ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ብራሂም ዲያዝ ከ ቼልሲ ጋር ባደረጉት ጨዋታ ፦
• 1 ጎል
• 1 አሲስት
ዲያዝ 🪄
SHARE @MULESPORT
1 አሸነፉ
1 አቻ
3 ሽንፈት
ቼልሲዎች በአሜሪካ የቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎች ላይ ሶስት ሽንፈቶችን አስተናግደዋል።
SHARE @MULESPORT
ዛሬ የሚደረጉ የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች !
9:00 | ኪቲች ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
01:30 | ስትሩም ግራዝ ከ ፒኤስጂ
02:00 | አርሰናል ከ ሊቨርኩሰን
03:30 | አስቶን ቪላ ከ አትሌቲክ ቢልባኦ
03:30 | ኢንተር ሚላን ከ አል ኢትሃድ
03:30 | ሳውዝሀምፕተን ከ ላዚዮ
03:30 | ካዲዝ ከ ሪያል ቤቲስ
SHARE @MULESPORT
ለሊት ላይ የተደረጉ የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች ውጤት !
ቼልሲ 1-2 ሪያል ማድሪድ
ባርሴሎና 2-2 ኤስ ሚላን
Pen 3-4
SHARE @MULESPORT
ላሚን ያማል አሁን 20 ሚሊዮን የኢንስታግራም ተከታዮችን ማፍራት ችሏል።
SHARE @MULESPORT
ፉልሃም ለስኮት ማክቶሚናይ ዝውውር አዲስ ጥያቄ ያቀርሉ ተብሎ አይጠበቅም።
—Skysports
SHARE @MULESPORT
ቶተንሃሞች እንግሊዛዊውን አጥቂ ዶሚኒክ ሶላንኬን ከበርንማውዝ ለማስፈረም እየጣሩ ይገኛሉ።
የተጨዋቹ የውል ማፍረሻ 65 ሚሊየን ፓውንድ ነው።
— MailSport
SHARE @MULESPORT
ማንቸስተር ዩናይትድ የዩሱፍ ፎፋናን ለማስፈረም ከሞናኮ ጋር የመጀመሪያ ውይይት አድርገዋል።
- SkySportsNews
SHARE @MULESPORT
የ 3000ሜ ሴቶች መሰናክል ፍፃሜውን ሲያገኝ ኢትዮጵያ ሲምቦ አለማየሁ አምስተኛ እንዲሁም ሎሚ ሙለታ ስምንተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል።
በውድድሩ ፦
ያቪ 1ኛ
ቼሙታይ 2ኛ
ቼሮቲች 3ኛ
SHARE @MULESPORT
ኤመርሰን ሮያል ወደ ሚላን የሚደረገው ዝውውር በሚቀጥሉት ጥቂት ሰዓታት ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።
-Di Marzio
SHARE @MULESPORT
ሸባብ አል አህሊዎች ከርት ዙማን ለማስፈረም ግፊት እያደረጉ ነው።
-Santi Aouna
SHARE @MULESPORT
ኮነር ጋላገር ወደ አትሌቲኮ ማድሪድ
HERE WE GO
የቼልሲው አማካኝ ኮኖር ጋላገር በ42 ሚሊየን ዩሮ እና በ5 አመት ኮንትራት አትሌቲኮ ማድሪድን ይቀላቀላል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ባየር ሙኒኮች ለኪንግስሊ ኮማን የመግዛት አማራጭ ያለው የውሰት ውል ይቀበላሉ።
-Florian Plettenberg
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትዶች ዩሱፍ ፎፋናን ለማዘዋወር ኤስ ሚላንን ለመርታት ተዘጋጅተዋል።
-GIFN
SHARE @MULESPORT
የሪያል ማድሪድ የቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎች ውጤት !
▫️ኤሲ ሚላን 1-0 ሪያል ማድሪድ
▫️ባርሴሎና 2-1 ሪያል ማድሪድ
▫️ቼልሲ 1-2 ሪያል ማድሪድ
▫️3 ጨዋታዎች
▫️3 ግቦች አስቆጠሩ
▫️4 ጎሎች አስተናገዱ
SHARE @MULESPORT
ከአዲሱ የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን በፊት የኬቨን ደብሩይን አዲስ ገፅታ 💈
SHARE @MULESPORT
አንሄል ዲ ማሪያ እስከ ሰኔ 2025 ድረስ በቤንፊካ የሚያቆየውን አዲስ ውል ተፈራርሟል።
SHARE @MULESPORT
አርማንዶ ብሮጃ እና ዴቪድ ዳትሮ ፎፋና በቋሚ ዝውውር ቼልሲን እንደሚለቁ ይጠበቃል።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
የዌስትሀም አዲሶቹ ፈራሚዎች ኒክላስ ፉልክሩግ እና ክራይሴንሶ ሰመርቪል ⚒️🇩🇪🇳🇱
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትድ ቪክቶር ሊንደሎፍን መሸጥ ይፈልጋል ግን ደሞዙ እሱን ለማስፈረም ለሚፈልጉ ክለቦች እንቅፍት ሊሆን ይችላል።
የጣሊያን እና የቱርክ ክለቦች ተጨዋቹ ላይ ፍላጎት አላቸው።
-TelegraphDucker
SHARE @MULESPORT
ጄሮኒሞ ሩሊ ወደ ማርሴ
HERE WE GO
አርጀንቲናዊው ግብ ጠባቂ በ3 ሚሊዮን ዩሮ ማርሴን ይቀላቀላል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ ክረምት ካሴሚሮን ለመሸጥ ተስፋ አድርገው ነበር ነገርግን ለ ብራዚላዊ ተጫዋች ፈላጊ ቡድን አልነበረም።
- Telegraph
SHARE @MULESPORT
ጁሊያን አልቫሬዝ በማን ሲቲ
ፕሪምየር ሊግ 🏆
ቻምፒየንስ ሊግ 🏆
የአለም ክለቦች ዋንጫ 🏆
UEFA ሱፐር ካፕ 🏆
ኤፍኤ ካፕ 🏆
አልቫሬዝ 🕷️🔥
SHARE @MULESPORT
ጂሊያን አልቫሬዝ ወደ አትሌቲኮ ማድሪድ
HERE WE GO
በ75 ሚልዮን ዩሮ + 20 ሚሊዮን የሚጨመር የዝውውር ገንዘብ አትሌቲኮን ማድሪድን የሚቀላቀል ሲሆን የ5 አመት ኮንትራት የሚፈርም ይሆናል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ኔዘርላንዳዊው ዴንዜል ዴምፍሪ የዝውውር መስኮቱ ከመጠናቀቁ በፊት ውል በማራዘም ዙሪያ ከኢንተር ሚላን ጋር መነጋገር እንደማይፈልግ ማሳወቁ ተገልጿል።
SHARE @MULESPORT
አትሌቲኮ ማድሪዶች በቅርቡ ለጁሊያን አልቫሬዝ ያቀረቡትን ዋጋ አሻሽለዋል።
በሁለቱ ክለቦች እና በተጫዋቹ ተወካይ መካከል የ2.3 ሚሊዮን ዩሮ ልዩነት አለ።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
የኮነር ጋላገር እና የኦሞሮዲዮን ዝውውሮች በጁሊያን አልቫሬዝ ላይ የተመሰረቱ ናቸው።
-Sky Italy
SHARE @MULESPORT