ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ዝላታን ኢብራሂሞቪች እና ካይል ዎከር የትላንቱን የኤሲ ሚላን ጨዋታ በቦታው በመገኘት ታድመዋል።
SHARE @MULESPORT
በፕሪሚየር ሊጉ የ 23ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ጋር ተመሳሳይ ነበሩ።
SHARE" @MULESPORT
🆕አዲሱ ምርጡ ድርጅታችን እነሆ - ዊቤት⭐
2 ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ👇🏻 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=10
ኮዱ👉🏻 W130 ብለው ያስገቡና እና በ WEBET ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ!
ውስን ቁጥር ስላለን ከማለቁ በፊት ይፍጠኑ !
𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧-𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!
አንደርሰን ታሊስካ ወደ ፊነርባቼ Here We Go !
ታሌስካ እስከ ሰኔ 2026 ድረስ የሚያቆየውን ኮንትራት ይፈራረማል።
- FabrizioRomano
SHARE" @MULESPORT
የ17 አመቱ ያሚን ያማል በዚህ የውድድር ዘመን ፦
27 ጨዋታዎች
9 ጎል
12 አሲስት
SHARE" @MULESPORT
🗣 ሃንሲ ፍሊክ፡ “ጋቪ ዛሬ ማታ ያደረገውን ወድጄዋለሁ… እሱን በመጨረሻ 15 ደቂቃዎች ላይ ቀይሮ ስለማስገባት ተናገርኩ እና እሱ ግን 'ኮች ፓብሎ ቶሬን አስገባው' አለኝ።"
“በጣም ትልቅ ነገር ነው። ጋቪን እወደዋለሁ ፣ ይህን ማየት ቆንጆ ነገር ነው።”
SHARE" @MULESPORT
BREAKING ፦ ብራዚላዊዉ የአል ሂላል ተጫዋች ኔይማር ወደ ሳንቶስ ሊዘዋወር ነው።
የቃል ስምምነት ላይ ስለደረሰ በቅርቡ ኔያማር ወደ ሳንቶስ የመመለስ እድል ያገኛል።
በአል ሂላል በኩል የመጨረሻውን የስምምነት ፎርሙላ ለማቅረብ እና ኮንትራቶችን ለመፈተሽ በሚቀጥለው ሳምንት የሚደረጉ መደበኛ እርምጃዎች ይኖራሉ።
ኔይማር ለዝውውሩ እሺታን ሰጥቷል…
- Fabrizio Romano
SHARE" @MULESPORT
🗣 ሩበን አሞሪም ስለ አሌሃንድሮ ጋርናቾ የመልቀቅ ሁኔታ ፦
"ይህ ይሁን አይሁን ማንም አያውቅም። ሁሉም ነገር ሊከሰት ይችላል እና ምን እንደሚሆን አላውቅም።"
SHARE" @MULESPORT
🗣ፔፕ ጋርዲዮላ በዶኩ ጉዳት ላይ ፦
"ጄረሚ ዶኩ ለተወሰነ ጊዜ ከሜዳ ይርቃል። እሮብ መጫወት አይችልም። ከአርሰናል ጋርም መጫወት የሚችል አይመስለኝም።"
SHARE" @MULESPORT
ማንቸስተር ዩናይትድ ለ8ኛ ተከታታይ ጊዜ በክራቨን ኮቴጅ ፉልሃምን አሸንፏል።
SHARE" @MULESPORT
መልካም እድል!
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins ስፓርት ቤቲንግ ከፍተኛ የጉርሻ ስጦታ እና ደስታን በእጥፍ ያግኙ። መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://t.betwinwins.net/2hrmpcjn
📱http://t.me/betwinwinset
🏴 23ኛ ሳምንት የ ኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ 71'
ፉልሃም 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
SHARE" @MULESPORT
🏴 23ኛ ሳምንት የ ኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ እረፍት
ፉልሃም 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
SHARE" @MULESPORT
ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ባለፉት 8 ጨዋታዎች :-
- አል ፈትህ ⚽️ - የጨዋታው ኮከብ 💫
- አል ካሊጅ ⚽️ ⚽️ - የጨዋታው ኮከብ 💫
- አል ታዎን ❌
- አል ኦክዱድ ⚽️ - የጨዋታው ኮከብ 💫
- አል ኢቲሃድ ⚽️ - የጨዋታው ኮከብ 💫
- ዳማክ ⚽️ ⚽️ - የጨዋታው ኮከብ 💫
- አል ጋራፋ ⚽️ ⚽️ - የጨዋታው ኮከብ 💫
- አል ቃድሲያ ⚽️ - የጨዋታው ኮከብ 💫
SHARE @MULESPORT
🎉ምርጥ ኦዶችን እና ብዙ ጨዋታ በመረጡ ቁጥር ጉርሻ ከነጻ ውርርድ ጋር የሚሰጦትን ምርጡን የስፖርት ድርጅት ይቀላቀሉ !
ኮዱን : FORCE3 ብለው ያስገቡ እና ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ !
𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧 - 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!
ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇🏻
https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=6
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/share/1CikhF683f/?mibextid=wwXIfr
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: /channel/forcebet_et
📞𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁 𝘂𝘀 𝗼𝗻- +251941021111
የቶተንሃም ደጋፊዎች ትላንት ምሽት በቶተንሃም ሆትስፐር ስታዲየም የክለቡን ባለቤትን ሲቃወሙ ነበር።
SHARE @MULESPORT
በሊጉ ባለፉት 7 ጨዋታዎች 1 ነጥብ
ቶተንሃም ሆትስፐር 👀
SHARE @MULESPORT
አንሱ ፋቲ ለመልቀቅ ከወሰነ በሚል ባርሴሎና ከማርከስ ራሽፎርድ ጋር የሚያደርገውን ንግግር በንቃት እየቀጠለ ነው።
- FabrizioRomano
SHARE" @MULESPORT
🗣 ሩበን አሞሪም ስለ ራሽፎርድ ፦
“ነገሮች ካልተለወጡ ፤ እኔም አልለወጥም።” ሲል ተናግሯል።
"በየቀኑ ያለውን ከፍተኛውን አቅሙን የማይሰጥ ተጫዋች ከማሠልፍ የበረኛ አሰልጣኙ ቪታልን ባሠልፍ እመርጣለሁ።"
"በዚያ ጉዳይ ላይ አልለወጥም።"
SHARE" @MULESPORT
የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ዛሬ 40ኛ አመት የልደት ቀኑ ነው።
🗣ሩበን አሞሪም ዛሬ 40ኛ ዓመቱን ስለማክበሩ፡
“40 አይደለም...50 ዓመቴ ነው! በማንቸስተር ዩናይትድ ሁለት ወራት ቆይታ ካሳለፍኩ በኋላ 50 ደርሻለው።"
"40ኛ ልደቴን እዚህ ማሳለፌ ትልቅ እድል ነው።"
"ተጫዋቾቹ ነገ የእረፍት ቀን ጠይቀዋል… እና እኔ አልሠጠዋቸውም ፣ ስለዚህ ስልጠና ላይ ነን ምንሆነው።"
"የምንሰራው ልደቴ ስለሆነ ነው እና ስጦታዬ ካልተጫወቱት ተጨዋቾች ጋር መስራቴ ነው። ስላሸነፍን ደግሞ ቀኑ ድንቅ ይሆናል!"
"ከዚያ ከልጆቼ ጋር ደግሞ እራት እበላለሁ።"
SHARE" @MULESPORT
📊 በሩበን አሞሪም ስር ሊሳንደር ማርቲኔዝ በማንቸስተር ዩናይትድ 4 ግቦች ላይ በቀጥታ ተሳትፏል።
አሲስት ከማንቸስተር ሲቲ ጋር
ጎል ከሊቨርፑል ጋር
አሲስት ከሬንጀርስ ጋር
ጎል ከፉልሃም ጋር
SHARE" @MULESPORT
🗣ማርኮ ሲልቫ ፦
"በጣም እድለኞች አልነበርንም።ማሸነፍ አይገባቸውም ነበር። የእድል ጎል አስቆጥረው በ11 ተጫዋቾች መከላከል ጀመሩ።"
SHARE" @MULESPORT
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !
🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
ወልዋሎ አዲግራት 1-0 ሀዲያ ሆሳዕና
ሲዳማ ቡና 0-2 ኢትዮ ኤሌትሪክ
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
ክሪስታል ፓላስ 1-2 ብሬንትፎርድ
ቶተንሃም 1-2 ሌስተር ሲቲ
አስቶን ቪላ 1-1 ዌስትሀም
ፉልሃም 0-1 ማንችስተር ዩናይትድ
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ
ራዮ ቫልካኖ 2-1 ጅሮና
ሪያል ሶሴዳድ 0-3 ጌታፈ
አትሌቲክ ቢልባዎ 0-0 ሌጋኔስ
ባርሴሎና 7-1 ቫሌንሺያ
🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ
ኤሲ ሚላን 3-2 ፓርማ
ዩድንዜ 1-2 ሮማ
ሊቼ 0-4 ኢንተር ሚላን
ላዚዮ 1-2 ፊዮረንትና
🇩🇪በጀርመን ቡደስሊጋ
ሆፈናየም 2-2 ፍራንክፈርት
ሴንት ፓውሊ 3-0 ዩኒየን በርሊን
🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1
ሌሃቬር 0-1 ብረስት
ሌንስ 1-0 አንገርስ
ናንትስ 1-1 ሊዮን
ቶሉስ 1-2 ሞንፔሌ
ኒስ 2-0 ማርሴ
🇸🇦በሳውዲ ፕሮ ሊግ
አል ናስር 3-1 አል ፋትህ
SHARE" @MULESPORT
🏴 23ኛ ሳምንት የ ኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ ተጠናቀቀ
ፉልሃም 0-1 ማንችስተር ዩናይትድ
ማርቲኔዝ 78'⚽️
SHARE" @MULESPORT
🏴 23ኛ ሳምንት የ ኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ 85'
ፉልሃም 0-1 ማንችስተር ዩናይትድ
ማርቲኔዝ 78'⚽️
SHARE" @MULESPORT
🏴 23ኛ ሳምንት የ ኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ 47'
ፉልሃም 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
SHARE" @MULESPORT
🏴 23ኛ ሳምንት የ ኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ 40'
ፉልሃም 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
SHARE" @MULESPORT