ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
OFFICIAL ፦ የወርሀ ጥር የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ፦
አርቴታ
ጋርዲዮላ
ኤዲ ሃው
ኢራኦላ
SHARE" @MULESPORT
ስቴቫን ባጄቲች በሳልዝበርግ የነበረውን የውሰት ውል ከቋርጦ ወደ ስፔኑ ቡድን ላስ ፓልማስ ይሄ ሲዝን እስኪጠናቀቅ ድረስ ለመቆየት ተስማምቷል።
ሊቨርፑል ባጄቲች በሳልዝበርግ ብዙ የመጫወት እድል ባለማግኘታቸው ነው ተጫዋቹ ቡድን እንዲቀይር የወሰኑት።
🎖 Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
🎯 Calling all influencers, bloggers, and sports enthusiasts! Join the Hulu Sport Affiliate Program and start earning:
💰 ETB 10 per user registration
💰 5% of first deposits
💰 1.5% of total betting volume!
Sign up now and be part of Ethiopia’s #1 betting platform!
Click this link 👉 https://t.ly/Huluaffiliate be a partner
@hulusport_et
ባርሴሎና ዛሬ የፔድሪን ኮንትራት ካደሱ ቡሀላ የጋቪን ኮንትራት ለማደስ አቅደዋል...
ፔድሪ ዛሬ በይፋ ኮንትራቱን ያድሳል....
🎖 Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
Join habtambet as an affiliate marketer!
🅰️🅰️🅰️🅰️
ከሀብታምቤት ጋር አብረው በመስራት ማደግ ይፈልጋሉ?
የአፊሊየት ማርኬቲንግ ፕሮግራማችንን በመቀላቀል ዛሬ በሰሩት ለ አንድ አመት ያክል ቋሚ ገቢ የሚያገኙበት እድል ነው!
✅የተመዘገበ ደንበኛ በየጊዜው ሲጫወት እርስዎ ኮሚሽን
✅የራስዎን ንግድ የመምራት እድል
✅የቢዝነስ እቅድዎን ሁሉ የሚያሳኩበት
ለበለጠ መረጃ ዋና ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
➡️LINK👈
ሮናልዶ "ልጄ ማቲዮ ምባፔን በጣም ይወዳል እና ምባፔ ካንተ ይሻላል ይለኛል... አባትክ ከእሱ ይሻላል እና ብዙ ጎሎች አሉት እለዋለው"
የሮናልዶ ልጅ ስለ አባቱ የሚያቅ አይመስልም 🤯
SHARE @MULESPORT
ብራዚላዊዉ ተጫዋች ዳኒሎ በነፃ ዝውውር ፍላሚንጎን ተቀላቅሏል።
SHARE" @MULESPORT
ዱራን ከወዲሁ ከአል ናስር ጋር በግል ውል የተስማማ ሲሆን ወደ ሳውዲ መሄድ ይፈልጋሉ። ፕሪሚየር ሊግ እና የአውሮፓ ፈላጊዎች ይህንን ያውቃሉ። ፊርማውን ለማጠናቀቅ አል-ናስርን እየገፉ ይገኛል።
ነገር ግን አል-ናስር ከቦኒ ፌስ ጋር በቃል ደረጃ ከስምምነት ደርሷል ወደ አል ናስር ለመሄድ አረንጓዴ መብራት እየጠበቀ ይገኛል። ከፍተኛ የአል ናስር ስራ አስፈፃሚዎች የቦኒፌስን ፕሮፋይል ይወዳሉ። ከሁለት አንዱ ተጫዋችን ያስፈርማሉ..
🥇 Ben jacobs
SHARE @MULESPORT
ኢንተር በዚህ ሲዝን በሻምፒዮንስ ሊግ 1 ጎል ብቻ ነው የተቆጠረባቸው 🤯
SHARE @MULESPORT
OFFICIAL ፦ ኤሚ ቡኤንዲያ ከአስቶንቪላ ወደ ባየር ሊቨርኩዘን በውሰት የሚያደርገውን ዝውውር አጠናቋል።
የውሰት ውሉ ላይ ወደ €20m የሚሆን የግዢ አማራጭ አንቀጽ ያለ ሲሆን ፤ ላሁኑ ግን ባየርን ሊቨርኩዘን የተጨዋቹን ሙሉ ደሞዙን ብቻ ይከፍላል።
SHARE" @MULESPORT
አስቶንቪላ አርሰናል ለኦሊ ዋትኪንስ ያቀረበውን ይፋዊ ጥያቄ ዛሬ ውድቅ አድርጓል።
ቪላ በጨረታው ጊዜ ደስተኛ ስላልሆኑ ለክለቡ ወሳኝ የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ላይ ጥያቄ በማቅረባቸው ደስተኛ አይደሉም....60 ሚሊዮን ፓውንድ ውድቅ ተደርጓል።
ቪላም ለጆን ዱራን ከአል ናስር ጋር በንቃት እየተነጋገረ ነው።
🎖 Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት በውሰት ለመልቀቅ ዝግጁ ከሆነ ማንቸስተር ዩናይትዶች የማቲስ ቴልን ዝውውርን ይፈልጋሉ።
✍️ ዴቪድ ኦርንስታይን
SHARE" @MULESPORT
በ2010 ሞሪንሆ በማድሪድ ሜዳ በሳንቲያጎ በበርናባዎ ከኢንተር ጋር የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን አሸነፈ... በዛኑ ክረምት የማድሪድ አሰልጣኝ ሆነ።
The special one 🥶
SHARE @MULESPORT
በየሳምንቱ እየሸለምን ነው ፣ ታውቁ ነበር? 🎉💸
💰5000 ብር በየሳምንቱ በማህበራዊ ሚድያዎቻችን እየሸለምን ነው! 🌟🔥
ውድድሮቹ በቴሌግራም 📲, ፌስቡክ 👍, እና ቲክቶክ 🎥 ላይ እኛን በመከተል የማሸነፍ እድል ያግኙ! 🏆✨
ማንኛውም መረጃ እና ጥያቄ በ 0989544444
ደውለው ያግኙን!
———👉❗️| Bet Responsibly | 21+❗️ 👈———
habtam.bet
Telegram 📱 | Facebook 📱 | habtam.bet">Tiktok 📱
ማን ሲቲ ጥሎ ማለፍ ውስጥ ወይ ማድሪድ ወይም ሙኒክን ያገኛል ከዛ ቡሀላ 16 ውስጥ ሊቨርኩዘንን ወይም አትሌቲኮ ማድሪድን ያገኛል።
SHARE @MULESPORT
ሊቨርፑል 16 ውስጥ ከአራቱ አንዱን ነው የሚያገኘው...
SHARE @MULESPORT
አስቶን ቪላዎች ዱራንን ለአል ናስር ከሸጡት ቡሀላ ስለ ማቲያስ ቴል ሁኔታ ጠይቀዋል።
ማቲያስ ቴልን ለማስፈረም 7 ቡድኖች ጠይቀዋል...
🎖 Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
የጥር ወር የፕሪምየር ሊግ ምርጥ ተጫዋቾች እጩ ተጫዋቾች
SHARE @MULESPORT
በዚህ ሲዝን በሻምፒዮንስ ሊጉ ብዙ ጊዜ ተጫዋች አታለው ያለፉ ተጫዋቾች ዝርዝር.... ያማል 51 ጊዜ 🥶
SHARE @MULESPORT
የጨዋታ አሰላለፎች
የአርሰናል
የሊቨርፑል
የሲቲ
የአስቶን ቪላ
የማድሪድ
የባርሳ
የሙኒክ
የሊቨርኩዘን
የዶርትሙንድ
የኤስ ሚላን
SHARE @MULESPORT
አዲስ: ከኢቲሃድ አጠገብ በሚገኘው አንድ የመሸጫ ሱቅ ውስጥ የእሳት ቃጠሎ ተነስቷል።🏟️🚒🔥
SHARE @MULESPORT
አል ናስር ከአስቶን ቪላ ጋር ዱራን በ€75m ከተጨማሪዎች ጋር ለማስፈረም የቃል ስምምነት ላይ ለመድረስ ተቃርቧል።
ግን እንደ አል ናስር የሚያስፈልጉ መደበኛ እርምጃዎች ለቪክቶር ቦኒፌስ ከባየር ሊቨርኩዘን ጋር የላቀ ድርድርም አላቸው።
... እና ከሁለት አንዱ አጥቂ ብቻ አል ናስርን ይቀላቀላል።
🎖 Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
በዋቲኪንስ ወኪሎች እና በአርሰናል መካከል ጥሩ ንግግር ተደርጓል በተጫዋቹ በኩል ምንም ችግር የለም። አስቶን ቪላ ለዋትኪንስ ትክክለኛው ገንዘብ ከቀረበላቸው ተጫዋቹን ይለቁታል ይህም የሚሆነው ዱራን በቪላ የሚቆይ ከሆነ ብቻ ነው።
✍️ The secret scout
SHARE @MULESPORT
ዛሬ 18 ጨዋታዎችን በተመሳሳይ ሰአት በቻናላችን እንዘግባለን 🥶
SHARE @MULESPORT
በ2020 ዋትኪንስ ለአርሰናል መጫወት ህልሙ መሆኑን ተናግሮ ነበር... አርሰናል ዛሬ ለአስቶን ቪላ £60M የሚጠጋ ገንዘብ ማቅረቡ ተዘግቧል።
SHARE @MULESPORT
አርሰናል ዋትኪንስን ለማስፈረም አስቶንቪላን አነጋግሯል...
✍️ the secret scout
SHARE @MULESPORT
🚨 ጄራርድ አል ኢቲፋቅን ለመልቀቅ ለቡድኑ ጥያቄ አቅርቧል.... ሚካኤል ቤአሌም ቡድኑን ለቆ ይሄዳል። ኢቲፋቅ ጄራርድን አላባረሩትም... በግል ጉዳይ ነው ለቆ መውጣት የፈለገው።
ቡድኑ የጄራርድን ውሳኔ ያከብራል እና የመውጪያው ነገር እየተጠናቀቀ ነው።
🥇 ben Jacobs
SHARE @MULESPORT