ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
🇪🇸 21ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ
⏰ 75'
ሪያል ቫላዶሊድ 0-2 ሪያል ማድሪድ
ምባፔ 30'⚽️
ምባፔ 57'⚽️
SHARE @MULESPORT
🇪🇸 21ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ
⏰ ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ
ሪያል ቫላዶሊድ 0-1 ሪያል ማድሪድ
ምባፔ 30'⚽️
SHARE @MULESPORT
🇪🇸 21ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ
⏰ እረፍት
ሪያል ቫላዶሊድ 0-1 ሪያል ማድሪድ
ምባፔ 30'⚽️
SHARE @MULESPORT
🇪🇸 21ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ
⏰ 36'
ሪያል ቫላዶሊድ 0-1 ሪያል ማድሪድ
ምባፔ 30'⚽️
SHARE @MULESPORT
በአስቶንቪላ የሚፈለገው ባዴ "አዎ በሲቪያ እቆያለሁ... ይሄንን ፕሮጀክት ሙሉ ነው የማምነው"
SHARE @MULESPORT
በርንማውዝ ተከታታይ ሁለት ጨዋታዎች ላይ ሁለት የተለያዩ ተጫዋቾች ሀትሪክ መስራት ችለዋል 🤯
SHARE @MULESPORT
ቼልሲ በአንን ወር ውስጥ ከዋንጫ ተፎካካሪነት ወደ 6ተኛ ደረጃ ወርዷል 🤯
SHARE @MULESPORT
🇪🇸 21ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ
⏰ ተጀመረ
ሪያል ቫላዶሊድ 0-0 ሪያል ማድሪድ
SHARE @MULESPORT
ፔፕ ጋርዲዮላ ሶስተኛውን ግብ ፎደን ሲያስቆጥር
ደስታው የተመለሰ ይመስላል!
SHARE @MULESPORT
ፖልመር እና ጋርዲዮላ ጨዋታው ከተጠናቀቀ ቡሀላ ሲያወሩ 🤔
SHARE @MULESPORT
በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ ከሮበርት ሳንቼዝ የበለጠ ብዙ ጎል የሆኑ ስህተቶችን የሰራ አንድም ተጫዋች የለም።(5)
SHARE @MULESPORT
🏴 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 23ተኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ
⏰ ተጠናቀቀ
ማን ሲቲ 3-1 ቼልሲ
ግቫርዲዮል 42'⚽️ ማዱኬ 3'⚽️
ሀላንድ 68'⚽️
ፎደን 87'⚽️
SHARE" @Mulesport
🇪🇸 21ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ
⏰ 65'
ሪያል ቫላዶሊድ 0-2 ሪያል ማድሪድ
ምባፔ 30'⚽️
ምባፔ 57'⚽️
SHARE @MULESPORT
ለወርቅ ጫማው የሚደረገው ፉክክር ይሄንን ይመስላል 🥶
ማይ ያሸንፋል?
SHARE @MULESPORT
🇪🇸 21ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ
⏰ 24'
ሪያል ቫላዶሊድ 0-0 ሪያል ማድሪድ
SHARE @MULESPORT
ማሬስካ
"ሳንቼዝን በእርግጠኝነት እናምናለን.... በዚህ ሰአት ስህተት እየሰራ መሆኑን ሙሉ በሙሉ ያውቃል። በሳንቼዝ እናምናለን። አንድ ሳምንት ሙሉ አለን እናም ለቀጣዩ ጨዋታ የሚሰጠውን ምላሽ እናያለን"
SHARE @MULESPORT
🇪🇸 21ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ
⏰ 12'
ሪያል ቫላዶሊድ 0-0 ሪያል ማድሪድ
SHARE @MULESPORT
ሩበን አሞሪም ሶስት ፊራሚዎች ወደ ክለቡ ማንቸስተር ዩናይትድ እንዲያስፈርሙለት እንደጠየቀ ተዘግቧል፡ ቪክቶር ጂዮከርስ፣ ፍሎሪያን ዊርትዝ እና አቻርፍ ሃኪሚ
[Fichajes]
SHARE @MULESPORT
ሀላንድ ስለ ማርሙሽ
"ልዩ ነገር እንዳለው ማየት ትችላለህ.... ሲቲ ያስፈረመበት ምክንያትም አለ, እሱ ልዩ ነገር አለው... በቀጥታ በቡድኑ ውስጥ ገባ እና እሱን በተቻለ ፍጥነት ማወቅ ችለናል ... ለእኛ ድንቅ ተጫዋች ይሆናል"
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ሲቲ በ2025:
6 ጨዋታ ተጫወቱ
25 ጎል አስቆጠሩ 😬🔥
SHARE @MULESPORT
ጆሽኮ ግቫርዲዮል ማን ሲቲ ከተቀላቀለ በኋላ 9 የሊግ ግቦችን አስቆጥሯል።
ለማስታወስ ያህል ተከላካይ ነው!😬
SHARE @MULESPORT