🏴 24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ 42'
አርሰናል 1-0 ማን ሲቲ
ኦዴጋርድ 2'⚽️
SHARE @MULESPORT
🏴 24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ 20'
አርሰናል 1-0 ማን ሲቲ
ኦዴጋርድ 2'⚽️
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ ካደረጋቸው 13 የሜዳ ላይ ጨዋታዎች 7 ሽንፈት ደርሶበታል.... ከ1893-94 ቡሀላ በትንሽ ጨዋታ ብዙ ሽንፈት ሲደርስባቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።
SHARE @MULESPORT
ቶትንሀም ዲሳሲን ከቼልሲ በውሰት ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል። ዲሳሲ ግን የቶትንሀምን ጥያቄ አልተቀበለም.... አስቀድሞ ከአስቶን ቪላ ጋር ከስምምነት ደርሷል።
🎖 Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ማቲያስ ቴል ማን ዩናይትድን ለመቀላቀል ወስኗል.... በሙኒክ እና ዩናይትድ መካከል አሁንም ንግግር እየተደረገ ይገኛል።
🥇 Florina Plettenberg
SHARE @MULESPORT
🏴 24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ ተጠናቀቀ
ማን ዩናይትድ 0-2 ክሪስታል ፓላስ
ብሬንትፎርድ 0-2 ቶትንሀም
SHARE @MULESPORT
🏴 24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ 85'
ማን ዩናይትድ 0-1 ክሪስታል ፓላስ
ብሬንትፎርድ 0-1 ቶትንሀም
SHARE @MULESPORT
🏴 24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ እረፍት
አርሰናል 1-0 ማን ሲቲ
ኦዴጋርድ 2'⚽️
SHARE @MULESPORT
🏴 24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ 30'
አርሰናል 1-0 ማን ሲቲ
ኦዴጋርድ 2'⚽️
SHARE @MULESPORT
🏴 24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ 10'
አርሰናል 1-0 ማን ሲቲ
ኦዴጋርድ 2'⚽️
SHARE @MULESPORT
ካለፈው ሲዝን አንስቶ ከማንችስተር ዩናይትድ በላይ በሜዳው የተሸነፈው ወልቭስ ነው [16 ጊዜ]....ዩናይትድ [13 ጊዜ]
SHARE @MULESPORT
ማን ዩናይትድ በታሪካቸው በፕሪምየር ሊጉ በሜዳቸው ካለፈው ሲዝን ጀምሮ ከፍተኛ ሁለተኛ ሽንፈታቸውን አስተናግደዋል.... 13 ሽንፈት
SHARE @MULESPORT
አሞሪ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ከሆነበት ጊዜ አንስቶ በፕሪምየር ሊጉ ካደረጋቸው 13 ጨዋታዎች 14 ነጥብ ብቻ ነው መሰብሰብ የቻለው።
SHARE @MULESPORT
ትናንሽ ቡድን የሚባሉት ኖቲንግሀም, በርንማውዝ, ብራይተን እና ፓላስ በዚህ ሲዘን ኦልድ ትራፎልድ ላይ አሸንፈዋል 🤯
SHARE @MULESPORT
🏴 24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ 75'
ማን ዩናይትድ 0-1 ክሪስታል ፓላስ
ብሬንትፎርድ 0-1 ቶትንሀም
SHARE @MULESPORT
🏴 24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ 68'
ማን ዩናይትድ 0-1 ክሪስታል ፓላስ
ብሬንትፎርድ 0-1 ቶትንሀም
SHARE @MULESPORT