በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
በታሪካዊቷ ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት
➯ 10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤
📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::
ልዩ ቅናሽ
100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል
📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ
900,000 ብር ምን መግዛት ይችላል?
መኪና? ቤት?
በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።
እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ ።
ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።
ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።
ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።
ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው።
ፈጥነው ይደውሉ!
ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) ፦ በ 0964660066 / 0987170752 ይደውሉ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 46ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ ጠቁሟል። ምክር ቤቱ ውሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች እንደሚከተለው ቀርበዋል:-
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የመካከለኛ ዘመን 2018-2022 የማክሮ ኢኮኖሚ እና ፊሲካል ማዕቀፍ ላይ ነው፡፡ ማዕቀፉ የመንግስትን ገቢ መሠረት በማስፋት ወጪ ለመሸፈንና የተረጋጋ የማክሮ ኢኮኖሚን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት የሚደግፍ፣ ከመንግስት ገቢ አሰባሰብ እና ሀብት አመዳደብ አኳያ የፖሊሲ አቅጣጫዎችን በማመላከት ለቀጣይ በጀት አመት የበጀት ዝግጅት መነሻ ሆኖ እንዲያገለግል ማዕቀፉ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም በማዕቀፉ ላይ በሰፊው ከተወያየ በኋላ በስራ ላይ እንዲውል በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡
2. በመቀጠል ምክር ቤቱ የተወያየው ከአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት እና ከዓለም ዓቀፍ የልማት ማህበር ጋር በተፈረሙ ሁለት የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነቶች ላይ ነው፡፡ ከአረብ ባንክ የተገኘው 49,550,000 የአሜሪካ ዶላር ከግብርና ኢንዱስትሪ ፓርኮች ጋር በማስተሳሰር ለወጣቶች ስራ እድል ፈጠራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ሲሆን አነስተኛ ወለድ የሚከፈልበት እና የ5 ዓመት የችሮታ ጊዜን ጨምሮ በ20 ዓመት ተከፍሎ የሚጠናቀቅ ነው፡፡ ከዓለም ዓቀፍ የልማት ማህበር የተገኘው 45,100,000 ኤስ ዲ አር የሴቶች እና የልጃገረዶች ጤና አገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል የሚውል ሲሆን ከወለድ ነጻ፣ 0.75% የአገልግሎት ክፍያ የሚከፈልበት እና 6 ዓመት የችሮታ ጊዜን ጨምሮ በ38 ዓመት ተከፍሎ የሚጠናቀቅ ነው፡፡ ምክር ቤቱም ብድሮቹ ከአገራችን የብድር ስትራቴጂ ጋር የሚጣጣሙ መሆናቸውን በማረጋገጥ ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፉ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡
3. ሌላው ምክር ቤቱ የተወያየው የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ለውጭ ሀገር የስራ ስምሪት ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች የሚከፈል የአገልግሎት ክፍያን ለመወሰን የወጣ ደንብ ላይ ነው፡፡ ተቋሙ በዚህ ረገድ ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች የሚያወጣውን ወጪ ሸፍኖ የውስጥ ገቢውንም ለማሳደግ እንዲችል የተገልጋዩን የመክፈል አቅም ባገናዘበ መልኩ የአገልግሎት ክፍያ ለመወሰን ደንብ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም በጉዳዩ ላይ በሰፊው ከተወያየ በኋላ ደንቡ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡
4. ከዚያም ምክር ቤቱ የተወያየው የኢትዮጵያ የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡ በውጭ አገር ለስራ የሚሰማሩ ኢትዮጵያዊያን ዜጎች መብታቸው፤ ደህንነታቸው እና ክብራቸው በዘላቂነት መጠበቁን ለማረጋገጥ እንዲሁም ሀገራችን ከዘርፉ ማግኘት ያለባትን ጥቅም ለማስጠበቅ እንዲያስችል ሆኖ ረቂቅ አዋጁ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም በረቂቅ አዋጁ ላይ በስፋት ከተወያየ በኋላ ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡
5. በመጨረሻም ምክር ቤቱ የተወያየው የዕፅዋት ጥበቃና ኳራንቲን ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ የተባይ አሰሳ እና ማስጠንቀቂያ ስርዓት ለመዘርጋት፤ ዕፅዋትን፣ የዕፅዋት ውጤትንና ሌላ ቁጥጥር የሚደረግበትን ቁስ በዓለም አቀፍ የዕፅዋት ጥበቃ ስምምነት መሰረት ተቆጣጥሮ ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባትና ወደ ውጭ ለመላክ እንዲሁም ቁጥጥር የሚደረግበት ተባይ ከውጭ አገር ከገባ እንዳይስፋፋና እንዳይሰራጭ ለማድረግ እንዲያስችል ሆኖ ረቅቅ አዋጁ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም በረቂቅ አዋጁ ላይ በሰፊው ከተወያየ በኋላ ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡
900,000 ብር ምን መግዛት ይችላል?
መኪና? ቤት?
በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።
እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ ።
ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።
ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።
ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።
ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው።
ፈጥነው ይደውሉ!
ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) ፦ በ 0964660066 / 0987170752 ይደውሉ
በታሪካዊቷ ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት
➯ 10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤
📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::
ልዩ ቅናሽ
100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል
📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ
በወቅታዊ የጤና አገልግሎት ዙሪያ ከጤና ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ
የጤና ሚኒስቴር ለማኅበረሰባችን ጥራቱን የጠበቀ እና ፍትሐዊ የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ የጤና ፖሊሲ እና ስትራቴጂ በመቅረጽ የኅብረተሰቡን ባለቤትነት ባረጋገጠ መልኩ ሥራዎችን በትኩረት እያከናወነ መሆኑ የዐደባባይ ሐቅ ነው።
ምክንያቱም መቼምና በምንም ሁኔታ መቋረጥ ከሌለባቸው ማኅበራዊ አገልግሎቶች አንዱ የጤና አገልግሎት በመሆኑ፤ ስለዚህም ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ቀናት በመላ ሀገራችን በሚገኙ የጤና ተቋማት እንደ ወትሮው ሁሉ መደበኛ የጤና አገልግሎቶች ለማኅበረሰባችን ያለምንም መቆራረጥና መስተጓጎል እየተሰጡ ይገኛሉ፡፡
ይሄንን የተረዳው የጤና ባለሞያ በማኅበራዊ ሚዲያ በሚሠራጩ የተሳሳቱ መረጃዎች ጫና ሳይገፋ የገባውን የሞያ ቃል ኪዳን እና መሐላ ጠብቆ ማኅበረሰቡን እያገለገለ በመሆኑ ምስጋና ይገባዋል፡፡
ይሁን እንጂ በጥቂት የማስተማሪያ የጤና ኮሌጆች/ተቋማት በመደበኛ የሥራ ገበታቸው ላይ ያልተገኙ የተወሰኑ ባለሞያዎች እንዳሉ መረጃዎች ደርሰውናል፡፡ ከእነዚህ የጤና ባለሞያዎች መካከል ብዙዎቹ በሐሰተኛ መረጃ የተወናበዱ ሲሆኑ ጥቂቶቹ ደግሞ ጥፋትን ዓላማቸው ያደረጉ ናቸው።
ድርጊቱ የራስን ቤተሰብ፣ ዘመድ፣ ወገን እና መላውን ማኅበረሰብ ከመጉዳት ባለፈ ከሞያ ሥነ ምግባር፣ ከሰብአዊነት አኳያ ተቀባይነት የሌለው ተግባር ነው።
ከሕግ አኳያም የጤና ሞያ የሥራ ማቆም አድማ ከማይደረጉባቸው የሥራ ዘርፎች መካከል አንዱ መሆኑ በግልጽ ተደንግጓል። የጤና ባለሞያዎች ጥያቄ እንኳን ቢኖራቸው በሥራ ገበታቸው ተገኝተው መደበኛ ሥራቸውን እያከናወኑ ጉዳያቸውን ለሚመለከተው አካል ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
በመሆኑም እነዚህ የጤና ባለሞያዎች ወደ ሥራ ገበታቸው ተመልሰው ማኅበረሰባቸውን እንዲያገለግሉ በየተቋማቸው ጥሪ ተደርጓል።
መንግሥት የጤና ባለሞያውን ዘላቂ ተጠቃሚነት ባረጋገጠ መልኩ በጥናት ላይ የተመሠረተ መፍትሔ ለመስጠት ቀደም ብሎ የጤና አገልግሎት አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅ 1362 /2017 አጸድቆ ደንብና መመሪያዎችን በማውጣት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ይገኛል።
በጎ ኅሊና ያላቸው የጤና ባለሞያዎች ይህንን በመገንዘብ ሥራቸውን በአግባቡ እንዲያከናውኑ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤታችን በዚሁ አጋጣሚ ጥሪ ያቀርባል።
በሌላ በኩል ደግሞ ኅብረተሰቡ በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎች በሚሠራጩ የሐሰት መረጃዎች ሳይረበሽ የሚፈልገውን የጤና አገልግሎት በተለመደው መልኩ በጤና ተቋማት ማግኘት እንደሚችል እናሳውቃለን ።
መንግሥት በሆደ ሰፊነት ችግሩን ለመፍታት ያሳየውን ትዕግሥት ወደጎን በመተው በሥራ ገበታቸው ላይ ባልተገኙ እንዲሁም በጤና ተቋሙም ሆነ ከጤና ተቋሙ ውጭ ሆነው ሁከትና ብጥብጥ በሚፈጥሩት ላይ አስፈላጊ የሆነ ሕጋዊ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን ቀድመን እናሳውቃለን፡፡
የጤና ሚኒስቴር
Good news : በሰሜን ጎጃም ደቡብ አቸፈር ላይ የጽንፈኛው ፋኖ 26 ታጣቂዎች በሰላም ለመከላክያ እጃቸውን ሰጥተዋል::
ሰላም ለአማራ ክልል ሰላም ለኢትዮጵያ
ህውሃት በይፋ ከፖለቲካ ፓርቲነት ተሰረዘ።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) ከፖለቲካ ፓርቲነት መሠረዙን አሳውቋል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) ከፖለቲካ ፓርቲነት መሠረዙን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ከዚህ ቀደም ህ.ወ.ሓ.ት በዐመጻ ድርጊት በመሣተፉ ምክንያት ከፖለቲካ ፓርቲነት መሠረዙ የሚታወስ ነው።
ይሁንና የፕሪቶሪያ ስምምነት ከተደረገ በኋላ የህ.ወ.ሓ.ት ሕጋዊ ሰውነት እንዲሰረዝ የተላለፈው ውሣኔ እንዲነሣ ቦርዱን ሚያዝያ 13 እና ሚያዝያ 28 ቀን 2015 ዓ.ም መጠየቁን መግለጫው አትቷል።
ሆኖም ቦርዱ በዐመጻ ድርጊት በመሣተፍ ከፖለቲካ ፓርቲነት የተሠረዘ የፖለቲካ ፓርቲ ሕጋዊ ሰውነቱ ከተሠረዘ በኋላ ሕጋዊ ሰውነቱን ለመመለስ የሚያስችል ሕግ ስለሌለ ጥያቄውን ውድቅ በማድረግ ግንቦት 4 ቀን 2015 ዓ.ም. በቁጥር አ1162/11/1155 በተጻፈ ደብዳቤ መልስ ሰጥቷል።
የኢትዮጵያ የምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር ዐዋጅ ቁጥር 1162/2011ን ለማሻሻል የወጣውን ዐዋጅ ቁጥር 1332/2016 መታወጁን ተከትሎ ህ.ወ.ሓ.ት በዐዋጁ መሠረት "በልዩ ሁኔታ" ፓርቲ ሆኖ ለመመዝገብ መቅረብ የሚገባቸውን ሠነዶች በማያያዝ ባቀረበው ጥያቄ እንዲሁም ህ.ወ.ሓ.ትን አስመልክቶ የፍትሕ ሚኒስቴር በሕግ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ሰኔ 17 ቀን 2016 ዓ.ም በቁጥር ፍሚ 1/1345 በጻፈው ደብዳቤ | መነሻ ህ.ወ.ሓ.ት ሕጋዊ ሰውነት የሚያገኝበትን ሕግ መሠረት በማድረግ ቦርዱ በማሻሻያ ዐዋጁ መሠረት ፓርቲውን "በልዩ ሁኔታ" መዝግቦ ነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ.ም. ሕጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ ሰጥቷል።
ሆኖም ህውሓት ምዝገባውን ተከትሎ እንዲፈጽም የተሰጠውን ትዕዛዝ ባለማክበሩ ቦርዱ በተለያየ ጊዜ ማሳሰቢያ ቢሰጥም ፓርቲው ግን በሕግ የተጣለበትን ግዴታ አልፈጸም፡፡
ከዚህም በላይ በዐዋጅ ቁጥር 1332/2016 መሠረት የፓርቲውን ሕጋዊነት የሚያረጋግጠውንና በወቅቱ አምኖበትና ተስማምቶ ከቦርዱ የተቀበለውን የፖለቲካ ፓርቲ ሕጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ አላውቅም፤ ሕጋዊ ሰውነቴ በዚህ ሠነድ አይረጋገጥም በማለት ሕግንና መመሪያን ባለማክበርና ለማክበርም ፈቃደኛ ባለመሆን ሲገልጽ ቆይቷል።
ቦርዱ በሕግ የተጣለበትን ኃላፊነት ለመወጣትና ፓርቲው ያለበትን ኃላፊነትና ግዴታ እንዲወጣ ለማድረግ በተለያየ ወቅት በጽሑፍ ማሳሰቢያ ሲሰጥ ቢቆይም፤ ፓርቲው ግዴታውን ባለመወጣቱ ቦርዱ “የኢትዮጵያ የምርጫ የፖለቲካ ፓርቲ ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር ዐዋጅ ቁጥር 1162/2011ማሻሻያ ዐዋጅ ቁጥር 1332/2016 እና ዐዋጁን ተከትሎ በወጣው መመሪያ ቁጥር 25/2016 መሠረት ምንም ዓይነት ቅድመ ሁኔታ ሳይጠብቅ ፓርቲውን መሠረዝ የሚያስችል የሕግ መሠረት ቢኖረውም፤ ፓርቲው ግዴታውን እንዲወጣ ዕድል ለመስጠት ቦርዱ ፓርቲውን ለሦስት ወራት ከማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ እንቅስቃሴ በማገድ ፓርቲው የዕርምት ዕርምጃ በመውሰድ በሕጉ መሠረት ግዴታውን እንዲፈጽም ቦርዱ ጥረት ቢያደርግም ፓርቲው ተጣለበትን የሕግ ግዴታ ለመወጣት ፈቃደኛ አልሆነም።
በመሆኑም ቦርዱ የካቲት 5 ቀን 2017 ዓ.ም. በቁጥር አ1162/11/15421 በተጻፈ ደብዳቤ ተራ ቁጥር 3 ላይ በተጠቀሰው የቦርዱ ውሣኔ ላይ ፓርቲው በሦስት ወር ዕግድ ጊዜ የዕርምት ዕርምጃ ሳይወስድ ቢቀር በዐዋጅ ቁጥር 1332/16 አንቀጽ 3(11) (ሐ) እና በመመሪያ ቁጥር 25 /2016 አንቀጽ 19(1)(ሐ) መሠረት ቦርዱ የተለየ አካሄድ ሳይከተል የፓርቲውን ምዝገባ እንዲሠረዝ ቦርዱ በወሠነው መሠረት ፓርቲው የዕርምት ዕርምጃ ባለመውሰዱ ቦርዱ ግንቦት 5 ቀን 2017 ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ፓርቲው ከግንቦት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከፖለቲካ ፓርቲነት የተሠረዘ መሆኑን ወሥኗል ብሏል።
900,000 ብር ምን መግዛት ይችላል?
መኪና? ቤት?
በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።
እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ ።
ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።
ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።
ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።
ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው።
ፈጥነው ይደውሉ!
ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) ፦ በ 0964660066 /0987170752 ይደውሉ
ህወሓት አመራር ዕድር ማህበር ቤተ ክርስቲያን .... መቆጣጠር የማይፈልገው ነገር የለም:: ጌታቸው ረዳ
Читать полностью…ባሻዬ “አልሰሜን ግባ በለው” ማለት አሁን ነው!
መቼም አያልቅባቸው በዚህ ምድር ላይ እኮ ያልሆኑት አይነት የሙያ መስክ እና ያልተጫወቱት አይነት ቴያትራዊ ገጸ ባህርይ እኮ የለም!
አንዴ ጋዜጠኛ፤ አንዴ የፓለቲካ ተንታኝ፤ አንዴ የፋኖ አዋጊ የጦር ጀነራል፤ አንዴ የጋንታ መሪ፤ አንዴ የምጣኔ ሀብት ባለሞያ ኢኮኖሚስት፤ አንዴ የጠረፍ ሳይንቲስት..... ብቻ ምኑ ቅጡ አንድ፤ ሁለት እያላችሁ እቆጥራለው ብላችሁ ብትጀምሩ የእጆቻችሁ ጣቶች አልቀውባቹሁ ወደ እግራችሁ ከዛም አልፎ የቤተሰብ ጣቶች ሁሉ መዝለቃቹሁ አይቀሬ ነው::
ለማንኛውም አዳሜ እርምሽን አውጪ፡፡ አዎ ምናላቸው ስማቸው (ጋሽ ኳሻኮር) የህግ አማካሪ እና ጠበቃ ነኝ ብሎ ቢሮ ከከፈተ ዲያቆን እና ጳጳስ የሚለውን ጨምሮ በዚህ አይነት ሀብታሙ አያሌውም ነጭ ጋዎኑን ግጥም አድርጎ ዶ/ር ነኝ ብሎ ክሊኒክ ከፍቷል ማለት ነዋ?
የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ጌታቸው ረዳ በትናንቱ ቃለምልልስ ላይ ሌላው ስማቸውን ጠርተው ክስ ካቀረቡባቸው መካከል የትግራይ ሰራዊት (ቲዲኤፍ) የመረጃ መምሪያ ኃላፊ የነበሩትን ኮሎኔል ተወልደ ገብረትንሳኤንም (እምበብ) ናቸው።
ጌታቸው ኮሎኔሉን "በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ውስጥ ተሳትፈዋል" ሲሉ ከሰዋቸዋል። በቅርቡ ከሃገር እንደወጡ ጌታቸው በቃለምልልሱ የገለጿቸው ኮሎኔል ተወልደ "ኤርትራውያንን እንደ ንብረት ይሸጡ [ከነበሩ የሕወሓት] ሰዎች አንዱ ነበሩ። በኛ በኩል [በትግራይ] የነበረው ዓላማ የኤርትራን ሰራዊት ለማፍረስ ሰዎች እንዲመጡ ማድረግ የሚል ነበር። ይህ ዘመቻ በስተኋላ ላይ ገንዘብ ያላቸውን ኤርትራውያንን ወደ ማፈን፣ ማገት እንዲሁም መሸጥ ተቀይሯል። ኤርትራውያን ወጣቶች ከተያዙ በኋላ በውጭ ሀገራት ቤተሰቦች ያሏቸውን በመለየት፤ እያንዳንዱ ሰው በትንሹ አራት ሺህ ዶላር እንዲያስገባ ይደረግ ነበር። 27 ሰው አንድ ቤት ውስጥ አስገብተው ከ20ው ውጭ ሃገር ዘመድ ካላቸው አካውንት ከፍተው እስከ 80 ሺ ዶላር እየተቀበሉ ኤርትራውያንን ይሸጡ ነበር። ይህ በኤርትራውያን ላይ ሲካሄድ የቆየው ህገወጥ የሰዎች ዝውውር በኋላ ላይ ወደ ትግራይ ተወላጆችም ዞሯል" በማለት ጌታቸው ክስ አቅርበዋል።
ህወሃት‼️
“ምርጫ ቦርድ ሰረዘንም አልሰረዘንም የፕሪቶርያው ስምምነት ይቀጥላል፤ አደገኛ የሚሆነው ስለተሰረዛችሁ የፕሪቶርያውን ስምምነት አናውቀው መባል ከተጀመረ ነው” - ህወሓት
ምርጫ ቦርድ ለህወሓት የሰጠው ከፓርቲነት የመሰረዝ ቀነ ገደብ ነገ ያበቃል።
የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት የፈረምነውም ሆነ ጊዜያዊ አስተዳደሩን ያቋቋምነው በምርጫ ቦርድ እውቅና ወይንም ሰርተፍኬት ባለመሆኑ ምርጫ ቦርድ ሰረዘን፣ አልሰረዘን የፕሪቶርያው ስምምነት ይቀጥላል ሲሉ የህወሓት ሊቀመንበር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) ገለጹ፤ አደገኛ የሚሆነው በምርጫ ቦርድ ስለተሰረዛችሁ የፕሪቶርያውን ስምምነትን አናውቀው መባል ሲጀምር ነው ብለዋል።
“የፕሪቶርያውን ስምምነት የፈረምነው ምርጫ ቦርድ ሰርተፍኬት ስለሰጠን አይደለም፣ በምርጫ ቦርድ ሰርተፍኬት ያቋቋምነው ጊዜያዊ አስተዳደር የለም፤ በምርጫ ቦርድ ሰርተፍኬትም ይሁን ወረቀት የተሰራ ስራ የለም” ሲሉ ተደምጠዋል።
“በእኛ በኩል በግንቦት አምስት ምክንያት ከፕሪቶርያው ስምምነት ጋር የተያያዘ የሚቋረጥ ነገር የለም፤ እንደስከዛሬው ይቀጥላል፣ የፕሪቶርያው ስምምነትም ሆነ የጊዜያዊ አስተዳደሩ” ሲሉ አስታውቀዋል።
ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የክልሉን ተፈናቃዮች በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ “ለአምስተኛ ክረምት በመጠለያ አንቆይም፣ ከእናንተ ብዙም ስለማንጠብቅ እራሳችን እንገባለን” የሚል የተፈናቃዮች ውሳኔ እየገፋ መጥቷል ሲሉ ገልጸው “እኛም ይህንን የተፈናቃዩን ውሳኔ እናስፈጽማለን፣ ከእሱ ጎን እንቆማለን” ብለዋል።
ለ21ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የአቀባበል ስነ ሥርዓት ተካሄደ ።
በደቡብ ሱዳን የሰላም ማስከበር ተልዕኮ የ19ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ለተረካቢው 21ኛ ሻለቃ ሠላም አሥከባሪ ሻለቃ ደማቅ የአቀባበል ስነ ሥርዓት አካሄደ ።
ጁባ ኢንተናሽናል አየር ማረፊያ በተካሄደው የአቀባበል ሥነ ስርዓት ላይ የተገኙት የ19 ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ አዛዥ ኮሎኔል አለሙ ኪንኪና ተረካቢው የ21ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ አባላት ግዳጃቸውን በላቀ ብቃት መወጣት እንደሚችሉ ያላቸውን ተስፋ ተናግረዋል።
የ21ኛ ሞተራይዝድ አለቃ አባላት በሚሰማሩበት የግዳጅ ቀጠና ለተባበሩት መንግስታት አሰራርና ደንብ ተገዥ ሆነው ተልዕኳቸውን በመፈጸም የሃገራቸውን መልካም ስምና ዝና ማሥቀጠል እንዳለባቸውም ኮሎኔል አለሙ አመላክተዋል።
የ21ኛ ምተራይዝድ ሻለቃ አዛዥ ኮሎኔል እንዳለ እሸቱ በበኩላቸው የ19ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ አቀባበል እንደስደስታቸው ገልፀው የሻለቃው አባላት የሃገራችን የሰላም ማስከበር መልካም ስምና ዝናንን ለማስቀጠል አቅሙም ዝግጁነቱም እንዳላቸው ተናግረዋል።
ኮሎኔል እንዳለ አያይዘውም የ21ኛ ዙር ሞተራይዝድ ሰላም አሰከባሪ ሻለቃ በዲስፕሊን የታነጹ በአካል ብቃት የጠነከሩ በሰነ-ልቦና ሞራላዊ አስተሳሰብ ፕሮፌሽናል ሠራዊት እንደሆኑና ህዝባዊነታችንን በተግባር በማሳየት ዓለም አቀፍ ተመራጭ የሰላም ኃይል ሆነን እንቀጥላለን ብለዋል።
ኦሮሚያ ባንክ “ሚልኪ” የተሰኘ ያለ ዋስትና ብድር መስጠት የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ አደረገ
ኦሮሚያ ባንክ ያለ ምንም የዋስትና ማስያዣ ብድር መስጠት የሚያስችል ሚልኪ የተሰኘ አዲስ ዲጅታል የብድር አገልግሎት መተግበሪያ ስራ ላይ ማዋሉን ግንቦት 20/2017 ዓ.ም በሐያት ሪጀንሲ ሆቴል በተከናወነ የማብሰሪያ ስነ ስርዓት ተገልጿል።
ኦሮሚያ ባንክ ከኳንተም ቴክኖሎጂ አ.ማ ጋር በመሆን ያበለፀገዉን ሚልኪ የተሰኘ ዲጂታል የብድር አገልግሎት መተግበሪያ፤ በቀላል መልኩ ብድርን ለሁሉም ዜጎች ተደራሽ ለማድረግ ያለመ የዲጂታል አገልግሎት መሆኑ ተነግሯል።
ይህ ዲጅታል የብድር አገልግሎት የባንኩን የዲጅታል ባንኪንግ ተደራሽነት ከማስፋቱም በተጨማሪ የፋይናንስ አካታችነትን በተግባር በማረጋገጥ ሀገራችን ኢትዮጵያ ለያዘችዉ የዲጅታይዜሽን እቅድ መሳካት ጉልህ ሚና ይኖረዋል ሲል የባንኩ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተፈሪ መኮንን ተናግሯል።
ሚልኪ ዲጂታል የብድር አገልግሎት ከሚሰጣቸዉ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶች መካከል በወርሀዊ ደመወዝ ለሚተዳደሩ፣ የደሞዝ መዳረሻ ብድርን ጨምሮ የብድር አቅርቦት አስፈልጓቸው በዋስትና ማስያዢያ ምክንያት አገልግሎቱን ላጡ የተለያዩ የህበረተሰብ ክፍሎች ያለምንም ዋስትና ብድር የሚያገኙበት ሁኔታ አመቻችቷል፡፡
ሚልኪ ዲጅታል የብድር አገልግሎት ከሚሰጣቸዉ ግልጋሎቶች መካከል ሚልኪ ፉርቱ የተሰኘዉ አገልግሎት በዕለት ተዕለት ገቢ የሚተዳደሩና እና ንግዳቸዉን ለማሳደግ የብድር አገልግሎት ለሚፈልጉ ዜጎች እንዲሁም ስራ ፈጣሪዎች የማስያዣ ዋስትና ማቅረብ ሳይጠበቅባቸዉ ብድር ማግኘት የሚያስችል አሰራርም ዘርግቷል፡፡
በተለየ መልኩ ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርገዉ ሚልኪ ሀርሜ የተሰኘዉ የብደር አገልግሎት ከሌሎች የብድር አቅራቢዎች በተለየ አነስተኛ የአገልግሎት ክፍያ ብቻ በማስከፈል ያለምንም ማስያዣ ብድር በመስጠት ለባርካታ የሀገራችን ሴቶች አማራጭ የፋይናንስ አቅርቦት ሆኖ መጥቷል፡፡
በተጨማሪ የጥቃቅንና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ብድር፤ ለሞባይል ፣ ለኤሌክትሮኒክስ እና የቤት ቁሳቁስ መግዣ ብድርእንዲሁም ሌሎች አጓጊ ጥቅሎችን በዉስጡ አካቷል፡፡
ሚልኪ ዲጅታል የብድር አገልግሎትን ከሌሎች መሰል አገልግሎት ከሚሰጡ መተግበሪያዎች ለየት የሚያደረግዉ የነዳጅ ግብይትን ለማዘመን የተያዘዉን እቅድ ለማሳካት ፤ ነዳጅ ቀጂዎች በሂሳባቸዉ በቂ ገንዘብ ባይኖራቸዉም እንኳ፣ በሚልኪ ፈጣን የብድር አገልግሎት በመጠቀም ነዳጅ መቅዳት የሚያስችል አሰራር አካቷል።
ደንበኞች ወደ ባንኩ በአካል መምጠትም ሆነ የብድር ዋስትና ማስያዣ ማቅረብ ሳይጠበቅባቸው በእጅ ስልካቸዉ ላይ በሚያወርዱት ሚልኪ መተግበሪያ ላይ በመመዝገብ ብቻ በሴኮንዶች ዉስጥ ፈጣን የብድር አግልግሎት ማግኘት ይችላሉ።
ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ለሚሰነዘርባት ዘለፋ ምላሽ የመስጠት ፍላጎት የላትም ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ!
ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት ከጎረቤት ሀገራት ለሚሰነዘርባት ዘለፋዎች ምላሽ የመስጠት ፍላጎት የላትም ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።ሚኒስቴሩ ዛሬ ግንቦት 21 2017 ዓ.ም በወቅታዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረውን ሳምንታዊ መግለጫ፤ በቃል አቀባዩ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በኩል ሰጥቷል።
ቃል አቀባዩ ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ሁልጊዜም የተሻለ ግንኙነት ለመፍጠር እንደምትሰራ ቃል አቀባዩ ተናግረዋል።ከሰሞኑ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኤርትራን የነፃነት ቀን ግንቦት 16 ባከበሩበት ወቅት ባደረጉት ንግግር፤ ኢትዮጵያን በተመለከተ ሰፋ ያለ ንግግር አድርገዋል።ይህ ንግግራቸው በርካታ ኢትዮጵያዊያንን ያስቆጣ ሲሆን፤ የተለያዩ ሀሳቦችም እየተሰነዘሩበት ቆይተዋል።
ይህንን በተመለከት ጥያቄ የቀረበለት የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በበኩሉ በቃል አቀባዩ በኩል ምላሽ የሰጠ ሲሆን፤ ቃል አቀባዩ “ኢትይዮጵያ ለሚሰነዘሩባት ዘለፋዋች ምላሽ የምስጠት ፍላጎት የላትም” ብለዋል።ኢትዮጵያ የተረጋጋ አካሄድን የምተከተል ሀገር መሆኗን የገለጹት አምባሳደር ነብያት፤ “ከዚህ ቀደምም ከሌሎች ጎረቤት ሀገራት በመሪዎቹ ደረጃ ተገቢ ያልሆኑ ክሶችና ዘለፋዋች ደርሶባት ያውቃል” ሲሉ ገልጸዋል።
“ኢትይጵያ ግን እንደዚህ ያለ እንካ ሰላምትያ ዉስጥ ሳተገባ በሰከነ ዲፕሎማሲ መንገድ ከጎረቤት ሀገራት ጋር የምትቀጥል ነው የሚሆነው” ብለዋል።በሌላ በኩል የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሥም በመጠቀም ‘ወደ ውጪ እንልካለን’ የሚሉ አካላት መኖራቸውንም የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቋል
ከዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ ጋር በተያያዘ ከማይናማር ከ700 በላይ ዜጎችን መመለስ መቻሉንም አምባሳደሩ በሳምንታዊ መግለጫቸው ተናግረዋል።ይሁን እንጂ መንግሥት በዚሁ ሁሉ ጥረት እያደረገ ባለበት በዚህም ወቅት፤ ይህንን የሕገ-ወጥ መንገድ ተከትሎ የሚሄዱ ዜጎች አሁንም መኖራቸውን እንዳሳዘናቸው ገልጸዋል።
‘ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሕጋዊ ፍቃድ አለኝ’ በማለትና የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሥም በመጠቀም ሀሰተኛ ማስረጃ በማስራጨት ‘ወደ ውጪ እልካለሁ’ የሚሉ ሐሰተኛ ግለሰቦች መኖራቸውን ሕዝብ ሊረዳ ይገባል ብለዋል።ይህ ሀሰተኛ ማስረጃ በተለያየ ማህበራዊ ሚዲዎች እየተሰራጨ መሆኑን የገለጹት አምባሳደሩ፤ ስህተት መሆኑን ሕዝብ ሊረዳ እንደሚገባም አሳስበዋል።”የሕገ-ወጥ መንገድ የሚወስዱ ደላሎች ሰንሰለታቸው ረጅም ርቀት ያለው ቢሆንም፤ ርምጃ ለመውሰድ ሥራዎች ቢሰሩም አሁንም ችግሩ አልተቀረፈም” ሲሉም ገልጸዋል።
ቴሌግራም ከኤለን መስክ የ300 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ሊያገኝ ነው።
የቴሌግራሙ መስራች ፓቨል ዱሮቭ ከኤለን መስክ ጋር በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዙሪያ ለመስራት መስማማታቸውን ገልጿል።
በዚህም የቴሌግራም ተጠቃሚዎች በገበያው ላይ ያለውን ምርጡን የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ መጠቀም ይጀምራሉ ብሏል።
ዱሮቭ የxAI ቻትቦት የሆነው GROK ከቢሊየን በላይ ለሆኑ ተጠቃሚዎቻችን ለማድረስ ተስማምተናል ብሏል። [ይፋዊ ስምምነቶች ገና ናቸው ]
በተጨማሪ ከኤለን መስክ የ300 ሚሊየን ዶላር የካሽ ድጋፍ ለቴሌግራም እንደሚኖር እና በቴሌግራም በኩል ከሚሸጡት የxAI ደንበኝነት ግማሽ ያህሉን ቴሌግራም ያገኛል ብሏል።
GROK የተሰኘው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ከወራት በፊት በኤለን መስክ የተለቀቀ ሲሆን ወደ ቴሌግራም ከመጣ በኋላ አሁን ላይ የቴሌግራም ፕሪሚየም ተጠቃሚዎች ብቻ አገልግሎቱን እያገኙ ይገኛሉ።
በጋዛ የሃማስ መሪ የሆነው መሀመድ ሲንዋር መገደሉን እስራኤል አስታወቀች
****
የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ፥ በእስራኤል በጥብቅ ከሚፈለጉት የሃማስ ሰዎች መካከል አንዱ እና በጋዛ የሃማስ መሪ የሆነው መሃመድ ሲንዋር በጦራቸውመገደሉን ገልጸዋል።
መሀመድ ሲንዋር ባሳለፍነው ግንቦት 5 ቀን በደቡባዊ ካን ዮኒስ የአውሮፓ ሆስፒታል ግቢ እና አካባቢ ላይ የተደረገው የእስራኤል ከፍተኛ ጥቃት ዒላማ መሆኑ ተገልጿል። የእስራኤል ወታደራዊ ሃይል የሃማስን የምድር ውስጥ የጉዞ መስመር እና የተለያዩ ቢሮዎች በጥቃቱ ማውደም እንደቻለ በወቅቱ ገልጾ ነበር።
በጋዛ ሃማስ የሚመራ የሲቪል መከላከያ ኤጀንሲ በጥቃቱ 28 ሰዎች መሞታቸውን ቢገልጽም ከሲንዋርን ጋር በተያያዘ በህወት ይኑር ወይም ይሙት ምንም አይነት መረጃን አላወጣም።
እ.ኤ.አ ጥቅምት 7/ 2023 በእስራኤል ላይ የተፈፀመው ጥቃት ዋና አቀነባባሪ የተባለው እና የመሀመድ ሲንዋር ወንድም የሆነው ያህያ ሲንዋር ባለፈው ጥቅምት ወር በእስራኤል ወታደሮች መገደሉ ይታወሳል ሲል የዘገብው ቢቢሲ ነው።
የእስራኤል እና ሃማስ ግጭት ለ20 ወራት የዘለቀ ሲሆን፤ በተለያየ ጊዜ የተኩስ አቁም ስምምነቶች ቢደረጉም እስካሁን ዘላቂ መፍትሄ ሊበጅለት አልቻለም።
ሀገራችን የሚመጥን በትጥቅም በሰዉ ሃይልም የተደራጀ ዘመናዊ ሠራዊት ተገንብቷል።
ጀኔራል አበበዉ ታደሰ (ትልቁ)
የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበበዉ ታደሰ በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ በስልጠና ላይ ለሚገኙት የሠራዊቱ አመራሮች በሃገራዊ እና ቀጠናዊ ጉዳዮችን ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በማብራሪያቸውም አንዳንድ ሃገራት እና አካላት የራሳቸዉን ፍላጎት ለማሟላት የዉስጥ ባንዳዎችን በመጠቀም ኢትዮጵያዊያንን በተለያየ መንገድ በመከፋፈል እና በማበጣበጥ አቅማቸዉን እናዳክማለን ብለዉ ላይሳካላቸው ይደክማሉ ብለዋል፡፡
የጭንቅላታቸዉ ሃሳብ ደርቆ ለሆዳቸዉ ያደሩ ፅንፈኞችና አሸባሪዎች ደግሞ የስልጣን ጥማቸዉን ለማርካት ለስልጣን የሚያበቃ ሃሳብና አገር የሚለዉ እሳቤ ጠፍቶባቸዉ በጉልበት ስልጣን እናገኛለን ብለዉ ባንዳ ሆነው እንደሚለፉም አንስተዋል።
እኛ ደግሞ ብሔርም ሃይማኖትም የማይከፋፍለን የሃገራችን እድገት እና ከፍታ እንዲሁም የህዝባችን መለወጥ እና መበልፀግ ዓላማ አድርገን ጎጥን ሳይሆን ኢትዮጵያን የምናስቀድም ኢትዮጵያዊ ወታደሮች ነን ሲሉ አስገንዝበዋል።
ጀኔራል አበባው በአሁኑ ሰዓት ስልጣን የሚያዘዉ በሃሳብ የበላይነት እንጅ በጉልበት አይደለም፤ እኛ መነሻችንም መዳረሻችንም ህገ-መንግስቱ ነዉ። ይህንን መነሻ በማድረግም ህግ እና ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ለማስከበር አገራችን የሚመጥን በትጥቅም በሰዉ ሃይልም የተደራጀ ዘመናዊ ሠራዊት ተገንብቷል፤ እንደ ልዩ ዘመቻዎች ዕዝም በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ በርካታ ኮማንዶ እና አየር ወለድ እስፔሻል ፎርስ መገንባት ተችሏል ብለዋል።
ከሀገራችን ብሔራዊ ጥቅም ጋር በተያያዘም የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር በሰላም ከሚያምን ከሁሉም ጋር በሰላማዊ መንገድ እንሰራለን፤ በጉልበት የሚመጣ ካለ ግን የሀገራችንን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ሙሉ ዝግጁነት አለን ሲሉ ተናግረዋል።
በመጨረሻም እኛ ታሪክ ያለን የታላቅ አገር ሠራዊት ነን ለቀጠናዉ ሰላም መስፈንም ትልቅ ድርሻ እና ሃፊነት አለብን ፤ ይህን መሰረት አድርገን ቀጠናዊ ትስስርን በማጠናከር እየሰራን ነዉ ያሉት የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበበዉ ታደሰ ብዛት ቁጥር ያለው ህዝብ ይዘን በሰላማዊ መንገድ የቀይ ባህርን የወደብ አማራጭ መጠቀም አለብን ማለታችንን እንደስተት ቆጠረዉት የሚንጫጩ እንዳሉም ጠቅሰዋል።
Happening Now : ETEX 2025 Digital Ethiopia እንግዲህ የኢትዮጵያ የአዲሱ ዘመን ህላዌ በድምቀት ተበስሯል። የ1000 ድሮናት የአየር ላይ ድራማ።
Читать полностью…ሰበር ዜና
Good News : በብራቃት እና አካባቢው ሲንቀሳቀስ የነበረው ብዛት ያለው የጽንፈኛው ፋኖ ታጣቂ በሰላም እጅ ሰጥቷል::
ሰላም ለአማራ ክልል ሰላም ለኢትዮጵያ
Good news : በአማራ ክልል በደቡብ ጎንደር በጸዳሉ የሚመራው የጽንፈኛው ፋኖ ቡድን ከነ መሪውና ታጣቂው እጁን በሰላም ለመከላክያ ሰጥቷል::
ሰላም ለአማራ ክልል ሰላም ለኢትዮጵያ
ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ማስመዝገቡን አስታወቀ
የስምንት የአውሮላኖች የመቀራረብ አደጋ በሚኒስቴሩ እየተመረመረ ነው ተብሏል
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት 2.1 ቢሊዮን ብር ገቢ ሲያዝመዘግብ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላኖች በረራዎችን ከመምራት አገልግሎት (Air Navigation Service) ዓለም አቀፍ ስታንዳርዶች ከተፈቀደው በበለጠ የመቀራረብ የአደጋ አጋጣሚዎች የተከሰቱባቸው መነሻ ምክንያቶች በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ምርመራ እየተደረገበት መሆኑ ታወቀ።
ኮምቦልቻ ስንገባ ለትግሉ ብር ስለሚያስፈልገን ኮምቦልቻ ከሚገኙ ባንኮች 4 ቢሊዮን ብር ዘርፈናል:: የዘረፍነውን ገንዘብ ጀኔራል ሃይለስላሴ ለብቻው 1 ቢሊዮን ብር ሲወስድ የቀረውን ከጀነራሉ ስር ተፍ ተፍ የሚሉ ልጆች የቀረውን ተከፋፍለውታል:: ጌታቸው ረዳ
Читать полностью…900,000 ብር ምን መግዛት ይችላል?
መኪና? ቤት?
በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።
እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ ።
ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።
ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።
ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።
ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው።
ፈጥነው ይደውሉ!
ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) ፦ በ 0987170752 / 0964660066 ይደውሉ
900,000 ብር ምን መግዛት ይችላል?
መኪና? ቤት?
በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።
እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ ።
ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።
ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።
ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።
ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው።
ፈጥነው ይደውሉ!
ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) ፦ በ 0964660066 /0987170752 ይደውሉ
የውጪ ዜጎች ካለፉት ሶስት ቀናት ጀምሮ ወደ ትግራይ ክልል እንዳይበሩ የክልከላ ገደብ እንደተደረገባቸው የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል።
በትግራይ ክልል የሚገኙ የውጪ ዜጎችም እንዲወጡ ተጠይቀዋል ተብሏል።
ክልከላውን አስመልክቶ የትግራይ ክልል ቱሪዝም ቢሮ ቅሬታውን ለኢፌዴሪ ቱሪዝም ቢሮ በደብዳቤ አሳውቋል።
ላለፉት ሶስት ቀናት ወደ ትግራይ ክልል በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመብረር ኤርፖርት የተገኙ የውጪ ሀገር ዜጎች መብረር እንደማይችሉ እንደተነገራቸው እና ወደ ትግራይ ለመግባት ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ደህንነት ቢሮ ደብዳቤ መያዝ እንዳለባቸው ተነግሯቸው እንደተመለሱ የአይን እማኞች ገልፀዋል