mulesport | Unsorted

Telegram-канал mulesport - ሙሌ SPORT

374072

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852

Subscribe to a channel

ሙሌ SPORT

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 23ኛ ሳምንት የ ኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

                  ⏰  29'

ፉልሃም 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ

SHARE" @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 23ኛ ሳምንት የ ኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

                  ⏰  ተጀመረ

ፉልሃም 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ

SHARE" @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ኒውካስትሎች ለአሌክሳንደር ኢሳክ በውድድር አመቱ መጨረሻ አዲስ ኮንትራት የሚያቀርቡለት ሲሆን አሁንም ተጫዋቹን እንደማይሸጥ ማሳወቃቸውን ይቀጥላሉ።

Luke Edwards ✍️

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ጁድ ቤሊንግሃም ለሪያል ማድሪድ፡-

71 ጨዋታዎች
32 ጎል ⚽️
23 አሲስት🅰️
55 የግብ አስተዋጾ ⚽️🅰️

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

የአሞሪ እና የቴንሀግ የመጀመሪያ 16 ጨዋታዎች ...

አሞሪ
7 አሸነፈ
2 አቻ
7 ሽንፈት

ቴንሀግ
10 አሸነፈ
2 አቻ
4 ተሸነፈ

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ራሽፎርድ ከታህሳስ ወር ጀምሮ ለስድስተኛ ተከታታይ ጊዜ ከስብስብ ውጪ ሆኗል.... ጋርናቾ ቋሚ አሰላለፍ ውስጥ መካተት ችሏል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሬናቶ ቬጋ የጁቬንትስ ዝውውር ለማጠናቀቅ ወደ ቱሪን እየሄደ ይገኛል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ራኪቲች

"የአንሱ ፋቲ ትልቅ ደጋፊ ነኝ እና ብዙ ጉዳት ስለደረሰበት በጣም አዝናለሁ። ለመጀመሪያ ጊዜ ከእኛ ጋር ልምምድ ሲሰራ አስታውሳለሁ 16 አመቱ ነበር እና ይሄ ልጅ ሁሌ መጫወት አለበት አልኩ"

ፋቲ አሁን ላይ ምንም እድል እናገኘ አይደለም... ሜሲ በባርሳ እያለ ፋቲ የላሊጋው የወሩ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን ሲቀበል ሜሲ ከኋላ ሲያጨበጭብለት 🤯

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ዋቲክንስ 100+ ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ያደረገ ሁለተኛው የአስቶንቪላ ተጫዋች መሆን ችሏል [61 ጎል እና 39 አሲስት].... ዋትኪንስ ይሄንን ማድረግ የቻለው በ169 ጨዋታዎች ነው። ጋብሬል ኦግቦንላሆር ግን በ277 ጨዋታዎች ነው 100+ ጎሎች ለይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ያደረገው።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሁሉም የተጎዱ ተጫዋቾች ሲመለሱ የቶትንሀም አሰልጣኝ ትሆናለህ?

Postecoglou "ማን ያውቃል? ነገር ተጫዋቾቹ ለዚህ ክለብ ሁሉንም ነገር እየሰጡ ስለሆነ እኔ ብቸኝነት አይሰማኝም እናም ጥሩ ስታፉም አለኝ እነሱም ተመሳሳይ ነገር አድርገዋል"

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ኪልያን ምባፔ Vs ቫላዶሊድ

• 3 - ግቦች
• 5 - የግብ ሙከራ
• 2 - የተሳኩ ድሪብሎች
• 6 - የአንድ ለአንድ ግንኙነት አለፈ
• 2 - ታክሎች

HAT-TRICK HERO 🔥

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

መቻል 1-1 ባህር ዳር
ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ሀዋሳ ከተማ

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

በርንማውዝ 5-0 ኖቲንግሃም ፎረስት
ብራይተን 0-1 ኤቨርተን
ሊቨርፑል 4-1 ኢፕስዊች ታዎን
ሳውዝሃፕተን 1-3 ኒውካስትል
ወልቭስ 0-1 አርሰናል
ማንችስተር ሲቲ 3-1 ቼልሲ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ማሎርካ 0-1 ሪያል ቤቲስ
አትሌቲኮ ማድሪድ 1-1 ቪያሪያል
ሴቪያ 1-1 ኢስፓኞል
ቫላዶሊድ 0-3 ሪያል ማድሪድ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪ ኤ

ኮሞ 1-2 አታላንታ
ናፖሊ 2-1 ጁቬንቱስ
ኢምፖሊ 1-1 ቦሎኛ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

አርቢ ሌፕዝሽ 2-2 ባየር ሌቨርኩሰን
ሜንዝ 2-0 ስቱትጋርት
ፍራይበርግ 1-2 ባየር ሙኒክ
ኦግስበርግ 2-1 ሃይደናይም
ዶርትሙንድ 2-2 ወርደር ብሬመን
ሞንቼግላድባህ 3-0 ቦኩም

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሞናኮ 3-2 ሬንስ
ስታርስበርግ 2-1 ሊል
ፒኤስጂ 1-1 ሬምስ

SHARE" @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

መልካም እድል!
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins ስፓርት ቤቲንግ ከፍተኛ የጉርሻ ስጦታ እና ደስታን በእጥፍ ያግኙ።   መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹   https://t.betwinwins.net/2hrmpcjn

📱http://t.me/betwinwinset

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🇪🇸 21ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

                     ⏰ ተጠናቀቀ

   ሪያል ቫላዶሊድ 0-3 ሪያል ማድሪድ
                               ምባፔ 30'⚽️
                               ምባፔ 57'⚽️
ምባፔ 90'⚽️

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ጎልልልልልልል ማድሪድ ምባፔ 90'

ቫላዶሊድ 0-3 ማድሪድ

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 23ኛ ሳምንት የ ኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

                  ⏰  15'

ፉልሃም 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ

SHARE" @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

በጣሊያን ሴሪ ኤ ኢንተር ሚላን ከሜዳው ውጪ በመጓዝ ሊቼን 4-0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

አሁን በተጠናቀቀው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አስቶን ቪላ ከዌስትሀም ጋር 1-1 ተለያይተዋል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ኦሲሜን 🥶

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ባለፉት 11 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ከቶተንሀም (5) ያነሰ ነጥብ የሰበሰበው ሳውዝሃምፕተን ብቻ ነው። (2)

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

የጨዋታ አሰላለፍ

4:00 | ፉልሀም ከ ማን ዩናይትድ

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ፑሊሲች ካለፈው ሲዝን ጀምሮ ለኤስ ሚላን በሁሉም ውድድሮች ከየትኛውም ተጫዋች 41 ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል...

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሌስተር ከወራጅ ቀጠና መውጣት ችሏል..

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ዋትኪንስ በአስቶንቪላ ቤት 200ኛ ጨዋታውን ማድረግ ችሏል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

በማንችስተር ዩናይትድ የሚፈለገው ዶርኩ ለሌሴ ቋሚ አሰላለፍ ውስጥ ይገኛል።

የሌሴው ፕሬዝዳንት "ማን ዩናይትድ? ተጫዋቹን ለማቆየት እየሞከረን ነው። ከዛ በሆነ ጊዜ ሎችክ መሆን አለብክ ነገር ግን ምርጥ ተጫዋቾቻችንን በጥር ዝውውር መስኮት ማቆየት እንፈልጋለን"

ማንችስተር ዩናይትድ በድጋሚ የገንዘብ ጥያቄ ሊያቀር መዘጋጀቱ ዛሬ ተዘግቦ ነበር።

🎖 Fabrizio Romano

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

09:00 | ወልዋሎ አዲግራት ከ ሃዲያ ሆሳዕና
12:00 | ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ብሬንትፎርድ
11:00 | ቶተንሃም ሆትስፐር ከ ሌስተር
01:30 | አስቶን ቪላ ከ ዌስትሃም ዩናይትድ
04:00 | ፉልሃም ከ ማንችስተር ዩናይትድ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

10:00 | ራዮ ቫሌካኖ ከ ጂሮና
12:15 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ሄታፌ
02:30 | አትሌቲክ ቢልባኦ ከ ሌጋኔስ
05:00 | ባርሴሎና ከ ቫሌንሲያ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪ ኤ

08:30 | ኤሲ ሚላን ከ ፓርማ
11:00 | ዩዲኒዜ ከ ሮማ
02:00 | ሊስ ከ ኢንተር ሚላን
04:45 | ላዚዮ ከ ፊዮሬንቲና

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ሆፈናሄም ከ አይንትራክት ፍራንክፈርት
01:30 | ሴንት ፓውሊ ከ ዩኒየን በርሊን

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

11:00 | ሌ ሃቩሬ ከ ስታድ ብሬስቶስ
01:15 | ሌንስ ከ አንጀርስ
01:15 | ናንትስ ከ ኦሎምፒክ ሊዮን
01:15 | ቱሉስ ከ ሞንቴፔሊየር
04:45 | ኒስ ከ ኦሎምፒክ ማርሴ

SHARE" @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሳምንቱን ሙሉ ተጫውተው ላልተሳኩላቸው ጌሞች ተመላሽ የሚያገኙበት ዕድል እንዳያመልጥዎ🎉🎉🎉 
በየሳምንቱ  ሰኞ   በሚወጣው  የ CashBack  እድልዎን ይጠቀሙ 💰💰


ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ Casino.winball.bet ላይ በመግባት እየተዝናኑ፣ ገንዘብዎትን ያብዙ!

የዊንቦልን ቤተሰብ ኣሁኑኑ ይቀላቀሉ👇
Telegram
- t.me/winball_sport_betting
Tiktok - tiktok.com/@winball.et
Facebook - facebook.com/winballbetting

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ምባፔ በማድሪድ ቤት የመጀመሪያ ሀትሪኩን መስራት ችሏል።

ምባፔ በዚህ ሲዝን በሁሉም ውድድርች 22 ጎል አስቆጥሯል...በላሊጋው 15 ጎል አስቆጥሯል...... ባለፉት 5 ጨዋታዎች 8 ጎሎችን አስቆጥሯል።

on a 🔥

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

የምባፔን ሶስተኛ ጎል ተመልከቱ 👉 Goal

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🇪🇸 21ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

                     ⏰ 85'

   ሪያል ቫላዶሊድ 0-2 ሪያል ማድሪድ
                               ምባፔ 30'⚽️
                               ምባፔ 57'⚽️

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…
Subscribe to a channel