natnaelmekonnen21 | Unsorted

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

170785

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Subscribe to a channel

Natnael Mekonnen

🌼የ ጷግሜ ታላቅ ቅናሽ 🌼

🌼SAMSUNG S21 ULTRA
💵በ 48,499 ብር ብቻ 📲0913849228

👉 ያሎት ስልክ ላይ ጨምረው መቀየር ይችላሉ ... ይፍጠኑ

📍ቦሌ መድሃኒአለም Selam city mall, Ground floor #G06 habmart
ልደታ AIA የገበያ ማዕከል , ground floor

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አይ አሜሪካ

የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በይፋዊ የኤክስ(ትዊተር) ገፃቸው የለጠፉትን መልሰው ያነሱት ሲሆን፣ የልጥፉ መልእክት 'በእስራኤል እና በፍልስጤም መካከል ተኩስ እንዲቆም' ጥሪ ያቀረቡበት ነበር።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

“አብርሆት ቤተ መጽሐፍት ተዘረፈ” የሚለው መረጃ ሀሰት ነው

ከአብርሆት ቤተ መጽሐፍት ወደ 24 ሚሊዮን የሚጠጋ ዋጋ የሚያወጣ መጽሐፍ ተዘረፈ በሚል በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጨው መረጃ ሀሰተኛ መሆኑን የኢፕድ መረጃ ማጣሪያ አረጋግጧል።

የመረጃ ማጣሪያችን ያነጋገራቸው የአብርሆት ቤተ መጻህፍት ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ውብአየሁ ማሞ እንደተናገሩት፤ ቤተ መጻህፍቱ ተዘረፈ በሚል እርሳቸውን ምንጭ አድርጎ የሚሰራጨው መረጃ ፍጹም ከእውነት የራቀ የፈጠራ መረጃ ነው።

ከአብርሆት ቤተ መጻህፍት በተጠቀሰው ልክ ብዛት ያለውን ያህል መጽሀፍ ሊዘረፍ ቀርቶ አንድ መጽሀፍ እንኳን ለማውጣት ቢሞከር በዘጠኙም በሮች ላይ ያሉ ካሜራዎችና የተገጠሙ ሲስተሞች ሙከራውን ማስቀረት እንደሚችሉ ነው ዋና ዳይሬክተሩ የገለጹት።

ሀሰተኛ መረጃውን ያሰራጩ አካላት 14 የቤተመጻህፍቱ ሰራተኞች ታስረዋል ያሉትም ፍጹም ስህተት መሆኑን ጠቅሰው፤ አንድም ሰራተኛ የታሰረ እንደሌለ አራጋግጠዋል።

በአሁኑ ወቅት ቤተመጻህፍቱ መደበኛ ስራውን እያከናወነ መሆኑንም ነው ዋና ዳይሬክተሩ የገለጹት።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን ከወሰዱ 845 ሺህ ገደማ ተማሪዎች መካከል፤ ወደ ዩኒቨርስቲ የማለፊያ ነጥብ ያመጡት ተፈታኞች ብዛት 27,267 ተማሪዎች አሊያም 3.2 በመቶዎቹ ብቻ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 16,451 የማታ ተማሪዎች መካከል፤ ከ50 በመቶ በላይ ውጤት ያመጡት 12ቱ ብቻ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ ገልጿል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

✨ ለ3ቀን የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ✨

🎁 በቤቶ ከ100 በላይ ስፖርቶችን የሚሰሩበት! 🎁

               🏋POWER RESISTANCE BAND🏋
          (ጂሞን በቤትዎ ያስባለ ዘመናዊ የስፖርት መስሪያ)

🔷 ከ100 በላይ ስፖርቶችን በቤቶ የሚሰሩበት ለአጠቃቀም ቀላል እና ምቹ የሆነ ዘመናዊ የስፖርት መስሪያ

🔷 በር ላይ በማሰር የእጅ፣ የደረት፣ የትከሻ ስፖርት የሚሰሩበት

🔷 በእግሮ በመርገጥ ደሞ የሆድ እና የእግር ስፖርት የሚሰሩበት

🔷ጠንካራ እና ያማረ ሰውነት መገንባት ሲፈልጉ የሚመርጡት

💵ዋጋ-1799ብር ☎️ 0961276575 📩@tedsport1

📌አድራሻ: ቦሌ ት/ቤት ፊት ለፊት አለምነሽ ፕላዛ ምድር 014 (ቴድ ስፖርት)

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አስራ ሶስት ህገ ወጥ ስደተኞችን በቱርካና በኩል አድርገው እያዘዋወሩ የነበሩ ሁለት ፖሊሶች መታሰራቸውን የኬንያ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ፖሊሶቹ በሚያሽከረክሩት መኪና ውስጥ ስምንት ኢትዮጵያዊያን፣ አራት ኤርትራዊያንና አንድ ሱዳናዊ መገኘታቸውንም አስረድቷል፡፡ በወቅቱ አንደኛው ፖሊስ መኪናውን ሲያሽከረክር ሌላኛው ደግሞ ኤኬ አርባ ሰባት ጠመንጃ ይዞ እንደነበር ያስረዳው ፖሊስ የውጭ ዜጎቹ በሙሉ በቁጥጥር ስር መዋላቸውንና ወደአገራቸው እንዲመለሱ ሊደረግ እንደሚችል ገልጿል፡፡ በቱርካና በኩል አድርገው ወደናይሮቢ እየተጓዙ የነበሩት እነዚህ የውጭ አገር ዜጎች በቀጣይነት በታንዛኒያ በኩል አድርገው ወደደቡብ አፍሪካ የመጓዝ እቅድ እንደበራቸው መናገራቸውንም አስረድቷል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ከዚህ በኋላ ገንዘብዎ ዋጋ ይኖረዋል!

ዕለት ዕለት ዋጋው እየወረደ ያለውን ገንዘብ ለማትረፍ ምርጥ መላ

"ዛይራይድ"

ትርፋማነቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ በእጥፍ እየጨመረ ያለ የትራንስፓርት አገልግሎት ሰጪ ድርጅት

ከ75,000 ብር ጀምሮ አክሲዮኖች እየተሸጡ ነው

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 1,000 ብር

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 75

ከፍተኛ 8,000 አክሲዮኖች

የከፍተኛ አክሲዮን ዋጋ 8 ሚሊዮን

ዛሬ ነው ያልዎት ጊዜ ፣ ይሄ ዕድል ነገ አይጠብቅዎትም

ይምጡና የአንጋፋው ድርጅት ባለቤት ይሁኑ

ለበለጠ መረጃ፦ በ 0946404647 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በቱርክ አንካራ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታዎች አሸናፊ ሆነዋል፡፡
በወንዶቹ አትሌት ሲሳይ ለማ 61:09 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን በበላይነት ሲያጠናቅቅ፤ አትሌት ጪሜድሳ ደበሌ ሁለተኛ በመውጣት የብር ሜዳሊያ አሸንፏል፡፡
በተመሳሳይ በሴቶች ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ዘውዲቱ አደራው 68:26 በሆነ ሰዓት በመግባት የወርቅ ሜዳሊያ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ከዚህ በኋላ ገንዘብዎ ዋጋ ይኖረዋል!

ዕለት ዕለት ዋጋው እየወረደ ያለውን ገንዘብ ለማትረፍ ምርጥ መላ

"ዛይራይድ"

ትርፋማነቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ በእጥፍ እየጨመረ ያለ የትራንስፓርት አገልግሎት ሰጪ ድርጅት

ከ75,000 ብር ጀምሮ አክሲዮኖች እየተሸጡ ነው

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 1,000 ብር

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 75

ከፍተኛ 8,000 አክሲዮኖች

የከፍተኛ አክሲዮን ዋጋ 8 ሚሊዮን

ዛሬ ነው ያልዎት ጊዜ ፣ ይሄ ዕድል ነገ አይጠብቅዎትም

ይምጡና የአንጋፋው ድርጅት ባለቤት ይሁኑ

ለበለጠ መረጃ፦ በ 0946404647 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የሆራ አርሰዴ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ተከበረ!

የሆራ አርሰዴ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ተከበረ።በአባገዳዎች ምርቃት በተጀመረው በዓል ላይ ሀደ ሲንቄዎች እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል።ከማለዳው ጀምሮ ወደ ሆራ አርሰዴ የተመሙት የበዓሉ ታዳሚዎች በሀገር ባህል ልብስ ደምቀው ታይተዋል።

በዚህ በዓል የኦሮሞ ሕዝብ ምድርንና ሰማይን፣ ወንዝንና ባህርን፣ ቀንንና ሌሊትን፣ ብርሀንና ጨለማን፣ ሕይወትና ሞትን፣ ክረምትንና በጋን፣ ዝናብንና ሐሩርን፣ ዕጽዋትን፣ እንስሳትንና ሰውን ለፈጠረ፤ ሁሉን ነገር ማድረግ ለሚችል “ዋቃ” (አምላክ) ምስጋናና ክብር የሚያቀርብበት በዓል ነው።የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት አካል የሆነው የኢሬቻ በዓል በትናንትናው እለት በአዲስ አበባ ለ5ኛ ጊዜ መከበሩ ይታወሳል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

✨ ለ3ቀን የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ✨

🎁 በቤቶ ከ100 በላይ ስፖርቶችን የሚሰሩበት! 🎁

               🏋POWER RESISTANCE BAND🏋
          (ጂሞን በቤትዎ ያስባለ ዘመናዊ የስፖርት መስሪያ)

🔷 ከ100 በላይ ስፖርቶችን በቤቶ የሚሰሩበት ለአጠቃቀም ቀላል እና ምቹ የሆነ ዘመናዊ የስፖርት መስሪያ

🔷 በር ላይ በማሰር የእጅ፣ የደረት፣ የትከሻ ስፖርት የሚሰሩበት

🔷 በእግሮ በመርገጥ ደሞ የሆድ እና የእግር ስፖርት የሚሰሩበት

🔷ጠንካራ እና ያማረ ሰውነት መገንባት ሲፈልጉ የሚመርጡት

💵ዋጋ-1799ብር ☎️ 0961276575 📩@tedsport1

📌አድራሻ: ቦሌ ት/ቤት ፊት ለፊት አለምነሽ ፕላዛ ምድር 014 (ቴድ ስፖርት)

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ሼር በማድረግ ተባበሩን 🙏🙏

የአፋልጉኝ ተማጽኖ‼️

አባታችንን ጠፍተውብናል ያፋልጉን
የ70 አመት እድሜ ባለፀጋ አባታችን ጠፍተውብናል

አባታችን አቶ ከበደ ኤርገኖ ሀሙስ ጠዋት መስከረም 24 -2016 ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ከቦሌ አራብሳ ወደ አቶብስ ተራ ብለው እንደወጡ አልተመለሱም

ልዩ ምልክት :- ረዘም ያሉ ጠይም አባት

በእለቱ የለበሱት ልብስ ከዉስጥ ነጣ ያለ ሹራብ በነጭ ሸሚዝ ከላይ ጥቁር ካፖርት .ጥቁር ሱሪ ,ጫማ ግሬይ ስኒከር እና ጥቁር ኮፍያ

በምንም ሁኔታ ካያቿቸው ከታች በተገለፁት ስልክ እንድትደውሉልን በአክብሮት እንጠይቃለን
1.0923693655
2.0948245444
3.0911770927

ቤተሰቦቻቸው

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🌻አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ በተለያዩ ዕቃዎቻችን ላይ ልዩ ቅናሽ ያረግን በመሆኑ የ ቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ ስንል በደስታ ነው🌻
🔠🅰️🔠 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠
lenovo 11e 14000br
Hp x360 15500br
✔️Hp i5 500/4 18500br
🟢hp i5 1tb/8gb 24500br
Hp i7 28500br
🚛 Hp envy i5 gtx 42000br
🟥Hp omen i7 52000br


ለበለጠ መረጃ
ይደውሉ 👇
📞0911522626
📞0953120011

@natyendex ለአጭር መልእክት 😍

አድራሻ ቦሌ 📍 መድሀኒያለም ሞርኒንግ እስታር ህንፃ 1ኛ ፎቅ 12Bቁጥር ያገኙናል

ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
/channel/+QttKtmHHUj-c72fY
የTiktok Link
https://vm.tiktok.com/ZM8YB6JQP/

ይምጡ ይጎብኙን ይሸምቱ!

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል ዕሴቱን ጠብቆ በሰላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ የበኩላቸውን ለተወጡ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡

ከንቲባ አዳነች የ2016ዓ.ም ሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል ሚሊዮኖች በተገኙበት ዕሴቱን ጠብቆ በሰለም ተከብሮ ተጠናቋል ብለዋል።

ይህን አስመልክቶ ከንቲባ አዳነች በሰጡት መግለጫ÷ለበዓሉ በሰላም መጠናቀቅ የበኩላቸውን ለተወጡ አካላት በሙሉ እና ለታየው አብሮነት ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

ኢሬቻን የሚያጎሉ ሁነቶች ጎልተው የታዩበት ደማቅ በዓል አዲስ አበባ አስተናግዳለች ያሉት ከንቲባዋ የመዲናዋ ነዋሪዎች ለእንግዶቻቸው ያላቸውን አካፍለው አስተናግደዋልም ነው ያሉት፡፡

አዲስ አበባ የኢትዮጵያውያን ሁሉ ከተማ ናትና እንደ ባሕልና ወጋቸው ከኦሮሞ ወገኖቻችሁ ጋር በፍቅርና በወንድማማችነት መንፈስ በዓሉ ላይ ታድመው ከተማውን በማድመቅ ለቱሪዝም መዳረሻነት ያላትን አቅም አሳይተዋል ነው ያሉት፡፡

የውጭ ሀገር ቱሪስቶች ፣ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎችና ከተሞች የመጡ ኢትዮጵያውያን በባሕላዊ አልባሳትና ጨዋታዎቻቸው አዲስ አበባ ከተማን ማድመቃቸውንም ተናግረዋል፡፡
ከንቲባዋ ዛሬ በኢሬቻ ላይ የታየው አንድነት፣ አብሮነት እና የወንድማማችነት መንፈስ በሌሎች ጉዳዮቻችን ላይ ሊደገሙ ይገባል ብለዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ከአሜሪካ ሴናተር ማይክ ሮንድስን ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል፡፡

በውይይቱም÷ ስለ ሁለቱ ሀገራት ግንኙነትና በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታዎች ላይ መክረዋል።

በቀጣይም ሁለቱ ሀገራትን ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#እኛም_ለወገናችን!!!!

በጅግጅጋ ታይዋን የገበያ ማዕከል የእሳት አደጋ በአንድ ጀንበር የለፉበትና ያጠራቀሙት ለወደመባቸው ወገኖቻችን ድጋፍ ማሰባሰቢያ ይፋዊ የባንክ አካውንቶች ተከታዮቹ ናቸው፡፡

👉#share በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ፕሬዝዳንት ሰህለወርቅ ዘውዴ በሁለቱ ምክር ቤቶች መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች‼

👉 የሀገራችንን የዘመናት ታሪክ ወደኋላ መለስ ብለን ስንመለከት የተለያዩ ገጽታዎችን እናስተውላለን፤

👉ባንድነት ብዙ ችሮችን ተሸግረን ህልውናችንን አስጠብቀናል፤ ተከባብረንና ተሳስበን በአብሮንት ዘመናትን ተሸግረናል፤

👉 በህብረት ቆመን ተባብረን ሀገራችንን ለመውረርና ህዝባችንን ለማንበርከክ የተንቀሳቀሱ ጠላቶችን አሳፍረናል፤

👉 የታላላቅ ስላጣኔ መገለጫ የሆኑ ለአለም ህዝብ ጥበብን ፤ ፍልስፍናን፤ ህግን፤ ተቋማትን አበርክተናል፤

👉 አልገዛም ባዮች በመሆን ጥቁር ህዝቦች ከጫፍ አስከ ጫፍ በነጻነታቸው እንዲንቀሳቀሱ የአርበኝነት መንፈስ ፈጥረናል፤

👉 በሌላ በኩል ሁላችንንም ሊያግባባ የሚያስችል ሀገራዊ ትእምርትን መፍጠር አቅቶናል፤

👉 ሁላችንንም ሊያሰባስብ የሚችል ትርክት መገንባት ተስኖናል፤

👉 በአብዛኞቻችን ዘንድ ቅቡልነት ያለው ሀገረ መንግስት ማጽናት አቅቶናል፤

👉 እርስበርስ ተከፋፍለን ልዩነቶችንም ማቻቻል አቅቶን ወደ እርስበእርስ ጦርነት በመግባት እንደሀገር የማይተካ ዋጋ ከፍለናል፤ አሁንም እየከፈልን ነው፤

👉 በመሆኑም ጥንካሪያችንን እና መልካም ገጽታችንን የሚያበላሹ ጸጋዎቻችንን በአግባቡ እንዳንጠቀም የሚያባክኑ፤ ትውልድ የሚያመክኑ የተቃርኖ ገጽታዎቻችንን መመርመር አለብን፤

👉 ስብራቶቻችንን በመጠገን ልዩነቶቻችንን በማጥበብ ሀገራችንን በማይናወጥ መሰረት ላይ በትጋት መስራት ይጠበቅብናል፤

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ትምህርት ሚኒስቴር ዘንድሮም የሬሜዲያል ፕሮግራም እንደሚኖር አስታወቀ።

በቀጥታ ያለፉ ተማሪዎች ውስን ስለሆኑ ዘንድሮም የሬሜዲያል ፕሮግራም ይኖራል ተብሏል።

ፕ/ር ብርሃኑ አምና የገባሁትን ቃሌን በማጠፌ ይቅርታ ብለዋል።

ሚኒስትሩ አምና የሬሜዲያል ፕሮግራም ለአንድ ጊዜ የተሰጠ እድል ብቻ እንደሆነ መግለቸው ይታወሳል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🌼የ ጷግሜ ታላቅ ቅናሽ 🌼

🌼SAMSUNG S21 ULTRA
💵በ 48,499 ብር ብቻ 📲0913849228

👉 ያሎት ስልክ ላይ ጨምረው መቀየር ይችላሉ ... ይፍጠኑ

📍ቦሌ መድሃኒአለም Selam city mall, Ground floor #G06 habmart
ልደታ AIA የገበያ ማዕከል , ground floor

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

እስራኤል ጦር እና በሐማስ ታጣቂዎች መካከል የሚደረጉ ውጊያዎች በደቡባዊ እስራኤል መቀጠላቸውን የሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

የእስራኤል ጦር በርካታ የደቡባዊ አካባቢዎችን መልሶ መቆጣጠሩን ሃሬትዝ የተሰኘው ሚዲያ የእስራኤልን ጦር ዋቢ አድርጎ ዘግቧል።

ነገር ግን ቤይሪ እና ስዴሮት የተባሉ ግዛቶችን ጨምሮ በጋዛ ድንበር አቅራቢያ ባሉ አካባቢዎች ውጊያዎች ቀጥለዋል ብሏል።በደቡባዊ እስራኤል እና በጋዛ ሰርጥ ከ400 በላይ የፍልስጥኤም ታጣቂዎች መገደላቸውን እንዲሁም በርካቶች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የእስራኤል መከላከያ ኃይል ቃለ አቀባይን ዋቢ አድርጎ ታይምስ ኦፍ እስራኤል ዘግቧል።

የእስራኤል ባለስልጣናት ሃገሪቱ "አሁንም በጦርነት ላይ ነች። የእስራኤልን ግዛት እና ማህበረሰቦችን ከሃማስ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር የምታደርገውን ጥረት በማጠናቀቅ ላይ ናት" ብለዋል። ዩናይትድ ኪንግደም ጄክ ማርሎዌ የተሰኘ ዜጋዋ መጥፋቱን እስራኤል በሚገኘው ኤምባሲዋ በኩል አስታውቃለች።

በጋዛ ድንበር አቅራቢያ በነበረ የዳንስ ፌስቲቫል ላይ ጥቃት በተፈጸመበት ወቅት የደህንነት ስራ እየሰራ ነበር ተብሏል።እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ላይ በፈጸመችው ተከታታይ የአየር ጥቃቶች ቢያንስ 313 መገደላቸውን የፍልስጥኤም ባለስልጣናት ተናግረዋል።

እስካሁን ቢያንስ 700 እስራኤላውያን መገደላቸውን እንዲሁም በርካቶች መታገታቸውን የእስራኤልን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ገልጿል።

    

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ የጥርስ እና የዓይን ህክምና ክሊኒክ
Nash Dental and Optometry Clinic

ናሽ የጥርስ እና የዓይን ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስና የአይን ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል

➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

➢ የረዥም እርቀት፤ የአጭር እርቀት እና ከእድሜ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የቅርብ እይታ መቀነስ ምርመራ እና ህክምና
➢ ሁለት ዓይኖች ተቀናጅተው ያለመስራት ችግር ምርመራ እና ህክምና
➢ በተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰት የእይታ መቀነስ ችግርን ምርመራና ህክምና
➢ የህፃናት የአይን ምርመራና ህክምና
➢ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የአይን መነጽሮች የሎው ቪዥን ድጋፍ መስጫ የቪዥን ቴራፒ መሳሪያዎች መለካት ማስተካከል እና ማዘዝ


በሁሉም የህክምና አይነቶች ቅናሽ አድርገናል
አድራሻ: ቁጥር አንድ ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ከትራፊክ ከመብራቱ አጠገብ
ቁጥር 2 ሰሚት ሳፋሪ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ገሊላ ፕላዛ
Tel: 0905262626, 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ዛሬ በቢሾፍቱ የተከበረው ሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል ያለ እንዳች ኮሽታ በሰላም እና በፍቅር መጠናቀቁን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረሃል አስታውቋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🇮🇱🇸🇩አጫጭር መረጃዎች የእስራኤል እና የፍልስጥኤምን ግጭት በተመለከተ

🇮🇱🇸🇩ሀማስ በእስራኤል የፈፀመውን ጥቃት ተከትል የሟቾች ቁጥር ቢያንስ 400 መድረሱን የእስራኤል መገናኛ ብዙኃን አሁናዊ ዘገባዎች አመላክተዋል። ከ2,000 በላይ የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ በጥቃቱ ክፉኛ ቆስለዋል።የእስራኤል ጦር ሰራዊት በደርዘን የሚቆጠሩ ታንኮችን ወደ ደቡባዊ እስራኤል አሰባስቧል። የሐማስ ተዋጊዎች ሰርገው በገቡበት ክልል አሁንም ከባድ ውጊያዎች እየተካሄደ ይገኛል።

🇸🇩🇮🇱የእስራኤል ጦር እስካሁን በእስራኤል በተደረገው ጦርነት ቢያንስ 44 ወታደሮች መገደላቸውን አስታውቋል። ሰራዊቱ የወታደሮቹን ስም በቀድሞ ትዊተር በአሁኑ ኤክስ ላይ ይፋ አድርጓል። ስለ ሟች ውታደሮች ዝርዝር ለቤተሰቦቻቸው እንደተገለጸ አክሏል።

🇮🇱🇸🇩ታጣቂው የሃማስ ክንፍ ዛሬ ማለዳ ላይ እንዳስታወቀው በሰአታት ውስጥ በቁጥጥር ስር የዋሉት የእስራኤል ወታደሮች እና ሰላማዊ ዜጎችን እንደሚለቀቁ ይፋ አድርጓል። ሃማስ እስራኤል መበቀላችንን እንቀጥላለን በማለት መግለጫ አውጥቷል።

🇸🇩🇮🇱በሀማስ ስር የሚተዳደረው የጋዛ የጤና ሚኒስቴር በእስራኤል በደረሰ የአየር ጥቃት 313 ሰዎች ተገድለዋል ብሏል። ከሟቾቹ መካከል ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ሲቪሎች ናቸው። እንዲሁም ከ20 በላይ ህፃናት እና ስድስት ሴቶችን ያካተተ ሲሆን አንዷ ነፍሰ ጡር ነበረች ብሏል።

🇮🇱🇸🇩የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ዛሬ ረፋድ ላይ ሁለት እስራኤላውያን ቱሪስቶች ከግብፃዊው አስጎብኚያቸው ጋር በግብፅ በጥይት ተመትተዋል ብሏል። በአሌክሳንድሪያ ከተማ ስለተከሰተው ክስተት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የበለጠ ዝርዝር መግለጫ ሰጥቷል። "ዛሬ ጠዋት በግብፅ አሌክሳንድሪያ የእስራኤላውያን የቱሪስት ቡድን በጉብኝት ወቅት አንድ የአካባቢው ተወላጅ ተኩስ ከፍቶባቸው ነበር በዚህም የተነሳ ሁለት የእስራኤል ዜጎች እና የአካባቢው የግብፅ አስጎብኚ ተገድለዋል" ሲል ሚኒስቴሩ አስታውቋል።

🇮🇱🇸🇩በደቡባዊ እስራኤል እና በጋዛ ሰርጥ ከ400 በላይ የፍልስጤም ታጣቂዎች መገደላቸውን እና በርካቶች ደግሞ መያዛቸውን የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት ቃል አቀባይ መናገራቸውን ታይምስ ኦፍ እስራኤል ዘግቧል።

🇫🇷🇮🇱🇸🇩ኤር ፍራንስ ወደ ቴል አቪቭ የሚያደርገውን ማቋረጡን የፈረንሳይ ጠቅላይ ሚኒስትር ኤሊዛቤት ቦርን ተናግረዋል።ፖፕ ድምፃዊ የሆነው ብሩኖ ማርስ በቴላቪቭ የነበረውን ኮንሰርቱን ሰርዞ መውጣቱን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። በቤን ጉሪዮን አውሮፕላን ማረፊያ ተርሚናል አንድ ላይ የማርስ የሙዚቃ ባንድን የሚያሳዩ ምስሎች ተጋርተዋል።

🇸🇩🇮🇱የእስራኤል ጦር ቃል አቀባይ በጋዛ ድንበር አጥር አቅራቢያ በሚገኙ ከተሞች የሚኖሩ ሁሉንም ነዋሪዎች በ24 ሰዓታት ውስጥ ከስፍራው እንደሚያስወጡ ተናግረዋል ። ቃል አቀባዩ ዳንኤል ሃጋሪ "በእስራኤል ግዛት ውስጥ ያሉትን አሸባሪዎች ሁሉ ገድለን እስከምንጨርስ ድረስ ወደ እያንዳንዱ ከተማ እንሄዳለን" ብለዋል።

🇮🇱🇸🇩የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር በቴል አቪቭ በሚገኘው ወታደራዊ ዋና መሥሪያ ቤት የጸጥታ ግምገማ ስብሰባ እያደረጉ መሆናቸውን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። የመከላከያ ሚኒስትሩ ዮአቭ ጋላንት እና የሠራዊቱ ዋና አዛዥ ሄርዚ ሃሌቪ ከሌሎች ከፍተኛ ባለሥልጣናት መካከል በሥፍራው እንደሚገኙ ዘገባዎች ጠቁመዋል።

🇮🇱🇸🇩የሐማስ ከፍተኛ ቃል አቀባይ ኦሳማ ሃምዳን ለአልጀዚራ እንደተናገሩት ቡድኑ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጥቃት እየፈጸመ አይደለም ብለዋል። እንደ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያሉ የመብት ተሟጋቾች የእስራኤል ሲቪሎች በሃማስ መገደላቸውን ጠቁመዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ትምህርት ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ ይሰጣል።

ሚኒስቴሩ ነገ መስከረም 28/2016 ዓ.ም ከቀኑ 5:30 ጀምሮ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን በተመለከተ በሚኒስቴሩ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል።

በሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ አመለወርቅ ህዝቅኤል ተፈርሞ ለተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ደብዳቤ ተልኳል።

ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ (@tikvahuniversity) ለመገናኛ ብዙሃን የተላከውን ደብዳቤ ትክክለኛነት #አረጋግጧል።

በሐምሌ 2015 ዓ.ም መጨረሻ በሁለት ዙር የተሰጠውን የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ 840 ሺህ በላይ ተፈታኞች መውሰዳቸው ይታወሳል።

More Tikvah Ethiopia University 👇
/channel/+RYD_4tbNBwRoKR2h

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ የጥርስ እና የዓይን ህክምና ክሊኒክ
Nash Dental and Optometry Clinic

ናሽ የጥርስ እና የዓይን ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስና የአይን ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል

➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

➢ የረዥም እርቀት፤ የአጭር እርቀት እና ከእድሜ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የቅርብ እይታ መቀነስ ምርመራ እና ህክምና
➢ ሁለት ዓይኖች ተቀናጅተው ያለመስራት ችግር ምርመራ እና ህክምና
➢ በተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰት የእይታ መቀነስ ችግርን ምርመራና ህክምና
➢ የህፃናት የአይን ምርመራና ህክምና
➢ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የአይን መነጽሮች የሎው ቪዥን ድጋፍ መስጫ የቪዥን ቴራፒ መሳሪያዎች መለካት ማስተካከል እና ማዘዝ


በሁሉም የህክምና አይነቶች ቅናሽ አድርገናል
አድራሻ: ቁጥር አንድ ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ከትራፊክ ከመብራቱ አጠገብ
ቁጥር 2 ሰሚት ሳፋሪ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ገሊላ ፕላዛ
Tel: 0905262626, 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ሃማስ ከጋዛ ሰርጥ በተለያዩ አቅጣጫዎች እስራኤል ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት የከፈተ ሲሆን፤ እስራኤል ደግሞ በአጸፋው በርካታ የአየር ድብደባዎችን እየፈጸመች ትገኛለች።

የፍልስጤም ታጣቂ ቡድን ሃማስ “ ዘመቻ አል አቅሳ ጎርፍ” የሚል መጠሪያ የተሰጠው ጥቃት በእስራኤል ላይ የከፈተ ሲሆን፤ ይህም ከፈረንጆቹ 2021 ወዲህ በግዙፍነቱ የመጀመሪያው ነው።ሃማስ ወደ እስራኤል 5 ሺህ ሮኬቶችን መተኮሱን የገለፀ ሲሆን፤ እስራኤልም የሃማስ ቡድን ታጣቂዎች ድንበር ጥሰው መግባታቸውን አረጋግጣለች።

ሃማስ ሮኬቶቹን ከንጋቱ 12፤30 ጀምሮ መተኮስ የጀመሩ ሲሆን፤ ሃማስ ሮኬቶቹም ወደ ሩቅ ምስራቅ ቴል አቪቭ ተኩሷል፤ በደቡብ በኩል ደግሞ ታጣቂዎቹን ወደ እስራኤል አስገብቷል።
የእስራኤል አየር ኃይልም በርካታ የጦር ጄቶችን በማሰማራት በጋዛ ሰርጥ ውስጥ በሚገኙ የሃማስ ኢላማዎችን ሲደበድብ ውሏል።

የሃማስ መሪ መሐመድ ዴፍ "ለመጨረሻ ጊዜ በቃን ብለን ተነስተናል" ሲል ተናግሯል።

የሃማስ ቃል አቀባይካሊድ ካዶሚ በበኩሉ፤ ቡድኑ በእስራኤል ላይ የጀመረው ወታደራዊ ዘመቻ ባለፉት አስርት ዓመታት ፍልስጤማውያን ላይ ለተፈጸመው ግፍ ምላሽ ነው ብሏል።

“ዓለም አቀፍ ማህበረሰብ በጋዛ የሚፈጸመውን ግፍ እንዲያስቆም እንፈልጋለን” ያለው ቃል አቀባዩ፤ “አል ኣቀሳን ጨምሮ ቅዱሳን ስፍራዎቻችን ለዘመቻው መጀመር መነሻ ነው” ብሏል።መሳሪያ የታጠቀ ማንኛውም ፍልስጤማዊ ጦርነቱን እንዲቀላቀል ጥሪ ያቀረበው ሃማስ፤ የዌስት ባንክ ታጣቂዎች፣ የአረብ ማህበረሰብ እና ሙስሊም ሀገራት ዘመቻውን እንዲቀላቀሉ በቴሌግራም በለቀቀው መግለጫ ጥሪ አቅርቧል።

የእስራኤል ጦር ጋዛ አቅራቢያ የሚኖሩ እስራኤላውያን ከቤታቸው እንዳይወጡ እና ምሽግ ውስጥ እንዲሸሸጉ አሳስቧል።

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ሀገራቸው ጦርነት ውስጥ መሆኗን ጠቅሰው፤ ጦርነቱን ግን ታሸንፋለች ብለዋል።የእስራኤል መከላከያ ሚንስትር ዮአቭ ጋላንት ሃማስ “ከባድ ስህተት ሰርቷል” ሲሉ “የእስራኤል መንግስት በዚህ ጦርነት እንደሚያሸንፍ አስታውቀዋል።

    

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🌼የ ጷግሜ ታላቅ ቅናሽ 🌼

🌼SAMSUNG S21 ULTRA
💵በ 48,499 ብር ብቻ 📲0913849228

👉 ያሎት ስልክ ላይ ጨምረው መቀየር ይችላሉ ... ይፍጠኑ

📍ቦሌ መድሃኒአለም Selam city mall, Ground floor #G06 habmart
ልደታ AIA የገበያ ማዕከል , ground floor

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

"የማንነትና የወሰን ጥያቄዎች እንዲሁም የህገመንግስት ይሻሻል ጥያቄዎች የአማራ ክልል ጥያቄብቻ ባለመሆኑ ከሌሎች ወንድም ህዝቦች ጋር በመወያየትና በመነጋጋር የሚፈቱ ጥያቄዎች ናቸው"
ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🌼የ ጷግሜ ታላቅ ቅናሽ 🌼

🌼SAMSUNG S21 ULTRA
💵በ 48,499 ብር ብቻ 📲0913849228

👉 ያሎት ስልክ ላይ ጨምረው መቀየር ይችላሉ ... ይፍጠኑ

📍ቦሌ መድሃኒአለም Selam city mall, Ground floor #G06 habmart
ልደታ AIA የገበያ ማዕከል , ground floor

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🌻አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ በተለያዩ ዕቃዎቻችን ላይ ልዩ ቅናሽ ያረግን በመሆኑ የ ቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ ስንል በደስታ ነው🌻
🔠🅰️🔠 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠
lenovo 11e 14000br
Hp x360 15500br
✔️Hp i5 500/4 18500br
🟢hp i5 1tb/8gb 24500br
Hp i7 28500br
🚛 Hp envy i5 gtx 42000br
🟥Hp omen i7 52000br


ለበለጠ መረጃ
ይደውሉ 👇
📞0911522626
📞0953120011

@natyendex ለአጭር መልእክት 😍

አድራሻ ቦሌ 📍 መድሀኒያለም ሞርኒንግ እስታር ህንፃ 1ኛ ፎቅ 12Bቁጥር ያገኙናል

ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
/channel/+QttKtmHHUj-c72fY
የTiktok Link
https://vm.tiktok.com/ZM8YB6JQP/

ይምጡ ይጎብኙን ይሸምቱ!

Читать полностью…
Subscribe to a channel