ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852
ጎልልልልልልል ማንችስተር ሲቲ ሀላንድ 56'
ማንችስተር ሲቲ 4-0 ቼልሲ
SHARE @MULESPORT
🇺🇸 በአሜሪካ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ 54'
ማንችስተር ሲቲ 2-0 ቼልሲ
ሀላንድ 4'P⚽️
ሀላንድ 5'⚽️
SHARE @MULESPORT
የጨዋታ አሰላለፍ !
08:30 I ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሊቨርፑል
SHARE @MULESPORT
🇺🇸 በአሜሪካ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ 30'
ማንችስተር ሲቲ 2-0 ቼልሲ
ሀላንድ 4'P⚽️
ሀላንድ 5'⚽️
SHARE @MULESPORT
- የሀላንድን ሁለት ፈጣን ጎሎች በጎል ቻናላችን ይመልከቱ👉 ሙሌ ስፖርት Highlight
Читать полностью…ጎልልልልልልል ማንችስተር ሲቲ ሀላንድ 4'P
ማንችስተር ሲቲ 1-0 ቼልሲ
SHARE @MULESPORT
ሃሪ ሬድናፕ 🗣
" ሰዎች ስለ ማንችስተር ዩናይትድ በረካታ ተጨዋቾችን እንዳመረተ ይናገራሉ ነገር ግን ዌስትሀም ካፈራቸው 6 ተጨዋቾች የተሻሉ አልነበሩም።
" እነዚህ 6 ተጨዋቾች በፕሪሚየር ሊጉ አንድ ላይ ቢቆዩ ኖሮ ምናልባት ዌስትሀም ፕሪሚየር ሊጉን እንደሚያሸንፍ እርግጠኛ ነኝ።
SHARE @MULESPORT
" ሁሉም ነገር ተጠናቋል "
የፖርቹጋሉ ክለብ ቤንፊካ ፕሬዝዳንት የሆኑት ሩይ ኮስታ ጆአዎ ኔቭስ ፒኤስጂ እንደሚቀላቀል አስታውቀዋል።
ፕሬዝዳንቱ አክለውም " ጆአዎ ኔቭስ ወደ ፒኤስጂ መሄዱን አረጋግጥላችኋላሁ ሁሉም ነገር ተጠናቋል ፤ ጆአዎ ክለቡን ሲለቅ ማየት በጣም ያሳዝናል እሱ ምርጥ ተጫዋች ነው የቀረበልንን 70 ሚሊዮን ውድቅ ልናረግ አንችልም ሲሉ ተናግረዋል።
SHARE @MULESPORT
🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ ከ ባየር ሊበርኩሰን - በ 60 ደቂቃዎች 5 ጎሎች።
🇵🇱 ሮቤርቶ ሌዋንዶስኪ ከ ወልፍስበርግ - በ 9 ደቂቃዎች 5 ጎሎች።
🇳🇴 ኤርሊንግ ሀላንድ ከ አርቢ RB ሌብዚግ - በ 35 ደቂቃዎች 5 ጎሎች።
ሶስቱም ተጨዋቾች ጀርመን ክለቦች ላይ ያንሰራሩ ሲሆን አሰልጣኛቸውም ፔፕ ጋርዲዮላ ነበር 🧠🇪🇸
SHARE @MULESPORT
ዝውውሩ በቅርቡ ይጠናቀቃል !
ዌስትሀም ዩናይትድ የእንግሊዛዊውን የመስመር ተከላካይ አሮን ዋን ቢሳካ ዝውውሩ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናቶች ሊጠናቀቅ እንደሚችል ተዘገበ።
ማንችስተር ዩናይትድ አሮን ዋን ቢሳካን የሚሸጥ ከሆነ የሞሮካዊውን የመስመር ተከላካይ የማዝራዊን ዝውውር በቶሎ እንደሚጨርስ ይጠበቃል።
በተለያዩ የዝውውር ዜናዎች ላይ ታማኝ የሆነው ፋብሪዚዮ ሮማኖ በመጪዎች ጥቂት ቀናቶች " HERE WE GO " መባሉ አይቀርም ሲል ተናግሯል።
[ Fabrizio Romano ]
SHARE @MULESPORT
✅OFFICIAL፦
ጆርጅ ኩዌንካ ፉልሀምን በይፋ ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
የአርሰናል ግብ ጠባቂዎች በቀጣይ አመት የሚጠቀሙት 2ኛ ማልያ👆
SHARE @MULESPORT
🇺🇸 በአሜሪካ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ 73'
ማንችስተር ሲቲ 4-1 ቼልሲ
ሀላንድ 4'P⚽️ ስተርሊንግ 59'⚽️
ሀላንድ 5'⚽️
ቦብ 55'⚽️
ሀላንድ 56'⚽️
SHARE @MULESPORT
ጎልልልልልልል ቼልሲ ስተርሊንግ 59'
ማንችስተር ሲቲ 4-1 ቼልሲ
SHARE @MULESPORT
ጎልልልልልልል ማንችስተር ሲቲ ቦብ 55'
ማንችስተር ሲቲ 3-0 ቼልሲ
SHARE @MULESPORT
🇺🇸 በአሜሪካ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ 46'
ማንችስተር ሲቲ 2-0 ቼልሲ
ሀላንድ 4'P⚽️
ሀላንድ 5'⚽️
SHARE @MULESPORT
🇺🇸 በአሜሪካ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ እረፍት
ማንችስተር ሲቲ 2-0 ቼልሲ
ሀላንድ 4'P⚽️
ሀላንድ 5'⚽️
SHARE @MULESPORT
🇺🇸 በአሜሪካ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ 19'
ማንችስተር ሲቲ 2-0 ቼልሲ
ሀላንድ 4'P⚽️
ሀላንድ 5'⚽️
SHARE @MULESPORT
ጎልልልልልልል ማንችስተር ሲቲ ሀላንድ 5'
ማንችስተር ሲቲ 2-0 ቼልሲ
SHARE @MULESPORT
🇺🇸 በአሜሪካ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ
⏰ ተጀመረ
ማንችስተር ሲቲ 0-0 ቼልሲ
SHARE @MULESPORT
በማንችስተር ሲቲ እንደሚቆይ ይጠበቃል !
የለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከ ማንችስተር ሲቲው ተስፈኛ ተጨዋች ኦስካር ቦብ ጋር ስሙ እየተያያዘ ይገኛል።
ምንም እንኳን ሰማያዊዎቹ በኖርዌያዊው አጥቂ ላይ ፍላጎት ቢኖራቸውም አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ተጨዋቹን በጣም ስለሚያደንቀው ክለቡ ቦብን የመልቀቅ ፍላጎት እንደሌለው ተዘግቧል።
ከዚህም በተጨማሪ ማንችስተር ሲቲዎች በዚህ የዝውውር መስኮት ጁሊያን አልቫሬዝን ለመሸጥ ፍላጎት ያለው ሲሆን ክለቡ ሁለት ወሳኝ ተጨዋቾችን በአንድ የዝውውር መስኮት የመሸጥ ፍላጎት የለውም።
[ Fabrizio Romano ]
SHARE @MULESPORT
📍OFFICIAL
ዌስትሀም ዩናይትድ ሆላንዳዊውን የክንፍ መስመር አጥቂ ክራይሴንሶ ሰመርቪልን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።
SHARE @MULESPORT
ውሳኔውን አላሳወቀም !
የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ እና የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ ተስፈኛውን የሬንስ የክንፍ መስመር አጥቂ ዴሴር ዱዌ ለማስፈረም ፍላጎት እንዳላቸው ይታወቃል።
ባየር ሙኒክ በቴሪ ሄንሪ የኦሎምፒክ ብሄራዊ ቡድን ውስጥ የተካተተው ዴሴር ዱዌ ለማስፈረም ከ ክለቡ ሬንስ ጋር በ55 ሚሊየን የዝውውር ሂሳብ ዝውውሩን ለመጨረስ እየገፍ ይገኛሉ ይሁን እንጂ ፒኤስጂዎች በዝውውሩ ላይ እስካሁን ተስፋ አልቆረጡም።
ዱዌ ባየር ሙኒክን የመቀላቀል ፍላጎት እንዳለው እየተዘገበ ሲሆን ነገር ግን ተጨዋቹ የመጨረሻ ውሳኔውን እስካሁን አላሳወቀም።
[ Fabrizio Romano ]
SHARE @MULESPORT
" የአካል ብቃቴ የተሻለ ነው "
ፖላንዳዊው የባርሴሎና የፊት መስመር አጥቂ ሮቤርቶ ሌዋንዶስኪ በአሁኑ ሰአት የተሻለ የአካል ብቃት እንዳለው ተናገረ።
ሮቤርቶ ሌዋንዶስኪ አክሎም " እድሜዬ ትልቅ ቢሆንም አሁን ያለኝ የአካል ብቃት ጥንካሬ ከቅርብ አመታት ወዲህ ከነበረኝ አካል ብቃት የተሻለ ሁኖ ይሰማኛል ሲል ተደምጧል።
SHARE @MULESPORT
ሉዊስ ሱዋሬዝ በአንድ ወቅት 🗣
" ኔይማር ወደ ፒኤስጂ መሄዱ ስህተት ነበር ምርጥ ለመሆን ከፈለገ ከሊዮኔል ሜሲ ጎን መቆየት ነበረበት ፤ ነገር ግን እሱ ውሳኔውን ወስኗል በቡድናችንም ውስጥ ክፍተትን ፈጥሮ ነበር።
SHARE @MULESPORT
እንደ Score 90 ዘገባ በዚህ ክረምት እስካሁን ከተደረጉ ዝውውሮች ምርጥ 5👆
SHARE @MULESPORT
የ2024/25 የማንቸስተር ሲቲ አራተኛው ማሊያ ሾልኮ ወጥቷል።
SHARE @MULESPORT