natnaelmekonnen21 | Unsorted

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

170785

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Subscribe to a channel

Natnael Mekonnen

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋር የተደረገው ልዩ አራት ክፍል የመጀመርያው ክፍል ቃለ መጠይቅ ዛሬ ግንቦት 27 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2:30 ይጠብቁ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

900,000 ብር ምን መግዛት ይችላል?

መኪና? ቤት?

በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።

እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ

ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።

ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።

ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።

ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው

ፈጥነው ይደውሉ!

ለበለጠ መረጃ  (Direct/ Whatsapp) ፦ በ 0964660066 / 0987170752 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በነፍጥ እና በጦርነት የሚሳካ ነገር የለም ።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አዋጁ ፀድቋል‼️

በመጨረሻም ብዙ ያጨቃጨቀው አዋጅ ፀደቀ


የአንድ ብር ፌስታል እስከ 5,000 ያስቀጣል ተብሏል።

ለእንጀራ፣ ለዳቦ እና ለተለያዩ የሸቀጥ እቃዎች መጠቅለያነት የሚውለውን የፕላስቲክ ከረጢት ይዞ መገኘት ከሁለት እስከ አምስት ሺህ ብር የሚያስቀጣው አዋጅ ጸደቀ፡፡

ዜጎችን በማያውቁት ጉዳይ ለቅጣት የሚዳርግ ነው የሚል ትችት ከምክር ቤት አባላት ቀርቦበታል፡፡

የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ዛሬ የጸደቀው የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ አዋጅ ፤ ማንኛውም ሰው አንድ ጊዜ ብቻ ጥቅም ላይ የሚውል የፕላስቲክ ከረጢት ይዞ ከተገኝ ከ2 እስከ 5 ሺህ ብር እንዲቀጣ ይደነግጋል፡፡

ያመረተ ወይም ወደ ሀገር ውስጥ ያስገባ፣ ለገበያ ያቀረበ ወይም የሸጠ፣ ለንግድ ዓላማ ያከማቸ ወይም ይዞ የተገኘ ከ50 ሺህ ብር በማያንስና ከ200 ሺህ ብር በማይበልጥ የገንዘብ መቀጮ እና ከአምስት ዓመት በማይበልጥ ጽኑ እስራት እንዲቀጣ አዋጁ ያዝዛል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጎንደር ከተማ የቲቲኬ ኢንደስትሪን መርቀው ሥራ አስጀመሩ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጎንደር ከተማ በከፊል የተጣራ የአኩሪ አተር ዘይት የሚያመርተውን የቲቲኬ ኢንደስትሪን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጎንደር ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን ለመጎብኘት ጎንደር ከተማ ገብተዋል።

ጎንደር አፄ ቴዎድሮስ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው፣ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችና የከተማዋ ህዝብ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በከተማዋ በከፊል የተጣራ የአኩሪ አተር ዘይት የሚያመርተውን የቲቲኬ ኢንደስትሪን መርቀው ስራ አስጀምረዋል።

ኢንደስትሪው በ374 ሚሊዮን ብር የተገነባ ሲሆን በቀን 120 ቶን የአኩሪ አተር ዱቄት እና በከፊል የተጣራ የምግብ ዘይት የማምረት አቅም እንዳለውም ተገልጿል።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቲቲኬ ኢንደስትሪ ፋብሪካ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለጀመርነው የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት አንድ ሁነኛ አብነት ነው ብለዋል።

ጎንደር ሰላምን በማስጠበቅና በማጽናት ልማትን የማረጋገጥ ለዕድገትም የመትጋት ደማቅ ማሳያ እንደሆነች ተናግረዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የሸዋ ፋኖን እነ መከታውን ለመውጋት ያቀናው የምሬ ወዳጆ ፋኖ በድርሳን ብርሀኔ እየተመራ ሄዶ በዚህ መልኩ ተደምስሷል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በብሔራዊ መረጃና ደህንት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀኔራል የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን የክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክትን ለሱዳኑ ጄኔራል አብዱል ፈተህ አል ቡርሀን አቀረቡ።

መልዕክቱን አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና የጠቅላይ ሚንስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማ ካሪ አቶ ጌታቸው ረዳ በፖርት ሱዳን አቅርበዋል።

በፖርት ሱዳን ደማቅ አቀባበል እንደተደረገላቸው የገለፁት የልዑኩ መሪ “ሱዳን ሰላም እና መረጋጋቷን ለማረጋገጥ ለምታደርገው ጥረት ኢትዮጵያ የማይናወጥ ድጋፏን እንደምትቀጥል” በአፅንኦት መግለጻቸውን ተናግረዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የቀድሞ የህወሓት ከፍተኛ አመራር የነበሩት እንዲሁም የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ በመሆን ያገለገሉት ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም በአቶ ጌታቸው ረዳ እና ጓዶቻቸው የተመሰረተውን ስምረት ፓርቲ መቀላቀላቸውን ያሳወቁ ሲሆን አሁን ያለው የህወሓት ቡድን ህዝቡን እስከሚያጠፋ ዝም ብለን አናይም ብለዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለቢልጌትስ የክብር ሽልማት አበረከቱ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ምሽት በብሔራዊ ቤተመንግሥት በተካሄደ ሥነሥርዓት የኢትዮጵያን ታላቁን የክብር ኒሻን ለቢል ጌትስ ሸልመዋል።

ይኽ የከበረ ሽልማት የጌትስ ፋውንዴሽን ባለፉት 25 አመታት በኢትዮጵያ ላበረከታቸው አሻጋሪ ሥራዎች እና ታላላቅ ዘመን ተሻጋሪ በጎ ተፅዕኖዎችን ያከበረ ነዉ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በንግግራቸው ለቢል ጌትስ ፋውንዴሽን የ25 አመታት አሸጋጋሪ ሥራዎችን ምስጋና አቅርበዋል።

ቢል ጌትስ ከቴክኖሎጂ ፈር ቀዳጅነት ወደ በጎ አድራጊነት ያደረጉትን ጉዞ በማውሳትም ዝቅ ብሎ በማገልገል፣ በአክብሮት እና በእኩልነት እምነት ላይ የተመሠረተውን አገልግሎታቸውን አድንቀዋል።

ፋውንዴሽኑ በጤና፣ ግብርና፣ ዲጂታል መታወቂያ የሚያደርገው ጥረት ብሎም ጠንካራው በመከባበር ላይ የተመሠረተ ትብብር በጠቅላይ ሚኒስትሩ ተወስቷል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

መኪና እናስመጣለን ባዮች ላይ ክትትል ያስፈልጋል!

ከተማዋ ላይ መኪኖችን ከውጪ እናስመጣለን እያሉ በመደራጀት ንግድ ፍቃድ አውጥተው፣ ቢሮ ተከራይተው፣ ማስታወቂያ በትልልቅ ሚዲያዎች አስነግረው የህብረተሰቡን ብር ሰብስበው የጠፉም ሆኑ አሁንም በዚህ ስራ ላይ የተሰማሩ “ህጋዊ ማፊያዎች” በዝተዋል። [ይህንን ስል ትክክለኛ የመኪና አስመጭዎችን እንደማይመለከት ልብ ሊባል ይገባል።]

ከዚህ ቀደም ሐገሪቱ ላይ ያለውን ድህነት እንደአጋጣሚ በመጠቀም በተለያዩ ታዋቂ አርቲስቶችና ዝነኛ ሰዎች ማስታወቂያ በማስነገር መኪና በቅናሽ ዋጋ ከባንክ ጋር አያይዘን እናመጣላችኋለን ተብለው በሺዎች የሚቆጠሩ ግለሰቦች፣ የላዳ ታክሲ አሽከርካሪዎች፣ ወጣቶች ፣ ሴቶች ፣ አዛውንቶች ሳይቀር ገንዘባቸውን ተበልተው ጎዳና ወድቀዋል። ብዙ ቤተሰብ ተበትኗል። ብዙ ወጣቶች ተስፋ በመቁረጥ ራሳቸውን አጥፍተዋል። ብዙ ህልሞች መክነዋል።

አሁንም እንደነዚህ አይነት ግለሰቦች ተመሳሳዩን መንገድ በመጠቀም ቆዳቸውን ቀይረው የተለያዩ ዝነኛ ሰዎችን ከፊት በማድረግ መኪና እናስመጣለን ብለው ሚዲያውን ሲያጨናንቁና በቢሊየን የሚቆጠር ገንዘብ ከምስኪኑ ህብረተሰብ ሲሰበስቡ እያየን ነው። መንግስት በነዚህ ሰዎች ዙሪያ ምን ያህል ምርመራ አድርጓል? በመቶ ሚሊየኖች ለመንግስት ታክስ ከፍለን ብዙ መኪኖች እያስገባን ነው እያሉ ከሰበሰቡት ባህር የሚያህል ብር ላይ በማንኪያ ቆንጥረው ለታይታ ሃያና ሰላሳ መኪና እያመጡ ለህዝቡ ግን ለሁሉም ሰው በገቡት ቃል መሰረት እያስረከቡ እንደሆነ በአደባባይ እየተናገሩ ይገኛሉ የሚሉ ብዙ ጥቆማዎች በየቀኑ ይደርሱኛል። ይሄስ እውነት ነው ወይ?

እነዚህ መኪና እናስመጣለን ባዮች ከህዝቡ ስንት ብር ሰበሰቡ? እስከዛሬስ ስንት መኪና አስገቡ? ለገዢዎቹ ቃል የገቡላቸውን መኪኖች ባሉት ግዜ እያስረከቡ ነው ወይ? ድንገት እንደበፊቶቹ ገንዘቡን ይዘው ቢሰወሩ ሸማቹ ምን ዋስትና አለው? እነዚህንና ሌሎች መሰል ነገሮችን መንግስት ምን ያህል ያጣራል?

እንደዚህ በታዋቂ ሰዎች ተጋንኖ የሚለቀቅን ማስታወቂያ ህዝቡ ተመልክቶ ገንዘብ ሄዶ ሲከፍል የተማመነው ሰዎቹን ብቻ ሳይሆን የሀገሪቱን ህግ ጭምር ነው። መንግስት ለተሳሳቱ ሰዎች ፈቃድ አይሰጥም። ገንዘባችንንም እንዳንበላ መንግስት ይከላከልልናል። ገንዘባችንን ከተበላንም መንግስት መብታችንን ያስከብርልናል ብለው ነው የመኪና ገዢዎች ገንዘብ የሚከፍሉት። መንግስትም ህዝቡ ገንዘቡን በቀማኞች እንዳይበላ የቅድመ መከላከል ስራ መስራት አለበትና እነዚህን ድርጅቶችና ግለሰቦች ጠንካራ ምርመራና ክትልል እንዲያደርግባቸው ጥቆማዬን አቀርባለሁ!!

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በታሪካዊቷ  ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት


10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤

📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ

ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::

ልዩ ቅናሽ

100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል


📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!


ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

900,000 ብር ምን መግዛት ይችላል?

መኪና? ቤት?

በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።

እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ

ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።

ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።

ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።

ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው

ፈጥነው ይደውሉ!

ለበለጠ መረጃ  (Direct/ Whatsapp) ፦ በ 0964660066 / 0987170752 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

“የህወሓት አባል ሁኖ ለውጥ የሚፈልግ ካለም አባል መሆን ይችላል” አቶ ረዳኢ

በጌታቸዉ ረዳ የሚመራው አዲሱ ዴሞክራሲ ስምረት ትግራይ ፖርቲ መመስረቻ ጉባኤውን በዚህ ዓመት በትግራይ ክልል እንደሚያካሄድ ገለጸ

የፓርቲው መሥራች አባል ከሆኑት ውስጥ 100 ያህሉ ከህወሓት የወጡ ናቸው ተብሏል

በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራውና ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቅድመ እውቅና ያገኘው አዲሱ ‘ዴሞክራሲ ስምረት ትግራይ ፖርቲ’፤ መመስረቻ ጉባኤውን በዚህ ዓመት በትግራይ ክልል እንደሚያካሄድ አስታውቋል፡፡

ፖርቲው ዛሬ ግንቦት 23 ቀን 2017 ዓ.ም የመጀመሪያውን ጋዜጣዊ መግለጫውን በአዲስ አበባ ሸራተን አዲስ ሆቴል ያካሄደ ሲሆን፤ በመግለጫውም ግዜያዊ ፍቃድ ከምርጫ ቦርድ ማግኘቱን ገልጿል፡፡

አዲሱ ፖርቲ ‘በትግራይ ያለው ፖለቲካዊ አካሄድ ወደ ተሳሳተ መንገድ በመሄዱና ለውጥ የሚያስፈልግበት ጊዜ ላይ በመሆኑ፤ አዲስ እና የተለያየ ሀሳብ ያለው ፖርቲ ለመመስረት እንዳስፈለገ’ ገልጿል።

መግለጫውን የሰጡት የፓርቲው የኮሙኒኬሽን ኃላፊ እና የአደራጅ ኮሚቴ አባል አቶ ረዳኢ ኀለፎም፤ የፖርቲው መስራች የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ በሕመም ምክንያት መግለጫው መስጠት እንዳልቻሉ ተናግረዋል።

ዴሞክራሲ ስምረት ትግራይ ፖርቲ ‘ክልሉ ከፍተኛ የሆነ ቀውስ ውስጥ ይገኛል’ የሚል ሀሳብ በሁሉም ለውጥ ፈላጊ ላይ በማደሩ ምክንያት እንዲሁም፤ ‘ትግራይ አዲስ ለውጥ ያስፈልጋታል’ የሚል እምነት በመኖሩ የተፈጠረ አዲስ ፖርቲ ስለመሆኑም ገልጸዋል።

ማንኛውም ‘ሀሳብ አለኝ’ የሚል ትግራዋይ የፖርቲውን ደንብና መተዳደሪያ የሚቀበል ከሆነለ ስምረትን መቀላለቀል የሚችል መሆኑንም በመግለጫው ተናግረዋል።

ከመጪው ሰኞ ጀምሮ ፖርቲው ከክልል እስከ ቀበሌ አደረጃጀቶችን የመመስረት ሥራዎችና የአባላት ምልመላ ሥራዎች እንደሚሰራ የገለጹት አቶ ረዳኢ፤ “ከዚህ ቀደም የህወሓት አባል ሁኖ ለውጥ የሚፈልግ ካለም አባል መሆን ይችላል” ብለዋል።

“ከዚህ ውጪ የህወሓት አባል የሆኑ ወጣቶችን እንዲሁም ከትግራይ ውጪ ያሉ የትግራይ ተወላጆችም የፖርቲው አባል እንዲሆኑ ይሰራል” ሲሉም ገልጸዋል።

አክለውም “በህወሓት ውስጥ ሰላም እንዳይኖር የሚሰሩ አራት ግለሰቦች ‘ሠራዊቱን እናዛለን’ የሚል ዕምነት እንዳላቸው ስለሚያምኑ፤ ትግራይን ሰላም የነሷት መላው የህወሓት አባላት ሳይሆኑ ከአቶ ጌታቸው ረዳ ውጪ ያሉና ሕገ-ወጡን ጉባኤ ያካሄዱት ናቸው” ሲሉ ተናግረዋል፡፡

በአሁን ወቅት የፓርቲው መሥራች አባል ከሆኑት ውስጥ 100 ያህሉ ከህወሓት የወጡ መሆናቸውና፤ ከእነዚህ ውስጥም ከ90 በመቶ በላይ የሚሆኑት በትግራይ እንደሚነገኙም አቶ ረዳኢ ገልጸዋል፡፡

ፖርቲው በትግራይ የተለያዩ መድረኮች እንደሚካሄዱ የተገለጸ ሲሆን፤ ይህ ክረምት ሳይወጣ በትግራይ ጠቅላላ ጉባኤ እንደሚካሄድም በመግለጫው አስታውቋል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአቶ ጌታቸው ረዳ ለተመሠረተው አዲሱ የትግራይ ፓርቲ “ዴሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ” (ስምረት) ፓርቲ፤ ጊዜያዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምዝገባ ፈቃድ ባሳለፍነው ሳምንት መስጠቱ ይታወቃል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

900,000 ብር ምን መግዛት ይችላል?

መኪና? ቤት?

በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።

እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ

ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።

ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።

ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።

ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው

ፈጥነው ይደውሉ!

ለበለጠ መረጃ  (Direct/ Whatsapp) ፦ በ 0964660066 / 0987170752 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በታሪካዊቷ  ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት


10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤

📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ

ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::

ልዩ ቅናሽ

100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል


📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!


ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ተቋሙ በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማትና ኃይል ላይ በተፈፀመ ስርቆት ከ199 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ደረሰበት!

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ከኤሌክትሪክ መሰረተ ልማትና ከኃይል ስርቆት ጋር በተገያያዘ 199 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የገንዘብ ጉዳት እንደደረሰበት የኢትዮጵያ ኢሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ጉዳቱ የደረሰው፤ በኤሌክትሪክ ማሰራጫ መስመሮች፣ ትራንስፎርመሮች፣ ኬብሎች ላይ በተፈፀመ ጉዳትና ስርቆት እንዲሁም ቆጣሪ በመነካካት፣ የኃይል ሰርቆት በመፈፀምና የተቋሙ ሰራተኞችን ስራ እንዳይሰሩ በማወክ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጧል።

በዚህም በዲስትሪቡሽን ትራንስፎርመሮች፣ በኤሌክትሪክ መስመር ተሸካሚ የብረት ምሰሶዎች፣ በኬብሎችና በሌሎች የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ በተፈፀመ ጉዳትና ስርቆት ብቻ 52 ሚሊዮን 33 ሺህ 123 ብር የሚገመት የገንዘብ ጉዳት በተቋሙ ላይ ደርሷል ተብሏል፡፡አገልግሎት አክሎ እንዳስታወቀው፤ መሰል እኩይ ተግባር በፈፀሙ ግለሰቦች ላይ 208 የክስ መዝገቦችን በመክፈት ህጋዊ እርምጃ እንዲወሰድም በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡

ከእነዚህም ውስጥ 27 የሚሆኑት መዝገቦች ላይ ውሳኔ እንዲሰጥ በማድረግ ወንጀለኞቹ ላይ ከ2 ወር እስከ 10 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራትና ከ25 ሺህ እስከ 50 ሺህ ብር የሚደረስ የገንዘብ ቅጣት ተላልፎባቸዋል ብሏል፡፡ተቋሙ ህብረተሰቡ መሰረተ-ልማቶችን ከእኩይ ድርጊት እንዲጠብቅ እና ጉዳት የሚያደርሱና ስርቆት የሚፈፅሙ ግለሰቦችም ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ ለህግና ለፀጥታ አካላት እንዲያጋልጡ ተማፅኗል፡፡

ባሳለፍነው መጋቢት ወር በአማራ ክልል ከ ባህርዳር - ወልዲያ - ኮምቦልቻ በተዘረጋው ባለ 400 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ላይ በተፈፀመ ስርቆት 129 ሚሊዮን ብር የሚገመት ኪሳራ መድረሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡፡በተመሳሳይ በሚያዚያ ወር ባለ 132 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ተሸካሚ የብረት ምሰሶ ላይ  ዝርፊያ መፈፀሙንና  በአንዳንድ አካባቢዎች ኃይል መቋረጡ ይታወሳል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ምርጫ ቦርድ ትላንት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ቀጣዩን ምርጫ ‹‹ዲጂታል›› እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሊቀመንበር ሜላትወርቅ ኃይሉ በመግለጫቸው በሚቀጥለው አመት የሚደረገው 7ተኛው አገራዊ ምርጫ ካለፉት 6ቱ ለየት ያለ እንደሚሆን ገልፀው ከመራጮች ምዝገባ ጀምሮ እስከ ድምፅ መስጠት ድረስ በዲጂታል ስርአት ለማከናወን ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን ገልፀዋል፡፡

ይህም ተደራሽነትን፣ ውጤታማነትንና ግልፅነትን ለማስፈን እንደሚረዳ የጠቀሱት ሊቀመንበሯ የምርጫ ታዛቢዎችም በኦንላይን እንደሚታዘቡ መግለፃቸው ይታወቃል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በካሬ 64,200 ብር ብቻ!

ሳር ቤት አፍሪካ ህብረት አጠገብ አፓርታማ ይዘንልዎ መጣን

ባለ ሁለት መኝታ እና ሶስት መኝታ አማራጭ ያላቸው


በወር እስከ 600,000 ብር መከራየት የሚችሉ

የካሬ ዋጋ 64,200 ብር ሲሆን ጠቅላላ ዋጋው 5,392,800 ብር

ሁለት መኝታ

84 ካሬ

በተጨማሪ ያሉን የካሬ አማራጮች ፦

ሶስት መኝታ

106 ካሬ ፣ 119 ካሬ ፣ 124 ካሬ እና 125 ካሬ

ሁለት መኝታ

94 ካሬ

ለበለጠ መረጃ (direct/ Whatsapp) ፦ በ 0964660066 ወይም 0990166050 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በካሬ 64,200 ብር ብቻ!

ሳር ቤት አፍሪካ ህብረት አጠገብ አፓርታማ ይዘንልዎ መጣን

ባለ ሁለት መኝታ እና ሶስት መኝታ አማራጭ ያላቸው


በወር እስከ 600,000 ብር መከራየት የሚችሉ

የካሬ ዋጋ 64,200 ብር ሲሆን ጠቅላላ ዋጋው 5,392,800 ብር

ሁለት መኝታ

84 ካሬ

በተጨማሪ ያሉን የካሬ አማራጮች ፦

ሶስት መኝታ

106 ካሬ ፣ 119 ካሬ ፣ 124 ካሬ እና 125 ካሬ

ሁለት መኝታ

94 ካሬ

ለበለጠ መረጃ (direct/ Whatsapp) ፦ በ 0964660066 ወይም 0990166050 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በታሪካዊቷ  ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት


10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤

📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ

ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::

ልዩ ቅናሽ

100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል


📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!


ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አቶ ታዬ ደንደአ በዛሬው ቀን በቁጥጥር ስር ውሏል

አቶ ታዬ ደንደአ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመዝገብ ቁጥር 321683 ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ.ም በዋለው ችሎት ቀርቦባቸው በነበረው ሁለት ክሶች መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ የተሰናበቱ መሆኑ ይታዋሳል ይሁን እንጂ በሕገ ወጥ የጦር መሳሪያ መያዝ ወንጀል እንዲከላከሉ ተብለው የመከላከያ ማስረጃዎቻቸውን በዋስ በመሆን እያሰሙ በቀጠሮ ላይ የሚገኙ መሆኑ ይታወቃል፡፡

ይሁን እንጂ ዐቃቤ ሕግ ነፃ በተባሉበት ሁለት ክሶች የከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሳኔ በመቃወም ይግባኝ በመጠየቅ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት 2ኛ ወንጀል ይግባኝ ችሎት ሲከራከር ቆይቶ ይግባኙ ተቀባይነት አግኝቶ አቶ ታዬ ደንደአ ለዐቃቤ ሕግ ይግባኝ አቤቱታ ላይ መልስ እንዲሰጥ ከተደረገ በኋላ ግራ ቀኙን ሲያከራክረው የቆየው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ 2ኛ ወንጀል ይግባኝ ችሎት በዛሬው እለት 25/09/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት የከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጠውን በነጻ የማሰናበት ብይን በመሻር በወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ስነስርዓት ቁጥር 142/1/ መሰረት ነፃ የተባለባቸውን ውሳኔ በመሻር ሊከላከል ይገባል ብሎ ወስኗል፡፡

በዚሁ መሰረት ከዚህ በፊት አቶ ታዬ ደንደአ በዋስ የተለቀቀው ሁለቱ ክሶች በከፍተኛ ፍርድ ቤት ነፃ ሰለተባለ ስለነበረ አሁን ግን የከፍተኛው ፍርድ ቤት ውሳኔ የተሻረ በመሆኑ የዋስ መብቱ ቀሪ ሆኖ በዛሬው ቀን በቁጥጥር ስር ውሏል፡።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በታሪካዊቷ  ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት


10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤

📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ

ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::

ልዩ ቅናሽ

100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል


📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!


ለበለጠ መረጃ. 📲 09-97-27-23-23 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

900,000 ብር ምን መግዛት ይችላል?

መኪና? ቤት?

በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።

እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ

ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።

ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።

ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።

ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው

ፈጥነው ይደውሉ!

ለበለጠ መረጃ  (Direct/ Whatsapp) ፦ በ 0964660066 / 0987170752 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በቦሌ ክ/ከተማ ልዩ ቦታው ሠዓሊተ ምህረት አካባቢ በስራ ላይ የነበሩ ሁለት የትራፊክ ፖሊስ አባላት በግራ መንገድ በመግባት ሲያሽከረክር የነበረን አቶ ታማኝ አስማማው አንዳርጌ የተባለን ግለሰብ በማስቆም መንጃ ፈቃድ ሲጠየቅ ለማሳየት እምቢተኛ ከመሆን ባሻገር በሠዓቱም በስራ ላይ በነበሩ የትራፊክ ፖሊስ አባላት ላይ ሁከት ከመፍጠር ባሻገር የድብደባ ወንጀል የፈፀመውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሎዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የሀገሪቱ ህገ መንግስት እንዲሻሻል፤ መንግስት አጀንዳ አድርጎ ለምክክር ኮሚሽን አቀረበ፡፡

የክልሎች አወቃቀር ቋንቋ ላይ ሳይሆን አቀማመጥን መሰረት ያደረገ እንዲሆንም የመከላከያ ሰራዊትን ጨምሮ ሌሎች የጸጥታ አካላት አጀንዳ አድርገው አቅርበዋል፡፡

እነዚህ አጀንዳዎች የቀረቡት የሀገራዊ ምክከር ኮሚሽን ከፌደራል ባለድርሻ አካላት እና ከማህበራት ጋር ለሶስት ተከታታይ ቀናት ባካሄደው የምክክር እና የአጀንዳ ማሰባሰብ መርሃ ግብር ላይ ነው፡፡

የመንግስትን ተወካይዎች አጀንዳዎችን በንባብ ያቀረቡት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዝዳንት የሆኑት አቶ ጥላሁን ከበደ ፤ የሃሳብ ልዩነቶች እና አለመግባባቶች በሚታዩባቸው ጉዳዮች ላይ አጽዕኖት ሰጥተናል ያሉ ሲሆን በተለይ ስጋት የሆኑ እና ስጋት እየሆኑ ያሉ ለዘመናት ሲንከባለሉ የቆዩ ጉዳዮችን መፍታት አስፈላጊ ስለሆነ አራት አጀንዳዎችን ተስማምተን ቀርጸናል ብለዋል፡፡

በዚህም መሰረት በመንግስት እና በህዝብ መካከል መተማመን የሰፈነበት ዴሞክራሲያዊ ስርዓት በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመገንባት ህገመንግስቱ እንዲሻሻል አጀንዳ አድርገናል፣ ምክንያቱም ሀገረ መንግስቱ ባለቤት፣ መስራች እና ፈጣሪ ማነው በሚለው ላይ ለመግባባት እንዲሁም የመንግስት እና የምርጫ ስረዓቱ ላይ የሚነሱ ጥያቄዎችን መመለስ አሰፈላጊ በመሆኑ ነው ብለዋል፡፡

ሌላው መንግስት ከህገመንግስቱ አኳያ እንደታይ የሚፈልገው አጀንዳ እና መልስ የምንሻበት ጉዳይ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስተዳደር እንዴት ይሁን የሚለው እና የአካታችነት ጉዳይ ነው ሲሉ አቶ ጥላሁን አስረድተዋል፡፡

የቡድን እና የግል መብቶች፣ የመሬት እና የተፈጥሮ ሃብት አጠቃቀም እና የሰንደቅ አላማ ጉዳይዎችም በምክክር እንዲታዩ እና መፍትሔ እንዲገኝ መንግስት አጀንዳ አድርጎ አቅርቧል፡፡

የጸጥታ ተቋማት መሪዎች በፖለቲካ ሳይሆን በክህሎት እንዲመረጡ፣ ክልሎች በቋንቋ ሳይሆን አወቃቀራቸው በጂኦግራፊ እንዲሆን፣ የፖለቲካ ምህዳሩ አሳታፊ እንዲሆን እና የኑሮ ውድነቱ መፍትሄ እንዲበጅለት የጽጥታ ተቋማት ተወካይዎች አጀንዳ አድርገው አቅርበዋል፡፡

በፌደራል የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ ላይ አጀንዳዎቹን የለየው ሌላው ቡድን የሚዲያ እና የማህበራዊ አንቂ ቡድን ነው ፡፡

የቡድኑን አጀንዳ በንባብ ያቀረቡት ጋዜጠኛ ብሩክ ከበደ አብላጫ ድምጽ ላይ መሰረት ያደረገው የምርጫ ስረዓት እንዲታይ፣ ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት እንዲጠበቅ፣ የባህር በር ጉዳይ ህገ መንግስታዊ እንዲሆን እና ሌሎች አጀንዳዎችን ለይተናል ብለዋል፡፡

እነዚህ እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት የለዩዋቸውን አጀንዳዎች በተወካይዎቻቸው በኩል ለኮሚሽኑ በዛሬው እለት ያስረክባሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር በሚያዚያ/ግንቦት 2017 ወር በኢኮኖሚ ልማት፣ ቴክኖሎጂ እድገት፣ አለምአቀፍ ዲፕሎማሲ እና ሀገራዊ ልማት አንፃር የመንግሥታቸውን ፅኑ አቋም የሚያሳዩ ተከታታይ ተግባራት አከናውነዋል።

የወሩ ተግባር በ44ኛው የሚኒስትሮች ምክርቤት መደበኛ ስብሰባ የጀመረ ሲሆን ቁልፍ የሆኑ ሀገራዊ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች ውይይት ተደርጎባቸዋል። ከዚያም በመቀጠል የኢትዮጵያ ታምርት 2017 ኤክስፖ በይፋ ተከፍቷል። ለሶስተኛ ተከታታይ አመት የተከናወነው ኤክስፖ 288 ሀገር በቀል አምራቾች በማደግ ላይ ያለውን የኢትዮጵያ የአምራች ዘርፍ ምርቶች አቅርበዋል። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር በመክፈቻ ንግግራቸው የኢኮኖሚ ሽግግርን አስፈላጊነት አፅንኦት ሰጥተው ያነሱ ሲሆን የሀገር መረጋጋት ከኢኮኖሚ መዘመን ውጭ ሊሳካ እንደማይችል ገልፀዋል። በዘንድሮ አመት የሚጠበቀውን 12 በመቶ እድገት ጨምሮ በዘርፉ የሚጠበቀውን እድገት በማንሳትም የማምረት አቅምን በአግባቡ የመጠቀም ልምምድ መጨመሩን እና የገቢ መጨመርን አዉስተዋል። መንግሥት በግብርና እንደ አግሮ ፕሮሰሲንግ ቴክኖሎጂ የማዘመንን እና ፈጠራን የማበልፀግን ሥራ ቅድሚያ እንደሰጠም በወቅቱ ተገልጿል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቴክኖሎጂ እና በዲጂታል ልማት ዘርፍም በ”አርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ ለአፍሪካ” መርሃግብር የ”ቴክኤክስፖ 2025” ላይ ቁልፍ ንግግር አቅርበዋል። አፍሪካ ሥነምግባርን በጠበቀ፣ አካታች እና ዘላቂ ባለው የራሷ መንገድ የአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስን መፃኢ እድገት ቅርፅ የመስጠት እድል እንዳላት አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል። እንደ የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ ኢንስቲቲዩት፣ የዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም(ፋይዳ) እና የአምስት ሚሊዮን ኮደርስ መርሃ ግብርን በማንሳት ኢትዮጵያ የዲጂታል እውቀት የጨበጠ የነገ ትውልድ በመገንባት ላይ ያላትን ሚና ገልጠዋል። በወሩ አጋማሽም ኢትዮጵያ የID4Afria 2025 ጉባኤን ያስተናገደች ሲሆን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር በመድረኩ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሥርዓትን የማሻገር አቅም አስረድተዋል:: በአሁኑ ወቅት ከ15 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን በሥርዓቱ ያቀፈው ፋይዳ ከአሁኑ በፋይናንስ፣ በጤና እና ትምህርት ቁልፍ ዘርፎች በትሪሊዮን ብር የሚቆጠር የዲጂታል ልውውጥ አመቻችቷል።
ከቴክኖሎጂ ጋር ተያይዞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ’Tech Talk with Solomon’ የቃለምልልስ ቆይታም አድርገው ነበር።
በዚሁ ወርም ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር በ116ኛው ብሔራዊ የፖሊስ ቀን በዓልም የተገኙ ሲሆን በንግግራቸውም ከጎረቤት ሀገራት ጋር ሊኖር ለሚገባው የቀጠለ ትብብር ጥሪ አቅርበው የፖሊስን የሀገር ሉዓላዊነት እና አንድነት የመጠበቅ ኃላፊነት ደግመው አረጋግጠዋል።
አለምአቀፍ ዲፕሎማሲ የግንቦት ወር ሌላው ትኩረት ነበር። በፓሪስ ባደረጉት የሥራ ጉብኝት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ከፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተገናኝተው የሁለትዮሽ ስምምነቶችን አፈፃፀም ገምግመዋል። እንደ ስቴሽን ኤፍ፣ ኖኪያ ፍራንስ እና የታሌ የምርምር እና ቴክኖሎጂ ማዕከል ያሉ የቴክኖሎጂ ተቋማትን ጎብኝተው በአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ፣ ሳይበር ደኅንነት እና ቴሌኮሚኒኬሽን የታዩ ፈጠራዎችን ተመልክተዋል።
እነዚህ ጉብኝቶች ኢትዮጵያ የቀጠናው የቴክኖሎጂ መሪ ለመሆን ያላትን ፍላጎት ያረጋገጡ ነበሩ። በተጨማሪም ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር የታደሰውን የኖትረዳም ካቴድራል ጎብኝተዋል። ይኽም ኢትዮጵያ እንደ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ባሉ ብሔራዊ ቅርሶች ጥገና ሥራ በማከናወን ላይ ያለችውን የባሕል ጥበቃ ጽኑ አቋም እንቅስቃሴ ተገቢነት ያረጋገጠ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፈረንሳይ ቆይታቸው በመቀጠል ወደ ሮም አቅንተው በጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኒ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ሁለቱ መሪዎች በሁለቱ ሀገራት መካከል የቆየውን የረጅም ዘመን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር እና የኢንቬስትመንት እድሎችን ለማስፋት በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ውይይት አድርገዋል። ጣሊያን በኢትዮጵያ ኢንደስትሪ እና ልማት ዘርፍ ቁልፍ አጋር ሆና ቀጥላለች።
ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱ በኋላም ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ስፔስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲቲዩትን ጎብኝተዋል። በተቋሙ በሥራ ላይ ያለውን የዘመነ ቴክኖሎጂ አጠቃቀም እና የጂኦስፓሻል መረጃ ለሀገር አቀፍ እቅድ፣ ቅደ‍እመ ግምት እና የአደጋ ዝግጁነት ሥራ የሚውልበትን መንገድ ገምግመዋል። ይኽ ጉብኝት መንግሥት በሳይንስ ላይ የተመሠረተ ፖሊሲ እና በውሂብ መረጃ ላይ የተመሠረተ የአመራር ሥራ ለመከወን ያለውን አፅንኦት ያረጋገጠ ነበር።
በዚሁ ወሩ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ብዛት ያላቸው ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ውይይቶችን አካሂደዋል። የአንጎላ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የፕሬዝደንት ጁአዎ ሎሬንቾን ልዩ መልዕክተኛ ቴቴ አንቶኒዮን ተቀብለዋል። ከእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌድዮን ሳር ጋርም በተለያዩ መስኮች ትብብሮች የሚጠናከሩበትን መንገዶች ተወያይተዋል። በኳታር ሚኒስትር ዶክተር መሃመድ ቢን አብዱልአዚዝ አልካሊፊ አቅራቢነት ከኳታር አሚር የተላከውን መልዕክትም ተቀብለዋል።
በአጠቃላይም በሚያዚያ/ግንቦት ወር ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር በተለያዩ ዘርፎች ሰፋ ያሉ ክንውኖች ያካሄዱበት፣ በሀገር ውስጥ ትርጉም ያላቸው ርምጃዎች የተከናወኑበት፣ በዲጂታል እና ፈጠራ መስክ እመርታዎች የተመዘገቡበት ብሎም በአለምአቀፍ መድረኮች ትብብሮች የተጠናከሩበት ወር ነበር። ሁሉም ተግባራት ለኢትዮጵያ እድገት እና አለምአቀፍ ግንኙነት የታለሙ ስኬታማ ክንውኖች ነበሩ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኢትዮጵያ እየመከረች ነው

በሀገራዊ ምክክሩ የፌዴራል ተቋማትና ማኅበራት አጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ የሁለተኛ ቀን ውሎ በምስል፡-

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አሰብን እንጋራለን ስንል ፕሬዘዳንት ኢሳያስም አጨብጭቧል።

ትናንት ከእንቅልፋቸው ነቅተው ማዳመጥ የለመዱ ሰዎች የባህር በር ጥያቄን ትናንት የጀመርነው ይመስላቸዋል። በዚህ ቪዲዮ እንደሚታየው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኤርትራውን ፕሬዘዳንት ፊትለፊታቸው አስቀምጠው "ከኤርትራ ጋር አሰብን እንጋራለን" ሲሉ ይደመጣል። ፕሬዘዳንት ኢሳያስም በአድናቆትና በመስማማት ሲያጨበጭቡ ይታያል።

አንዳንድ ማስለቀስን ሙያ ያደረጉ ሰዎች እንደሚሉት የባህር በር ጥያቄን ለፖለቲካ ብሽሽቅ አልጀመርነውም። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደስልጣን ከመጣ ቀን አንስቶ በግልፅ ሲያነሳው የነበረና እስከሚሳካልን ድረስ ስናነሳው የምንኖረው ፍትሃዊ ብቻ ሳይሆን ቅዱስ አላማችን ነው።

እኛ ያለውሀ ልንዘጋ አንችልም። ትልቅ ነን። መተንፈሻ ያስፈልገናል። በምስራቅ አፍሪካ ትልቁን ኢኮኖሚ ገንብተናል። ትልቁ የሀዝብ ቁጥር የኛ ነው። ትልቅ የቆዳ ስፋት አለን። ኤርትራ፣ ሱዳን፣ ጅቡቲ፣ ሶማሊያ ተደምረው በህዝብ ቁጥር እንበልጣቸዋለን። ለግዜው ከባህር የምንርቀው ጥቂት ኪሎሜትር ብቻ ነው። አለም አቀፍ ህግ ይፈቅድልናል። ታሪክ ይደግፈናል። የኛ የባህር በር ጥያቄ ለጎረቤት ሐገራት ስጋት ሳይሆን በረከት ነው። ስለዚህ ጥያቄውን ዛሬ አልጀመርነውም ዛሬም አናቆመውም። ጥያቄያችንን ምናቆመው ጥያቄያችን ሲመለስ ብቻ ነው።

ኢትዮጵያ የባህር በር ታገኛለች። ባንዳዎችም ይህንን ታሪክ እያለቀሱ ያዩታል!

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኢትዮጵያ በስፔን እየተካሄደ በሚገኘው 123ተኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የቱሪዝም የስራ አስፈፃሚ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው።

ከኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት ከአለም በምርጥ የቱሪዝም መንደርነት የተመረጡትን ወንጪ ደንዲ፣ ጮቄ ተራሮች እና ሌጲስ የቱሪዝም መንደሮችን ሰርተፍኬትም በይፋ ተረክባለች።

መንግስት ለዘርፉ የሰጠውን ትኩረት ተከትሎ ኢትዮጵያ በቱሪዝም ዘርፍ ያላትን አቅም ለማሳየትና ለማስተዋወቅ እንዲሁም ከሌሎች ከሃገራት ልምድ ለመቅሰም መሰል አለም አቀፍ መድረኮች ሚናቸው ከፍ ያለ ነውም ብለዋል በጉባኤው እየተሳተፉ የሚገኙት የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ። ሚኒስትሯ የዩኤን ቱሪዝም የአፍሪካ ዳይሬክተር ከሆኑት ኤልሲያ ግራንድኮርት ጋርም በኢትዮጵያ የአለም አቀፉ ድርጅት ተሳትፎ ዙሪያ መክረዋል።

ዘንድሮ የተመሰረተበትን 50ኛ አመት እያከበረ የሚገኘው የአለም የቱሪዝም ድርጅት በስፔን ሴጎቪያ ከተማ እየተካሄደ ባለው የስራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ ተሰናባቹ የዩኤን ቱሪዝም ዋና ፀሃፊ ላለፉት 6 አመታት በተቋሙ ትኩረት ያገኙ አጀንዳዎች ላይ ገለፃ አቅርበዋል። በዚሁ ጉባኤ ለቀጣይ ይህንን አለም አቀፍ ተቋም ለመምራት ከቀረቡት የግሪክ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች፣የሜክሲኮ እና የጋና እጩዎች መካከል የተባበሩት አረብ ኤምሬቷ እጩ ሻይካ ናስር በ35ቱ የስራ አስፈፃሚ አባል ሃገራት በ24 አብላጫ ድምፅ ተመርጠዋል።

ይህ የምርጫ ውጤትም በህዳር ወር በሳዑዲ አረቢያ በሚካሄደው የUN ቱሪዝም አባል ሃገራት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ቀርቦ እንደሚፀድቅ ይጠበቃል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኦሮሙማ - ኦሮሞነት

የአስመራው ሰውዬ (ሞት-እምቢ) ኦሮሙማን ጠላት አድርገውት እረፉ። “ካረጁ አይበጁ” ይላል የሐገሬ ሰው። ኦሮሙማ ማለት ሁሉም ኦሮሞ እንደሚስማማበት “ኦሮሞነት” ማለት ነው። ኦሮሞነትን ጠላቴ ነው ካልክ በሚሊዮን ከሚቆጠረው የኦሮሞ ህዝብ ጋር ለመጋጨት ወስነሃል ማለት ነው። ኦሮሙማ የፖለቲካ ቃል አይደለም። የኦሮሞን ባህል፣ ቋንቋ፣ ትውፊት፣ ስርአት፣ የሚገልፅ ክቡር ቃል እንጂ። የአስመራው ሰውዬ ምን ሰይጣን አሳስቶት ኦሮሙማ እንዳለ እንጃለቱ ለነሱ የሚላላከው ሸኔ ሳይቀር መግለጫ አውጥቶበት አረፈ።

የገረመኝ የአፈ-ትቡ ስታሊን ማስተባበያ ነው። እየተኮላተፈ ኦሮሙማ terminology ው አቢዩዝ ስለተደረገ ነው ምናምን ብሎ ጄኖሳይድ አስፈፅሞብኛል ይለው ለነበረው ኢሳያስ አፈወርቂ ተሟገተ። በአለም ታሪክ ጄኖሳይድ ተፈፀመብኝ የሚል አካል ያለምንም እርቅና ኦፊሻላዊ ስምምነት በሁለት አመት ውስጥ ጄኖሳይዱን ፈፀመብኝ የሚለው አካል እግር ስር ሲነጠፍ የታየው ለመጀመሪያ ግዜ ይመስለኛል።

እስታሊንና እሱ የሚደግፋቸው ቡድኖች ራሳቸውን ምጡቅ አእምሮ ያላቸው አድርገው ያስባሉ። ስህተት ቢሆንም ማሰቡ መብታቸው ነው። ችግሩ የኦሮሞን ህዝብ አለማወቃቸው ነው። ኦሮሙማን ጠላት ማድረጋቸው ሳያንስ መሳሳታቸውን ከማመን ይልቅ በቃላት ጋጋታ ኦሮሞን ሊያሞኙ ይፍጨረጨራሉ። እነሱ ጭንቅላት ውስጥ ያለው ኦሮሞ የዋህና በቀላሉ የሚታለል ሲሆን መሬት ላይ ያለው ኦሮሞ ግን እንኳን የተናገሩትን ያልተናገሩትን ተረድቶ የሚተነትን የፖለቲካ አርክቴክቶችን ወልዷል።

ለማንኛውም ትግራይ ላይ ለምን ጦርነት ቆመ ብሎ ያኮረፈ አዛውንት አሁን ለትግራይ አዛኝ ሆኖ ሲመጣ እያየን ሳቅ እያፈነንም ቢሆን ታዝበናል። የገረመን ለምን የፕሪቶሪያ ስምምነት ተፈረመ፣ ለምን ትግራይ አልጠፋችም? ብሎ ካኮረፈ ሰውዬ እግር ስር የሚልከሰከስ ትግራዋይ በማየታችን ነው። “እኛም ነቅተናል ጉድጓድ ምሰናል” ያለችው ቀበሮ ነች ወይስ ድመት? ድራማው ይቀጥላል ....

Читать полностью…
Subscribe to a channel