mulesport | Unsorted

Telegram-канал mulesport - ሙሌ SPORT

374072

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852

Subscribe to a channel

ሙሌ SPORT

ጋክፖፖፖፖፖፖፖፖ ለጥቂት ወጣበት

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእግሊዝ ካራባዎ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

               ⏰ 56'

     ሊቨርፑል 2-0 ቶተንሃም
      ጋክፖ 34'⚽️
ሳላህ 51'⚽️

           [Agg 2-1]

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ጎልልልልልልልልልልልል ሊቨርፑል ሳላህ 51'

ሊቨርፑል 2-0 ቶትንሀም

[Agg 2-0]

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሊቨርፑልልልልልል የገባ ጎል በረኛው አወጣባቸው

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ማቲያስ ቴል ከእረፍት በፊት ሪቻልሰን በመጎዳቱ ምክንያት ተቀይሮ ገብቷል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሳላህ ለጋክፖ 10 አሲስት አድርጓለታል ከማኔ እና ፊርሚኖ ቀጥሎ ብዙ አሲስት ያደረገው ለጋክፖ ነው 🥶 ለማኔ 17 ጊዜ አሲስት ሲያደርግ..... ለፊርሚኖ 14 ጊዜ አሲስት አድርጓል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ጋክፖ በዚህ ሲዝን በሁሉም ውድድሮች ለሊቨርፑል 16ኛ ጎሉን አስቆጥሯል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእግሊዝ ካራባዎ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

               ⏰ 43'

     ሊቨርፑል 1-0 ቶተንሃም
ጋክፖ 34'⚽️
           [Agg 1-1]

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ጎልልልልልልልልልልል ሊቨርፑል ጋክፖ 34'

ሊቨርፑል 1-0 ቶትንሀም

[Agg 1-1]

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእግሊዝ ካራባዎ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

               ⏰ ተጀመረ

   ሊቨርፑል 0-0 ቶተንሃም
[Agg 0-1]

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ቶትንሀም ከኦክቶበር ወር ቡሀላ 3 ተከታታይ ጨዋታዎችን ለማሸነፍ ወደ ሜዳ ይገባሉ....

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

አርቺ ግራይ ለቶትንሀም ዛሬ በንፊልድ ቋሚ ሁኖ ጀምሯል.... ከ45 አመት በፊት አያቱ ፍራንክ በኖቲንግሀም እያለ በሊግ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ላይ ቋሚ ሁኖ ጀምሮ ነበር።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

በረራውን አሁኑኑ ✈️ይቀላቀሉ እና በAVIATRIX ትልቅ ብር ያሸንፉ💰!
1️⃣0️⃣ ነጻ ጨዋታዎችዎ እነሆ 🆓!
🔥 ኮዱን AVI25 ብለው ይሙሉና ይጫወቱ!🔥
ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ👇🏻 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=10
𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧- 𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🎉ምርጥ ኦዶችን እና ብዙ ጨዋታ በመረጡ ቁጥር ጉርሻ ከነጻ ውርርድ ጋር የሚሰጦትን ምርጡን የስፖርት ድርጅት ይቀላቀሉ !
ኮዱን : FORCE4 ብለው ያስገቡ እና ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ !
𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧 - 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!

ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇🏻
https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=6
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/share/1CikhF683f/?mibextid=wwXIfr
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: /channel/forcebet_et
📞𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁 𝘂𝘀 𝗼𝗻- +251941021111

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

የ24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ውጤት

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ኑኔዝዝዝዝዝዝዝዝዝ ለጥቂት ወጣበት

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

የሳላህን ጎል ተመልከቱ 👉 Goal

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

የቶትንሀም ተጫዋቾች ቫር ይታይ ቢሉም ዳኛው ያሰጣል ብሏል

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእግሊዝ ካራባዎ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

               ⏰ ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ

     ሊቨርፑል 1-0 ቶተንሃም
      ጋክፖ 34'⚽️
           [Agg 1-1]

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሳላህ ከ2014 ቡሀላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሊግ ካፕ ጨዋታ ላይ አሲስት ማድረግ ችሏል።

በኦክቶበር 2014 በቼልሲ እያለ ለድሮግባ ነበር አሲስት ያደረገለት።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ጋክፖ የካራባዎ ካፕ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ መሆን ችሏል.... ባደረጋቸው ያለፉት 4 ጨዋታዎችም 4 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል 🥶

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእግሊዝ ካራባዎ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

               ⏰ እረፍት

     ሊቨርፑል 1-0 ቶተንሃም
      ጋክፖ 34'⚽️
           [Agg 1-1]

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

የጋክፖን ጎል ተመልከቱ 👉 Goal

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእግሊዝ ካራባዎ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

               ⏰ 21'

     ሊቨርፑል 0-0 ቶተንሃም
           [Agg 0-1]

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሳላህ ባለፉት 3 ጨዋታዎች 4 ጎሎችን አስቆጥሯል 🥶

ዛሬም ቋሚ ሁኖ ጀምሯል

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

የቶትንሀሙ አዲሱ ተከላካይ ኬቪን ዳንሶ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከሊቨርፑል ጋር በአንፊልድ ለመጫወት ተዘጋጅቷል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

📊 የጥር የዝውውር መስኮት በጣም ውድ ዝውውሮች

የአል ናስሩ ዱራን በቀዳሚነት ተቀምጧል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🗣ክርስቲያኖ ሮናልዶ፡-

"ከማንቸስተር በፊት ለባርሴሎና መጫወት እችል ነበር።"

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🇬🇧 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ከሃያ አራተኛው ሳምንት ጨዋታዎች በኃላ

ሊቨርፑል በመሪነቱ ቀጥሏል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

"እኔ የምን ጊዜም ታላቁ ተጫዋች ነኝ"

ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ የምንግዜም ምርጡ ተጫዋች እንደሆነ ተናግሯል። እንዲሁም ሮናልዶ ከሪያል ማድሪድ ጋር ስለነበረው ሁኔታ ተናግሯል።

🗣ክርስቲያኖ ሮናልዶ: "እኔ የምን ጊዜም ታላቁ ተጫዋች ነኝ። ከእኔ የበለጠ የተሟላ ተጫዋች የለም።"

🗣ክርስቲያኖ ሮናልዶ፡- "እኔ በታሪክ በጣም የተሟላ ተጫዋች ነኝ። በጭንቅላቴ አስቆጥሬአለው ፤ ቅጣት ምቶችን አስቆጥሬአለው ፤ በቀኝ እግሬ አስቆጥሬአለው፣ በግራ እግሬ አስቆጥሬያለሁ። CR7 የተሟላ ተጫዋች አይደለም ማለት ውሸት ነው።"

🗣ክርስቲያኖ ሮናልዶ: "ሪያል ማድሪድ የምንግዜም ታላቅ ክለብ ነው።"

🗣ክርስቲያኖ ሮናልዶ፡- "ከሪያል ማድሪድ የወጣሁት አዲስ ምዕራፍ ስለምፈልግ ነው። ለፕሬዚዳንቱ ነገርኩት እርሱም ተቀበለው፣ ግን በኋላ ተመልሶ ሀሳቡን ሊቀይር ሞክሮ ነበር፣ እኔ ግን ምንም መመለስ አልነበረኝም... አንዴ ቃሌን ለጁቬ ሰጥቼ ነበር።"

🗣ክርስቲያኖ ሮናልዶ: "ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝን አደንቃለሁ እና አከብራለሁ። አንዳንድ ጊዜ እናገራለሁ እና አንድ ቀን ጫማ ከሠቀልኩ በኋላ ወደ ሪያል ማድሪድ መመለሴን ከእቅዴ ውጪ አላደርግም።"

🗣 ክርስቲያኖ ሮናልዶ: ከሪያል ማድሪድ ስለቅ በተደረገው ድርድር ላይ ፍሎሬንቲኖ በጥሩ ሁኔታ አላስተናገደኝም ነበር።"

🗣ክርስቲያኖ ሮናልዶ ስለ ካርሎ አንቸሎቲ፦ "እኔ እወደዋለሁ። እሱ በጣም ጥሩ አሰልጣኝ ነው እና አብረን ብዙ ነገሮች አሸንፈናል።"

🗣ክርስቲያኖ ሮናልዶ: "ከሜሲ ጋር ጥሩ ግንኙነት አለኝ። አንድ ጊዜ እንግሊዘኛ ተርጉሜለት እንደነበር አስታውሳለሁ ፣ አስቂኝ ጊዜ ነበር።"

🗣 ክርስቲያኖ ሮናልዶ ስለ ባርሴሎና፦ "በካምፕ ኑ መጫወት እወድ ነበር። ይጮሁብኝ እና ይሰደቡኝ ነበር ግን ሁሉንም እወደው ነበር።”

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…
Subscribe to a channel