mulesport | Unsorted

Telegram-канал mulesport - ሙሌ SPORT

374072

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852

Subscribe to a channel

ሙሌ SPORT

🗣ኦማር ማርሙሽ፡ “ብዙ ቦታዎችን ተጫውቻለሁ። ለብሔራዊ ቡድን ብዙ ጊዜ በግራ ክንፍ እጫወታለሁ። በቀድሞ ክለቤ እኔ 9 ቁጥር አንዳንዴ 10 እና እንዲሁም ስምንትም ነበርኩ።"

"እኔም የቀኝ ክንፍ ተጫውቻለሁ። ስለዚህ ሁሉንም ቦታዎች መጫወት እችላለሁ፣ነገር ግን ከአጥቂው ጀርባ በ 10 ቁጥር ላይ በጣም ምቾት ይሰማኛል"

SHARE" @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🎉 አሁኑኑ በVIVAGAME ላይ ይመዝገቡ! ወዲያውኑ ነጻ እስፒን ያገኛሉ።
🌟 ነፃ ዕለታዊ እድሎች ለሁሉም የVIVAGAME ተጠቃሚዎች! 🌟
🎁 ዕለታዊ VPS (ቪቫ ፖይንት ) ጃክፖት ፑል እስከ 50,000,000.00 ብር።
🎁 በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ 100% ቦነስ ጉርሻ ያግኙ!
🎁 እስከ 100,000 ብር ድረስ በቦነስ መልክ ያግኙ!
🎁 በየቀኑ እስከ 100% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ!
🎁አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
✨ በትንሽ ውርርድ ብዙ ያሸንፉ !!
✨ ልዩ እድለኛ ሽልማቶች እንዳያመልጥዎት።
�አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
💵 ቴሌ ብር፣ CBE Birr፣ ArifPay፣ SantimPay፣ Chapa
📜 የፍቃድ ቁጥር፡ SIL/FOTO/046/2016
📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ፡www.vivagame.et/#cid=brtgMS
🎉 ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉ: /channel/+1xNimVu183s0NTU1

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🗣️ ቪኒሲየስ ጁኒየር፡ "እኔ ሁልጊዜ ከጓደኞቼ ጋር ፕሌይስ ስቴሽን እጫወታለሁ እና ይህን የደስታ አገላለጽ እንዳሳይ ጠየቁኝ። ይህ ካሳየሁ ጊዜ ጀምሮ ብዙ ጎሎችን እያስቆጠርኩ ስለሆነ በዚሁ እቀጥላለሁ።”

SHARE" @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

የሳውዲ ጥያቄ?

🗣ቪኒ ጁኒየር ፦ "የኔ የወደፊት ህይወት ማድሪድ እና የሪያል ማድሪድ ከተማ ነው።"

SHARE" @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

የፔፕ ጋርዲዮላ አይን ከፓሪስ ሴንት ዠርሜይን ጨዋታ በኋላ በተደረገው ቃለ ምልልስ ላይ

SHARE" @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ኢንሲሶ በይፋ ኢፕስዊችን በውሰት ውል ተቀላቅሏል...

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

የቀድሞው የቼልሲ ተጫዋች ኬኔዲ ምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ንቅሳት ጭንቅላቱ ላይ ተሰርቷል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሴልቲክ ከ2013 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በቻምፒየንስ ሊጉ የጥሎ ማለፉን ተቀላቅለዋል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

አንዳንድ የእንግሊዝ ቡድኖች ቡኒፌስን ኢላማቸው ውስጥ አስገብተውታል... ተጫዋቹ €50M ያወጣል ተብሏል።

🎖 Sky sport

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

የሳውዲ ቡድኖች ቪቶር ቦኒፌስን እየተመለከቱት ይገኛል እናም ሁኔታውን እያጣሩት ይገኛል። በጥር ዝውውር መስኮት ኑኔዝን የማያስፈርሙት ከሆነ ባለቀ ሰአት ቦኒፌስን ከሊቨርኩዘን ለማስፈረም ገንዘብ ያቀርባሉ።

🥇 Florina Plettenberg

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ማንችስተር ዩናይትድ ለሌሴ በዶርኩ ጉዳይ ፕሮፖዛላቸውን ለማቅረብ እየተዘጋጁ ይገኛል... ማንችስተር ዩናይትድ €27M አቅርቦ ውድቅ ከተደረገበት ቡሀላ በድጋሚ ቸጨዋሪ ገንዘብ ለማቅረብ አቅደዋል። ሌሴ ለተጫዋቹ €40M ይፈልጋሉ።

ተጫዋቹ ወደ ማንችስተር መዘዋወር ይፈልጋል በተጫዋቹ በኩል ምንም ችግር የለም አሁን ሁሉም ነገር የሚወሰነው በቡድኖቹ መካከል ነው።

🎖 Fabrizio Romano

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

በዚህ ሳምንት ኮም ከመጋረጃ ጀርባ ኤሪክ ጋርሲያን ለማስፈረም ከባርሳ ጋር ከስምምነት ለመድረስ በጣም ተቃርቦ ነበር ነገር ግን ተጫዋቹ በባርሳ መቆየት ወስኗል። አሁን ያለው ቦታ ከሃንሲ ፍሊክ ጋር አዲስ ንግግር ካደረገ በኋላ በክለቡ መቀጠል ነው።

🎖 Fabrizio Romano

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሁሉም ነገር በታቀደለት መንገድ ከሄደ ማርሙሽ በሲቲ ቤት ዛሬ ይተዋወቃል። እቅዱ ማርሙሽን ከቼልሲ ጋር ለሚደረገው ጨዋታ ከስብስብ መክተት ነው።

ምርመራው ተጠናቋል.... ማርሙሽ በሲቲ ቤት እስከ 2030 የሚያቆየውን ኮንትራት ይፈራረማል።

🥇 Florina Plettenberg

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ማንችስተር ሲቲ 115 ክስ ከተከሰሰ ቡሀላ በሁሉም ውድድሮች በ2+ ጎል እየመራ ለሁለተኛ ጊዜ ሽንፈት ደርሶበታል 🤯

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሀኪሚ በፔስጂ ቤት እስከ 2029 የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል። በቅርቡ ይፋ ይሆናል።

🎖 Fabrizio Romano

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🔴 የዊንቦል ቴሌግራም ገጽ ፎሎው ያላደረገ ለማሸነፍ እጩ ስለማይሆን ፎሎው ማድረግዎን ያረጋግጡ።

ዊንቦል ካሲኖ ቅዳሜ የሚካሄደው የ  የማንቸስተር ሲቲ  እና ቼልሲ ጨዋታ ትክክለኛ ነጥብ ቀድመው በትክክል ለሚገምቱ 3 እድለኞች 💰💰 ለእያንዳንዳቸው 1 ሺ ብር  የሚያሸልም ዕድል ይዞላቹ መጥቷል 🎉🎉

🔹 ለማሸነፍ መስፈርት

1. 1. ቴሌግራም ገጻችን ፎሎዉ ማድረግዎን
http://t.me/winball_sport_betting

2. የሚያሸንፈዉን ቡድን እና የሚያስቆጥሩት ጎል ብዛት እዚህ ፖስት ኮመንት ላይ ግምትዎን ያስቀምጡ

በተጨማሪም :
💎 ፈጣን ክፍያ: አሸናፊዎች ብራቸው በፍጥነት ያገኛሉ - ምንም መጠበቅ የለም! ⏱
💎ትላልቅ ኦዶች፡ ዕድሎቻችን በእርስዎ ሞገስ ውስጥ ተከማችተዋል። ብልህ ይሁኑ ፣ ትልቅ ያሸንፉ! 💰💰💰
                          
ቴሌግራም ገጻችን 👉http://t.me/winball_sport_betting

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

📊 በጣም ውድ የሆኑ የማንቸስተር ሲቲ ግዢዎች

ግሪሊሽ £100M

ግቫርዲዮል £77.6M

ሩበን ዲያዝ £65M

ኦማር ማርሙሽ £63.2M

ሮድሪ £62.5M

SHARE" @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ኦስማን ዴምቤሌ በዚህ ሲዝን፡-

🏟️ 22 ጨዋታዎች
⚽️ 12 ጎሎች
🎯 5 አሲስት

ከፒኤስጂ ጋር ባደረጋቸው ያለፉት 6 ጨዋታዎች ሰባት ጎሎችን አስቆጥሯል።

SHARE" @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በIG ገፁ ለስፒድ መልካም ልደት ብሎታል ❤️

ስፒድ የሮናልዶ ትልቅ አድናቂ መሆኑ ይያወቃል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

🗣 ፖል ሜርሰን ፦

"እኔ እንደማስበው ማንቸስተር ሲቲ የሚፎካከረው በሊጉ ለዋንጫ ሳይሆን ለ Top 4 ነው። ቅዳሜ ቼልሲ ያሸንፋቸዋል።"

SHARE" @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሳላህ በሊቨርፑል ቤት በሻምፒዮንስ ሊጉ ጎል ያስቆጠረባቸው ጨዋታዎች...

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

በዚህ ሳምንት በሻምፒዮንስ ሊግ የተደሩግት come backኦች 🥶

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

አርሰናሎች በዘንድሮው የቻምፒየንስ ሊግ አመት ከቆመ ኳስ ምንም አይነት ግብ አላስተናገዱም። 👏

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

💥💥 Hulu Rain Bonus Launched! 💥💥

🤩🤩Claim Your Bonuses Now!🤩🤩

How?
Login⏭️ Play Aviator ⏭️ and Collect your Bonus 🤑

Click this link👉 https://t.ly/hulusportaffiliates and claim your bonus

@hulusport_et

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ማርሙሽ በይፋ የሲቲ ተጫዋች ሁኗል.... በሲቲ ቤትም 7 ቁጥር ማሊያን ተሰጥቶታል።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሊቨርፑል በዚህ ሲዝን ከየትኛውም የፕሪምር ሊግ በላይ ትንሽ ጎል ነው የተቆጠረበት።

በዚህ ሲዝን በሻምፒዮንስ ሊግ ከኢንተር ቀጥሎ  ትንሽ ጎል የተቆጠረበት ሁለተኛው ቡድን ነው።

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ባርሴሎና ራሽፎርድን ለማስፈረም የሚደረገውን እሩጫ እየመራ ይገኛል።ዶርትሙንዶች ተጫዋቹን እንደማያስፈርሙት እያመኑ እየሄዱ ነው።

🥇 Florina Plettenberg

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ሳውዝሀምፕተን ታይለር ዲብሊንግን ማስፈረም የፈለገ ቡድን £55M መክፈል አለበት ብለዋል።

🎖 Sky Sport

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ጄራርድ ማርቲን በባርሴሎና ቤት የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል። ከአራሆ ስምምነት ቡሀላ ተፈርሟል....

🎖 Fabrizio Romano

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…

ሙሌ SPORT

ራይስ አርሰናልን ከተቀላቀለ ቡሀላ 10 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል 👊

SHARE @MULESPORT

Читать полностью…
Subscribe to a channel