ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ሳምንቱን ሙሉ ተጫውተው ላልተሳኩላቸው ጌሞች ተመላሽ የሚያገኙበት ዕድል ኣሁንም ቀጥሏል🎉🎉🎉
በየሳምንቱ ሰኞ የሚሰጠው የ CashBack ዕድል እንዳያመልጥዎ💰💰
ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ Casino.winball.bet ላይ በመግባት እየተዝናኑ፣ ገንዘብዎትን ያብዙ!
በሁሉ ጌሚንግ ከ50 ሳንቲም ጀምሮ 800,000 ብር ድረስ የሚያሸንፉበትን JetX አሁኑኑ ይሞክሩ ለማሸነፍ ወደ 👉www.hulugaming.net ይሂዱ።
Читать полностью…ኔይማር ቀጣይ ሳምንት በይፋ የሳንቶስ ተጫዋች ይሆናል...
🥇 Ben Jacobs
SHARE @MULESPORT
ክርስቲያኖ ሮናልዶ አል ናስር ካሴሚሮን በዚህ ወር ወደ ሳውዲ ፕሮ ሊግ እንዲያመጡለት ይፈልጋል ሲል የዴይሊ ሚረር ዘግቧል።
SHARE @MULESPORT
ኤሚሊዬኖ ዛሬ በሊቨርኩዘን በመገኘት ምርመራውን አድርጓል።
🥇 Florina Plettenberg
SHARE @MULESPORT
አይደን ሄቨን ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ Here We Go !
የ18 አመቱ የመሀል ተከላካይ አርሰናልን ለቆ ማንችስተር ዩናይትድን ይቀላቀላል።
ከአርሰናል እና አይንትራክት የቀረበለትን አዲስ ኮንትራት ውድቅ በማድረግ ዩናይትድን ሊቀላቀል ነው።
ስምምነቱ በይፋ ተጠናቋል።
- Fabrizio Romano
SHARE" @MULESPORT
🎉 በአቪዬተር ይሻሙ! 🎉
የዕለቱ 25,000 ብር
በየሠዓቱ 2,500 ብር
⏰ እንዳያመልጥዎ!
አሁኑኑ ወደ አቪዬተር https://t.ly/hulusportaffiliates
ይሻሙ ፣ ይሰብስቡ ፣ ይጫወቱ 💰
መልካም እድል!
ካስሜሮ ወደ ሮማ ለመሄድ ክፍት ነው እና ማን ዩናይትድ ዝውውሩ ከመጠናቀቁ በፊት በውሰት መስጠት ይፈልጋሉ.... ማንችስተር ዩናይትድ ካስሜሮን በቋሚ ዝውውር መሸጥ ይፈልጋሉ ነገር ግን እስካሁን የትኛው ቡድን ጥያቄ አላቀረበላቸውም። ሮማ ስለተጫዋቹ ሁኔታ ዩናይትድን አናግረው ነበር።
🥇 Sky sport
SHARE @MULESPORT
በጥር ዝውውር መስኮት ከፍተኛ ገንዘብ የወጣባቸው ተጫዋቾች ዝርዝር... ከአምስቱ ተጫዋቾች ሶስቱን ማን ሲቲ ነው ያስፈረመው።
የጥር ዝውውር መስኮት ሊጠናቀቅ በጣት የሚቆጠር ቀናት ነው የቀረው 👀
SHARE @MULESPORT
ግቫርዲዮል በዚህ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን ከእነዚህ የተሻለ ጎል አስቆጥሯል፦
ዳርዊን ኑኔዝ
ጋብሬል ጄሱስ
ጆሹዋ ዚርክዜ
ክሪስቶፈር ንኩንኩ
ግቫርዲዮል ተከላካይ መሆኑ ይታወቃል።
SHARE" @MULESPORT
🎉ምርጥ ኦዶችን እና ብዙ ጨዋታ በመረጡ ቁጥር ጉርሻ ከነጻ ውርርድ ጋር የሚሰጦትን ምርጡን የስፖርት ድርጅት ይቀላቀሉ !
ኮዱን : FORCE3 ብለው ያስገቡ እና ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ !
𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧 - 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!
ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇🏻
https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=6
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/share/1CikhF683f/?mibextid=wwXIfr
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: /channel/forcebet_et
📞𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁 𝘂𝘀 𝗼𝗻- +251941021111
የአንቶኒ ማርሻል አሁናዊ ጥሩ አቋም ኤኬ አቴንስ በግሪክ ሱፐር ሊግ በ2ኛ ደረጃ ላይ እንዲገኝ ረድቷል።
17 ጨዋታ
7 ጎል
2 አሲስት
SHARE" @MULESPORT
ሳዑዲ አረቢያ በዚህ ክረምት ለቪኒ ጁኒየር የ€300m የዝውውር ጥያቄ ለማቅረብ በመዘጋጀት ላይ ናቸው። ለተጫዋቹ በአንድ የውድድር ዘመን €200m ይከፍሉታል።
ነገር ግን ተጫዋቹ ራሱ ክለቡን ለመልቀቅ ካልጠየቀ በስተቀር ሪያል ማድሪድ ከነሱ ጋር ለመደራደር ፈቃደኛ አይሆንም።
- diarioas
SHARE" @MULESPORT
ፖል ፖግባ በ ኢንስታግራሙ ላይ "እስኪ የሚመጣውን እንይ…"
ፖግባ አሁንም ያለክለብ በነፃ ዝውውር ላይ ይገኛል እና ከመጋቢት ወር ጀምሮ በይፋ እንዲጫወት ተፈቅዶለታል።
SHARE" @MULESPORT
ዳኒ ካርቫሀል በማድሪድ ስፖርት ፕሬስ ማህበር በ2024 ላሳየው አቋም ሽልማት ተሠጥቶታል።
🗣️ ዳኒ ካርቫሀል: - "በተቻለ ፍጥነት ወደ ሜዳ ለመመለስ በጣም እየሰራሁ ነው።"
SHARE" @MULESPORT
🎉 አሁኑኑ በVIVAGAME ላይ ይመዝገቡ! ወዲያውኑ ነጻ እስፒን ያገኛሉ።
🌟 ነፃ ዕለታዊ እድሎች ለሁሉም የVIVAGAME ተጠቃሚዎች! 🌟
🎁 ዕለታዊ VPS (ቪቫ ፖይንት ) ጃክፖት ፑል እስከ 50,000,000.00 ብር።
🎁 በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ 100% ቦነስ ጉርሻ ያግኙ!
🎁 እስከ 100,000 ብር ድረስ በቦነስ መልክ ያግኙ!
🎁 በየቀኑ እስከ 100% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ!
🎁አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
✨ በትንሽ ውርርድ ብዙ ያሸንፉ !!
✨ ልዩ እድለኛ ሽልማቶች እንዳያመልጥዎት።
�አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
💵 ቴሌ ብር፣ CBE Birr፣ ArifPay፣ SantimPay፣ Chapa
📜 የፍቃድ ቁጥር፡ SIL/FOTO/046/2016
📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ፡www.vivagame.et/#cid=brtgMS
🎉 ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉ: /channel/+1xNimVu183s0NTU1
ቪክቶር ቦኒፌስ ከባየር ሊቨርኩሰን የልምምድ ክፍለ ጊዜ ውጪ ሆኗል !
የአል ናስር ልዑካን ቡድን ከተጫዋቹ እና ከባየር ሊቨርኩዘን ጋር ለመደራደር ከትናንት ጀምሮ በጀርመን ይገኛል።
አጥቂውን ወደ ሳውዲ ፕሮ ሊግ ለመውሰድ አሁንም ዝርዝር ጉዳዮች ላይ ድርድር እየተደረገ ነው።
- Fabrizio Romano
SHARE" @MULESPORT
HERE WE GO
ማሪዮ ሄርሞሶ ወደ ባየር ሊቨርኩሰን በውሰት
Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
2006 የተወለደው የባርሴሎናው ባለ ተሰጥኦ ታዳጊ ፓኡ ፕሪም የኳታሩን ቡድን አል ሳድን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል...
🎖 Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ትልቅ 6 ቡድን የሚባሉት ቡድኖች ከ2016-17 ጀምሮ ለዝውውር ያወጡት ገንዘብ....
ከፍተኛ ገንዘብ ያወጣው ማን ዩናይትድ ሲሆን ዝቅተኛ ገንዘብ ያወጣው ሊቨርፑል ነው።
SHARE @MULESPORT
የቀድሞው የኤስ ሚላን አሰልጣኝ የሊዮን አሰልጣኝ ሊሆን ተቃርቧል....
🥇 Sky sport
SHARE @MULESPORT
ሉክማን የጉልበት ጉዳት ደርሶበታል እናም ከነገው የባርሳ ጨዋታ ውጪ ሆኗል። ለስንት ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ ዛሬ ይታወቃል..
🎖 Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ክሪስቴንሰን በልምምድ ላይ ጉዳት ደርሶበታል... ተጫዋቹም ለሶስት ሳምንት ከሜዳ ይርቃል።
🎖 Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
📊 አሌሃንድሮ ባልዴ እና ግቫርዲዮል በዚህ ሲዝን ፦
🇪🇸 ባልዴ: 1 ግብ, 5 አሲስት
🇭🇷 ግቫርዲዮል : 5 ግቦች
SHARE" @MULESPORT
በረራውን አሁኑኑ ✈️ይቀላቀሉ እና በAVIATRIX ትልቅ ብር ያሸንፉ💰!
1️⃣0️⃣ ነጻ ጨዋታዎችዎ እነሆ 🆓!
🔥 ኮዱን AVI25 ብለው ይሙሉና ይጫወቱ!🔥
ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ👇🏻 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=10
𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧- 𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!
https://sportbetting.webet.club/
ከአራውሆ እና ፔድሪ ገር ካደረገው በኋላ ባርሳ አሁን ከጋቪ ጋር ለአዲስ ውል በመርህ ደረጃ ተስማምቷል።
ለፔድሪ የመጨረሻ ዝርዝሮች መቅረብ አለባቸው ነገር ግን ድርድሩን ከሚመራው ዴኮ ጋር የተደረገው የቃል ስምምነት ዝግጁ ነው።
'xavitorresll' እንደዘገበው ከሆነ ውሉ እስከ ሰኔ 2031 ድረስ የሚቆይ ነው። የውል ማፍረሻ አንቀፁም €1B ነው።
- Fabrizio Romano
SHARE" @MULESPORT
ኦሎምፒክ ሊዮን ዋና አሠልጣኙን ፒየር ሳጅንን አሰናብቷል።
ጆን ቴክስተር ፣ ፓውሎ ፎንሴካን ወይም ሌላ አዲስ አሠልጣኝ በመተካት ላይ እየሰራ እንዳለም ተዘግቧል።
SHARE" @MULESPORT
ማንቸስተር ዩናይትድ ከፓትሪክ ዶርጉን ጋር በ 24/48 ሰአት ውስጥ ስምምነት ላይ መድረስ እንደሚችሉ ይሰማቸዋል!
ከአዲስ ይፋዊ የዝውውር አቅርቦት እና ከተጨማሪ ውይይት በኋላ በራስ መተማመናቸውን እና ብሩህ ተስፋቸው አድጓል።
- Fabrizio Romano
SHARE" @MULESPORT
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ ለማን ዩናይትድ ከራስሙስ ሆይሉንድ የበለጠ ብዙ ኳሶችን ወደ ጎል ሞክሯል።
SHARE" @MULESPORT