mulesport | Unsorted

Telegram-канал mulesport - ሙሌ SPORT

374072

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852

Subscribe to a channel

ሙሌ SPORT

ጋክፖ እና ኮናቴ ሳላህ ቀጣይ ጎል ሲያስቆጥር ሁሉም የቡድኑ አባላት የሳላህን የደስታ አገላለፅ እንዲጠቀሙት ሀሳብ ሰጥተዋል... ቤንች ላይ ያሉም ተጫዋቾች ተመሳሳይ ነገር እንዲያደርጉ 😁

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ማንችስተር ዩናይትድ ለሌሴው ተጫዋች ዶርጉ €30M + €5M ተጨማሪ ክፍያ ለመክፈል እያዘጋጁ ይገኛል። ሌሴ ለተጫዋቹ €40M ይፈልጋሉ።

🥇 Ben Jacobs

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ማርሙሽ ቼልሲን የሚገጥመው የማን ሲተ ስብስብ ውስጥ እንደሚገኝ ተረጋግጧል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ፔፕ ጋርዲዮላ ይፋ እንዳደረገው ሩበን ዲያዝ እና ጄረሚ ዶኩ ከቼልሲ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ አይገኙም።

SHARE" @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

38ተኛ አመቱን እያከበረ የሚገኘው ሉዊስ ሱዋሬዝ ለ ክለብ እና ለሀገሩ ስታት፡-

ኢንተር ማያሚ፡ 25 ጎሎች 12 አሲስት

ባርሴሎና ፡ 198 ጎሎች 113 አሲስት

አያክስ : 111 ጎሎች 68 አሲስት

ሊቨርፑል ፦ 82 ጎሎች 31 አሲስት

አትሌቲኮ ማድሪድ ሰ 34 ጎሎች፣ 6 አሲስቶች

ግሮኒንገን ፦ 15 ጎሎች 10 አሲስት

ግሬሚዮ ፦ 29 ጎሎች 17 አሲስት

ክለብ ናሲዮናል ፦ 8 ጎሎች 3 አሲስት

ኡራጓይ ፦ 69 ጎሎች 39 አሲስት

መልካም ልደት ለታላቁ አጥቂ 🎂

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🎉 አሁኑኑ በVIVAGAME ላይ ይመዝገቡ! ወዲያውኑ ነጻ እስፒን ያገኛሉ።
🌟 ነፃ ዕለታዊ እድሎች ለሁሉም የVIVAGAME ተጠቃሚዎች! 🌟
🎁 ዕለታዊ VPS (ቪቫ ፖይንት ) ጃክፖት ፑል እስከ 50,000,000.00 ብር።
🎁 በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ 100% ቦነስ ጉርሻ ያግኙ!
🎁 እስከ 100,000 ብር ድረስ በቦነስ መልክ ያግኙ!
🎁 በየቀኑ እስከ 100% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ!
🎁አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
✨ በትንሽ ውርርድ ብዙ ያሸንፉ !!
✨ ልዩ እድለኛ ሽልማቶች እንዳያመልጥዎት።
�አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
💵 ቴሌ ብር፣ CBE Birr፣ ArifPay፣ SantimPay፣ Chapa
📜 የፍቃድ ቁጥር፡ SIL/FOTO/046/2016
📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ፡www.vivagame.et/#cid=brtgMS
🎉 ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉ: /channel/+1xNimVu183s0NTU1

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🗣ካርሎ አንሴሎቲ በቀጣዮቹ ሁለት ጨዋታዎች ላይ ቪኒየስ ስላለመኖሩ፦

"እሱ ሁል ጊዜ ተመሳሳይ ነው ፤ እሱ በእነዚህ ቀናቶች ይጠቀማል እናም ለወሳኝ ጊዜያት ዝግጁ ይሆናል።"

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ክሪስቲያኖ ሮናልዶ እና ጋሪዝ ቤል በአንድ ሲዝን የPFA የአመቱ ምርጥ ተጨዋች እና የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሽልማቶችን ያሸነፉ ብቸኞቹ የፕሪሚየር ሊግ ተጫዋቾች ናቸው።

በሚቀጥሉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ ይህንን ማሳካት የሚችል ተጫዋች ይኖር ይሆን?

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

OFFICIAL ፦ ጄራርድ ማርቲን በባርሴሎና እስከ ሰኔ 2028 የሚቆይ አዲስ የረጅም ጊዜ ውል ተፈራርሟል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🗣ኤንዞ ማሬስካ አንድሬ ሳንቶስ ወይም ኡጎቹኩን ወደክለቡ በመጥራት ላይ: "ዓላማው የአማካኝ አይደለም።"

"መሃል ሜዳ ላይ የሚሸፍኑ በቂ ተጫዋቾች አሉን ሞይሰስ, ኤንዞ እና ኪኤርናን።"

ቼልሲዎች ለሬዳ ቤላይህያን ምንም አይነት ግንኙነት አላደረጉም። ብቸኛው ያቀረቡት ጥያቄ ለዳግላስ ሉዊዝ ነበር።(Fabrizio)

SHARE" @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🗣 ሚኬል አርቴታ ስለ ቤን ኃይት ፦

"የቤን ኃይት ማገገም, በጣም ጥሩ. ገና ከቡድኑ ጋር አልሠለጠነም ግን እሱ በጣም ቅርብ ነው ብዬ አስባለሁ ".

"በቅርቡ ከእኛ ጋር ይሆናል ብዬ አስባለሁ".

SHARE" @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🗣ኤንዞ ማሬስካ ስለ ጉዳት:

"ምናልባት ሌቪ እና ኤንዞ ጨዋታው ላይ ሊገኙ ይችላሉ ፤ በዛሬው የልምምድ ክፍለ ጊዜ ላይ ይወሰናል። ሮሚዮ (ላቪያ) ግን ከጨዋታው ውጪ ነው ፤ እስካሁን መቼ እንደሚመለስ አናውቅም ፣ ትንሽ መጠበቅ አለብን ... ጥቂት ተጨማሪ ሳምንታት።"

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🗣ኤንዞ ማሬስካ ስለ ሲቲ፡

"ከፔፕ ጋርዲዮላ እና ከክለቡ ጋር ያለኝ ግንኙነት ድንቅ ነው። ማን ሲቲን ሁል ጊዜ አመሰግናቸዋለሁ ፤ ምክንያቱም የጣሊያኑ ክለብ ካባረረኝ በኋላ መልሰው ጠርተውኛል። ይህ በኔ የነበራቸውን መተማመን እና እምነት አሳይቶኛል።"

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🗣ሚኬል አርቴታ፡ “ቡካዮ ሳካን እና ጋብርኤል ጄሱስ ሁለት በጣም አስፈላጊ ተጫዋቾችን አጥተናል። ጎሎች ይጎድለናል፣ ሰው ይጎድለናል እና አማራጮች ይጎድለናል። ይሄ ግልጽ ነው።"

"ትክክለኛውን ተጫዋች ማግኘት ከቻልን ለዚህ ነው በንቃት የምንመለከተው።"

"ማንኛውም ተጫዋች? አይደለም የተሻለ የሚያደርገን ተጨዋች ነው ምንፈልገው። አንዳንድ እርዳታ እንፈልጋለን።

"አዎ አሁንም እዚ ላይ እየሰራን ያለነው ስራ አለ።"

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🗣ሚኬል አርቴታ ስለጉዳት ዜና፡

“ ማይልስ [ሌዊስ-ስኬሊ] ስካን ከተደረገለት በኋላ ምንም ከባድ ነገር እንደሌለበት አይተናል። የዊልያም (ሳሊባም) ተመሳሳይ ነገር ነው። በእርግጠኝነት በሚቀጥለው ሳምንት ውስጥ ይመለሳል ፤ በዚህ ሳምንት ምን እንሚፈጠር አብረን እናያለን።”

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

አልናስር ዱራንን ከአስቶንቪላ ለማስፈረም ገንዘብ እያዘጋጁ ይገኛል... talk sport ትላንት እንደዘገበው ከሆነ አስቶንቪላ ዱራንን መሸጥ ባይፈልጉም አልናስር ተጫዋቹን ማስፈረም ይፈልጋሉ ነገር ግን በአስቶን ቪላ ቤት የእረጅም ኮንትራት መፈራረሙ ይታወቃል።

እንደተገለፀው ከሆነ ተጫዋቹን ለማግኘት €100m ሊፈጅ ይችላል።

🥇 Ben Jacobs

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

አርቢ ላይፕዚግ እንደተገለፀው ታይለር ዲቢሊግን ከሳውዝሀምፕተን ለማስፈረም የተቻላቸውን ሁሉ ማድረጉን ይቀጥላሉ።

ከመጀመሪያው ንግግሮች በኋላ, RB ላይፕዚግ የ18 አመቱን ባለ ተሰጥኦ ከሳውዝሃምፕተን ወደ ቡንደስሊጋ ለመዘዋወር ሳውዝሀምፕተን ክፍት እንደሆነ ይሰማቸዋል።

አርቢ ዲቢሊንግ አሁን ወይም በመጨረሻ በአዲሱ ሲዝን መጀመሪያ ማስፈረም ይፈልጋሉ። ቶተንሃም ከአመራሩ ጋር በተጨባጭ ድርድር ላይ ይገኛል።

🥇 Florina Plettenberg

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ከትላንት ወዲያ ልምምድ የሰሩት ማንችስተር ዩናይትዶች ፎቶ ላይ አማድ የለበሰው ፌኩን የtracksuit top ነው እያሉ ትላልቅ ሚድያዎች የማንችስተር ዩናይትድን ኢኮኖሚ ከባድ ሁኔታ ላይ ይገኛል እያሉ እየተቀባበሉት ይገኛል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

የክርስቶፈር ንኩንኩ አቋም አሁንም አልተለወጠም..... እድሉ ቢፈጠር አሁንም ባለቀ ሰአት ወደ ባየርን ሙኒክ መሄድ ይፈልጋል። ቀደም ሲል እንደተገለፀው የግል ስምምነቶች 100% ተስማምተዋል።

ወኪሉ ዘሃቪ ከክለቦቹ ጋር እንደተገናኘ ይቆያል። ሆኖም ሁሉም ነገር የሚወሰነው በማቲያስ ቴል ውሳኔ ላይ ነው።

🥇 Sky sport

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🔴 የዊንቦል ቴሌግራም ገጽ ፎሎው ያላደረገ ለማሸነፍ እጩ ስለማይሆን ፎሎው ማድረግዎን ያረጋግጡ።

ዊንቦል ካሲኖ ቅዳሜ የሚካሄደው የ  የማንቸስተር ሲቲ  እና ቼልሲ ጨዋታ ትክክለኛ ነጥብ ቀድመው በትክክል ለሚገምቱ 3 እድለኞች 💰💰 ለእያንዳንዳቸው 1 ሺ ብር  የሚያሸልም ዕድል ይዞላቹ መጥቷል 🎉🎉


🔹 ለማሸነፍ መስፈርት

1. 1. ቴሌግራም ገጻችን ፎሎዉ ማድረግዎን ያረጋግጡ

http://t.me/winball_sport_betting

2. የሚያሸንፈዉን ቡድን እና የሚያስቆጥሩት ጎል ብዛት እዚህ ፖስት ኮመንት ላይ ግምትዎን ያስቀምጡ

በተጨማሪም :
💎 ፈጣን ክፍያ: አሸናፊዎች ብራቸው በፍጥነት ያገኛሉ - ምንም መጠበቅ የለም! ⏱
💎ትላልቅ ኦዶች፡ ዕድሎቻችን በእርስዎ ሞገስ ውስጥ ተከማችተዋል። ብልህ ይሁኑ ፣ ትልቅ ያሸንፉ! 💰💰💰
                          

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🗣️ ካርሎ አንቾሎቲ ስለ ቫልቨርዴ ፦

"ፌዴሪኮ ቫልቨርዴ የት እንደሚጫወቱ በጭራሽ አይጠይቀኝም በጣም የተሟላ ተጫዋች ነው. እሱ በየትኛውም ቦታ መጫወት ይችላል እሱ በዓለም እግር ኳስ ውስጥ በጣም የተሟላው ተጫዋች ነው።"

SHARE" @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🗣አንቾሎቲ ከሳዑዲ አረቢያ ለቪኒሲየስ ስለቀረበለት ጥያቄ፦

"እኔ ያለኝ መረጃ በቀጥታ ከተጫዋቹ የተገኘ ነው እና እሱ በሪያል ማድሪድ ታሪክ መስራት እንደሚፈልግ አውቃለሁ።"

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ጁሊያን ናጌልስማን ከጀርመን ብሔራዊ ቡድን ጋር ያለው ውል እስከ ዩሮ 2028 ድረስ አራዝሟል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሰር አሌክስ ፈርጉሰን 'ፈርጊ ታይም' የሚባለው የመጨረሻ ደቂቃ የአሸናፊነት ጎል ትናንት ምሽት በስተድየም ውስጥ ሆነው አጣጥመዋል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🗣ኤንዞ ማሬስካ: "ጆአዎ ፌሊክስ የቼልሲ ተጫዋች ነው እና ቶፕ ተጫዋች ነው።"

"የጆአዎ እና ክሪስቶፈር ንኩንኩ ችግር አሠልጣኙ አብዛኛውን ጨዋታ የሚጫወተው በአንድ የአጥቂ አማካኝ መሆኑ ነው ፣ በፓልመር።"

“ደቂቃዎችን ለማግኘት ተቸግረው እንጂ ሌላ የተለየ ምክንያት አይደለም። እነሱ ቶፕ ተጫዋቾች ናቸው።"

SHARE" @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🗣ኤንዞ ማሬስካ፡ “በሮበርት ሳንቼዝ ላይ ሙሉ በሙሉ አምናለሁ። ካይሴዶ ኳስ በማቀበል ላይ ምን ያህል ጊዜ ተሳስቷል? ብዙ ጊዜ። ኒኮ ስንት ጊዜ ጎል ስቷል? ብዙ ጊዜ።"

“ኖኒ ስንት ጊዜ የሚሻማ ኳስ አበላሽቷል? ብዙ ጊዜ። ሮበርትም አራት ስህተቶችን ሰርቷል...።”

SHARE" @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🗣 ኤንዞ ማሬስካ ቼልሲ በአሌሃንድሮ ጋርናቾ ላይ ያለውን ፍላጎት በተመለከተ ፦

"በዚህ ሰአት ባለን ነገር ደስተኛ ነኝ። በቀኝ በኩል ፔድሮ እና ማዱኬ ናቸው፣ በግራ በኩል ሳንቾ አለን። ሙድሪክ ነበረን ግን እሱ አሁን ላይ ከእኛ ጋር የለም።"

SHARE" @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

አርቴታ እንዳለው አርሰናል ኔቶን ወይም ስተርሊንግን ወደ ክለቦቻቸው መልሶ ስለመላክ አላሰብንም ብሏል።

🗣አርቴታ በኩንሀ ላይ: "ስለ ግለሰቦች ማውራት ባልፈልግ እመርጣለሁ።"

🗣አርቴታ ስለበጋው ዕረፍት፡ “ምንም ተጨማሪ እቅድ የለም። እስካሁን የለም።”

🗣አርቴታ ስለ አይደን ሄቨን: "ስለ ግለሰቦች መናገር እንደማልችል ታውቃለህ። ያ ግዴታዬ አይደለም።"

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🎯 Calling all influencers, bloggers, and sports enthusiasts! Join the Hulu Sport Affiliate Program and start earning:

💰 ETB 10 per user registration
💰 5% of first deposits
💰 1.5% of total betting volume!

Sign up now and be part of Ethiopia’s #1 betting platform!

Click this link 👉 https://t.ly/Huluaffiliate be a partner now!

@hulusport_et

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🗣አርኔ ስሎት በሎው ብሎክ (ወደጎላቸው ተጠግተው) ስለሚከላከሉ ቡድኖች፦

"ፌይኖርድ ባየርንን ያሸንፋል ብሎ ማንም የጠበቀ አልነበረም ነበር ፤ ባየርን ጨዋታው ላይ 80% የኳስ ቁጥጥር ነበረው እና ይህ የሚያሳየው በሎው ብሎክ የሚጫወቱ ቡድኖችን መግጠም ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ነው።"

"ተጫዋቾች በደንብ ከሰለጠኑ እና በደንብ ከተመሩ እንዲሁም ጥንካሬ ካላቸው በየትኛውም ቡድን ላይ ጎል ማስቆጠር ከባድ ነው። እና እኛም ከዩናይትድ፣ ከፎረስት እና ትንሽ ከብሬንትፎርድ ያጋጠመን ይሄ ነው።"

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…
Subscribe to a channel