በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
የዘንድሮ የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በአል አከባበር በሰላም በደስታና በፍቅር ተጠናቋል::
Читать полностью…የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል ከንጋት ጀምሮ በድምቀት እየተከበረ ነው። በዓሉ “ኢሬቻ የአንድነት እና የወንድማማችነት ተምሳሌት” በሚል መሪ ቃል ነው እየተከበረ ያለው።
Irreechi Hora Finfinnee ganama obboroo irras jalqabee haala miidhagaadhaan kabajamaa jira.
Ayyaanni Irreecha bara kanaa "Irreechi fakkaattii tokkummaa fi Obbolummaati dhaadannoo jedhuun kabajamaa jira.
እንኳን አደረሳችሁ!
Baga geessan !
ናሽ የጥርስ እና የዓይን ህክምና ክሊኒክ
Nash Dental and Optometry Clinic
ናሽ የጥርስ እና የዓይን ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስና የአይን ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
➢ የረዥም እርቀት፤ የአጭር እርቀት እና ከእድሜ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የቅርብ እይታ መቀነስ ምርመራ እና ህክምና
➢ ሁለት ዓይኖች ተቀናጅተው ያለመስራት ችግር ምርመራ እና ህክምና
➢ በተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰት የእይታ መቀነስ ችግርን ምርመራና ህክምና
➢ የህፃናት የአይን ምርመራና ህክምና
➢ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የአይን መነጽሮች የሎው ቪዥን ድጋፍ መስጫ የቪዥን ቴራፒ መሳሪያዎች መለካት ማስተካከል እና ማዘዝ
በሁሉም የህክምና አይነቶች ቅናሽ አድርገናል
አድራሻ: ቁጥር አንድ ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ከትራፊክ ከመብራቱ አጠገብ
ቁጥር 2 ሰሚት ሳፋሪ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ገሊላ ፕላዛ
Tel: 0905262626, 0913858561
ሩሲያ በኑክሌር ኃይል ሚሠራ አዲስ ተወንጫፊ ሚሳኤል በተሳካ ሁኔታ መሞከሯን አስታወቀች!
ሩሲያ በኑክሌር ኃይል የሚሠራ አዲስ የተወንጫፊ ሚሳኤል “የመጨረሻ ስኬታማ ሙከራ” ማድረጓን ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስታወቁ።ከአምስት ዓመት በፊት በሙከራ ደረጃ ላይ መሆኑ ሲገለጽ የነበረው ይህ ተወንጫፊ ሚሳኤል፣ ያልተገደበ ርቀት ተጉዞ ጥቃት ማድረስ የሚችል መሆኑ ተነግሮለታል።
ነገር ግን የጦር መሳሪያው ያለው ብቃት ምን እንደሆነ በይፋ የሚታወቀው የተወሰነ ነገር ነው። ከዚህ ቀደም የተደረጉ ሙከራዎች ከሽፈው እንደነበር ሪፖርቶች ያመለክታሉ።አዲሱን ሚሳኤል በተመለከተ ፕሬዝዳንት ፑቲን አሁን ይፋ ያደረጉት መረጃ በገለልተኛ ወገን ያልተረጋገጠ እና የሩሲያም መከላከያ ሚኒስቴርም ምንም አይነት መግለጫ ያለስጠበት ነው።
በዚህ የመስከረም ወር የወጡ የሳተላይት መስሎች እንደሚያሳዩት ግን ሶቪየት ኅብረት የኑክሌር መከራ ታደርግበት በነበረው የአርክቲክ ደሴት ላይ ሩሲያ አዲስ የኑክሌር የሙከራ ማዕከል መገንባቷን አመልክተዋል።“ከጥቂት ዓመታት በፊት ባሳወቅኩት መሠረት አሁን ዘመናዊ ስልታዊ የጦር መሳሪያ አይነቶችን የመገንባት ሥራችንን አጠናቀናል” ሲሉ ፕሬዝዳንት ፑቲን በጥቁር ባሕር የመዝናኛ ከተማ ከተማ ሶቺ በተደረገ ስብሰባ በቀጥታ በቴሌቪዥን በተላለፈ ንግግራቸው ይፋ አድርገዋል።
ፑቲን ጨምረውም በኑክሌር ኃይል የሚሠራው እና በየትኛውም የዓለም ክፍል የሚገኝን ኢላማ ሊመታ ይችላል ያሉት “ቡሬቬስተኒከ” የተባለው ይህ እጅግ ዘመናዊ ሚሳኤል “የመጨረሻ እና የተሳካ ሙከራ ተደርጓል” ብለዋል።
Via BBC
ሴኔጋል ቲክቶክን ካገደች በኋላ ቁጥጥር ላይ ስምምነት እንዲደረግ ጠየቀች
ሀገሪቱ የቲክቶክ አካውንቶችን ማገድ የሚያስችል ስምምነት እንዲፈርም አቋም ይዛለች። ሴኔጋል ባለፈው ነሀሴ "ሀሰተኛና የክህደት መልዕክቶች" እየተሰራጨበት ነው በሚል ቲክቶክን አግዳለች።
ዝርዝሩን ከታቸ ባለው ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/tiktok-senegal-seeks-regulation-deal
ናሽ የጥርስ እና የዓይን ህክምና ክሊኒክ
Nash Dental and Optometry Clinic
ናሽ የጥርስ እና የዓይን ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስና የአይን ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
➢ የረዥም እርቀት፤ የአጭር እርቀት እና ከእድሜ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የቅርብ እይታ መቀነስ ምርመራ እና ህክምና
➢ ሁለት ዓይኖች ተቀናጅተው ያለመስራት ችግር ምርመራ እና ህክምና
➢ በተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰት የእይታ መቀነስ ችግርን ምርመራና ህክምና
➢ የህፃናት የአይን ምርመራና ህክምና
➢ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የአይን መነጽሮች የሎው ቪዥን ድጋፍ መስጫ የቪዥን ቴራፒ መሳሪያዎች መለካት ማስተካከል እና ማዘዝ
በሁሉም የህክምና አይነቶች ቅናሽ አድርገናል
አድራሻ: ቁጥር አንድ ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ከትራፊክ ከመብራቱ አጠገብ
ቁጥር 2 ሰሚት ሳፋሪ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ገሊላ ፕላዛ
Tel: 0905262626, 0913858561
🌻አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ በተለያዩ ዕቃዎቻችን ላይ ልዩ ቅናሽ ያረግን በመሆኑ የ ቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ ስንል በደስታ ነው🌻
🔠🅰️🔠 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠
✅lenovo 11e 14000br
✅Hp x360 15500br
✔️Hp i5 500/4 18500br
🟢hp i5 1tb/8gb 24500br
✅Hp i7 28500br
🚛 Hp envy i5 gtx 42000br
🟥Hp omen i7 52000br
ለበለጠ መረጃ
ይደውሉ 👇
📞0911522626
📞0953120011
✅@natyendex ለአጭር መልእክት 😍
አድራሻ ቦሌ 📍 መድሀኒያለም ሞርኒንግ እስታር ህንፃ 1ኛ ፎቅ 12Bቁጥር ያገኙናል
ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
/channel/+QttKtmHHUj-c72fY
የTiktok Link
https://vm.tiktok.com/ZM8YB6JQP/
ይምጡ ይጎብኙን ይሸምቱ!
#እንድታውቁት
ቅዳሜ የሚከበረው " #የኢሬቻ_ሆራ_ፊንፊኔ በዓል " ተከብሮ እስከሚጠናቀቅ የሚዘጉ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አድርጓል።
ከነገ ዓርብ መስከረም 25 ቀን 2016 ዓ/ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ በዓሉ እስከሚጠናቅ ድረስ ፦
- ከቦሌ አየር መንገድ በሚሊኒዬም አዳራሽ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ወሎ ሰፈር አደባባይ
- ከመገናኛ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ 22 ማዞሪያ
- ከ4ኪሎ በውጭ ጉዳይ ሚ/ር ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ኮንሰን መስቀለኛ ወይም ወዳጅነት ፓርክ
- ከፒያሳ በቸርቸር ጎዳና ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ቴዎድሮስ አደባባይ
- ከጦር ሃይሎች በለገሃር ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
- ከጀሞ በትንባሆ ሞኖፖል ወደ ሜክሲኮ የሚወስደው መንገድ አፍሪካ ህብረት አደባባይ
- ከቄራ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ የሚሄደው መንገድ ቡልጋርያ ማዞሪያ
- በአዲሱ መንገድ ከቄራ በቂርቆስ ወደ ለገሃር የሚወስደው መንገድ ታቦት ማደሪያ
- ከሳሪስ ፣ በጎተራ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ጎተራ ማሳለጫ
- ከቦሌ ወደ ቅዱስ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን የሚወስደው መንገድ አትላስ ሆቴል አካባቢ
- ከአዋሬ ወደ ካሳንቺዝ የሚወስደው መንገድ ሴቶች አደባባይ
- ከልደታ በጌጃ ሰፈር ፣ ጤና ጥበቃ የሚወስደው መንገድ አብነት ፈረሰኛ ፖሊስ አካባቢ
- ከመርካቶ በጎማ ተራ ወደ አምስተኛ የሚወስደው መንገድ በርበሬ በረንዳ
- ከመርካቶ በራስ ቴአትር ወደ ጎማ ቁጠባ ተክለ ሃይማኖት አደባባይ
መንገዶች ከነገ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ ለጊዜው ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ፡፡
በዓሉ በሚከበርበት ዙሪያ እና በአካባቢው በግራና በቀኝ ለረጅም ሆነ ለአጭር ጊዜ ተሽከርካሪ አቁሞ መሄድ ፍፁም የተከለከለ ነው ተብሏል።
ህብረተሰቡ የፖሊስን አገልግሎት ለማግኘትም ሆነ አጠራጣሪ ነገሮች ሲያጋጥሙት መረጃ ለመስጠት በ991 ወይም 816 ነፃ የስልክ መስመሮችን እና 011-1-26-43-59 ፣ 011-5-52- 63-02/03 ፣ 011-542-40-77፣ 011-5-54-36-81 እንዲሁም በ987 ፣ 991 እና 816 ነፃ የስልክ መስመሮች መጠቀም እንደሚችል ተገልጿል።
🌻አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ በተለያዩ ዕቃዎቻችን ላይ ልዩ ቅናሽ ያረግን በመሆኑ የ ቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ ስንል በደስታ ነው🌻
🔠🅰️🔠 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠
✅lenovo 11e 14000br
✅Hp x360 15500br
✔️Hp i5 500/4 18500br
🟢hp i5 1tb/8gb 24500br
✅Hp i7 28500br
🚛 Hp envy i5 gtx 42000br
🟥Hp omen i7 52000br
ለበለጠ መረጃ
ይደውሉ 👇
📞0911522626
📞0953120011
✅@natyendex ለአጭር መልእክት 😍
አድራሻ ቦሌ 📍 መድሀኒያለም ሞርኒንግ እስታር ህንፃ 1ኛ ፎቅ 12Bቁጥር ያገኙናል
ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
/channel/+QttKtmHHUj-c72fY
የTiktok Link
https://vm.tiktok.com/ZM8YB6JQP/
ይምጡ ይጎብኙን ይሸምቱ!
የአዲስ አበባ ፖሊስ በተለያዩ ጊዚያት የተሰረቁ 9 ተሸከርካሪዎች ለባለቤቶቻቸው እንዲመለሱ ማድረጉን ገለፀ።
የአዲስ አበባ ፖሊስ በከተማው ባደረገው ጥናትና ክትትል በተለያዩ ጊዚያት የተሰረቁ 9 ተሽከርካሪዎችንና 26 ተጠርጣሪዎችን መያዙን ገልጿል፡፡
በመዲናችን የተፈፀመን የተሽከርካሪ ስርቆት ወንጀል ፈፃሚዎችንና ኤግዚቢቶችን ለመያዝ የአዲስ አበባ ፖሊስ የምርመራና የክትትል ቡድን በማቋቋም ተሰርቀው በአዲስ አበባ የሚገኙና ወደ ተለያዩ የክልል ከተሞች ተወስደው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን በቁጥጥር ሥር በማዋል ለባለቤቶቻቸው እንዲመለሱ መደረጉን ከአዲስ አበባ ፖሊስ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
በቅርብ ቀናት ውስጥ ብቻ 9 የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ለባለቤቶቻቸው የተመለሱ መሆናቸውን የገለጸው ፖሊስ 3 አይሱዙ ተሽከርካሪዎች ደግሞ በጋራዥ ውስጥ ተፈታተው መያዛቸውንና በዚህም ወንጀል የተለያየ ተሳትፎ ያላቸውን 26 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር በማዋል ተገቢው ምርመራ ተጣርቶ ክስ እንዲመሰረትባቸው ለሚመለከተው የፍትህ አካል መዝገቡ የተላከ መሆኑን ገልጿል፡፡
ተሽከርካሪ ከተሰረቀባቸው የግል ተበዳዮች መካከል አቶ ዳንኤል ከተማ የጅማ በር ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ ሲሆኑ 2 ተሽከርካሪዎችን ከድርጅታቸው ግቢ የተሰረቁ ሲሆን ለፖሊስ ጉዳዩን ካሳወቁ በኋላ ፖሊስ ተከታትሎ ተሽከርካሪያቸውን እንዳስመለሰላቸው ተናግረዋል፡፡
ሁለተኛ የግል ተበዳይ የሆኑት አቶ ዳንኤል ደስታው ከሚኖሩበት ግቢ ውስጥ ተሽከርካሪያቸውን የማያውቁት ሰው ይዞባቸው ሲሄድ በአካባቢው የወንጀል መከላከል ስራ ሲሰሩ በነበሩ ፖሊሶች ጥረት እንደተያዘላቸው ገልፀዋል፡፡
የተሽከርካሪ ባለቤቶችም ሆኑ አሽከርካሪዎች የመኪናቻቸውን ቁልፍ በጥንቃቄ በመያዝና አስተማማኝ ጥበቃ ባለበት ቦታ በማቆምና ንብረታቸውን ማስጠበቅ እንዳለባቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ ገልጿል፡፡
✨ ለ3ቀን የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ✨
🎁 በቤቶ ከ100 በላይ ስፖርቶችን የሚሰሩበት! 🎁
🏋POWER RESISTANCE BAND🏋
(ጂሞን በቤትዎ ያስባለ ዘመናዊ የስፖርት መስሪያ)
🔷 ከ100 በላይ ስፖርቶችን በቤቶ የሚሰሩበት ለአጠቃቀም ቀላል እና ምቹ የሆነ ዘመናዊ የስፖርት መስሪያ
🔷 በር ላይ በማሰር የእጅ፣ የደረት፣ የትከሻ ስፖርት የሚሰሩበት
🔷 በእግሮ በመርገጥ ደሞ የሆድ እና የእግር ስፖርት የሚሰሩበት
🔷ጠንካራ እና ያማረ ሰውነት መገንባት ሲፈልጉ የሚመርጡት
💵ዋጋ-1799ብር ☎️ 0961276575 📩@tedsport1
📌አድራሻ: ቦሌ ት/ቤት ፊት ለፊት አለምነሽ ፕላዛ ምድር 014 (ቴድ ስፖርት)
ከዚህ በኋላ ገንዘብዎ ዋጋ ይኖረዋል!
ዕለት ዕለት ዋጋው እየወረደ ያለውን ገንዘብ ለማትረፍ ምርጥ መላ
"ዛይራይድ"
ትርፋማነቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ በእጥፍ እየጨመረ ያለ የትራንስፓርት አገልግሎት ሰጪ ድርጅት
ከ75,000 ብር ጀምሮ አክሲዮኖች እየተሸጡ ነው
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 1,000 ብር
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 75
ከፍተኛ 8,000 አክሲዮኖች
የከፍተኛ አክሲዮን ዋጋ 8 ሚሊዮን
ዛሬ ነው ያልዎት ጊዜ ፣ ይሄ ዕድል ነገ አይጠብቅዎትም
ይምጡና የአንጋፋው ድርጅት ባለቤት ይሁኑ
ለበለጠ መረጃ፦ በ 0946404647 ይደውሉ
በሐረር ከተማ ቀይ ሽንኩርት በተጋነነ ዋጋ ሲሸጡ የተገኙ 17 ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ
በሐረር ከተማ ቀይ ሽንኩርትን በተጋነነ ዋጋ ሲሸጡ በተገኙ 17 ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ ንግድ ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ።
ኤጀንሲው ስራ ኃላፊ አቶ ሸሪፍ ሙሜ እንደገለፁት በክልሉ በሸቀጦች፣ በኢንዳስትሪና በግብርና ምርቶች ላይ አላግባብ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን ለመቆጣጠር ግብረ ሃይል ተቋቁሞ ክትትል እየተደረገ ነው።
በዚህም በዛሬው እለት በከተማው በተለምዶ ደከር በተባለው የገበያ ስፍራ በተደረገ ክትትል 17 የንግድ ጅምላ አከፋፋይና ቸርቻሪ ነጋዴዎች ቀይ ሽንኩርት በተጋነነ ዋጋ ሲሸጡ መገኘታቸው ገልፀዋል።
በዚህም የጅምላና ችርቻሮ ነጋዴዎች ማከማቻና መሸጫ ስፍራቸው የማሸግ እርምጃ መውሰዱን ተናግረዋል።
ነጋዴዎቹ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ቀይ ሽንኩርት እስከ 85 ብር ይሸጡ እንደነበር አስታውሰው ሰሞኑን በአሁኑ ወቅት ግን እስከ 130 ብር ድረስ ሲሸጡ በመገኘታቸው እርምጃው ተወስዶባቸዋል ነው ያሉት።
እርምጃው ከተወሰደባቸው ነጋዴዎችእ መካከል 3 ነጋዴዎች እያንዳንዳቸው 20ሺ ብር እንዲቀጡ መደረጉን፣ 5ቱ በህግ አግባብ ጉዳያቸው እየታየ እንደሚገኝና ቀሪው ደግሞ በሂደት ላይ መሆኑን ተናግረዋል።
ነጋዴዎቹ የክልሉ ንግድ ጽህፈት ቤት በለጠፈው ዋጋ ለመሸጥ እስካልተስማሙ ድረስ እርምጃው እንደሚቀጥል የገለጹት አቶ ሸሪፍ በቀጣይም ዋጋ በሚጨምሩ ሌሎች ነጋዴዎች ላይ እርምጃው ተጠናከሮ እንደሚቀጥል አስታውቀዋል።
ማህበረሰቡ ከተመን በላይ የሚሸጡ ነጋዴዎችን ሲመለከት ለግብረ ሃይሉ ሊጠቁም እንደሚገባ አቶ ሸሪፍ አሳስበዋል።
የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት‼️
አዲስ አበባን አንደ ስሟ ውብ እና አበባ ለማድረግ የገባነው ቃል ወደ ተግባር መቀየራችን አሁንም ተጠናክሮ ቀጥሏል።
ዛሬ ማለዳ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የተገነቡ ጠቅላላ ስፋታቸው 546,200 ካሬ ሜትር የሆኑ የመንገድ አካፋይ፣ ዳርቻና አደባባይ፣ አረንጓዴ መሠረተ ልማቶችን እንዲሁም በግለሰብ የለሙ ሞዴል መንደሮችን ጎብኝተን በይፋ ስራ አስጀምረናል::
ለአገልግሎት ክፍት የተደረጉት የአረንጏዴ ልማት ስራዎቹ ከተማዋን ውብ ፣ ማራኪ ፣ ፅዱ እና አረንጓዴ ከማድረግ ባለፈ ከ12,000 በላይ ለሚሆኑ የአካባቢው ነዋሪዎች የስራ እድል ፈጥረዋል:: ማኅበራዊ ኃላፊነታቸውን በመወጣት በበጎ ፈቃደኝነት አብረውን የሰሩ ልበ ቀና ባለሃብቶችንና ያስተባበሩ አመራሮች ላመሰግን እወዳለሁ::
ኢሬቻ የኦሮሞ ሕዝብ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ወንድምና እህት ህዝቦች ጋር በፍቅርና በአብሮነት የሚያከብረው በዓል ነው - አቶ አረጋ ከበደ
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመላው የኦሮሞ ህዝብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
አቶ አረጋ በመልዕክታቸው፥ "ለመላው የኦሮሞ ህዝብ እንኳን ለ2016 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል በሠላም አደረሳችሁ" ብለዋል፡፡
ኢሬቻ የኦሮሞ ህዝብ ክረምቱን በሠላም ማለፉን፣ ከጨለማ ወደ ብርሃን በሰላም መሸጋገሩን፣ አዲስ ዓመት መበሰሩን መሠረት በማድረግ ለፈጣሪው ምስጋና የሚያቀርብበትና አክብሮቱን የሚገልፅበት በዓል ነው ብለዋል ርዕሰ መስተዳድሩ።
የኢሬቻ በዓል የኦሮሞ ሕዝብ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ወንድምና እህት ህዝቦች ጋር በሠላም፣ በፍቅር፣ በመቻቻልና በአብሮነት የሚያከብረው የአደባባይ በዓል ነውም ብለዋል።
በመሆኑም ለመላ የኦሮሞ ህዝብ በዓሉ የፍቅር፣ የሠላም፣ የጤና፣ የመቻቻል እና የአብሮነት በዓል እንዲሆን እመኛለሁ ሲሉ መልካም ምኞታቸውን መግለፃቸውን ከክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
✨ ለ3ቀን የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ✨
🎁 በቤቶ ከ100 በላይ ስፖርቶችን የሚሰሩበት! 🎁
🏋POWER RESISTANCE BAND🏋
(ጂሞን በቤትዎ ያስባለ ዘመናዊ የስፖርት መስሪያ)
🔷 ከ100 በላይ ስፖርቶችን በቤቶ የሚሰሩበት ለአጠቃቀም ቀላል እና ምቹ የሆነ ዘመናዊ የስፖርት መስሪያ
🔷 በር ላይ በማሰር የእጅ፣ የደረት፣ የትከሻ ስፖርት የሚሰሩበት
🔷 በእግሮ በመርገጥ ደሞ የሆድ እና የእግር ስፖርት የሚሰሩበት
🔷ጠንካራ እና ያማረ ሰውነት መገንባት ሲፈልጉ የሚመርጡት
💵ዋጋ-1799ብር ☎️ 0961276575 📩@tedsport1
📌አድራሻ: ቦሌ ት/ቤት ፊት ለፊት አለምነሽ ፕላዛ ምድር 014 (ቴድ ስፖርት)
ከዚህ በኋላ ገንዘብዎ ዋጋ ይኖረዋል!
ዕለት ዕለት ዋጋው እየወረደ ያለውን ገንዘብ ለማትረፍ ምርጥ መላ
"ዛይራይድ"
ትርፋማነቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ በእጥፍ እየጨመረ ያለ የትራንስፓርት አገልግሎት ሰጪ ድርጅት
ከ75,000 ብር ጀምሮ አክሲዮኖች እየተሸጡ ነው
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 1,000 ብር
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 75
ከፍተኛ 8,000 አክሲዮኖች
የከፍተኛ አክሲዮን ዋጋ 8 ሚሊዮን
ዛሬ ነው ያልዎት ጊዜ ፣ ይሄ ዕድል ነገ አይጠብቅዎትም
ይምጡና የአንጋፋው ድርጅት ባለቤት ይሁኑ
ለበለጠ መረጃ፦ በ 0946404647 ይደውሉ
ከዚህ በኋላ ገንዘብዎ ዋጋ ይኖረዋል!
ዕለት ዕለት ዋጋው እየወረደ ያለውን ገንዘብ ለማትረፍ ምርጥ መላ
"ዛይራይድ"
ትርፋማነቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ በእጥፍ እየጨመረ ያለ የትራንስፓርት አገልግሎት ሰጪ ድርጅት
ከ75,000 ብር ጀምሮ አክሲዮኖች እየተሸጡ ነው
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 1,000 ብር
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 75
ከፍተኛ 8,000 አክሲዮኖች
የከፍተኛ አክሲዮን ዋጋ 8 ሚሊዮን
ዛሬ ነው ያልዎት ጊዜ ፣ ይሄ ዕድል ነገ አይጠብቅዎትም
ይምጡና የአንጋፋው ድርጅት ባለቤት ይሁኑ
ለበለጠ መረጃ፦ በ 0946404647 ይደውሉ
የአሜሪካ ዓለማቀፍ ተራድዖ ድርጅት (ዩኤስአይዲ) በኢትዮጵያ አቋርጦት የነበረውን ዕርዳታ በ100 ሺዎች ለሚቆጠሩ ስደተኞች እንደገና ጀምሯል።
ድርጅቱ፣ የዕርዳታ አቅርቦቱን የጀመረው፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ራሱን ከዕርዳታ ሥርጭትና ክምችት ለማግለል መስማማቱን ተከትሎ እንደኾነ ተገልጧል።
የኢትዮጵያ መንግሥት አኹንም የምግብ ዕርዳታ ለትክክለኞቹ ተረጂዎች እንዲደርስ ተጨማሪ ማሻሻያዎችን እንዲያደርግ ድርጅቱ መጠየቁን አሶሴትድ ፕሬስ ዘግቧል።
✨ ለ3ቀን የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ✨
🎁 በቤቶ ከ100 በላይ ስፖርቶችን የሚሰሩበት! 🎁
🏋POWER RESISTANCE BAND🏋
(ጂሞን በቤትዎ ያስባለ ዘመናዊ የስፖርት መስሪያ)
🔷 ከ100 በላይ ስፖርቶችን በቤቶ የሚሰሩበት ለአጠቃቀም ቀላል እና ምቹ የሆነ ዘመናዊ የስፖርት መስሪያ
🔷 በር ላይ በማሰር የእጅ፣ የደረት፣ የትከሻ ስፖርት የሚሰሩበት
🔷 በእግሮ በመርገጥ ደሞ የሆድ እና የእግር ስፖርት የሚሰሩበት
🔷ጠንካራ እና ያማረ ሰውነት መገንባት ሲፈልጉ የሚመርጡት
💵ዋጋ-1799ብር ☎️ 0961276575 📩@tedsport1
📌አድራሻ: ቦሌ ት/ቤት ፊት ለፊት አለምነሽ ፕላዛ ምድር 014 (ቴድ ስፖርት)
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ በሠራተኞቻቸው ወርቅ ተሸለሙ
ከዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል በተጨማሪ ለአራቱም ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች ከሰራተኛው እውቅና አግኝተዋል፡፡
ክቡር አቶ ረሻድ ከማል በኮርፖሬሽኑ ታሪክ እጅግ ስኬታማው እና የመሪነትን ገጽታ የተላበሱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን ከሰራተኞቻቸው ወርቅ ተሸልመዋል፡፡
የወርቅ ሽልማቱን የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን(ኢሠማኮ) ፕሬዜዳንት አቶ ካሳሁን ፎሌ ለክቡር ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ረሻድ ከማል ሠጥተዋል፡፡
አቶ ካሳሁን ፎሌ ኮርፖሬሽኑ ለአሰሪ ተቋማት ሞዴል ተቋም መሆኑን እና የኮርፖሬሽኑ መሪዎች የሰራተኛውን ጥቅም ለማስጠበቅ ላከናወኑት ውጤታማ ተግባርም ኢሰማኮ እውቅና እንደሚሰጠው ተናገረዋል፡፡
ክቡር ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ረሻድ ከማል በመልዕክታቸው ለተበረከተላቸው ሽልማት አመስግነው፣ ሠራተኞች በተገኘው ውጤት ሳይኩራሩ ለአገራዊ ብልጽግና እድገት እንዲተጉ ሲሉም አሳስበዋል፡፡
ዋና ሥራ አስፈጻሚው መላ ሠራተኛውን ለለውጥ በማነሳሳት አገራዊ ለውጡን መነሻ በማድረግ ውጤታማ የተቋም ግንባታ በማካሔድ ትራፋማ ጠንካራ የልማት ድርጅት መፍጠር እንደቻሉ ተገልጿል፡፡
በክቡር አቶ ረሻድ ከማል መሪነት ተቋሙ አጠቃላይ ሀብቱ 260 ቢሊየን የደረሰ ሲሆን ገቢው ከዘጠኝ እጥፍ በላይ ጭማሪ በማሳየት 2 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር የኮርፖሬሽኑ ዓመታዊ ገቢ ሆኖ መመዝገቡም ነው የተነገረው፡፡
ተቋሙ እንደ ዋናኛ ሥራው አድርጎት የቆየው የቤት ማስተዳደር ሥራ ቢሆንም ፣ በቅጡ እንኳን የቤቶችን ቁጥር የማያውቅ የነበረው ኮርፖሬሽን ፣ በአሁኑ ሰዓት መረጃዎችን አደራጅቶ ፣ቤቶቹን ቆጥሮ ለእያንዳንዱ ቤት መላያ ታግ እስከለመለጠፍ መድረሱም የሳቸው አሻራ በጉልህ የታየበት መሆኑም ተጠቅሷል፡፡
ከ28 ዓመት በላይ ቆሞ የነበረው ቤት ግንባታ እንደአዲስ በክቡር ዋና ሥራ አስፈጻሚው ተጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ከ12 ሳይቶች በላይ ግንባታ በማስጀመር በአሀኑ ሰዓት ስደስት ሳይቶችን ማጠናቀቅ እንደታቻለም ሠራተኞቹ አንስተዋል፡፡
ከሀገር በቀሉ ኦቪድ ጋር በመጣመር በ18 ወራት አንድ መንደር መገንባት የሚያስችል ለአገር የተረፈ አቅምና ችሎታ በመፍጠር ረገድም የዋና ሥራ አስፈጻሚው ደርሻ ከፍተኛ መሆኑ ተነስቷል ፡፡
የራሱን ቤቶች እንኳ በአግባቡ ማደስ የማይችለው ተቋም ግንባታው ዘርፍ አውራ ሆኖ መውጣቱና የግንባታ ቴክኖሎጂዎችን እና ልምዶችን በመላ አገሪቱ ለማካፈልም ለማስፋፈትም የተመረጠ ብቁ ተቋም እንዲሆን ክቡር ዋና ሥራ አስፈጻሚው መስራታቸውም ነው ሠራተኞቹ ያነሱት፡፡
የኮንስትራክሽን ዘርፉን የግብዓት አቅርቦት የሚያቃልል በየዓመቱ ከ4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ የሚያስገኝ የኮንክሪት ውህድና የብሎኬት ማምረቻ ተከላ ሥራም ማስጀመራቸውም የዋና ሥራ አስፈጻሚው የመሪነት ብቃት የታየበት ሌላኛው የስኬት ማሳያ እንደሆነም ተገልጿል፡፡
ምክትል ሥራ አስፈጻሚዎችም የዋና ሥራ አሰፈጻሚው ራዕይና ግብ እንዲሳካ ላደረጉት የላቀ አስተዋጽኦ ከሠራተኞቹ እውቅና አግኝተዋል፡፡
አሜሪካ የDV-2025 አመልካቾችን መቀበል ጀመረች።
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመታዊውን የዲይቨርሲቲ ቪዛ (#ዲቪ) ፕሮግራም / " ግሪን ካርድ ሎተሪ " በመባል የሚታወቀውን በአሜሪካ ለመኖር እና ለመስራት ለሚፈልጉ አመልካቾች ዛሬ ክፍት አድርጓል።
እንደ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ መግለጫ መርሃ ግብሩ ትናት ሩቡዕ ጥቅምት 4 ተጀምሮ ማክሰኞ ህዳር 7 ቀን 2023 ይጠናቀቃል።
አሜሪካ አሁን ባለው ፕሮግራም 55000 ለሚደርሱ የውጭ ዜጎች የግሪን ካርድ እድል ትሰጣለች።
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለዲቪ ፕሮግራም ለመመዝገብ / ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ እንደሌለው አሳውቋል።
ነገር ግን ወደፊት ለቃለ መጠይቅ ቀጠሮ የተያዙ ተመራጮች መደበኛ የቪዛ ማመልከቻ ከማቅረባቸው በፊት የቪዛ ማመልከቻ ክፍያ እንዲከፍሉ ይገደዳሉ። እነዚህ ተመራጮች በቆንስላ ኦፊሰር አማካኝነት ለቪዛ ብቁ መሆን አለመሆናቸውን የሚወሰንላቸው ናቸው።
በአጠቃላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ ዲቪ ለመሙላት ብቁ ከሆኑ በርካታ ሀገራት 55,000 አመልካቾች በዘፈቀደ በውስጥ ስርዓት ይመረጣሉ።
አስፈላጊ #መመሪያዎችን ፣ መስፈርቶችን እንዲሁም ለማመልከት ይህን ትክክለኛ ድረገፅ ይከተሉ፦ https://dvprogram.state.gov/
አመልካቾች ዲቪ ለማመልከት #ክፍያ_የማያስፈልግ ስለሆነ ከአጨባርባሪዎች እንዲጠነቀቁ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳስቧል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአማሊ ተሳታፊዎችን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአፍሪካ ከንቲባዎች የሊደርሺፕ ኢኒሼቲቭ እና የአፍሪካ ከንቲባዎች የእርስ በእርስ መማማሪያ መድረክ ተሳታፊዎችን በከንቲባ ጽ/ቤት ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል::
በመማማሪያ መድረኩ የአፍሪካ የከተሞች ከንቲባዎችና ከፍተኛ ባለሙያዎች እንዲሁም ሌሎች እንግዶች እንደሚሳተፉ ከከንቲባ ጽ/ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡
የኢሬቻ በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታ አካላት ወደ ስራ መግባታቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ
የኢሬቻ በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታ አካላት ወደ ስራ መግባታቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል፡፡
መስከረም 26 ቀን 2016 ዓ.ም በልዩ ድምቀት የሚከበረው የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል በሰላም እንዲከበር መላው የፀጥታ አካላት ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ስራ መግባታቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል።
ግብረ ሀይሉ የአዲስ አመት፣ የመስቀልና የመውሊድ በዓላት አከባበርን በመገምገም በቀጣይ ቀናት የሚከበረውን የኢሬቻ በዓል ቅድመ ዝግጅትን አስመልክቶ መስከረም 23 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ፖሊስ ሰላም አዳራሽ ውይይት አድርጓል።
የፀጥታ አካላት አመራሮች እንዲሁም ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት ከህብረተሰቡ ጋር ያላቸውን ጥምረት አጠናክረው በጋራ በመስራታቸው በያዝነው አዲስ አመት የተከበሩ ልዩ ልዩ በዓላትን በሰላምና በስኬት ማክበር እንደተቻለ የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ዘርፍ ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ አስታውሰው በርካታ ህዝብ የሚታደምባቸው የኢሬቻ ሆራ ፊንፍኔ እና በቢሾፍቱ የሚከበረው የኢሬቻ ሆራ አርሲዲ በዓላት ባህላዊ ስርዓታቸውን ጠብቀው እንዲከበሩ ግብረ ኃይሉ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደስራ መግባቱን ተናግረዋል።
በሁለቱም ከተሞች የሚከበሩት የኢሬቻ በዓላት የፀጥታ ስራው በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ተደግፎ የሚከናወን መሆኑን ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ ገልፀዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ በበኩላቸው ልዩ ልዩ የፀጥታ አካላት በሰላምና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል ስር ተቀናጅተው በመስራታቸው ውጤታማ ስራ መስራት እየተቻለ መሆኑን ጠቁመው በኢሬቻ በዓል ድባብ ላይ አሉታዊ ተፅእኖ ለማሳደር የሚደረጉ ማንኛውም ህገወጥ ተግባራት በፍፁም ተቀባይነት የሌላቸው መሆኑን ሁሉም ሊረዳው ይገባል ብለዋል።
የፀጥታ አካላትም ይህን የማይታገሱ መሆኑን አስረድተው የከተማ አስተዳደሩ ልዩ ልዩ የህዝብ አደረጃጀቶችን በፀጥታው ሰራ ላይ እያሳተፈ እንደሆነና ይሄው ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስረድተዋል።
በያዝነው ዓመት በርካታ ህዝብ የታደመባቸው ልዩ ልዩ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ህብረተሰቡ ከፀጥታ አካላት ጋር በመተባበር ሥኬታማ ስራ ማከናወኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል በሰላም እንዲከበር የበዓሉ ታዳሚዎች እና ህብረተሰቡ የተለመደውን ትብብራቸውን እንዲያደርጉ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።
በበዓሉ አከባበር ላይ ከባህላዊ አከባበሩ ተቃራኒ የሆኑ ተግባራት፣ ግጭት ቀስቃሽ የሆኑ ፁህፎችና መልዕክቶችን ይዞ መገኘት ፈፅሞ የተከለከለ ሲሆን ባህላዊ ሥርዓቱን ሊያውክ የሚችል ተግባር ማከናወን ተቀባይነት የሌለውና ፍፁም ክልክል መሆኑን ግብረ ኃይሉ አስታውቋል።
ህብረተሰቡ ለሰላም እንቅፋት የሆኑ አጠራጣሪ ነገሮች ሲያጋጥሙት በ011-1-26-43-59 ፣ 011-5-52-63-02/03፣ 011-5-52-40-77፣ 011-5-54-36-78 እና 011-5-54-36-81 እንዲሁም በ987፣ 991 እና 816 ነፃ የስልክ መስመሮች ጥቆማ በመስጠትና አስፈላጊውን ትብብር በማድረግ የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ ግብረ ኃይሉ ጥሪ አስተላልፏል።
የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል በሰላም እንዲከበር የበዓሉ ታዳሚዎች እና ህብረተሰቡ የተለመደውን ትብብራቸውን እንዲያደርጉ ኮሚሽነር ጌቱ ጥሪ ማስተላለፋቸውን ከአዲስ አበባ ፖሊስ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ናሽ የጥርስ እና የዓይን ህክምና ክሊኒክ
Nash Dental and Optometry Clinic
ናሽ የጥርስ እና የዓይን ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስና የአይን ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
➢ የረዥም እርቀት፤ የአጭር እርቀት እና ከእድሜ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የቅርብ እይታ መቀነስ ምርመራ እና ህክምና
➢ ሁለት ዓይኖች ተቀናጅተው ያለመስራት ችግር ምርመራ እና ህክምና
➢ በተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰት የእይታ መቀነስ ችግርን ምርመራና ህክምና
➢ የህፃናት የአይን ምርመራና ህክምና
➢ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የአይን መነጽሮች የሎው ቪዥን ድጋፍ መስጫ የቪዥን ቴራፒ መሳሪያዎች መለካት ማስተካከል እና ማዘዝ
በሁሉም የህክምና አይነቶች ቅናሽ አድርገናል
አድራሻ: ቁጥር አንድ ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ከትራፊክ ከመብራቱ አጠገብ
ቁጥር 2 ሰሚት ሳፋሪ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ገሊላ ፕላዛ
Tel: 0905262626, 0913858561
የአማርኛ ቋንቋ በሩሲያ ሞስኮ በትምህርት ቤት ደረጃ የመማር ማስተማር ሂደቱ በይፋ እንደተጀመረ እየተዘገበ ነው::
ቋንቋን ማወቅ ለራስ ነው:: ያወቀ ይጠቀማል እንጂ አይጎዳም:: እኔ በግሌ የሃገሬን ሁለትና ሶስት ቋንቋዎች ብችል ምንኛ በታደልኩኝ:: የኢትዮጵያን ሁለትና ሶስት ቋንቋ የምትናገሩ ኢትዮጵያዊያን እድለኞች ናችሁ:: እኔ በምኖርበት የስደት ሃገር ሳልወድ በግዴ ለእጀራዬ ስል የሰው ሃገር ቋንቋ ለምጄ ስራ እየሰራውበት ነው ጠቀመኝ እንጂ አልጎዳኝም::
አሁንም ቢሆን መጪው ትውልድ ወደፊት የሃገሩን ቋንቋ ሁለትና ሶስት ከዛ በላይም እንደሚናገር ተስፋ አለኝ:: ከጥላቻ እንውጣ ኦሮምኛ የሚችለው አማርኛውን አማርኛ የሚችለው ኦሮምኛውን ትግርኛውን ሌሎቹንም በሚችለው አቅሙ ይማር ይልመድ::
ከዚህ በኋላ ገንዘብዎ ዋጋ ይኖረዋል!
ዕለት ዕለት ዋጋው እየወረደ ያለውን ገንዘብ ለማትረፍ ምርጥ መላ
"ዛይራይድ"
ትርፋማነቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ በእጥፍ እየጨመረ ያለ የትራንስፓርት አገልግሎት ሰጪ ድርጅት
ከ75,000 ብር ጀምሮ አክሲዮኖች እየተሸጡ ነው
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 1,000 ብር
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 75
ከፍተኛ 8,000 አክሲዮኖች
የከፍተኛ አክሲዮን ዋጋ 8 ሚሊዮን
ዛሬ ነው ያልዎት ጊዜ ፣ ይሄ ዕድል ነገ አይጠብቅዎትም
ይምጡና የአንጋፋው ድርጅት ባለቤት ይሁኑ
ለበለጠ መረጃ፦ በ 0946404647 ይደውሉ
የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ትኩረቱን ያደረገና "የሕግ የበላይነት የወቅቱ አንገብጋቢ ጥያቄ" በሚል መሪ መልእክት ውይይት አድርገዋል።
የውይይቱ ዋናዓላማ በክልሉ የተከሰተው የጸጥታ ችግር በዘላቂነት ተፈትቶ ሕዝቡ የሰላም ባለቤት እንዲሆን ለማስቻል ነው።በውይይት መድረኩ በክልሉ የተሟላና ዘላቂሰላም እንዲረጋገጥ ሲከናወኑ የቆዩ ሥራዎች ተገምግመው የቀጣይ አቅጣጫዎችም ይቀመጣሉ።
ናሽ የጥርስ እና የዓይን ህክምና ክሊኒክ
Nash Dental and Optometry Clinic
ናሽ የጥርስ እና የዓይን ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስና የአይን ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
➢ የረዥም እርቀት፤ የአጭር እርቀት እና ከእድሜ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የቅርብ እይታ መቀነስ ምርመራ እና ህክምና
➢ ሁለት ዓይኖች ተቀናጅተው ያለመስራት ችግር ምርመራ እና ህክምና
➢ በተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰት የእይታ መቀነስ ችግርን ምርመራና ህክምና
➢ የህፃናት የአይን ምርመራና ህክምና
➢ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የአይን መነጽሮች የሎው ቪዥን ድጋፍ መስጫ የቪዥን ቴራፒ መሳሪያዎች መለካት ማስተካከል እና ማዘዝ
በሁሉም የህክምና አይነቶች ቅናሽ አድርገናል
አድራሻ: ቁጥር አንድ ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ከትራፊክ ከመብራቱ አጠገብ
ቁጥር 2 ሰሚት ሳፋሪ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ገሊላ ፕላዛ
Tel: 0905262626, 0913858561