ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ኩርቲስ ጆንስ የአይፕስዊች ታውን ጨዋታ በጉዳት ያመልጠዋል።
🗣አርኔ ስሎት፡ "እሱ ለPSVው ወይም ለበርንማውዙ ጨዋታ በቡድኑ ውስጥ ይገኝ እንደሆነ እስቲ እናያለን።" ብለዋል።
SHARE @MULESPORT
ኦማር ማርሙሽ & ሞሀመድ ሳላህ በዚህ የውድድር ዘመን ፦
ማርሙሽ ፦
26 ጨዋታዎች
20 ጎል
14 አሲስት
ሳላህ ፦
31 ጨዋታዎች
22 ጎል
17 አሲስት
ሁለት ግብፃዊያን 👏
SHARE" @MULESPORT
ሪያል ማድሪድ በተከታታይ ለሁለተኛ ዓመት በአለም ከፍተኛ ገቢ ያገኘ የእግር ኳስ ክለብ ነው።
- Deloitte
SHARE" @MULESPORT
ሩዲ ጋርሲያ አዲሱን የቤልጂየም ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆኗል።
ትናንት ምሽት ውል ተፈርሟል።
SHARE" @MULESPORT
ማንቸስተር ዩናይትድ ለፓትሪክ ዱርጎ በቅርቡ አዲስ ጥያቄ ያቀርባል። ጥያቄው ከ 30 ሚሊዮን ዩሮ በላይ ይሆናል። ተከላካይ አስቀድሞ ከዩናይትድ ጋር የግል ስምምነት ላይ ደርሷል።
- MatteMoretto
SHARE" @MULESPORT
🎉ምርጥ ኦዶችን እና ብዙ ጨዋታ በመረጡ ቁጥር ጉርሻ ከነጻ ውርርድ ጋር የሚሰጦትን ምርጡን የስፖርት ድርጅት ይቀላቀሉ !
ኮዱን : FORCE3 ብለው ያስገቡ እና ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ !
𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧 - 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!
ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇🏻
https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=6
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/share/1CikhF683f/?mibextid=wwXIfr
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: /channel/forcebet_et
📞𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁 𝘂𝘀 𝗼𝗻- +251941021111
ቼልሲ አሌሃንድሮ ጋርናቾን ለማስፈረም ማንቸስተር ዩናይትድን ሊያነጋግር ነው። ናፖሊ አሁንም ይህንን ተጫዋች ለማስፈረም ጓጉቷል ነገርግን በ€50M ክፍያ ላይ ስምምነት ላይ አልተደረሰም ማንቸስተር ውድቅ አድርጎታል።
ቼልሲዎች የተጫዋቹን ተወካዮች አነጋግረዋል እና አሁን ስለዚህ ጉዳይ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ይወያያሉ።
- Fabrizio Romano
SHARE" @MULESPORT
🎯 Daily Accumulator Bets are live!
Enter Booking Code: 231139 to unlock today’s betslip and boost your chances of winning big!
📅 Friday, 24th January
💥 Use PROMO CODE: MULE to bet now!
Sign up here: https://betgr8.com/et/signup?promocode=MULE
Join our Telegram channel: /channel/betgr8ethiopia
⚠️ Play Responsibly | 21+
ሎይክ ባዴ ወደ አስቶንቪላ የሚያደርገው እንቅስቃሴ አሁን ላይ ቆሟል።
በግላዊ ውሎች ላይ ምንም አይነት እድገት የለም እንዲሁም ከሲቪያ ጋር በክፍያ ዙሪያ የሚደረግ ምንም ስምምነት የለም።
Fabrizio Romano
SHARE" @MULESPORT
🚨 Official: ኮሎ ሙአኒ በይፋ ጆቪንትስን በውሰት ውል ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
Join habtambet as an affiliate marketer!
ከሀብታምቤት ጋር አብረው በመስራት ማደግ ይፈልጋሉ?
የአፊሊየት ማርኬቲንግ ፕሮግራማችንን በመቀላቀል ዛሬ በሰሩት ለ አንድ አመት ያክል ቋሚ ገቢ የሚያገኙበት እድል ነው!
✅የተመዘገበ ደንበኛ በየጊዜው ሲጫወት እርስዎ ኮሚሽን
✅የራስዎን ንግድ የመምራት እድል
✅የቢዝነስ እቅድዎን ሁሉ የሚያሳኩበት
ለበለጠ መረጃ ዋና ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
➡️LINK👈
የሊቨርፑሉ ንጉስ እና የሲቲው አዲሱ ኮከብ ማርሙሽ በዚህ ሲዝን በሁሉም ውድድሮች ያላቸው ቁጥራዊ መረጃ....
ሳላህ 39 ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል
ማርሙሽ 34 ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል
በቅርቡ ሁለቱም ተቃራኒ ሁነው ሲጫወቱ የምናይ ይሆናል 😍
SHARE @MULESPORT
ቼልሲዎች ለአሌሃንድሮ ጋርናቾ ጥያቄ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል ፣ይህም በሚቀጥሉት ሰዓታት ውስጥ ሊካሄድ ይችላል።
ጋርናቾ በፕሪምየር ሊግ መቆየት ይፈልጋል!
✍️ Uriel lugt
SHARE" @MULESPORT
ካርሎ አንቸሎቲ: 🗣
"ከክርስቲያኖ ሮናልዶ የበለጠ አደገኛ ተጫዋች አለ ያ ደግሞ በቀድሞው ጨዋታ ላይ ጎል ያላስቆጠረው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ነው።"
SHARE" @MULESPORT
ቼልሲ ዛሬ ለ አሌሀንድሮ ጋርናቾ የዝውውር ክፍያ አቅርቦት ለማድረግ ተዘጋጅቷል ተባለ።
አቅርቦቱ በ£60.5 ሚሊዮን አካባቢ ውስጥ እንደሆነ የሚጠበቅ ሲሆን እናም ዩናይትድ ጥያቄውን ይቀበላል ተብሎ ይጠበቃል።
ጋርናቾ ቀድሞውኑ ከቼልሲ ጋር በቃል ደረጃ ስምምነት ላይ ደርሷልም ተብሏል።
ዩናይትድ ጋርናቾን ለመተካት ሶስት ምትክ ተጨዋቾች አዘጋጅቷልም የተባለ ሲሆን 2ቱ በፕሪሚየር ሊጉ ከግማሽ በታች ደረጃ ላይ በሚገኙ ክለቦች ውስጥ እየተጫወቱ ይገኛሉ።
[Mufcccakemy91]
SHARE @MULESPORT
ዌስትሃም የአያክሱን አጥቂ ብሪያን ብሮቢን ለማስፈረም ተቃርቧል።
- Talk Sport
SHARE" @MULESPORT
✈️በአቪዬተር ጨዋታ አሸናፊ ይሁኑ!✈️
በየቀኑ በርካታ አሸናፊዎችን በምናስተናግድበት የአቪዬተር ጨዋታችን አሸናፊ ይሁኑ።
የሁሉጌሚንግ ድህረ ገጽን ለመጎብኘት ይህንን ሊንክ 👉www.hulugaming.net ይጫኑ!
🗣 ጆርጊኒሆ ስሙ ከፍላሚንጎ ጋር ስለመያያዙ:
"እግር ኳስ በአስገራሚ ነገሮች የተሞላ ነው ፤ ግን ሙሉ ትኩረቴ ከአርሰናል ጋር ስለማደርገው የሚቀጥለው ጨዋታ ነው ፤ ስለ ጭምጭምታ ወሬዎች እንኳ ትኩረት አልሰጥም።"
" ወደ ብራዚል የመመለስ ዕድል ሊኖረኝ ይችላል ፤ እዛ በጭራሽ አልተጫወትኩም ስለዚህ ለወደፊቱ በሬ ክፍት ነው።"
SHARE" @MULESPORT
አሌሃንድሮ ጋርናቾ የመጨረሻውን ጨዋታ ተጫውቷል ወይም አልተጫወተም ?
🗣 ሩበን አሞሪም ፦
"ትኩረቴ በጨዋታዎች ላይ ነው። ዛሬ ለእኛ አስፈላጊ ነበር. በሚቀጥሉት ቀናት እናያለን"
SHARE" @MULESPORT
🆕አዲሱ ምርጡ ድርጅታችን እነሆ - ዊቤት⭐
2 ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ👇🏻 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=10
ኮዱ👉🏻 W130 ብለው ያስገቡና እና በ WEBET ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ!
ውስን ቁጥር ስላለን ከማለቁ በፊት ይፍጠኑ !
𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧-𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!
ሮማዎች ዴቪን ሬንሽን ከአያክስ በ6 ሚሊየን ዩሮ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። ✅
SHARE @MULESPORT
ዶርትሙንድ ኦሌክሳንደር ዚንቼንኮን ከአርሰናል ለማስፈረም ዝግጅት እያደረገ ነው። ዚንቼንኮ በዚህ ወር መድፈኞቹን ይለቃል ተብሎ ይጠበቃል።
- Telegraph
SHARE" @MULESPORT
የሻምፒየንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ 11..
Whoscored
SHARE" @MULESPORT
ሊቨርፑል በዚህ ሳምንት ከUEFA €16m ያገኘ ሲሆን €100m ለማግኘት ደሞ ከጣይ ያለውን ጨዋታ ማሸነፍ ይጠበቅበታል! 💰😬
SHARE" @MULESPORT
አል ናስር ከአስቶን ቪላ ጆን ዱራንን ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር ተቀላቅሏል። 🇸🇦👀
Santi Aouna
SHARE @MULESPORT
ሩድ ቫን ኔልስትሮይ በዚህ የዝውውር መስኮት በሌስተር የዝውውር እንቅስቃሴ አለማድረግ ደስተኛ አይደለም!
MailSport
SHARE" @MULESPORT
ካይል ዎከር ወደ ኤሲ ሚላን የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ ጣሊያን ደርሷል።✈️🏴
SHARE @MULESPORT
ሮናልዶ ፌኖሜኖ በሪያል ማድሪድ ቤት፡-
🤍 177 ጨዋታዎች
⚽️ 104 ጎሎች 😬
SHARE" @MULESPORT
አሌሃንድሮ ጋርናቾ ከናፖሊ ወደ ቼልሲ መሄድን ይመርጣል።
- TyCSports
SHARE" @MULESPORT