mulesport | Unsorted

Telegram-канал mulesport - ሙሌ SPORT

374072

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852

Subscribe to a channel

ሙሌ SPORT

ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ 921ኛ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል።

ለአል ናስር ደሞ 85 ጎሎችን ማስቆጥር ችሏል።

SHARE" @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

አል ሂላል የጥር ዝውውር መስኮት ከመጠናቀቁ በፊት ሶስት የመስመር አጥቂዎችን ኢላማው ውስጥ አስገብቷል።

የፖርቶ ጋሌኖ እንደ የሚቻል ሆኖ ታይቷል።

የቪያሪያል አሌክስ ቤና ከሚፈልጉት ተጫዋቾች አንዱ ነው። የተወሳሰበ ነገር ነው ነገር ግን €60m ውል ማፍረሻ አለ።

አል-አህሊ ባለፉት 48 ሰዓታት ውስጥ ማቲስ ቴልን ተመልክቷል ነገር ግን ከሶስቱ ተጫዋቾች አንዱን ወደ አል ሂላል መውሰድ በጣም ከባድ ነው።

🥇 Ben Jacobs

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ብራይተን ሚቶማን የመሸጥ እቅድ የላቸውም እና ተጫዋቹም ብራይተንን የመልቀቅ ሀሳብ የለውም።

✍️ talk sport via Ben Jacobs

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🚨 ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወደ ቦታው ደርሷል ! 🐐

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

📊 ባርኮላ ፣ ሮድሪጎ ፣ ያማል ፣ ፎደን - በዚህ የውድድር ዘመን ፦

ባርኮላ: 14 ግቦች, 6 አሲስት
ሮድሪጎ: 13 ግቦች, 6 አሲስት
ያማል : 10 ግቦች, 13 አሲስት
ፎደን ፡ 10 ግቦች, 4 አሲስት

SHARE" @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

በዚህ ሲዝን በሻምፒዮንስ ሊጉ ከሞርጋን ሮጀርስ በላይ አታሎ ያለፈው ተጫዋች ራፋኤል ሌአዎ ብቻ ነው። አንድም የአስቶን ቪላ ተጫዋች ከ5 ጊዜ በላይ አታሎ ማለፍ የቻለ የለም ሮጀርስ ግን 26 ጊዜ አታሎ ማለፍ ችሏል 🥶

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ 11..

Who Scored

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

አርሰናል በዚህ ሲዝን በሻምፒዮንስ ሊጉ ከየትኛውም ቡድን በላይ ዝቅተኛ ኢላማውን የጠበቀ ኳስ የው የተሞከረባቸው [19].... በአጠቃላይ 5.8 XG ብቻ ነው የተመዘገበባቸው።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

የትላንት ማታ እውነታ 😁

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

አስቶን ቪላ በዚህ ሲዝን በሻምፒዮንስ ሊጉ 14% የሆኑ ቅብብሎችን በመስመር በኩል ተቀባብለዋል ይህም ከየትኛውም ቡድን በላይ ያደርጋቸዋል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

አርሰናል ለአስቶንቪላ £45M ነበር ያቀረበው.... አስቶን ቪላ ተጫዋቹ ከ£80M በላይ ያወጣል ብለው ያስባሉ።

✍️ Matt law

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ፔድሪ በባርሳ ቤት እስከ 2030 የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል። ቀጣይ ተረኛ ጋቪ ነው....

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ፔስጂ ጥሎ ማለፍ ውስጥ ሞናኮን ወይም ብረስትን ያገኛል ከዛም 16 ውስጥ ሊቨርፑልን ወይም ባርሳን ያገኛል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ባየርን ሙኒክ ጥሎ ማለፍ ውስጥ ሲቲን ወይም ሴልቲክን ያገኛል ከዛም 16 ውስጥ አትሌቲኮን ወይም ሊቨርኩዘንን ያገኛል...

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🎉 አሁኑኑ በVIVAGAME ላይ ይመዝገቡ! ወዲያውኑ ነጻ እስፒን ያገኛሉ።
🌟 ነፃ ዕለታዊ እድሎች ለሁሉም የVIVAGAME ተጠቃሚዎች! 🌟
🎁 ዕለታዊ VPS (ቪቫ ፖይንት ) ጃክፖት ፑል እስከ 50,000,000.00 ብር።
🎁 በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ 100% ቦነስ ጉርሻ ያግኙ!
🎁 እስከ 100,000 ብር ድረስ በቦነስ መልክ ያግኙ!
🎁 በየቀኑ እስከ 100% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ!
🎁አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
✨ በትንሽ ውርርድ ብዙ ያሸንፉ !!
✨ ልዩ እድለኛ ሽልማቶች እንዳያመልጥዎት።
�አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
💵 ቴሌ ብር፣ CBE Birr፣ ArifPay፣ SantimPay፣ Chapa
📜 የፍቃድ ቁጥር፡ SIL/FOTO/046/2016
📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ፡ www.vivagame.et/#cid=brtgMS
🎉 ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉ: /channel/+1xNimVu183s0NTU1

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ፓትሪክ ዶርጉ በዚህ ሳምንት ወደ ማንችስተር ይመጣል... ዛሬ ወይ ነገ አይደለም። የዶርጉ አዲስ ህይወት ከቅዳሜ ጀምሮ ይጀምራል...

🎖 Fabrizio Romano

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

አል ሂላል ዴቪድ ቤና ላይ እውነተኛ ፍላጎት አለው እና የተጫዋቹ ውል ማፍረሻውን €60M ነው።

አሁን ሁሉም ተጫዋቹ ላይ ይወሰናል ቪያሪያል ተጫዋቹ እንደሚቆይ ተስፋ አድርገዋል።

🎖Fabrizio Romano

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ዱራንን ካስፈረሙ 24 ሰአት ያልሞላቸው አል ናስሮች ሌላ የፕሪምየር ሊግ ኮከብ ሚቶማን ለማስፈረም ለብራይተን €65M ቢያቀርቡም ብራይተን ጥያቄውን ውድቅ አድርገውታል።

🎖 David Ornstein

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ማኑኤል አካንጂ :-

🗣 "እኔ እንደማስበው ማንችስተር ሲቲ በአውሮፓ ያሉትን ሁሉንም ቡድኖች ማሸነፍ ይችላል።

via BBCSport

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🔥 Europa League Action Tonight!

⚽ Thursday, 30th January – Big matches, big odds! 💰💥
🏆 Ajax vs Galatasaray
🏆 FCSB vs Man United
🏆 Rangers vs Royale Union
🏆 Tottenham vs Elfsborg

🔑 Use promo code MULE

🌐 Click here to sign up: https://betgr8.com/et/signup?promocode=MULE

📲 Follow our Telegram Channel: /channel/betgr8ethiopia

🏆 Don’t miss the thrill—place your bets now on Betgr8!

🎯 Bet responsibly. 21+ only.

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

በርንማውዝ ከ2-4ኛ ደረጃ ላይ የሚገኙትን ቡድኖች በሜዳው አሸንፏል 👀 የፊታችን ቅዳሜ የሊጉን መሪ ሊቨርፑል የሚያስተናግድ ይሆናል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

Official: ሚላን ከፔስጂ ፊነርባቼን በውሰት ውል ተቀላቅሏል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ጋላታሳራይ ሞራታን ከኤስ ሚላን ለማስፈረም ከኤስ ሚላን ጋር እየተነጋገሩ ይገኛል።

በቅርቡ ዝውውሩን ለመጨረስ እየተነጋገሩ ነው... ሁሉም አካላት በሚቀጥሉት ሰአታት ውስጥ ዝውውሩን ለመጨረስ ዝግጁ ናቸው።

🎖Fabrizio Romano

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ቶትንሀም ማቲያስ ቴልን ከሙኒክ ለማስፈረም በይፋ ንግግር ጀምረዋል.... ዝውውሩ በቋሚ ይሁን ወይም በውሰት እስካሁን የታወቀ ነገር የለም። ቼልሲ እና አስቶን ቪላ ከሙኒክ ጋር እየተነጋገሩ ይገኛል ነገር ግን ቶትንሀም ተጫዋቹን በከፍተኛ ሁኔታ ነው የሚፈልጉት።

🥇 Florina Plettenberg

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ልኡል አብዱላዚዝ ቢን ቱርኪ ስለ ሳላህ

"ሞ ሳላህን እዚህ ማየት ትልቅ እድል ነው, እሱ በዓለም ላይ በጣም ታዋቂው የሙስሊም ተጫዋች ነው"

"እሱ በዓለም ላይ ካሉት ምርጥ 2/3 ተጫዋቾች አንዱ ነው። እስካሁን አዲስ ኮንትራት አልፈረመም ስለዚህ አሁን ሁሉም ነገር በቡድኖቹ ላይ የሀወሰነ ነው"

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

Official: ሲሞንስ ፔስጂን በቋሚ ዝውውር ለቋል.... ተጫዋቹ በሌብዚንግ ቤት እስከ 2027 የሚያቆየውን ኮንትራት የሚቆይ ይሆናል።

ሌብዚንግ ለዝውውሩ €81M ፓኬጅ ይከፍላል....

🎖Fabrizio Romano

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሞናኮ የቀድሞ የሊቨርፑል ካፒቴንን ሄንደርሰንን ለማስፈረም ተቃርበዋል...

እስከ 2026 የሚያቆየው ኮንትራት ለመፈራረም ተስማምቷል።

Here we go soon

🎖Fabrizio Romano

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሪያል ማድሪድ ጥሎ ማለፍ ውስጥ ሲቲን ወይም ሴልቲክን ያገኛል ከዛም 16 ውስጥ ሊቨርኩዘንን ውይም አትሌቲኮን ያገኛል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሳምንቱን ሙሉ ተጫውተው ላልተሳኩላቸው ጌሞች ተመላሽ የሚያገኙበት  ዕድል ኣሁንም ቀጥሏል🎉🎉🎉 
በየሳምንቱ  ሰኞ  በሚወጣው  የ CashBack  እድልዎን ይጠቀሙ 💰💰


ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ Casino.winball.bet ላይ በመግባት እየተዝናኑ፣ ገንዘብዎትን ያብዙ!

የዊንቦልን ቤተሰብ ኣሁኑኑ ይቀላቀሉ👇
Telegram
- t.me/winball_sport_betting
Tiktok - tiktok.com/@winball.et
Facebook - facebook.com/winballbetting

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ባርሴሎና 16 ውስጥ ከአራቱ አንዱን ያገኛል..

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…
Subscribe to a channel