natnaelmekonnen21 | Unsorted

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

170785

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Subscribe to a channel

Natnael Mekonnen

በታሪካዊቷ  ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት


10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤

📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ

ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::

ልዩ ቅናሽ

100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል


📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!


ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

900,000 ብር ምን መግዛት ይችላል?

መኪና? ቤት?

በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።

እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ

ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።

ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።

ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።

ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው

ፈጥነው ይደውሉ!

ለበለጠ መረጃ  (Direct/ Whatsapp) ፦ በ 0964660066 / 0987170752 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

“እሺ እንተያያለን”🤭 አል ዘመነ ካሴ መንግስቱ አማረን ከሱዳን ሊጠልዘው ነው

ዘመነ ካሴ እና መንግስቱ አማረ ከፍተኛ ግጭት ውስጥ ገበተዋል። መንግስቱ እነዘመነ ለምመራው ጦር ንቀት አላቸው ሲል ከነሱ አፈንግጦ ለመውጣት እንቅስቃሴ ጀምሯል። ከጎኑም እነቻላቸው አስናቀን እና ሙሉሰው የኔአባትን አሰልፏል። በዚህም ቻላቸው እና መንግስቱ ከዚህ በኋላ ከዘመነ የሚወርድ ማንኛውንም ትዕዛዝ ላለመፈፀም ከስምምነት ደርሰዋል። ቃል በቃልም አንሰማውም ሲሉ ተደምጠዋል። ሲፈልግ እራሱ መጥቶ ጦሩን ይምራው፣ 1000 የማይደርስ ጦር ይዞ ከዚህ በኋላ ሊፎከርብን አይችልም በማለት አብጠልጥለውታል።

ፈጣሪ ያሳያቹሁ አል ዘመነ እዝ ኮር ብርጌድ የሚለው 1000 ሺህ የማይሞላ ታጣቂ ይዞ ነው መንግስቱ አማራ በዚህ አጋጣሚ የአል ዘመነ ካሴን የሃይል አሰላለፍ ስለነገርከን እናመሰግናለን!

ዘመነም በበኩሉ መንግስቱን አርፈህ የማትቀመጥ ከሆነ ትመታለህ እያለው ነው። የኔን ትዕዛዝ መቀበል እና አለመቀበልን እንተያያለን በማለትም በአደባባይ እየዛተበት ነው።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ያሰለጠናቸውን 43ኛ ዙር ካራማራ ኮርስ ኮማንዶዎችን እያሥመረቀ ነው።

የልዩ ዘመቻዎች ማሠልጠኛ ማዕከል ተመራቂዎቹ በማዕከሉ በ43ኛው ዙር ኮማንዶ ስልጠና የወሰዱ መሆናቸው ታውቋል።

በምረቃ ስነ ስርዓቱ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የጦር ሀይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አበባው  ታደሰ አቶ ጥላሁን ከበደ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጄኔራል ጌታቸው ጉዲናን ጨምሮ ጀነራል መኮንኖችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

" ባንኮች በድምሩ 6 ሺህ የፋይዳ መታወቂያ መመዝገቢያ ኪት በግዢ እንዲያስገቡ ይደረጋል (የአሻራና ሌሎችም መረጃዎች የመመዝገቢያ መሳሪያዎች) ፤ ከአስመጪ ተቋም ጋር ውል ተፈርሟል " - ከፍተኛ የባንክ ሐላፊ

የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ በመላው ሀገሪቱ በሁሉም ባንኮች አማካኝነት ሊጀመር እንደሆነ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የደረሰ መረጃ አመልክቷል፡፡

ስማቸውን መግለፅ ያልፈለጉ አንድ ከፍተኛ የባንክ ሐላፊ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል ፥ ይህ ስራ በሁሉም ባንኮች አማካኝነት በመላው ሀገሪቱ የሚከናወን ሲሆን፣ ለዚህ ስራ የሚያገለግሉ ማሽኖችና ቁሳቁሶች ግዢ እየተከናወነ ነው ብለዋል፡፡

ሁሉም ባንኮች ለቁሳቁስ ግዢ 17 ሚሊዮን ዶላር ማዋጣታቸውንና በአሁኑ ጊዜ በ 2 ቢሊዮን ብር ወጪ የቁሳቁስ ግዢ መጀመሩን ሐላፊው ተናግረዋል፡፡

ሐላፊው በዝርዝር ምን አሉ ?

" ብሔራዊ ባንክ የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ በተወሰኑ አካላት ብቻ የሚከናወን ስላልሆነ ሁሉም ባንኮች ይህን የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ እንዲጀምሩ አቅጣጫ ሰጥቷል።

ለዚህ ስራ በድምሩ 6 ሺህ የፋይዳ መታወቂያ መመዝገቢያ ኪት (የአሻራና ሌሎችም መረጃዎች የመመዝገቢያ መሳሪያዎች) በግዢ እንዲያስገቡ ይደረጋል፡፡ ኪቱን ብቻ ለማስመጣት ከአስመጪ ተቋም ጋር የ 17 ሚሊዮን ዶላር (ከ 2 ቢሊዮን ብር በላይ) ውል ተፈርሟል፡፡

አስመጪው ሁሉንም ኪት በሶስት ዙር እንዲያስገባ ተስማምተናል፡፡ አሁን የ 2 ሺህ ኪት ግዢ እየተከናወነ ነው፡፡ በጥቂት ወራት ውስጥ ሁሉም 6 ሺህ ኪት ተጠቃልሎ ወሀ ሀገር እንደሚገባ እንጠብቃለን፡፡ እስካሁን በአብዛኛው በአዲስ አበባ ሲደረግ የነበረው ምዝገባ አሁን በመላ ሀገሪቱ ይጀመራል ማለት ነው፡፡

አሁን ለዚህ ስራ በአዲስ አበባ በሚገኝ አንድ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህንፃ የአሰልጣኞች ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡ በዚህ ስልጠና ከሁሉም ባንኮች የተውጣጡ ከ 120 በላይ ሰልጣኞች እየተሳተፉ ናቸው፡፡

ስልጠናው በአብዛኛው የፋይዳ መታወቂያ ሶፍትዌር ላይ ያተኩራል የአመዘጋገብ ሒደቱንም ያካትታል፡፡ ስለልጠናው ከሰኞ የጀመረ ሲሆን እስከ አርብ ድረስ ይቀጥላል፡፡

አሁን እየሰለጠኑ ያሉት ሰዎች፣ ስልጠናቸውን እንዳጠናቀቁም ወደየባንኮቻቸው ተመልሰው፣ በሁሉም ክልሎች በሚገኙ ቅርንጫፍ ባንኮች ሔደው ሌሎች ሰራተኞችን ያሰለጥናሉ፡፡ በዚህም የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባን በማፋጠን ሁሉም ዜጋ መታወቂያውን እንዲይዝ ያደርጋሉ ማለት ነው፡፡

አሁን በአዲስ አበባ በርካታ የመንግስት አገልግሎቶች ያለ ፋይዳ መታወቂያ እንዳይሰጡ እየተደረገ ነው፡፡ በተመሳሳይ በክልሎችም ከሚቀጥለው አመት ጀምሮ ይኸው አሰራር እንዲጀመር እቅድ ተይዟል። "

ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከብሔራዊ መታወቂያ አገልግሎት ባገኘው መረጃ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ አጠቃላይ ተመዝጋቢ ዜጎች ቁጥር አሁን ላይ 16 ሚሊዮን ተሻግሯል።

Via tikvah

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

“ከኤለን መስክ ጋር የተፈፀሙ መንግስታዊ ኮንትራቶችን እንሰርዛለን” - ዶናልድ ትራምፕ

“ትራምፕ ያለ እኔ እገዛ ምርጫ አያሸንፍም ነበር” - ኤለን መስክ

የቴስላ የአክሲዮን ዋጋ በአንድ ቀን ውስጥ በ150 ቢሊዮን ዶላር ቀንሷል።

ከቅድመ ምርጫ ጀምሮ ጥብቅ ወዳጅነት የነበራቸው ፕሬዝዳንቱና ባለሀብቱ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የገቡበት ውዝግብ የቴስላን ኩባንያ ለኪሳራ ዳርጓል።

የዓለም ቁጥር አንድ ባለሀብቱ መስክ ፕሬዝዳንት ትራምፕን “ያለ እኔ ድጋፍ ምርጫ ማሸነፍ አይችሉም ነበር” ብሏቸዋል።

“የትራምፕ አስተዳደር በታሪፍ ጭማሪ የሚወስዳቸው እርምጃዎች የአሜሪካን ኢኮኖሚ እየጎዳ መጥቷል” በማለትም ተችቷል።

ዶናልድ ትራምፕ በበኩላቸው፣ ለኤለን መስክ ድጎማ ሲያደርጉ መቆየታቸውን ገልጸዋል።

“በቢሊዮን ዶላር የሚቆጠር ወጭዎችን ለመቆጠብ ከኤለን መስክ ጋር የተፈጸሙ መንግስታዊ ኮንትራቶችን መሰረዝ ነው” ብለዋል ፕሬዝዳንቱ።

በትራምፕ የምርጫ ዘመቻ ትልቅ ድጋፍ ያደረገው መስክ በፕሬዚዳንቱ አስተዳደር ሹመት እስከማገኘት ደርሷል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የኢድ ሶላት ኃይማኖታዊ ስርዓቱን በጠበቀና በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ፡፡

1446ኛው የኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ በአዲስ አበባ ስታዲየም በአቃቂ ቃሊቲና በሌሎችም ክ/ከተማ በሚገኙ መስጂዶች  የተደረገው የኢድ ሶላት ኃይማኖታዊ ስርዓቱን በጠበቀና በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ፡፡

1446ኛው የኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል በድምቀት እየተከበረ የሚገኝ ሲሆን  በዓሉን አስመልክቶ በርካታ የእምነቱ ተከታዮች በአዲስ አበባ ስታዲዮም፣ በአቃቂ ቃሊቲና በሌሎችም ክ/ከተማ በሚገኙ መስጂዶች ያደረጉት የኢድ ሶላት ኃይማኖታዊ ስርዓቱን ጠብቆ በድምቀትና በሠላም ተከብሮ መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል፡፡ከኢድ ሶላቱ ጋር ተያይዞ ለተሽከርካሪ ዝግ የነበሩ መንገዶች ተከፍተው አገልግሎት እየሰጡ መሆኑንም ፖሊስ ጨምሮ ገልጿል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

natnaelmekonnen?r=5tb7ks&utm_medium=ios" rel="nofollow">https://substack.com/@natnaelmekonnen?r=5tb7ks&utm_medium=ios

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢቢሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ የሕክምና ባለሙያዎች ባነሡት ጥያቄ ዙሪያ ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል።

በማብራሪያቸውም አብዛኛው ሐኪም ያነሣው ጥያቄ ተገቢነት እንዳለው ገልጸው፣ ጥያቄው በመምህራን፣ በሚዲያ እና ሌሎች የሥራ ዘርፎች የተሰማሩም ሁሉ የሚያነሡት መሆኑን ጠቁመዋል።

“ሚኒስትሩም፣ ፖሊሶችም፣ ወታደሮችም… ሁላችንም የደመወዝ ጥያቄ አለብን፤ ለጥያቄው በሰከነ እና አቅምን ባገናዘበ መልኩ ምላሽ እየሰጠን መሄድ ያስፈልጋል” ሲሉም አብራርተዋል።

አብዛኞቹ ሐኪሞች ያቀረቡትን ተገቢ ጥያቄ ለፖለቲካ ዓላማ ለመጠቀም የሚያስቡ ሰዎች መኖራቸው እንደታየ ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያብራሩት።

“ፔሮል ላይ ፈርመው የማያውቁ ‘የደመወዝ ጭማሪ ይደረግ’ እያሉ ሲጮኹ ይሰማል” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፣ ጥያቄው በውይይት እና ስክነት እንጂ በጩኸት እንደማይመለስ ገልጸዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

Congratulations @hasset_dereje በዓለም የቁንጅና ውድድር 2ኛ የወጣችው ሀሴት ደረጄ ደማቅ አቀባበል ተደረገላት

በሕንድ ሃይድራባድ በተዘጋጀው የ’ሚስ ወርልድ’ ዓለም አቀፍ የቁንጅና ውድድር ላይ ተሳትፋ 2ኛ የወጣችው ሞዴል ሀሴት ደረጄ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ስትደርስ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላታል፡፡

የባህል እና ስፓርት ሚኒስትር ዴኤታ ረ/ፕሮፌሰር ነብዩ ባዬ፣ የባህል እና ስፓርት ሚኒስትር ዴኤታ ነፊሳ አልማሀዲ፣ የአዳስ አበባ ባህል እና ኪነ-ጥበብ ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳ (ዶ/ር) በአቀባበል ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ተገኝተዋል፡፡

ለ72ኛ ጊዜ በተደረገው ውድድር የ108 ሀገራት ተወዳዳሪዎች የተሳተፉ ሲሆን ሀሴት በዓለም አቀፍ ደረጃ 2ኛ ከአፍሪካ ደግሞ ቀዳሚውን ስፍራ በመያዝ ነው ያጠናቀቀችው፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ትራምፕ ኤርትራን ጨምሮ በ12 አገራት ላይ የጉዞ እገዳ ጣሉ!

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኤርትራን ጨምሮ የ12 አገራት ዜጎች ወደ አሜሪካ እንዳይጓዙ የሚከለክለውን አዋጅ መፈረማቸውን ዋይት ሐውስ አስታወቀ።ፕሬዚዳንቱ የጉዞ እገዳ የጣሉባቸው አገራት የአፍሪካ ቀንዶቹ አገራት ኤርትራና ሶማሊያን ጨምሮ፣ ሱዳን፣ አፍጋኒስታን፣ ኢራን፣ ቻድ፣ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ሄይቲ፣ ኢራን፣ ሊቢያ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣ ምንያማር እና የመን ናቸው።

ፕሬዚዳንቱ "የብሔራዊ ደህንነት አደጋን በመጋረጥ" የወነጀሏቸውን የነዚህ አገራት ዜጎች ላይ የጣሉት የጉዞ እገዳ ከሰኔ 2/ 2017 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል።ከነዚህ ሙሉ የጉዞ እገዳ ከተጣለባቸው በተጨማሪ ሰባት አገራት፣ ብሩንዲ፣ ኩባ፣ ላኦስ፣ ሴራሊዮን፣ ቶጎ፣ ቱርኬመኒስታን እና ቬንዙዌላ ከፊል የጉዞ እገዳ ተጥሎባቸዋል።

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ለዚህ የጉዞ እገዳቸው መነሻ የሆናቸው በቅርቡ በኮላራዶ የተፈጸመን ጥቃት ዋቢ አድርገው የውጭ ዜጎች ወደ አሜሪካ በሚገቡበት ወቅት "በአግባቡ ማንነታቸው ሳይጣራ" መሆኑን ያሳየ ነው ሲሉ ትሩዝ ሶሻል በተሰኘው ማህበራዊ ሚዲያቸው ላይ በለጠፉት ቪዲዮ ተናግረዋል።ግለሰቡ ለእስራኤል ታጋቾች ድጋፋቸውን ለመግለጽ በወጡ ሰልፈኞች ላይ ጥቃት ፈጽሟል ተብሏል።

ጥቃቱን ፈጽሟል የተባለው ግብጻዊ ዜግነት ያለው ሲሆን፤ ግብጽ በዚህ የጉዞ እገዳ አልተካተተችም።ትራምፕ በተጨማሪም በጊዜያዊ (ቱሪስት) ቪዛ ወደ አገሪቱ መጥተው የሚቆዩ ሰዎችንም በተመለከተ "አንፈልጋቸውም" ሲሉ ተናግረዋል።ዋይት ሐውስ እነዚህ ገደቦች አሜሪካውያንን "ከውጭ አገራት አደገኛ አካላት" ይጠብቋቸዋል ብሏል።

ምንም እንኳን አገራቱ ሙሉ የጉዞ እገዳ ቢጣልባቸውም በኢራን ውስጥ በእምነታቸው እና ጎሳቸው ጭቆና እየደረሰባቸው ላሉ ስደተኞች ወደ አሜሪካ እንዲጓዙ ተፈቅዶላቸዋል።በተጨማሪም ለትላልቅ ስፖርታዊ ዝግጅቶች የሚሳተፉ አትሌቶች እና ውስን ለሆኑ የአፍጋኒስታን ዜጎችም እገዳው እንደማይመለከታቸው ተጠቅሷል።

Via BBC

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ይልቃልና ጀምበሯ።

ይልቃል የተባለ ፖለቲካዊ ሞት ሞቶ ቀባሪ ያጣ ግለሰብ ከጀምበር ጋር ያለው ፍቅር ጥልቅ ነው። ይኸው ማይክ በሰጡት ቁጥር “የአብይ ጀምበር ጠለቀች” ሲል ሰባት አመት ሞላው። አቶ ይልቃል (ጋሽ ጀምበሬ) የርሶ ጀምበር መቼም አትጠልቅም። ምክኒያቱም መጀመሪያም አልወጣችም።

ይልቃል ጌትነት እንደፈለግክ አፍህን ስትከፍት የሚናገርህና ተው ብሎ የሚመክርህ ስላጣህ እኔ ዛሬ ልክህን ልንገርህ።

ሰው ስልጣን ይዞ ገንዘብ መዘበረ ሲባል እናውቃለን። አንተኮ ከሰማያዊ ፓርቲ ገንዘብ መዝብረህ ነው የተባረርከው። ስልጣን እስክትይዝ ራሱ አላስቻለህም። ከተቃዋሚ ፓርቲ ስልጣን በሙስና የተባረረ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ መሆንህን እያወቅን እንደመፅሀፍ ገላጭ በነጋ በጠባ “ጀምበር ጀምበር” አትበልብን።

አንዳንድ ሰው ፖለቲካዊ ማረጥ ይገጥመዋል። ኢንጂነር ይልቃል ግን የፖለቲካ መካንነት ነው የገጠመህ። ለፖለቲካ አልተፈጠርክም። የረባ ድርጅት መርተህ አታውቅም። ደህና መፅሀፍ ፅፈህ አታውቅም። ሰው አይወድህም። የቤተሰብህንም እንጃ። ፖለቲከኛ ደግሞ ሰው ካልተከተለው ለፖለቲካ አልተፈጠረም ማለት ነው። በዚህ ምክኒያት ጥልቅ depression ውስጥ ነው ያለኸው። አርባ አመት ፖለቲካ ውስጥ ቆይተህ የልደቱን ያህል እንኳን አድናቂ የለህም። በዚህ ምክኒያት ማይክ በሰጡህ ቁጥር ታለቅሳለህ። አንተ ባይደክምህ እኛ ያንተን እሮሮ መስማት ደከመን። አሁን ደግሞ እሮሮህን ወደጥንቆላ አሳድገህ “ጀምበር ብቅ አለች፥ ጀምበር ጠለቀች” ትለናለህ። እኛ ምን እንርዳህ ታዲያ? 😀

የስንት ታናሽህ ዶክተር አብይ አህመድ ኤሌትሪክ እንደያዘህ ሰው እየተንዘፈዘፍክ ስሙን የምትጠራው ጠቅላይ ሚኒስትር፥ በ 14 አመቱ ወታደር ሆኖ፥ ራሱን በራሱ አሳድጎ፥ አስተምሮ፥ ኢንሳን የመሰሉ ትልልቅ ተቋማትን መስርቶ፥ መርቶ፥ ዛሬ የታላቋ ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነ። አለም አወቀው። በኢትዮጵያ ታሪክ ብቸኛው የሰላም ኖቤል አሸናፊ ሆነ። አንተ ግን በዚህ እድሜህ ሰባ ሰው አያውቅህም። የረባ ተቃዋሚ ፓርቲ እንኳን የለህም። የወደፊት ታሪክህ “ያልተሳካለት ባንዳ” ተብሎ ይፃፍልሃል። “ቅናት ባናቱ ሊደፋው ሲል ለባእድ ሐገር መሪ ወዶ ግርድና ገባ” ተብሎ ነው ታሪክህ የሚነገረው። “የረባ ነገር ሳያወራ ፥ እንዲሁ እናቱ ገበያ እንደሄደችበት ህፃን ሲያላዝን እድሜውን ፈጅቶ አንቱ ሳይባል አረጀ። ሐገሩን ለመውጋት ለባእድ ሐገር የጭን ገረድ ለመሆን ሲኳኳል የሚውል የፖለቲካ መካን ነበር” ነው ምትባለው።

ስለዚህ ጋሽ ጀምበሬ ጀምበር የወጣችለት ነው ጀምበር የምትጠልቅበት። አንተ አንድም ቀን ጀምበሯ ሳትወጣልህ እንዲሁ እንዳለቀስክ እያየንህ አረጀህ። አሁንም ንስሃ ግባ። ቁረብ። ፖለቲካ ፊቷን አዙራብሀለች። ፈጣሪ አንተንም ቢሆን ይቀበላልና ወደመንፈሳዊ ህይወት ተመለስ አለማዊው አልሆነልህም።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በለውጡ ዋዜማ የትኛውም ኃላፊነት የሚሰማው መንግሥት እኛ ከወሰንነው ውሳኔ ውጭ ምርጫ አይኖረውም ነበር - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የኢትዮጵያን ኅልውና እንኳን ጥያቄ ውስጥ ባስገባው የለውጡ ዋዜማ ዐውድ ላይ የተገኘ ኃላፊነት የሚሰማው አካል ሁሉ የለውጡ ኃይል ከወሰነው ውሳኔ የተለየ ምርጫ እንደማይኖረው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ።

ነገር ግን ውሳኔዎች ሁሉ እንደተጠበቀው በጎ ምላሽ ብቻ እንደማይኖራቸው ጠቅሰው፣ ያለው አማራጭ ውሳኔ ወስኖ ጉዳቱን መቀነስ ወይም ጉዳት ፈርቶ አለመወሰን እንደሆነ ገልጸዋል።

ጉዳትን ፈርቶ ውሳኔ መወሰን ካልተቻለ ባለበት መቀጠል ስለሚሆን ግን ውሳኔ ወስኖ የውሳኔው ጥቅም እንዲጎላ መሥራት አማራጭ የሌለው ጉዳይ እንደነበር ጠቅሰዋል።

ይህ አካሄድ ኃላፊነት የሚሰማው አካል የሚከተለው መንገድ በመሆኑ የፖለቲካ እና የሚዲያ ዐወዱ ያለምንም ቅደመ ሁኔታ ክፍት እንዲደረግ መወሰኑን ገልጸዋል።

በወቅቱ ክፉውን ከበጎ የሚለይ ተቋም ስላልነበረ ለሁሉም መድረክ የመስጠት ውሳኔ እንደተወሰነ ያስታወሱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፣ ይህ ደግሞ ሕዝብ መዝኖ እንዲወስን ዕድል ፈጥሯል ብለዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

“ኢትዮጵያዊነት የምንሰዋለት ዓላማ ነው” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኢትዮጵያ ዘመንኑን የሚመጥን የተለያዩ መሳሪያዎችና ቴክኖሎጂዎችን ከመታጠቅ የሚያግዳት አንድም ምድራዊ ሃይል የለም:: ፌዴራል ፖሊስ የታጠቃቸው የቴክኖሎጂ አቅሞች ምን ይመስላሉ?

ሀገር እና ህዝቦቿ ሰላማቸው እንዲጠበቅ፤ በሰማይ በምድር ደግሞም በሳይበሩ ዓለም ጭምር በርካቶች ቀን ከሌት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ይሰራሉ፡፡ ሰላምን ስለማስጠበቅ ሲነሳ ደግሞ ፖሊስ በቀዳሚነት ይነሳል፡፡ በኢትዮጵያ በዘመናዊ አደረጃጀት የኢትዮጵያ ፖሊስ በ1934 ዓ.ም ከተዋወቀበት ጊዜ አንስቶ የሀገሪቱን ሰላም ሲያስጠበቅ ቆይቷል፡፡

በተለይም ፖሊስ ከጊዜው ጋር የተራመደ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደራጀ እንዲሆን ከማድረግ አኳያ ባለፉት ጥቂት የሪፎርም አመታት በርካታ ሥራዎች ተሰርተዋል፡፡ ከዚህ አኳያ የሀገራችን ፖሊስ የደረሰበት ዘመናዊት ምን ይመስላል የሚለውን ይመልከቱ::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የጥበብ ፖሊሲ እየተዘጋጀ መሆኑን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ

በሀገር ግንባታ የኪነጥበብ አስተዋጽኦ የላቀ በመሆኑ በጋራ ለሀገር ልማት መስራት እንደሚያስፈልግ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ።

በአዲስ አበባ እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዎችን በጥበብ ለማጉላት ተቀራርቦ ለመስራት ዝግጁ መሆናቸውንም ገልጸዋል።

ከንቲባዋ ይህን የገለፁት "ሀገርና ጥበብ፤ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት" በሚል የኪነጥበብ ዘርፍ የማጠቃለያ ውይይት በተካሂደበት ወቅት ነው።

ከሁሉም የኪነጥበብ ዘርፍ የተወከሉ ተሳታፊዎች ከየዘርፋቸው ጋር የተገናኙ ጥያቄዎችን ያነሱ ሲሆን፤ ከጥቅማጥቅም፣ ከፖሊሲና አሰራር ጋር የተያያዙ ጥያቄዎችን አቅርበው ከከንቲባዋ ምላሽ ተሰጧቸዋል።

የኪነጥበብ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ቁልፍ ሚና እንደሚኖረው የሚጠበቅ የጥበብ ፖሊሲ እየተዘጋጀ መሆኑን ከንቲባዋ ገልጸዋል።

በሁሉም ዘርፍ ያሉ ልማቶችን የሚያጎሉ የኪነጥበብ ስራዎች ይጠበቃሉ ያሉት ከንቲባዋ፤ ለሀገር ልማት ተቀራርቦ መስራት ያስፈልጋል ብለዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኢትዮጵያ ወደብ ያጣችበት መንገድ በጣም ያስቆጨኛል”

ጠሚ አቢይ አህመድ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የመንግስቱ አማረና ዘመነ ካሴ ትንቅንቅ የድምጽ ቅጂን ሰማሁት:: መንግስቱ አማራ አሁንም ድምጹ የኔ አይደለም ብለህ አስተባብል አሉ 😂

አል ዘመነ ከሱዳን ምን አለ? ሌላ ችግር ውስጥ ነው የምንገባው ተተኳሹ መልሱ 😜

መንግስቱ አማራ ምን አለ? አንድ ሺህ የማይሞላ ታጣቂ ይዞ ምን እንትን ይላል ይምጣና ይምራው 🫢

ድምጹን ከ20 ደቂቃ በኃላ እለቅላቹሃለሁ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

900,000 ብር ምን መግዛት ይችላል?

መኪና? ቤት?

በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።

እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ

ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።

ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።

ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።

ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው

ፈጥነው ይደውሉ!

ለበለጠ መረጃ  (Direct/ Whatsapp) ፦ በ 0964660066 / 0987170752 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በታሪካዊቷ  ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት


10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤

📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ

ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::

ልዩ ቅናሽ

100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል


📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!


ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

900,000 ብር ምን መግዛት ይችላል?

መኪና? ቤት?

በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።

እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ

ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።

ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።

ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።

ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው

ፈጥነው ይደውሉ!

ለበለጠ መረጃ  (Direct/ Whatsapp) ፦ በ 0964660066 / 0987170752 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በታሪካዊቷ  ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት


10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤

📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ

ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::

ልዩ ቅናሽ

100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል


📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!


ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

natnaelmekonnen/note/c-123265805?r=5tb7ks&utm_medium=ios&utm_source=notes-share-action" rel="nofollow">https://substack.com/@natnaelmekonnen/note/c-123265805?r=5tb7ks&utm_medium=ios&utm_source=notes-share-action

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኢትዮጵያ የፀናችው በአርበኞች አጥንት ላይ ነው።

ጥቂቶች በጣም ስለሚጮሁና ብዙዎች ዝም ስላሉ ኢትዮጵያዊነት ያበቃለት የመሰላቸው ሰዎች ያሳዝኑኛል። ኢትዮጵያን ሞተው ያኖሩ አርበኞች አባቶቻችን ልብወለዶች ወይም ግሪክ ሜቶሎጂ ላይ እንዳሉ አፈ ታሪኮች አይደሉም። እቺ ሐገር ብዙዎች የተንከራተቱላት ብዙዎች የተሰቀሉላት ብዙዎች የተቀሉላት ሐገር ነች።

ዛሬ loud minority ዎች ድምፃቸው ስለጎላ ኢትዮጵያዊነት የተዳፈነ ይመስላል። ነገር ግን በባልቻ ሳፎ ልጆች ደም ውስጥ፥ በበላይ ዘለቀ ልጆች አጥንት ውስጥ፥ በአፄ ቴዎድሮስ ልጆች ጭንቅላት ውስጥ፥ በንጉስ ጦና ልጆች ነፍስ ውስጥ፥ በአፄ ዩሃንስ ልጆች ልብ ውስጥ፥ በሱልጣን አሊሚራህ ልጆች አይን ውስጥ፥ በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ስሜት ውስጥ ኢትዮጵያዊነት ህያው ነው።

አባቶቻችን የተንከራተቱላት ሐገር ነች ኢትዮጵያ። እንደዋዛ የፀናች ሐገር አይደለችም። ዋጋ የተከፈለላት ሐገር ነች። አያቶቻችን ያለቀሱላት፥ የተሟገቱላት፥ የተቀሉላት፥ ክብራቸውን እድሜያቸውን ነፍሳቸውን የገበሩላት ሐገር ነች ኢትዮጵያ። በደም የቀጠለች። በነፍስ ዋጋ የፀናች። መሰረቷን በጀግኖች አጥንት ያቆመች ውድ ሐገር ነች ኢትዮጵያ። ከሩቅ ስታያት የደከመች ልትመስልህ ትችላለች። አቅሟን የምታውቀው ስትገጥማት ነው። ልታጠፋት ስትነሳ አጥፍታህ ትቀጥላለች። እንዲሁ ነው ለሺህ አመታት የኖረችው።

አዎ ኢትዮጵያ የፀናችው በአርበኞች አጥንት ላይ ነው‼️

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

እያመመው መጣ!

አሜሪካን ያላቹ ባንዳዎች እንደምን ናችሁ ? ይሰማል?

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

900,000 ብር ምን መግዛት ይችላል?

መኪና? ቤት?

በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።

እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ

ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።

ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።

ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።

ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው

ፈጥነው ይደውሉ!

ለበለጠ መረጃ  (Direct/ Whatsapp) ፦ በ 0964660066 / 0987170752 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በታሪካዊቷ  ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት


10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤

📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ

ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::

ልዩ ቅናሽ

100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል


📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!


ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

“ለእኔ ኢትዮጵያዊነት የጋራ ዕጣ ፈንታ ነው” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢቲቪ ጋር ባደረጉት ልዩ ቆይታ በቅድሚያ የተነሣላቸው ጥያቄ የማንነት ጉዳይ ነው።

በኢትዮጵያ በርከት ባሉ ሰዎች ላይ የማንነት አረዳድ ችግር እንደሚታይ ያነሱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የሰው ልጅ በአንድ ማንነት ብቻ ሊገለጽ አይችልም ብለዋል።

“ማንነትን በአንድ ነገር ብቻ ስንገልጽ፣ አንደኛውን አጉልተን ሌላውን ማኮሰስ ስንጀምር የኢትዮጵያዊነት ምንነት እና ትርጉም ትክክለኛውን ሚዛን ይስታል”ም ነው ያሉት።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለማንነት ጉዳይ ምሳሌ አንሥተው ሲያብራሩም፦

“ለምሳሌ እዚህ ቤት ውስጥ 100 ኢትዮጵያውያን ብንኖር መቶ የምንሞላው ኢትዮጵያዊ ስንሆን ነው፤ እዚህ ካላችሁ ሰዎች መካከል ወንዶች 60 ልንሆን እንችላለን፤ ከወንዶች መካከል የብልጽግና አባላት ተለዩ ቢባል ደግሞ 20 ልንሆን እንችላለን፤ ከብልጽግና ፓርቲ አባላት ሲቪል ኢንጂነሪንግ ተማሪዎች ተለዩ ብንባል ደግሞ 3 ልንሆን እንችላለን… ሁሉም የምንለይበት፣ የምንገለጽበትን ነው፤ ሁሉም የሚወድቀው ግን በኢትዮጵያዊነት ሥር ነው” ብለዋል።

ከኢትዮጵያዊነት በታች ያሉ ማንነቶች አሉ፤ ነገር ግን እያነሱ ይሄዳሉ፤ ወደ ትልቁ፣ ወደሚሰበስበን፣ ወደሚያጸናን እና ወደሚያዘልቀን ማንነት ይሰበሰባሉ” ሲሉም አብራርተዋል።

የኢትዮጵያዊነት ምንነት ላይ ሳንግባባ በሌሎች ጉዳዮች ላይ መነጋገር አስቸጋሪ መሆኑን በማንሣትም፣ የኢትዮጵያውያን ሕብር ማንነቶች የመለያየት ምክንያት እንዳይሆኑ እንደ አንድ ቤተሰብ የሚያደርግ አሰባሳቢ ትርክት ያስፈልጋል ብለዋል።

“ማንኛውንም ትልሞቻችን ልናሳካ የምንችለው በግዙፉ የኢትዮጵያዊነት ማንነት ውስጥ ነው፤ ኢትዮጵያዊነት አሰባሳቢ ትርክት ነው” ሲሉ ነው የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ።

በአሰባሳቢው የኢትዮጵያዊነት ማንነት ውስጥ ቀጣይ ትልሞችን ለማሳካት ለነገ የሚሆን እና ብሔራዊ ጥቅምን ያስቀደመ ሥራ መሥራት እንደሚገባም አብራርተዋል።

በቅርቡ በፈረንሳይ የኖተርዳም ካቴድራልን መጎብኘታቸውን በማስታወስም፣ ቤተ ክርስቲያኑን ጀምሮ ለመጨረስ 200 ዓመታት መፍጀቱን ጠቁመዋል።

ይህ የሚያሳየው ታዲያ የዚህ ቤተ ክርስቲያን ግንባታ የጋራ የሆነ ፈረንሳዊ ጥቅም እንጂ የግለሰቦች ወይም የኩባንያዎች ጥቅም ሊሆን የማይችል መሆኑን ነው የገለጹት።

እንደ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለጻ፣ ብሔራዊ ጥቅም ከግል መሻት የተሻገረ፣ በትውልድ ቅብብሎሽ መካከል የሚጸና ነው፤ ኢትዮጵያዊነትም የሚጸናው በዚሁ እሳቤ ነው ሲሉ አስምረውበታል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በአማራ ክልል ሁለት አመት ትምህርት ህፃናት አላገኙም። እስክንድር ነጋ ቱታ ለብሶ ከጫካ ልጁን አሜሪካ አስመርቆ የእንኳን ደስ አለህ መልእክት ይልካል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በታሪካዊቷ  ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት


10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤

📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ

ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::

ልዩ ቅናሽ

100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል


📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!


ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ

Читать полностью…
Subscribe to a channel