ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
"ቪኒ ጁኒየር ባሎንዶርን ማሸነፍ ነበረበት"
ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በቅርቡ ባደረገው ቃለምልልስ ስለተለያዩ ጉዳዮች ንግግር አድርጓል።
🗣ክርስቲያኖ ሮናልዶ: "ሁልጊዜ ማድሪድ በልቤ ውስጥ አለ ፤ በጣም ደስተኛ የሆንኩበት ቡድን ነበር።"
"እዚያ በጣም አስፈላጊ ነገሮችን አድርጌያለሁ ፣ በጣም ቆንጆ ነገሮችን አድርጌአለው እና ሰዎች ያን የማይረሱት ለዚህ ነው ፤ አሻራ እና ምልክት ስትተው ሰዎች አይረሱህም።"
🗣ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፦ "አሰልጣኝ መሆን? አይታየኝም። ተጫዋች ከመሆን የበለጠ ከባድ ስራ ነው። ከዛ ይልቅ የክለብ ባለቤት መሆን ለኔ የበለጠ ትርጉም ይሰጣል።"
🗣ክርስቲያኖ ሮናልዶ: "ቪኒ ጁኒየር ባሎንዶርን ማሸነፍ ነበረበት።"
🗣ክርስቲያኖ ሮናልዶ: "የእኔ ቡድን የሆነውን የስፖርቲንግ ሊዝበን ጨዋታዎችን እመለከታለሁ።"
🗣 ክርስቲያኖ ሮናልዶ: "ጁድ ቤሊንግሃም? እሱ ዚዳንን ያስታውሰኛል።"
🗣 ክርስቲያኖ ሮናልዶ፡- “ከሁሉም አሰልጣኞቼ ተምሬያለሁ። አንዳንድ በጣም መጥፎ አሠልጣኞች ነበሩኝ ፤ አንዳንድ ስለ እግር ኳስ ጥሩ ፍንጭ የሌላቸው ነበሩ።"
🗣ክርስቲያኖ ሮናልዶ በቀጣይ የአለም ዋንጫ ስለመሳተፍ፡-
"ስለ አለም ዋንጫ አላስብም ፤ ከሆነ ጥሩ ይሆናል ፤ ይህ ካልሆነ ግን አያስጨነቀኝም።"
ይቀጥላል...
SHARE @MULESPORT
የባየር ሙኒክ ተጫዋች ማቲያስ ቴል በውሰት ቶተንሃምን በይፋ ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
የቼልሲው ተጫዋች ኤክሴል ዲሳሲ እስከ የ ውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ ስቶን ቪላን በይፋ ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
ቼልሲ 2-1 ዌስተሀም ዩናይትድ
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
አዳማ አተማ 0-3 ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ወልዋሎ አዲግራት 1-1 ድሬደዋ ከተማ
🇪🇸በስፔን ላሊጋ
ጅሮና 2-1 ላስ ፓልማስ
🇮🇹በጣሊያን ሴሪ ኤ
ካግሊያሪ 1-2 ላዚዮ
🌎በኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ
አል ናስር 4-0 አል ዋስል
SHARE @MULESPORT
✅ የጥር ዝውውር መስኮት በይፋ ተዘግቷል
Closed ❌❌
SHARE @MULESPORT
በርንማውዝ ባለቀ ሰአት ኤሊ ጁኒየርን ከሎሬንት በ€12M አስፈርመዋል። ነገር ግን ተጫዋቹ እስከ ሰኔ ድረስ በሎሬንት ይቆያል።
🎖 Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ቼልሲ ማሸነፉን ተከትሎ 4ተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል..
SHARE @MULESPORT
🏴 24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ ተጠናቀቀ
ቼልሲ 2-1 ዌስትሃም
ኔቶ 64'⚽️ ቦውን 42'⚽️
ቢሳካ OG 74'⚽️
SHARE @MULESPORT
🏴 24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ 88'
ቼልሲ 2-1 ዌስትሃም
ኔቶ 64'⚽️ ቦውን 42'⚽️
ቢሳካ OG 74'⚽️
SHARE @MULESPORT
🏴 24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ 73'
ቼልሲ 1-1 ዌስትሃም
ኔቶ 64'⚽️ ቦውን 42'⚽️
SHARE @MULESPORT
🏴 24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ
ቼልሲ 0-1 ዌስትሃም
ቦውን 42'⚽️
SHARE @MULESPORT
የፖርቶ አማካኝ ኒኮ ጎንዛሌዝ በ €60m የዝውውር ሂሳብ ማንቸስተር ሲቲን በይፋ ተቀላቅሏል፣ ኮንትራት እስከ ሰኔ 2029 ድረስ።
SHARE @MULESPORT
የቼልሲው የግራ መስመር ተከላካዩ ቤን ቺልዌል እስከ የውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ ክሪስታል ፓላስን በይፋ ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
09:00 | መቀለ 70 እንደርታ ከ ወላይታ ድቻ
12:00 | አርባምንጭ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
🇪🇸በስፔን ኮፓ ዴላሬ
04:45 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ጌታፌ
🇮🇹በጣሊያን ኮፓ ኢታሊያ
05:00 | አትላንታ ከ ቦሎኛ
🇩🇪በጀርመን ፖካል
04:45 | ስቱትጋርት ከ ኦግስበርግ
SHARE @MULESPORT
ሳምንትዎን በትልልቅ ድሎች ይጀምሩ! ለዚህ ሳምንት ከፍተኛ ግጥሚያዎች ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?
ይወራረዱ! ያሸንፉ!
🕹 https://t.betwinwins.net/2hrmpcjn
📱http://t.me/betwinwinset
🚨 ቶትንሀም ማቲያስ ቴልን በቋሚ ውል ለማስፈረም ከሙኒክ ጋር ከስምምነት ደርሰዋል.... ተጫዋቹ እስከ ሰኔ በቶትንሀም በውሰት ይቆይ እና ቶትንሀም €55M ከፍለው ተጫዋቹን የ6 አመት ኮንትራት ያስፈርሙታል... ምርመራው በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።
🎖 David Ornstein
SHARE @MULESPORT
ቼልሲ ከ2013 ቡሀላ በስታንፎርድ ብሪጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ከእረፍት በፊት እየተመራ እረፍት ወጥቶ ጨዋታውን ማሸነፍች ችሏል...
17 ጨዋታ ማሸነፍ አልቻሉም ነበር
15 ተሸነፉ
2 አቻ ወጡ
SHARE @MULESPORT
ፉልሀም ዊልያንን በድጋሚ በነፃ ዝውውር ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።
🎖 Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
🏴 24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ 80'
ቼልሲ 2-1 ዌስትሃም
ኔቶ 64'⚽️ ቦውን 42'⚽️
ቢሳካ OG 74'⚽️
SHARE @MULESPORT
🏴 24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ 60'
ቼልሲ 0-1 ዌስትሃም
ቦውን 42'⚽️
SHARE @MULESPORT
ኤቨርተን ቻርሊ አልካሬዝን ከፍላሚንጎ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ዛሬ ሙሉ ለሙሉ ዝውውሩ ይጠናቀቃል።
🎖 Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ቦውን ያስቆጠረውን ጎል የሰጠው የቼልሲው ተጫዋች ኮል ዊል ነው 👀
SHARE @MULESPORT