ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ጋዜጠኛው "ሊቨርፑል ወደፊት ልትሄድባቸው ከሚችሉት ክለቦች አንዱ ሊሆን ይችላል?"
ሃቶ፡ "ምናልባት... አላውቅም"
SHARE @MULESPORT
ጃሬል ሀቶ በጥር ዝውውር መስኮት ወደ ሌላ ቡድን ለመሄድ አለማቀዱን ተናግሯል...
"በጥር ዝውውር መስኮት አያክስን ለመልቀቅ አላስብም እና ይሄንን ውሳኔ ወስኛለሁ። ይሄንን ሲዝን በአያክስ መጨረስ እፈልጋለሁ"
ትላልቅ የፕሪምየር ሊግ ቡድኖች ተጫዋቹን በክረምቱ ዝውውር ለማስፈረም ከተጫዋቹ ጋር ግንኙነት አላቸው።
🎖 Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ሳንቶሶች አርቱርን ከጁቬንትስ በውሰት ውል ለማስፈረም ንግግር ላይ ይገኛሉ።
🎖 Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
🎉 አሁኑኑ በVIVAGAME ላይ ይመዝገቡ! ወዲያውኑ ነጻ እስፒን ያገኛሉ።
🌟 ነፃ ዕለታዊ እድሎች ለሁሉም የVIVAGAME ተጠቃሚዎች! 🌟
🎁 ዕለታዊ VPS (ቪቫ ፖይንት ) ጃክፖት ፑል እስከ 50,000,000.00 ብር።
🎁 በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ 100% ቦነስ ጉርሻ ያግኙ!
🎁 እስከ 100,000 ብር ድረስ በቦነስ መልክ ያግኙ!
🎁 በየቀኑ እስከ 100% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ!
🎁አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
✨ በትንሽ ውርርድ ብዙ ያሸንፉ !!
✨ ልዩ እድለኛ ሽልማቶች እንዳያመልጥዎት።
�አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
💵 ቴሌ ብር፣ CBE Birr፣ ArifPay፣ SantimPay፣ Chapa
📜 የፍቃድ ቁጥር፡ SIL/FOTO/046/2016
📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ፡www.vivagame.et/#cid=brtgMS
🎉 ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉ: /channel/+1xNimVu183s0NTU1
አል ናስር የአስቶን ቪላውን ዱራንን ወይም የባየርን ሊቨርኩዘንን ቦኒፌስን ማስፈረም ይፈልጋል... የሳውዲ ቡድኑ ሁለቱንም ተጫዋቾች እያነጋገረ ይገኛል ነገር ግን ከሁለቱ አንዱን ነው የሚያስፈርመው።
🥇 Sky sport
SHARE @MULESPORT
የማን ሲቲ ተጫዋቾች ልምምድ ሲሰሩ ሮድሪ ቆሞ ሲመለከታቸው... ኳስ በጣም የናፈቀው ይመስላል 🥺
SHARE @MULESPORT
ኮል ፓልመር እና ጁሊያን አልቫሬዝ በውድድር አመቱ ለቼልሲ እና ለአትሌቲኮ ማድሪድ በአጠቃላይ 30 ጎሎችን አስቆጥረዋል።
በማን ሲቲ ቆይተው ቢሆን ኖሮ ምን ሊፈጥሩ ሚችሉ ይመስላችኋል?
SHARE @MULESPORT
ሊቨርፑል ስቴፋን ባጄቲች በውሰት ሰጥቶት ከነበረበት ሬድ ቡል ሳልዝበርግ በመጥራት አሁን ደግሞ እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ ወደ ላስ ፓልማስ የሚልከው ይሆናል ተብሏል።
(ምንጭ፡ Atlantico Hoy)
SHARE @MULESPORT
ሉክ ሾው ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ የቡድን ልምምድ ተመልሷል!
SHARE @MULESPORT
የቀድሞው የሊቨርፑል ተጫዋች ጄራርድ ከአል ኢቲፋቅ የመባረር አደጋ ውስጥ ይገኛል።
✍️ gianluigi Longari
SHARE @MULESPORT
የሊቨርፑል እና በርንማውዝ ያለፉት 7 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች 🥶
SHARE @MULESPORT
ማን ሲቲ ወደ ቀጣዩ ዙር ለማለፍ ግዴታ ማሸነፍ አለበት...
SHARE @MULESPORT
ማርቲን ኦዴጋርድ እና ሚኬል ሜሪኖ ወደ ቡድን ልምምድ ተመልሰዋል።
SHARE @MULESPORT
በአውሮፓ ታላላቅ 5 ሊጎች የትኛውም ተጫዋች እንደ ያማል ክፍት እድል መፍጠር አልቻለም 💫
SHARE @MULESPORT
🎯 Daily Accumulator Bets 🎯
🔥 Get today’s winning combo! 🔥
📅 Wednesday, 28th January
🔢 Booking Code: 285828
👉 Click below to unlock your betslip! 💰💸
💥 Don’t miss out!
Use PROMOCODE: MULE to place your bets now at https://betgr8.com/et/signup?promocode=MULE
📲 Follow our Telegram Channel: /channel/betgr8ethiopia
📢 Bet responsibly | 21+
ሀቶ ሊቨርፑል ከኢፕስዊች ጋር ባደረገው ጨዋታ ላይ በአንፊልድ ስለመገኘቱ
"በሪያን ግራቨንበርች ተጋብዤ ነበር። እዚያ ቀጥተኛ ግንኙነት አላደረግርኩም። ሊቨርፑል ጥሩ ተጫውቷል እና የስታዲየሙ ድባብ ጥሩ ነበር። ነገር ግን ከዚህ በላይ መናገር አልችልም"
SHARE @MULESPORT
አርሰናሎች የማቲያስ ቴልን ሁኔታ እያጣሩ ይገኛል...
✍️ Miguel Delaney
ተጫዋቹ ወደ ቼልሲ መሄድ እንደማይፈልግ አስቀድሞ አሳውቋል።
SHARE @MULESPORT
ሳምንቱን ሙሉ ተጫውተው ላልተሳኩላቸው ጌሞች ተመላሽ የሚያገኙበት ዕድል እንዳያመልጥዎ🎉🎉🎉
በየሳምንቱ ሰኞ በሚወጣው የ CashBack እድልዎን ይጠቀሙ 💰💰
ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ Casino.winball.bet ላይ በመግባት እየተዝናኑ፣ ገንዘብዎትን ያብዙ!
የዊንቦልን ቤተሰብ ኣሁኑኑ ይቀላቀሉ👇
Telegram - t.me/winball_sport_betting
Tiktok - tiktok.com/@winball.et
Facebook - facebook.com/winballbetting
የ90 min ፀሀፊዎች የዛሬ የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን ግምታቸውን አስቀምጠዋል.... ሁሉንም የውጤት ግምቶችን ምስሉ ላይ መመልከት ትችላላችሁ።
SHARE @MULESPORT
ወልቭሶች የዳይናሞ ኬቩን የተከላካይ አማካይ ለማስፈረም ከዳይናሞ ኬቭ ጋር ንግግር እያደረጉ ይገኛል።
🥇 Alex Crook
SHARE @MULESPORT
የማን ሲቲ የዛሬው ተጋጣሚ ክለብ ብሩጅ ከኦክቶበር ጀምሮ በሁለም ውድድሮች ያደረጋቸውን ያለፉት 20 ጨዋታዎች አልተሸነፉም 👀
SHARE @MULESPORT
በአውሮፓ ከፍተኛ 5 ሊጎች ውስጥ እስካሁን ያልተሸነፈው ብቸኛው ክለብ ፒኤስጂ ነው።👊
SHARE @MULESPORT
🗣ዊልያም ሳሊባ፡ "ጥሩ እየተጫወትን ነው ቡድኑም ጥሩ ነው ነገር ግን በውድድር ዘመኑ መጨረሻ ላይ ዋንጫዎችን ማንሳት አለብን።"
SHARE @MULESPORT
ማንቸስተር ዩናይትዶች ለፓትሪክ ዶርጉ ሀሙስ ዕለት የህክምና ምርመራ ለማድረግ ቀጠሮ እንደያዙ ተረጋግጧል።
ቀድሞ እንደተዘገበው በ€30m እና €5m ተጨማሪ ክፍያ የቃል ስምምነት ላይ ትናንት ተደርሷል።
ተጨዋቹ አሁን ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ከወኪሎቹ ጋር ወደ ማንቸስተር ይበርራል።
(ፋብሪዚዮ ሮማኖ)
SHARE @MULESPORT
የ19 አመቱን ዲን ሁጅሰን እና የ 22 አመቱን ኢሊያ ዛባርኒ ተከላካይ መስመር ላይ አብረው መጫወት ከጀመሩ በኋላ ቦርንማውዝ ባደረጋቸው 10 ጨዋታዎች አልተሸነፈም።
በፕሪምየር ሊጉ በእድሜ ትንሹ የተከላካይ ጥምረት የፈጠሩት ጥንዶቹ ሁሌ በጥቁር ጓንቶቻቸው እና በአጭር ካልሲዎቻቸው ነው ሜዳላይ የሚታዩት። 💪
SHARE @MULESPORT
ጆ ፌሊክስን እና አክስኤል ዲሲሲን ለማስፈረም አስቶንቪላ ትናንት ከቼልሲ ጋር ተገናኝቷል እና ዛሬም የሚቀጥል ይሆናል።
ዲሳሲ የሚፈልገው ቪላን ብቻ ነው ፣ የፊሊክስ ግን የሚመሠረተው ቼልሲ ለማድረግ በወሰነው ነገር ላይ ይሆናል።
(ፋብሪዚዮ ሮማኖ)
SHARE @MULESPORT
አርሰናል በዚህ ሲዝን በሻምፒዮንስ ሊጉ ከሜዳ ውጪ ጨዋታ ላይ 64% ጎል ያስቆጠሩለት ተጫዋቾች ስማቸው ላይ "ጋብሬል" አለ 🤯
SHARE @MULESPORT
አርሰናል ማይልስ ሊዊስ ስኬሊ የተሰጠው ቀይ ካርድ እንዲሰረዝ አመልክቷል።
- Sky
SHARE" @MULESPORT