በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
እስራኤል የኢራንን ስጋትነት በማስወገዳችን በትራምፕ የተኩስ አቁም ሀሳብ ተስማምተናል አለች
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በትራምፕ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መግለጫ አውጥቷል። ኔታንያሁ ተቀብለውታል ሲል ይፋ አድርጓል። የእስራኤል መንግስት በኢራን ላይ ያደረሰውን ጥቃት “ዓላማውን” በማሳካቱ የተኩስ አቁም ሃሳብን ተቀብያለሁ ብሏል።
በመግለጫው መሰረት እስራኤል የኢራንን “ሁለት ፈጣን የህልውና ስጋት” የሆኑትን ከኒውክሌር ጦር መሳሪያ እና ባለስቲክ ሚሳኤሎች አስወግዳለች። በተጨማሪም እስራኤል "በወታደራዊ አመራር ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሳለች፣ እንዲሁም በደርዘን የሚቆጠሩ የኢራን መንግስት ኢላማዎችን አውድማለች" ብሏል። መግለጫው በመቀጠል የእስራኤል ሃይሎች በመጨረሻው ቀን በቴህራን እምብርት የመንግስት ኢላማዎችን ክፉኛ በመምታት በመቶዎች የሚቆጠሩ የባሲጅ ኦፕሬተሮችን በማስወገድ የኢራን መንግስት ተቃውሞዎችን ለማፈን ብዙ ጊዜ የሚጠቀመው ሚሊሻ እና "ሌላ ከፍተኛ የኒውክሌር ሳይንቲስትን ያስወግዳል" ብሏል።
"እስራኤል ፕሬዝዳንት ትራምፕን እና አሜሪካን በመከላከያ ላደረጉት ድጋፍ እና የኢራንን የኒውክሌር ስጋትን ለማስወገድ ላሳዩት ተሳትፎ ምስጋና አቅርበዋል" ሲል መግለጫው አክሎ ገልጿል።የኢራን መንግስት ሚዲያ እንደዘገበው ኢራን የተኩስ አቁም ስምምነት ተግባራዊ ከመሆኑ በፊት የመጨረሻ ዙር ሚሳኤሎችን ወደ እስራኤል ተኩሳለች። በጥቃቱ ቢያንስ አራት ሰዎችን ተገድለዋል። የኢራን መንግስት ቲቪም በእስራኤል ላይ ኢራን ከፈፀመችው የጥቃት ማዕበል በኋላ የተኩስ አቁም ስምምነት ተጥሏል ሲል ዘግቧል።
BREAKING: Trump announces ‘CEASEFIRE’ between Iran and Israel
Читать полностью…የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ነዋሪዎች ጋር በሁመራ ከተማ ተወያይተዋል።
በውይይቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ፣ ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና የወሰንና ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባላትም ተገኝተዋል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ በህውሓት አገዛዝ ዘመን በርካታ ግፍና በደል ተፈጽሞበታል ብለዋል። ለዚህ ደግሞ በማይካድራ ሕዝብ ላይ የተፈጸመው ጭፍጨፋ የቅርብ ጊዜ ትውስታ መኾኑን አንስተዋል።
ይሄ ግፍ የተፈጸመው አማራ ናችሁ ተብለን ነው ያሉት ተሳታፊዎቹ ነፃነታችንን ከተጎናጸፍንበት ጊዜ ጀምሮ ሰላማችን ማረጋገጥ ችለናል ብለዋል።
ይሁን እንጂ የማንነት ጥያቄአችን እስካሁን ሕጋዊና ሀገራዊ እውቅና አለማግኘቱ ተገቢ አይደለም ነው ያሉት። ከዚህም ባለፈ በደም የተገኘውን ነፃነት በኀይል ለመንጠቅ የሚደረግን እንቅስቃሴ የማይቀበሉት መኾኑን ነው ተሳታፊዎቹ የተናገሩት።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ለበርካታ ዘመናት ግፍና በደሎች ደርሰውበታል ብለዋል። ይሄንን በደልም የሰው ልጅ ሁሉ ይረዳዋል ነው ያሉት።
በዚህ ምክንያት የሚነሳውን የወሰንና የማንነት ጥያቄ ጉዳይ በብረትና በጉልበት ለመፍታት ማሰብ ተገቢ አለመኾኑን አንስተዋል። በየትኛውም ወገን በኩል ጉዳዩን ዘላቂ ሰላም በሚያመጣና ሕጋዊ ቅቡልነት ባለው መንገድ መፍታት እንደሚገባ አንስተዋል።
ጉዳዩን ከመሠረቱ መፈታት የሚቻለው ከጉልበት ይልቅ ሰላማዊ አማራጭን በመጠቀም መኾኑንም ገልጸዋል። የአማራ ክልል ሕዝብና መንግሥት በጉልበት የሚመጣበት ኀይል እስካልመጣ ድረስ ሰላማዊ አማራጭን እንደሚጠቀም አስገንዝበዋል።
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ ተገቢ መኾኑን እናምናለን ብለዋል። ሰው ከመሬት በላይ ከፍ ብሎ መታየት አለበት ያሉት አቶ ጌታቸው የወልቃይትን ሕዝብ ሕዝቤ ነው ብሎ መቀበል እንደሚገባ ጠቁመዋል።
የትግራይ ሕዝብ አጀንዳ የሰላም አጀንዳ መኾኑንም አንስተዋል።
የህውሓት መሪዎች እና የትግራይ ሕዝብ ፍጹም የተለያዩ አካላት መኾናቸውንም ተናግረዋል። ሰላምን ለመፍጠርም ሁለቱን አካላት ለየብቻ መመልከት ጠቃሚ ነው ብለዋል።
የማንነት ጥያቄ መኖሩን እናምናለን፣ ጥያቄው ግን በሕጋዊና በፍትሐዊ መንገድ መመለስ አለበት ነው ያሉት። ጥያቄው የግለሰብ ጥያቄ ባለመኾኑ የሕዝቡን ድምጽ መስማት ይገባልም ብለዋል።
የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል አሥተዳዳሪና የወሰንና ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ በሰላማዊው የትግራይ ሕዝብ ላይ ችግር እንዲፈጠር አንፈልግም ነው ያሉት።
የወልቃይት ጠገዴን ሕዝብ የዘመናት ጥያቄ በአግባቡ መፍታት እንደሚገባ አሳስበዋል። ጥያቄው ሕጋዊና ሀገራዊ መልስ ያሻዋል ነው ያሉት።
የወሰንና ማንነት ኮሚቴው የሚያነሳው ይህ ጥያቄ የሕዝቡ ጥያቄ ነው ያሉት ኮሎኔል ደመቀ ጥያቄውን በአግባቡ አለመመለስ እንደገና በደልና ደም መፋሰስ እንዳያስከትል በጥንቃቄ ሊታይ እንደሚገባ ጠቁመዋል።
የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለው የህውሓት እንቅስቃሴ ከሰላማዊ መንገድ ያፈነገጠ በመኾኑ ለሁለቱ ሕዝቦች ሰላም ጠንቅ ነው ብለዋል።
የህውሓት አካሄድ ማንንም አይጠቅምም ያሉት አቶ አሸተ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ የማንነትና ወሰን ጥያቄን በሰላማዊ መንገድ ለመፍትታ ጥረት እያደረጉ መኾናቸውን ገልጸዋል።
ከሰላም እንጂ ከጦርነት አትራፊ የሚኾን ባለመኖሩ ለሀገርና ለሕዝብ የሚበጀውን ሰላማዊ አማራጭ መከተል ተገቢ ነው ብለን እናምናለን ነው ያሉት።
" ኃይል ተቋርጧል ! "
አዲስ አበባን ጨምሮ በሃገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋርጧል።
በዋናው የኤሌክትሪክ መስመር /ግሪድ/ ባጋጠመ ቴክኒካል ብልሽት ምክንያት አዲስ አበባን ጨምሮ በሃገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል።
የተቋረጠውን የኃይል አቅርቦት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለመመለስ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ነው ብሏል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በበኩሉ በተወሰኑ አካባቢዎች በሲስተም ላይ በተፈጠረ ችግር ከፊል የኃይል መቋረጥ ማጋጠሙን ገልጿል።
" አዲስ አበባን ጨምሮ በአንዳንድ የሀገሪቱ ከተሞች ያጋጠመውን የኃይል መቋረጥ ለመመለስ የብሔራዊ የኃይል መቆጣጠሪያ ማዕከል፣ የኃይል ማመንጫዎች እና የማከፋፈያ ጣቢያዎች የኦፕሬሽን ሰራተኞች ርብርብ በማድረግ ላይ ይገኛሉ " ነው ያለው።
ኃይል በተቋረጠባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ደንበኞች የተቋረጠው ኃይል እስኪመለስ ድረስ በትዕግስት እንዲጠብቁም ጥሪ ቀርቧል።
ኢትዮጵያ በሚቀጥለው ዓመት መጋቢት ወር ላይ የአለም ንግድ ድርጅት አባል ትሆናለች ተብሎ እንደሚጠበቅ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ተናገረ።
ሚኒስቴሩ እንዳለው ብዙ ድርድሮች በስምምነት በመጠናቀቃቸው በካሜሩን በሚካሄው የድርጅቱ ስብስባ ላይ ኢትዮጵያ አባል ትሆናለች ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ኢትዮጵያ የአለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ለመጀመሪያ ጊዜ ጥያቄ ያቀረበችው በጎርጎርሳውያኑ በ2003 ነበር።
ከዚያን ጊዜ ጀምሮም ጥብቅ ናቸው የሚባሉትን የድርጅቱን መስፈርቶች ለማማሏት የተለያዩ የህግ ማዕቀፎች እንደተሻሻሉ በመንግስት በኩል ተነግሯል።
በጎርጎርሳውያኑ 2020 ከድርጅቱ ጋር ከተካሄደ አራተኛ ዙር ድርድር በኋላ ግን በኮቪድ ወረርሽኝ እና ሌሎች ምክንያቶች ድርድሩ ተስተጓጉሎ ቆይቷል።
በኋላ ላይ ዳግም ተጀምሮ አሁን በብዙ ጉዳዮች መግባባት ላይ መደረሱን የሚናገሩት የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ስራ አስፈጻሚ አቶ ወንድሙ ፍላቴ በሚቀጥለው ዓመት መጋቢት ወር በካሜሮን በሚካሄደው የድርጅቱ 14ኛው የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ኢትዮጵያ አባል ትሆናለች ተብሎ ይጠበቃል ብለዋል፡፡
የኢትዮጵያ የአባልነት ጥያቄ በብዙ ሀገራት መደገፉንም ተናግረዋል።
የአለም ንግድ ድርጅት የአባልነት ጥያቄዋ ተቀባይነት እንዲያገኝ ኢትዮጵያ የቴሌኮም እና የባንክ አገልግሎት መስኮቿን ለውጪ ባለሃብቶች እንድትከፍት በተደጋጋሚ ሲጠይቅ መቆየቱ ተነግሯል።
አሁን የእነዚህ ዘርፎችም ለውጪ ባለሃብቶች መከፈት መጀመር የኢትዮጵያ የአባልነት ጥያቄ ተቀባይነት እንዲያገኝ ያግዛል ተብሎ ተገምቷል።
ኢትዮጵያ የአለም ንግድ ድርጅት ከሆነች ምርቶቿን በአባል ሀገራቱ ያለ ቀረጥ የመሸጥ መብት ታገኛለች ፡፡
እንደ ቡና ያሉ ምርቶቿን ያለ ክልከላ አቅሟ በፈቀደ መጠን የገበያ ፍላጎት ባለበት ሁሉ እንድትሸጥ ዕድል ይሰጣታል ተብሏል።
በሌላ በኩል የአባልነቱ ጉዳይ የሸቀጦች ማራገፊያ ሊያደርግን ይችላል የሚል ስጋት ያላቸው ወገኖችም አሉ።
“የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ አወንታዊ መልስ እስከሚያገኝ ድረስ የሚዘጋ ፋይል አይደለም”
ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም የቀድሞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ
የኢትዮጵያ የባሕር በር ጉዳይ አወንታዊ መልስ እስኪያገኝ የሚዘጋ ፋይል ስላልሆነ የተጀመረው ሰላማዊና ዲፕሎማሲያዊ የባሕር በር ጥያቄ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የቀድሞ የኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም ገለፁ።
ወይዘሮ ኬሪያ ለወጋሕታ ጋዜጣ እንደገለፁት፣ የባሕር በር ጥያቄው ኢትዮጵያ ካላት የሕዝብ ብዛትና የኢኮኖሚ ዕድገት አንፃር ያለ የባሕር በር መኖር ስለማትችል ጥያቄዋ አወንታዊ መልስ እስከሚያገኝ ድረስ የሚዘጋ ፋይል አይደለም። የባሕር በር ጥያቄ አወንታዊ መልስ ሳያገኝ የሚቀለበስ ወይም ሊዘጋ የሚችል ፋይል አይደለም ሲባል ጥያቄው አሁን ባይመለስም የቀጣዩ ትውልድ የቤት ሥራ የሚሆን ነው ሲሉ ገልጸዋል።
ኢትዮጵያ የባሕር በር ላይ ጥያቄ ማንሳትዋ ፍትሃዊ፣ ሕጋዊ እና ትክክለኛ መሆኑን ያነሱት ወይዘሮ ኬሪያ፤ ይህ ጥያቄ መዘግየቱ ካልሆነ በስተቀር በአሁኑ ጊዜ እንደ ጥያቄ መነሳቱ ተገቢ፣ ፍትሃዊ እና መብት ነው፤ ስለዚህ ፍትሃዊ መልስ እስከሚያገኝ ድረስ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ሲሉ ተናግረዋል።
ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበት ሁሉንም ሰላማዊ መንገዶች መጠቀም አለባት፤ ምክንያቱም ከጂኦግራፊ፣ ታሪክ፣ ኢኮኖሚ እና ከሌሎች ጉዳዮች አንፃር የባሕር በር የማግኘት መብት አላት፤ ከእዚህ መነሻነት ጉዳዩን በዴሞክራሲያዊና በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የተጠናከረ ጥረት ያስፈልጋታል ብለዋል።
ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት ዲፕሎማሲያዊ ትግሏን ማጠናከር አለባት ማለት ዲፕሎማሲያዊ ትግል ከሃይል አማራጭ የተሻለ እና ሁሉንም ተጠቃሚ የሚያደርግ በመሆኑ ነው ያሉት ወይዘሮ ኬሪያ፣ የተጀመረውም ዲፕሎማሲያዊ ትግል ተጠናክሮ እንዲቀጥል የሁሉም ኢትዮጵያዊ ሥራ ሊሆን እንደሚገባ ተናግረዋል።
እንደ ወይዘሮ ኬሪያ ገለጻ፣ በቀጣናው ያለው መሠረታዊ ልዩነትከባሕር በር ጋር የተያያዘ ጉዳይ ነው፤ ይህ ማለት ከተፈጥሮ ሀብት ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ጋር የተገናኘ ነው፤ አንዳንዶቹ ሀገራት ትንሽ የሕዝብ ቁጥር ይዘው ትልቅ የባሕር በር አላቸው፤ በአንፃሩ ኢትዮጵያ ከ130 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ይዛ የባሕር በር የላትም፤ ይህ ደሞ በጣም ጎጂ ነው፤ ይህ ጥያቄ ከተመለሰ ከኢትዮጵያም አልፎ ለአካባቢው ጭምር የሚጠቅም በመሆኑ አወንታዊ ምላሽ ሊያገኝ ይገባልም ብለዋል።
ኢትዮጵያ የባሕር በር ያጣችበት በአጋጣሚ ሳይሆን በታሪካዊ ስህተት ነው ያሉት ወይዘሮ ኬሪያ፤ ከዚህ ጋር ተያይዞ ጥያቄው ተገቢ ስለሆነ ከቀጣናው ሀገሮች ጋር አለመግባባት ሊኖር አይገባም ብለዋል።
ይህንን ጥያቄ ተከትሎ የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት አለመግባባት ውስጥ ሊገቡ አይገባም ሲባል ጥያቄው ፍትሃዊ እና ተገቢ ከመሆን በተጨማሪ ለአካባቢው የጋራ ሰላምና ልማት ወሳኝ በመሆኑ በአዎንታ መቀበል ያስፈልጋል ሲሉ ገልጸዋል።
በቀጣናው የጋራ እድገትና ሰላም እንዲሰፍን ኢትዮጵያ የባሕር በር ማግኘት አለባት ያሉት ወይዘሮ ኬሪያ፤ የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ከተመለሰ ለራሷ ብቻ ሳይሆን በአካባቢው የተረጋጋ ኢኮኖሚ፣ ሰላምና ደህንነት እንዲሰፍን አጋዥ ነው ብለዋል።
ማንንም ሳይጎዳ በቀጣናው ሀገራት ኢኮኖሚያዊ መነቃቃትን ከመፍጠሩ በተጨማሪ በእነዚህ ሀገሮች መካከል ሰላም እና ወንድማማችነት እንዲጠናከር ያደርጋል። በመሆኑም የባሕር በር ባለቤትነት ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን ሌሎች ሀገራትንም ጭምር ተጠቃሚ ስለሚያደርግ አወንታዊ ምላሽ ሊያገኝ ይገባል ሲሉ አመልክተዋል።
#ጋዜጣ_ፕላስ
የአሜሪካ ም/ፕረዚዳንት የኢራን የሆርሙዝ ሰርጥን መዝጋት መጥፊያዋ እንደሚሆን ገለጹ።
የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ጄዲ ቫንስ ሃገራቸው አሜሪካ ወደ ጦርነት ውስጥ የገባችው ከኢራን ጋር ሳይሆን ከኒውኪሊየር ፕሮግራሟ ጋር እንደሆነ ተናግረዋል።
በ100% መተማመን የአሜሪካ ጥቃት የኢራንን የኒውኪሊየር ጣቢያዎች አጥፍቷል ወይ በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ “ወደ እንደዚህ አይነት የደህንነት መረጃዎች መግባት አልፈልግም፤ የአሜሪካ የምሽቱ ጥቃት ግን የኢራንን ኒውኪሊየር የመታጠቅ አቅም በእጅጉ አዘግይቶታል” ብለዋል።
ፕሬዚዳንት ትራምፕ በምሽቱ ጥቃት የኢራን የኒውኪሊየር ጣቢያዎች ሙሉ ለሙሉ መውደማቸውን ሲገልፁ የኢራን ከፍተኛ ባለስልጣናት መጠነኛ ጉዳት እንደደረሰበት ብቻ መግለፃቸው ይታወሳል።
ኢራን አሜሪካን ካጠቃች ከባድ ኃይል እንደሚጠብቃት የተናገሩት ም/ፕረዚዳንቱ “ እኛ ንፁሃንን ኢላማ አላደረግንም፤ ከሶስቱ የኒውኪሊየር ጣቢያዎች ውጪ እንኳን ባለ ወታደራዊ ቦታ ላይ ጥቃት አልፈፀምንም” ብለዋል።
ኢራን በሆርሙዝ ሰርጥ አካባቢ ያለውን የመርከብ እንቅስቃሴ ልትረብሽ ትችላለች በሚል የተጠየቁት ጄዲ ቫንስ “እሱ ለኢራን መጥፊያዋ ይሆናል” ሲሉ መልሰዋል።
ቫንስ “ ኢራናውያን በጦርነት ጥሩ አይደሉም፤ በፕሬዚዳንቱ የተሰጣቸውን የሰላም ዕድል ሊጠቀሙ ይገባል “ ብለዋል።
SOURCE: NBC NEWS
ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም
በ6.9 ሚሊዮን ብር
ከ4ኛ ፎቅ ጀምሮ አፓርታማ
በ10% ቅድመ ክፍያ አፓርታማ ይግዙ
ቀሪውን በሶስት ዓመት ቀስ ብለው ይክፈሉ
አፓርታማው ለ1 ወር የወጣ ነው
ፈጥነው ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0987170752 ወይም 0964660066 ይደውሉ
በታሪካዊቷ ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት
➯ 10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤
📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::
ልዩ ቅናሽ
100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል
📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ
ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም
በ6.9 ሚሊዮን ብር
ከ4ኛ ፎቅ ጀምሮ አፓርታማ
በ10% ቅድመ ክፍያ አፓርታማ ይግዙ
ቀሪውን በሶስት ዓመት ቀስ ብለው ይክፈሉ
አፓርታማው ለ1 ወር የወጣ ነው
ፈጥነው ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0964660066 ወይም 0987170752 ይደውሉ
አሜሪካ በኢራን ላይ ድብደባ ጀመረች
ፕሬዚዳንት ትራምፕ “በእጅጉ የተሳኩ” ጥቃቶችን በኢራን የኒዩክሌር ጣቢያዎች ላይ ማድረሳቸውን ገለፁ። ዋነኛው የኢራን የኒዩክሌር ጣቢያ በሆነው ፎርዶው ላይ እንዲሁም በናታንዝ እና ኢስፋሃን ጣቢያዎች ላይ ቦምቦችን መጣላቸውን ተናግረዋል። ድበደባውን የፈፀሙት አውሮፕላኖች ምንም ጥቃት ሳይደርስባቸው “ወደቤታቸው እየተመለሱ ነው” ሲሉ ፕሬዚዳንቱ ገልጸዋል።
ትራምፕ ይህንን ጥቃት ለመጀመር የአሜሪካ ኮንግረስ ውሳኔን እንዳልጠየቁ ተዘግቧል። ምናልባት ጦርነቱ ከዚህም ከሰፋ ይሕ የትራምፕ የተናጠል ውሳኔ በአሜሪካ ፖለቲካ ውስጥ ዋና አነጋጋሪ ርእሰ ጉዳይ እንደሚሆን አልጄዚራ ዘግቧል።
አሜሪካ በፎርዶው ተራራ ስር የተቀበረውን የኢራን ኒዩክሌር ማበልፀጊያ ማውደም የሚችሉ መሆናቸው የተነገረውን ቦምቦች B-2 Stealth ተብለው በሚጠሩት ግዙፍ አውሮፕላኖች ጭና በፓስፊክ ውቅያኖስ ላይ ወዳለችው ጉዋም የተሰኘች ግዛቷ ማጓጓዟ ከሰአታት በፊት ተዘግቦ ነበር።
ኢራን በበኩሏ አሜሪካ በጦርነቱ ከተሳተፈች የከፋ ምላሽ እንደምትሰጥ ዝታ ነበር። በዚህም ምናልባት በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኙ የአሜሪካ የጦር ሰፈሮችን ልትደበድብ እንደምትችል እና ከ20 እስከ 25 ከመቶ የአለም የነዳጅ ንግድ የሚያልፍበትን የሆርሙዝ ሰርጥ ልትዘጋ እንደምትችል ተዘግቧል።
እስራኤል በየቀኑ ለሚሳኤል መከላከያ 285 ሚሊየን ዶላር እያወጣች ነው ተባለ።
የእስራኤል ሚዲያና የቴክኖሎጂ ተቋማት ኢራን በዚህ መጠን ወደ እስራኤል ሚሳኤሎችን ማስወንጨፍ ከቀጠለች የመከላከያ ስርዓቷ በ12 ቀናት ውስጥ ሊዳከም ይችላል ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል።
እስራኤል በመጀመሪያዎቹ የሁለት ቀናት ውጊያ እና መከላከል ብቻ 1.45 ቢሊየን ዶላር አውጥታለች ሲባል ኢራንን ለማጥቃት የምትጠቀምበት የጀት ነዳጅና ተተኳሽ ብቻ በቀን 300 ሚሊየን ዶላር ያስወጣታል ተብሏል።
የቀድሞ የእስራኤል ጦር ከፍተኛ አመራር ጀነራል ራሂም አሚናች እስራኤል በየቀኑ ለቀጥተኛ ወታደራዊ ወጪ ብቻ 725 ሚሊየን ዶላር እንደምታወጣ አንስተዋል።
እስራኤል ከኢራን በተጨማሪ ከሄዝቦላህ፣ ሃማስ እና ሁቲ ጋር ጦርነት ውስጥ የቆየች እና ያለች ሲሆን ኢኮኖሚዋ ጦርነቱን እስከመቼ እንደሚሸከመው የብዙሃኑ ጥያቄ ሆኗል።
ፓኪስታን ምን እያለች ነው?
ፓኪስታን ዶናልድ ትራምፕ በ2026 የኖቤል ተሸላሚ እንዲሆኑ ጠየቀች።
ኢስላማባድ ፕሬዝዳንት ትራምፕ "በፓኪስታንና በህንድ መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ በመፍታት የሚሊየኖችን ህይወት ከሞት ታድገዋል" ስትል ገልፃለች።
በደቡብ እስያ ቀጠና ሊፈጠር የነበረውን አውዳሚ ጦርነት በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ወሳኝ መፍትሄ ማምጣት ችለዋል ብላለች።
ፓኪስታን ትራምፕን፣ "ግጭትን በድርድር እንዲፈታ የማድረግ አቅም ያለው ትልቅ ሰላም ፈጣሪ ሰው ነው" ብላለች።
ይሁን እንጂ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በቅርቡ በህንድና ፓኪስታን የተኩስ አቁም ስምምነት "አሜሪካ አላሸማገለችንም፣ የዋሽንግተን ሚና አልነበረም" ብለው ነበር።
ትራምፕ የፓኪስታንና የህንድን ጨምሮ፣ የኢትዮጵያ እና የግብጽን ውዝግብ እንደፈቱ በመግለጽ በተደጋጋሚ ነገር ግን ለሚያደርጉት አስተዋጽኦ የሰላም ኖቤል ሽልማት እንዳላገኙ በተደጋጋሚ ቅሬታቸውን ገልጸዋል።#aljazeera
ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከጤና ባለሞያዎች ጋር ውይይት አድርገናል። እድሎችን እና በጎ ርምጃዎችን ብሎም ክፍተቶችን እና ተግዳሮቶችን ዳሰናል።
Our continued discussions with various stakeholders focused on health sector professionals today, exploring gaps and challenges, as well as opportunities and progress within the sector.
በታሪካዊቷ ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት
➯ 10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤
📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::
ልዩ ቅናሽ
100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል
📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ
መጪው መስከረም ላይ የውጭ ባንኮች ወደ ሀገራችን መግባታቸውን አስመልክቶ እንደ ሀገር ከሚኖረው የቤት ዋጋ ጭማሪ ከ5 ሚልየን ብር በላይ ዝቅ ብሎ እየተሸጠ ያለ ቤት ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር በተዘጋጀ ውል ይዋዋሉ!!!
⭐️ከሀያ አምስት ዓመታት በላይ ግንባታ ላይ ከቆየ አንጋፋ ድርጅት
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ ለቡ ማብራት-ሀይል
❇️ DMC Real Estate ወቅቱን ባገናዘበ ቅናሽ ዋጋ ጥራታቸውን የጠበቁ ቤቶችን በተለያዩ ካሬ አማራጮች አቅርቦሎታል : :
⚡️ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!!
➤ ስቱዲዮ (56 ካሬ)
➤ ባለ አንድ መኝታ (72, 77, 85 ካሬ)
➤ ባለ ሁለት መኝታ (122, 125, 133.. ካሬ)
➤ ባለ ሦስት መኝታ(145, 150, 154, 161 ካሬ)
➤ ባለ አራት መኝታ (175, 185, 223 ካሬ)
በተመጣጣኝ ዋጋ
0928 48 99 99
ኢራን በኢራቅ በሚገኘው የአሜሪካ ጦር ሰፈር ላይ የሚሳኤል ጥቃት ማድረሷን ተከትሎ ኳታር በኢራን ለተቃጣባት ጥቃት ተመጣጣኝ ምላሽ እንደምትሰጥ አስታውቃለች❗️።
ማምሻውን በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኙ የአሜሪካ ጦር ሰፈሮችን ማጥቃት የጀመረችው ኢራን በምዕራባዊ ኢራቅ የሚገኘውን አል-አሳድ የጦር ሰፈር በሚሳኤል መደብደቧን ዋሽንግተን ፖስት ዘግቧል።
ከሰዓታት በፊት የኢራን መንግሥት በኒውክሊየር መሰረተ ልማቶቹ ላይ በአሜሪካ ለተፈጸመበት ጥቃት ምላሽ እንደሚሰጥ ዝቶ ነበር።
በተያያዘ ኳታር በኢራን ለተቃጣባት ጥቃት ተመጣጣኝ ምላሽ እንደምትሰጥ አስታውቃለች።
የኳታር መከላከያ ሚኒስትር፥ ኢራን ኳታር በሚገኘው አል-ኡዴይድ የጦር ሰፈር ላይ ሚሳኤል ተኩሳለች፤ በዚህም ኢራን የኳታርን ሉዓላዊነት ተዳፍራለች ብለዋል።
ኳታር ከኢራን ለተቃጣበት ጥቃት ተመጣጣኝ ምላሽ የመስጠት መብቷ በዓለም አቀፍ ሕግ የተጠበቀ መሆኑን ሚኒስትሩ ጠቅሰዋል። አክለውም፥ የኳታር የአየር መከላከያ ሥርዓት የከኢራን የተተኮሱ ሚሳኤሎችን በማክሸፍ ጥቃቱን መመከቱንም ተናግረዋል።
ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም
በ6.9 ሚሊዮን ብር
ከ4ኛ ፎቅ ጀምሮ አፓርታማ
በ10% ቅድመ ክፍያ አፓርታማ ይግዙ
ቀሪውን በሶስት ዓመት ቀስ ብለው ይክፈሉ
አፓርታማው ለ1 ወር የወጣ ነው
ፈጥነው ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0987170752 ወይም 0964660066 ይደውሉ
መጪው መስከረም ላይ የውጭ ባንኮች ወደ ሀገራችን መግባታቸውን አስመልክቶ እንደ ሀገር ከሚኖረው የቤት ዋጋ ጭማሪ ከ5 ሚልየን ብር በላይ ዝቅ ብሎ እየተሸጠ ያለ ቤት ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር በተዘጋጀ ውል ይዋዋሉ!!!
⭐️ከሀያ አምስት ዓመታት በላይ ግንባታ ላይ ከቆየ አንጋፋ ድርጅት
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ ለቡ ማብራት-ሀይል
❇️ DMC Real Estate ወቅቱን ባገናዘበ ቅናሽ ዋጋ ጥራታቸውን የጠበቁ ቤቶችን በተለያዩ ካሬ አማራጮች አቅርቦሎታል : :
⚡️ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!!
➤ ስቱዲዮ (56 ካሬ)
➤ ባለ አንድ መኝታ (72, 77, 85 ካሬ)
➤ ባለ ሁለት መኝታ (122, 125, 133.. ካሬ)
➤ ባለ ሦስት መኝታ(145, 150, 154, 161 ካሬ)
➤ ባለ አራት መኝታ (175, 185, 223 ካሬ)
በተመጣጣኝ ዋጋ
0928 48 99 99
በታሪካዊቷ ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት
➯ 10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤
📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::
ልዩ ቅናሽ
100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል
📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ
ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም
በ6.9 ሚሊዮን ብር
ከ4ኛ ፎቅ ጀምሮ አፓርታማ
በ10% ቅድመ ክፍያ አፓርታማ ይግዙ
ቀሪውን በሶስት ዓመት ቀስ ብለው ይክፈሉ
አፓርታማው ለ1 ወር የወጣ ነው
ፈጥነው ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0964660066 ወይም 0987170752 ይደውሉ
የኢራን ፓርላማ በአለም ላይ በጣም ወሳኝ ከሆኑ የነዳጅና ጋዝ መተላለፊያዎች ተጠቃሹን ‘ ሆርሙዝ ባህር ‘ ለመዝጋት ያቀረበውን ረቂቅ ፀደቀ
ይህ የኢራን እርምጃ ወደ ተግባር ለመግባት ከኢራን ከፍተኛ የብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤት የመጨረሻውን ይሁንታ እየጠበቀ ነው ።
ውሳኔው ተተግብሮ ሆርሙዝ ቢዘጋ አለም አቀፍ የነዳጅ እና የጋዝ ዋጋ ላይ አስከፊ መዘዞች የሚያስከትል ሲሆን - ይህ የ Hormuz መተላለፊያ 21 ሚሊዮን በርሜል የነዳጅ ዘይት እና አንድ ሦስተኛው የዓለማችን ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ በእያንዳንዷ ቀን የሚጓጓዝበት ነው።
ምንም አይነት የነዳጅ የዋጋ ጭማሪም ሆነ የአቅርቦት እጥረት የለም - የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር
ምንም አይነት የነዳጅ የዋጋ ጭማሪም ሆነ የአቅርቦት እጥረት አለመኖሩን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር) ገለጹ።
ከትላንት ጀምሮ በአዲስ አበባ ምንም አይነት የነዳጅ አቅርቦት እጥረት አለመኖሩን አስመልክቶ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር) ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም በቂ ነዳጅ በየጊዜው እየገባ መሆኑን ነው የተናገሩት።
ነገር ግን በስግብግብ ነጋዴዎች ምክንያት የነዳጅ እጥረት እንዳለ ለማስመሰል ሙከራ መደረጉን ገልጸዋል።
ይህን ባደረጉ ሁለት የነዳጅ ማደያዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን ጠቁመው፤ እርምጃው ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ሚኒስትሩ አረጋግጠዋል።
“ዘመቻው ከተጠናቀቀ በኋላ ከትራምፕ ጋር አውርተናል፣ የሞሳድን ጥንካሬ አድንቀናል” - እስራኤል።
እውቀት በቦምብ አይጠፋም:: የኢራን ፓርላማ አፈጉባዔ አማካሪ ማህዲ ሞሀመድ
እስራኤል እና ኢራን ከአሜሪካ ጥቃት በኋላ ምን አሉ?
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ “በፕሬዝዳንት ትራምፕና እኔ ትብብር፣ በእስራኤል ጦር እና የአሜሪካ ጦር ትብብር የፎርዶው፣ ናንታዝና ኢስፋሃን ኑክሌር ጣቢያዎችን አጥቅተናል” ብለዋል።
“ዘመቻው ከተጠናቀቀ በኋላ ከትራምፕ ጋር አውርተናል፣ የሞሳድን ጥንካሬ አድንቀናል” በማለት ገልጸዋል።
የኢራን ፓርላማ አፈጉባዔ አማካሪ ማህዲ ሞሀመድ፣ “ኢራን ከአሜሪካ የተቃጣባትን ጥቃት በብቃት ተከላክላለች” ብለዋል።
“በኑክሌር ጣቢያው የነበሩ ግብዓቶች ወደሌላ ስፍራ ስለተወሰዱ ጉዳት አልደረሰባቸውም” ሲሉ ተናግረዋል።
“ሁለት ነገሮች እርግጠኛ ነኝ” ያሉት ማህዲ፣ “መጀመሪያ እውቀት በቦምብ አይጠፋም፣ ሲቀጥል ወራሪዎች ሽንፈት ገጥሟቸዋል” ብለዋል።
የኑክሌር ፕራግራማችን ይቀጥላል:-ኢራን‼️
አሜሪካ ትናንት ለሊት በኢራን የኑክሌር ማበልፀጊያ ቦታዎች ላይ ድብደባ ከመፈፀሟ በፊት ኢራን ሁሉንም የኑክሌር ጣቢያዎች ባዶ አድርጋለች። ሁሉንም ዋና ዋና የኑክሌር ማበልፀጊያ እቃዎችን አሽሽታለች።
የኑክሌር ጨረር ይፈጠራል ተብሎ አይጠበቅም
መጪው መስከረም ላይ የውጭ ባንኮች ወደ ሀገራችን መግባታቸውን አስመልክቶ እንደ ሀገር ከሚኖረው የቤት ዋጋ ጭማሪ ከ5 ሚልየን ብር በላይ ዝቅ ብሎ እየተሸጠ ያለ ቤት ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር በተዘጋጀ ውል ይዋዋሉ!!!
⭐️ከሀያ አምስት ዓመታት በላይ ግንባታ ላይ ከቆየ አንጋፋ ድርጅት
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ ለቡ ማብራት-ሀይል
❇️ DMC Real Estate ወቅቱን ባገናዘበ ቅናሽ ዋጋ ጥራታቸውን የጠበቁ ቤቶችን በተለያዩ ካሬ አማራጮች አቅርቦሎታል : :
⚡️ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!!
➤ ስቱዲዮ (56 ካሬ)
➤ ባለ አንድ መኝታ (72, 77, 85 ካሬ)
➤ ባለ ሁለት መኝታ (122, 125, 133.. ካሬ)
➤ ባለ ሦስት መኝታ(145, 150, 154, 161 ካሬ)
➤ ባለ አራት መኝታ (175, 185, 223 ካሬ)
በተመጣጣኝ ዋጋ
0928 48 99 99
ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም
በ6.9 ሚሊዮን ብር
ከ4ኛ ፎቅ ጀምሮ አፓርታማ
በ10% ቅድመ ክፍያ አፓርታማ ይግዙ
ቀሪውን በሶስት ዓመት ቀስ ብለው ይክፈሉ
አፓርታማው ለ1 ወር የወጣ ነው
ፈጥነው ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0987170752 ወይም 0964660066 ይደውሉ
መጪው መስከረም ላይ የውጭ ባንኮች ወደ ሀገራችን መግባታቸውን አስመልክቶ እንደ ሀገር ከሚኖረው የቤት ዋጋ ጭማሪ ከ5 ሚልየን ብር በላይ ዝቅ ብሎ እየተሸጠ ያለ ቤት ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር በተዘጋጀ ውል ይዋዋሉ!!!
⭐️ከሀያ አምስት ዓመታት በላይ ግንባታ ላይ ከቆየ አንጋፋ ድርጅት
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ ለቡ ማብራት-ሀይል
❇️ DMC Real Estate ወቅቱን ባገናዘበ ቅናሽ ዋጋ ጥራታቸውን የጠበቁ ቤቶችን በተለያዩ ካሬ አማራጮች አቅርቦሎታል : :
⚡️ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!!
➤ ስቱዲዮ (56 ካሬ)
➤ ባለ አንድ መኝታ (72, 77, 85 ካሬ)
➤ ባለ ሁለት መኝታ (122, 125, 133.. ካሬ)
➤ ባለ ሦስት መኝታ(145, 150, 154, 161 ካሬ)
➤ ባለ አራት መኝታ (175, 185, 223 ካሬ)
በተመጣጣኝ ዋጋ
0928 48 99 99
“የኢትዮጵያና አሜሪካ ወታደራዊ ትብብር ተጠናክሮ ይቀጥላል”
ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ
ታገዱ‼
ከቀናት በፊት "ልታሰር ነው ፓሊስ እየተከታተለኝ ነው ጦርነት ይቁም ብዬ ስለተወያየሁ እየተከታተሉኝ ነው"በማለት ቅሬታ ሲያቀርቡት የነበሩት የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ ) ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የፓርቲውን ም/ሊቀመንበር ዶ/ር ራሄል ባፌ ከፓርቲው ኃላፊነት መታገዳቸውን ከወጣው መግለጫ ተመልክተናል።