ጂዮአን ከተቀላቀለ ከ 58 ቀን በኋላ ማሪዮ ባላቶሊ አሁን ክለቡን ይለቃል።
"ማሪዮ መጫወት ይፈልጋል እናም እዚህ በቂ ቦታን አላገኘም ፤ ስለዚህ እኛ ለሁሉም ሰው ጥሩ ሚባለውን መፍትሄ እንፈልጋለን።" የጄኖአው ዳይሬክተር ኦቶሊኒ የሱን መውጣት አረጋግጠውታል።
SHARE" @MULESPORT
መልካም እድል!
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins ስፓርት ቤቲንግ ከፍተኛ የጉርሻ ስጦታ እና ደስታን በእጥፍ ያግኙ። መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://t.betwinwins.net/2hrmpcjn
📱http://t.me/betwinwinset
በፕሪምየር ሊጉ በዚህ የውድድር አመት በተጋጣሚ ሳጥን ውስጥ ብዙ የኳስ ንኪኪ ያደረጉ ተጫዋቾች:
◉ 248 - ሞሀመድ ሳላህ
◎ 159 - ኤርሊንግ ሃላንድ
◎ 145 - ደጃን ኩሉሴቭስኪ
◎ 144 - ኖኒ ማዱኬ
◎ 138 - አሌክሳንደር ኢሳክ
[Whoscored]
SHARE @MULESPORT
አሁን በተጠናቀቀው የሳውዲ ፕሮ ሊግ ጨዋታ የሊጉ መሪ አል ሂላል በአል ቃድሺአ 2-1 ተሸንፏል። ጎሎቹንም የቀድሞ የአርሰናል ተጫዋች ኦባሚያንግ አስቆጥሯል።
SHARE @MULESPORT
ሎፔዝ 14 አመቱ ላይ እያለ ከሜሲ ጋር ፎቶ ተነስቶ ኢንስታግራም ገፁ ላይ ፖስት አድርጓ ነበር.... ፌራን በዚህ ሰአት ለባርሴሎና ዋናው ቡድን እየተጫወተ ይገኛል።
SHARE @MULESPORT
ድንቅ ግስጋሴ ላይ የሚገኘው በርንማውዝ ቅዳሜ ሊቨርፑልን በሜዳው ይጋብዛል 🥶
ኒውካስትል ላይ እና ኖቲንግሀም ላይ 4+ ጎሎችን ያስቆጠሩት በርንማውዞች ቅዳሜስ ሊቨርፑልን ከዋንጫ ግስጋሴው ያሰናክሉት ይሆን? ወይስ የስሎት ልጆች ጥሩ ሞራል ላይ የሚገኙትን በርንማውዝን ያረጋጓቸዋል?
ቅዳሜ 12:00 ሲል ይጀምራል!!
SHARE @MULESPORT
ጆሬል ሀቶ በዚህ ወር አያክስን እንደማይለቅ ግልፅ አድርጎ ተናግሯል።
ሊቨርፑል እና ማድሪድ ተጫዋቹን በጣም በቅርበት እየተከታተሉት ይገኛል።
በዚህ ሳምንት በአንፊልድ በተደረገው ጨዋታ ላይ ተጫዋቹ በግራቨንበርች ተጋብዞ በአንፊልድ ተገኝቶ ነበር።
✍️ telegraph
SHARE @MULESPORT
የጥር ዝውውር መስኮት ከመጠናቀቁ በፊት አሞሪ የዶርጉ ዝውውር እንዲጠናቀቅ ይገፋሉ። የ20 አመቱ የሌሴ የመስመር ተከላካይ የአሞሪ ዋነኛ ኢላማ ነው ባለፉት ቀናት ይሄንን ግልፅ አድርጓል።
የዶርጉ ዝውውር በዚህ ወር ካልተሳካ ማን ዩናይትድ የቀድሞ የአካዳሚ ተጫዋቻቸውን ለቤኔፊካ ሲሸጡት መልሰው የመግዛት አንቀዝ አካተው ስለሰጡ ተጫዋቹን ከቤኔፊካ መልሰው ያመጡታል።
🥇 Sky sport
SHARE @MULESPORT
በአውሮፖ ታላላቅ 5 ሊጎች ብዙ እድል የፈጠሩ ተጫዋቾች ዝርዝር...
ራፊንያ 67 እድል ፈጠረ
ፓልመር 63 እድል ፈጠረ
ባኤና 59 እድል ፈጠረ
ኩሉሴቭስኪ 58 እድል ፈጠረ
ጁኒያ ኢቶ 55 እድል ፈጠረ
SHARE @MULESPORT
Join habtambet as an affiliate marketer!
🅰️🅰️🅰️🅰️
ከሀብታምቤት ጋር አብረው በመስራት ማደግ ይፈልጋሉ?
የአፊሊየት ማርኬቲንግ ፕሮግራማችንን በመቀላቀል ዛሬ በሰሩት ለ አንድ አመት ያክል ቋሚ ገቢ የሚያገኙበት እድል ነው!
✅የተመዘገበ ደንበኛ በየጊዜው ሲጫወት እርስዎ ኮሚሽን
✅የራስዎን ንግድ የመምራት እድል
✅የቢዝነስ እቅድዎን ሁሉ የሚያሳኩበት
ለበለጠ መረጃ ዋና ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
➡️LINK👈
🗣ሩበን አሞሪም ስለ ራሽፎርድ ከጨዋታ ውጭ መሆን፦
"ምክንያቱ ልምምድ አሠራሩ ነው፣ እግር ኳስ ተጫዋቾች በልምምድ ላይ ፣ በሕይወታቸው ውስጥ ምን ማድረግ እንዳለባቸው የማይበት መንገድ ነው ምክንያቱ።"
"እያንዳንዱ ቀን ፣ እያንዳንዱ ዝርዝር ነው ምናየው ፤ በፉልሃሙ ጨዋታ ላይ ሚጎድለን ነገር ቢኖርም እንኳ እኔ ይሄንን እመርጣለሁ።"
SHARE @MULESPORT
በፈረንጆቹ 2008 የ23 አመቱ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የመጀመሪያውን ባሎንዶር እንዲያሸንፍ የረዳው ስታቲስቲክስ👆👆
የተቀረው ታሪክ ነው...
SHARE @MULESPORT
🗣ዴቪድ ኮት ፦
"እኔ ማድረግ የምፈልገው የመጀመሪያው ነገር ለተበሳጨብኝ ለማንኛውም ሰው ይቅርታ መጠየቅ ነው. በንግግሬ በጣም አዝኛለሁ።"
SHARE" @MULESPORT
ኔይማር ጁኒየር ወደ ሳንቶስ Here We Go !
ብራዚላዊው ኮከብ ኔይማር ጁኒየር ሳንቶስን እንደሚቀላቀል ተረጋግጧል።
- Fabrizio Romano
SHARE" @MULESPORT
ክርስትያኖ ለሪያል ማድሪድ በ438 ጨዋታዎች 450 ጎሎች አስቆጥሯል!🐐
simply Cristiano Ronaldo! 🫵🤩
SHARE @MULESPORT
አርሰናል ቡድናቸውን ለማጠናከር ጥሩ ተጫዋች ለማግኘት እየፈለጉ ነው እና የብራይተኑን ኢቫን ፈርጉሰንን በውሰት ውል ለማስፈረምት እየተመለከቱ ነው።
Alex crook ✍️
SHARE @MULESPORT
ባለ ተሰጥኦው ግብ ጠባቂ ጆናስ ኡርቢግ ከኮልን ባየር ሙኒክን ተቀላቅሏል.... እስከ 2029 የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል።
SHARE @MULESPORT
አስቶን ቪላ ጆአ ፍሊክስን ማስፈረም ይፈልጋሉ እና ከቼልሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት እያደረጉ ነው።
🥇 Fabrice hawkins
SHARE @MULESPORT
ለሪያል ማድሪድ ቅርብ የሆኑ ምንጮች አርኖልድ ወደ ማድሪድ የሚያደርገው ዝውውር 98% ተጠናቋል ብለዋል።
✍️ Relevo
SHARE @MULESPORT
ኢሚሊያኖ ቡንዲያ ባየር ሊቨርኩሰንን ሊቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። ከአስቶን ቪላ ጋር ሙሉ ስምምነት ላይ ተደርሷል። የ28 አመቱ አማካኝ ሊቨርኩሰንን በ6 ወር የውሰት ግዢ ይቀላቀላል።
ፍሎሪያን ፕሌተንበርግ
SHARE" @MULESPORT
የማንችስተር ሲቲ አዲሱ ተከላካይ አብዱኮዲር ኩሳንቮ የተወለደው ፌብራሪ 29 ነው.... ፌብራሪ 29 በአራት አመት አንዴ ነው የሚመጣው 👀 ስለዚህ ተጫዋቹ በተወለደበት ቀን ለማክበር አራት አመት መጠበቅ አለበት ማለት ነው ያለበለዚያ ባልተወለደት ቀን ነው የሚያከብረው። ተጫዋቹ እስከዛሬ በተወለደበት ቀን 5 ጊዜ ብቻ ነው ያከበረው 😁
SHARE @MULESPORT
ዲሳሲ ከአስቶን ቪላ ጋር በግል ጉዳዬች ከስምምነት ደርሷል.... ቼልሲ ተጫዋቹን ለመሸጥ ክፍት ነው። ወልቭስን ጨምሮ አንዳንድ የአውሮፓ ቡድኖች የተጫዋቹ ፈላጊ ናቸው።
🎖 Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ሚጌል አልሚሮን ኒውካስትልን ለቆ አትላንታ ዩናይትድን መቀላቀሉ ተረጋግጧል!
ተጨዋቹ በአራት ዓመት ተኩል ኮንትራት የቃል ስምምነት ላይ ደርሷል።
እንዲሁም ሁለቱም ክለቦች ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።
SHARE @MULESPORT
📸 ጋቪ ከሱ ይልቅ ፓብሎ ቶሬ ተቀይሮ ወደሜዳ እንዲገባ ፍሊክን በጠየቀበት ሰአት ጀርመናዊው አሰልጣኝ በዚህ መልኩ አቅፎት በባህሪው ሲገረም ታይቷል።
SHARE @MULESPORT
ቶተንሃሞች በጉዳት ቀውስ ውስጥ ከአንሄ ፖስታኮግሉ ጋር መስራታቸውን ቀጥለዋል እናም በሚቀጥለው ሳምንት ቢያንስ አንድ ተጫዋች ለማስፈረም ይሞክራሉ።
- Alladir Gold
SHARE" @MULESPORT