ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ወርቅነሽ ለትንሽ ነው ምናልባት አንደኛ ልትወጣ ትችል ነበር።
ወርቅነሽ ወደ ለፍፃሜው ማለፍ ችላለች።
800 ሜትር የሴቶች ግማሽ ፍፃሜ ሊጀምር ነው !
በመጀመሪያው ዙር አትሌት ወርቅነሽ መሰለ ትሳተፍለች።
ቪክቶር ሮኬ ከአል ሂላል የቀረቡለትን ጥያቄዎች ውድቅ አድርጓል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ቼልሲዎች የሴልቲኩን ማት ኦ ሪሌይን ስለማስፈረም እያሰቡ ይገኛሉ።
SHARE @MULESPORT
ከነዚህ ተጫዋቾች ውስጥ በምርጥ አቋሙ ውስጥ ሳለ አስፈርሙ ብትባሉ ማንን ታስፈርማላችሁ?
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
ሳቪንሆ በማንችስተር ሲቲ ቤት 26 ቁጥር ማልያን ያደርጋል።
SHARE @MULESPORT
ቦሩሲያ ዶርትሙንዶች ማክሲሚላን ቤየርን ለማስፈረም በዋነኝነት ይሰራሉ።
-RNBVB
SHARE @MULESPORT
ጆ ጎሜዝ ቁርጠኛ ነው እና የአርኔ ስሎት ቡድን ቁልፍ ተጫዋች ሆኖ መውጣት ይፈልጋል።
-Paul Joyce
SHARE @MULESPORT
ማርቲን ብሬዝዌይት ኤስፓኞል የእግር ኳስን ቡድን መግዛት ይፈልጋል።
-MARCA
SHARE @MULESPORT
ባየርን ሙኒክ ለማትያስ ዴ ሊት 50 ሚሊዮን ዩሮ ለናስር ማዝራዊ ደግሞ 20 ሚሊዮን ዩሮ ይፈለጋል።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ጁቬንቱስን መልቀቅ ይፈልጋል !
አሜሪካዊው የጁቬንቱስ የመሀል ሜዳ ተጨዋች ዌስተን ማኬኒ በዚህ ክረምት ጁቬንቱስን መልቀቅ ይፈልጋል።
ተጨዋቹ ወደ ቡንደስሊጋ የማቅናት ፍላጎት ያለው ሲሆን ጁቬንትሶች እስከ 2025 ኮንትራት ላለው ዌስተን ማኬኒ ዝውውር እስከ 15 ሚሊዮን እንደሚፈልጉ ተዘግቧል።
[ Florian Plettenberg ]
SHARE @MULESPORT
ፓው ቪክቶር 🗣
" አሁን የሴት ጓደኛዬ ናፍቀኛለች ፤ በቅድመ ውድድር ዘመን ምክኒያት ለጥቂት ቀናቶች ርቄያት ቆይቻለሁ በጣም ትናፍቀኛለች።
SHARE @MULESPORT
በፕሪምየር ሊጉ ባለፈው የውድድር ዘመን ከቦክስ ውስጥ ወደ ጎል ከተሞከሩ ኳሶች ከአንድሬ ኦናና (98) በላይ ያዳነ ግብ ጠባቂ የለም።
Massively Underrated 🔥 🧤
SHARE @MULESPORT
ኦሊቪየር ጂሩድ 🗣
" ግሪዝማን እኔ ከሎስ አንጀለስ FC ጋር መፈራረሜን ሲያይ ትንሽ ቅናት የያዘው ይመስለኛል ፤ እንዳይጨነቅ ነገርኩት እናም በቅርቡ እንደማገኘው ተስፋ አደርጋለሁ።
" ከተለያዩ ክለቦች ጥሩ አቀራረቦች እንዳሉ ጠየኩት እሱም እናያለን አለኝ እርግጠኛ ነኝ አንድ ቀን እዚህ ይመጣል።
SHARE @MULESPORT
አሚር ሪቻርድሰን በኦሎምፒክሱ ሲጫወት ከታየ በኋላ በቶተንሀም እይታ ስር ወድቋል።
-footmercato
SHARE @MULESPORT
የባርሴሎና ፕሬዝደንት ሁዋን ላፖርታ፦
"እኛ በአለም ላይ በጣም ስኬታማ የስፖርት ክለብ ነን"።
SHARE @MULESPORY
ሊሎች አሁንም ዩሱፋ ሞኮኮ ለማስፈረም ሁለተኛ ሙከራ ቢያደርጉም እሱ ግን ማርሴን ምርጫው አድርጓል።
-Santi_J_FM
SHARE @MULESPORT
ኤሲ ሚላኖች ለኤመርሰን ሮያል ያቀረቡት 15 ሚሊየን ዩሮ + ቦነስ ነው።
ከቶተንሃም ጋር ድርድር አሁንም የመጨረሻ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን በቀጣይ ቀናትም ዝውውሩን ለመጨረስ ጥረት እየተደረገ ነው።
-Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ኬቭን ዴ ብሩይነ በዚህ ክረምት ወደ ሳውዲ አረቢያ አይሄድም።
-MEN
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
በቅርቡ ራሱን ከእግር ኳስ ያገለለው የሪያል ማድሪድ አማካይ ቶኒ ክሩስ የጀርመን የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ መመረጡ ተገልጿል።
SHARE @MULESPORT
ኮል ፓልመር ይናገራል 🗣፦
"እኔ ፍፁም ቅጣት ምት አልስትም"።
-TNT Sport
SHARE @MULESPORT
አትሌቲኮ ማድሪዶች ኮኖር ጋላገርን ማስፈረም ካልቻሉ ፊታቸውን ወደ ዣቪ ጉሬራ ያዞራሉ።
-Relay
SHARE @MULESPORT
ዣቪ ሲሞንስ ወደ አርቢ ሌፕዚሽ
HERE WE GO
ሆላንዳዊው ተጨዋች ከባየር ሙኒክ ጋር ስሙ ሲያያዝ ቢቆይም ዳግም አርቢ ሌፕዚሽን በ 1 አመት የውሰት ውል ይቀላቀላል።
[ Fabrizio Romano ]
SHARE @MULESPORT
ባርሴሎናዎች ኒኮ ዊሊያምስን ማሰፈረም ካልቻሉ አንቶኒ ጎርደንን እንደ አማራጭ ይዘውታል።
[ NealGardner ]
SHARE @MULESPORT
🗣 የምንግዜም ምርጡ ተጨዋቾች ማነው ?
ጆዜ ሞሪንሆ 🗣 " ስለ ተሰጥኦ እና ክህሎት እየተነጋገርን ከሆነ ከሮናልዶ ናዛሪዮ የሚበልጥ ማንም ተጨዋች የለም።
SHARE @MULESPORT