ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
🏴 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 23ተኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ
⏰ 85'
ማን ሲቲ 2-1 ቼልሲ
ግቫርዲዮል 42'⚽️ ማዱኬ 3'⚽️
ሀላንድ 68'⚽️
SHARE" @Mulesport
🏴 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 23ተኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ
⏰ 65'
ማን ሲቲ 1-1 ቼልሲ
ግቫርዲዮል 42'⚽️ ማዱኬ 3'⚽️
SHARE" @Mulesport
ቅድም ፋብሪዞ ኖርዊያይው ባለ ተሰጥኦ ወደ ማንችስተር በቅርብ ሰአታት ውስጥ ይመጣል ብሎ ቢዘግበውም አሁን ደሞ ዴቬድ ኦርንስቲን አርሰናል ተጫዋቹን ለማስፈረም እየሰራ ይገኛል ብሏል።
ሁለቱም በጣም ታማኝ ምንጮች ናቸው የቱን ማመን እንዳለብን አላውቅም.... በቅርቡ ሁሉንም አብረን እናየዋለን 🙏
SHARE @MULESPORT
በአንድ ወቅት ሀሪ ኬን እና ቫርዲ የሌስተር ቤንች ላይ 🥶
SHARE @MULESPORT
ባለፉት ወራት ወከር ለማድሪድ ቀርቦ ነበር ነገር ግን ማድሪድ አንፈልግም አሉ።
አርኖልድን ማስፈረም ብቻ ነው የሚፈልጉት።
🥇 Marca
SHARE @MULESPORT
የሌሴ ቦርድ ለዶርኩ €40M የሚያወጣ ባኬጅ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል ወይም በጥር ዝውውር መስኮት እንዲለቅ አይፈቀድለትም።
የጣሊያኑ ክለብ ዶርኩን እስከ ክረምት ድረስ እንደሚያቆዩት ተስፋ አድርገዋል።
የማንቸስተር ዩናይትድ ሁለተኛ ጥያቄ፣ እስካሁን ድረስ ይህን ለማድረግ በቂ አይደለም።
🎖 Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
በዚህ የውድድር አመት በርንማውዝ እና ኖቲንግሀም ያላቸው ንፅፅር
ነገ እርስ በእርስ የሚገናኙ ይሆናል! 🍿
SHARE @MULESPORT
አርሰናል, ክሪስታል ፓላስ እና ቶትንሀም በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ ተቀይረው ከገቡ ተጫዋቾች ምንም ነጥብ ማግኘት አልቻሉም 🤯
አርሰናል ተቀይሮ በገቡ ተጫዋቾች 5 ጎል እና 3 አሲስት ቢያገኙም በእነሱ ምክንያት ምንም ነጥብ ማግኘት አልቻሉም።
ቶትንሀምም ተቀይረው በገቡ ተጫዋቾች 3 ጎል እና 7 አሲስት ቢያገኙም ምንም ነጥብ አላገኙም።
👉 ተቀይሮ በገባ ተጫዋች ምክንያት ነጥብ ማግኘት ማለት ኑኔዝ ከብሬንትፎርድ ጋር ተገይሮ ገብቶ ነጥብ እንዳስገኘው አይነት ማለት ነው።
SHARE @MULESPORT
🚨 ማንችስተር ዩናይትድ ዶርጉን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።
🥇 Ben Jacobs
👉 ፋብሪዞ እስኪያረጋግጥ መጠበቅ ነው... ቤንም ታማኝ የእንግሊዝ ጋዜጠኛ መሆኑ ይታወቃል።
SHARE @MULESPORT
🏴 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 23ተኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ
⏰ 75'
ማን ሲቲ 2-1 ቼልሲ
ግቫርዲዮል 42'⚽️ ማዱኬ 3'⚽️
ሀላንድ 68'⚽️
SHARE" @Mulesport
🏴 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 23ተኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ
⏰ 55'
ማን ሲቲ 1-1 ቼልሲ
ግቫርዲዮል 42'⚽️ ማዱኬ 3'⚽️
SHARE" @Mulesport
🏴 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 23ተኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ
⏰ ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ
ማን ሲቲ 1-1 ቼልሲ
ግቫርዲዮል 42'⚽️ ማዱኬ 3'⚽️
SHARE" @Mulesport
🏴 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 23ተኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ
⏰ እረፍት
ማን ሲቲ 1-1 ቼልሲ
ግቫርዲዮል 42'⚽️ ማዱኬ 3'⚽️
SHARE" @Mulesport
ወከር በኤስ ሚላን ቤት በይፋ ኮንትራቱን ፈርሟል።
🎖 Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
አሌክሳንደር ኢሳክ ከታህሳስ ወር መጀመሪያ ጀምሮ በፕሪሚየር ሊጉ 10+ ጎሎችን ያስቆጠረ ብቸኛው ተጫዋች ነው።(11)
SHARE @MULESPORT
ኖርዌያዊው የ18 አመት ባለ ተሰጥኦ ኒፓን በሚቀጥሉት ሰአታት ውስጥ ማንቸስተር ይገኛል።
ኒፖን ማንችስተር ሲቲን የሚጎበኝ ይሆናል እናም እቅዳቸውን ለተጫዋቹ ያሳውቁታል። በጂሮና በውሰት ማሳለፍን ጨምሮ ኒፓን ለመወሰን ጊዜውን ይወስዳል...
🎖 Fabrizio Romano
ጂሮና ላይ የሲቲ ባለሀብቶች ከፍተኛ ድርሻ እንዳላቸው ይታወቃል።
SHARE @MULESPORT
ፓልመር በሲቲ እያለ እና በቼልሲ ያለው ቁጥራዊ መረጃ 🥶
SHARE @MULESPORT
ሳላህ የታህሳስ ወር የሊቨርፑል ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል...
SHARE @MULESPORT
ናፖሊ እና ዶርትሙንድ በካሪም ዝውውር ጉዳይ ከስምምነት ሊደርሱ ተቃርበዋል።
የዝውውሩ ክፍያ ከ€50M ያነሰ ነው ዝውውሩ ወደ €40M ያወጣል ተብሎ ይታሰባል።
ናፖሊ እና ዶርትሙንድ የነገው ጨዋታ ላይ ነው የሚያተኩሩት, ንግግሮች ከእሁድ ጀምሮ ነው የነበሩት..
🎖 Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ቶትንሀም የአያክሱን ተጫዋች ብሪአንን በውሰት ውል ለማስፈረም አያክሶችን ያለውን ሁኔታ ተይቀዋል።
ዌስትሀም ተጫዋቹን በውሰት ለማስፈረም ከአያክስ ጋር በቀጥታ እየተነጋገሩ ይገኛል... ዌስትሀም ግንኙነታቸውን ቀጥለዋል, ቶትንሀም ስለ ሁኔታው ነው የጠየቁት።
🎖 Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ማንቸስተር ዩናይትድ ፓትሪክ ዶርጉን ለማስፈረም አዲስ ገንዘብ ልከዋል... ዛሬ ይፋ ሆኗል።
ማንችስተር ይዞት የቀረበው ፕሮፖዛል ከ€30m በላይ ነው... እንዲሁም ከሁለት ቀናት በፊት ከተጫዋቹ አረንጓዴ መብራት አጊንተዋል።
DEAL ON ....
🎖 Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT