ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
የ3000 ሜትር መሰናክል ውድድር ሊጀምር ነው
ጌትነት ዋለ በመጀመሪያው ዙር ይሳተፋል
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
ኒኮላስ ፉልክሩግ በ27 ሚሊየን ዩሮ + 5 ሚሊየን ዩሮ ቦነስ በሆነ ኮንትራት ከዶርትሙንድ ዌስትሃምን ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
ዌስትሃሞች ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር አሮን ዋን-ቢሳካን ለማስፈረም ያለውን ስምምነት ለመጨረስ ግፊት እያደረጉ ነው።
-Sky Sport
SHARE @MULESPORT
🚨BREAKING፦
አትሌቲኮ ማድሪድ ጁሊያን አልቫሬዝን ከሲቲ ለማስፈረም ከስምምነት ለመድረስ ተቃርቧል።
-David Ornstein
SHARE @MULESPORT
አሽከርክር እና አሸንፍ፣ ወይም አሽከርክር እና ተመላሽ ገንዘብ አግኝ! 💰🤑
በ Betwinwins, የእርስዎ ሽንፈት እንኳን ወደ አሸናፊነት ሊመራ ይችላል! የእርስዎን ተወዳጅ ቦታዎች ዛሬ ይጫወቱ እና ዕድል ከጎንዎ ካልሆነ ነገ 12% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ። በብልሀት ይጫወቱ፣ Betwinwins ይጫወቱ!
👉https://t.betwinwins.net/2hrmpcjn
📱 t.me/betwinwinset
"የሉዊስ ኤንሪኬ ፍልስፍና ነው ስፈልገው የነበረው"
በዩሮው ለፖርቹጋል ሲያሳይ ከነበረው አስደናቂ እንቅስቃሴ በኋላ ለፒኤስጂ የፈረመው ጆአኦ ኔቬስ ስለ ክለብ ምርጫው ተናግሯል።
"እኔ የሉዊስ ኤንሪኬን ፍልስፍና ነው የምወደው እና ለዛም ነው ፒኤስጂ የመረጥኩት"።
“ንግግራችን በጣም አስደስቶኛል ፤ እሱ ድንቅ ሰው ነው እና እዚህ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ"ብሏል።
SHARE @MULESPORT
አልፊ ጊልችሪስት ከቼልሲ በውሰት ውል ሼፊልድ ዩናይትድን ተቀላቅሏል።
HERE WE GO
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
በታዋቂው የጣሊያን ሚዲያ ቱቶ ስፖርት የተዘጋጀው የጎልደን ቦይ ሽልማትን ለማሸነፍ ተመራጭ የሆኑ የተጭዋቾች ደረጃ ይህንን ይመስላል👆
SHARE @MULESPORT
ቼልሲዎች ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር ስለ ሳሞ ኦሞሮዲዮን ዝውውር በተለየ ሁኔታ እየተነጋገሩ ነው።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
ቼልሲ በዩኤፋ ኮንፈረንስ ሊግ Play off የፖርቹጋሉን ስፖርቲንግ ብራጋ እና የስዊዘርላንዱን ሰርቬት ጨዋታ አሸናፊ ይገጥማል።
የመጀመርያው ጨዋታ በቼልሲ ሜዳ ስታምፎርድ ብሪጅ ይካሄዳል።
SHARE @MULESPORT
ጆሹዋ ኪሚች በባየር ሙኒክ ደስተኛ እንደሆነ እና ክለቡን የመልቀቅ እቅድ እንደሌለው ተናግሯል።
-Mundo Deportivo
SHARE @MULESPORT
አርሰናል የጋብርኤል ማጋሌሽን ኮንትራት ለማራዘም ንግግሮችን ቀጥሏል።
-Connor Harrison
SHARE @MULESPORT
ኮኖር ጋላገር ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር የአምስት አመት ኮንትራት ሊፈራረም ከጫፍ ደርሷል።
-Matty Law
SHARE @MULESPORT
ቼልሲዎች ጋብሪኤል ሜክን ከ €20Mሚሊዮን ፓውንድ በላይ ለማስፈረም ከግሬሚዮ ጋር ተስማምተዋል።
SHARE @MULESPORT
ግሌሰን ብሬመር በጁቬንቱስ ቤት የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ለመፈረም ተስማምቷል ።
SHARE @MULESPORT
ቼልሲዎች ሳሙኤል ኦ ሙርዲንን በ34.4 ሚሊየን ፓውንድ ለማስፈረም እያጤኑ ነው።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ቼልሲዎች ሳሙኤል ኦ ሙርዲንን በ34.4 ሚሊየን ፓውንድ ለማስፈረም እያጤኑ ይገኛሉ።
-David Orstein
SHARE @MULESPORT
በተጨማሪም...
አሁን ሙሉ ስምምነት ላይ አልተደረሰም ነገር ግን በመጨረሻው የዋጋ እና በክፍያ ሁኔታ ላይ ድርድር በመካሄድ ላይ ነው።
የዝውውር ዋጋው ማንችስተር ሲቲ ለአልቫሬዝ ከከፈለው 14 ሚሊዮን ፓውንድ ቢያንስ አምስት እጥፍ ነው።
-David Ornstein
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትድ አሁን ላይ የግራ መስመር ተከላካይ የማስፈረም እቅድ እንደሌለው ተገለፀ።
[Fabrizio Romano]
SHARE @MULESPORT
አል ኢቲሃዶች የማሎርካውን ግብጠባቂ ራጅኮቪች አስፈርሟል ስለዚህ እንደተጠበቀው ኤደርሰን ወደ አል ኢቲሃድ የመሄድ እድል የለውም።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
ፖርቹጋላዊው ተስፈኛ ተጫዋች ጆአኦ ኔቬስ ፒኤስጂን እስከ 2029 በሚቆይ ኮንትራት ተቀላቅሏል።
ተጫዋቹ በላፓሪዚያኑ የ87 ቁጥር መለያን ይለብሳል።
SHARE @MULESPORT
ሚድልስቦሮዎች የሲቲውን ተስፈኛ ሚካ ሃሚልተንን ለማስፈረም ከማንችስተር ሲቲ ለማስፈረም እየተነጋገሩ ነው።
-The Sun
SHARE @MULESPORT
የማንችስተር ዩናይትድ የማለያ ላይ ስፖንሰር የሆነው የአሜሪካው ግዙፍ የቴክኖሎጂ ተቋም Snapdragon የኦልድትራፎርድን ስያሜ መብት መግዛት እንደሚፈልግ ተገልጿል።
SHARE @MULESPORT
ቼልሲዎች የሴልቲኩን አማካኝ ማት ኦ ሬሊንን ለማስፈረም ፍላጎት የላቸውም።
SHARE @MULESPORT
ዴቪድ ዴትሮ ፎፋና በውሰት ከቼልሲ እንደሚለቅ ይጠበቃል።
ሌስተር ሲቲዎች እሱን ለማስፈረም አሁን ውድድሩን ከስቱትጋርት እና ቪያሪያል ጋር ይመራሉ።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ጋላታሳራይ ገብርኤል ሳራን ከኖርዊች ሲቲ በ€18ሚ.ፓ አስፈርሟል።
SHARE @MULESPORT
ኒክላስ ፉልክሩግ ትናንት ምሽት የህክምና ምርመራውን አጠናቋል ዛሬ ለዌስትሃሙን ኮንትራት ይፈርማል ተብሎ ይጠበቃል ።
SHARE @MULESPORT
ዊሊያም ኦሱላ ወደ ኒውካስትል የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ ዛሬ ለህክምና ምርመራውን ያደርጋል ።
SHARE @MULESPORT