🏴 24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ እረፍት
ቼልሲ 0-1 ዌስትሃም
ቦውን 42'⚽️
SHARE @MULESPORT
Offical: ጁቬንትስ ኬሊን ከኒውካስትል በቋሚ ዝውውር ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል...ዝውውሩ €20M ያወጣል።
SHARE @MULESPORT
ኖቲንግሀም ፎረስት የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ ታይለር ቢንዶን ከሬዲንግ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል.... ተጫዋቹ እስከ 2028 የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል።
SHARE @MULESPORT
ብዙዎቻቹ ስለ አርሰናል ንገሩን ስትሉ እየተመለከትን ይገኛል... ዝውውሩ ሊዘጋ ሰአታት ብቻ ነው የቀረው ነገር ግን አርሰናል ምንም ዝውውር ላይ እየተያያዙ አይደለም ታላላቅ ጋዜጠኛዎችም አርሰናል ምንም ተጫዋች አያስፈርምም እያሉ ይገኛል።
SHARE @MULESPORT
🏴 24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ 69'
አርሰናል 3-1 ማን ሲቲ
ኦዴጋርድ 2'⚽️ ሃላንድ 55'⚽️
ፓርቴ 57'⚽️
ሉዊስ ኬሊ 63'⚽️
SHARE @MULESPORT
🏴 24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ 51'
አርሰናል 1-0 ማን ሲቲ
ኦዴጋርድ 2'⚽️
SHARE @MULESPORT
ኦዴጋርድ ጎሉን ሲያስቆጥር ጋብሬል ሀላንድ ጋር ሄዶ ደስታውን ሲገልፅ 👀
የሁለቱ ተጫዋቾች ቁርሻ አሁንም ቀጥሏል 🥶
SHARE @MULESPORT
ዋረን ቦንድ በኤስሚላን ቤት እስከ 2029 የሚያቆየውን ኮንትራቴ ይፈራረማል።
ጆአ ፍሊክስ የኤስሚላን ዝውውሩን ለመጨረስ ሚላን ደርሷል።
🎖 Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
አንሴልሚኖ በቼልሲ ይቆያል... በውሰት ውል ወደ ሌላ ቡድን እንደማይሄድ ተረጋግጧል።
🎖 Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
🏴 24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ 75'
አርሰናል 3-1 ማን ሲቲ
ኦዴጋርድ 2'⚽️ ሃላንድ 55'⚽️
ፓርቴ 57'⚽️
ሉዊስ ኬሊ 63'⚽️
SHARE @MULESPORT
ሀላንድ እስከ 29ነኛው ደቂቃ 2 ኳስ ብቻ ነበር የነካው 🤯 በሜዳው ውስጥ እስከዛ ደቂቃ ድረስ ዝቅተኛ ኳስ የነካው እሱ ነው።
SHARE @MULESPORT