የደነገጥኩት “ ብሏል።

በወላይታ ዲቻ የስፖርት ክለብ ማለያ የተነሳውና ብዙ የማህበራዊ ሚዲያዎች ያሰራጩት ፎቶ የራሱ ቢሆንም ፎቶውን ግን የተነሳው ትላንት እንዳልነበር አረጋግጧል።

“ አሁን ላይ እኔም ተረጋግቻለሁ “ የሚለዉ ወጣት አብዮት “ በወቅቱ ወደ እናቴ ስደውል ‘ ሞቷል ‘ ተብላ እያለቀሰች ነበር ፤ ነገር ግን ቤተ ዘመድ ለቅሶ ከመቀመጡ በፊት እናቴንና ቤተሰቦቼን አረጋግቻለሁ “ ሲል ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግሯል።

“ እኔ ‘ ሞቷል ‘ እየተባለ ፎቶዬ በተሰራጨበት ማግስት የ2ኛ ዲግሪ መመረቂያ ፅሑፌን ያቀረብኩበትና መመረቄን ያረጋገጥኩበት ነበር ፤ ፈታኞቼና አማካሪዎቼ በተረጋጋ መንፈስ ጥናታዊ ፅሑፌን እንዳቀርብ አግዘዉኛል “ ሲል አክሏል።
#Tikvah

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በኢትዮጵያ ነዋሪ ያልሆነ ሰው በአገር ውስጥ መረጃዎችን በማሠራጨት በሚያገኘው ገቢ ላይ ግብር ሊጣልበት ነው

#Ethiopia 
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ዓለም አቀፍ ተቋማት ሠራተኞች መረጃ እንዲቀርብ ተደንግጓል

የገንዘብ ሚኒስቴር ከሰሞኑ ለሕዝብ ውይይት ይፋ ባደረገው የገቢ ግብር ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ፣ በኢትዮጵያ ነዋሪ ያልሆነ ሰው በአገር ውስጥ የዲጂታል መረጃዎችን በማሠራጨት ያገኘው ገቢ በአገር ውስጥ እንደተገኘ ተደርጎ ግብር ሊጣልበት ነው፡፡
ሚኒስቴሩ ይፋ ያደረገው ረቂቅ አዋጅ በገቢ ግብር ሥርዓት ላይ ለውጥ በማድረግ፣ የመንግሥትን ገቢ አሰባሰብ ማሻሻልና ለኢኮኖሚው ዕድገት ዕገዛ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን ያብራራል፡፡
በተጨማሪም የታክስ ማስከፈያ ምጣኔው ከወቅታዊው የኢኮኖሚ ሁኔታ ጋር የተጣጣመ እንዲሆን የሚያስችል ማስተካከያ ለማድረግ የታክስ መሠረቱን ለማስፋት፣ ውጤታማ የሆነ የታክስ ማበረታቻ ሥርዓት አጠቃቀም እንዲኖር እንደሚረዳ ተገልጿል፡፡
በማሻሻያ ረቂቅ አዋጁ ከዲጂታል ይዘት ፈጠራ የሚገኝ ገቢን በተመለከተ የተደነገገው አንቀጽ 29 ድንጋጌ፣ አንድ ግለሰብ ወይም ድር...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142102/

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ጨዋታው በዝግ ስቴዲየም ይደረጋል


ዛሬ ወላይታ ድቻ ከሲዳማ ቡና የሚገናኙበት የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ በዝግ ስቴዲየም እንደሚደረግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አሳውቋል።


በአዲስ አበባ ስቴዲየም ቀን 9 ሰዓት ላይ የሚደረገው ተጠባቂ መርሐ ግብር፤ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት በዝግ እንደሚደረግ ፌደሬሽኑ ይፋ አድርጓል።


የሁለቱ ቡድን በርካታ ደጋፊዎች አዲስ አበባ ቢገቡም የኢትዮጵያ እግር ኳስ የበላይ አካል ፌደሬሽኑ ጨዋታው ያለ ተመልካች ይደረጋል ብሏል።


ጨዋታውን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በመዝናኛ ቻናል እንዲሁም በቴሌግራም በቀጥታ የሚያስተላልፈው ይሆናል።

Читать полностью…
Subscribe to a channel